Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከበሮ አመታቱ ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ውጪ ነው😢
ለአምላክ ምስጋና ወይስ ለሰው ትርኢት ማሳየት ይሄ ኦርተትዶክሳዊ መገለጫ አይደለም። ልቦና ይመልስ
እብድ
ስረአት የጎደለው ከበሮ አመታት ይቅር ይበልዎት
ከዚህ ሁሉ ሊቃውንት ከበሮ የወልድ እግዚአብሔር ምሳሌ መሆኑን አያውቁም😢ያሳዝናል ከበሮ እንደዚህ አይመታም ቃሰ ተብሎ ነው።
በጣም የገርማል የአሁን ትውልድ እኔእበል እኔእበል ጥ አሰቃዬት እኮ የክርስቶስ ምሳሊመሆኑን ዘነጎት
ኧረ ባክህ አትዘላብድ ደሞ የክርስቶስ ምሳሌ ጠፍቶ ነው ከከበሮ ጋር የምታመሳስል
የቤተክርስቲያን ስርዐት እንደዚህ አይደለም
በእውነት የቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ ቢኖር እንደዚህ አይነት የሰይጣን ፈረስ ሲጫወትባት ዝም ብሎ አይመለከትም ነበር ።
እንዲ አይነት ንግግር ከምትናገረው በላይ ሰይጣን የሚጫወትበት አለ እና ነው???? ለነገሩ አልፈርድብህም ሁኔታውን ስለማታውቅ
😂😂😂 are tew ye krstna smhn eko yenegeruk enesu nachew man honek new yemtnagerew endezih
በእግዚአብሔር ቤት እና በእግዚአብሔር ምሥጋና ነሚያሾፉ ከበሮ መችዎች በእውነት ለጭፈራና ለዳንስ እንኳን ለከት አለው የሚያደርገውን የማያውቅ ከበሮ መቺ በፈጣሪ ምሥጋና ላይ ተዘባበተ ምእመናንን ለከንቱ ነገር አሳልፈው የሰጡ ፈጣሪ ይይላችሁ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማር መላእክት ያሰማልን አሜን
ዳዊት ሲዘምር በ ደስታ ብዛት የ ክብር ልብሱ ወድቆበት ነበር!! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን 🙏🏼
ወዳጄ ይህ ለእግዚአብሔር አይመስልም ። ከበሮ አመታት ከየኔታ ዕዝራ ተማር
አየ ኮሜንቶች ሜንዞ ያላት እቅልፍ የላት አለ ያገሬሰው አዳድ ጥቅስ እየያዛችሁ አትሩጡ ከዚህ ሁሉ ሊቃውት እናተን ማን አዋቂ አደረጋችሁ
ዝማሬመላእክት ያሰማልኝ ግን ከበሮ አመታትይስተካከል
ከመንፈሳዊነት ይልቅ ሥጋዊነቱ አደላ ልቦና ይስጠን ፡፡
የጥፋት እርኩሰትእግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢
Alkerebkm
የግብዝነትና የእዩልኝ ኦርቶዶክሳዊነትን የማይገልጽ እግዚአብሔርም የማይቀበለው ነው።
Bemn awekh weregna hula yemelkol lijoch akumu
ቤተክርስቲያን ይችን ስርአት አታስተምርም እንዴት ከበሮ እሚመታው ደሞ እዬዘለሉ ይቅር ይበለን
ኣፈርኩኝ አረ ምን ሆኑ ኣይ ኢትዮጵያ እንደዚ ሆና ቀረች
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን 😢እነሹ ለመቱት እኔ እንዴት እንደስቀጡኝ 😢
ከበሮ ማነው ምንድነው የሚለውን ቢረዱ ኑሮ ባልደበደቡት ነበር ። ከበሮ አቆራቆር ከሊቃውንቱ ይማሩ የከበሮን አያያዝ ክብር ለማወቅ ምሳሌውን መረዳት ተገቢ ነው
እንደዚህ አይነት የከበሮ አመታት ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ አይደለም! በፍጹም ዝም ተብለው መታየት የለባቸውም!!
አስታወስኳት ይህቺን ዕለት እግዚአብሔር ይመስገን
ጭፈራቤት ነው ያስመሰላችሁትኮ
Actors in the church!
