Yihun woy- ይሁን ወይ? ዮሐንስ በላይ - Yohannes Belay New Music Video 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 294

  • @officialyohannesbelay2985
    @officialyohannesbelay2985  9 месяцев назад +13

    ምህረቱ ገነነ የመዝሙር ቪዲዮ
    👇
    ruclips.net/video/TB-OXcanghg/видео.htmlsi=qVk3zDvStQdNDv53

  • @meseretassefamekonen1914
    @meseretassefamekonen1914 Месяц назад +3

    በዚ ዘመን ያጣነው ዝማሬ አንተ የሌለህበት ይቅርብኝ ማለት አሜን እሱ የወደደው ብቻ ይሁንልን ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ

  • @MekdiChanyalewu
    @MekdiChanyalewu 11 месяцев назад +21

    የኔ መንገድ የሚያምረው አንተ ቀድመህ ስትመራኝ ነው አሜን አባብዬ!!!!!

  • @walelegnyosef1437
    @walelegnyosef1437 11 месяцев назад +14

    የኔ መንገድ የሚያምረው አንተ ቀድመህ ስትመራኝ ነው ❤🙏 GBU

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn Год назад +48

    በዚህ ጊዜ የጌታን ፈቃድ የሚጠይቅ ዝማሬ መስማት በጣም ደስስስ ያሰኛል .ጌታ ዘመንህን ያለምልመው

  • @Thesilentecho3832
    @Thesilentecho3832 Год назад +15

    የሰው መንገድ ክለሳ አድካሚ ነው፣ የእግዚአብሔር ግን ሳይፈፀም መክኖ አይቀርም። ክብር ለስሙ ይሁን።

    • @Memg007
      @Memg007 11 месяцев назад

      Amen tebarek!!

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Год назад +10

    ጸጋ ይብዛልክ

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 6 дней назад +1

    ይሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረ የኔ ሒወት ነው ዘመንክ ይባረክ❤

  • @genetabebe8486
    @genetabebe8486 11 месяцев назад +6

    አሜን አሜን የኔ መንገድ የሚያምረው አንተ ቀድማህ ሰትመራኝ ነው አሜን❤ ልቡን ሰርስሮ የሚገባው መዝሙር ነው😢በብዙ ተባረክ❤🙏

    • @firaolabera3248
      @firaolabera3248 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 Год назад +5

    በዚህ ግዜ አስተዋይ እንደ አዋቂ የሚታዩ ምንም እንዳልኑ ብርታታቸውን ስኬታቸውን የሚያሳዩ የሚዘምሩ የሚሰብኩ አይደሉም ይልቅ እንደ ሰው በሚያልፉት ጎዳና ከፍታውን ዝቅታውን ውድቀቱን መነሳቱን ድካማቸውን ብርታታቸውን እየዘመሩ እያስተማሩ ፍፁም እና በጎ ደስ የሚያሰኘውን የእግዚአብሔርን ሐሳብ ፈትነው የሚይዙ እነሱ ናቸው የተሳካላቸው አዋቂ አስተዋይ የሚባሉ አሁንም ሳይ ጆን ጌታ እንደ ልመናህ እንደ ፀለይከው እንደ መሻትህ ይስጥህ ከተመከሩ ሰዎች የሚመከር ምክር በጣም ይባርካል ለበረከት ሁን ለምልም በነገር ሁሉ ፍቃዱ ያግኝህ የእስራኤል አምላክ ይምራህ❤🙏

  • @BetelihemAbebe-w3d
    @BetelihemAbebe-w3d 6 дней назад +1

    አንተ ሰትመራኝ ይሻለኝል የኔ ጌታ አሜንንን

  • @makibekele3126
    @makibekele3126 11 месяцев назад +5

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን መውጣት መግባትህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም መንፈሴ የረሰረሰበት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ

  • @estermeku3050
    @estermeku3050 Год назад +4

    ዘዳግም 32:4፤ እርሱ አምላክ ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛና ቅን ነው። Amen Joye esu bicha yimran

  • @sunkarkel5267
    @sunkarkel5267 5 месяцев назад +2

    ጆዬ ተባረክ የጌታን ፈቃድ አውቆ መኖርን የመሰለ በጎ ነገር የለም ❤❤

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Год назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሁን ፍቃድህ ያለበት ድንቅ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልህ ጆን ተባረክልን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ይብዛልህ 📚🍇🔥🔥🔥🔥🎉🎉❤️❤️❤️❤️🕊️🤲🤲👏👏👏

