Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ወንድማችን, እባክህን የአመላለስ ከበሮ አመታትንም አሳየን
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን። በመጀመሪያ እናመሰግናለን ማነኛውም ሰው ያልሰራውን ስራ በመስራትህ በመቀጠል ምቶቹ ስርዓት አውቀነዋል ግን በደንብ ግልጽ እነዲሆንልን አንድ አጭር ወረብ ቀለል ያለ የ5ደቂቃ ምትሆን እያልክ ከበሮ እያስመታህም ብትልልን በደንብ ሚቻል ይመስለኛል ። በጣም ጎበዝ መምህር ነህ በአገልግሎትህ እግዚአብሔር ያጽናህ ያበርታህ ከዚህ በላይ እውቀቱንና ፀጋው ያብዛልህ አመሰግናለው🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የምሰራ ይሆናል
እሺ አመሰግናለሁ ።
የኔ ባለ ውለታ ነህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ወንድሜ. ሙሉ የከበሮ አመታት አንተ ነህ ያስተማርከኝ ዛሬ በConfidence. አውደምህረት ላይ ለመምታት በቃሁ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
አሪፍ ነው ቀጥል:: ቀጣይ ቪድዮ የዚቅ እና የ እስመ:ለዓለም ማለትም ቁጭ ብለህ የሚመታ ከበሮ ...በቁምና በመረግድ አንዴ ብትሰራ እላለሁ🙏
አመሰግናለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እናመሰግናለን በርታ ፍጣሪ በቤቱ ያጽናህ 🙏🏿❤️🙏🏿ግን ትንሽ ከበድ ነው ከመዝሙር ጋር ብታስተምረን መልመድ ቀላል ይመስለኛል
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እናመሠግናለን ቀጥልበት❤❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ያክብርልንወድማችን❤🙏💜💔❤💛
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ብዙ ነገር ከንተ እንማራለን
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ። ጸናጽል የሚይዝልህ ባልንጀራ አጠገብኽ ቢኖር መልካም ነው።
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤ ሓገሰይ ደረት የብሉን ሓወይ ክምሃራ ይደሊ ነይረ ንዓኻ ኸኣኒ ጸግኡ የብዝሓልካ
በርታ
thank you so much God bless you
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዜማ ጋር በተያያዘ አመታት ብትሰያን
የቁጭታ የቁም እና የመረግድ የአመላለስ ከበሮ አመታት pls
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችንእናመሰግናለን
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት 🥰🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Woowww gobaz arif temert beta ene sayew betam dessss akengii
Egziabher yakberelegn
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን, አሁን ደግሞ የወረብ እና የዚቅ(ተቆሞ ልክ እንደ ወረቡ የሚመታውን )ከበሮ አመታት ልዩነት ካለው ብታሳየን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
Kale hiywot yasemalin wendime tilik timihirt betam new ye mameseginew.
Amen abro yaseman
ከድምጽ ጋር እስኪ ላክልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ተባረክ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለቀጣይ የማኅሌቱን ብታዘጋጅ🙏🙏
መልካም
እስኪ ተቀምጠን የምንመታዉን ስራልን ልዩነቱስ ምንድን ነዉ?
