Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርቺ ስታስረጂ ጎበዝ ነሽ ሰው ሊረዳ በሚችል መንገድ ነው የምታስረጂው።
🥰🌹አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Yunati bxami nw ymwadshi ena hule anchin eyawu nw ymsara ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል የምትሰሪው ሁሉ. ፆም የሌለው cak አሳይኝ. አመሰግናለሁ
አቦ እደታለይ ጀግና ሴትናት እናበረታታት እዩላት አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው ውዴ
ማሻ አላህ እህት አላህ ያበርታሽ በርቺ
ከልብሽ ነው ሰው እዲቅ የምታሳይው እጂሽ ይባረክ
መሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው በርች
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና❤❤❤❤❤❤
🥰አምሰግናለሁ 🌹
ማሻላህ ባለሙያ
Mash Allah
እሺ የኔ ቆንጆ እስኪ ዛሬ ልሞክር የመጀመሪያዬ ቀን ነው ያንቺ አይቼ 🥰
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ከላይ ያረግሽው ነጩ ስሙ ምድነው ?
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ የቡስቡሳ አሰራር ነው በርቺ የሰሩ እጆች ይባረኩ
😍🥰አሜን ያረብ !! ያንችም ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ 😊ውብ ንግግር ከውብ ልቦች ነው ሚወጣው አመሰግናለሁየኔ ውድ እህት እንዲህ በውብ ቃላት ለምታጀግኑኝ ውብ ልቦች ፈጣሪ ምኞት እቅዳችሁን ያሳካላችሁ ለኔ ጥሩ እንደተመኛችሁልኝ ሁሉ እናንተም ጥሩ ይግጠማችሁ😍😘🥰
እህቴ ጌታ ይባርክሽ አንቺ ቅን ሰው እና ኢትዮጵያዊት ጀግና ነሽ። በርቻ ፡እህቴ እግዚአብሔር ኳንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🥰🌹
እየሞከርኩት ነው የግድ የኮኬናት መብሸር አሰላጊ ነው እኔ በጊሸጣ ነው የሰራውት
ሃቢበቲ በጣም ነው የሚወደደው ስራሽ በተለይ ጠለብ ለሚመጡ ልጆች በእጅጉ ይጠቅማል 👍💯💖ቅመሞች አበረታቷት ቢያስ 50 k እናስገባት
ጎብዘ ብርቺ ዛሬ ያንች ብስቡሳ ነው ይስራዊት
ማሻ አላህ ጎበዝ
በርችእህት ማሻአላህ❤❤❤
ማሻ አላህ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ
🥰🥰🥰🌹አሜን
ባለሙያ በርች ውደ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ሰብ አረኩሽ❤❤❤
አሜን ያረብ ያንችም የኔ ውድ እህት 🥰😘🌹
እናመሰግናለን ሳትሰስቺ ስለምታስረጂ
ማሻአላህ በረቺውደ አላህየጠብቅሺ
አሜን !/ጀዛች አላህ ከይር
ቀጥይበት እህቴዋ ግን ክንድሺን ደብቂ አንቺ ውድ ሙስሊም እንስት ስለሆንሽ ውድ ነሽ አላህም በሂጃብ አዞናል የኔ ውብ
🥰🌹እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ
ማሻ. አላህ
ጎበዝ❤
🥰😍😘🌹አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ከአንቺ አይቸ መችቡዉስ ሰርቸ ማሻአላህ ሰወቸ በጣም ወደዉታልእጅሽ ይባረክ
😍🥰ማሻ አላህ ጎበዝ እህቴ ! አሜን ያንችንም ውብ እጆች ይባርከው
የታለ የመጂቡሱ አሰራር
@@hayattube2313 በፊት ነበራት ሌላ ቻናልአንድ ጊዜ እያየሁ ሰራሁ ከዚያ በኋላ ለራሴዉ አወቅኩበት
@@hayattube2313 ሲቀጥል ቲክታክ ላይም ትለቃለችኮ
ቆጆ ባለሙያ
የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
አበሳ ቆጆነዉ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት😊😘🥰🌹
Corn 🌽 Bread ማለት ነው ጎበዝ ነሽ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሰላምሽ ይብዛለኝ የኔዉድ እጅሽ ይባርክ❤❤❤❤
ሠሚድ ምንድነው ማር
ማሻ አላሕ በርቺ እሕት
ሹኩረን❤
ስታስረጂ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በእርግጠኝነት ደግሞ የወደድሽውን ነው ያስተማርን።ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ!አሜን! ስለወደድኩሽ ብቻ እስከመጨረሻው አየሁት።በትህና የምጠይቅሽ ሌላ ስኳር የማይበዛበት የጾም ደረቅ ያለ የብስኩት አሰራር እና ሌሎች ምግቦች አሰራርን አስተምሪን።አመሰግናለሁ።በድጋሚ ከነቤተአብሽ ተባረኪ!
የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ እሺ ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ ሰሪቼው ሰዎቼ ወደውታል ሁቢ እጅሽ ይባረክ
🥰አሚን የባእድ ቀልቢ 🥰😘🌹ጌበዝ እህቴ አንችም በርቺ ልኝ
የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
በርች ❤❤❤❤
ቆይ ልሰራና ምን እደሚሉኝ አረቦች እነግርሽ አለሁ ዉዴ
እንኳን ደና መጣሽ ጣፋጭ የተባሉ ካንች አይቸነው እምስራው አንድም ቀን ተበላሽቶብኝ አያውቅ በርች 🙏🙏🙏
የኔ ባለሙያ በርቺ ጎበዝ !! አይቶ መስራት ቀላል አደለም እውቀት ይጠይቃል ማየትና መተግበር በጣም ይለያያል ብዙ ልጆች የሚሰጡኝ አይስተያየት ነው ያንችን ቪድዮ አይተን ስንሞክረው ይመጣል ይሉኛል ደስ ይላል ይህን ላደረገው አምላክ ጌታዬ አላህ ክብር ለሱ ይሁን !!
መሸ አላህ እንደመምር
ታስረጂ ማሻአላህ
ስላም ሀቢበቱ ማሻአላህ ገበዘ🎉🎉🎉ሳብ ላይክ🎉🎉🎉በርችውዳ
😘🤩🥰😍🌹
ጎበዝነሽ
ማሻአላህ ጀግናሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ እመቤት ይቅርታ ሳይሽ የመጀጀመሪያዬ ስለሆነ ነው ሌሎች ምግብ አሰራር አስተምሪን ብዬ የጻፍኩት።ለካ ብዙ አይነት አስተምረሻል።የማያልቅበት ቸሩ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና አንቺን በዚህ ሙያሽ እና ቅንነትሽ ትልቅ የቢዝነስ ሰው እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ።የነካሽው ሁሉ የአብርሀም የይስሀቅ እና የያእቆብ አምላክ እነሱን እንደባረከ ይባርክሽ!አሜን! ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ።
የኔ ውድ እህት ተባረኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🌹
Betam enamsegnaln bezalay sitaserji gobz nesh
ለመልካም አስተያየትሽ እኔም ከልብ ነው ማመሰግነው !😘😊🥰🌹
Mashaa£Allaah❤❤❤
ማሻአላህ እጂሽ ይባረክ ውደ ቶሎ ቶሎ አቅርቢልን ሌሎችንም ውደ እነበሪያኒ እነመግሉባ እነመጂቡስ ወዘተ ይለቀቅልን❤❤❤
🤩😍🥰😘🌹አሜን !! ጀዛች አላህ ከይር ያንችም እጆች ይባረኩ !! እሺ ኢንሻ አላህ
የኔውድ❤
❤❤❤በርች ዉደኤ
😍😘🥰ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ🌹
تبارك الله تسلم يدك شكرا
ምንድነው ሰመድ
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን መዳሜ ሸር አድርጋልኝ ነው ያየሁሽ በርችልን
🥰አሜን አሜን! የኔ ውድ እህት ለመልካም ምኞትሽ ለውብ ቃላቶችሽ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ !!
