7 ካሉበት በፍፁም አታግቢው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ
    t.me/Alburhan0...
    ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን

Комментарии • 416

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  2 года назад +82

    አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ
    t.me/Alburhan0944223009
    ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን

    • @MariamMariam-id9fz
      @MariamMariam-id9fz 2 года назад +1

      እኔ እፈልጋለሁ ወላሂ

    • @sadawifi8337
      @sadawifi8337 2 года назад +3

      ሰያ የቴሌ ግራምህ ሊክ ላክልኝ እ አጫጭር ቪዲዮችህን በጣም ነው የምፈልጋቸው

    • @አይመንመድረሳ
      @አይመንመድረሳ 2 года назад

      እኔም አልወሰድኩም በዋትሰብ የተፈተነዉ ፈታና ሰርቶፍኪት ኢንሻአላህ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እወስዳለሁ

    • @Sada-du8zv
      @Sada-du8zv 2 года назад

      ሰያ ኡረአን አልገባኝ ብሏል ዱአዋ ያስፈልገኛል እግዛህም ያስፈልገኛል ምንማድርግ አለብኝ ያአላህ

    • @hasen9371
      @hasen9371 2 года назад

      ዪወፌቀንያረቢ

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 2 года назад +139

    መልካም ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ሪዝቅ ነው እና አላህ መልካሙን ሪዝቅ ይስጣችሁ እህቶቼ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад +61

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እስኪ የኡሥታዝን ደአዋ እደኔ ከልቡ ጓጉቶ የሚጠብቅ ማነው ልብ ያረጥባል ምክሩ ጀዛኩምላህይር ኡስታዝ አላህ ሰምተን ከምንተገብር ባሪወቹ ያርገን ያረብ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 Год назад

      አሚን ኢንሻ አላህ

    • @zainahahmed7051
      @zainahahmed7051 9 месяцев назад

      አሚን ያረብ

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 2 года назад +67

    ሴቶችዬ ከዚ አይነት ወንድ አላህ ኢጠብቀን

  • @fatumaseid2419
    @fatumaseid2419 2 года назад +25

    እኔስ አልሀምዱሊሏህ አላህ ሷሊህ ባል ወፍቆኛል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ዱኒያ አኪራችንን ሁስነልካቲማችንን ያሳምርልን

    • @ali3989
      @ali3989 2 года назад +1

      ማሽአላህ

    • @ggffffughb1315
      @ggffffughb1315 2 года назад +3

      ማሻአሏህ ላላገባነው አሏህ ሷሊሁን ይወፍቀን

    • @muhabaasarar4396
      @muhabaasarar4396 2 года назад +5

      ማሻአሏህ ያላገባነው የአሏህን ህግጋት ጠንቅቆ ሚያቅ አሏህ ይውፍቀን ኒቃብን የማይነፍግ እኛን ሳይሆን አባታችን አኳክቶ ሚጠይቅ በኢልማችን ተመኝቶን አሏህ ይውፍቀን

    • @fatumaseid2419
      @fatumaseid2419 2 года назад

      @@ggffffughb1315 አላሁመ አሚን አላህ የመረጠውን ይወፍቅሽ እህት

    • @fatumaseid2419
      @fatumaseid2419 2 года назад

      @@muhabaasarar4396 አላህ የመፈልጊውን ሳይሆን እሱ የወደደውን ይምረጥልሽ

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co 2 года назад +25

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ እኛንም ሷሊህ ያድርገንና ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ያረብ.

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +39

    *_ስሉ አለ ነብይ አላህ ሆይ ከቅቤ ምላስ ውንዶች አንተው ጠብቀን እኛንም ሴቶች ሷሊህ አድርገን 🙏ኑ የመዳም ቅመሞችየ ስሞት_*

    • @mahannamahana3744
      @mahannamahana3744 2 года назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 года назад

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🤲

    • @KadigahOmar
      @KadigahOmar 10 месяцев назад

      ሠለላ አለይ ወሠለም🤲🤲🤲🤲🤲

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад +21

    አሏህ እኛንም ሷሊህ ያድርገን ከሷሊሁም ይወፍቀን ያረብ ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @Mema-youtube
    @Mema-youtube 2 года назад +21