  • @astermulugeta6735
    @astermulugeta6735 Год назад +8

    እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ

  • @mukubanti6778
    @mukubanti6778 11 месяцев назад +2

    Amen ይሁን ወይ ይሁን ወይ ልጠይቅ ፈቃድህን አባቴ ነህና

  • @Zolatub
    @Zolatub 5 месяцев назад +1

    አንተ የተወደድክ ዮሀንስዬ የቅኔሰው

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 11 месяцев назад +3

    Mezmurhn besma besma altgb belognl ebrkbtlhu yesusa yebrk ,wendm tebrk😊

  • @mimimengistu5231
    @mimimengistu5231 11 месяцев назад +4

    Beautiful voice and very appropriate Christian music. Keep up the good work my dear Ethiopian brother.💚💛❤️

  • @TadesseTesfaye-cr2ix
    @TadesseTesfaye-cr2ix 8 месяцев назад +2

    መንፈስ ያለባት መዝሙር
    አሜን አሜን

  • @AshenafiTasaw
    @AshenafiTasaw 4 месяца назад +1

    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ እወድዳለሁ 🥰

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 11 месяцев назад +2

    Tebrk yohannes ebrkbtlhugn mezmurun .jesusm selnte yebrk kef kef yebl.I love u jesusa

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Год назад +2

    እንዲህማ ጌታን እየጠየቅን ብንጓዝ ኖሮ በህይወታችን ኪሳራ ሚባል ነገር አያገኘንም ነበር። ጌታ ዘመንክን ይባርክ

  • @Beteleheam
    @Beteleheam 11 месяцев назад +2

    እዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረክልን ወንድማችን

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Год назад +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
    ሰለጸሎት ጊዜ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን! እግዚአብሔር የዘለላም አባት አብዝቶ_*
    *_አብዝቶ ፈጽሞ በነገር ሁሉ ይባረክሸህ_*
    *_ተባረክ ጸልት ኃይል ጉልበት_*
    *_ጸጋ በእጥፍ ድረብ ይጨማራልሸህ በብዙ ታባረክ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🙌🏼🙌🏼_*
    ➪🤲 *_የጸልት ቅባት ➪ ይጨመረልሸህ_*
    ➪🤲 *_የጸልት እሰት_* ➪ *_ይጨመራልሸህ_*
    ➪🤲 *_የጸልት ኃይል_* ➪ *_ይጨመራልሸህ_*
    ➪🤲 *_የጸልት ጥበብ_** ➪ **_ይጨመራልሸህ_*
    ➪🤲 *_የጸልት እውቅት_* ➪ *_ይጨመረልሸህ_*
    ➪🤲 *_የጸልትራእይ_ ➪ _ይጨመራልሸህ🤝🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♂️😭😭🙏🍇🍇😘😘💪💪🥇🏆🤲🤲💞💞 ⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️⛩️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎺🎺🎺🎺🎺🎺🪕🪕🪕🪕🥁🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎹🎹🎹🎹🎹🎚️🎚️🎚️🎹🎹🎹🎹🎹🎻🎻🎻🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎸🎸🎸🎷🎷🎷✊ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹⛩️⛩️⛩️🎤🙋‍♂️🍒🫐አሜን 🍒🍇🍇🍇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🍇🙇‍♀️🍇🙇‍♀️🍇🙇‍♀️🍇🙇‍♀️🍇🙇‍♀️🍇🍇🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🌱🌱🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🫐🫐🫐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌💓💓💓💞💞 ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🤲✊

  • @SmilingBowtieCat-ro8zw
    @SmilingBowtieCat-ro8zw 8 месяцев назад +1

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ በቀን ስንት ጊዜ እንደማደምጠው

  • @seenaazerfu5444
    @seenaazerfu5444 Год назад +3

    በፈቃድህ አዉለኝ❤❤❤❤❤

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial Год назад +3

    Joye my brother you are blessd 🙏

  • @teke7319
    @teke7319 Год назад +2

    ጌታ ያለዉ ይሁን! ተባረክ ወንድማችን!

  • @kasehunbersisa
    @kasehunbersisa 9 месяцев назад +2

    ዘማንህ ይባረክ

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Год назад +4

    ዘመንህ ይባረክ ❤️

  • @Wassie12
    @Wassie12 Год назад +3

    One of my favorite song ever in my life, ሰሞኑን ደጋግሜ እየሰማሁት ነበር..you are blessed, Brother.

  • @Otesfg
    @Otesfg 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @israeltesema
    @israeltesema Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን yes አንተ መጠየቅ ልልመድ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @nahomtadesse5855
    @nahomtadesse5855 Год назад +3

    በውነት እግዚአብሔር እሱን ወደ መስማት ይመልሰን🙏🙏🙏🙏
    ጆ ተባረክ ጌታ የዚህ ዘመን ቅሬታ ያድርግህ

  • @habtamubelay4756
    @habtamubelay4756 Год назад +4

    ❤❤❤ጆዬ ተባረክልኝ!