Barvo keep it up 👍👍
Thank you, I will
በጣም ነዉ እምወድሺ የምር
ማሻ አሏህ የኔ ውድ ቀይረሽ ነው ይቱብሽን ገና አገኝሁሽ🌷🌷
ማሻአላህአላህ ይብቅሽ በኮኮናቱ ምትክ ዱቄት ባረግስ ኮኮናት አታመጣም መደሜ
አይ ኮኮናት ፍቅፋቂ ያስፈልገዋል
Mashallh. 😂
Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Masha Allah mashaaa Allah berchi habibti❤❤
ኢንሻ አላህ🥰
ኢትዮጵያዊ ባለሞያ ነሽ❤
🤩😍😘🌹
በርችየኔውድ
ሰሚድ የሚባለዉ ሀቢስ ይሰራልወይ ሀቢሰነዉየሚባለዉ
አዎ እህቴ
ሼር ላይክ አርጉላት የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አርላት እናሳድጋት ❤❤❤🎉🎉
በናተል።ዙት።አገሺ።አሳዪን።ከቅታጋር
አቦ ይመችሽ እህቴ ጢናሺን ይስጥሽ
ትክክል እኔም እደዚህ ነዉ እምሰራዉ
ማሻ አላህ የኔ ቅመም
እህት በቢላዋ አይነካ ኦቭን ከመግባቱ በፊት
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ እንዴት ነሺ አለሺ ❤❤❤❤❤❤
😍አልሀምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣሽ 😘🥰🌹
Mashallah berchi😊
😍🥰🌹ein sha Allah
ማሻ አላህ የኔ ውዴ❤❤
😍🥰😘🌹
ሶማሊና እኛ ጋ አሜሪካ ለምትኖሩ ሀላል ሱቅ ይገኛል 😂
ግን እንቁላል ማረግ እማይፈልግ እንቁላሉን መተው ይቺላል ለ 5 ደቂቃ ያክል ብንመታው ውህዱን ይበልጥ ያምራል ባስቡሳው እናም እስንያ ላይ ከገለበጥነው በሆዋላ ለ ግማሽ ሳአት ብንተወው ፉርን ውስጥ ሳናስገባ ቅልል ነው እሚለው ሆዋላ ሲበላ
እሱ ያለ እንቁላል የሚሰራ በስቡሳ አለ እሱን በሌላ ግዜ ይህ ግን እንቁላል ያስፈልገዋል
አካውት ቀይረሽነውእደ ያልፈለኩሽቦታየለም ዉደ
😍የኔ ውድ እረ ያኛው ተዘግቶብኝ ነው ! እንኳን ደህና መጣሽ ይህው ባዲስ መጥቻለሁ ላይክ ሼር እያረጋችሁ አበረታቱኝ🥰
Mashlh ❤❤❤
ሰርቸዉ አርፍ ነዉ አሉኝ ግን እዳችዉ ከለር ሳወጣዉ ትንሽ አጥቁርዉ አለችኝ
የሺዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
😍🥰እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
Masha.allah beaten tefech naw like aregelishalew❤
Thanks konjoo 😍🥰😘🌹
ስታስረጂ ጎበዝ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ሁሉ ስኳር እና ዘይት ለሰው ይበጃል ? በአሁኑ ሰአት አለሙን በስኳር በሽታ እየተሰቃየ ነው ቀድሞ መጠንቅ ይበጃል
wow astawyi nashi commntshi batmi arfi naw 🎉🎉🎉🎉🎉
አረቦችምግባቸው ዘይትነው አንዳንዶችሲቀሩ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Thanks 😊🤩🥰😍🌹
Betam gobez
😍🥰አመሰግናለሁ😘🌹
Coconut flakes. In English
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰❤️🌹
የኔሸበላእኳንደህናመጣሽ
❤እንኳን ደህና ቆየሽኝየኔ ውድ እህት
ሰሚድ በአማርኛ ምንድነው?