    ሱብህን አላህ አላህ ሆይ ለወደፊት ምስቴ ተማኝና አፍቃሪ በል አርገኝ አቋን ጥብቄ የማኖራት አርገኝ የእላሂ😥☝️

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 2 года назад

      ኢሻአላህ። ያረብ

    • @سلطان-ث7و
      @سلطان-ث7و 2 года назад

      Wellahi yemist haqe kebad naw ene bebale yederesebinin gife hulem lelite leite eytensahu leallah negerew nebre altenam hulem dua aderegebet nebre tadya getaye Allah dua baderku bachir geze west yemayhedebet hakim bete yelm minim yelbekim naw mibalew gen hodu abto metenfese aychelem yehe naw yegulbetena ena yzalim mecheresha getaye wagawen setew ene demo tinsh ekub gebeche yejemerekwat bisness zare yetinsh company balebete neni getayen Allah abezeche wedewalhu yazinelinal betam gena ye 33 amete wetate neni gen 6 lejoch aluni hasabe wede serayena lejoche lay naw wellahi Allahin betam bewedewem bezaw lke ferawalhu tidar tilk halafinet naw seten mebedele wagaw kebad naw ♥

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib Год назад +1

      ማሻአላህ እደዚአይነት ሚያስብ ወድ አለ እኔኮ ወዱሁሉ በብር ያታወረ መስሎኝነበር

  • @ኢማንመድ
    @ኢማንመድ 2 года назад +2

    s a w ያረቢ ቀርቶ ሚያቀራውን አንተን የሚፈራውን መልካሙን ባል ረመዳንን አብሬው የምቀበለውን ሧሊሁን ባል አንተው ረዝቀኝ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 года назад +7

    s a w አልሀምዱሊላህ ሁሎንም አሞልቶ ሰቶታል ከመራራቃችን በስተቀር እስኪ በሰላም ያገናኛችሁ በሎ ጀዛኪላ ወድም ሰያ

  • @SitieSherif
    @SitieSherif 7 месяцев назад

    ወንድሜ ደዕዋህ በጣም ነው እምከታተለው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አሚንንንንን❤❤❤❤❤

  • @አለህከዐርሽበለይነዉሃቅን

    አህላን ዋሣህላን ሳያዬ
    ያመዳም ቅመሞች as ar wb አሏህ አኼራም ባዱኒያም ያስዳስታቹ ቤታሳቦቻቹን አሏህ እጣብቅልን አገርቺን ሳላም ያዱርግልን አሜን

    • @kalokalo4168
      @kalokalo4168 2 года назад +1

      የኔ ባል ባህሪ ነው እሥቲ አላህ ያላቅሽ በሉኝ ባኣለህ በዱአችሁ እሩዱኝ በምን እንምላቀቀው ቸግሮኛል
      ወላህ ጠፍቸው እየኖርኩ ነው እሥከመቸ ግን በዱአችሁ እርዱኝ አላህ በሠላም ያለቅሽ በሉኝ 💧💧💧💧💧

    • @Lነኚሀላሌንነፊቂኡሙረየን
      @Lነኚሀላሌንነፊቂኡሙረየን 2 года назад

      አሚንንን ያራብ ግን ሰሏምተውን ሙሉውን ፀፊ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +13

    *_በጣም ነው የማመስግናው ስያ እውነት ጠብቄህ ነብር 👌☝🙏😍_*

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር

  • @keryiaTub
    @keryiaTub 2 года назад +18

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም🕌🕌🌹🌹🌹

  • @hassanalkhameiri406
    @hassanalkhameiri406 2 года назад +4

    አልሀምዱሊላህ ምስጋነ ለአላህ የኔ ውድ ባል ሁሌም እውድሀለሁ አላህ አንተን ለስጠኝ የኔባል ከሁሉም ነጻ ነው ያርብ አላህ ያገነኜን

  • @majazsajaa3378
    @majazsajaa3378 2 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ህይረን መልክቶችህ አስተማሪ ናቸው ብዙዎቹ ያየናቸው ናቸው ግን ማን ይማራል ሰምቶ ይተወዋል እጂ ወዶችም በጣም አስከፉ አሉ እውነቱነው ስላጋጠመኛ ነው ሙስሊም ሆነው ግን ሁሉም ሂወታቸው ኩፍር ነው ሚኖሩት የሚቀርቡትም በነሱ መንገድ እዲሄድ የማድረግ ስራ የሠራሉ የነቃሠው ከሆነ ነውእጂ በጣም ከባድነው ወድልጅ አላህ ከሳልሁን ወድ ያጋጥመን እኔ ወዶችን በሙሉ እድጠላ አድረገውኛል ስብሀን አላህ

