ከባድ ፈተናን ያሳለፈችው የእህታችን ታሪክ (ያአሏህ)
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- አል-ቡርሀን የቁርአን ማእከል
አል-ቡርሀን የርቀት የቁርአን መማሪያ
የምናስተምረው በዋትስአፕ ሲሆን
የምንሰጣቸው ትምህርቶችም.
የቁርአን ንባብ
ቃኢደቱ ኑራንያህ
የተጅዊድ ኮርስ
አጋዥ ፊቅህ
አጋዥ ተውሂድ
ናቸው
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
t.me/Alburhaa
t.me/Alburhaa
t.me/Alburhaa
አል-ቡርሀን የቁርአን ማእከል
አል-ቡርሀን የርቀት የቁርአን መማሪያ
የምናስተምረው በዋትስአፕ ሲሆን
የምንሰጣቸው ትምህርቶችም.
የቁርአን ንባብ
ቃኢደቱ ኑራንያህ
የተጅዊድ ኮርስ
አጋዥ ፊቅህ
አጋዥ ተውሂድ
ናቸው
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
t.me/Alburhaa
t.me/Alburhaa
t.me/Alburhaa
አህለን ሰያው ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰኢድ ደዕዋወችህ በጣም ደስ ይሉኛል ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
አህለን ሰያው እኔ እፈልግ ነበር ቴሌግራም የለኝም ቁጥሩ አስቀምጡልን በዋትሳፕ ከሆነ
በዋሳብ ሊክ አስቀምጡልን
እኔም መግባት እፈልጋለሁ
አህለን ኡስተዘችን እስክ የሰያ አድነቅዮች ለይክ ግጩኝ👌👍
👌👌👌👍👍
አህለን ኡስታሰያ አላህ ጀዛክእዳተአይነቱን ያብዛልን
ቀጨሁሽ ነይ ቤቴን ጎብኝልኝ እስኪ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ ሀባይብ
ቃላት ያጥረኛን
በጣም የሚያስተምራ ታሪክ ነዉ
ሱብሀነክ ያረቢ አጂብ እኮ ነዉ
ሴት ሆይ የምትወጂዉን ሳይሆን የሚወድሽን አግቢ
እህቴ ሆይ ገንዘቡን ሳይሆን
ያ ድሀዉና ንፁህ ፍቅር ያለዉን ሰዉ ምረጭ
ትክክል ሁቢ
ጀዛክእላህ ኸይር ኡሥታዝ. ጥሩትምርትነው. በተለይላላገባን. እህቶች.
ወላሂ ስለ ትዳር መስማት አልፈልግም ከተጎዱት ውስጥ አንዷ ነኝ ስለ ትዳርና ስለ ወንድ ባልሰማ ውስጤ እንደት ሰላም ያገኛል አሁንም ልቤ እንደደማ ነው
ያ ማለት ሰያን አለመከታተል አይቻልምና ላደምጥ ግድ ነው አላህ ይጠብቅልን የምታመጣቸው ነገሮች ሁሉ መልካምና አስተማሪ ናቸው 👍
አብሽሪ
በጣም ውዴ አብሽሪ ruclips.net/video/4XHIh6emDCI/видео.html
አብሽሪ እኛንም አቺንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
አብሽሪ የኔህት ዱኒያ ፈተና ነች ሁሉም አንድ አይደለም አላህ ላንች ያለውን ይሰጥሻል ኢንሻአሏህ
እኔም ከእውነት
ሱበሐን አላሕ ያርብ መጨርሻችንን አላሕ ያሳምርልን ያርብ አስተማሪታሪክነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
*_#ሂውት_**_ ፍተና ነች ግን ፊተና ሲገጥመን መስገጃሽ ላይ ታግዥ ሀቄቃ ትዳር ፍቅር ደስስ የሚለው ሷሊህ ሁኖ ድሃ ውንድ ነው ምርጫዬ ሀቢቢ ድሃው ሀላሌ ሁቢ ሺ አመት ኑርልኝ ለኔ ያለህ ክብርኮ ሀላሌ ፍቅሬ እውድሃለሁኝ 💕👌💝በማላውቀው ሁኔታና ግዜ ልቤ ላይ ነገስክ፤_*
_አሁን ደሞ በማውቀው ሁኔታና ግዜ እየናፈቅከኝ ነው!!_
#ናፍቆት🥺
ሀላል ፍቅር || @Halal_Fkr
*_የመዳም ቅመሞች Like 👍እያርጋችሁ ያለዛ እንዳልስናክላችሁ🏃🏌_*
በስበቡኮ ፍቅርሽን ገለፅሽ ዋይ
@@hawatube3194 _ሃሃሃሃሃሃሃ ባሎካዬኮ ነው ስለምውደው ሁሌም በልቤ ይኖራል ለዛ ነው 😜😜😜👌_
ማሻ አላህ ሁቢ አላህፍቅራችሁን ዉደታ እስከ ጀነት ያዲርግላችሁ ያሁን ያሁኖቹ ግን ብር አፍቃሪ ናቸዉ እንኳን ፍቅር ና ክብር ሊሠጡ
