ድርድር ሙሉ ፊልም - DIRDER Full Amharic Movie 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @mikibob502
    @mikibob502 2 года назад +835

    ሰለሞን ሙሄ ምርጥ አክተር ነወ የምትሉ

  • @mayamaya-wp2ki
    @mayamaya-wp2ki 2 года назад +128

    ወንጀለኛ ሆኖ የሰራዉ ተካ ራሱ ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ የተመቸኝ አንዳንድ ጊዜ ጤሩ ሆነዉ የተወኑትን ብቻ ሳይሆን መጥፎዎቹንም ማድነቅና ማበረታታት አለብን።

  • @stormtech5775
    @stormtech5775 2 года назад +131

    የ ሰላም ተስፋየ ገጸ ባህርይ ከሷ ጋር አይሄድም
    እድልወርቅ ጣሰው መሆን ነበረባት
    She got an incredible talent of tearing simulation

    • @macharirouhi9628
      @macharirouhi9628 2 года назад +8

      በጣም ተንጠባረረች ቆዳዋ ጠበባት እኮ ምን ነክቷት ነው ልጅን ያእል ነገር ታማ መበጣጠስ ኤጭ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 года назад +1

      Ethiop 👍👍🇪🇹🎤🎤🎤🎤🇪🇹

    • @solomon7757
      @solomon7757 2 года назад +2

      በጣም ነው የምታናድደው ልጅ ግድየለም ደና ትሆናለች ይባላል

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ
    @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ 2 года назад +57

    ጥሩ አስተማሪ ነው በልብ ህመም የሚሰቃዩ ፈጣሪ ይማርልኝ ህፃን አዋቂ እግዚአብሔር ይዳብሳቹ እንተጋገዝ አንዳችን ለአንዳችን እንሁን ካቴና አስረው ለምን እንደሚታገሉት ይገርመኛል

  • @ABK738
    @ABK738 Год назад +17

    ደና ሰርታችሁ የእናትነት ገፀ ባህሪውን ለሰላም መስጠታችሁ አበላሸው!

  • @one-xq1mj
    @one-xq1mj 2 года назад +34

    በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዮጲያውነት ማለት መረዳዳት ነው ያ ባህላችን ባይጠፋ እዚ ባልደረስን ነበር

    • @איןעלמה-ד3ר
      @איןעלמה-ד3ר 2 года назад +1

      እና ሰላም ተስፋየ ኢትዮጵያዊ ናት ነው እምትለኝ አይ አማራ የዋህ ፍጡር 😌

    • @maregk4154
      @maregk4154 2 года назад +2

      @@איןעלמה-ד3ר 🤮🤮🤮Ethiopiawinet le Amhara bicha yesetew manew? Selam Teafaye Tsidit Yalech Ethiopiawi nat.

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 12 дней назад

      @@איןעלמה-ד3רእና አሜሪካዊ ናት ዱዝ ትምህርት ተማሪ

  • @meskeremazene8106
    @meskeremazene8106 2 года назад +217

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ሰላም ተገዳ የሰራችው የሚመስለው የሞተ ትወና ነው

    • @sofidawudbd1239
      @sofidawudbd1239 2 года назад +4

      በጣም ከምር

    • @betelhemasfaw3207
      @betelhemasfaw3207 2 года назад +4

      I 100% agree

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

    • @saronlema2857
      @saronlema2857 2 года назад +10

      ምን ሆና ነዉ ግን እንደ እጀራ እናት የሆነችው 😡😡😡

  • @kirubelkukusha1155
    @kirubelkukusha1155 2 года назад +19

    ፊልሙ የሚገርም ነው ሰላም ተስፋዬ ግን ትደብራለች እናት እንደዚህ አይነት ደንዳና ልብ የላትም አንድ ዘለላ እንባ እንኳን የላትም እኮ እንኳን ለእናትነት ለአክስትነትም አትሆንም ከአቅም በታች ነው የተወነችው ተገዳ ነው የሚመስለው

    • @Helen-bv6ew
      @Helen-bv6ew 2 года назад +1

      ከዚህ በላይ ምን ትሁን ድንጋጤም እኮ እንባን ይደብቃል

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад +1

      @@Helen-bv6ew ተይ እንጅ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @yonaszewoldi6071
      @yonaszewoldi6071 2 года назад