  • @ካለፈውተምሬበትአለሁ
    @ካለፈውተምሬበትአለሁ 2 года назад +4

    ሱብሀን አሏህ ሁሉም የጠቀስካቸዉ ችግሮች ያሉበትን ሠዉ ገና ከሩቁ አሏህ አራቀልኝ አልሀምዱሊላህ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ አላህ ጥሩ ሳልህ ባል ስቶኛል እኔንም ሳልህ ያድርገኝ
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ፊዱኒያ ወል አኼራ

  • @is-y8s7c
    @is-y8s7c 2 года назад +6

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад +27

    اللهم صلي على محمد وعلى الي مهمد كما صليت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸 اللهم بارك ال محمد وعلى الي مهمد كما باركت على ابراهيم وعلى الي ابراهيم انك حميد مجيد 🌸

  • @ስአድቾ
    @ስአድቾ 2 года назад +6

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ
    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌺
    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌺
    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌺

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    የኔ ባል የመጀመሪያ እንዴዚህ ነበር ሌላ በጣም ጥሩ ሰው ነው ታደለሸ ይሉኝ ነበር ግን ለኔ መጥፎ ባህሪ ነበር ፈታኝ ብየ ተፈታሁ መቀጠል አዱኒያ እሳት መጥፎ ትዳር ነው አልሀምዱሊላህ ምረጥ ባል አገባሁ አሁን

  • @Zድ
    @Zድ 2 года назад +11

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 2 года назад +23

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እኔ ሰለምቴ ነኝ ሙስሊም ዘመድ አንድም የለኝ ላገባ ነበር ግን ፈራሁ ጎኔ ሚሆንኳ አንድም ሰው የለኝም እስኪ ዱዓ አርጉልኝ😥

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 года назад +5

      ሼሪአ ፍርድቤት ሁሌም ከጎንሽ ነው እማ አላህ ሷሊህ ያርግልሽ😍🙏

    • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
      @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 года назад +1

      እህቴ ተወከሊ በአላህ ዱአ አድርጊ አላህ ሀሳብሺን ያቅልልሺ

    • @youtubechanel2896
      @youtubechanel2896 2 года назад +1

      Abshshery ehti ney bewust

    • @ሠአዳነኝሠለምቴዋ
      @ሠአዳነኝሠለምቴዋ 2 года назад +1

      ልክ እንደኔ እኔም እንዳንቺ ሠለምቴ ነኝ

    • @ሉሉነኝኢልምቀላዋጯ
      @ሉሉነኝኢልምቀላዋጯ 2 года назад

      አብሽሪ እህቴ ከዘመድ የበለጠ የሆነ ጌታ አለሽ አሏህ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ

  • @Tube-tu2rt
    @Tube-tu2rt 2 года назад +1

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ እኛንም ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ይወፍቀን

  • @ነፊሳያአለህበርየነኝ
    @ነፊሳያአለህበርየነኝ 2 года назад +1

    ሶለለሁ አለሂ ወሰለም አለህ ማልከም የሆነ ትደር ይስጠን ከማልከሞችም የርገን

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 года назад +1

    ሰሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ኸይር አላህ ሆይ ሷሊህ አድርገኝ

  • @ኢብኑተይሚያዩትዩፕ

    አሏህ መልካም አድርጎ መልካሙን ይወፍቀን ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Zድ
    @Zድ 2 года назад +9

    الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم جزاك الله خير مشاءالله تبارك الله ربنا يبارك فيك يحفظك من كل شر يارب العالمين اخي الكريم

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 года назад +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቀን ከደዚ አይነት ባል አላህ ሳሊህ ያርገን ሳሊሁን ይወፍቀን ያረብ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ መሽአላህ ያገሬልጂ አለህይጠዉል ኡምርክ እኛንም በሠማነዉ የምንኖረው ጠቀም ያዲርገን

