Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ መቶ ግዜ ማድረግ በተቻለ አደርግህ ነበር
አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ይበል ነው ወንድም። የምታውቃቸው የቤተክርስትያን መሪጌቶች ወይም ዘማርያን ታሉ ብታቀርብልን። አርቲስቶች እና ዘፋኞች ሰው ሁሉ እያወቃቸው እኛ የራሳችን ሰዎች ሳናተዋውቅ ይቆጨኛል።
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
@Maetent ❤❤❤❤❤
ፀጋውን ይጨምርልህ ልዑል እግዚአብሔር
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድሜ ጎበዝ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አሜን አመሠግናለሁ
Subscribe adrgign ehti.
ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አምላከ ቅድሳን ፀጋውን ያብዛልክ በርታ በዜማ ቢሆን የበለጠ ይረዳናል ብይ እገምታለሁ
አሜን እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ፀጋውንያብዛልህልኡልእግዚአብሔር❤❤🙏🙏🙏በርታ ጠንክር❤❤
በርታ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ያበርታህ!
አሜን
ውይ ወንድሜ እንደምለምድ ተስፋ አለኝ ሁሌም እከታተልሃለሁ በርታልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
ለአዘጋጀህልን ቪዲዮ ከልብ እናመሰግናለን።የአጫብር ወረብ አመታትን ችሎታ ካለህ እንዲሁ ብትለቅልን የሚል የሁሉም ጥያቄነውና ከቻልክ ብትሰራልን የሁላችንም ደስታ ነው።።።
የእኔ ወንድም ሽ ግዜ ማድረግ ቢቻ እኔ ብቻ እድትጠቀም አደርግ ነበርበርታልን በእውነት ቅንና መልካም ሰው ነህያንተ እኩዮች አስባልት ዳር በረዳ ያሞቃሉ አንተ ግን ወደ እግዚአብሔር ቀርበህ ታቀርባለህ በርታፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ።
Egziabher ystln berta wendme 🙏
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገንንን❤
ዉይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም የምፈልገዉ ነገር ነው ከበሮ መምታት
Kale hiwot yasemalen....Egzihabher yakbrln
Amen
የኔ ጎበዝ ጸጋውን ያብዛልህ
ወንድሜ አደንቅሀለሁ ለሙከራህ ግን ብዙ ዓይነቶች አሉ እና በደብ ከመምህራን ስልጠና ወስደህ ብታሳይ ውጤት ይኖረዋል ግን አሁን መምታት ስለቻልክ ብቻ አወከው ማለት አደለም የድረባ ዓይነት የዝግታ አይነት፣ ያመላለስ ፣ የመረግድ አለ ወዘተ እንደ ቃለእግዚአብሔሩ ነው ለማንኛውም በርታ
እመቤቴ ትጠብቅሕ ❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤❤
ደንድሜ ቀጣም እናመሠግንለን❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን በርታ ጠንክር
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
አሜን አብሮ ያሰማን
gobez berta betam enamesegnalen.
Egziabher yakberelegn
Wendmachin betam Enamesegnalen ketlbet. Lemiketlew degmo zema balewna tsenatsl Ayayazuna mewred mekomu Btastemren Elalehu Berta.
Eshi ende egziabher fekad egziabher yakbrelegn
ጎበዝ:: በርታ::ወረብ ቢጨመርበት ደግሞ የበለጠ ይገባናል::
ወረብስራልን❤❤❤❤❤
የተሰራ ቪዲዮ አለ እሱን ገብተው መመልከት ይችላሉ
አሪፍ ነው ግን አንድ ወረብ ስንት ጊዜ ተብሎ ነው ወደ መርገጥ እና ሽብሻቦ የሚሄደው ይህን በአንድ ወረብ ምሳሌ ብትሰጠን በቀላሉ ይገባናል ብየ አስባለሁ በተረፈ ሁሉም አሪፍ ነው ።
betam arif new bizu temrebetalehu
ፀጋዉን ያብዛልክ brother የመዝሙር ከበሮ ዓመታትም ብትለቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ጸጋውን ይብዛልህ
እናመሰግናለን ወንድማችን
ይበል ነዉ
ወድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የምፈልገዉ ነበር መማር ግን ጭቅላቴ አሊዝ አለኝ ምን ይሻለኛል በእመቤቴ ሠምቼ እዳልሠመሁ አይቼ እዳላየሁ እየሆኩ ልቦናየ አልሠበሰብ እያለኝ በፆሎታቹህ አሥቡኝ የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቼ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እኔም በጣም የምፈልገው የወረብ ከበሮ እግዚአብሔር ያክብርህ
Berta
melkam newo Berta tsgwon yabezalh arife temhert newo
Amen egziabher yakbrelegn
በርቱልን
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማቺን
ደስ ይላል ነገር ግን በወረብ ብሰራልን ደስ ይለናል ጥሩ ነው።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
ወንድሜ መርገጥ እሚለውን ድረባ ብለክ አስተካክለው በተረፈ በጣም ጥሩ ስልጠና ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
አሜን 🙏
kale hiywet yasemali
ተወህዶ መሆን መታደል እኮ ነው ሁሉም ነገር ሰራት አለው ፀጋውን ያብዛልህ❤
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
ሼር like አርጉ 👍🏾
እግዚአብሔር ይስጥልን
Egziabher yistlen
ወንድማችን እናመሰገናለን እግዚአብሔር ይባርኮት
Essssssyyy bertalin wadimeee❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓
Egziabher yakbrelegn
እግዚአብሔር ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህአይዞህ በርታ
ማህሌት ሲቆም ቁጭ ተብሎ ከበሮ የሚመታውን ብታሳየን በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ
ቃልሂወት ያሰማልን❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
በርታ፣ወድማችን
Gobez berta
Yehy betam tru newe bewchew Alem yewereb kebero cheger Ale sebete temari laleneberen meyemenochem maweqe melekam newe
Amesegnalew
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን!