      ለቅሶ እኮ በእንባ ብቻ አይደለም ብሮ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 года назад +1

      @@yonaszewoldi6071 እዛው ራስህን ቻል ይሄ ተረት ተረት ለፊልም አይሰራም ትቀልዳለህ እንዴ

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 года назад +24

    በጣም ብዙ ጊዜ ሆነኝ በጣም ምርጥ ምርጥ ፊልም ከየሁ በእውነት ፊልም መሆኑን እስክረሳ በጣም አዝኜ best movie የአገራችን ፊልም ከምርጥነት ወደ እርጥነት ወርዶ ነበር አሁን አነቃችሁን ሠላሚና ሠለሞን ዋው ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alaz_hab4572
    @alaz_hab4572 2 года назад +15

    እስካሁን ካየህዋቸው ፊልሞች ሁሉ ድንቅ ነው።ጊዜ ወርቅ ብቻ ሳይሆን ህይወት መሆኑንም አይቸሰበታለሁ!!

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 года назад +16

    ሶል ምርጥ ተዋናየኝ ነው ሁሌም እሱ ያለበት ፊልም ቁምነረኛ እና አስተማሪ ነው

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ

    Waww ብዙ ጊዜ የውጭ ሀገር ፊልም በእንግሊዝ የተተረጎመ ነው የማየው እናም መቼ ይሆን የኢትዮጵያ ፊልም በእንግሊዝም ተተርጉሞ ማንኛውም ሠው ሊያው የሚችለው ነበር የምለው ይሄ ፊልም ተመችቶኛል በርቱልን በእውነት ለኛ ብቻ ሣይሆን ለሌሎችም መስፋት አለበት ለምን ድካማችሁስ ከንቱ ይሆናል

  • @munit8650
    @munit8650 2 года назад +3

    ሰላም ተስፍዬ የነበራት ጭላጭል የትወና ሞያ እዚህ ፊልም ላይ ጭርሱን ከመጥፍቱ ውጪ ፊልሙ ሃሪፍ ነው ብዙ ደስ የሚል ነገር አለው የሌሎቹ የትወና ብቃት ሃሪፍ ነው በዚህ ዘመን ከሚወጡ አንዳንድ ፊልሞች ይበልጣል አይን ያዝ ያደርጋል ደህና ነገር ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን!!

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ሰለሞን ሙሄ ካለበት ቆጆ ፊልም መሆኑ አልጠራጠርም የኔ ምርጥ በጣም አድናቂክ ነኝ 👍❤

    • @citytours2318
      @citytours2318 2 года назад

      ruclips.net/video/7BVd68E9irI/видео.html

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg 2 года назад

      ትክክል መቶ በመቶ

    • @Ethiopia_
      @Ethiopia_ 2 года назад

      በትክክል ሰሌ የኔም ምርጫ ነው

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

    • @kuratube1220
      @kuratube1220 2 года назад

      እንደዛ ነው!

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 года назад +4

    ምርጥ ትወና ለሰሎሞን ሙሄ እና ክብር ለሀሳብ ጭብጡ ደራሲው🙏 ዳሬክተሩ የሥራክን ይስጥህ ይሄን የመሰለ ድንቅ አሰተማሪ ፊልም እንዴት ለሰላም በግድ አሰርተክ አበላሸከው ምነው ባለጠፋ ተዋናይ ትገርማለክ እውነተኛ ፈተኛ ሥራ ላይ ሰላም እንደማትችይ አየንሽ ዛሬ

  • @zoyaricho2336
    @zoyaricho2336 2 года назад +8

    ሶል አንደኛ ነው በጣም የምወደው አርቲስት ትወና ላይ ሰለሞኖች አልተቻላቹም ይቻማቹ ወይኔ ተካ ደግሞ ገራሚ ምርጥ ትወና !ፊልሙ ግን ልብ ይነካል

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 года назад +3

    ዋው salkan tube አንደኛ ናችሁ እኮ ማርያምን ድምፅ ጥራት ፊልም እናንተ ብቻ ልቀቁት አቦ ፊልም ብሎ ዝም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @AdmiringJumpingPuppy-kj1bg
    @AdmiringJumpingPuppy-kj1bg 6 дней назад

    የሰላም ገጸ ባሪ የእናትነት ስሜት የለውም እኔ በጣም ነው የሚወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +24