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 2 года назад

    ሠያ ሁሊም ነው እምከታተልህ ጀዛህ አላህ ኽይርን በሠማንው ተጥቃሚ ያርገን

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад +3

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ አንተም በተናገርከው እኛንም በስማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ባረከሏሁ ፊክ ጀዛ ከሏሁ ኸይርን

  • @አለህወኪልአለህወክል
    @አለህወኪልአለህወክል 2 года назад +1

    ጄዘኩሙላካይራን ሰዬ ኡስታዛችን ሰሚታንያምንጣቃም ያድሪጋን

    • @SUNATUBEE
      @SUNATUBEE 2 года назад

      አሚን አሚን አሚን

  • @Toy194
    @Toy194 2 года назад +1

    ماشاء اللهአሏህይጨምርልህ
    ሰያው ወላሂ ዳአዋህን ስወደው አሏህ ያበረታህ

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሰሂያው ጤናና ረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 2 года назад +1

    ሶሎሏ አለይ ወሰሎም ያረብ አንታ ሶሀል ያሆናዉ ዘወጅ ወፍቃን ያአለህ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 года назад +5

    ያረቢ የተንሰዉምክር ያረቢ👏👏👏👍👍ባለህበትሠላምአመኛለሁ 😥😥😥

  • @rahmanuri5183
    @rahmanuri5183 Год назад

    አሰ አለ ወሯ ወባ ኡስተአዝ አለህ ይጥብቅህ ባትክክል እደዚ አይናት ወንድ አገጥሞኛል ግን አለህ ጠብቆኛል. እህቶች. ናቀ ባሉ አትሻዎዱ❤

  • @fudr.5623
    @fudr.5623 2 года назад +1

    አላሀምዲሊላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን እንጀ የኔ የአላህ ሰጦታ ነው ውዴ ባሌ አንድም ባህሪ የለወም አንተ የጠራሀው ኢንሸአላህ አላሀምዱሊላሂ ያረብ ዳገላኝንም በዱአ አረጉልኝ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @ggffffughb1315
      @ggffffughb1315 2 года назад

      ማሻአሏህ አሏህ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ

  • @ፍፊነኝየከላላዋ-መ1ጠ
    @ፍፊነኝየከላላዋ-መ1ጠ 2 года назад +1

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ከገባንበት ነው የምራቀው ለማንኛውም ባሎቻችንን አላህ ሧሊህ ያድርግልን

  • @ፋጡማ-ዠ8ቐ
    @ፋጡማ-ዠ8ቐ 2 года назад +2

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @fetiyatube3079
    @fetiyatube3079 2 года назад +2

    ሶለለህ አለይሂ ወሰለም አለህ ሷሊህ የርገን ሷሊሁንም ይወፍቀን አሚንንንንንንን የራብ

  • @መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን

    ሰያው ወደሜ ስወደህ ዱአወችህ እዴት እደሚመቹኝ እኔሰ ያስጨነቀኝ ለዛሬ ወዶች አይደለም ቁራአን እድያገራልኝ ባአላህ ዱአ አረግልኝ ባለህበት እረበና ይጠብቅህ

  • @ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ
    @ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ 2 года назад

    ያረቢ ዲኑ ያማረ ስነምግባር ያማረ አላህ ይወፍቀን

  • @ghyh2547
    @ghyh2547 2 года назад +2

    ትክክልወላሂየምትላቸውነገርሁሉአላህቀጥተኛውንመገድይምራን ያርቢሱለላህአለይሂወሰለም

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 года назад +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🤲

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 2 года назад +1

    جزاك الله خير ماشاءالله تبارك 👍👍👍👍

  • @አላህሆይበእዝነትህአሰበን

    ጀዛኪላህ ኸይረን አላህ ከእንዲ አይነቱ ይጠብን ያርብ

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 2 года назад +4

    አላህሞሠሌ ወሠሌመአላ ሀቢቢና ሙሀመድ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @zeharaebrahim4793
    @zeharaebrahim4793 2 года назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድሜ ሰያ አላህ ይጨምርልህ መካሪያችን አላህ መልካሙን ይስጠን