ሰሚድ ምድን ነው
ሰሚድ ምንድን ነው?
በስብሳነዉ
Sinmon dukat
ሰሚር ምንድነው?
Ehta tebiraki gobaze Nash
እህት ለሞያሽ ጎበዝ የመጣፈጡ እሺ የጤንነት ጉዳይስ?
ከዚህ ብፍት ይሆን ይቡስኩት ሃላ ስርትሽ ንብር አሁን አጥፍትሺዋል ብናትሽ ድግምሽ ስርው ልስራ ግልግው አጣውት
ይህ አዲስ ቻናል ነው የበፊቱ ቻናል የለም ምን አይነት ? በቀደም የሰራሁትን እይው አለ ሌላ ከሆነ አስታውሽኝ እሰራዋለሁ
@@Yeshi_kitchen በ ሻይ ብስኩት ንብር ይስራሽው
👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
Semolia powder
😍😍
ሰሚት ማለት ምንድነው ምንስ አይነት ዱቄት ነው እባክሽ አስረጅንኚ በጹሁፍ ላኪልኝ አደራ መሞከር ስለምፈልግ ነው
ሰሚድ 🌸🌹Semolina ይባላል በእንግሊዘኛ ልክ እንደ እሩዝ ፍሬ አይነት ነው የሱ ክክ ነው የሰራሁት
@@Yeshi_kitchen surbaadeseasaygne
👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🌹🌹
ሰብስክራይብ አረኩሽ ግን ሂጃብሺን አጥብቂ አደራ በተለይ በፈጣይር ስራ ማሳየትሽ ላይ ቀጥይበት ተፈላጊ ነው አንዳንዴም የቅመማ ቅመም አቀማመም ላይ አትርሺን
ማሻ አላህ
በርቺ ስታስረጂ ጎበዝ ነሽ ሰው ሊረዳ በሚችል መንገድ ነው የምታስረጂው።
🥰🌹አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Yunati bxami nw ymwadshi ena hule anchin eyawu nw ymsara ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል የምትሰሪው ሁሉ. ፆም የሌለው cak አሳይኝ. አመሰግናለሁ
አቦ እደታለይ ጀግና ሴትናት እናበረታታት እዩላት አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው ውዴ
ማሻ አላህ እህት አላህ ያበርታሽ በርቺ
ከልብሽ ነው ሰው እዲቅ የምታሳይው እጂሽ ይባረክ
መሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው በርች
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና❤❤❤❤❤❤
🥰አምሰግናለሁ 🌹
ማሻላህ ባለሙያ
Mash Allah
እሺ የኔ ቆንጆ እስኪ ዛሬ ልሞክር የመጀመሪያዬ ቀን ነው ያንቺ አይቼ 🥰
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ከላይ ያረግሽው ነጩ ስሙ ምድነው ?