በግዕዝ ትንሽ ቅኔ ስላንቆራቆረ በእውቀት የረቀቀ መስሎታል 😢
@@TesfawGiorgise ወንድ ከሆንክ ሰርቀህም ዪሁን እስኪ አንድ ቅኔ ተቀኝና እንስማህ????????????????
አረ እባካችሁ ተው ይህ መቼ ከፕሮቴስታንት ጭፈራ ተቫለ አይ እኛ የፍፃሜዉ ዘመን ትውልዶች በቸርነቱ ያውጣን 😢😢
Ye kalu trgum mn endehone tawkalchu are tewu ye melkol lijoch zm belu
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲🙏🤲🙏🤲❣️🤲❣️🤲❣️🤲❣️🤲❣️
ወየዉ ጉዱ ከበሮ አመታቱ ወደ ጭፈራ ተቀየሮ ምናለ ስራት ቤተክርስቲያን ብትጠብቁ ሀይ የሚላቹሁ ይጥፋ
የዛር መንፈስ ነው የሚያሽከረክረው።
ለአመታትህ አደነቅ አለሁ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ግን እንድህ ለመመምታት የቆምህበት መቅደስ በዙቅዱሳን አሉትእንዳትቀሰፍ ዛርስለሆነ የሚአሸከረክርህ አይደለም ካልከኝ በአነክሮ በተዘክሮ በተመስጦ እንጂ በመዝለል የትኛው አባትአየህ ከበሮ የክርስቶስን መከራ እያሰብን እንድናመሰግንበት እንጂ እነደጨፈራ መሆን አያስፈልግም አንተስአበሾህ ነው አበረውህ የሚዘሉት ልበቢስ መዘመራን የመስቀልቁማርተኞች መሆነቸው ያሳዝነኛን
ነዉር ነው እንዲህ አዪመታም
እግዚአብሔር የረገመው ቤተ መቅድስ ውስጥ ገብቶ ይጨፍራል
ኤረ ባክህ የተረገም
ለመሆኑ ግን አንተ ማነክ
@@yesemaetulij9146 ሞኝ!! ቢገባህ አባቶቻችን እንዲህ አላስተማሩንም
@@bench1221እውነት ለመናገር ይሕ የቤተክርስቲያን ስርአት አይደለም እንዲህ አይነት የከበሮ አመታት ? ጭፈራ ወይስ ዛር? ምንድን ነው የሚባለው ?
ስለ ከበሮ አመታት ከኛ በላይ ሊቃውንቱ ጠንቅቀው ያውቃሉ እና አላስፈላጊ ንግግር ከመናገር እንቆጠብ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን🙏
ቄስ አይስትም ያለሽ ማን ነው??
ይበል ነው አይ ሊቃውንት
Esuuu nw ❤❤
ምን ይሉታል ዘፈን መሰለው እንዴ ከበሮ ለምን እንደሚመታ ሰው ካላወቀ አስቸጋሪ ነው ልቦና ይስጥን
አብዛኛው ካህናትኮ እውቀት ስለ ቤተክርስቲያን እውቀቱ የላቸውም ቢያውቁማ ይህን ከበሮ አመታት ያስቆሙት ነበር
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
ኣይ ኦርቶዶክስ ወዴት እያመራን ነው የከበሮ ኣመታት እንዲህ ሁኖ ቀረስለዚህ ነው መሰለኝ ህዝባችን ወደ ሌላ ሃይማኖት እየሸሸ ያለ
በጣም ስህተት ነው። አይፈቀድም ይህ የስጋውያን ነው
በሰይጣን መንፈስ አንድ አይኑን ይዞ እየተሸከረከረ ከበሮ ከሚመታው ዙሪያውን ከበው ከሚያጫፍሩት!ምን ጉድ ነው በማርያም !እግዚአብሔር ሆይ ማረን
ያሳፍራል እንዲህ አይነት ከበሮ አመታት የለም
የአብሾ መንፈስ ሲነሳ እንዲ ነው እግዚአብሔር ይገስፅህ ከባድ ነው ከበሮ የወልደ እግዚአብሔር ምሳሌ ነው በቀስታ ነው ሚመታው
egzio meharine kiristos wede libonachin melis ahunis gira tegaban
