ያገኘነው ምላሽ በጣም አስደንግጦናል! አሁንም በሌላ አዲስ ነገር መጥተናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 82

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 8 месяцев назад +33

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 8 месяцев назад +24

    ድሮም እኮ ቤት ውድ ሆኖ ሳይሆን "ደላላ" የገባበት ማንኛውንም ነገር ከተገቢው በላይ ዋጋ እየተሰጠው ይሸጣል። ደላላን ያጥፋልን በሉ። የኑሮ ውድነቱም ይቀረፋል።

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 8 месяцев назад +9

    አሌክስ ወንድሜ በጣም ሚዛናዊ ጋዜጠኛ አንተን አየሁ አንተ የኛ ድምፅ ነክ አነሥተኛ ኑሮ ላለው ሠው ተቆርቊሪ ነክ ለነሡሥ ብለክ ጠየክ ለዲያሥፖራ ያሥባሉ እንዴ እኛ ሀገራችን ላይ መኖሪያ አተን

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 8 месяцев назад +11

    እሥኪ ለኛም ለሸቃሎች በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት ይሠጠን ያለኛ እኮ ኑሮ የላችሑም እድሜ ለማዳም ቅመሞች

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሠ6ዠ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሠ6ዠ 8 месяцев назад +5

    አለም ሰገድ ግን እድሜህን የማቱሳላን እድሜ የድርግልህ ስወድህ በቻናሌም በዚህኛውም ስልኬ በሁለቱም እያየውት የማልጠግበው ታምር ነው እምታቀርበው ❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 8 месяцев назад +9

    🤲ከ ሕበሽ አይን አፍ 🤲ይጠብቃችው 🤲ስኪታማ ኡኑ ጀግኖች 🤲🤲💪💪

  • @FatySam
    @FatySam 8 месяцев назад +17

    እደዚህ ቤት የምሸጡ ሰዎች በሚዲያ ወታችሁ ተናገሩ ከደላላ ነፃ የሆነ ሽያጭ ለሻጩም ለገዡም በጣም አሪፉነው ቀጥሉበት

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 8 месяцев назад +4

    ለመዳም ቅመሞች በአስተያየት ይቅርብልን የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @weto3354
    @weto3354 8 месяцев назад +5

    How የደሀ ቤት እያፈረሳችሁ እናንተ ፎቅ ትገነባላችሁ የድሃ ቤት እየዘረፋችሁ እናንተ በግቦ ህንጻ ትሰራላችሁ ልፍት ያረጋችሁ እናንተ ደግሞ ያዱኛ ሰዎች የሆናችሁ መቼም ያለቀስነውን በመቼ ማዶኛለቀስነው

  • @DamasPhone-b6x
    @DamasPhone-b6x 8 месяцев назад

    እስኪ እህቶቼ ለኛም ለማዳም ቅመሞችን ያማከለ ነገር ሹክ በሉን እባካችሁ በእውነት እኛም ቤት መግዛት እንፈልጋለን ግን የሚሰማው ዋጋ ከኛ ደሞዝ ጋር አይመጣጠንም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад +2

    በርቱ እንደዚህ ቀነስ አድርጋችሁ ኑልን ኑሮውም ይረጋጋል

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 8 месяцев назад +7

    ከ ውንበዴ ደላሎች ጥርት ያለ ስራ ጎበዞች

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 8 месяцев назад +1

    በርቱ ምነው ሁሌም ማሊየን እያላችሁስው ከምታጋጎ ቢያንስ ለሀገር አስባችሁ ተመጣጣኝ ዋጋ እግዚአብሔር በስጠን ምድር ድንጋይ እንዲህ ይወደድ ዝቅ ያለዋጋ ለእኛ ማሀበረስብ የሚሆን ስራ ፍጠሩ እናመስግናለን አስባችሁታል ሁሉም ባለሀብት ደሀውን መግፈፍ ነው የያዘው ለደሀ ማን ያስባል እስኪ የመጣችሁበትን መንገድ አስቡ ዲያስፋሮ ምንም የለው ኑሮ ውድ ነው ቅጥር እረከስ

  • @እቴቱ
    @እቴቱ 8 месяцев назад +6

    አለም ሰገድ እባክህን አናግረኝ ልጄ በአባት ፍቅር ልምትብኝ ነው በኢሞ አናግሬህ አልመለስክልኝም

    • @munasalah4402
      @munasalah4402 8 месяцев назад

      Saiam wendeme ena ehtite 20 milon malat badödlar sent yhonal

    • @እንግልቶበዛ
      @እንግልቶበዛ 8 месяцев назад

      ወንድም አለምሰገድ ተባበራት

  • @tsehaygetnet6569
    @tsehaygetnet6569 8 месяцев назад +6

    በሩቱ እህቶቻ❤

  • @ajivoFstmu
    @ajivoFstmu 8 месяцев назад +1

    Thanksአሌክስ ስለአረብ አገርማንሳትህ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 8 месяцев назад

