Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባርክ ፖስተር 13:32
ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ
እናመሰግናለን ፓሰተር ቴድ ፀጋ ይብዛልህ
Tebarek
እግዚአብሔር አንተ እና ባለቤትህን ፈፅሞ ይባርካችሁ! ዘመንህን ሁሉ ይባርከው!በእግዚአብሔር ፀጋ እና መንፈስ ስህተትን በመግለጡ ቀጥል በርታ!
Thank you ,you are righ❤
Tebark wedeme
መጋቢ ቴዎድሮስ (ቴዲ ) ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ
❤❤❤❤
thank you tebarek
ተባረክ ወንድማችን! እዚህ ላይ በርታልን!
Egziabehr yemsegen 🙏
wendime geta ybarkh!! ewnetun sitinager tkawamiwochih linesubh ychilalu negergin geta ke ewnt gar new berta !!!
abate teshewidrshal
በትግርኛም በየነጋታው ይላል ሲተረጎም በአማርኛ Jeremiah 7 (ትግ) - ኤርምያስ25: ካብታ ኣቦታትኩም ካብ ምድሪ ግብጺ ዝወጹላ መዓልቲ ኽሳዕ ሎሚ ዂላቶም ግዙኣተይ ነብያት ለኣኽኩልኩም፡ ኣብ ጸጽባሕ ኣንጊሄ ለኣኽኩልኩም።Jeremiah 7 (አማ) - ኤርምያስ25: አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።
ኢየሱስ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር እንጂ አማላጅ አይደለም ከኦርቶዶክስ ላይ መውረድ ያስፈልጋል እሰሱ አንዴ የምልጃውን ሥራ ሰርቶ አሁ በክብር ከአብና ከመንፈስቅዱስ ጋር በክብር አለ ይኖሪል ደግሞ ሊፈርድ ይመጣል እኛ የራሳችን በአማርኛ የተፃፈ መፅሐፍ ቅዱስ አለን እነግሊዘኛው ጋ መሄድ ለምን አሰፈለገ መምህር ዘበነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
ከእስላም ጋር ምንድነው ልዩነታችሁ ኦርቶዶክሶች?
በአብ ቀኝ ያለው ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ 8 ፡ 34 እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙዋች ናቸው እርሱ ግን ዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው ዕብ 7፡23 ክህነቱና አማላጅነቱ እንደቀጠለ ግልጽ ነው አስተውይ እህቴ ሌላም ቦታ ልጆች ሆይ አጥያትን እንዳታደርጉ ይህን እፅፍላችኃለሁ ማንም አጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።1ኛ ዬሐ 2፡1 ከዚህ ውጪ ግን አንድም ቦታ በግልፅ ቅዱሳን ሰዋች ወይም መላእክት ያማልዳሉ የሚል የለም ።
Denakurt
በአብ ቀኝ ስለ እየሱስ አማላጅነት በግልጽ ተቀምጧል ነገር ግን ስለ ቅዱሳን ሰዋች ወይም ስለ መላእክት ያማልዳሉ የሚል በግልጽ አንድም ቦታ አናገኝም ።
"የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ሮሜ 8፥34)____________________. ከዚህ በፊት Memeher Dr Zebene Lemma የላይኛውን ክፍል ያስተማሩበትን ቪዲዮ በድንገት አግኝቼ ሰማሁት። እንደተለመደው ኢየሱስ ክርስቶስ "የሚማልደው" የሚለውን ቃል በትክክል ኣልተተረጎመም (ኣልተረዳችሁትም) በማለት አራት የመከራከሪያ ነጥቦችን አቅርበዋል። እነርሱም፦ - ፩ኛ/ ትርጒም በዐውድ ነው ካሉ በኋላ - አንድ ቊጥር ወደኋላ ከፍ ብለው "እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?" (ቊ• 33) የሚለውን አንብበው - ይህ ምነው ተረሳ? ብለው ጠይቀዋል። ከዚያም፣ "የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው" ብሎ፣ "የሚኰንንስ ማነው?" የሚለው ማንን አመልካች ነው? ብለው በመጠየቅ - መልሱን በሚቀጥለው ቊጥር ላይ ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን "የሚኰንን" ወይም ፈራጅና አምላክነቱን ሊያሳዩ ሞክረዋል።