    በጣም ልብ የሚነካ ስራ ነው እባካችሁ አንጨካከን ኡፍፍፍፍ ማዳን እየቻልን ለምን በራስ ወዳድነት የወገን ሂወት ያልፋል በጣም አስተማሪ እና ትልቅ መልዕክት ያለው ነው በርቱ

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

  • @redetabrham3427
    @redetabrham3427 2 года назад +2

    ሰላምዬ ትንሽ እናትነት ይቀራታል በዋናው ምርጥ እናት ስለሆነች ይሆናል ስላየሆት ግን ደስ ብሎኛል

  • @suibsecrb
    @suibsecrb Год назад +4

    ሰለሞን ሙሄ ማነው እደኔ የሚወደው ና የሚያደቀው እሱ ካለበት ፊልሙ ይመቸኛል ❤❤❤❤👌👌

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 года назад +1

    ሶል በጣም ጠፍተህ ነበር አድናቂህነኝ ምርጥ አሥተማሪ ፊልምነው በርቱ ኢትዮን አላህይጠብቅልን ሀገራችን ከጠላት ጁንታና ሸኔ ባንዳዎን ይጠብቃት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ኡፍፍፍፍ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ትዙ የኔ ጣፉጭ ፊልም መሆኑን እስከምረሳዉ ድረስ ማጣት ክፉ ማንም ሰዉ አይጣ ከጊዜዉ ጋር የሚሄድ ቆጆ ፊልም ነዉ የሰራችሁት ሰሌ እኮ ምርጥ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ የፖሊሶቹ ሲስተም መጨረሻ ላይ ተመቸኝ ደራሲዉ ግን ትዙን ባትገላት የበለጠ ያምር ነበር ትዙ እድናለዉ አልሞትም አባዬ እማዬ እያለች

    • @jenethussen3982
      @jenethussen3982 2 года назад

      መሞትማ አለባት ካልሞተች ልክ አይመጣም

  • @abditube2109
    @abditube2109 2 года назад +5

    ከጠበቅኩት በላይ የተተወነ ፊልም ነው! ብዙ ኮስት እንደተደረገበትም ያስታውቃል! በዚ መልኩ ለፊልሙ ኢንደስትሪ የሚጨነቁ ደራሲዎችን ያብዛልን።

  • @OrthodoxZimare
    @OrthodoxZimare 2 года назад +31

    ፊልሙን ሳላይ ምርጥ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ሠለሞን ሙሄ አለበት
    ከሌክቸርነት ወደ አርት ጥበብ የጠራችሁ ምርጥ ሰው❤️

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ በቀንነት

    • @uaeppp9999
      @uaeppp9999 2 года назад

      Zafenuu temechitignal kkkk

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 29 дней назад

    ፈጣሪ ሆይ ፊልም መሆኑን እረስቸዋለሁ በጣም ነው የሚያሳዝን ኡፍፍፍፍፍ በተረፈ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሶል በርታ ምርጥ አክተር አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 💖💘💘💖💖💓💓💘💓💓💘💓

  • @ፍቅርንሰላምንንትግራይ
    @ፍቅርንሰላምንንትግራይ 2 года назад +17

    ሰላም ተስፋዮ በጣም ምርጥ ተዋናይት እንወድሻለን ኣትጥፊ❤❤❤

  • @mekditad9932
    @mekditad9932 2 года назад +28

    ሰላም ተስፍዬ አልሰራችውም! ግን ቆንጆ ፊልም ነው::

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад +57

    ከሠዉ ነፍስ በላይ ለልደት የሚጠነቁ አርቲሶች ትምህርት

  • @Madridista1105
    @Madridista1105 2 года назад +24

    ምርጡን ፊልም ሰላም ተስፋዬ ውበቱን ቀንሰዋለች ሶል ትወና አንደኛ👌😍

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 года назад +39

    ምርጡ ወንድማችን ሶል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏 አንደኛ ምርጥ አስተማር አሳዛኝ ፊልም እናመሰግናለን👏👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍 አገራችንን ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አረጎ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏

  • @mahletbelayi4855
    @mahletbelayi4855 2 года назад +2

    የኛ ሰው መረዳዳት የማያቅ አለና እባካቹ ከዚህ ተማሩ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 года назад +27

