"መንፈስ" የሚባል ማንነት ለብቻው የለም። "ነፍስ" እና "መንፈስ" የተለያዩ አይደሉም/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 24

  • @yosephlechebo
    @yosephlechebo 2 года назад +3

    ይህንን ትምህርት እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው::ሁልጊዜ የምጠይቀውን ጉዳዮች ዳስሷል:: ደጋግሜ ሰምቼዋለው:: ሰዎች እንዲሰሙት አበረታታለው:: ፓስተር ቴድሮስ ተጫን በጥሩ ሁኔታ ገልፆታል:: ሰው ምንድ ነው ? ሰው ምን አይደለም የሚሉትን ጥያቄዎች ይዳስሳል::

  • @tsegazerihun4754
    @tsegazerihun4754 2 года назад +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ !

  • @mekdessisay8526
    @mekdessisay8526 2 года назад +1

    ተባረክ ፓስተር

  • @elishaasfaw2826
    @elishaasfaw2826 2 года назад

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Год назад

    ተባረክ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 года назад

    Thanks pastor🙏🙏

  • @yonasasrat6611
    @yonasasrat6611 2 года назад +1

    God bless you!

  • @mennashewaye1277
    @mennashewaye1277 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ🙏

  • @tesfayegemechu1442
    @tesfayegemechu1442 2 года назад

    Thank you

  • @abeladdisu117
    @abeladdisu117 2 года назад

    🙌🙌🙌

  • @SingersileshiBarasa-ez3hc
    @SingersileshiBarasa-ez3hc 9 месяцев назад

    Menfesina siga Andi aydelm abati ambib bedemb

  • @SingersileshiBarasa-ez3hc
    @SingersileshiBarasa-ez3hc 9 месяцев назад

    Iref

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 11 месяцев назад

    አንድ ከሆኑ ለምን ጳውሎስ ለያይቶ ጠቀሳቸው
    1ኛ ተሰሎንቄ 5
    23፤ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።

  • @SingersileshiBarasa-ez3hc
    @SingersileshiBarasa-ez3hc 9 месяцев назад

    Banebebkihu kifl lay ale Mel's abat....hulentenachin maykad haki nw

  • @michaeltaye8261
    @michaeltaye8261 7 месяцев назад

    ክፍል 3 የለም ?

  • @berhanu65
    @berhanu65 10 месяцев назад

    ሰው መንፈስ አይደለም ብሎ የምያስብ ኢግዝአብሔር መንፈስ አይደለም ብሎ የምያምን ነው። ኢግዝአብሔር በመለኮቱ ስውን ፈጠረ እንጅ ሶስት አካል አልፈጠረም ሰው መንፈስ ነው። በእርግጥ በምድር ላይ ለ1000 አሜት እንድኖር ከምድር አፈር ስጋን አበጄለት እንጅ ስጋ አልፈጠረለትም፣ 7፤ እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ። በኢግዝአብሔር መልክ ተፈጥረናል ብለን ካሜን ኢግዝአብሔርም ስጋ ነበር ማለት ነው። በውድቀት መነፀር ማየት አደጋ አለው በቀድሞ ክብራችን ማየት አለብን