ምን ታውቃለህ ስለ ከበሮ አመታት ጥበብ ነው እሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የአሁኑ ትውልድ አገልጋይ ሳስበው ሳስበው አብሾ ይጠቀማል ወድስ😱 አንድ 🍻 ሁለት 🍻 ብሎ ነው ግልጋሎት ሚገባው 😱😥 የጭፈራ ክለብ አስመሠላቹትኮ 😮😮
ከበሮ እሚመቱት ጤነኛ አይደለም ከዚህ ሁሉ አንድ እሚቆጣ ይጠፋል ስርአት የሌለዉ አመታት😢😢😢😢😢
አረተዉ የሌለ አክት አታሳዩን ከበሮ ሲመታ ረጋ ሲልነዉ ደስ የሚለዉ ኦረቶዶክስን ስረአት አታበላሹ 😢😢
የቤተክርስቲያንን ህግና ስርዓት የሚያፋልስ መንፈሳዊ ማንነት የጎደለው የከበሮ አመታት ነው። ዝላዩም ልክ ያጣ ነው።ማስተዋልን ይስጠን
ያሬዳዊ ዝማሬ ና ጭፈራ ለዩ ደርሶ ለመቅ ነን አትበሉ
ere betam new yemiyastelaw sirat yelachewm keberown besrat aymetam meren meren yasadegew beteley andgnaw
Kebetekirstian srat wich new ykr ybelachu 😢chiferabet ymeslal menafkan newmimesl egziooooo😢😢😢😢😢😢😢😢
🕊🙏
እንደዚ ስርኣት የሰወ ክብረት ወይ ሲ የእግዚኣቢሄር እግዚኣቤህር ይቅር ይበላችሁ እንደዚ የኦርቶዶኩስ ኣይደለም ከብሮ ይምን ምሳሌ 😂😂😂
ከበሮ መቺዎቹ ሰይጣን አለባቸው።እግዚአብሔር ይፍታቸው ምን ይባላል
ከበሮ አመታቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን አታዘውም ከህጉ ውጭነው ለሚያድጉ ህፃናት እደዚህ አታስተምሩ
ይህ ከበሮ መቼ እራሱን እንዲያስተካክል ንገሩት ። የ666 ተከታይ ይመስላል አንድ አይኑን መሸፈን ምናምን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአብሾ የሰረከረ
ሰይጣነዊ ድርግት ነው እባከችሁ ዘመናዊነት ልከ አለው ተረጋጉ፤ ጭፈረ ቤት አስመሰለችሁ እኮ፡፡
ሰዎች መሰናክል አንሁን ሁሉም ነገር ስርዓቱን የጠበቀ መሆን አለበት
ኧረ ወደየት እየኼድን ነዉ ወገን ጭፈራ ቤትኮ እንደዚህ አይመታም መጀመሪያ የከበሮን ጥቅም ቢዉቁት ምን አለቀት
tkkl aymeslegnim
ከበሮ😢😢እንደዚህ አይመታም
ወይ ገታይ ታይ ይገብር እል ቱካወር ፅልፅል ልወቅዕ🤔ወይ
ከበሮ እንደዚህ አይመታም ረጋ ተብሎ አባቶች ስቅለቱንና ግርፋቱን እያሰቡ በበመስጦ እየዘለሉ የሚመቱት አመታት አለ ይህ ግን ሲጀመር ከበሮ ከመዝሙሩ ጋር አልተመታም ይስተካከል ለሚዲያም አይቀርብም አስተውሉ
ሁሉም አዋቂ ማነው አዋቂ ሰረአት ከሊቃውንት አንበልጥም
ኧረባክህ አልቀረብህም
ለመሆኑ ማኅሌቱ ጸሎት መሆኑ ተረሳ እንዴ? ምንድነው እንዲህ ዓይነት ኣመታት ?
ምን ማለት ነው እጅን ወደላይ ማድረግ እና በትክሻ መምታት ጭፈራ ነውው
Ahun ende enkurarit mezlel mn ylutal. Ere bakachu yebetekrstiann image atabelashu. Yelekekews sew mn bleh lekekew? Ben enktkit yetemola yezefen majebia chfera weys egziabher yemimesegenbet ye abatach ye kidus yared dink zimare?
