ይህንን ትምህርት በዚህ መንገድ ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስላዘጋጁልን እግዚአብሔር ይስጥልን! I paid $150 to learn Ge'ez online. If i had known this video existed, i wouldn't have paid that much (dont get me wrong. I'm not saying I regret it, but it's just to say I'm impressed to see this video in this professional manner. Very professional , understandable... God bless!
This is amazing. Your knowledge and the energy you spend teaching this amazing language deserves the at most respect. Persevere my brother. Knowledge is not sought after by many, but you are the hope of our identity. People like you are those who change the course of generation to a greater ambitions. All my gratitudes and love to you brother. Pleas keep it coming.
ግሩም ትምህርት ። ተባረክ❤❤❤
ጥንቅቅ ያለ በጣም ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ የቀረበ የመማሪያ ቪድዮ፡፡ ቀና ልብ፣ ቀና ኢትዮጵያውያን እንዲህ እግዚአብሔር ያብዛልን፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ በረከቱን ይስጣችሁ፡፡ ቀጥሉበት::💚💛❤
giez.apilkeshein
giez
ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ መማ ር እፈልጋለሁ በቆሚትነት ካለሹክበል ኚ??🙏🙏🙏🙏🙏ምዝገባከለዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሌላዉ ማስቀመጥ የምፈልገዉ ይህ ቪድዮ ፈልጌ ነው ያገኘሁትና ጥሩ ነዉ ብርታት ይስጥህ
ትክክለኛ የሀገር ሠው::ምሰሶ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያቆይልን::የልጆቻችን ተስፋ!!
Minale tigrenga wst yittekkemubbetal bttl lemssale ነዐ ሐብዚ bemalet yittekkemubbetal
ጥሩ ነው
ይህንን ትምህርት በዚህ መንገድ ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ስላዘጋጁልን እግዚአብሔር ይስጥልን! I paid $150 to learn Ge'ez online. If i had known this video existed, i wouldn't have paid that much (dont get me wrong. I'm not saying I regret it, but it's just to say I'm impressed to see this video in this professional manner. Very professional , understandable... God bless!
በ ጣም ጥሩ ነው በተለይ ቋንቋውን መማር ፈልገን አድሉን ላላገኘነው አግዛብሄር ይባርከህ
በጣም ጥሩ አማማር ከርጋታ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ በስደት ዓለም ለኛም ለልጆቻችንም በጣም ጠቃሚ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ተባረክልን👏👏👏👏
በጣም ጥሩ
ፈልጌ ፈልጌ ነው ያገኘሁት ከመሰረቱ ለመማር ስለምፈልግ ግሩም አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም መልካም ፍሬ እንደምናፈራ ተስፋ አደርጋለሁ👏👏👏 ።
ለብዙ ጊዜ ለማወቅ ስፈልገው የነበርኩትን ነው ከዚህ ሺድዮ የተማርኩት። ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይሰጥልን!
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሂወት ያሰማልኝ
በርቱልን በጣም ጥሩ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃቃለ ህይወት ያሰማልን
Tebarekln🙏
በጠም ደስ ይላል አቀራረቡም አሪፍ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
እናመሰግናለን❤
This is amazing. Your knowledge and the energy you spend teaching this amazing language deserves the at most respect. Persevere my brother. Knowledge is not sought after by many, but you are the hope of our identity. People like you are those who change the course of generation to a greater ambitions. All my gratitudes and love to you brother.
Pleas keep it coming.
ወንድማችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልነ
እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ቋንቋ ነው በእውነት ዋው እናመሰግናለን
በጣም ደሥ የሚል ተምሕርት ነዉ እግዚአብሔር ያበረታክ ወንድሜ
Great
ግሩም ትምህርት፥ ግሩም አቀራረብ፥ ትልቅ ዕዉቀት አግኝተንበታል። አዘጋጁን እግዚአብሔር ይባርከዉ።
አመሰግንሃለሁ
Real Geez language expert, I was transported some 60 years back when my Yeneta taught me those alphabets and how to pronounce them. God bless you.