    በሁለት ቀን የሚፈርስ እዳይሆን። ቤቱ እንደ ቅቤ የሚቀልጥ ሆኖ ሰውን እዳታስለቅሱት። በ 3 ወር የሚያልቅ የተሰራ Apartment የለም።

  • @mihretzebene4904
    @mihretzebene4904 8 месяцев назад

    አሌክስ ጥሩ ነገር ይመስላል ከተቻለ ከሀገር ውጭ ላለ ሰው እቤቶቹን ማየት ከተቻለ fully finished or semi finished ካለ እንዚህ ጀግኒቶች ቢተባበሩን?

  • @EyerusBerhan
    @EyerusBerhan 8 месяцев назад +2

    ይችን ፁሁፍ የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ደምሩኝ ውዶቼ ኢቱቤ ተዘግቶብኛል ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 8 месяцев назад +1

    ደስ ይላል

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 8 месяцев назад

    እረ አለምዬ አንተን አምኝ ልግዛ እውነት ነው የምንሰማው 30ምለን ወዘተ እያሉ ተስፋ ያስቁረጡን በርቱ ስላም ላገራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yasinearefate
    @yasinearefate 8 месяцев назад +4

    የዛሬው ፕሮግራም ለባለሀብቶች ነው ካርዴን ከምጨርስ ወጥቻለው

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 месяцев назад +3

    በርታ ❤️❤️❤️🙏🏽💐🍀

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 8 месяцев назад +1

    ጎበዞች ጎበዞች❤❤

  • @arkabazega817
    @arkabazega817 8 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @romiromawit3776
    @romiromawit3776 8 месяцев назад

    Des sitilu jegina setoch deg ayiberekitim machem ke kifu yisewurachu le hager le wegenachu yemititekimu yargachu wiledu kibedu dirashachu yibarek ❤

  • @e.c7741
    @e.c7741 8 месяцев назад +1

    I am happy for them. Did you check if they are selling confiscated homes taken by force. They will have a problem when the real owners show up. So be careful.

  • @woldiewege1850
    @woldiewege1850 8 месяцев назад +2

    You are amazing 😂keep up the good work.

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 месяцев назад

    ብዙ ወጭ አለባቸው የሜካብህ ለዝህ ነው ያሶደዳቹት ደላላ ያጥፋልን

  • @Sara-iw2uk
    @Sara-iw2uk 8 месяцев назад +1

    ዋው🥰👍👍

  • @user-ge1xt4cv2s
    @user-ge1xt4cv2s 8 месяцев назад

    ጥሩ አሰራር ጥሩ ዋጋ ለደሀ የሚሆን ካለ ይነገረን እባካች ሁ

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 8 месяцев назад +1

    አለምሰገድ አረብለለነውያሰቡባቅማችንንገርልን

  • @Bruktimesfin
    @Bruktimesfin 8 месяцев назад +1

    Betam tiru nger new yametachut , enidewlilalen

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 месяцев назад

    ክፍያውን በስንት መጀመር ይቻላል። እንድንዘጋጅ

  • @user-vn4ju8cm6u
    @user-vn4ju8cm6u 8 месяцев назад +2

    Anid bet tidequbign 2 lijoch alugn gin birr yelegnm

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 8 месяцев назад

    ጀግኖች

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 8 месяцев назад

    የታለ ቤቱ? ግንባታ ላይ ከሆኑ ለምን በቦታው ሄዳቹ አትቁርፁም ሁል ጊዜ በቢሬ ለምን?

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 месяцев назад +1

    Website ስጡኝ እባካችሁ።

  • @FatySam
    @FatySam 8 месяцев назад

    እኔ እራሱ ቆጭቶኛል ከናተበፊት ደኤምሲ እሬሊስቴት ገዝቸ በሳምቱ እናተመጣችሁ በጣም ቆጨኝ ቦሌየኖርኩበት ሰፈርስለሆነ የምወደው ሰፈርነው ለወደፊት ሌላቤት ካላችሁ እገዛችኋለሁ

