Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዲህ አይነት ፊልም የሰራልን ሰዓሊ ጌታቸውን ብዙ ደክሞበት ብዙ ብዙ ችግር አሳልፎ ነው 😢😢 እግዚአብሔር የልፉትህን ዋጋ ይካስህ ይክፈልህ 🙏
😢ahune ylbeti hunta bexame kbade cger lay newe abay tivi lay eywe😢
❤❤❤❤❤
ሰአሊ ጌታቸውን ማግኘት ምችልበት ንገሩኝ እጅግ ሚጠቅም ፁሁፍ አለ ወደ ፊልም መቀየር ሚችል
አማርኛ ፊልም መሆኑን እስክጠራጠር ድረስ ነው ያስገረመኝ የአንደኞች አንደኛ በተለይ ለእያንዳንዷ ሲን የተሠጣት ትኩረት....በስመአም....ያስብላል ፀሀፊው እጅህ ይባረክ አቦ ብእርህ አይንጠፍ...😘
የሚገረም ፊልም እዴት ይህን የመሰለ ስራ ሰርቶ ከሰረ በጣም ያሳዝናል የካሳ ዘመን ይምጣልህ የምር ጀግና ነው 😢
እንደዚ ኣይነት የነግስታት ፊልም መስራት በጣም ከባድ እና ኣድካሚ ከመሆኑም ባሻገር ቦታ፣ኣልባሳት፣ቁሳቁስ ማግኘት እጅግ በጣም ኣድካሚ ነው።።። ስለዚህ ተገርሜበታለው።ዋው
Liki nesh chikaa
BETIKEKI
እውነት ነው
👍👍👍👍
It's good
ከ tiktok ነው የመጣሁት wow የት ነበርኩ እስካሁን ድረስ ይህን ፍልም ሳላይ 2024 😊ከአማርኛ ፍልሞች ሁሉ 1ኛ ብዬዋለው ❤
አይገርምም እኔም ከዛው ነኝ በይ ፈንድሻ ያዢ😂
እኔም በቲክቶክ ነው አይቼ የመጣሁት😢😢😢😊
አሁን መሽጠት ሚጀምር የከሰረው ሚመልስ ይመስለኛል 😂 ግን እመቤቴ ለቤቷ መርጣዋለች የእኔ ወድም❤
የምር እኔም አሁነው የመጣሁት😢😂
አባይ ቲቪ አይቶ የመጣ በ like 🙏🏻🙏🏻
አለሁ😅
አለሁ😂
እውነት እኔም አይች ነው የመጣሁት❤
እኔ
😂እኔ እኔ እያየሁት ነው
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አምላኬሆይ
Amen
አሜን አሜን አሜን
amen amen Amen
አሜን
ይህንን ፊልም ገና እንደተለቀቀ ነበር ያየሁት በጣም ወደጄው አሁን ደግሞ የባለፊልሙን ጌች ታሪክ ሳይ ደግሞ እንደገና እያየሁት ነው፣ መቼም የኛ ሀገር ሰው ታዋቂ ሰው ፈልጎ ማሽቃበጥ እንጂ ፊልም የሚያውቅ አይመስለኝም!!
ኮመት መፃፍ አልወድም ግን ይህንን ፍልም ሳላደንቃቸው አላልፍም👍👍
ደራሲዉ ጌችዬ እጆችህን ቁርጥማን አይካዉ የምትወዳት ኪዳነምህረት ጎዶሎህን ትሙላልክ❤❤❤
የሰው ዘር በሙሉ የነገው ቸሩ መድሃኒአለም ሰላማችሁ ያብዛው 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
Amannnnnnn
አሜንንን
የሚገርም ፊልም ነው እኮ እመብርሃን የልብከን መሻት ትሙላልክ በፊልሙ ያልተሳካልክ ለበጎ ነው አንተ የተፈጠርከው ለስህል አድኖዎች ነው እመብርሃን እጆችክን ትባርክልክ ❤❤❤❤❤
ዋው እስከዛሬ እንዴት ነው ያላየሁት!?😥 የምር "ረቡኒ የምን 50 ሎሚ.... እንደዚህ አይነት ድራማ ኢትዮጲያ ውስጥ አይቼ ሁላ አላውቅም። ተሰርቷል ቀርቶ ይሰራል ብዬ ገምቼም ሁላ አላውቅ። እውነት ግን በጣም ያዘንኩት የማንም ልቅምቃሚ በደንብ ሲሰራ ይኸን የመሰለ ወይኔ! ከአባይ ቲቪ አይቼ ነው የመጣሁት። ያመንከው የተደገፍካት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መንገድህን ሁሉ ቀኝ ታድርግልህ🙏 እጄን በአፌ ያስጫነኝ የመጀመሪያ የሀገር ውስጥ ድራማ በፈጣሪ። ብዕርህ አይንጠፍ🙏 ጥበብህን ያስፋልህ🙏🥰🥰
እረ በፈጣሪ እንዲህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም መሳጭ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ...ደራሲውም ዳይሬክተሩም ተዋኒያኑም በጣም ሊደነቁ ይገባል
ደራሲው ተዋናዩም እራሱ መሪተዋናዩነው መሳጭ ነው
ይህን ፊልም ጌች በአባይ ቲቪ ከቀረበ ብኋላ በድጋሜ እያየ ያለ ማነው?👍
እኔ አለሁ
❤❤❤❤❤❤
Ene
በስመአብ እጂግ እጂግ ደስ የሚል ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ደራሲያን እባካችሁ ብዙ ታሪኮች አሉን በዚህ መልኩ ስሩልን
የአማርኛ ፊልም እንደዚ ቢሲሰራ ተመልካች አያጣም ነበር ምርጥ ስራ በርቱልን
Ewnet new be shisha ena bemetet eyemolulen techegeren eko
bentcu filmune yeserawe lige mozin hono ahune cger lay newe enrdawe ye abay tive lay😢
❤❤❤ከሰአሊው ልጅ አይቼ ነው የመጣሁት ❤❤❤እስካሁን አይቼው አላውቅም ይህን ገራሚ ፊልም 2016መጨረሻ ነው አሁን አይይይ
የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዎለው no comment ደራሲዎች ከዚ ተማሩ ያገራቹን ታሪክ እንደዚ አስተዎውቁ
በጣም የሌለ ነው
ይገባዋል እውነት
ፈረንጆች እንዲህ አስተማሪ እና ታሪካዊ ድንቅ ስር ሲመለከቱ Two thumbs up!!!👍👍ይላሉ።እና እኔም አልኩት "እጹብ ድንቅ" !!!እሥኪ እንደ እኔ የተሰማው ያመስግናቸው።
በጣምጂ
በስማም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ አይነት ፊልም ተሰርቷል በጣም እሚገርም ፊልም ነው