    ሰላም ተስፋየ በጣም ነው እምወዳት ግን ከፊልም እርቀሻል አትጥፊ💋🇪🇹

    • @medinahmlove3384
      @medinahmlove3384 2 года назад +2

      ገደል ትግባ ይች ዘረኛ ለምን ባማረኛ ትሰራለች ፊልም አማራን እየጠላች ይች ጥቅመኛ የኛ እናቶች ሲሞቱ ሲራቡ እሷ በትግርኛ ለትግራይ እናቶች ድምፅ ስትሆን ነበር ይች አስመሳይ ነቀርሳ የኛወች አትጃጃሉ

    • @martamarta2804
      @martamarta2804 2 года назад +3

      @@medinahmlove3384 ባለጌ እራስሽን ችለሽ ግቢ😡😡😡

    • @SAMUEL-bo9ku
      @SAMUEL-bo9ku 2 года назад +1

      እሷ ብቻ አይደለችም ተዋቂ አክተሮች ሁሉም ጠፍተዋል

    • @mahitigray5572
      @mahitigray5572 2 года назад

      @@medinahmlove3384 ቲሽ ወሬ ነሽ😏

    • @medinahmlove3384
      @medinahmlove3384 2 года назад

      @@martamarta2804 ባለጌ አይደለሁም ትክክለኛውን ነገር ነው ያወራሁት ባለጌ እራስሽ ነሽ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 года назад +1

    ጊዜ ወርቅ ብቻ አይደለም ሕይወትም ጭምር ነው ከፊልሙ ሁሉ የማረከኝ ቃል ይሄ ነው ሌላ ሰለሞን ትወና አንደኛ ሰላም ተስፋይ የእናትነት ገፀ በሀሬ ስትጫወቺ እንደዚህ ነው እር በፍፁም እናት እንደዝህ አይደለችም ልጅቱ ከትምህርት ቤት መታ አባቱን ልማትስም ስትሄድ እራሷን ስር ስትወድቅ በጣም የቀዘቅዘ ድንጋጤ ነው ያሳየሽው እንኳን እራስ መሳት እንቅፋት ሲመታን እናቱቻችን እኔ እናት ድፍት ልበልልሽ እያሉ ነው የሚሰፈሰፉት ቀዘቀዝሽ ምንም አልተዋጣልሽም እድለወርቅ ብትተውንበት ብዬ ተመኘው አስተማሪ ፊልም ነው ትወናችው ግን በጣም ቃዘቀዝ

  • @mkelitealemayehu8918
    @mkelitealemayehu8918 2 года назад +143

    ሰላም ግን እናቷ ሳይሆ ሞግዚቷ ነኝ ብትይ ይሻላል ምንም የእናትነት ነገር አይታይብሽም ሰለሞን ሙሄ አንደኛ 👌👌

  • @fikuayeshiber809
    @fikuayeshiber809 2 года назад

    እኔም የሰላም ትወና አልገባኝም በጣም ምርጥና አንደኛ ተዋናኝ እንደሆነች አውቃለው ይሄ ግን ፍጹም አልገባኝም ምናልባት ዳይሬክተሩ ፈልጎት ካልሆነ መቀዝቀዟን ግን ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @sewasew_media1
    @sewasew_media1 2 года назад +299

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕኝ

  • @paulosdesta1038
    @paulosdesta1038 2 года назад +19

    በዚህ ዘመን ለይ እንደዚህ አይነት ፍልም ከመጠን በላይ ግሩም ፍልም ነው ታላቅ ወጋ የታከፋለበት ምርጥ አርቲስቶች የተዎኑበት ወው ፈጣሪ የሀገራችንን ጠላት እንደዚህ በቁጡጡር ስር የድርግልን የቃል ምድር እትዮጵያዬን ሰላም የርግልን።

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 2 года назад

      Money Heist yemibalew ye america film copy new yerasachew ayedelm leza new leyet yalew.. korejewem gin abelashetewetal