አይ የዘመኑ ሰው! እውቀት ነው ውድቀት ነው የሚባለው ይሄ? ቤተክርስቲያን መሽከርከርን አላስተማረችንም። ከአበው አይታችሁ ተማሩ እስኪ። ይቅርታ አበዛሁ።ጭፈራ ቤትን ስላስመሰላችሁት ነው።
የበልነዉ
ቆይ ከበሮውን ሊመታው ወይስ ይዞት ሊዞር ነው የሰጡት ኡፍፍፍፍፍ የቤተክርስቲያን ፈተናዋ😢😢😢😢 ሌላ አክሽን ማሳየት ምንድነው ጥቅሙ ትርጉሙን እወቁት
መብታችን ነዉ 2:05 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከበሮ አመታቱ ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ውጪ ነው፡፡
እውነት ትክለኛ የከበሮ አመታት ነው እረ በቅጥ አድርጉት
ኧረ በእግዚአብሔር እያሠባችሁ
ምንድን ነው?
ከስርዓት ውጪ ሲሆን የሚገስፀው መጥፋቱ ያናዳል። የጭፈራ ስሜቱን ያልገሩ ከመቅደስ መገሰፅ ልናፍር አይገባም
ስረዓተ አልባ አምልኮ ያሳዝናል ከበሮ መቺው እኮ ብቃቱን ሊያሳይ ሲሞክር ግብዞች😢
Mn mn alk ante nftam mann new srat alba ye setan mechoca nek ydfah
እባካችሁ ስትነገሩ ስሙ ስርአቱ እደሱአደለም
ምን እየሆነ ነዉ
Keberoewu limeta enji lizor ayidelm are bakachihu wegen siratachinn anatifaeu ayin meyazus lemin newu
በጣም ያሳፍራል።መንፈስ ቅዱስ ያለበት ከበሮ አመታት የተረጋጋ ያሬዳዊ ነው። ይህ መወገዝ ያለበት ጭፈራ ነው
ሁሉም ልክ ሥርዓት አለው ይህ ደግሞ በዛ
እንደዚህ አይነት ስህተቶች ባይለቀቁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተክርሰቲያየክበሮላራይገባልቃዊትያሰማል
ወይ ጉድ ,,, ዘንድሮ የምናየውን የምንሰማውን ማመን አቃተን እኮ ....ይሄ ደግሞ ምንኛ ነው????
ስሜት በመንፈስቅዱስ ሰከሩ ይላል
ይበል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሳፋሪ ነው እንጂ አስደማሚ ሊባል አይገባም
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Endezi kehone kemenafqan bemn teshaln krstosawinetachn eyexefe new
ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ስርዓት አይወክልም የቀደሙት አባቶቻችን ያስቀመጡት እና ጠብቀው ያቆዩት ስርዓት ይህ አይደለም ስለዚህ ሊያስነውር እንጂ ሊያስደምም አይችልም
እንዴት ነው ያስቀመጡት ስርዓት?
abatoch zim atebelu yhe kebro ametat ????????
Unfortunately
አለቃ የሌለው ደብር ወይም በታህድሶ የተወረረ ቤት 😢😢
Serat aydelem gen abesho lihon yechilal
ሰው ሆኖ ማይስት የለም ነው እንጂ ይሄ ስርዐት ሆኖ ነው
That is not how you drum it 😞
ቅሌት ነው ይሄ።ለምን ለኛ እንቅፋት ትሆናላችሁ?