የሚገርም ፌልም በኢትዮጵያ የፊልም ኢዲስትሪ እስከዛሬ ያልተሰራ ያልታየ አዲስ ነገር በጣም እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፊልም ነው የተራብነው እባካችሁ አስተያየት ስጪወች ስለፊልሙ ብቻ ስጡ በጣም በዛ
ክክክክክክ እኔም ምርርርርርር ብለውኛል
በጣም ነው የበዛ
እኮ🤔
ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ነበር ደሞ ታሪክክን ስሰማ ደግሜ አይሁት😢❤❤
በጣም ገራሚ ፊልም ነው አገራችን ዉስጥ እንደዚህ አይነት ፊልም መስራት ክባድ ነው እናመሰግናለን
💯💯🗯💯💯💯💢
filmun yserawe lige ahun cger lay newe hwetu gibina eyweአባይ ye tigi entrvi lay😢
ፈጣሪ ሆይ እኛ ኢትዮጵያዊያንንም እንደ ሙካሽ መንደር ሰዎች ደጋጎች አድርገን
በጣም ደሥ ይላል
በጣም
ሙካሽ ማለት ምን ማለት ነዉ
@@bladobelly9989 መልሱ ፊልሙ ላይ አለ ፊልሙን ጨርሰዉ እንዲመለከቱት እመክራለዉ
በጣም ደስ የሚል ፊልም እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ አባይ ቲቪ ላይ አይቼህ ነው ወንድሜ በጣም ምርጥ ፊልም ነው የሰራቹት እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ
የምር እኔም በጣም ነው የቆጨኝ የሚገርም ፊልም ነው
እስከ ዛሬ አንድም ቀን በፊልም ረክቼ አላውቅም ዛሬ እክልፌ ትእቼ ያየሁት ምርጥ አስተማሪይ ፊልም እንዲህ አይነቱ ያብዛልን
በስማም ምርጥ ፊልም ነው ግን ያስፈራል የአመቱ ምርጥ ፊልም ብያለሁ Ochinta ና Maos ደሰ ትለላችሁ Zorse መልካም ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ማማር ይቻላል ፊልሙ ያያችሁ አሰተያየት ስጡ ዝም ብላቸው ማየት አይደለም
👍👍👍
እውነት በጣም ሀርፊነው እህታችን ።
Eni betam germogal postrun ayche yaw endetlemdew yagerachen film meselog nber gen yaltebkut hono agegehut betammmmmm now des yalg
@@gigi_shebabbawfan betam yabda ፊልም naw baewnate yeamatu mirte biyealhuge
ትክክል ነሽ 👍
❤❤❤❤❤❤❤ዋው ምርጥ ነው እኔ ግን የእውነት እየመሰለኝ ልቤ ሲጥ ልትል ትደርስና ደሞ ትመለሳለይ ወድማችን የምትወዳት እመ አምላክ ካለህበት ጭቀትና ሀሳብ አውጥታ በድዚህ በሚያምር ስራህ ተመልሰህ እንዴምትመጣ አልጠራጠርም ታባይ ትቪ ወድህ ነው ያየሁት ታሪክህን እዛ ሰምቼ ❤❤❤❤
እስኪ የነገው ቸሩ መድሃኒ አለም የሀገራችንን ሰላም ያውርድልን የምትሉ አሜን በሉ
አሜን እህቴ ሰላም ያርግልን
Amen amen amen
ፊልም ብሎ ዝም ነው አማርኛ ስለሚያወሩ ብቻ ነው የኢትዮጵያ ፊልም መሆኑን የሚያስታውቀው በርቱ አሪፍ❗️::
ለመጀመሪያ ጊዜ በእናት ሀገሬ ውስጥ በታሪካዊ ቦታ የተሰራ ፊልም አየሁ ዋው ብያለሁ፡፡
ድንቅ ስራ ነው። ከተለመደው የኢትዮጵያ ፊልም ትልቅ ከፍታ ያለው ገራሚ የታሪክ አወቃቀር ቀረፃ ድምፅ ሁሉ ነገሩ የሚያስገርም ነው። ተባረኩ
ዋው ይሄንን ፊልም ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ምክንያቱም ድንቅ ኣለባበስና ድንቅ የንግስነት ቦታ መርጣቹሃል በተለይ ሜክኣፑ በቃ ምንም ኣልልም ከኣማርኛ ፊልሞች እጥፍ በልጦ ተገኝትዋል ።
የምርበጣምነው የተመቸኝ❤❤እንደዚህ አይነትመሳጭፊልም አይቼአላውቅም
አብዶ የሚያሳብድ ምርጥ ስራ ብዙ የተደከመበት እንደሆነ ያስታውቃል ሌላው ፊልሙ የማንም ይሁን የማን በቀጣይ ከሃገራችን ታሪኮች አንዱን ለመስራት የሚያስችል አቅም አሳይታችሁናል እና በርቱ።
Wow merte abable
Eyasu Mamo I definitely agree with you. The best movie 👍
በሂወቴ እንደዚ በጣም በተመስጦ በሚገርም እይታ አይቼም አላቅም ዋው በቃ ይሄ ነው ፊልም አንደኛ ብዬዋለው ጀግኖች 💋💋😘😘👌👌
ክብር ይገባዎል ፊልሙን ለሰራው👏👏👏 ይህ ፊልም የምንግዜም ምረጥ የኢትዮጵያ ፊልም ነው ግን ምን ዎጋ አለው ። ሁሉ ነገር በኢትዮጵያ አጨብጫቢ ሰው ያስፈልጋል። Bravo this film maker ‼️‼️‼️‼️
😢😢😢በትክክል😢
በጣም ምርጥ ስራ ከአጭር ቀሚስ እና ከቢራ የፃዳ ፊልም በእውነት ሊመሰገኑ ይገባል ። ደራሲው በርታ አይናችን ጆሯችን መቀለጃ ሆነብን እኮ
በጣም ሀሪፍ እደኔ የተመቸው ካለ ላይክ ይግጭ
በጣም ነው የሚያምረው ገናዛሬ ፊልም ሠራችሁ ውዶችችች
Wow
Woine Abreha koy eski layewna asteyayet esetalehu Thanks 💝
የውነት አማረኛ ፊልም እንደዚ ይስራል ዋው 👌👌 አባይ ቲቪ ባላየው ኑሮ ቀርቶኝ ነበር 👌👌
በእውነት ለዚህ ፊልም ቃላት የለኝም ጌችየም በእውነት ጀግና ነህ ዓባይ ቲቪ ባትቀርብ ንሮ አምልጦኝ ነበር❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ከሂማን ሄርና ከ ዱቄት እንዲሁም ከቪትስ መኪናና ከቪላ ቤት የፀዳ ፌልም ስላሳየከኝ አመሰግንሀለው እውነት በጣም ደስ ይላል 👈🏻😘