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj 2 года назад +2

    ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰሉአለነብይ❤️❤️❤️

  • @kathirakathira2882
    @kathirakathira2882 2 года назад +2

    ሰየዬ💞💞💞💞የአኬረ ወንዲሜ አለህ ዪጠቢቂህ🙏

  • @fafiibintseid9976
    @fafiibintseid9976 2 года назад +1

    اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 6 месяцев назад

    ሰኢድ ማሻ አላህ ምክሮችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው አላህ ይጨምርልህ

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 Год назад

    as wr wb ሰይድ ወንድሜ ለአላህ ብዬ ነው የምወድህ ኢማንህን አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ በሰማነው የምንሰራ ያድርገን ያ ረበና

  • @lslimsalim6721
    @lslimsalim6721 2 года назад +4

    ጄዛኩሙላህ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህት ወንድሞቼ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @rabiitube4231
    @rabiitube4231 2 года назад

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሄ ወበርካትሁ ከንግግር ሁሉ በላጩ የአሏህ ቃል ቁርአን ነው ከመንገዶች ሁሉ በላጩ መንገድ የነብያችንን መሀመድ ሡለላህ አለይሂ ወሠለም መንገድ መከተል ነው አህለን ሠያ ጅዛከላህ ኽይር

  • @tobu4603
    @tobu4603 2 года назад +2

    ሰለላሁ አለይሂወሰለም አላህ ሳሊህያድርገን ሷሊሆቹንም ይግጠመን ያረብ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @asiaasia2629
    @asiaasia2629 2 года назад +2

    ماشاءالله ياالله

  • @sartt1717
    @sartt1717 2 года назад +5

    ሰያው ምንያደርጋል እኝህሁሉባህሬወች የሚታወቁት ከገባን አብርንስንሆንነው የሚታወቁት ፡እደው አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይሰጠን አሚንበሉ።

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 года назад +1

    አህለን ወስ አህለን ሰያው
    ሱብሀን አላህ ሴቶችዬ አላህ ይጠብቀን ያረብ
    🍓ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ
    الهم صل وصلم عل نبننا محمد🍎
    حليه وصلت وصلم 👍
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Год назад

    ወድማችን እድሜ ይጨምርልህ ምክርህ ደሥይላል አላህ መልካምን ትዳር ፈፍቀን

  • @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ
    @ይሁንለበጎነው-ቸ2ሰ 2 года назад +1

    صلى الله عليه وسلم. جزاك الله. خيرا

  • @Medi-vn1kw
    @Medi-vn1kw 2 года назад +1

    ሱበሀንአላህ አላህይጠብቀን

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 2 года назад +1

    ወአለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለላህ አለይሂ ወሰለም ስጠብቀው ነበር ሰያው

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 2 года назад +2

    ሰለላሁ አለሂም ወሰለም የረቢ አስተካክለን አድረህን

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 2 года назад +2

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ አላህ ከመጥፎ ወንድ ይጠብቀን ያረብ

    • @Fetah90
      @Fetah90 2 года назад

      እንደማመር

  • @خالدحبشي-ك4ح
    @خالدحبشي-ك4ح 2 года назад +2

    ሰለለሁአለይሂወሰለምጀዛካላህኸይረንወድም

  • @khgihy4752
    @khgihy4752 2 года назад +1

    ሡለሏሁአለይሂወሰለም👍👍👍👍👍

  • @tube-hc3rw
    @tube-hc3rw 2 года назад

    ጀዛክላ ሀይረ ሰያ ወድሜ አላህ የጨምረልክ ጎበዝነክ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 2 года назад +1

    ጀዛከላህ አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን

  • @madu6854
    @madu6854 Год назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💙

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc 2 года назад +2

    اللهم صلي على محمد وعلي على محمد

  • @rozaajawar4480
    @rozaajawar4480 2 года назад +1

    Alhu masali wa salmi ala nabiyan Muhammad

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛካላህ ኸይር ወንድሜ ሰያዉ ማንነታቸዉን እየደበቁ ጥሩ ሰዉ መስለዉ ሂወታችንን በጠበጡት ብቻ ፍርድ ከአላህ እስኪ ማነዉ አዉርዶ በዋትሳፕ የሚልክል

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад

    አላህየጠብቀንትዳራቀልድአይደለምያረቢመልካምባልስጠን

  • @aishaaisha3047
    @aishaaisha3047 Год назад

    ጀዛክላህ ህይር ኡዝታዝ

  • @ghyh2547
    @ghyh2547 2 года назад +1

    ሱለላሁአይሂወሰለም

  • @ኒቃብነዉዉበቲ
    @ኒቃብነዉዉበቲ 2 года назад +2

    ጀዛካላህ ከይርን

    • @Zehara-fj4bk
      @Zehara-fj4bk 2 года назад

      አሚንንንንንንንን

  • @نسالاللهالسلامةوالعفية

    هل من مستغفر استغفر الله 📿

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +1

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @etopeetope62
    @etopeetope62 2 года назад +1