Bexam memar efelegalew unet bertalin wendm ❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም 😍 yewereb btasayen
ፀጋውን ያብዛልክ
አሜን 🙏🙏
ጎበዝ በርታ
አመሠግናለሁ
Bertalin
ጎበዝ በርታ ❤❤❤ ክብረት ይስጥልን
Wendemachen zemare melaekete yasemalen babatu yakoyelen enamesagenalan
እናመስግናልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ይስጥክ ከዝማሬው ከበሮ ይልቅ የወረቡ ተሻለኝ ለኔ!ከቻልክ ወረብም አስተምረን ወንድማችን🙏🙏🙏
ታድለህ በማርያም
በርታልን
እናመሰግናለን በርታ
Egzabhar yestelen
AMen
በስትክክል የሚል የለም በትክክል ብለህ አርም
እሺ
ወይኔ ወንድሜ በርቴልን በጣም የምፈልገው❤❤❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
Betam des yemil Tmhrti
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ያበርታህ,ሰላምህ ይብዛልን
በጣም ጥሩ ነው አስተምህሮቱ
ወንድሜ ❤ጸጋውን ያብዛልህ. በእውነት አመሰግናለሁ የመዝሙር ከበሮ ከአንተ ተምሬ. ጎበዝ ከበሮ መች. ሆኛለሁ ወረብ ማቅረብ የጀመርኩት በአንተ ነው. ማርያምን❤❤ይህንንም እንደምለድ. ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
አሜን ያው ከእግዚአብሔር ጋር ቀላል ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጂግ ግሩም ነው በርታ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እዲያው ሰብሰክራይብ አሰሬ ቢሆንእሚደርገው አሰሬ ነበር እማርገው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ አተናተንህ ግሩም ነው
አሜን በጣም ነው የማመሠግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይስጥህ የፈልገውን ነው።ያሳየኸን
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እናመስግናለኝ❤❤😊
እግዚአብሔር ያበርታህ በፀጋው ይጎብኝህ
ወረብ ልምምድም ብታሳዬን እላለሁ በርታ
አሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ስላመእግዛብሔር ይብዛልን ወንድማችን
በርታ ልጃችን 🙏🏿💐👍🏾
kale hiwot yasemalin konjo timihirt nw
Amen egziabher yakberelegn
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ። ስለ ምልጣን አመለለስ ቀቤሮ አመታት ቪዲዮ እባክህ ስራልን
እመብርሃን ትጠብቅክ
Great work Brother! If you add one Wereb with the practice at the end that would be awesome. God Bless you.