😂😂😂😂😂😂😂😂me too
እዉነትሽን ነዉ እኔም ከስንት አመት ትግስት በኋላ ምርጥ ፊልም አየሁ ❤
አአአአአ እውነት ነው
Tamralesh
Saber Tabet Amsgnalew
የእውነት ይህን ፊልም አለማድነቅ ሀጥያት ነው በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቀጥሉበት ዋውውው ብያለው ...እንመሰግናለን 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በስማም ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጲያ አንደኛ ፊልም አየው
ማንነትህ ሳላውቅ ሁለቴ አየሁት አሁን ደግሞ ኪዳነምህረት ያከበረችህ ሳዓሊ መሆንህን ሳውቅ በፍቅር ሶስተኛ አየሁት ድንቅ ስራ ድንግል ማርያም በብዙው እንዳከበርሃት ተነግሮ በማያልቀው ክብሯ ታክርህ😂😂😂እሂን መልክት የምታነቡ ሁሉ ድንግል ማርያም ትባርካችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 😂😂😂አሜን
የዛሬው ያመቱ መድሀኒለም የልባቹህን ይሙላላቹህ አገራችን።ስላም ያርግልን።
አሚን አሜን አሜን
እጅግ እጅግ ደስ እሚል ይቺን ኢትዮጵያን ነበር የሚያሳየን ያጣነው ገና ብዙ ታሪክ አለን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋን ፈጣሪ ይባርክ ክፉሽን ያርቀው ሃገሬ💚💛💓👏
ካየኋቸው ፊልሞች ሁሉ በጣም ያስደመመኝ መሳጭ የሆነ በታላላቅ ፊልሞች ደረጃ የተቀናበረ ልዩ ፊልም ነው ። ደራሲውን ዳይሪክተሩንና ሙሉ ተሳታፊዎቹን አልባሾቹን ሁሉ ላመሰግን እወዳለሁ።ሌላም ብዙ "ባማካሾች" እንጠብቃለን እንደዚህ ነው ፊልም እንደዚህ ነው ከውስጥ የሚወጣ ጥበብ በርቱልን
እስካሁን ስላላየሁት ቆጨኝ የእውነት ፊልም ማለት ይህ ነው። ከተዋናዩቹ እስከ ደራሲ አለማድነቅ ምቀኝነት ነው። በርቱልን ነገ ከዚህ የተሻለ ስራ ይዛቹልን መታቹ ከተሰለቸው ሀገርኛ ፊልማችን ተስፋ እንደምሰጡት ዕምነት አለኝ።
እኔ ራሡ እስከ ዛሬ ዝም ብየ ነቨር የማልፈዉ....ገና ዛሬ አየሁት☺☺☺😱😱😱ግን ኢትዮጲያ ዉስጥ የተሠራ ፊልም ነዉ??????
እስከሁን አለማያቴ ቁጭኝ በእውነት በጣም ገራም ፈልም ነው ጀግና ነህ❤❤❤
ታሪክህ ሲሰማ በጣም ኣዝኛለዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ደናንህ አይዞህ ባማካሽ ስትለቀቅ ነዉ ያየሆት በጣም አስተማሪ እና ገራሚ ነዉ ጀግና ነህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ❤
ዋው እንዲህ ነው ትወና በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ከኢትዮጲያ ፊልም አጠቃላይ 1 ብያለሁ በእኔ አመለካከት 🔥🔥🔥🔥🔥👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 ለሀገራች ስላሙን ይስጣት 🙏🙏
ZWhxqsscx
የእውነት ድንቅ ስራ ነው ተባረኩ በጣም ያምራል እንድህ ለየት ያለ ስራ ስሩ ከጅምሩ እስከ ጭርሱ የሚያምር
Uffffff endate yemisetale 1 move enamisginalin
Ochento wow
እዉነት ኢትዮጵያን በዚ ፊልም ሳልኳት እዉነት የተቀበረበት መጨረሻዉ የሚያምር እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ እዉነት ወንድሞቼ እህቶቼ እናመሰግናለን በርቱ
Tanks
ይችን ኢትዮጵያ የሚያሳየንን ነበር ያጣነው ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ኮራሁባቹ
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው , ስቀለው ስቀለው ሲሉ በቀራንዮ ላይ በሚፈርደው ሲፈርዱበት የነበረውን የጩኸት ቃልን ኣስታወሰኝ , በፊልሙ ላይ ልጁ ያሳዝናል, ኣቤት!! ጌታ በፈጠረው ፍጡር ሲፈረድበት እንዴት ያሳዝን ይሆን? የመድሃኔ ኣለም ትግስቱ ይገርማል
በጣም ምችት ብሎኝ ነው ያየሁት ለመጀመሪዬ ጊዜዬ እንደዚህ አየነት ፊልም ሣይ እናመሠግናለን
እንዴት ነው ሚያምረው ታሪካዊ ፊልም እስኪ በናታቹ እንደዚ ትውልዱን የሚያበረታታ ፊልም ስሩ ዱቄት አታሳዪን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 💚💛❤
south African,🇿🇦 merried to Ethiopian.🇪🇹🇪🇹l loved this movie a lot I wish to get more of this kind
አሁን ገና ፊልም ተስራ ኢትዮጵያ የሚመጥን 👍 respect producer & director & actors 😊👍
Am from Eritrea and i didnt listen amharic i just understand with english subtittle and amazing film ever like it 👌🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹
ላየው ምናፍቀውን ኣይነት ፊልም ባገሬ ልጆች ስላየው ደስ ብሎኛል በርቱ!!!