    ማሻአላህ ሰያ አላህ በትናገረከወ እኛም በሰማነወ የምንጥቅም ያደረገን ሌላወ እኔ ለቡዙ አመታት እከታትልሀለሁ ጀዛከ አላሁ ኸይራ በረታ አድ ምከር እደትመከረኝ እፍልጋለሁ እኔ ሰደት ከመጣሁ 10 አመት ሆንኝ ቤትሰወን የምረዳቸወ እኔ ነኝ አባቴ በሂወት አለ ግን ሀላፍትና አይሰማወም ለቤቱ ቸለትኛ ነወ እኔ ደከመኝ ሀገሬን መገባት እፍልጋለሁ ታላቄንም ደራለሁ ታናሼንም አገብቶዋል የቅረወ የመጨረሻወ ልጅ ነወ እኔ አላገባሁም ከናቴ ወጪ የሚረዳኝ የለም ከናቴ ወጪ ነይ የሚለኝ የለም እና እኔም እሰከ መቼ ብዬ ሀገሬን ልገባ እየወሰነኩ ነወ ከዚ በሆላ ገዘብም አልከም ብዬ ለትወሰኑ ወራት ለራሴ ልሰራ እያልኩ ነወ ቤታችን ወሰጥ ማንም እናቴን የሚረዳት የለም እናቴ አባትም እናትም ሆና ነወ ያሳደገቸን አባቴ በጣም ቸለትኛ ገድ የለሸ ነወ ታላቄ የራሱን ሂወት እየኑረ ነወ ጥካራ አይደለም ታላቄም ከጊዜ በሆላ ሰራ አይሰራ ጀመር ዘም ብሉ ይትኛል እናቴ ህመምትኝ ናት ያማታል ይሻላታል እኔም ከነሱ በምኑረብት ጊዜም እደዛወ ናት ቁርአን እዲቅራባቸወ አደረኩ በናቴም በወንደሜም ሰህር አለባቸወ ትባልኩኝ የምቸለወን ሁሉ አደረጋለሁ ለቤትሰዎቼ አሁን ገን ደከሞኛል የራሴን ሂወት መኑረ እፍልጋለሁ ምን ትመከረኛለህ አትለፍኝ ምከራቹን እፍልጋለሁ ?

    • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
      @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +1

      የኔ እህት ይህ የብዙ ስደተኛ ሴቶች ታሪክ ነው ግን ደግሞ እኛ ሴቶች እንደወንዶች ብዙ ቻንስ የለንም ማለትም እድሜአችን በሄዴ ቁጥር የሚያስከትለው ብዙ ነገር አለ እናማ ይህን ያክል አመታት ከረዳሽ ይበቃሻል እራስሽን አስቢ ከዚህ ቡሀላ ያለሽን በእጅሽ ይዘሽ ወደሀገርሽ ለመሄድ ወስኝ ቤተሰብ መቸም አይለወጡ ሁሌም ብር የሚያስልኩብን ምክንያት አያጡም ጊዜው በሚያሳዝን ሁኔታ መተዛዘን ጠፍቷል እህትም ሆነ ወንድም በገንዘብ የተለወጠበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ነይ የማይሉሽ በችግራቸው ሁሉ ሽንቁራቸውን ደፋኝ ስለሆንሽ። ያን ነገር ማጣት ስለማይፈልጉ ነው እናት እናት ናትና አንችም እንደሌሎች ልጆቻቸው ወግማእረግ እንድታይ ስለሚፈልጉ ነው እናትም ሆነው አትምጭ ኑሮው ተወዷል የሚሉ አሉ እህት ሀገር ቤት ያለ ሰው የኛን ችግር አይረዳም ለራስሽ እወቂበት

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 года назад

      @@ኡሙሚፍታህየሀይቋ ትክክል ያኔአሰታያት ነውያታገረሽው

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 2 года назад +1

    Masha allah 🌺🌺masha allah Jzk

  • @ወለየዋ-ፐ2ፀ
    @ወለየዋ-ፐ2ፀ 2 года назад +1

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጀዛከላ ኽይርን ወንድሜ

  • @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
    @ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 года назад +4