    • @selamselamyemareyamleji693
      @selamselamyemareyamleji693 2 года назад

      Amennnnn

    • @tadelechmanaye3879
      @tadelechmanaye3879 2 года назад

      ካለፈ በሗላ ነዉ እቢገባን ትልቅ ትምህርት ነዉ

    • @butivlogs
      @butivlogs 2 года назад

      @@meronmammo6124 የስፔን ነው ፊልሙ 😂😂 እና ስለማታውቂው ነገር ማብራሪያ ባትሰጪ ይመከራል 😌🙌

    • @abdosaad9933
      @abdosaad9933 2 года назад

      @@meronmammo6124 ነጭ ከአበሻ ይወርሳን እንጅ አበሻ ከነጭ ምንም እሚማረው ነገር የለውም ታሪክም ይወቅሳን

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 года назад

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ማንም ሰው ከህግ አያመልጥም ሲቀጥል ክፉ ሁኖ የተወነው ሰው ሳላደቀው አላልፍም ትወና በጣም ይችላል ከዚህ ላይ ሰላም ብዙም አልተወነችም በተረፈ በርቱ

  • @mm6227
    @mm6227 2 года назад +39

    ደስ የሚል በህብረት የተስራ ፊልም እከሌ ከእከሌ የለም አንዱ ከአላንዱ አይደምቅምና

    • @selam1467
      @selam1467 2 года назад

      BEST COMMENTS OF THE Year "አንዱ ካለአንዱ አይደምቅም'

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

    • @ABK738
      @ABK738 Год назад

      @@selam1467 ያለቦታው የገባ ሰው ደግሞ የሌላውን ድምቀት ያደበዝዛል!

  • @SdFg-y3p
    @SdFg-y3p 7 дней назад

    ሰለሞን ሙሄ ያለበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለው❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад +7

    ሰለሞን ሙሄ ያለበት አሪፍነው በሰላም ተስፍየ ፍንታ ሌላ ሰው ቢተውን ይበልጥ ደስ ይል ነበር ገንዘብ በዝቶባት ለህዝብም ለሙያውም ክብር የላትም

  • @amanaboss7158
    @amanaboss7158 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ድርሰት የሚገርም ክሬቲቢቲ 1 gna tinshi የሠላምየ ትወና ቀዝቀዝ አለብኝ ደራሲው ግን ጀግና ነህ በርታ

    • @alexabebe8553
      @alexabebe8553 2 года назад

      Kwechi yetekorej film new ayeeeee

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад +16

    ሰላም..ተመለሰች..ወደፊልም..አወዳታለሁ..ስራዋ

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 2 года назад +2

    ዋው ሰለሞን ሙሔ በጣም እውነት እስኪመስለኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ትወናክ ሁሌም እውነት ነው ሚመስለው በጣም አስተማሪ ነው ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ለታመሙት ምህርረትን ለተቸገሩ ቸርነቱን ያብዛልን ከጥላቻ እና ከተንኮል ልባችንን ሰላም ይሙላ ሁሌም ይቅር ማለት ማይሰለቸው ፈጣርያችን ይቅር ይበለን ይሄን ምታነቡ ፈጣርያቹውን በምታምኑት እምነት ፈጣርያችንን እናስብ እላለው 🥺🥺🙏🙏🙏

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 2 года назад +7

    ፌልሙ አሪፍና አስተማሪ ነው የሰላም እንዲ መቀዝቀዝ ግን ሚገርም ነው ሶል ምርጥ አክተር

  • @ethiosport3615
    @ethiosport3615 2 года назад +1

    ከሌለህ የለህም ማንም አይረዳህም

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 года назад +23

    መሆን የሚችለውን አይሆንም እያልን ነው እዚህ ደረጃ የደረስነው እባካቹህ እንረዳዳ አንጨካከን ሌላ ነገር ውስጥ ከምንገባ መረዳዳቱ ይሻላል

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 года назад

    አይ ሰለሞን ምርጥ እኮ ነህ፡፡ እዉነትን በፊልም ማየት፡፡ ድንቅ ነው በጣም ቆንጆ አድርጋችሁ ሰርታችሁታል፡፡ በቁመናችን ለሰው እንደነግጥ የነበርነው ኢትዮጵያዊያን ስንሞት መረዳዳት መጀመራችንን በግልፅ አሳይታችሁናል፡፡

  • @nunupaulos5897
    @nunupaulos5897 2 года назад +24

    ሰላም በግድ ነው እንዴ የሰራችው🙄 ካልፈለገች ለሌሎች እድል ቢሰጡ ምናለበት የሚያስጠላ ትወና.. ሰለሞን ግን 👏👏

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ሠለሞን ሙሔ የፊልሙ ንጉስ ጠፍተክ ነበር ስላየውክ ደስስ ብሎኛል ሠሌ😍

