ፓ/ር ፃድቁ በመክፈቻው../ ከሃሳዊያንስ ጋር እናብራለን?/ የfb ገፄን አዘጉት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 34

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +4

    ተባረክ ወንድሜ እውነት ብልሀል እንደ ቃሉ እንጂ እንደ ግዜው አይደለም ክርስትና

  • @tamirathailu7379
    @tamirathailu7379 2 года назад +5

    I appreciate you brother! May God continue His abundant blessings and grace for you!

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል

    እንካን ደስ ይለህ እስክ ዛሬም ባንተ ስለተገለገልኩ ተባረክ
    ቅድሳንም በሙሉ
    በዛሬው እለት ከ11 አመት በኃላ
    እንደ ገና በጌታ ግዜ ዳግም ለጌታ ለመመስክር
    በ RUclips ብቅ ብያለሁ
    የመጭረሻው ዘመን የክርስቶስ ወንጌል በሚል
    በፅሎትህ አስበኝ
    ቅድሳን ሁሉ ተባረኩልኝ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታ

  • @I_am_the_sign_of_mercy_of_God.
    @I_am_the_sign_of_mercy_of_God. 2 года назад +1

    God bless you.....continue
    ✍🙏

  • @demamahay7811
    @demamahay7811 2 года назад +2

    በርታ እንዳተ አይነቶች ይብዙልን

  • @hailuchare8673
    @hailuchare8673 2 года назад +2

    great! we need pastors like you. Kindly share me any reference about prophets in new testament

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +1

    በርታ እዉነት ባለቤቷ ህያው ጌታ ነው ጋሽ ፃድቁ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው በዚህ ሀሳብ ግን አስገርመዉኛል ጌታ ግ የማይሳሳት አባታችን ነው አንተ ግን በርታ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 года назад +2

    2 Thessalonians 3 (አማ) - 2 ተሰሎንቄ
    6: ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።

  • @bisratyohannes7333
    @bisratyohannes7333 2 года назад +4

    የፓስተር ጻዲቁን ሃሳብ ግን ማወቅ እንፈልጋለን! !

  • @oracleofchrist1239
    @oracleofchrist1239 2 года назад +1

    tebarek but lemiwexa bemilew astekaklew lemiwexa hulu nw milew ke akbrot gar

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +1

    ኧረ ጌታ ለህዝቡ ይራራ አባቶች አይናቸው ይከፈት

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +1

    ጋሽ ፃድቁ የምንወዳቸው የምናከብራቸው የቤተ እምነታችን አባት ናቸው ግን የዮናታንን ቴያትር መመረቃቸው አስገርሞኛል ጌታ ለህዝቡ ይራራ መንጋው በአባትና በምሳሌ ማጣት ተቸግሯል ጌታ ግን እኮ ሁሉን ያያል ወንጌልን የብሽሽቅ መድረክም አድርገነዋል

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 2 года назад +1

    በርታ ወንድማችን እኔም በመጋቢ ጻድቁ አብዶ ተገርሚያለሁ

  • @BillionPLC
    @BillionPLC Год назад

    ወንጌል አትስበክና ዝም ብለህ ተች
    ጌታ ይቅር ይበልህ
    ሰው መሱብሰብ ሲቅትህ ነው
    ለእውነት ተቆርቛሪ አትምሰል።

  • @kanatewahido9799
    @kanatewahido9799 2 года назад

    እያንዳንዱ አገልጋይ ምን አይነት እምነት እንዳለው በምን ይታወቃል ? የሙሉ ወንጌል አባል በመሆኑ ወይም የኅብረቱ መሪ በመሆኑ ጤነኛ ነው ወይ ?

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 2 года назад +1

    ሕዝቅኤል 13:9፣ እጄም ሐሰትን በሚያዩና ሐሰትን በሚያውቁ ነቢያት ላይ ትሆናለች። በሕዝቤ ማኅበር ውስጥ አይሆኑም፥ በእስራኤልም ቤት መጽሐፍ አይጻፉ፥ ወደ እስራኤልም ምድር አይገቡም፤ እኔም እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።
    ኤርምያስ 16:23፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃል አትስሙ። ባዶ ያደርጉሃል። ከእግዚአብሔር አፍ ሳይሆን የልባቸውን ራእይ ይናገራሉ።
    ሉቃ 6፡26 ሰዎች ሁሉ ስለ እናንተ መልካም ሲናገሩ ወዮላችሁ። አባቶቻቸው በሐሰተኛ ነቢያት ላይ እንዲህ አድርገው ነበርና።

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 2 года назад

    ወንድሜ እስኪ እባክህ ዮናታን አክሊሉ አናቱ ላይ የተከሉለት ጭገሩን ነው እተባለ ነው አጣራልን ፀጉር ከተተከለለት በሗላ ነው የባሰበት

  • @milseb12
    @milseb12 2 года назад +1

    I Think Pastor Tsadeku should make his Reason to the people he leads, other wise it seems their teachings is wrong when people follow them and true when leaders accept them. That is wrong.