    ማሻአላሕ ምክሮችክ አደማር የሚጠጣ ነው 😍😍😍😍

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 2 года назад +2

    ማሻላህ ማሻላህ

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 2 года назад +1

    ያረብ🥰🥰🥰

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 4 месяца назад

    አሰለሙአለይ ኩም ወረህመቱሏሂ ወበረከትሁ አላህ ከደዚህ ያለወንድ ይጠብቀን

  • @መሀማድ
    @መሀማድ 2 года назад +2

    ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበከቱ

  • @ያስልጤወቀበጥነኝJ
    @ያስልጤወቀበጥነኝJ 11 месяцев назад

    ሰለላሁ ዓለይሂ ሂወሰለም

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 2 года назад +5

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እደምነህ ሰይድ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ በርታ ከአንተ ብዙ እጠብቃለን።
    እኔ ካሁን በፊ ትዳር ነበረኝ አንድትም ልጂ አለችኝ አሁን ግን ተለያይተናል ባሌ በድሎኛል ልቤን ሰብሮታል ሌላ ባል ለማግባት በጣም ተቸግሬለሁ በቃ ሁሉም የሚጠይቁኝ እደሱ ይመስሉኛል እፈራለሁ እጨነቃለሁ ደግሞ ማግባት እዳለብኝ አስባለሁ ግን እደት ነው ከዚህ መጥፎ ጥርጣሬ መውጣት የምችለው ዱአ አድርጉልኝ 💔💔💔💔

    • @Zድ
      @Zድ 2 года назад +1

      الله ربنا يسعدك

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 2 года назад

      የኔ ቢጤ እኔም 7 አመቴ ከፈታሁት ስብርብር አድርጎኛል ግን ሌላ አላምን አልኩ

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 года назад

      @@ዜድወሎቤተአማራ ያኢላሂ ለካ የእኔ ልብ ብቻ አይደለም የደማው 2007ነው የተፋታነው ነገር ግን አሁንም እፈራለሁ ታጨሁ አመቴ ግን ሁሌ እምነት እያጣሁ ኒካ ማሰር ፈራሁ 😥

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 2 года назад

      @@ዜድወሎቤተአማራ ያኢላሂ ለካ የእኔ ልብ ብቻ አይደለም የደማው 2007ነው የተፋታነው ነገር ግን አሁንም እፈራለሁ ታጨሁ አመቴ ግን ሁሌ እምነት እያጣሁ ኒካ ማሰር ፈራሁ 😥

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 2 года назад

      @@seadatube5368 እስዴት ላይ ከሆንሽ ኒካ እዳትታሰሪ ብርሽን ያዥ እና አገር ገብታሽ ሁሉንም አይተሽ አጥንተሽ አግቢው እኔ እስዴት መጥቼ በመጣሁ 3 ወሬ አግብቶ ማስረገዙን ሰማሁ ማለት ከውሽማው ነው ያስረገዘው እኔም ሰማሁ ፈታሁት ሁለት ወለዴች ውሽማው አሁን ልጅ አስይዞ ፈታት አሉ እኔም ጥክር ብየ ተለውጭ ሲያየኝ ቅጥል አለ እንማለስ አለ ገዴል ግባ አልኩት ከሁለት አመት በፊት እና አሁን ሌላውን አላምን አልኩ ብዙ ግፍ ሰርቶብኛል

  • @rihanaali2443
    @rihanaali2443 2 года назад

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ
    @ኢክራምኢክራም-ዸ4ወ 2 года назад +1

    ሰለላሁ አለሂ ወስለም

  • @سلطان-ث7و
    @سلطان-ث7و 2 года назад +2

    Ayeeee seya eski tew Le ❤ALLAH ❤ hulem lelite lelite yeteserabinin gefe hulem negerewalhu subhan allah wellahi Allahin teamir eyasayeni naw getaye eko yetebdayin dua almelsim belwale alhamdulillah

  • @channelmuslim5075
    @channelmuslim5075 2 года назад +1

    جزاكم الله خيرا بارك الله فيكم

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 2 года назад +1

    ጀዛከለኸ ይር