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ጴንጤ ይደንግጥ አሜን አሜን
ayeee endwe min yelutal yhen azurit meshkrekir lib gizu
mndenewe yehe endezihe aynet ametate ale ende gude eko newe yamewale seweyewe
ከበሮ አመታቱ ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ውጪ ነው😢
ለአምላክ ምስጋና ወይስ ለሰው ትርኢት ማሳየት ይሄ ኦርተትዶክሳዊ መገለጫ አይደለም። ልቦና ይመልስ
እብድ
ስረአት የጎደለው ከበሮ አመታት ይቅር ይበልዎት
ከዚህ ሁሉ ሊቃውንት ከበሮ የወልድ እግዚአብሔር ምሳሌ መሆኑን አያውቁም😢ያሳዝናል ከበሮ እንደዚህ አይመታም ቃሰ ተብሎ ነው።
በጣም የገርማል የአሁን ትውልድ እኔእበል እኔእበል ጥ አሰቃዬት እኮ የክርስቶስ ምሳሊመሆኑን ዘነጎት
ኧረ ባክህ አትዘላብድ ደሞ የክርስቶስ ምሳሌ ጠፍቶ ነው ከከበሮ ጋር የምታመሳስል
የቤተክርስቲያን ስርዐት እንደዚህ አይደለም
በእውነት የቤተ ክርስቲያን ተቆርቋሪ ቢኖር እንደዚህ አይነት የሰይጣን ፈረስ ሲጫወትባት ዝም ብሎ አይመለከትም ነበር ።
እንዲ አይነት ንግግር ከምትናገረው በላይ ሰይጣን የሚጫወትበት አለ እና ነው???? ለነገሩ አልፈርድብህም ሁኔታውን ስለማታውቅ
😂😂😂 are tew ye krstna smhn eko yenegeruk enesu nachew man honek new yemtnagerew endezih
በእግዚአብሔር ቤት እና በእግዚአብሔር ምሥጋና ነሚያሾፉ ከበሮ መችዎች በእውነት ለጭፈራና ለዳንስ እንኳን ለከት አለው የሚያደርገውን የማያውቅ ከበሮ መቺ በፈጣሪ ምሥጋና ላይ ተዘባበተ ምእመናንን ለከንቱ ነገር አሳልፈው የሰጡ ፈጣሪ ይይላችሁ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማር መላእክት ያሰማልን አሜን
ዳዊት ሲዘምር በ ደስታ ብዛት የ ክብር ልብሱ ወድቆበት ነበር!! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባታችን 🙏🏼
ወዳጄ ይህ ለእግዚአብሔር አይመስልም ። ከበሮ አመታት ከየኔታ ዕዝራ ተማር
አየ ኮሜንቶች ሜንዞ ያላት እቅልፍ የላት አለ ያገሬሰው አዳድ ጥቅስ እየያዛችሁ አትሩጡ ከዚህ ሁሉ ሊቃውት እናተን ማን አዋቂ አደረጋችሁ
ዝማሬመላእክት ያሰማልኝ ግን ከበሮ አመታትይስተካከል
ከመንፈሳዊነት ይልቅ ሥጋዊነቱ አደላ ልቦና ይስጠን ፡፡
የጥፋት እርኩሰት
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😢
Alkerebkm
የግብዝነትና የእዩልኝ ኦርቶዶክሳዊነትን የማይገልጽ እግዚአብሔርም የማይቀበለው ነው።
Bemn awekh weregna hula yemelkol lijoch akumu
ቤተክርስቲያን ይችን ስርአት አታስተምርም እንዴት ከበሮ እሚመታው ደሞ እዬዘለሉ ይቅር ይበለን
ኣፈርኩኝ አረ ምን ሆኑ ኣይ ኢትዮጵያ እንደዚ ሆና ቀረች
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን 😢እነሹ ለመቱት እኔ እንዴት እንደስቀጡኝ 😢
ከበሮ ማነው ምንድነው የሚለውን ቢረዱ ኑሮ ባልደበደቡት ነበር ። ከበሮ አቆራቆር ከሊቃውንቱ ይማሩ የከበሮን አያያዝ ክብር ለማወቅ ምሳሌውን መረዳት ተገቢ ነው
እንደዚህ አይነት የከበሮ አመታት ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ አይደለም! በፍጹም ዝም ተብለው መታየት የለባቸውም!!
አስታወስኳት ይህቺን ዕለት እግዚአብሔር ይመስገን
ጭፈራቤት ነው ያስመሰላችሁትኮ
Actors in the church!
በግዕዝ ትንሽ ቅኔ ስላንቆራቆረ በእውቀት የረቀቀ መስሎታል 😢
@@TesfawGiorgise ወንድ ከሆንክ ሰርቀህም ዪሁን እስኪ አንድ ቅኔ ተቀኝና እንስማህ????????????????