    • @Bruktimesfin
      @Bruktimesfin 8 месяцев назад

      አሁንም እኮ ቦሌ እሸጡ ነው ደውልላቸው

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r 8 месяцев назад

    በጣም በጥንቃቄ ነው የምታወወሩት እየተያያቹ

  • @tigest3176
    @tigest3176 8 месяцев назад

    Egne yarebe hagre yalne yilme yibteochi gebte betelyayi fitu azurwe yamte tale enga berii kenshi nwe yalbachu

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሠ6ዠ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ሠ6ዠ 8 месяцев назад +1

    ለኛ ለምስኪኖቹስ በሶስት ሚሊዮን አሰሩልንም ገጠር ግዥ እንዳትሉኝ ግን

  • @FatySam
    @FatySam 8 месяцев назад +1

    የቦሌው ቤት አለቀ

  • @amefke2069
    @amefke2069 8 месяцев назад

    እህቶቼ መዝግቡኝ አደራ

  • @emanbeyan6801
    @emanbeyan6801 8 месяцев назад

    ሚሊዮን ምንድነው አለም ስገድ እንዴ ተመልሶ ለመገናኘት ዋጋ ቀንሱ

  • @Ethi912
    @Ethi912 8 месяцев назад

    እርርር የት ነው አደራችሁ?

  • @tesfaldeweldeyessus6886
    @tesfaldeweldeyessus6886 8 месяцев назад

    ቤት በነጻ የሚሰጥ ፈልጉልኝ ለጽድቅ የሚሰጥ ካለ😢

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 8 месяцев назад

    ለአረብ

  • @AlemBpower
    @AlemBpower 8 месяцев назад

    በጠቅላላ ስንት ነው

  • @meriemnurhusen3266
    @meriemnurhusen3266 8 месяцев назад

    Ende kelal 3 netb 17 manamn yedelaw muq yagnikal alu😮

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 8 месяцев назад

    አለም ሰገድ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 месяцев назад

    የራሳቸው ብዝነስ እንጅ ሰለሰው አያገባቸውም

  • @user-eo4sq1ml6g
    @user-eo4sq1ml6g 8 месяцев назад +1

    Bertu♥️♥️♥️♥️😘😘

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 8 месяцев назад +1

    3 wer gin tinshi yikebdal asitemamagn mehonu

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 месяцев назад

    ርካሽ ዋጋ ይዘን መተናል ስሉ እውነት መሰለኝ 20 ሚሊየን ለአንቺ ዘመናው ደላላ ርካሽ ነው በአለም የሌለ ዋጋ እንደ ቻይና የጫካ ፍቅህ ደርድራቹሁ ገዢ ታጣላቹሁ ወደፍት

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 8 месяцев назад

    Pink yelebesechew anegagerua teensh 😞😔😕😌😳

  • @zekariyaszerihun2604
    @zekariyaszerihun2604 8 месяцев назад

    Pure marketing... be careful not to believe all information that is said.

  • @redwave4776
    @redwave4776 8 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tigest3176
    @tigest3176 8 месяцев назад

    Eyi bete yihelme enjrawe hone milioonochi micohi tesebesbuo

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 8 месяцев назад +1

    Kazasi 😂😂😂 la hebitamoche titanali 😏

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 8 месяцев назад

    ይሄን ሜካብ ለጥፈው

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 8 месяцев назад

    እስቅርጳጵ ነገር ናቹ ኡዥ በሉ ቻው

  • @FatySam
    @FatySam 8 месяцев назад

    ቅዲመ ክፉያው 15%ሰት ቢሆን አሪፉነው

  • @ABCDEFGHIJKLNP
    @ABCDEFGHIJKLNP 8 месяцев назад

    I didn't like it very expensive

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 8 месяцев назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 8 месяцев назад

    ደላላ ነው አገርን ያጠፋው ደላላ የገባበት ነገር ጥሩ አይደለም ደላላ እናቱን ይሸጣልና መሸጥ የለመደ እናቱን ያስማማል ይባል የለም ።

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 8 месяцев назад

    የትአል መጨረሻ ላይ ለአረብ አገር ደመወዝ የሚመጥነው ? የአራት ኪሎው ሌግዠሪው ነው ? 😂

  • @sege9313
    @sege9313 8 месяцев назад

    What kind of house you finish with in three month???😂

  • @user-fg8pu3xy1v
    @user-fg8pu3xy1v 8 месяцев назад

    These guys are empty jars. Are they living in Ethiopia? Look the country in miss here and there but they are doing a very distrust issues for the majority of Ethiopians.

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 8 месяцев назад

    የሀብታም ወሬ ነዉ🙂🙏

  • @Belmamuga1985
    @Belmamuga1985 8 месяцев назад

    You are talking dispora and theft person, corrupt person standard. I think you do not what society affordable.