ታላደንቅ አላልፍም በኢትዮጲያላይ እደዝህ አይነት ፊልም ለመስራት አሸጋሪ ነው እናም በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉ በጣም ገራሚ ፊልም ነዉ ፊሉም በጣም አድካሜ ነዉ እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይስጣችሁ እስኪ ልጂቲቱ እና ልጁ የተመቻችሁ በተለይ ልጁ በላይክ አሳዩኝ 👉👍🥰😍 የሆነ የደስ ደስ አለዉ አቦ ሰላምህ ይብዛ ❤️
በጣም ደስ የሚል ነው። ፍቅር እንደዚህ በዋጋ ስሆን እጅግ በጣም ደስ ይላል
@@ልጅናሆም እ ስልክ ለምን ?😳😳😳
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሙካሽ መንደር ደጋግ ሰዎች ሞተዉ ሳያቸዉ እጅግ ያዘንኩት
deg sew ayberekitim😥
ዋው ይህ ልጅ በጣም በድለነዋል ሚገባውን ያህል የልፋቱን ዋጋ አለገኘም አበረታቱት እና በዙ ነገር መስራተ የሚችል ጠንካራ ልጅ ነው ልይት ያለ ፊልም ነው ማርያምን
ዋው ዋው ዋው ምርጥ ፊልም በርቱልን እንዲህ አይነት ፊልም በጣም ናፍቆኝ ነበር ሰላማቹህ ይብዛ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ታሪኩ ቦታው ሁሉም ፐርፌክት🙌🙌🙌
ይሄ ፍልም በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ተጋበዙልኝ ደጋግማችሁ😍😍
ዋው የሀገሬ ደራሲዎች እስኪ ተመሳሳይ ድራማ ጀባ በሉን እንዴት ደስ የሚል ድራማ ነው የጫካ ድራማ እና የንጉስ ድራማ ውስጤ ነው ይልመድባችሁ።
ዉድ የተዋሕዶ ልጆች የቀራንዬ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሜን ❤️🙏የአለም ገፀ↪️ በረከትየቤቴልሄም ↪️ህፃንየግብፅ↪️ ስደተኛየቃና ዘገሊላ ↪️እንግዳየትህትና ↪️መምህርየህይወት↪️ምንጭየፍቅር ↪️እጀራየቆሮንጦስ↪️ በግየ ቀራኒዮ↪️ በህታዊየይስሐቅ ↪️በግየ ፅድቅ↪️ ንጉሥየተንሳኤዉ ↪️ብርሃን ይህ ነውየእሾህ አክሊል ላይ እዉነተኛ ፍቅር ምስክር ነው❤️✔️🙏👇አሜን አሜን አሜን 🙏❤️👇
Amen Amen Amen
Amen🙏🙏🙏
ድንግል ማርያም እናቴ ድንግል ማርያም እናቴ አሜን
እኔ አባይቲቪ ላይ አይቼ ነዉ የመጣሁት በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ አይዞህ ወነድሜ ሁሉም ለበጎነዉ እመቤቴ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ
እኔ ቃላት የለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪክ ተሰራ ዋው በርቱልን
ewunet new
Wow gerami new
እስኪ ብስው አገር ሁነው ያሃገር ስላም ይናፍቃችሁ ሁሉ ስላም ያድርገለን ቸሩ ምዳኒልም አሜንንንን
በኢትዮጵያ ነው የተሰራው ለማለት የሚከብድ ፊልም አቤት እኒህ ድንቅ የዚህ ስራ እጆች የተባረኩ ይሁን ማኦስ ይለያል 😊
መድሀኒያለም አባቴ ሀገሬን ቅየዉን ሰላምና ፍቅር አዉርድበት ፆማች ጠላትን ድል የምንነሳበት ያድርግልን!
አሜን ✝️✝️🤲🤲🤲🤲
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ጥበበኞች በጥበብ የሰሩት እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ፊልም ነው። የታሪኩ ጭብጥ ሃሣብ እኛ ካሉን ፊልሞች የተለየ ከመሆኑም በላይ የእርቲስቶቹም ምርጫና አቅም እንዲሁም አፈጻጸም፣ ፊልሙ የተስራበት የቦታ ምርጫ እንዲሁም ደግሞ አልባሳት በእውነት ልዩ ነበር።
ሚስቴ የአንድ ወር እርጉዝ ናት እስቲ ላይክ ስጧት
የቆመ መኪና ይግጭህ እና ፀሎት አርጉ ነው እሚባለው ፈጣሪ ይጠብቃት
@@Selam-r7m kkkkkkkkkkk
Aጭ በሴቶች ያስጠላን ደሞ ወንዶቹ ጀመራችሁ በል እዛው እዳስረገዝክ አተው ግጫት ሆ
ya 1 war😥😁
@@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ kkkkkkkk👍
አሁን ገና ተሰራ ፊልም መሳጭ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል 😘😘
ፊልም ማለት እደዚህ ነው ደስሲል አድናቂያቸው ነኝ አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪
The best historical movie I ever seen.it’s the result of dedicated work .clothing,actress,place selection.....much more .love it
ለዚህ ፊልም ቃላት ስለሚያጥርኝ በቃ አደኛ ናችሁ ✔
ማነውእንድኔ ፊልምማየትስፊልግ ኬሞትየሚያንብ እኔ ኮሜቶች ምርጥነውእዩት ምናምን ካሉ እያለሁ አልዋሽም እናማኮሜቶችውስጤናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😌😌😌
ፍልሜ ብሎ ዝም አንድ ሺ ላይክክክክ እሰጥ ነበር ቢቻል👍👌👌👌👌👌
እውነት
ዋው የተለየ አሰራር እንዴት እንደሚመስጥ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለኔ አንደኛ ብየዋለሁ
እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን ይሸታል እናንተ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ !!!!የኢትዮጵያን ትንሣኤ ታላቅነት እምነት ብቻ ወደነበረው ክብራ ይመልሳት ለስልጣንነ ለሆድ ሳይሆን ለእምነት እግዚአብሔር በመፊራት የምመራ እግዚአብሔር ይላክልን!!!!!!አሜን አሜን አሜን......
አርፍ ነዉ እደዚህ አይነት ፊልም የናፈቀን ከቻላቹሁ ያገራችንን ታሪክ በፍልም አቅርቡልን
ዋውእጅግበጣምደስየሚልፊልም
እንደዚህ ዓይነት መሰረቱ እውነተኛ የሆነ ታሪክ ልብ መሳጭ የሆን በጣም የተዋጣለት ፊልም ነው ብል ማጋነን አይሆንም በርቱ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። እናም የሀገራችንን የመድሀኒት ጥበብ ይገልፃል። እናመሰግናለን!
👍👍👍👍👍👍👍👍
really, really A FILM. thank you so much. every world must watch this. my pleasure to look such an advanced film. yidegem, yidegem.