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ የቡስቡሳ አሰራር ነው በርቺ የሰሩ እጆች ይባረኩ
😍🥰አሜን ያረብ !! ያንችም ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ 😊ውብ ንግግር ከውብ ልቦች ነው ሚወጣው አመሰግናለሁየኔ ውድ እህት እንዲህ በውብ ቃላት ለምታጀግኑኝ ውብ ልቦች ፈጣሪ ምኞት እቅዳችሁን ያሳካላችሁ ለኔ ጥሩ እንደተመኛችሁልኝ ሁሉ እናንተም ጥሩ ይግጠማችሁ😍😘🥰
እህቴ ጌታ ይባርክሽ አንቺ ቅን ሰው እና ኢትዮጵያዊት ጀግና ነሽ። በርቻ ፡እህቴ እግዚአብሔር ኳንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🥰🌹
እየሞከርኩት ነው የግድ የኮኬናት መብሸር አሰላጊ ነው እኔ በጊሸጣ ነው የሰራውት
ሃቢበቲ በጣም ነው የሚወደደው ስራሽ በተለይ ጠለብ ለሚመጡ ልጆች በእጅጉ ይጠቅማል 👍💯💖ቅመሞች አበረታቷት ቢያስ 50 k እናስገባት
ጎብዘ ብርቺ ዛሬ ያንች ብስቡሳ ነው ይስራዊት
ማሻ አላህ ጎበዝ
በርችእህት ማሻአላህ❤❤❤
ማሻ አላህ የኔ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ
🥰🥰🥰🌹አሜን
ባለሙያ በርች ውደ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ሰብ አረኩሽ❤❤❤
አሜን ያረብ ያንችም የኔ ውድ እህት 🥰😘🌹
እናመሰግናለን ሳትሰስቺ ስለምታስረጂ
ማሻአላህ በረቺውደ አላህየጠብቅሺ
አሜን !/ጀዛች አላህ ከይር
ቀጥይበት እህቴዋ ግን ክንድሺን ደብቂ አንቺ ውድ ሙስሊም እንስት ስለሆንሽ ውድ ነሽ አላህም በሂጃብ አዞናል የኔ ውብ
🥰🌹እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ
ማሻ. አላህ
ጎበዝ❤
🥰😍😘🌹አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ከአንቺ አይቸ መችቡዉስ ሰርቸ ማሻአላህ ሰወቸ በጣም ወደዉታል
እጅሽ ይባረክ
😍🥰ማሻ አላህ ጎበዝ እህቴ ! አሜን ያንችንም ውብ እጆች ይባርከው
የታለ የመጂቡሱ አሰራር
@@hayattube2313 በፊት ነበራት ሌላ ቻናል
አንድ ጊዜ እያየሁ ሰራሁ ከዚያ በኋላ ለራሴዉ አወቅኩበት
@@hayattube2313 ሲቀጥል ቲክታክ ላይም ትለቃለችኮ
ቆጆ ባለሙያ
የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
አበሳ ቆጆነዉ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እህት😊😘🥰🌹
Corn 🌽 Bread ማለት ነው ጎበዝ ነሽ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ሰላምሽ ይብዛለኝ የኔዉድ እጅሽ ይባርክ❤❤❤❤
ሠሚድ ምንድነው ማር
ማሻ አላሕ በርቺ እሕት
ሹኩረን❤
ስታስረጂ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ በእርግጠኝነት ደግሞ የወደድሽውን ነው ያስተማርን።ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ!አሜን! ስለወደድኩሽ ብቻ እስከመጨረሻው አየሁት።በትህና የምጠይቅሽ ሌላ ስኳር የማይበዛበት የጾም ደረቅ ያለ የብስኩት አሰራር እና ሌሎች ምግቦች አሰራርን አስተምሪን።አመሰግናለሁ።በድጋሚ ከነቤተአብሽ ተባረኪ!
የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ እሺ ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ ሰሪቼው ሰዎቼ ወደውታል ሁቢ እጅሽ ይባረክ
🥰አሚን የባእድ ቀልቢ 🥰😘🌹ጌበዝ እህቴ አንችም በርቺ ልኝ
የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ
ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
በርች ❤❤❤❤
ቆይ ልሰራና ምን እደሚሉኝ አረቦች እነግርሽ አለሁ ዉዴ
እንኳን ደና መጣሽ ጣፋጭ የተባሉ ካንች አይቸነው እምስራው አንድም ቀን ተበላሽቶብኝ አያውቅ በርች 🙏🙏🙏
የኔ ባለሙያ በርቺ ጎበዝ !! አይቶ መስራት ቀላል አደለም እውቀት ይጠይቃል ማየትና መተግበር በጣም ይለያያል ብዙ ልጆች የሚሰጡኝ አይስተያየት ነው ያንችን ቪድዮ አይተን ስንሞክረው ይመጣል ይሉኛል ደስ ይላል ይህን ላደረገው አምላክ ጌታዬ አላህ ክብር ለሱ ይሁን !!