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 года назад +51

    ሰላም ተስፋዬ ጎበዝ አክተር ነች አሁን ግን ጠፋች ከፊልሙ 👍👍

    • @haiteb4528
      @haiteb4528 2 года назад +1

      Tigrawiti slehonech

    • @hyabeynatey1679
      @hyabeynatey1679 2 года назад

      @@haiteb4528 ye ahya qanqa enji ye tigray qanqa aydelechim eyawerach yalechi

    • @haiteb4528
      @haiteb4528 2 года назад

      @@hyabeynatey1679
      Mejemerya ambeb tefiea ila metfiea dma Tigrawiti slezkonet ile melisela

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 2 года назад

      እዚህ ላይ ተወነች እንዴ😂

  • @EphraimGrace-yx3bo
    @EphraimGrace-yx3bo 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው።

  • @tewodrosmitiku6535
    @tewodrosmitiku6535 2 года назад +8

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዜአብሄር ሕዝባችንን ይፈውስ አንዳችን ለአንዳችን የምንኖርበትን ፀጋ ያብዛልን

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 2 года назад +1

    ምንም ቢሆን በሃጥያት መንገድ መሄድ እንደሌለብን ተምሬያለው! እግዚአብሔር ታምኖ እርሱ እንደሚያዘጋጅ እርግጠኛ ነኝ!! ጥሩ ትምህርት እግኝቼበታለው እመሰግናለው

  • @yothorab
    @yothorab 2 года назад +6

    መቼ የህክምና ገንዘብ ውጭ መታከም የመሰሉ ቃላትን ከፊልም የምናወጣው የታሪክ መደጋገሙ ያስጠላል

  • @yabsrashewa3879
    @yabsrashewa3879 2 года назад +3

    በጣም ብዙ ስህተት ያለው ፊልም ነው ግን አዲስ እና ለየት ያለ ነገር መሞከራቹ 👌

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 2 года назад +22

    እኳን ደህና መጣሽ ሰላምየ!ሰላም ለሀገራችን💚💛♥️

  • @bereketbushalo1047
    @bereketbushalo1047 2 года назад

    በጣም ነው ፊልሙ የተመቸኝ ለኔ አንደኛ ፊልም ነው እወዳችዋለሁ !!!

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan 2 года назад +7

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን

  • @abdah1425
    @abdah1425 2 года назад +2

    መኪና ሲመጣላቸው ከታጋቾች ውስጥ ለመጠባበቂያ የተወሰኑ ሰዎችን ይዘው መሄድ ነበረባቸው በተረፈ አሪፍ ፊልም ነው

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 года назад +13

    ኢንደስትሪውን ሊያነቃቁ የሚችሉ እንዲ አይነት በድርጊት የተሞሉ ፊልሞችን በደምብ እንጠብቃለን አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @habeshainfotainment6081
    @habeshainfotainment6081 2 года назад +11

    አንደኛ የሆነ ፊልም መረሳ በርሃነ ከተንዛዛ እና ከሚገመት አማርኛ ፊልም የፀዳ ነዉ ያሳየኅን 👌👌

  • @ዜድነኝየኢብሮ
    @ዜድነኝየኢብሮ 2 года назад +44

    ሶል ካለበት ምንም ይሁን ያምራል

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 9 месяцев назад

    ሰሌ ምርጥ ተዋናይ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 2 года назад +17

    ሰላም ለሀገር እና ለህዝቦቿ ይሁህ
    ግዜ ወረቅ ብቻ አይደለም ሕይወትም ነው።
    ብዘገይም ማንም የማይቀድመው አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

    • @henokgetachew1019
      @henokgetachew1019 2 года назад

      Gn ahun endewotadernete behuala bekul and comando tekemto bihon yamral

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ሀይማኖተኛ. መስለው. ሀገሪቶን. የሚዘርፎ. እና. የንፁሃንን. ደም. የሚጠጡ. ኢሽአሏህ አድ ቀን. የጃቸውን ያገኛሉ.
    ግን. የኢቶጲያ. ፊልም. ለምድነው. ከችግር. ውጪ. አትሰሩም. ይህን ያክል ብር. ተጠቀ ውይይይይ

  • @meresabrhane2970
    @meresabrhane2970 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ደራሲ እና አዘጋጅ መረሳ ብርሃነ

