Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አስፈላጊ የሆነ ቪድዮ ነው እየሰራኽው እውነት ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን
ሰላም ለቤተሰቦች በጣም ሃሪፍ ትምህርት ነው
በጣም እናመሠግናለን በጣም በቃሚ ነዉ
❤❤❤
Selam wendemachen tebark yeras hulem yeras nw enamesegnalen 💚💛♥️
ስላማ ክርስቶስ ይብዛልህ ወንድሜ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ግዕዝ የማውቅ ልምዳችን በጣም ያነስ ነው እና ቀጥልበት እኛም እየመጣን እንማራለን
Betam des yelal
ሰላምክ ይብዛ ግዕዝ ለማወቅ በጣም ጉጉት አለኝ እንኳን ደና መጣህልን ጥሩ ትምህርት ነበረ እናመሰግናለን
ሥላሴ ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ተባረክ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም መማር ማውቅ እፈልጋለሁ እናመሰግናለን ወንድማችን
በጣም ማውቅ ምፈልገው ነገር ነው አመሰግናለው bro
ሰላም። እናመሰግናለን በርታልን !!!
Selam arif tmrt new enamasegnaln hagarch selam yedrgln
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ ትክክክ
Selam wudimachin dani betam enameseginalen beekta😍😍😍😍😍😍
ሰላም ላተ ውንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታልን
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ በጣም አሪፍ ትምህርትነው ያሣየህን ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን በርታ ሰላም ፍቅር አንድነትን ፈጣሪ ይላክልን ለሀገራችን 💚💛❤እነመሰግነለን
Selm enkwen dehn matak bexam des mil timaharet nw thanks
እግዚአብሔር ይስጥልን ግዕዝ መማር በጣም ነበር ምፈልገው አሁን ቤቴ ድረስ መጣ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ ሁላቺሁም በያላቺሁበት የአለም ዳርቻ በልኡል እግዚያቢሄር ስም ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ እንዲሁም ሀገራቺንን ኢትዮጰያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድማቺን ከልብ እናመሰግናለን ቆይታቺን ደስ የሚል ነበረ መልካም ጊዜ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ክበርልን በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ ሰላምክ ይብዛልን
ሰላም ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች የእግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅር ከእናንተ ጋር ይሁን እያልኩኝ ወንድማችን ለሰጠህን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን እዉቀትክን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
ሰላም ወንድማችን የእግዚአብሔር ቃል እንድናዋቅ ሰላደራግህን በጣም እናመሰግናለን ዋዋዋዋዋዋ በጣም አራፍ ፕሮግራም ነው ብራታልን ወንድማችን
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ቀጥልበት
❤❤❤ ishi wandimachin egizabeher yakibirilin
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ
እግዚአብሄር ይስጥልን
ወንድሜ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን ።እኛም ከልጆቻችን ጋር እንማራለን።
ዋው የምር በጣም እድለኛ ነህ 🙏
እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
ወንድሜ በጣም አሜሰግናለው በጣም መማር እፈልግነበረ
@wodajed
❤❤❤❤❤❤
bertalign bro
🥰🥰
Selam selam la hulachum barchi ehte
ሃለውለው
Enkuan dena metachu
salam ethiopia ethiopia ethiopia ethiopiaethiopia
እፎ ወአልከ? እግዚአብሔር ይሰባሕ ነው የሚባለው እንጂ ይሴባሕ አይሆንም ካልአይ ነው ይመሰገናል ያሰኛል ይሰባሕ ይመስገን የሚለውን ይሰጣል።
ግእዝ የኢትዮጵያዉያ ብቻ ነው 🤣🤣🤣ኤርትራስ??? ግእዝ በኤርትራ ግእዝ 1ኛ ትግረ ወለደ በኤርትራ 2ኛ ትግርኛ ወለደ 3ኛ አማርኛ በኢትዮጵያ ወለደ ለምን ዉሸት ለትዉልድ ትምርት መስጠት
የአንተን ጥናት አምጣ ከዛ ይሄኛው አስተምሮ ይስተካከላል🙏