🛑 የቅብብል መዝሙር ከበሮ አመታት ትምህርት ፤ በአጭር ደቂቃ | kebero full guide

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 97

  • @ወለተ-በ3ነ
    @ወለተ-በ3ነ 11 месяцев назад +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን የእውነት በጣም የምፈልገውን ምኞቴ የሆነውን ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነው ወደ ቤትህ የመጣሁት ዘመንህ ይባረክ

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላይክትን ያሰማልን

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +1

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s Год назад +4

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @nahomtekle867
    @nahomtekle867 Год назад +3

    egiziabher bebetu yatsineh wendime yihew yanten videoch eyayew kebero memitat chiyalew 🥰😍😍
    ahun degmo ye werb bitasayen betam melikam new berita egiziabher kante gar yihun

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +1

      Amen egziabher yakberelegn bekerbu ende egziabher fekad yemenemamar yehonal

  • @BetsnathailuBetsnath
    @BetsnathailuBetsnath 11 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ
    በሌሎች መዝሙሮች video ብትሰራ ደስ ይለኛል 😊

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      አሜን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የምሰራ ይሆናል

  • @tigistnigussie8155
    @tigistnigussie8155 11 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @Yonuggaendu
    @Yonuggaendu 6 месяцев назад +1

    ወድማችን ቃለ ህይወት የሰማልን በቤቱ ያፅናህ በገናም በታስተምረን

  • @edutub21
    @edutub21 9 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ወድም የከበሮው ትምህርት ይቀጥልልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Maetent
      @Maetent  9 месяцев назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 11 месяцев назад +3

    አድስ ገቢ ነኝ በጣም ነዉ መልመድ የምፈልገው ፈጣሪ ይረዳኝ እስከ መጨረሻው ድረስ እከታተልሃለሁ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @MeseretAsresie
    @MeseretAsresie Год назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ክበርልን❤❤❤

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      አሜን አብሮ ያሰማን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @genettafesse5554
    @genettafesse5554 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🏾

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      ምንም አደል ፣ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @MertMertff-wz5zq
    @MertMertff-wz5zq 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልክ❤❤❤❤

  • @ZufanYemareyam
    @ZufanYemareyam Год назад +4

    በልጅነቴ እመታ ነበር አውን ቀኝ እጄ አልታዘዝ አለኝ 😢😢😢
    በርታ ወንድማችን❤❤❤👏👏🙏🙏

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +2

      አይዞሽ ፤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @melekx457
    @melekx457 11 месяцев назад +3

    Video ayewalew betam astemari nw!
    -- Bro ande ke betasmokrgn (kebero) betam des yelgnal🙏🙏

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 25 дней назад

    በጣም ሀሪፍነው እናመሠግናለን

  • @Mesethio2345
    @Mesethio2345 Год назад +3

    Anameseginalen wendemalem Kechalk ye wereb Kebero bendeb betastemiren dess yilegnal

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +1

      Ende egziabher fekad bekerbu yemenemamar yehonal

  • @DagimWorku-dy5px
    @DagimWorku-dy5px Год назад +4

    በርታ ጥሩ ነው በዛውም የ መረግድ የወረብ አመታት ብታሳየን ።

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +2

      እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን

  • @yaredbekele8731
    @yaredbekele8731 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      ምንም አደል

  • @EyobWolda
    @EyobWolda 11 месяцев назад +1

    ቃለህይወትንያሰማልን

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      አሜን አብሮ ያሰማን

  • @AwetaLeye
    @AwetaLeye 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Maetent
      @Maetent  2 месяца назад

      አሜን

  • @agiwb5295
    @agiwb5295 Год назад +3

    በርታ ወንድማችን እኔ ከበሮ መምታት አልችልምና በጣም እፈልጋለሁ ።

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፤ ብዙም አይከብድም እግዚአብሔር ይርዳን

  • @SlamSlam-pt3dc
    @SlamSlam-pt3dc Месяц назад

    በጣም ጥሩነው በመዝሙር ይደረግልን እኔ በጣም መልመድ እፈልጋለሁ እስተምረኝ

  • @meseretdesta147
    @meseretdesta147 3 месяца назад +1

    በጣም አመስግናለህ

  • @AdamuAbera-k8m
    @AdamuAbera-k8m 10 месяцев назад +1

    ወንድማችን የምልልስ ክብር አመታት ብታሳይን

  • @edenwoyho6320
    @edenwoyho6320 Год назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ

  • @Psalm23.
    @Psalm23. 11 месяцев назад +1

    🙏💖 ክራርም ብታስተምረን ወንድማችን

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      መልካም

  • @GebiyanshAdugna
    @GebiyanshAdugna 8 часов назад

    እናመሠግናንእግዚያብሄርይባርክህ

  • @HabtishAyalekebet
    @HabtishAyalekebet 2 месяца назад

    እግዚያብሄርይበርክህ፣፣በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @askalemariam4413
    @askalemariam4413 11 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ቀጥልበት

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @gelilamesfin4900
    @gelilamesfin4900 Год назад +2

    zmare melaekt yasemaln 🙏 berta

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      Amen egziabher yakberelegn

  • @hailekefle5755
    @hailekefle5755 11 месяцев назад +2

    zmare melaiktn yasemalne wendmie

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      Amen abro yaseman

  • @Bate-qp2cu
    @Bate-qp2cu 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ ፍጥነት ያላቸው መዝሙሮች ለምሳሌ የጉዞ መዝሙሮች