  • @meseretmamuye5305
    @meseretmamuye5305 2 года назад +1

    ዮናታንን በትምህርቱ መናፍቅ ካልከው ያሳዝናል

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 2 года назад

    wey enate sewoch Er tew Aleh geta tew yegetan le geta

  • @tsegadula1403
    @tsegadula1403 2 года назад +1

    Pls stop just preach jusus is coming soon you forgate that you toke for one person everybody!!!!

  • @yifrutegeng8174
    @yifrutegeng8174 2 года назад +1

    ሀሣብህ ግልፅ አይደለም ።ፓስተር ፃዲቁ መኖርና አለመኖር አይደለም ዋናው።መሠረታዊ ጥያቄው ዮናታን የሚያራምደው የሐሠት ትምህርት መሆኑን ማሣየት አለብህ።በተረፈ ገለሠባዊ ጥላቻ ያስመስልብሃል ።ለምን ተባረኩ ነው።?ግልፅ አድርገው።

  • @tsegadula1403
    @tsegadula1403 2 года назад

    who are you to Jaji faraje menfase yiwagaaa!!!younatan is not hasataga mikagaa kantachooo new!!! bamider layi enda protastat mikaga yalemm

    • @tsegadula1403
      @tsegadula1403 2 года назад

      befoe everybody’s yet nabracho hulachome RUclips bir lamalkakame ba younatan layi zamatachobati shemee Protestant pasters!!

  • @ketemaalemu7720
    @ketemaalemu7720 2 года назад +2

    ሀሰተኛ የሚባለው ማነው ወንድሜ? ዮናታን በስላሴ አስተምህሮት አያምንም? ኢየሱስ የአብ ልጅ እርሱ ራሱ እግዚእብሔር ነው ብሎ አያምንም? ወንድሜ ሀሰተኛ እንትና እውነተኛ እንትና ከማለትህ በፊት ሀሰተኛ አስተማሪ ማነው የሚለውን በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ዮናታ ን ያ ችግር የለበትም። ፓስተር ፃድቁንም ለመውቀስ ሩቅ ነው ያለኸው። ከጠየቅከኝ የሀሰተኛ አስተማሪዎችና ምልክቶቻቸው የሚለው ን ትምህርት ኢትዮዽያ ውስጥ እንደሳቸው የሚያስተምር አላየሁም። ያንተን አስተምሮትና የትጋ ቆመህ ይህን እንዳልክ አላውቅም በዮናታንም ይሁን በፓስተር ፃድቁ ግን እንደተሳሳትክ 100 ፐርሰንት እርግ ጠኛ ነኝ። አንተ የሰራሀውን ስህተ ት እንዳልደግም ስላንተ መገመቱ ይቅርብኝ። ወንጌል ማወጅን የመሰለ መልካም ነገር የለም ።

    • @the10ne1
      @the10ne1 2 года назад +2

      ተረት ተረት እና የገንዘብ ስብከት ወንጌል አዪደለም። ወንጌል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ።

    • @workaferahubekelemunto3147
      @workaferahubekelemunto3147 2 года назад

      ምን ያህል ሐሰተኛ መምራኖች እንደሆኑ አንተ አልደረስክባቸውም።
      ጠቅላላ የተገኙት የሀሰት ትንብት ተናጋርዎች
      ኢየሱስ መንፈስ ብቻ በሥጋ የተገለጠው እሱ ኢየሱስ አይደለም ብለው የምያስምሩ,...እግዝአብሔር መንፈስ ነው እኛ ሰዎችም መንፈስ ነን የእግዝአብሔር ልጆች ከሆንን ደግሞ ከእግዝአብሔር ጋር ፈፁም ተመሳሳይ ነን እኛ እግዝአብሔርሮች ነን ብለው ያስተምራሉ,...ዮናታን ደግሞ አብሯቸው ይሆናል ስቀጥል ትምህርቱን ከእነርሱ ትምህርት ጋር አቀላቅሎ ነው የምያስተምረው
      ፓስተር ጳድቁ አብዶም እንደት የበግ ለምድ ከለበሱ በውስጣቸው ግን ተኩላና ነጣቅ ከሆኑት ጋር እያወቀ ለምን ይቀላቀላል ለምን ለትውልድ አያስቡም
      ትምህርታቸው በጣም አደገኛ ነው። ቅንጣት ያህል ለሰው አያዝኑም ለንግድ ነው እንጅ bussnce,....ተሰብስበው ቃል እናውጣ we are billionars እያሉ ነው የምውሉት
      የቃለ እምነት አስተምሮት ተከታይና አስተማርዎች ናቸው
      የሰህ ትምህርት መጨረሻው ጥፋት ነው

    • @yifrutegeng8174
      @yifrutegeng8174 2 года назад

      ተባረክ