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 6 дней назад +1

    Many more blessings to you brother 🙏, thank you for sharing this amazing song.

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sophoniasbirhanu9929
    @sophoniasbirhanu9929 Год назад +3

    ፀጋይብዛልህ

  • @Maye4433
    @Maye4433 11 месяцев назад +1

    Yihun woy

  • @DdfDfffy
    @DdfDfffy 7 месяцев назад +1

    Xoosay. Nena. Anijidika. Anijo. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 9 месяцев назад +2

    ጌታ ይበርክህ🎉🎉🎉🎉

  • @SpanishTakiso
    @SpanishTakiso Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን.....🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰😰😰❤❤❤❤❤❤👏👏

  • @TesfayTesfay-u2i
    @TesfayTesfay-u2i Год назад +2

    ጆንየ ተባረክልኝ እንደ ወንዝ ፍስስ በልለት ለኣምላክህ

  • @mare3909
    @mare3909 10 месяцев назад +1

    አሜንንን 🍒አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Betsegaw413
    @Betsegaw413 Год назад +3

    እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው Joye ተባረክ 🙏

  • @AbenezerDimerAsefa
    @AbenezerDimerAsefa Год назад +1

    የአማኝ መለያው ይህ ነው ይጠይቃል ። እንደቃሉ የሆነ መዝሙር johny God bless you

  • @BAb-h8v
    @BAb-h8v 11 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው ታባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 5 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🥰🥰ተባረክ ተባረክ

  • @adanegirma476
    @adanegirma476 Год назад +2

    ጆኒዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤
    ተባረክ👍👍👍👍👍🎶🎶🎶❤

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 11 месяцев назад +2

    Yemder guzowe adkmi bihnm ,Jesus ale kgngra yeguzl yedgfnl yerdanl

  • @Yidunak
    @Yidunak Год назад +3

    Amen getahoy ende hasabih miragn ante yalkew yayehilign bicha yihunilgn 🤲
    Joye tebarek 🥰🥰🥰

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ወንድማችን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይገባል ተባረኪ 🙏

  • @rollnati
    @rollnati Год назад +2

    አሜን አንተ ያልከዉ ይሁን ጌታዬ
    ተባረክ ጆን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tagesechtagesech9173
    @tagesechtagesech9173 Год назад +3

    አሜንንንንንን ❤❤ ተባረክ 🙏🙏🤗🤗

  • @sbbsyajwjj4332
    @sbbsyajwjj4332 Год назад +4

    Amen Amen Amen Amenn❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙌👋👋🙌👍👍👍👍👍👍👍

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 Год назад +5

    ❤❤❤uffffffffff yihen mezmur kawekubet gize jemro hule sisemaw misemagn konjo simet ale...like betam miwadedu abatna lij endemiyawerut aynet🥰🥰🥰🥰🥰geta ybarkih joye bezih melku sertehew silayew des bilognal

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 7 месяцев назад +1

    Uuuuuuuuufffffffffff Libi yeminaka mezmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Yicameribh Ye Geta tsega

  • @meselehaileofficial6395
    @meselehaileofficial6395 Год назад +4

    John geta abizto yibarakh tsegahun yabzlik

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 Год назад +1

    የራሳችንን ፈቃድ በመተው የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመከተል ህይወታችን ይለመለማል❤❤❤ ይሁን የእርሱ ፈቃድ❤❤ ጸጋ ይብዛልህ!! እንደዚህ ዓይነት መዝሙር ነው የሚፈልገው❤❤❤❤❤

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 8 месяцев назад +1

    ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን❤🎉❤🎉

  • @Senayttakele-b4e
    @Senayttakele-b4e 11 месяцев назад +1

    ይሁን ውይ?😢❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥አሜንንን ተባረኪ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ✅✅✅

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 11 месяцев назад +1

    Joniye betam mebrakebet ena getan kedemiya endesetew miyasasebegn zemarea new. And It is also a great music video. Thank you. Geta kezi belay yitekemebeh wendeme.