  • @አነፍናፊዉ
    @አነፍናፊዉ 10 месяцев назад +1

    ወንድሜ በርታ ያንተን ቪዲዮ ካየው ቦሃላ በጣም ከበሮ ችያለሁ 🎉🎉🎉 ቀጣይ አንድ አንድ መዝሙር እየዘመርክ አብረህ ከበሮ እየመተህ አሳየን እንጠብቃለን ወንድሜ
    100k coming soon

    • @Maetent
      @Maetent  10 месяцев назад

      በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የምሰራ ይሆናል

  • @aki2mah
    @aki2mah 4 месяца назад +1

    Zmare Melaktn yasemaln wendme🙏🏽🙏🏽

    • @Maetent
      @Maetent  2 месяца назад

      Amen abro yaseman

  • @NathnaelGetu
    @NathnaelGetu Месяц назад

    የንግስ ዝማሬ ከበሮ አመታት ስራልን

  • @Bate-qp2cu
    @Bate-qp2cu 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abaymelka9955
    @abaymelka9955 Год назад +3

    Emsegnal wedem tsgawen yabezale eymokarku nw etaktatelku gin kabdegni melmade

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      Amen yaw bedenb memoker new egziabher yerdan

  • @abaditmahari1225
    @abaditmahari1225 11 месяцев назад +1

    😍😍😍😍😙😙🌻🌼🌼

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 11 месяцев назад +3

    ፀጋውን ያብዛልህ አይ ልጂነት ሲመቱ አይቼ አስቼ ስመታ አደበላለኩት
    😅😅😅 እኔ በሊጥ ማቡኪያ ሳ ፍ ነው ባሳር የለመድሁት አሁን ግን እቺላለሁ የመዝሙር የውርርድ
    የወረብ አመታት አላቅም እማራለሁ

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад +1

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Genet-y4r
    @Genet-y4r Год назад +1

    በጣም አሪፍነው ወድሜ መልመዳችን እምናቀው በምድነው

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +1

      ከመዝሙር ጋር አብሮ በመምታት

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 11 месяцев назад +2

    በህይወቴ የምፈልገው ያልተሳካልኝ ከበሮ መምታት ነው።

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳን

    • @ayaayalkbet5429
      @ayaayalkbet5429 11 месяцев назад

      እኔም ወንድማችን አስተምረን እባክህ የወረብም የመቛሚያ የፅናፅል አያያዝ😢😢

  • @biniamandebrhan618
    @biniamandebrhan618 11 месяцев назад +1

    ኣንታ ሓወይ ከበሮ ወረብ እባ መሃረና እዚ ተማሂርናዮ

  • @BirukAsta
    @BirukAsta 11 месяцев назад +1

    Ye mahlet mezmur kebero ametat tutorial. 🙏🙌

  • @TemesgenChernet-b7k
    @TemesgenChernet-b7k Год назад +2

    በርታልን

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት Год назад +1

    ❤❤❤

  • @Skydecorandevents
    @Skydecorandevents Год назад +1

    👌👌

  • @sadmusicsvibe
    @sadmusicsvibe Год назад +1

    ጭብጨባ ላይ ትንሹን እንዴት እንጠቀማለን?አገባቡ ከ ትልቁ ጋር ሳይጋጭ

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад +1

      ለማፈን እና ምታችንን ለመጠበቅ

  • @BereketDebebe-f8g
    @BereketDebebe-f8g 11 месяцев назад +2

    መንፈሳዊነት ቴክኖሎጂን ለበጎነገር መጠቀም ነው

  • @MesfnTefra
    @MesfnTefra 7 месяцев назад

    እስኪ የወረብ መዝሙር ስራልን

  • @Yonatan12s
    @Yonatan12s Год назад +1

    Berta

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      Egziabher yakberelegn

  • @ehiteGirma-x6w
    @ehiteGirma-x6w 3 месяца назад +1

    9tru

  • @BEWEKETMINLEKALEW
    @BEWEKETMINLEKALEW 5 месяцев назад

    ወንድሜ በግራ መምታት ይቻላል ማለት ከስርአት አንፃር እኔ ግራኝ ነኝ ለማወቅ ነው

  • @YodaheMenbere
    @YodaheMenbere 10 месяцев назад

    wendme ke shbshabo wede chibcheba mehed kebedegn ebakh bendenb belela video asayen

  • @Mahlet22
    @Mahlet22 Год назад +2

    የወረብ አሳየን

    • @Maetent
      @Maetent  Год назад

      እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን

  • @betelhemfikadu5832
    @betelhemfikadu5832 11 месяцев назад +1

    የወረብ ከበሮ አመታት ህባክህ

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንማማራለን

  • @eutimjv
    @eutimjv 11 месяцев назад +2

    ቀጣይም ቀጥል

    • @Maetent
      @Maetent  11 месяцев назад

      እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 11 месяцев назад

    በቃ ሁሎም ነገር በሚዲያ

  • @Genet-y4r
    @Genet-y4r Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YodaheMenbere
    @YodaheMenbere 10 месяцев назад

    wendme ke shbshabo wede chibcheba mehed kebedegn ebakh bendenb belela video asayen

  • @YodaheMenbere
    @YodaheMenbere 10 месяцев назад

    wendme ke shbshabo wede chibcheba mehed kebedegn ebakh bendenb belela video asayen