ማሻ አላህ ሁቢ አላህፍቅራችሁን ዉደታ እስከ ጀነት ያዲርግላችሁ ያሁን ያሁኖቹ ግን ብር አፍቃሪ ናቸዉ እንኳን ፍቅር ና ክብር ሊሠጡ
ፓናዶልዬ ማሻ አላህ ሁቢ አላህ ፍቅራችህን ይጨምርላችህ ፍቅር እስ ጀነት ይሁንላችህ ለለነም አላህ ሷሊህ የሆኑትን ይወፍቀን ለሁላችነም
ማሻ አልህ አልቡረሀን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ቀጥልበት ኡስታዛችን
ወአለይኩም፡ሰላም፡ወረህመቱለሂወበረካትሁ
ውድ እህት ወድሞች. በዱአችሁ. አስታውሱኝ ከጭቀት እና ከሀሳብ የተነሳ እራሴ ጦሽ ሊሊ ነው. ከዝህ ከሀሳብ እና ከጭቀት እኔንም እናተንም አላህ ሊሰውራችሁ ዱእ እንዳርግ
አብሽሪ ጭንቀትሽ አሏህ ያቅልልሽ
አላህ ጭንቀትሽን በደስታ ይቀይርልሽ
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
አሚን. ሀያቲ.
@@bestebeste641 አሚን ያረብላ አለሚን
አላህጭንቀትሽን ያቅልልሽ
አላህ አተም በተናገርከዉ ተጠቃሚ ያርግህ ወድም ኡስታዝ ሰኢድ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን
ያረብ ላላገባነው ምርጥ ሷልህ የሆን የሚወደንን ባል ይስጠን
amin
አሜንንንን
Amiiinnnnn
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ያልታሰበደሥታ ይስጣችሁ ውድ እህቶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን በቅንነት ተቀላቀሉኝ
ሠላምአለይከም
ጀዛከላህ ኸይራ
ሱብሀን አላህ ትልቅ ትምርት አለው ጀዛካላህ ኸይር
ምን አለው ሳይሆን ማነው ብለን እናስብ እህቶቼ በጣም አስተማሪ ነው ወድማችን ጀዛከላ ኸይረን እሷንም አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቃት ያረቢ
እግዚብሔር ሆይ አንተው እርዳን ሙሰሊምም ክርሰቲያን እህቶቼ ፈጣሪ ከጎናችን አይራቅብን አሜን ፫😥
ሱበሀን አላህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሰኢድ ያንተ ትምህርት ጣፋጭ ነው ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
እስኪ ይቅርታ ሰብስክራይብ ተባበሩኝ
@@fseidhabash1922 እሽ ውዴ
ሡበሀንአላህ
የኔቦተሠቦችምእደዝህናቸዉ
ደሀነዉብለዉ
ከሠጡትበሀላአፋረሡብኝ
እኔግንእወደዋለሁ
ማጫምጥሎነበረ
ካፋረሡበሀላማጫዉየደገስንበትነዉአንመልሥምአሉት
ጀዛኪላህስይውድማቺን
ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱባሀናላህ
ያረቢ የአላህ የሚወደንን የምንወደውን ስው ያገናኘን
አህለን ሰያ ቲዩብ አይ ይች ህይወት ፈተናዋ ብዛቷ እስኪ ለሁላችንም አላህ ኸይሩን ሁሉ ይሻልን ያረብብብብ
ያረብ ያረብ ያረብ ማጨረሽዬ አስምሬሊኘ
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ
ሱብሀን አላህ በጣም ልብ ይሰብራል አይ ሀብት ሚባለዉ ነገር ፈተና ነዉ አጂብ ልብ እንበል የማዳም ቅመሞች
አሠላማሌኩም ሰብስክራይብ አስኪ አድርጊኝ
ያረብ
ያገሬ ልጅ ጉራጌ የት ቦታ ነሽ
ጎራበሉ በቅንነት
@@sadienur852 🌹🌹🌹
ኡስታዜ የኔ አደበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
✅✅✅✅✅
ጀዛከላሁምኸይር
ገዘብን ሳይሆን ፍቅርን የምንመርጥ ያድርገን ያረብብብ
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ደጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን
ሱበሃንአላህ አላህ ሆይ ለትዳር አጋር የሚሆነዉን አተ ታቃለህና መርጠህ ስጠኝ
ሱባሃን አላህ ጀዛ ከለህ ኸይር
ሱብሀን አላህ በጣም አሥተማሪ ታሪክነዉ👌👍አላህ ኸይር ይሻልን
አሚን.