በማኅሌተ ጽጌ የሚባለው ንኢ ርግብየን በከበሮ እያስተማርክ ስራልን
እኔ ጀማሪ የ ሰንበት ተማሪ ነኝ ወረብ ዜማውን መያዝ አቃተኝ እባክህ እርዳኝ ወንድሜ ለቻናሉ አዲስ ነኝ
Yet debr nw
እናመሰግናለን አንድ ወረብ ሰርተህ ብታሳየን የበለጠ እንረዳዋለን
አባዬ የ ZEEK kebero hitting tutorial መስራት ትችላለህ
Eski kelel yale wereb gar adrgew (Aman be Aman)
Eshi ende egziabher fekad
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በርታ
በመጀመሪያ እግዚኣብሄር ይመስገንና እንዲሁም በእውቀት ስለረዳሀን አመሰግናለሁ እና ተቀምጠው የሚመታው አየነት ብተሳየን ወይስ አንድ ኒው
Enamesegnalen berta🙏
amesegnalew
እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ከቻልክ ከወረብ ጋር ብትሰራልን።
አሜን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የአጫብር ከበሮ አመታት አስተምረን🙏🏼
Enameseginalen wendemalem
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በጣም ጥሩ የነው ቀጥልበት
አሜን አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ
እናመሰግናለን ትንሽ ከበድ ይላል ሲደጋገም ግን ይለመዳል
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይለመዳል
Guru new back ground yetesere wereb hono esu lay bitseyegn turunw Yemaewekow lemewek silamokebd
Eshi
ቀጣይ መርግድ እና የማህሌቱን
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን አሪፍ ነው ግን በአንድ ወረብ ምሳሌ አድርገህ ብትሰራ ይበልጥ ጥሩ ነው
የ ፅፋት አመታት ብታሳየን እባክህ 🙏🙏🙏
Bezi video lay eko ende example betasayen ሌሎች video lay ምሳሌ ነበረው bezi video betazegaje ande wereb exmaple?
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
በርታልን መልካም ነው
የጽፋትንም ስራልን ወንድማችን
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
የወረብ አካሄዱንና ረገጣውን ብታሰየን ወንድማችን
በርታልን ወድማችን
ere memihr tinsh gir yasegnal be ጽናጽል aagebtew yasayun
Ende egziabher fekad enemamaralen
በወረብ ቢሆን የበለጠ እንዲገባን (ወረቡን ከፍተህ ወይም እያልክ ) እና ደግሞ የአመላለስና የወረብ የማስረገጥን ልዩነት በትነግረን በዜማ ማለት ነው፡፡
መልካም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
ቲክቶክ ጠይቄህ በዚህ እንድማር ስለመራህኝ አመሰግናለሁ
ምንም አይደል
የአመላለስ ከበሮ አመታት አሳየን
ymech bro
Helpful
Glad to hear that
Tsegawn yabzaleh wendeme Berta......be mezmur bedenb seraln
Amen ende egziabher fekad enmamaralen
የወረብ እንቅስቃሴን ስራልን
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የምሰራ ይሆናል
ከድምፅ ጋር ቢሆን ይበልጥ ግልፅ ይሆናል
Berta ataquwartewi wendime yemezimur keberom asitemiren
Eshi egziabher yestelegn yemezmur kebero temert video teserto telekwal
Egzeabher yakbrilen wendema berta
Amesegnalew egziabher yakberelegn
እናመሰግናለን
እኔ መማር እፈልጋለሁ
የሁሉም ወረብ አመታቱ አንዳይነት ነው
የማህሌቱንም ልቀቅልን
ጎበዝ ቀጥል
achabre new betelehem
ለምን ጠፋህ ወንድማችን
ሀይ
በግል ታስተምራለህ ወንድሜ
ለጊዜው አላስተምርም
@@Maetent inbox aweragn ebkh @elzrophy telegeram
የ አጫብር ስሪ
እናመሰግናለን ወንድማችን, እባክህን የአመላለስ ከበሮ አመታትንም አሳየን
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን። በመጀመሪያ እናመሰግናለን ማነኛውም ሰው ያልሰራውን ስራ በመስራትህ በመቀጠል ምቶቹ ስርዓት አውቀነዋል ግን በደንብ ግልጽ እነዲሆንልን አንድ አጭር ወረብ ቀለል ያለ የ5ደቂቃ ምትሆን እያልክ ከበሮ እያስመታህም ብትልልን በደንብ ሚቻል ይመስለኛል ። በጣም ጎበዝ መምህር ነህ በአገልግሎትህ እግዚአብሔር ያጽናህ ያበርታህ ከዚህ በላይ እውቀቱንና ፀጋው ያብዛልህ አመሰግናለው🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የምሰራ ይሆናል
እሺ አመሰግናለሁ ።