መሸ አላህ እንደመምር
ታስረጂ ማሻአላህ
ስላም ሀቢበቱ ማሻአላህ ገበዘ🎉🎉🎉ሳብ ላይክ🎉🎉🎉በርችውዳ
😘🤩🥰😍🌹
ጎበዝነሽ
ማሻአላህ ጀግናሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የእኔ እመቤት ይቅርታ ሳይሽ የመጀጀመሪያዬ ስለሆነ ነው ሌሎች ምግብ አሰራር አስተምሪን ብዬ የጻፍኩት።ለካ ብዙ አይነት አስተምረሻል።የማያልቅበት ቸሩ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እና አንቺን በዚህ ሙያሽ እና ቅንነትሽ ትልቅ የቢዝነስ ሰው እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ።የነካሽው ሁሉ የአብርሀም የይስሀቅ እና የያእቆብ አምላክ እነሱን እንደባረከ ይባርክሽ!አሜን! ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ።
የኔ ውድ እህት ተባረኪ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🌹
Betam enamsegnaln bezalay sitaserji gobz nesh
ለመልካም አስተያየትሽ እኔም ከልብ ነው ማመሰግነው !😘😊🥰🌹
Mashaa£Allaah❤❤❤
ማሻአላህ እጂሽ ይባረክ ውደ ቶሎ ቶሎ አቅርቢልን ሌሎችንም ውደ እነበሪያኒ እነመግሉባ እነመጂቡስ ወዘተ ይለቀቅልን❤❤❤
🤩😍🥰😘🌹አሜን !! ጀዛች አላህ ከይር ያንችም እጆች ይባረኩ !! እሺ ኢንሻ አላህ
የኔውድ❤
❤❤❤በርች ዉደኤ
😍😘🥰ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ🌹
تبارك الله تسلم يدك شكرا
ምንድነው ሰመድ
የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን መዳሜ ሸር አድርጋልኝ ነው ያየሁሽ በርችልን
🥰አሜን አሜን! የኔ ውድ እህት ለመልካም ምኞትሽ ለውብ ቃላቶችሽ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ !!
Barvo keep it up 👍👍
Thank you, I will
በጣም ነዉ እምወድሺ የምር
ማሻ አሏህ የኔ ውድ ቀይረሽ ነው ይቱብሽን ገና አገኝሁሽ🌷🌷
ማሻአላህአላህ ይብቅሽ
በኮኮናቱ ምትክ ዱቄት ባረግስ ኮኮናት አታመጣም መደሜ
አይ ኮኮናት ፍቅፋቂ ያስፈልገዋል
Mashallh. 😂
Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh Masha Allah mashaaa Allah berchi habibti❤❤
ኢንሻ አላህ🥰
ኢትዮጵያዊ ባለሞያ ነሽ❤
🤩😍😘🌹
በርችየኔውድ
ሰሚድ የሚባለዉ ሀቢስ ይሰራልወይ ሀቢሰነዉየሚባለዉ
አዎ እህቴ
ሼር ላይክ አርጉላት የመዳም ቅመሞች ሰብስክራይብ አርላት እናሳድጋት ❤❤❤🎉🎉
በናተል።ዙት።አገሺ።አሳዪን።ከቅታጋር
አቦ ይመችሽ እህቴ ጢናሺን ይስጥሽ
ትክክል እኔም እደዚህ ነዉ እምሰራዉ
ማሻ አላህ የኔ ቅመም
እህት በቢላዋ አይነካ ኦቭን ከመግባቱ በፊት
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ እንዴት ነሺ አለሺ ❤❤❤❤❤❤
😍አልሀምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣሽ 😘🥰🌹
Mashallah berchi😊
😍🥰🌹ein sha Allah