Thank you, in the comming videos I’ll try my best
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዛሬ ነው ያየውህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ክበርልን 🙏🙏🙏
@@Maetent amen amen amen
ተባረክ ወድማችን ግን አንድ አብሮክ ፅናፅል እና መቋምያ የሚይዝ አብሮክ ቢቆም የበለጠ ግልፅ ይሆናል
ዬኔ ጀገና ስፈልገው ነበር ሀገር ሰገባ የማግልግል እቅድ አለኝ እየተለማምደኩ ነዉ አመሰግናለሁ የፀደቅ ስራ ይሁንለክ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
በርታ ውድ ወንድሜ ገና አሁን ነው ያገኘሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ስፈልገው ነበር ለመልመድ ያለኝ ፍላጎቴ አመስግናለሁ በርታ ውዴ
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ግን መዝሙሩን እየዘመርክ ብታሳየን የበለጥ መልካም ነበር
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
des ylal gn ke wereb gar bihon arif new
Eshi ende egziabher fekad
Pis
Enamesginalen wedime
ክበልኝ ብሮ😍😍😍
የትነውትመህርት መስጫው ስበሩን ምትነግሩን እንደእግዛብሔር ፍቃድ ለሀገሬ ከበቃው መማርእፍልጋልው
ምፈልገው ነገር
ርዕዎ ኖሎት ወረብ ከበሮ አመታት
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ መቶ ግዜ ማድረግ በተቻለ አደርግህ ነበር
አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ይበል ነው ወንድም። የምታውቃቸው የቤተክርስትያን መሪጌቶች ወይም ዘማርያን ታሉ ብታቀርብልን። አርቲስቶች እና ዘፋኞች ሰው ሁሉ እያወቃቸው እኛ የራሳችን ሰዎች ሳናተዋውቅ ይቆጨኛል።
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
@Maetent ❤❤❤❤❤
ፀጋውን ይጨምርልህ ልዑል እግዚአብሔር
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ፀጋውን ያብዛልህ
በርታልን ወንድሜ ጎበዝ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አሜን አመሠግናለሁ
Subscribe adrgign ehti.
ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አምላከ ቅድሳን ፀጋውን ያብዛልክ በርታ በዜማ ቢሆን የበለጠ ይረዳናል ብይ እገምታለሁ
አሜን እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ፀጋውንያብዛልህልኡልእግዚአብሔር❤❤🙏🙏🙏በርታ ጠንክር❤❤
በርታ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ያበርታህ!
አሜን
ውይ ወንድሜ እንደምለምድ ተስፋ አለኝ ሁሌም እከታተልሃለሁ በርታልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ለአዘጋጀህልን ቪዲዮ ከልብ እናመሰግናለን።የአጫብር ወረብ አመታትን ችሎታ ካለህ እንዲሁ ብትለቅልን የሚል የሁሉም ጥያቄነውና ከቻልክ ብትሰራልን የሁላችንም ደስታ ነው።።።
የእኔ ወንድም ሽ ግዜ ማድረግ ቢቻ እኔ ብቻ እድትጠቀም አደርግ ነበር
በርታልን በእውነት ቅንና መልካም ሰው ነህ
ያንተ እኩዮች አስባልት ዳር በረዳ ያሞቃሉ
አንተ ግን ወደ እግዚአብሔር ቀርበህ ታቀርባለህ በርታ
ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Egziabher ystln berta wendme 🙏
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገንንን❤
አሜን
ዉይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም የምፈልገዉ ነገር ነው ከበሮ መምታት
አሜን
Kale hiwot yasemalen....Egzihabher yakbrln
Amen
የኔ ጎበዝ ጸጋውን ያብዛልህ
አሜን
ወንድሜ አደንቅሀለሁ ለሙከራህ ግን ብዙ ዓይነቶች አሉ እና በደብ ከመምህራን ስልጠና ወስደህ ብታሳይ ውጤት ይኖረዋል ግን አሁን መምታት ስለቻልክ ብቻ አወከው ማለት አደለም የድረባ ዓይነት የዝግታ አይነት፣ ያመላለስ ፣ የመረግድ አለ ወዘተ እንደ ቃለእግዚአብሔሩ ነው ለማንኛውም በርታ
እመቤቴ ትጠብቅሕ ❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ በርታልን❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ደንድሜ ቀጣም እናመሠግንለን❤
ቃለ ህይወት ያሠማልን በርታ ጠንክር
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
አሜን አብሮ ያሰማን
gobez berta betam enamesegnalen.
Egziabher yakberelegn
Wendmachin betam Enamesegnalen ketlbet. Lemiketlew degmo zema balewna tsenatsl Ayayazuna mewred mekomu Btastemren Elalehu Berta.