  • @yemisrachassefa6145
    @yemisrachassefa6145 11 месяцев назад +1

    Eyesemau makom alchalkum nefse ust yegeba zimare new ahunm tegaun amlake bebizu yabzalhe yibzalhe tebarekln

  • @ደገፍችአበበ
    @ደገፍችአበበ 9 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Romii4Jesus
    @Romii4Jesus Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጆ ፣፣ የእግዚአብሔር ፍቃድ የሚያስጠይቅ ዝማሬ ነዉ ፣ tebarak be bizu , ዛሬ መላዳ በዝ ዝማሬ ጌታን አመስግኜ ተነሳው ፣

  • @MineLove-q6s
    @MineLove-q6s 9 месяцев назад +1

    አመን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EleniMengistu-s7j
    @EleniMengistu-s7j Год назад +1

    አሜን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ ይሁንልን

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 месяца назад +1

    * MAY THE TRUE LORD OF THE TRUE GOD IS BLESSING YOU, GIVES YOU PEACE FOREVER AND PROTECTING ALL THE NATIONS FOREVER !!!

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን🎉🎉🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💝💝💝💝

  • @tigisttewelde5841
    @tigisttewelde5841 11 месяцев назад

    እሰይ ልቤ ረሰረሰች በዚህ መዝሙር ተባረክ ጸጋዉን ያብዛልህ🙌

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 11 месяцев назад +1

    በጌታ ስም በዜማ የተፀለየ ፀሎት ነው እጅግ ድንቅ መልእክት ጆኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @kassaye_Dibaba
    @kassaye_Dibaba 10 месяцев назад +1

    እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው ዮንዬ

  • @yonathaneshetie8753
    @yonathaneshetie8753 11 месяцев назад +1

    ብሩክ ነህ

  • @abebabeattay7516
    @abebabeattay7516 11 месяцев назад +1

    Woooow yene lej tebareklegn

  • @WubalemTakiso
    @WubalemTakiso 11 месяцев назад +1

    እሜን እሜንእሜን 😢😢✝️🙇🙋❤️❤️🙌

  • @AshuAshu-u4o
    @AshuAshu-u4o 11 месяцев назад +1

    Amen❤❤❤❤

  • @askalelodamo7759
    @askalelodamo7759 9 месяцев назад +2

    Tebarakilgn yohannes

  • @ዉብየጌታልጅ
    @ዉብየጌታልጅ 11 месяцев назад

    ጌታ ይባረክ አበዝቶ ባረክ ፀጋ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @loicmichael-ps9df
    @loicmichael-ps9df Год назад +1

    Jonny zemneh ybarek betam des yemel ewnte yemolbet ❤❤

  • @DagmawitGetachew-mn4ne
    @DagmawitGetachew-mn4ne Год назад +1

    ጆኒዬ ብሩክ ነህ

  • @lolokkokk731
    @lolokkokk731 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤GBU💚💚💚💚💚😍😍😍 Jøyé

  • @yoditmekuira682
    @yoditmekuira682 11 месяцев назад +1

    ትለያለህ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤❤

  • @meromero2171
    @meromero2171 Год назад +1

    ኡፍፍፍ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አራ ተባረክ ዝምን ድግሞ ዘላለም ጌታ ስሜ ይብርክ💞💞💞ይሁን እግዚአብሔር ያለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @عبداللهندى-س4خ
    @عبداللهندى-س4خ 11 месяцев назад +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn Год назад +3

    beyesus sim! tebarek

  • @GetGte
    @GetGte 11 месяцев назад +1

    wow ጌታ ይባርክህ

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 Год назад +1

    ዋዉ አሜንንን አሜንንን የመዝሙሩ ባለቤት
    ራሱ ጨርሶ ይባርክ ተባረክልን❤❤❤

  • @ayalneshy9952
    @ayalneshy9952 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው!!

  • @WudeKasahun
    @WudeKasahun 11 месяцев назад +1

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMersha-ls9nn
    @MeseretMersha-ls9nn 11 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ የሚያንፅ. የሚባርክ መዝሙር ነዉ❤

  • @madanetwoldehayilegiors3124
    @madanetwoldehayilegiors3124 11 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zemaritmessay
    @Zemaritmessay 7 месяцев назад +1

    Amen.amen amen.amen amen.amen amen.amen ❤❤❤❤ tebareki

  • @estherabraham2713
    @estherabraham2713 Год назад +4

    Amazing song more blessings Johnye blessed brother

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 4 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤

  • @Yordi-Getachew
    @Yordi-Getachew Год назад +3

    What a blessing🎉. God bless you John

  • @bersabayyonas7750
    @bersabayyonas7750 Год назад +3

    Johnyee Amazing song ❤

  • @bourtoukalboutoma4745
    @bourtoukalboutoma4745 10 месяцев назад +2

    Ameni Amen Amen Amen Amen tabarki 🤲🤲🤲🎸🎸🎸👏👏👏👏🙏🙏🙏🏩💯💯🙇‍♂️🙇‍♂️❤❤❤