የሚገርም ለየት ያለ ፊልም በጣም አድናቅያቸዉ ነኝ ቀጥሉበትበተለይ ይሄን ለመስራት ያለዉ ድካም ይታየኛል
ይህን የመሰለ ፊልም እደት እዳልታየ ገረመኝ ወዲሜ የልፋትተን ይስጥህ 😢😢ውዶቸ እየገባችሁ እዲታዩት እጋብዛችሁ አለሁ🙏🙏🙏
ቸሩ መድሀኒአለም ለሀገራችን ሰላሙን ይምጣልን በያለንብት ይፀብቀን የልባችንም መሻት ይፈፀምልን
አሜን ውዴ ሰብስክራያብ አርጊኝ እኔም አረጋለሁ
አሜን 3
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ሀገሬ በመሠራቱ ኩራት ነው የተሠማኝ ዋው በርቱ 👏👏👏👏👏👏👏😍😍
እጅግ ድንቅ ፊልም ድርሰት። ከትወና ጋር። እባካችሁ እንደዚህ ያሉ ታሪካዊ ትውፊታዊ ብዙ ብዙ ምስጢር ያላቸውን ፊልሞች ደጋግማችሁ ስሩና ብዙ ዋጋ ጠይቁባቸው ፠፠፠፠፠፠፠
ይገርማል ይህን አይነት ድንቅ ሀገር ባሕል ይያለን ባለማወቅ የሌላን እንናፍቃለን ሀገራችንን የሚያሳውቁንን ፈጣሪ ያብዛልን
😍wow
እንዲህ አይነት ፊልም የሰራልን ሰዓሊ ጌታቸውን ብዙ ደክሞበት ብዙ ብዙ ችግር አሳልፎ ነው 😢😢 እግዚአብሔር የልፉትህን ዋጋ ይካስህ ይክፈልህ 🙏
😢ahune ylbeti hunta bexame kbade cger lay newe abay tivi lay eywe😢
❤❤❤❤❤
ሰአሊ ጌታቸውን ማግኘት ምችልበት ንገሩኝ እጅግ ሚጠቅም ፁሁፍ አለ ወደ ፊልም መቀየር ሚችል
አማርኛ ፊልም መሆኑን እስክጠራጠር ድረስ ነው ያስገረመኝ የአንደኞች አንደኛ በተለይ ለእያንዳንዷ ሲን የተሠጣት ትኩረት....በስመአም....ያስብላል ፀሀፊው እጅህ ይባረክ አቦ ብእርህ አይንጠፍ...😘
የሚገረም ፊልም እዴት ይህን የመሰለ ስራ ሰርቶ ከሰረ በጣም ያሳዝናል የካሳ ዘመን ይምጣልህ የምር ጀግና ነው 😢
እንደዚ ኣይነት የነግስታት ፊልም መስራት በጣም ከባድ እና ኣድካሚ ከመሆኑም ባሻገር ቦታ፣ኣልባሳት፣ቁሳቁስ ማግኘት እጅግ በጣም ኣድካሚ ነው።።። ስለዚህ ተገርሜበታለው።ዋው
Liki nesh chikaa
BETIKEKI
እውነት ነው
👍👍👍👍
It's good
ከ tiktok ነው የመጣሁት wow የት ነበርኩ እስካሁን ድረስ ይህን ፍልም ሳላይ 2024 😊ከአማርኛ ፍልሞች ሁሉ 1ኛ ብዬዋለው ❤
አይገርምም እኔም ከዛው ነኝ በይ ፈንድሻ ያዢ😂
እኔም በቲክቶክ ነው አይቼ የመጣሁት😢😢😢😊
አሁን መሽጠት ሚጀምር የከሰረው ሚመልስ ይመስለኛል 😂 ግን እመቤቴ ለቤቷ መርጣዋለች የእኔ ወድም❤
የምር እኔም አሁነው የመጣሁት😢😂
አባይ ቲቪ አይቶ የመጣ በ like 🙏🏻🙏🏻
አለሁ😅
አለሁ😂
እውነት እኔም አይች ነው የመጣሁት❤
እኔ
😂እኔ እኔ እያየሁት ነው
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አምላኬሆይ
Amen
አሜን አሜን አሜን
amen amen Amen
አሜን
Amen
ይህንን ፊልም ገና እንደተለቀቀ ነበር ያየሁት በጣም ወደጄው አሁን ደግሞ የባለፊልሙን ጌች ታሪክ ሳይ ደግሞ እንደገና እያየሁት ነው፣ መቼም የኛ ሀገር ሰው ታዋቂ ሰው ፈልጎ ማሽቃበጥ እንጂ ፊልም የሚያውቅ አይመስለኝም!!
ኮመት መፃፍ አልወድም ግን ይህንን ፍልም ሳላደንቃቸው አላልፍም👍👍
ደራሲዉ ጌችዬ እጆችህን ቁርጥማን አይካዉ የምትወዳት ኪዳነምህረት ጎዶሎህን ትሙላልክ❤❤❤
የሰው ዘር በሙሉ የነገው ቸሩ መድሃኒአለም ሰላማችሁ ያብዛው 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን
Amannnnnnn
Amen
አሜንንን
የሚገርም ፊልም ነው እኮ እመብርሃን የልብከን መሻት ትሙላልክ በፊልሙ ያልተሳካልክ ለበጎ ነው አንተ የተፈጠርከው ለስህል አድኖዎች ነው እመብርሃን እጆችክን ትባርክልክ ❤❤❤❤❤
ዋው እስከዛሬ እንዴት ነው ያላየሁት!?😥 የምር "ረቡኒ የምን 50 ሎሚ.... እንደዚህ አይነት ድራማ ኢትዮጲያ ውስጥ አይቼ ሁላ አላውቅም። ተሰርቷል ቀርቶ ይሰራል ብዬ ገምቼም ሁላ አላውቅ። እውነት ግን በጣም ያዘንኩት የማንም ልቅምቃሚ በደንብ ሲሰራ ይኸን የመሰለ ወይኔ! ከአባይ ቲቪ አይቼ ነው የመጣሁት። ያመንከው የተደገፍካት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መንገድህን ሁሉ ቀኝ ታድርግልህ🙏 እጄን በአፌ ያስጫነኝ የመጀመሪያ የሀገር ውስጥ ድራማ በፈጣሪ። ብዕርህ አይንጠፍ🙏 ጥበብህን ያስፋልህ🙏🥰🥰
እረ በፈጣሪ እንዲህ አይነት ፊልም አይቼ አላውቅም በጣም መሳጭ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ...ደራሲውም ዳይሬክተሩም ተዋኒያኑም በጣም ሊደነቁ ይገባል
ደራሲው ተዋናዩም እራሱ መሪተዋናዩነው መሳጭ ነው
ይህን ፊልም ጌች በአባይ ቲቪ ከቀረበ ብኋላ በድጋሜ እያየ ያለ ማነው?👍
እኔ አለሁ
❤❤❤❤❤❤
እኔ
Ene
እኔ
በስመአብ እጂግ እጂግ ደስ የሚል ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ደራሲያን እባካችሁ ብዙ ታሪኮች አሉን በዚህ መልኩ ስሩልን
የአማርኛ ፊልም እንደዚ ቢሲሰራ ተመልካች አያጣም ነበር ምርጥ ስራ በርቱልን
Ewnet new be shisha ena bemetet eyemolulen techegeren eko
bentcu filmune yeserawe lige mozin hono ahune cger lay newe enrdawe ye abay tive lay😢
❤❤❤ከሰአሊው ልጅ አይቼ ነው የመጣሁት ❤❤❤እስካሁን አይቼው አላውቅም ይህን ገራሚ ፊልም 2016መጨረሻ ነው አሁን አይይይ
የአመቱ ምርጥ ፊልም ብዬዎለው no comment ደራሲዎች ከዚ ተማሩ ያገራቹን ታሪክ እንደዚ አስተዎውቁ
በጣም የሌለ ነው
ይገባዋል እውነት
ፈረንጆች እንዲህ አስተማሪ እና ታሪካዊ ድንቅ ስር ሲመለከቱ Two thumbs up!!!👍👍ይላሉ።
እና እኔም አልኩት "እጹብ ድንቅ" !!!