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
ይህን ገፅ ቀጣይነት እንድኖረው የተወሰነ የበጎ ፍቃድ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን።
ፈጣሪ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እኛንም እንድንማር
እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
በረታ ወንድም
ቃለ ሒወት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ፣፣ የኛን ማንነት የሚገልፅ፣ ከጥንት አባቶቻችን የወረስነዉ ቅርሳችን፣ ወንድሜ ከኛ በኋላ ለሚጣዉ ትዉልድ የማስተላለፍ ታሪካዊ ግዴታ አለብን፣፣ በጥሩ ሁኔታ የቀረበ ትምህርት ነዉ፣፣ ትልቅ ምስጋናየን ላቀርብልህ እወዳለሁ፣፣
ዋዉ 🎉ነዉ
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ።እናመሰግናለን😊
azu good explanation please appreciate this video
እውነት በጣም እግዜር ይስጥልኝ
በጣም ጠቃሚ ስራ ነው።በርቱ
እግዚያብሕር ያክብርልን❤
እናመሰግናለን በርታልን
የሚገርም አስተምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም እናመሰግናል
እኔ ዛሬ ነው ወደዚህ ፔጅ የመጣሁት ግእዝን ለመማር ስፈልግ አግንቸው ነው እጅግ የተደራጀ ትምህርት ከነመርጃ መሳሪያው (ቪዲዮ) እግዚአብሔር ይስጥልን። አገልግሎትን ያስፋልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የነፍስ ዋጋም ያድርግልን።
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያፅናህ
የሚገርም ሥራ ነው ፣ የበለጠ እንድትሰራ አምላከ ቅዱሳን ጥበቡን ይግለጥልክ!!!
ጸጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
በጣም ጥሩ ነዉ እመስግናለን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን ። ግእዝ መማር በጣም ነበር የምፈልገው ።
ግእዝ በሚያወራ ሰው በጣም ነው የምቀናው።
እኔም
@@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ enem
በጣም ጥሩ የሆነ ትምህት ነወ በርታ
እናምናለን ወንድም እግዚአብሔር የመስገን በረታ
በእውነት ተባረክልን ወንድማችን👏👏
አቀራረብ አረዳድ ማስተማሩ ብቻ ሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው መታደል እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹🌹❤❤❤❤
ሰላም ወንድማችን በጣሞ ጥሩ ትምሕርት ነዉ በዚዉ ቀጥልበት
እግዚአብሄር ይባርክክ❤
ኮፒ ሼር እያደረጋችሁ ውዶች
ኧእግዚያብሔር ይባርክህ በጣም ጎበዝ❤❤❤❤
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለህይወት ያሰማልን!!!
እግዚአብሔር ይስጥል
MAY GOD BLESS YOU !
በጣም አመሰግናለሁ
መምህር በጣም እናመሰግናለን ስለትምህርቱ
በጣም፡ጥሩ፡ትምሕርት፡ነው።
እግዚአብሔር፡ይባርክህ።
እግዚአብሔር ይስጥልን♥🌹
Thank very much this very special video thankful job and understandable thank again 👍👍👍👏👏👏💙💙💙
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት
ድንቅ ስራ ነው!!
Akeseme aksum
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ይበል ብለናል ::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Betam des yilal.....Thank you.
I appreciate you.
Keep it up.
I follow you.
እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam xirunow.
ዋዉ የትምህርት አቀራረቡ በጣም ስለተመቸኝበተመስጦ ነዉ ቪዲዮዉን ያየሁት
ቃለሂወትንያሰማልን🙏ሁለየም ትፈወልዉ የነበረዉትምህርት በተለይ ግሩብ ከፍታችሁብታስተምሩን??🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን
እምፈልገዉ ትምህርት ጌዜን እማይረባላይ ስጨርስ ዛሬ አገኘሁት ተባረክ ወንድሜ በቅደም ተከተል አገኘው ይሆን ማወቅ እፈልጋለሁ
Betam tiru new tebareku!!!
Amazing content. Great presentation. Expert instructor. I Look forward for watching more contents.
,ድኖቅ አቀራረብ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
አናመሠግናለን
Very beautiful and helpful to have basic knowledge about our beautiful geez and amhric. If you write s book will be more beneficial.
God bless you
ወይኔ አስተምሮትህ ፀጋውን ትርፍርፍ ይበልልህ
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ! በጣም! በቃ በጣምምምም!
በጣም ጥሩነው ።
Wow brilliant I don’t have a word to say thank you. Keep up the good work. It’s so unique.
Kale hiyiwet yasemalin memhir betam enameseginalen
🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይስጥልን
እናመስግናለን
ኣቀራ ረቡ በጣም ግሩም ነው።
በእውነቱ የዘመኑ ስራተ ትምህርት በአውሮፓውያን የተነደፈ እና ለእትይጲያውያን የማይመጥን እና ዜጎች ታሪቻቸውን በፊደላቸው ማንበብ እንዳይችሉ የተደረገ ነው። አንድ አንድ የሃገር ባለአአደራ ሲገኝ ደስይላል በርታ
Betam turu new enamesegnalen
Betam gobez neh dro beljinetey kes ayate sastemiregn new yastaweskegn
Amen amen amen amen 🌼🌼🌼🌼
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው
Good job