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት😢😢🤲🤲🤲🤲
❤
ወአልኩም ሠላም ወረህመቱ ወሏሂ ወበረካትሁ
ጀዛክ አሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ
እህቶቸ ከመጥፎ ትዳር አሏህ ይጠብቀን
በጣም ተማረነ ጀዛኪአላህ ህይራ
ያአላህ ወዴቸ ገንዘብን ሳይሆን ፍቅርን ምረጡ ከንዲ አይነት አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላሁኽይረን ወንድሜ
ሱብሀን አላህ በጣም ይገረማል
እኔ ሁሌም አላህን የምለምነው ሀብት ያለው ሳይሆን አንተን ባየሁ ሰአት ሁሌም ያረብ ልክ እንዳተው ልቡም አነጋገሩም የሚያምር ያአላህን ቃል ሲናገር የሚያጣፍጠውነው አላህን የሚፈራውን ከስውርም ከፊትለፊት ለፊቱም አላህን የምከጅለው ባሪያውን ልክ እንደዚህ አይነቱነው አላህ ሆይ መልካም የሆነውን ባሪያህን ረዝቀን
አሚንንንንንንንን ያረብ
አሚንንንንንን ያረብ
Amiin yarhi
መሻህ
ኢንሻአሏህ ውስታዙና ሳያ ጀዛከሏሁ ኸይራ
*↪✍ለሰዉ ልጅ የዘወትር* *ደስታው ገንዘብ ሳይሆን ✔*
:
:
*☞**#ንፁህ_ፍቅር** ብቻ ነዉ!!*
😊
*🥀,,,,,,,,,,,🍃,,,,,,,,,,,,💞,,,,,,,,💙✔*
ትክክል ሀቢብቲ ግን ጠፍሽ
ትክክል የኔ አስተዋይ 😍😘🌷🌺
ትክክል ሶፊ ውድ
ያረቢ ማጨረሻችን አሰምርል
ወላሂ ብዙ ሰው ይማራል ከዚህ ታሪክ እኔ ግን ገዘብያለው መጥቶ ሀረብ አገረ ልውሰድ ብሎ ወድሞቸ ለሱ ሰራተኛ ልኮኒ ብለው አንሰጥም አሉ ከዛ ለሌላ ሰጡኝ አልሀምዱሊላህ ድን ያለው ያውም ኡስታዝ ጀዛከሏህ ከይረ ቃኢዳ መቅራት እፈልጋለሁ
ነይ ቁጥር አስቀምጪኝ። እወስድሻለው
እኔ ቲላዋ መቅራት እፈልጋለሁ
ጀዛ ካላህ ከይር
ወላሂ ልብ ያለው ልብ ይበል ገዘብ የለዉም ሲንረዳችው ይጠግባሉ አላህ ሂዳ ይሥጣችዉ
ጀዛከላህ ኸይር
ዳኢ ሰይድ ጀማል ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ ከኔ ታሪክ ጋ በትንሹ ቢመሳሰልም በቅርቡ ተመልሻለሁ አልሀምዱሊላህ ከምንወደው የሚወደን ነው የሚያከብረን ምስጋና ይገባው ያለማቱ ጌታ
አሠላማሌኩም ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@fseidhabash1922 ቤትሽ ባዶ ነውሳ
@@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ ወይኔ እረ አለ እንደው ለምን ይሆን የማይታያችሁ ትንሽ ባቅሜ ጡሩጡሩነገርን ልቅቄበታለሁ ብያለሁ እውት እስኪ እዛው ፈልጉት
አደረኩሽ ማሻአላህ
@@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ ጀዛኪላሁ ህይረን
ሱብሀን አላህ አሳዛኝ ታሪክ ነው
ጀዛከላህ
ያአላህ ያረብ ከከይርኝው ጋር ያጋጠመኝ 😭🤲ያረብ ያአላህ
ሱባሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነው
ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወበረከቱ ሱብሀንአለህ እህህህ ወለሂ ፍቅር ከለ በአንድ አለህ ያመና አለህን ያሚፈራ ከሆና ወለሂ ምንም ብር በይኖራው ሁሌም ሀብትነው በር እኮ ጠፊነው አለህ ይጠብቃን ከደዚነጋር