Eshi ende egziabher fekad egziabher yakbrelegn
ጎበዝ:: በርታ::
ወረብ ቢጨመርበት ደግሞ የበለጠ ይገባናል::
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ወረብስራልን❤❤❤❤❤
የተሰራ ቪዲዮ አለ እሱን ገብተው መመልከት ይችላሉ
አሪፍ ነው ግን አንድ ወረብ ስንት ጊዜ ተብሎ ነው ወደ መርገጥ እና ሽብሻቦ የሚሄደው ይህን በአንድ ወረብ ምሳሌ ብትሰጠን በቀላሉ ይገባናል ብየ አስባለሁ
በተረፈ ሁሉም አሪፍ ነው ።
betam arif new bizu temrebetalehu
ፀጋዉን ያብዛልክ brother የመዝሙር ከበሮ ዓመታትም ብትለቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ጸጋውን ይብዛልህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እናመሰግናለን ወንድማችን
ይበል ነዉ
ወድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም የምፈልገዉ ነበር መማር ግን ጭቅላቴ አሊዝ አለኝ ምን ይሻለኛል በእመቤቴ ሠምቼ እዳልሠመሁ አይቼ እዳላየሁ እየሆኩ ልቦናየ አልሠበሰብ እያለኝ በፆሎታቹህ አሥቡኝ የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቼ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እኔም በጣም የምፈልገው የወረብ ከበሮ
እግዚአብሔር ያክብርህ
Berta
Egziabher yakberelegn
melkam newo Berta tsgwon yabezalh arife temhert newo
Amen egziabher yakbrelegn
በርቱልን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማቺን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ደስ ይላል ነገር ግን በወረብ ብሰራልን ደስ ይለናል ጥሩ ነው።
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን
ወንድሜ መርገጥ እሚለውን ድረባ ብለክ አስተካክለው በተረፈ በጣም ጥሩ ስልጠና ነው እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
አሜን 🙏
kale hiywet yasemali
Amen
ተወህዶ መሆን መታደል እኮ ነው ሁሉም ነገር ሰራት አለው ፀጋውን ያብዛልህ❤
አሜን
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
አሜን
ሼር like አርጉ 👍🏾
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን
Egziabher yistlen
Amen
ወንድማችን እናመሰገናለን እግዚአብሔር ይባርኮት
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Essssssyyy bertalin wadimeee❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓
Egziabher yakbrelegn
እግዚአብሔር ያበርታህ
በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ
አይዞህ በርታ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ማህሌት ሲቆም ቁጭ ተብሎ ከበሮ የሚመታውን ብታሳየን በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ቃልሂወት ያሰማልን❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
አሜን አብሮ ያሰማን
በርታ፣ወድማችን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Gobez berta
Egziabher yakberelegn
Yehy betam tru newe bewchew Alem yewereb kebero cheger Ale sebete temari laleneberen meyemenochem maweqe melekam newe
Amesegnalew
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን!
አሜን
Bexam memar efelegalew unet bertalin wendm ❤❤❤
Egziabher yakberelegn
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም 😍 yewereb btasayen
ፀጋውን ያብዛልክ
አሜን 🙏🙏
ጎበዝ በርታ
አመሠግናለሁ
Bertalin
ጎበዝ በርታ ❤❤❤ ክብረት ይስጥልን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Wendemachen zemare melaekete yasemalen babatu yakoyelen enamesagenalan
Amen
እናመስግናልን ወንድማችን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይስጥክ ከዝማሬው ከበሮ ይልቅ የወረቡ ተሻለኝ ለኔ!ከቻልክ ወረብም አስተምረን ወንድማችን🙏🙏🙏
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ታድለህ በማርያም
በርታልን
አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን በርታ
Egzabhar yestelen
AMen
በስትክክል የሚል የለም በትክክል ብለህ አርም
እሺ
ወይኔ ወንድሜ በርቴልን በጣም የምፈልገው❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Betam des yemil Tmhrti
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
አሜን
እግዚአብሔር ያበርታህ,ሰላምህ ይብዛልን
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በጣም ጥሩ ነው አስተምህሮቱ
ወንድሜ ❤ጸጋውን ያብዛልህ. በእውነት አመሰግናለሁ የመዝሙር ከበሮ ከአንተ ተምሬ. ጎበዝ ከበሮ መች. ሆኛለሁ ወረብ ማቅረብ የጀመርኩት በአንተ ነው. ማርያምን
❤❤ይህንንም እንደምለድ. ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
አሜን ያው ከእግዚአብሔር ጋር ቀላል ነው እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጂግ ግሩም ነው በርታ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እዲያው ሰብሰክራይብ አሰሬ ቢሆንእሚደርገው አሰሬ ነበር እማርገው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ አተናተንህ ግሩም ነው
አሜን በጣም ነው የማመሠግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ይስጥህ የፈልገውን ነው።ያሳየኸን
አሜን
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እናመስግናለኝ❤❤😊
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እግዚአብሔር ያበርታህ በፀጋው ይጎብኝህ
ወረብ ልምምድም ብታሳዬን እላለሁ በርታ
አሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
ስላመእግዛብሔር ይብዛልን ወንድማችን
አሜን
በርታ ልጃችን 🙏🏿💐👍🏾
አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
kale hiwot yasemalin konjo timihirt nw
Amen egziabher yakberelegn
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ። ስለ ምልጣን አመለለስ ቀቤሮ አመታት ቪዲዮ እባክህ ስራልን
እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ
እመብርሃን ትጠብቅክ
አሜን
Great work Brother! If you add one Wereb with the practice at the end that would be awesome. God Bless you.
Thank you, in the comming videos I’ll try my best
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን
ዛሬ ነው ያየውህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ክበርልን 🙏🙏🙏