  • @welelaleja6145
    @welelaleja6145 2 года назад +1

    አሪፍ ፊልም ነው ፊልሙ ደስ ብሎኝ እንድጨርስ የረዱኝ ምርጥ አክተሮች ሰለሞንና ተካን ሆኖ የሰራው ተዋናይ ምርጥ ብቃት አይቼባቸዋለሁ። ሰላም ተስፋዬ የትወና ወኔዋ የሞተ ነው የሚመስለው ጀማሪ ተዋናይ እንደሷ አይተውንም። ፊልሙን ገላዋለች። ወደ ፊልሙ ስሄድ ሀሳቡ እጅግ ጥሩ ነው አንገብጋቢና ወቅታዊ ሁናቴ ነው። ይመቻቹህ✌👏💗

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

  • @zizlove1883
    @zizlove1883 2 года назад +36

    ሰላምዬ welcome back ሙሄ 🥰🥰🥰

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 года назад +7

    Selam Tesfaye Twena Tefabat Lbel⁉️ Betam Yemwodat Tewanay Neberech Yezare Yemote New Mnm Altewonechim🤔 Solomon Muhe👍👌

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 2 года назад +11

    ሰላምና ሰለሞን ከፊልም ከመጥፋታችሁ የተነሳ ትወና ራሱ ጠፍቶባችኋል

  • @ourculture9920
    @ourculture9920 2 года назад +1

    Yes Rasta .. betam betam tiru ..

  • @behaftafantay2531
    @behaftafantay2531 2 года назад +17

    ስላም ላገራቺን በጣም ልዩ ፈልም ሶል ና ስላም ብቃታቹህ ልዩነው

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 года назад

    ለዚህ ነው ህፃን ያለበት ፊልም የማልወድ፣የማላይ።አፈር ብሉ፣ደባሪ ፊልም።

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 2 года назад +33

    ሰለሞን አሪፍ ተዋናይ ስወድህ አንተ ያለህበት ሁሉ ይመቸኛል

    • @SHa-hx8fw
      @SHa-hx8fw 2 года назад

      Enem ye Solomun adnaki nen edmena tena

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

  • @EthiopanEthiopan
    @EthiopanEthiopan 12 дней назад

    ሰላምየ ያሁን ትወናሽ እደስከዛሬዉ አልተዋጣለትም❤❤❤

  • @kemer05
    @kemer05 2 года назад +4

    በጣም የሚያሳዝን እና የሚያስለቅስ ፊልም ነው 2 የማደንቃቸው አርቲስቶች ናቸው ሰሊ እና ሰሌ ኡፋፋፋፋፋፋፋ ይለያል

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад +9

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሰለሞን አድናቂህ ነኝ እና ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን ፈጣሪ ያድርግልን

  • @linalebanon786
    @linalebanon786 2 года назад +5

    ሰላም ተስፋዬ እናት ልጇ ሲታመም እዴት ነው የምትሰፈሰፈው አቺጋ አላየው ጭራሽ አልሰራሽም ሁሉም በደብ ተውነውታል ወድጄዋለው አባትየው አስለቀሰኝ የአባት ፍቅር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 года назад

    ሰላም ምንም አክቲንግ አትችልም. አፎርቅ አንደኛ ነህ

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ 2 года назад +7

    አጨራረሱን ብታሳምሩት ልጅቷን ብታድኗት አሪፍ ነበር ሰላምዬን ስላየኃት ደስ ብሎኛል ሰላም እውድሻለው😍😍😍

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 года назад

      Akatari comment eyanebebin edemnay ayawkim!

  • @Hgit9gi
    @Hgit9gi Год назад

    ዋውው በጣም ደስይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ያበደነው

  • @lemitube9840
    @lemitube9840 2 года назад +7

    Money heist Ethiopian version 👍❤ አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻው ግን ልጅቷ ብትድን አሪፍ ነው የኢትዮጵያ ፊልም ሁሉም መጨረሻው አንድ ሆኗል ስለዚህ ይሻሻል እላለሁ ሌላው ግን በጣም አሪፍ ፊልም ነው እሺ ሰለሞን፣ሰላም እወዳችዋለሁ ምርጦቼ❤🇪🇹