ሡባሀናላህ ወላሂ ትልቅ ትምርት አለው ጀዛካአላህ ኸይር ተማሩበት ሀባይብ ገዘብ ፍቅርን አያመጣም ንፁ ፍቅር ይበልጣል
በጣም ተምሬበታለሁ ፍርጫችንን ዲንን እና ፍቅር እንጂ ገንዘብን አናድርግ‼
ያረብ አላህ ከክፌይጠብቀን
አላሁ አክበር በጣም ያሳሳዝናል ሰያዉ ጀዛክ አላህ ኸይር
ስብሀን አላህ በጣም ልብ ይነካል ሀቂቃ ብቻ ለሁላችንም አላህ ስብሀኖታአላ ቀልብ ይስጠን ሴቶችዬ እንመከር ብር ሳይሆን ትክክለኛው አቛም ያለው እንምርጥ አላህ ያአድለን ጉኡሉ አሚን
አለህ ተጠቃማየዲረገን🎉🎉🎉🎉
እስኪ ሰያን ያረብ like እያደረጋችሁ እዩት
ጀዛአከላህ ኸይር
ሱብሀነ አሏህ ደሀ እውነተኛ አፍቃሪ ከንፁህ ፍቅር ውጪ የሚሰጠው ነገር የለም ውዶቼ ለናንተ ንፁህ ልቡ የሰጣቹ ልቡ ተቀበሉ እንጂ ሀብቱን አትፈልጉ ጀዛከላህ ወንድም ሰያ
አሠላማሌኩም ውድእህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሱባሀን አላህ በጣም ይገርማል ወላሂ በጣም ያስተምራል ሰያው ጀዛህን አላህ ኽይር
ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርም ነው!
ዋአለይክ ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን ሳያው ሁሌ ምታቀርባቸው ታርኮች በጣም ጣፋጭ፣ አሳዛኝ እና አስተማሪ ናቸው ከልብ ለሰማ ሰው ዋ ዱንያ ዎየውልኝ ያእላሂ
ኢላሂ ያረብ ከዚህ አይነት ሠው አንተ ጠብቀኝ እኔንም ጥሩ አድርገኝ ጥሩዉንም ወፍቀኝ የአላህ የዱኒያን ፍቅር ልቤ ውስጥ አይግባ ጥሩ መስፈርት መራጭ አድርገኝ ያረብ
ኡስታዝ ጄዘኩሙላህ ከይረ አላህ ይጠብቃልን
ሱብሃንክ ያረብ አንተው ከመጥፎ ነገር ጠብቀን
ጀዛከላኸይር
ሀስቢነላህ ወኒአመል ወኪል አለ ዛሊሚን
አላህ ይክስሻል እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ይባል የለ አብሽሪ
ያረብ አላህ ኸይሩን ይወፍቀን ጀዛከላሁም ኸይርን ኡስታዝ
ቆይ አሁን ትንሽ ቢዚ ነኘ ቡሀላ አዳምጠዋላሁ ሠያ ወድሜ 💐💐💐💞💞💞💞💕💕💕👍👍👍👌👌👌 ቡሀላ ደሞ አሥተያየት እሠጣለሁ አዳምጨ 🙏
Wide subscribers argigni siwodishi habitat o
ውድ እህቴ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@merrytemam7746 እሺ ሁቢ ተደምረሻል አረጌሻለሁ👍
@@fseidhabash1922 እሺ ሁቢ አረጌሻለሁ አችንም ደምራሻለሁ በረቱ💪 👍
@@habibahasan991 እሽ ጀዛኪላሁ ህይረን
ማሻአላህ ስብሀን አላህ በጣም ኢከብዳል ሀብት አያኖርም አላህ የሰጠንን አላህ ሳሊህ ያርግልን
አይ ወንድም ስይድ እኛ ሴቶች እኮ በደለኞች ነን አላህ ይድረስልን እንጅ፣!! አጠይቡና ልጠይባት።
💞💕💯💯💯💯💯💯💯💯🌹🌹
ሱብሐን አሏህ አሏህ ይጠብቀን እህቶቸ
ያአላህ ከኩፍ ባል አላህ አንተው ጠብቀን ያረብ
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ
@@tubi7351 አሚንን ለሁላችንም
ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሚን
ወላሂ በጣም አስተማሪነው ጀዛከላህኸይር እኛ ገናዎቹ ከዚህች እህታችን ብዙእንማራለን
ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና የሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ሰያ
እኔ ግን ሀብታም ሆኖ ልታይ ልታይ የሚል ወንድ አልወድም ድሀ ሰርቶ አዳሪ አሏህን ተገዢ ወንድ ያስደስተኛል።
እኔም ወላሁ
ውድ እህቴ ይቅርታ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@امينةامينة-ش2د ውድ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@fseidhabash1922 አደረኩሽ
@@missyoumother6691 ጀዛኪላሁ ህይረን
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛከላህ ስያ
አይ የሴት ልጅ ፈተና😭💔
EnshaAllah Antem Feteemewu Wendimiwa
ያ አላህ
እኔማ ትዳርን ፈራሁ!
ሰያ ጀዘካሏህ ኻይር! አስተማሪ ታሪክ ነው!
ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል የኔቢጤ እኔብቻ ይመስለኝ ነበር እስከመቸ ግን ያአላህ ☝️ ኢላሂ
አላህ ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኸይር
ሡበሀን አላህ አይ ይቺ ምድር ፈተናሽ መብዛቱ
ጀዛካሏህ ኸይረን ኡስታዛችን
ገንዘብ እቃን እንጂ ፍቅር አይገዛም ፍቅር ካለ ገንዘብም አለ አላህ ፍቅሩን ያድለኖ ያርቢ
ሱበሀን አላ አላህ በኢማን የተሞላ ይሦጠን
አጅብ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር
አህልን
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
መስፈርታችን አሁን ላይ ሴቱም ወዱም ዲን ስነምግባር ሳይሆን ገዘብ ሁኖል ያአላህ ውዳቸ እትዳር ውስጥ ለመግባት ለመወሰን እፈራለሁ. አይ የኛነገር
ያላህ ላላገባነው ምርጥ ሳሊህ ባል ሥጠን ያረብ።
Masha Allah
Wide subscribers argigni siwodishii
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱብሀን አሏህ አሏህ ይጠብቀን ጀዛከሏሁ ኸይረን
እኔስ ጥሎብኝ ሀብታም ወድ እፈራለሁ አድ ላይ ሰርተን መለወጥ ነው ምፈልገው
m.ruclips.net/channel/UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQ
ልክነሽ
ትክክል ነው
ጀዛከላ ሀይር ውሰታዛችን
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀብትን በትዳር ውስጥ ሁናችሁ ፈልጉት ብለውናል
Ws wr wb subahanallhaa yaarahamana kaayiranyawun miraxilinya yaallhaa yaarahamana yaarahimi ajiibi jzk
በእውነትና ከልቧ የምትወደኝ እናቴ ብቻ ናት ሌላው ውሸት ውሸት ውሸት ነው። ማሚዬ ኑሪልኝ የመኖሬ ትርጉም አንቺ ነሽ
ሽኩረን ወንድሜ
ጀዛካላህ
ቀስ በሉ እንዳትሰበሩ
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ሰያ
ላዳምጥና እኮምታለዉ
Wide subscribers argigni siwodishii
ጀዘከላከይር
ደግ አረጋት ቅራቅቦ እያዩ ለሚሂዱ ሴቶች መዳኒቱ እሂነዉ