እሥኪ እንደ እኔ የተሰማው ያመስግናቸው።
በጣምጂ
በስማም ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲ አይነት ፊልም ተሰርቷል በጣም እሚገርም ፊልም ነው
የሚገርም ፌልም በኢትዮጵያ የፊልም ኢዲስትሪ እስከዛሬ ያልተሰራ ያልታየ አዲስ ነገር በጣም እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፊልም ነው የተራብነው እባካችሁ አስተያየት ስጪወች ስለፊልሙ ብቻ ስጡ በጣም በዛ
ክክክክክክ እኔም ምርርርርርር ብለውኛል
በጣም ነው የበዛ
እኮ🤔
ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም ነበር ደሞ ታሪክክን ስሰማ ደግሜ አይሁት😢❤❤
በጣም ገራሚ ፊልም ነው አገራችን ዉስጥ እንደዚህ አይነት ፊልም መስራት ክባድ ነው እናመሰግናለን
💯💯🗯💯💯💯💢
filmun yserawe lige ahun cger lay newe hwetu gibina eyweአባይ ye tigi entrvi lay😢
ፈጣሪ ሆይ እኛ ኢትዮጵያዊያንንም እንደ ሙካሽ መንደር ሰዎች ደጋጎች አድርገን
በጣም ደሥ ይላል
Amen
በጣም
ሙካሽ ማለት ምን ማለት ነዉ
@@bladobelly9989 መልሱ ፊልሙ ላይ አለ ፊልሙን ጨርሰዉ እንዲመለከቱት እመክራለዉ
በጣም ደስ የሚል ፊልም እስካሁን ባለማየቴ ቆጨኝ አባይ ቲቪ ላይ አይቼህ ነው ወንድሜ በጣም ምርጥ ፊልም ነው የሰራቹት እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስህ
የምር እኔም በጣም ነው የቆጨኝ የሚገርም ፊልም ነው
እስከ ዛሬ አንድም ቀን በፊልም ረክቼ አላውቅም ዛሬ እክልፌ ትእቼ ያየሁት ምርጥ አስተማሪይ ፊልም እንዲህ አይነቱ ያብዛልን
በስማም ምርጥ ፊልም ነው ግን ያስፈራል የአመቱ ምርጥ ፊልም ብያለሁ Ochinta ና Maos ደሰ ትለላችሁ
Zorse መልካም ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ማማር ይቻላል ፊልሙ ያያችሁ አሰተያየት ስጡ ዝም ብላቸው ማየት አይደለም
👍👍👍
እውነት በጣም ሀርፊነው እህታችን ።
Eni betam germogal postrun ayche yaw endetlemdew yagerachen film meselog nber gen yaltebkut hono agegehut betammmmmm now des yalg
@@gigi_shebabbawfan betam yabda ፊልም naw baewnate yeamatu mirte biyealhuge
ትክክል ነሽ 👍
❤❤❤❤❤❤❤ዋው ምርጥ ነው እኔ ግን የእውነት እየመሰለኝ ልቤ ሲጥ ልትል ትደርስና ደሞ ትመለሳለይ ወድማችን የምትወዳት እመ አምላክ ካለህበት ጭቀትና ሀሳብ አውጥታ በድዚህ በሚያምር ስራህ ተመልሰህ እንዴምትመጣ አልጠራጠርም ታባይ ትቪ ወድህ ነው ያየሁት ታሪክህን እዛ ሰምቼ ❤❤❤❤
እስኪ የነገው ቸሩ መድሃኒ አለም የሀገራችንን ሰላም ያውርድልን የምትሉ አሜን በሉ
አሜን እህቴ ሰላም ያርግልን
አሜን
አሜን
Amen amen amen
አሜን
ፊልም ብሎ ዝም ነው
አማርኛ ስለሚያወሩ ብቻ ነው የኢትዮጵያ ፊልም መሆኑን የሚያስታውቀው በርቱ አሪፍ❗️::
ለመጀመሪያ ጊዜ በእናት ሀገሬ ውስጥ በታሪካዊ ቦታ የተሰራ ፊልም አየሁ ዋው ብያለሁ፡፡
ድንቅ ስራ ነው። ከተለመደው የኢትዮጵያ ፊልም ትልቅ ከፍታ ያለው ገራሚ የታሪክ አወቃቀር ቀረፃ ድምፅ ሁሉ ነገሩ የሚያስገርም ነው። ተባረኩ
ዋው ይሄንን ፊልም ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ምክንያቱም ድንቅ ኣለባበስና ድንቅ የንግስነት ቦታ መርጣቹሃል በተለይ ሜክኣፑ በቃ ምንም ኣልልም ከኣማርኛ ፊልሞች እጥፍ በልጦ ተገኝትዋል ።
የምርበጣምነው የተመቸኝ❤❤እንደዚህ አይነትመሳጭፊልም አይቼአላውቅም
አብዶ የሚያሳብድ ምርጥ ስራ ብዙ የተደከመበት እንደሆነ ያስታውቃል ሌላው ፊልሙ የማንም ይሁን የማን በቀጣይ ከሃገራችን ታሪኮች አንዱን ለመስራት የሚያስችል አቅም አሳይታችሁናል እና በርቱ።
Wow merte abable
Eyasu Mamo I definitely agree with you. The best movie 👍
በሂወቴ እንደዚ በጣም በተመስጦ በሚገርም እይታ አይቼም አላቅም ዋው በቃ ይሄ ነው ፊልም አንደኛ ብዬዋለው ጀግኖች 💋💋😘😘👌👌
ክብር ይገባዎል ፊልሙን ለሰራው👏👏👏 ይህ ፊልም የምንግዜም ምረጥ የኢትዮጵያ ፊልም ነው ግን ምን ዎጋ አለው ። ሁሉ ነገር በኢትዮጵያ አጨብጫቢ ሰው ያስፈልጋል። Bravo this film maker ‼️‼️‼️‼️
😢😢😢በትክክል😢
በጣም ምርጥ ስራ ከአጭር ቀሚስ እና ከቢራ የፃዳ ፊልም በእውነት ሊመሰገኑ ይገባል ። ደራሲው በርታ አይናችን ጆሯችን መቀለጃ ሆነብን እኮ
በጣም ሀሪፍ እደኔ የተመቸው ካለ ላይክ ይግጭ
በጣም ነው የሚያምረው ገናዛሬ ፊልም ሠራችሁ ውዶችችች
Wow
Woine Abreha koy eski layewna asteyayet esetalehu Thanks 💝
የውነት አማረኛ ፊልም እንደዚ ይስራል ዋው 👌👌
አባይ ቲቪ ባላየው ኑሮ
ቀርቶኝ ነበር 👌👌