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 11 месяцев назад

    መንፈስና ነፍስ አንድ ከሆኑብህ ገና ሥጋዊ ነህ በአዳም የሞተ መንፈስ ነህ፡የ፡ክርስቶስን ህያው መንፈስ አላገኘኸውም፡፡እንስሳትም ነፍስና ሥጋ ናቸው ሠው ከእንስሳት የሚለይበት ማንነቱ እግዚአብሄርን የሚመስልበት **መንፈሱ**ነው፡፡ሠው የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሚሆነው በአዳም የሞተው የውስጠኛው ሠውነቱ(ቅድስተ ቅዱሳን) ማለትም መንፈሱ ዳግም ከህያው እግዚአብሄር ተወልዶ ህያው ሢሆን ብቻ ነው፡፡ይህ ወንድማችን በክርስቶስ መንፈሱ ህያው ያልሀሆነ ስለሆነ እነንደብሉይ ኪዳን ሠዎች መረዳቱ ሥጋዊ ነው ህይወቱም ሥጋዊ ነው፡፡እኛ በክርስቶስ መንፈሳችን ህያው የሆንን ሁሉ የእግዚአብሔር ማደሪያ ቤተመቅደሶች ነን፡፡ኢየሡስ አፍርሱት በ3ኛው ቀን አነሣዋለሁ በማለት በጣቱ እየጠቆመ ያሣያቸው የአይሁድ ቤተመቅደሥ 3 ክፍሎች ያሉት እንጂ ሁለት ክፍሎች አይደለም፡፡አደባባይ ሥጋን( 11ዱን ነገዶች) ይወክላል፡፡ቅድስት ነፍስን(1ዱን የእስራኤል ነገድ ሌዋውያንን) ይወክላል በመሐከል ህዝቡን ከውስጠኛው የሚያገናኙ ናቸው፡፡ነፍስ ድልድይ ነች አካል አይደለችም፡፡የውስጠኛው ክፍል ቅድስተ ቅዱሳን የተባለው የታቦቱ መገኛ የእግዚአብሔር መገኛ መንፈሳችንን ይወክላል ወሣኙ ክፍል ይህ የውስጠኛው ክፍል ነው፡፡እናም ብሉይ ኪዳን ሥርአቱ ሥጋዊ የሆነበት ምክንያቱ የሠው መንፈስ ሙት ስለነበረ ውክልናው ሥጋ ሥለሆነ ነበር፡፡በአዲሡ ኪዳን ደግሞ መንፈሳችን ዳግም ከህያው እግዚአብሄር የተወለድነው ብቻ ውክልናው መንፈሳችን ሥለሆነ መንፈሳውያን ነን ማለት ነው፡፡ሥጋና ነፍስ ብቻ ነን መንፈስና ነፍስ(ቅድስትና ቅድስተ ቅዱሳን) አንድ ናቸው ልዩነት የላቸውም የሚሉቱ ሙታን ሙታናቸውን ይቅበሩ የተባሉቱ ሥጋውያን ወደመዳን ያልመጡቱ ናቸው፡፡መንፈስ መንፈሳዊውን አለም በራዕይ ያያል፡፡ነፍስ ሥጋ እረፍት ሲያደርግ ህልምን ታያለች፡፡ ሥጋም የተገኘበትን ግዑዙን አለም በስሜት ህዋሳቱ ይረዳበታል፡፡መርዶ ላርዳችሁ??እነሆ ነፍስ የተገኘችው እንደማንኛውም ምድራዊ ፍጥረታት ከምድር አፈር ነው ከእንሳት ነፍሥ የተለየችው በእግዚአብሔር የህይወት እስትንፋስ ስላገኘች(ህያውና ዘለአለማዊ ነፍስ) ስለሆነች ነው፡፡ሌዋውያን የተመረጡት ከሥጋዊው( ከአፈሩ ወገን) ከእስራኤል ተለይተው ተቀብተው እንጂ ከእግዚአብሔር ከሠማይ የመጡ እንዳልነበሩ አስተውሉ፡፡ሌዋውያን የቤተመቅደሡ መካከለኛ ክፍል የነፍስን የአገናኝነት ቦታ የሚያገለግሉ ናቸው፡፡ነፍስ ሥጋንና መንፈስን የምታገናኝ እንጂ አካል አይደለችም፡፡አካል ሁለት ነው የውስጠኛው መንፈሳችን የውጪው ደግሞ ስጋችን ኸላስ!!!

  • @tsegayekebede3131
    @tsegayekebede3131 2 года назад

    ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በሥጋ ውስጥ ያድራል የሚለው ትምህርት ስህተት ነው ብዬ አምናለሁ። ሰው መንፈስ፣ ነፍስና ሥጋ አለው ብዬ እረዳለሁ። ሰው dichotomy ነው የሚሉም አንብቤያለሁ። Trichotomy ነው ብለው የሚያምኑ ወንድሜ እንዳልከው አምልኮ በመንፈስ ብቻ ነው የሚል አንድም መፅሐፍ አላነበብኩም። reference ካለህ ብትገልፀው መልካም ነበር።

  • @abinetbiru2207
    @abinetbiru2207 Год назад +1

    ትምህርትህ ትክክል አይደለም

    • @abinetbiru2207
      @abinetbiru2207 Год назад

      በመጀመሪያ ሰው መንፈስ አይደለም መፅሐፍ ቅድስ እንደዛ አያስተምርም መንፈስ እና ነፍስ አንድ ናቸው ብሎም አያስተምርም እርሱ ያአንተ መረዳት ነው መፅሐፍ ቅድስ ግን በግልፅ በሶስትነት ያስቀምጠዋል

  • @jiphthahel
    @jiphthahel 2 года назад

    U don't understand by holy spirit personality b/c its a person so person has feelings men u dont get it this way

  • @habtamubeyene9469
    @habtamubeyene9469 Год назад +1

    “በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥11
    👉የእግዚአብሔር መንፈስ ሲል ነፍስ ማለት ነውን?
    👉የሰው መንፈስ ሲልስ ነፍስ ማለት ነውን??
    ሰው መንፈስ መሆኑን የሚያስተምሩ ሰዎችን ለመቃወም ብለክ የማይሆን የመፅሀፍ ቅዱስ አረዳድ አትፍጠር::
    ❤@Kennith Hagin
    ❤@Kennith copland
    ❤@Hailu yohanes
    ❤@Pastor Chris
    ❤@Andrew Womack
    ❤@John Osteen