ማሻ አላህ የኔ ውዴ❤❤
😍🥰😘🌹
ሶማሊና እኛ ጋ አሜሪካ ለምትኖሩ ሀላል ሱቅ ይገኛል 😂
ግን እንቁላል ማረግ እማይፈልግ እንቁላሉን መተው ይቺላል
ለ 5 ደቂቃ ያክል ብንመታው ውህዱን ይበልጥ ያምራል ባስቡሳው እናም እስንያ ላይ ከገለበጥነው በሆዋላ ለ ግማሽ ሳአት ብንተወው ፉርን ውስጥ ሳናስገባ ቅልል ነው እሚለው ሆዋላ ሲበላ
እሱ ያለ እንቁላል የሚሰራ በስቡሳ አለ እሱን በሌላ ግዜ ይህ ግን እንቁላል ያስፈልገዋል
አካውት ቀይረሽነውእደ ያልፈለኩሽቦታየለም ዉደ
😍የኔ ውድ እረ ያኛው ተዘግቶብኝ ነው ! እንኳን ደህና መጣሽ ይህው ባዲስ መጥቻለሁ ላይክ ሼር እያረጋችሁ አበረታቱኝ🥰
Mashlh ❤❤❤
ሰርቸዉ አርፍ ነዉ አሉኝ ግን እዳችዉ ከለር ሳወጣዉ ትንሽ አጥቁርዉ አለችኝ
የሺዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
😍🥰እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
Masha.allah beaten tefech naw like aregelishalew❤
Thanks konjoo 😍🥰😘🌹
ስታስረጂ ጎበዝ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ሁሉ ስኳር እና ዘይት ለሰው ይበጃል ? በአሁኑ ሰአት አለሙን በስኳር በሽታ እየተሰቃየ ነው ቀድሞ መጠንቅ ይበጃል
wow astawyi nashi commntshi batmi arfi naw 🎉🎉🎉🎉🎉
አረቦችምግባቸው ዘይትነው አንዳንዶችሲቀሩ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Thanks 😊🤩🥰😍🌹
Betam gobez
😍🥰አመሰግናለሁ😘🌹
Coconut flakes. In English
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰❤️🌹
የኔሸበላእኳንደህናመጣሽ
❤እንኳን ደህና ቆየሽኝየኔ ውድ እህት
ሰሚድ በአማርኛ ምንድነው?
ሰሚድ ምድን ነው
ሰሚድ ምንድን ነው?
በስብሳነዉ
Sinmon dukat
ሰሚር ምንድነው?
Ehta tebiraki gobaze Nash
እህት ለሞያሽ ጎበዝ የመጣፈጡ እሺ የጤንነት ጉዳይስ?
ከዚህ ብፍት ይሆን ይቡስኩት ሃላ ስርትሽ ንብር አሁን አጥፍትሺዋል ብናትሽ ድግምሽ ስርው ልስራ ግልግው አጣውት
ይህ አዲስ ቻናል ነው የበፊቱ ቻናል የለም ምን አይነት ? በቀደም የሰራሁትን እይው አለ ሌላ ከሆነ አስታውሽኝ እሰራዋለሁ
@@Yeshi_kitchen በ ሻይ ብስኩት ንብር ይስራሽው
👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
Semolia powder
😍😍
Thanks 😊🤩🥰😍🌹
ሰሚት ማለት ምንድነው ምንስ አይነት ዱቄት ነው እባክሽ አስረጅንኚ በጹሁፍ ላኪልኝ አደራ መሞከር ስለምፈልግ ነው
ሰሚድ 🌸🌹Semolina ይባላል በእንግሊዘኛ ልክ እንደ እሩዝ ፍሬ አይነት ነው የሱ ክክ ነው የሰራሁት
@@Yeshi_kitchen surbaadeseasaygne
👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🌹🌹
ሰብስክራይብ አረኩሽ ግን ሂጃብሺን አጥብቂ አደራ
በተለይ በፈጣይር ስራ ማሳየትሽ ላይ ቀጥይበት ተፈላጊ ነው
አንዳንዴም የቅመማ ቅመም አቀማመም ላይ አትርሺን
ማሻ አላህ