    • @tsigeredashigute3587
      @tsigeredashigute3587 2 года назад

      Bro lante arif lihon yechlal gn ende cinematographer stayew betam new midebrew

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 года назад +12

    በጣም ደስ የሚል አስራርነው ባሁን ስአት በኢቶፒያ የሚስራውን ነው የስራችሁት ዋዉ እናመስግናለን በርቱ

    • @saedasaeda8889
      @saedasaeda8889 2 года назад

      የኢቶዮ ፖሊሶች አይረቡም እኝክ ሰው ከሞተ በኋላ 👋😕

  • @ሐኒክ
    @ሐኒክ 2 года назад +34

    እግዚአብሔር ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይስጠን ። ያስተማራቹንን እናንተም ኑሩበት !!!!!!

  • @nasserevin7760
    @nasserevin7760 Год назад +1

    ተካ wow ምርጥ ብቃት ጥሩ ትወና 😘ሙሄ አንደኛ ❤️ሰላም ግን never የናትነት ስሜት አላሳየችም እንደውም የፊልሙን ዉበት አጠፋች 😔

  • @mt-2387
    @mt-2387 2 года назад +13

    ሰላም እንኳን ብቅ አልሽልን ለአድናቅዎችሽ እንወድሻለን❤❤

  • @senaashenafiasefa982
    @senaashenafiasefa982 2 года назад +1

    selam min nektuat new tiwena yileyal gerfew yesegebuat iko new mitimeslew qeld new inde yeyazechiwu lij iko new😞😓 beterefe arif film new💯💢❤

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 2 года назад +10

    ሰላም ልጅ የታመመባት እናት አትመስልም
    ትንሽ ተለጥጣለች ዘና ብላ ምሰራው

  • @mekdesmeseret8662
    @mekdesmeseret8662 Год назад +1

    ፍልማችን ጥሩ ለውጥ ላይ ነው ወጀለኞቹን 🥰🥰 የምር አሪፍ አይታ ያለው ፊልም new👏🏼👏🏼🥰

    • @rekikaemiro8844
      @rekikaemiro8844 Год назад

      ፊልሙ ከሆሊውድ የተገለበጠ ነው ርዕሱም jone Q

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Год назад

      ​@@rekikaemiro8844
      ምን ችግር አለው በጀርመነኛም በጣሊያነኛም በፈረንሳይ ወዛተ ተስርቷል

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 года назад +12

    ሰላም ያለችበት ፊደል ደስ ይለኛል❤😍😍

  • @mercyhilemariyam9545
    @mercyhilemariyam9545 2 года назад +2

    ሶል አንተ ነክ እናት ምትመስለው የኔ ጎበዝ 👏👏👏

  • @fakrtegabire5960
    @fakrtegabire5960 2 года назад +13

    በጣም ምርጥ እና አሳዛኝ ልብ የሚሰብር

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 2 года назад

      ruclips.net/video/o50f8xbetls/видео.html

  • @frezghiyebiyo446
    @frezghiyebiyo446 2 года назад +1

    የሰላም ገጸባህር የጅንታ ነው ከዚ በፊት ትወነዋም ኣህን በጣም ባህሪው ኣልተላበሰሽበትም።።።።

  • @saidhassen6477
    @saidhassen6477 2 года назад +3

    ያመቱ ምርጥ ዲራማ እወዳቸኋለሁ💌💘💚💛❤

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 9 месяцев назад

    ምርጥ ስራ ነዉ ወይ እናመሰግናለን 😍😍😍😍

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 года назад +51

    ሰላም ተስፋዬ ምንም አልተወነችም ልጇ ታሞ አንድ ዘለላ እንባ አላየንም ድንጋጤ ዜሮ 😋

    • @mbminte5345
      @mbminte5345 2 года назад +1

      ጠንካራ ሴትን ነው ያሳየችህ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 года назад +1

      @@mbminte5345 ምንም ጠካራ ብትሆን እናት ለልጇ ሁሌም ደካማ ናት ደሞ የጠካራ ሴት መገለጫ ብዙወች ናቸዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +2

    ተካ ከለርክ ቁመናክ 👌👌አንደኛ ባለ ሎቲው

  • @moliyoneseh2685
    @moliyoneseh2685 2 года назад +16

    እሚገርም ፊልም ነው መጨረሻ ላይ እንባዬን አልቻልኩ😥አባት ለልጁ የከፈለው መሰዋት😥😥😥😥😥