የኔ ባለ ውለታ ነህ እድሜና ጤናን ይስጥህ ወንድሜ. ሙሉ የከበሮ አመታት አንተ ነህ ያስተማርከኝ ዛሬ በConfidence. አውደምህረት ላይ ለመምታት በቃሁ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
አሪፍ ነው ቀጥል:: ቀጣይ ቪድዮ የዚቅ እና የ እስመ:ለዓለም ማለትም ቁጭ ብለህ የሚመታ ከበሮ ...በቁምና በመረግድ አንዴ ብትሰራ እላለሁ🙏
አመሰግናለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እናመሰግናለን በርታ ፍጣሪ በቤቱ ያጽናህ 🙏🏿❤️🙏🏿ግን ትንሽ ከበድ ነው ከመዝሙር ጋር ብታስተምረን መልመድ ቀላል ይመስለኛል
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
እናመሠግናለን ቀጥልበት❤❤❤🎉🎉እግዚአብሔር ያክብርልንወድማችን❤🙏💜💔❤💛
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን ብዙ ነገር ከንተ እንማራለን
በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ። ጸናጽል የሚይዝልህ ባልንጀራ አጠገብኽ ቢኖር መልካም ነው።
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
❤❤ ሓገሰይ ደረት የብሉን ሓወይ ክምሃራ ይደሊ ነይረ ንዓኻ ኸኣኒ ጸግኡ የብዝሓልካ
በርታ
thank you so much God bless you
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በዜማ ጋር በተያያዘ አመታት ብትሰያን
የቁጭታ የቁም እና የመረግድ የአመላለስ ከበሮ አመታት pls
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
እናመሰግናለን
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት 🥰🙏
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Woowww gobaz arif temert beta ene sayew betam dessss akengii
Egziabher yakberelegn
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን, አሁን ደግሞ የወረብ እና የዚቅ(ተቆሞ ልክ እንደ ወረቡ የሚመታውን )ከበሮ አመታት ልዩነት ካለው ብታሳየን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን
ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Kale hiywot yasemalin wendime tilik timihirt betam new ye mameseginew.
Amen abro yaseman
ከድምጽ ጋር እስኪ ላክልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ተባረክ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ለቀጣይ የማኅሌቱን ብታዘጋጅ🙏🙏
መልካም
እስኪ ተቀምጠን የምንመታዉን ስራልን ልዩነቱስ ምንድን ነዉ?
በማኅሌተ ጽጌ የሚባለው ንኢ ርግብየን በከበሮ እያስተማርክ ስራልን
እኔ ጀማሪ የ ሰንበት ተማሪ ነኝ ወረብ ዜማውን መያዝ አቃተኝ እባክህ እርዳኝ ወንድሜ ለቻናሉ አዲስ ነኝ
Yet debr nw
እናመሰግናለን አንድ ወረብ ሰርተህ ብታሳየን የበለጠ እንረዳዋለን
አባዬ የ ZEEK kebero hitting tutorial መስራት ትችላለህ
Eski kelel yale wereb gar adrgew (Aman be Aman)
Eshi ende egziabher fekad
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በርታ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በመጀመሪያ እግዚኣብሄር ይመስገንና እንዲሁም በእውቀት ስለረዳሀን አመሰግናለሁ እና ተቀምጠው የሚመታው አየነት ብተሳየን ወይስ አንድ ኒው
Enamesegnalen berta🙏
amesegnalew
እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ከቻልክ ከወረብ ጋር ብትሰራልን።
አሜን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
ተባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
የአጫብር ከበሮ አመታት አስተምረን🙏🏼
Enameseginalen wendemalem
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በጣም ጥሩ የነው ቀጥልበት
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አሜን አንተንም እግዚአብሔር ያክብርህ
እናመሰግናለን ትንሽ ከበድ ይላል ሲደጋገም ግን ይለመዳል
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይለመዳል
Guru new back ground yetesere wereb hono esu lay bitseyegn turunw
Yemaewekow lemewek silamokebd