በእውነት ለዚህ ፊልም ቃላት የለኝም ጌችየም በእውነት ጀግና ነህ ዓባይ ቲቪ ባትቀርብ ንሮ አምልጦኝ ነበር❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ከሂማን ሄርና ከ ዱቄት እንዲሁም ከቪትስ መኪናና ከቪላ ቤት የፀዳ ፌልም ስላሳየከኝ አመሰግንሀለው
እውነት በጣም ደስ ይላል 👈🏻😘
😂😂😂😂😂😂😂😂me too
እዉነትሽን ነዉ እኔም ከስንት አመት ትግስት በኋላ ምርጥ ፊልም አየሁ ❤
አአአአአ እውነት ነው
Tamralesh
Saber Tabet
Amsgnalew
የእውነት ይህን ፊልም አለማድነቅ ሀጥያት ነው በጣም አሪፍ ሥራ ነው ቀጥሉበት ዋውውው ብያለው ...እንመሰግናለን 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በስማም ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጲያ አንደኛ ፊልም አየው
ማንነትህ ሳላውቅ ሁለቴ አየሁት አሁን ደግሞ ኪዳነምህረት ያከበረችህ ሳዓሊ መሆንህን ሳውቅ በፍቅር ሶስተኛ አየሁት ድንቅ ስራ ድንግል ማርያም በብዙው እንዳከበርሃት ተነግሮ በማያልቀው ክብሯ ታክርህ😂😂😂እሂን መልክት የምታነቡ ሁሉ ድንግል ማርያም ትባርካችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 😂😂😂አሜን
አሜን አሜን አሜን
የዛሬው ያመቱ መድሀኒለም የልባቹህን ይሙላላቹህ አገራችን።ስላም ያርግልን።
አሚን አሜን አሜን
አሜን
እጅግ እጅግ ደስ እሚል ይቺን ኢትዮጵያን ነበር የሚያሳየን ያጣነው ገና ብዙ ታሪክ አለን በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋን ፈጣሪ ይባርክ ክፉሽን ያርቀው ሃገሬ💚💛💓👏
ካየኋቸው ፊልሞች ሁሉ በጣም ያስደመመኝ መሳጭ የሆነ በታላላቅ ፊልሞች ደረጃ የተቀናበረ ልዩ ፊልም ነው ። ደራሲውን ዳይሪክተሩንና ሙሉ ተሳታፊዎቹን አልባሾቹን ሁሉ ላመሰግን እወዳለሁ።
ሌላም ብዙ "ባማካሾች" እንጠብቃለን
እንደዚህ ነው ፊልም እንደዚህ ነው ከውስጥ የሚወጣ ጥበብ በርቱልን
እስካሁን ስላላየሁት ቆጨኝ የእውነት ፊልም ማለት ይህ ነው። ከተዋናዩቹ እስከ ደራሲ አለማድነቅ ምቀኝነት ነው። በርቱልን ነገ ከዚህ የተሻለ ስራ ይዛቹልን መታቹ ከተሰለቸው ሀገርኛ ፊልማችን ተስፋ እንደምሰጡት ዕምነት አለኝ።
እኔ ራሡ እስከ ዛሬ ዝም ብየ ነቨር የማልፈዉ....ገና ዛሬ አየሁት
☺☺☺😱😱😱
ግን ኢትዮጲያ ዉስጥ የተሠራ ፊልም ነዉ??????
እስከሁን አለማያቴ ቁጭኝ በእውነት በጣም ገራም ፈልም ነው ጀግና ነህ❤❤❤
ታሪክህ ሲሰማ በጣም ኣዝኛለዉ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ደናንህ አይዞህ ባማካሽ ስትለቀቅ ነዉ ያየሆት በጣም አስተማሪ እና ገራሚ ነዉ ጀግና ነህ ሁሉም ያልፋል ወንድሜ❤
ዋው እንዲህ ነው ትወና በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ከኢትዮጲያ ፊልም አጠቃላይ 1 ብያለሁ በእኔ አመለካከት 🔥🔥🔥🔥🔥👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 ለሀገራች ስላሙን ይስጣት 🙏🙏
ZWhxqsscx
ZWhxqsscx
የእውነት ድንቅ ስራ ነው ተባረኩ በጣም ያምራል እንድህ ለየት ያለ ስራ ስሩ ከጅምሩ እስከ ጭርሱ የሚያምር
Uffffff endate yemisetale 1 move enamisginalin
Ochento wow
እዉነት ኢትዮጵያን በዚ ፊልም ሳልኳት እዉነት የተቀበረበት መጨረሻዉ የሚያምር እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለዉ እዉነት ወንድሞቼ እህቶቼ እናመሰግናለን በርቱ
Tanks
ይችን ኢትዮጵያ የሚያሳየንን ነበር ያጣነው ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ኮራሁባቹ
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው , ስቀለው ስቀለው ሲሉ በቀራንዮ ላይ በሚፈርደው ሲፈርዱበት የነበረውን የጩኸት ቃልን ኣስታወሰኝ , በፊልሙ ላይ ልጁ ያሳዝናል, ኣቤት!! ጌታ በፈጠረው ፍጡር ሲፈረድበት እንዴት ያሳዝን ይሆን? የመድሃኔ ኣለም ትግስቱ ይገርማል
በጣም ምችት ብሎኝ ነው ያየሁት ለመጀመሪዬ ጊዜዬ እንደዚህ አየነት ፊልም ሣይ እናመሠግናለን
እንዴት ነው ሚያምረው ታሪካዊ ፊልም እስኪ በናታቹ እንደዚ ትውልዱን የሚያበረታታ ፊልም ስሩ ዱቄት አታሳዪን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 💚💛❤
south African,🇿🇦 merried to Ethiopian.🇪🇹🇪🇹l loved this movie a lot I wish to get more of this kind
አሁን ገና ፊልም ተስራ ኢትዮጵያ የሚመጥን 👍 respect producer & director & actors 😊👍
Am from Eritrea and i didnt listen amharic i just understand with english subtittle and amazing film ever like it 👌🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹
ላየው ምናፍቀውን ኣይነት ፊልም ባገሬ ልጆች ስላየው ደስ ብሎኛል በርቱ!!!