አረ እባካችሁ ተው ይህ መቼ ከፕሮቴስታንት ጭፈራ ተቫለ አይ እኛ የፍፃሜዉ ዘመን ትውልዶች በቸርነቱ ያውጣን 😢😢
Ye kalu trgum mn endehone tawkalchu are tewu ye melkol lijoch zm belu
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲🙏🤲🙏🤲❣️🤲❣️🤲❣️🤲❣️🤲❣️
ወየዉ ጉዱ ከበሮ አመታቱ ወደ ጭፈራ ተቀየሮ ምናለ ስራት ቤተክርስቲያን ብትጠብቁ ሀይ የሚላቹሁ ይጥፋ
የዛር መንፈስ ነው የሚያሽከረክረው።
ለአመታትህ አደነቅ አለሁ ከቤተክርስቲያን ውስጥ ግን እንድህ ለመመምታት የቆምህበት መቅደስ በዙቅዱሳን አሉት
እንዳትቀሰፍ ዛርስለሆነ የሚአሸከረክርህ አይደለም ካልከኝ በአነክሮ በተዘክሮ በተመስጦ እንጂ በመዝለል የትኛው አባትአየህ ከበሮ የክርስቶስን መከራ እያሰብን እንድናመሰግንበት እንጂ እነደጨፈራ መሆን አያስፈልግም አንተስአበሾህ ነው አበረውህ የሚዘሉት ልበቢስ መዘመራን የመስቀልቁማርተኞች መሆነቸው ያሳዝነኛን
ነዉር ነው እንዲህ አዪመታም
እግዚአብሔር የረገመው ቤተ መቅድስ ውስጥ ገብቶ ይጨፍራል
ኤረ ባክህ የተረገም
ለመሆኑ ግን አንተ ማነክ
@@yesemaetulij9146 ሞኝ!! ቢገባህ አባቶቻችን እንዲህ አላስተማሩንም
@@bench1221እውነት ለመናገር ይሕ የቤተክርስቲያን ስርአት አይደለም እንዲህ አይነት የከበሮ አመታት ? ጭፈራ ወይስ ዛር? ምንድን ነው የሚባለው ?
ስለ ከበሮ አመታት ከኛ በላይ ሊቃውንቱ ጠንቅቀው ያውቃሉ እና አላስፈላጊ ንግግር ከመናገር እንቆጠብ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን🙏
ቄስ አይስትም ያለሽ ማን ነው??
ይበል ነው አይ ሊቃውንት
Esuuu nw ❤❤
ምን ይሉታል ዘፈን መሰለው እንዴ ከበሮ ለምን እንደሚመታ ሰው ካላወቀ አስቸጋሪ ነው ልቦና ይስጥን
አብዛኛው ካህናትኮ እውቀት ስለ ቤተክርስቲያን እውቀቱ የላቸውም ቢያውቁማ ይህን ከበሮ አመታት ያስቆሙት ነበር
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
ኣይ ኦርቶዶክስ ወዴት እያመራን ነው የከበሮ ኣመታት እንዲህ ሁኖ ቀረ
ስለዚህ ነው መሰለኝ ህዝባችን ወደ ሌላ ሃይማኖት እየሸሸ ያለ
በጣም ስህተት ነው። አይፈቀድም ይህ የስጋውያን ነው
በሰይጣን መንፈስ አንድ አይኑን ይዞ እየተሸከረከረ ከበሮ ከሚመታው ዙሪያውን ከበው ከሚያጫፍሩት!ምን ጉድ ነው በማርያም !እግዚአብሔር ሆይ ማረን
ያሳፍራል እንዲህ አይነት ከበሮ አመታት የለም
የአብሾ መንፈስ ሲነሳ እንዲ ነው እግዚአብሔር ይገስፅህ ከባድ ነው ከበሮ የወልደ እግዚአብሔር ምሳሌ ነው በቀስታ ነው ሚመታው
egzio meharine kiristos wede libonachin melis ahunis gira tegaban
ምን ታውቃለህ ስለ ከበሮ አመታት ጥበብ ነው እሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የአሁኑ ትውልድ አገልጋይ ሳስበው ሳስበው አብሾ ይጠቀማል ወድስ😱 አንድ 🍻 ሁለት 🍻 ብሎ ነው ግልጋሎት ሚገባው 😱😥 የጭፈራ ክለብ አስመሠላቹትኮ 😮😮
ከበሮ እሚመቱት ጤነኛ አይደለም ከዚህ ሁሉ አንድ እሚቆጣ ይጠፋል ስርአት የሌለዉ አመታት😢😢😢😢😢
አረተዉ የሌለ አክት አታሳዩን ከበሮ ሲመታ ረጋ ሲልነዉ ደስ የሚለዉ ኦረቶዶክስን ስረአት አታበላሹ 😢😢
የቤተክርስቲያንን ህግና ስርዓት የሚያፋልስ መንፈሳዊ ማንነት የጎደለው የከበሮ አመታት ነው። ዝላዩም ልክ ያጣ ነው።ማስተዋልን ይስጠን
ያሬዳዊ ዝማሬ ና ጭፈራ ለዩ ደርሶ ለመቅ ነን አትበሉ
ere betam new yemiyastelaw sirat yelachewm keberown besrat aymetam meren meren yasadegew beteley andgnaw
Kebetekirstian srat wich new ykr ybelachu 😢chiferabet ymeslal menafkan newmimesl egziooooo😢😢😢😢😢😢😢😢
🕊🙏
እንደዚ ስርኣት የሰወ ክብረት ወይ ሲ የእግዚኣቢሄር እግዚኣቤህር ይቅር ይበላችሁ እንደዚ የኦርቶዶኩስ ኣይደለም ከብሮ ይምን ምሳሌ 😂😂😂
ከበሮ መቺዎቹ ሰይጣን አለባቸው።እግዚአብሔር ይፍታቸው ምን ይባላል
ከበሮ አመታቱ ቅድስት ቤተክርስቲያን አታዘውም ከህጉ ውጭነው ለሚያድጉ ህፃናት እደዚህ አታስተምሩ
ይህ ከበሮ መቼ እራሱን እንዲያስተካክል ንገሩት ። የ666 ተከታይ ይመስላል አንድ አይኑን መሸፈን ምናምን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአብሾ የሰረከረ
ሰይጣነዊ ድርግት ነው እባከችሁ ዘመናዊነት ልከ አለው ተረጋጉ፤ ጭፈረ ቤት አስመሰለችሁ እኮ፡፡
ሰዎች መሰናክል አንሁን ሁሉም ነገር ስርዓቱን የጠበቀ መሆን አለበት
ኧረ ወደየት እየኼድን ነዉ ወገን
ጭፈራ ቤትኮ እንደዚህ አይመታም መጀመሪያ የከበሮን ጥቅም ቢዉቁት ምን አለቀት
tkkl aymeslegnim
ከበሮ😢😢እንደዚህ አይመታም
ወይ ገታይ ታይ ይገብር እል ቱካወር ፅልፅል ልወቅዕ🤔ወይ
ከበሮ እንደዚህ አይመታም ረጋ ተብሎ አባቶች ስቅለቱንና ግርፋቱን እያሰቡ በበመስጦ እየዘለሉ የሚመቱት አመታት አለ ይህ ግን ሲጀመር ከበሮ ከመዝሙሩ ጋር አልተመታም ይስተካከል ለሚዲያም አይቀርብም አስተውሉ
ሁሉም አዋቂ ማነው አዋቂ ሰረአት ከሊቃውንት አንበልጥም
ኧረባክህ አልቀረብህም
ለመሆኑ ማኅሌቱ ጸሎት መሆኑ ተረሳ እንዴ? ምንድነው እንዲህ ዓይነት ኣመታት ?
ምን ማለት ነው እጅን ወደላይ ማድረግ እና በትክሻ መምታት ጭፈራ ነውው
Ahun ende enkurarit mezlel mn ylutal. Ere bakachu yebetekrstiann image atabelashu. Yelekekews sew mn bleh lekekew? Ben enktkit yetemola yezefen majebia chfera weys egziabher yemimesegenbet ye abatach ye kidus yared dink zimare?
አይ የዘመኑ ሰው! እውቀት ነው ውድቀት ነው የሚባለው ይሄ? ቤተክርስቲያን መሽከርከርን አላስተማረችንም። ከአበው አይታችሁ ተማሩ እስኪ። ይቅርታ አበዛሁ።ጭፈራ ቤትን ስላስመሰላችሁት ነው።
የበልነዉ
ቆይ ከበሮውን ሊመታው ወይስ ይዞት ሊዞር ነው የሰጡት ኡፍፍፍፍፍ የቤተክርስቲያን ፈተናዋ😢😢😢😢 ሌላ አክሽን ማሳየት ምንድነው ጥቅሙ ትርጉሙን እወቁት
መብታችን ነዉ 2:05
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከበሮ አመታቱ ከቤተ ክርስቲያን ስርዓት ውጪ ነው፡፡
እውነት ትክለኛ የከበሮ አ
መታት ነው እረ በቅጥ አድርጉት