ታላደንቅ አላልፍም በኢትዮጲያላይ እደዝህ አይነት ፊልም ለመስራት አሸጋሪ ነው እናም በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋዉ በጣም ገራሚ ፊልም ነዉ ፊሉም በጣም አድካሜ ነዉ እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይስጣችሁ እስኪ ልጂቲቱ እና ልጁ የተመቻችሁ በተለይ ልጁ በላይክ አሳዩኝ 👉👍🥰😍 የሆነ የደስ ደስ አለዉ አቦ ሰላምህ ይብዛ ❤️
በጣም ደስ የሚል ነው። ፍቅር እንደዚህ በዋጋ ስሆን እጅግ በጣም ደስ ይላል
@@ልጅናሆም እ ስልክ ለምን ?😳😳😳
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሙካሽ መንደር ደጋግ ሰዎች ሞተዉ ሳያቸዉ እጅግ ያዘንኩት
deg sew ayberekitim😥
ዋው ይህ ልጅ በጣም በድለነዋል ሚገባውን ያህል የልፋቱን ዋጋ አለገኘም
አበረታቱት እና በዙ ነገር መስራተ የሚችል ጠንካራ ልጅ ነው
ልይት ያለ ፊልም ነው ማርያምን
ዋው ዋው ዋው ምርጥ ፊልም በርቱልን እንዲህ አይነት ፊልም በጣም ናፍቆኝ ነበር ሰላማቹህ ይብዛ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ታሪኩ ቦታው ሁሉም ፐርፌክት🙌🙌🙌
ይሄ ፍልም በጣም የወደድኩት ፊልም ነው ተጋበዙልኝ ደጋግማችሁ😍😍
ዋው የሀገሬ ደራሲዎች እስኪ ተመሳሳይ ድራማ ጀባ በሉን እንዴት ደስ የሚል ድራማ ነው የጫካ ድራማ እና የንጉስ ድራማ ውስጤ ነው ይልመድባችሁ።
ዉድ የተዋሕዶ ልጆች የቀራንዬ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሜን ❤️🙏
የአለም ገፀ↪️ በረከት
የቤቴልሄም ↪️ህፃን
የግብፅ↪️ ስደተኛ
የቃና ዘገሊላ ↪️እንግዳ
የትህትና ↪️መምህር
የህይወት↪️ምንጭ
የፍቅር ↪️እጀራ
የቆሮንጦስ↪️ በግ
የ ቀራኒዮ↪️ በህታዊ
የይስሐቅ ↪️በግ
የ ፅድቅ↪️ ንጉሥ
የተንሳኤዉ ↪️ብርሃን ይህ ነው
የእሾህ አክሊል ላይ እዉነተኛ ፍቅር ምስክር ነው❤️✔️🙏👇
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️👇
Amen
Amen
Amen
Amen🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ድንግል ማርያም እናቴ ድንግል ማርያም እናቴ አሜን
Amen Amen Amen
እኔ አባይቲቪ ላይ አይቼ ነዉ የመጣሁት በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ አይዞህ ወነድሜ ሁሉም ለበጎነዉ እመቤቴ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ
እኔ ቃላት የለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪክ ተሰራ ዋው በርቱልን
ewunet new
Wow gerami new
እስኪ ብስው አገር ሁነው ያሃገር ስላም ይናፍቃችሁ ሁሉ ስላም ያድርገለን ቸሩ ምዳኒልም አሜንንንን
በኢትዮጵያ ነው የተሰራው ለማለት የሚከብድ ፊልም አቤት እኒህ ድንቅ የዚህ ስራ እጆች የተባረኩ ይሁን ማኦስ ይለያል 😊
መድሀኒያለም አባቴ ሀገሬን ቅየዉን ሰላምና ፍቅር አዉርድበት ፆማች ጠላትን ድል የምንነሳበት ያድርግልን!
አሜን
አሜን ✝️✝️🤲🤲🤲🤲
ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ጥበበኞች በጥበብ የሰሩት እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ፊልም ነው። የታሪኩ ጭብጥ ሃሣብ እኛ ካሉን ፊልሞች የተለየ ከመሆኑም በላይ የእርቲስቶቹም ምርጫና አቅም እንዲሁም አፈጻጸም፣ ፊልሙ የተስራበት የቦታ ምርጫ እንዲሁም ደግሞ አልባሳት በእውነት ልዩ ነበር።
ሚስቴ የአንድ ወር እርጉዝ ናት እስቲ ላይክ ስጧት
የቆመ መኪና ይግጭህ እና ፀሎት አርጉ ነው እሚባለው ፈጣሪ ይጠብቃት
@@Selam-r7m kkkkkkkkkkk
Aጭ በሴቶች ያስጠላን ደሞ ወንዶቹ ጀመራችሁ በል እዛው እዳስረገዝክ አተው ግጫት ሆ
ya 1 war😥😁
@@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ kkkkkkkk👍
አሁን ገና ተሰራ ፊልም መሳጭ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል 😘😘
ፊልም ማለት እደዚህ ነው ደስሲል አድናቂያቸው ነኝ አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪
The best historical movie I ever seen.it’s the result of dedicated work .clothing,actress,place selection.....much more .love it
ለዚህ ፊልም ቃላት ስለሚያጥርኝ በቃ አደኛ ናችሁ ✔
ማነውእንድኔ ፊልምማየትስፊልግ ኬሞትየሚያንብ እኔ ኮሜቶች ምርጥነውእዩት ምናምን ካሉ እያለሁ አልዋሽም እናማኮሜቶችውስጤናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😌😌😌
ፍልሜ ብሎ ዝም አንድ ሺ ላይክክክክ እሰጥ ነበር ቢቻል👍👌👌👌👌👌
እውነት
ዋው የተለየ አሰራር እንዴት እንደሚመስጥ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለኔ አንደኛ ብየዋለሁ
እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን ይሸታል እናንተ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ !!!!የኢትዮጵያን ትንሣኤ ታላቅነት እምነት ብቻ ወደነበረው ክብራ ይመልሳት ለስልጣንነ ለሆድ ሳይሆን ለእምነት እግዚአብሔር በመፊራት የምመራ እግዚአብሔር ይላክልን!!!!!!አሜን አሜን አሜን......
አርፍ ነዉ እደዚህ አይነት ፊልም የናፈቀን
ከቻላቹሁ ያገራችንን ታሪክ በፍልም
አቅርቡልን
ዋውእጅግበጣምደስየሚልፊልም
እንደዚህ ዓይነት መሰረቱ እውነተኛ የሆነ ታሪክ ልብ መሳጭ የሆን በጣም የተዋጣለት ፊልም ነው ብል ማጋነን አይሆንም በርቱ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። እናም የሀገራችንን የመድሀኒት ጥበብ ይገልፃል። እናመሰግናለን!
👍👍👍👍👍👍👍👍
really, really A FILM. thank you so much. every world must watch this. my pleasure to look such an advanced film. yidegem, yidegem.
የሚገርም ለየት ያለ ፊልም በጣም አድናቅያቸዉ ነኝ ቀጥሉበት
በተለይ ይሄን ለመስራት ያለዉ ድካም ይታየኛል