/ እኔ እንደተረዳሁት ልክ ኣይደሉም። ለምን? የሚኰንንስ ማነው? ሲል፤ እግዚአብሔር ያጸቃቸውን ሊኰንናቸው የሚችል ኃይል የለም ማለቱ ነው። ከሳሹ ሰይጣንን ጨምሮ - ማንም ሊኰንነን ኣይችል ማለቱ ነው። /// - ፪ኛ/ ከዚያም አሁንም ወደ ላይ ከፍ ብለው፣ "እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።" የሚለውን ካነበቡ በኋላ፤ በዚህ አይነት መንፈስ ቅዱስም ይማልዳል ሊባል ነው ማለት ነዋ! ብለው የመከራከሪያ ነጥብ አቅርበዋል።/መልሱ አዎን ነው። ምክንያቱን፣ መንፈስ ቅዱስ በሌላ ስሙ አጽናኝ (ጰራቅሊጦስ) ስለሆነ፣ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል - Comforter: An intercessor consoler: - advocate comforter (ዮሐ• 14፥16)/.// - ፫ኛ/ በሦስተኛነት የጠቀሱት ጥቅስ እንኳን በጣም ከይቅርታ ጋር በረጅሙ ተሳስተዋል። - ኤርምያስ 7፥25: "አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።" - ይህንን ካነበቡ በኋላ፣ በዚህ አይነት እግዚአብሔር (አብ) አማላጅ ነው ማለት ነዋ! ብለዋል። ስሕተቱ እዚህ ጋር "እየማለድሁ" የሚለው ቃል ትርጉሙ፣ ሁሌም፥ ዕለት ተዕለት፣ ማለዳ ማለዳ ... ነው (በእንግሊዘኛው በጣም ግልጽ ነው። Jeremiah 7:25: Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily #rising_up_early and sending them:) // - ፬ኛ/ በመጨረሻ ያስቀመጡት እግዚአብሔር "ተጸጸተ" እና "በልቡም አዘነ" (ዘፍ• ም-፮ አካባቢ) ካነበቡ በኋላ፤ እግዚአብሔር ኣይጸጸትም፤ ኣያዝንም! ስለዚህ ማለደ የሚለውን ቃልም ልክ ኣልተረጎማችሁትም ብለዋል። በከፊል ልክ ናቸው። ....
ante ahun m/her Zebenen lemastemar felige kehone lig inatin mit astemarech indemibal new
እውነትን የምሸሸውን ልባቸውን እግዚአብሔር በፍቅሩ ይመልስ። እግዝአብሔር አንተንና ምስሎችህን ይባርክ። አሜን
Aganint
ዕብ 10 :12 እርሱ ግን ስለ ሀጢያት አንድ መስዋት ለዘለዓለም አቅርቦ በግዚአብሔር ቀኚ ተቀመጠ እጅ ቆመ የሚል የለም መጀመርያ እርስ በራሳችሁ ትምርታችሁ ተግባቡ መምህር ዘበነ ለቀቅ እኛ እንበቃሀለን ጌታ ኢየሱስ አምላክ ነው ፈራጅ ነው በስጋው ዝቅ አናደርገውም አልፈርድ ባችሁም የሥላሴ ትምርት አታውቁም ዝብላችሁ መዝለል መጮሁ ሌላ ምንም አታውቁም ቅዱስ ጳውሎስ እኮ በ ሮሜ መልክቶ ስለጮሁ የሰበኩ ይመስላቸዋል ይላል አተ መጀመርያ ተማር ይቀርሀል
ኢየሱስ አማላጃችን ነው
1ኛ, በአብ ቀኝ ያለው ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ 8 ፡342ኛ, እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙዋች ናቸው እርሱ ግን ዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው ዕብ 7፡ 233ኛ, ልጆች ሆይ አጥያትን እንዳታደርጉ ይህን እፅፍላችኃለሁ ማንም አጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ነው 1ኛ ዬሐ 2፡1 ከዚህ በላይ ፍፁም ተቀባይነት ያለው አማላጅ ከየት ልናገኝ እንችላለን ? ሌላው ቅዱሳን ሰዋች ወይም መላእክት ያማልዳሉ የሚል በግልጽ የተፃፈ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ አናገኝም።
ዮሐ5-23 እና ዮሐ16-25ን ከካዳችሁ ከትንሳኤ በኋላ ያማልዳል በሉ ያውም ቅድሞ ሞት እንኳን የተገብኦ ብሎ ማመን ክርስቶስን በልመና የሚያድን እንጅ አምላክ አይደለም ማለት ነው።
Adis lemagn
Min maleteh neew?
ወንድሜ አንተ አስረግጠህ ቃሉን መሠረት አድርገህ እንደገለጽኹው፣ ኢየሱስ በሥጋ ከተገለጠበት ጀምሮና አሁንም ጭምር በፍጹም ሰውነቱና በፍጹም አምላክነቱ ይኖራል በሊቀ ካህንነቱም ለዘላለም ይኖራል። ሊቀ ካህንነት ደግሞ በሰውና በአምላክ መካከል ቀርቦ ስለ ሰው በደል መስዋእትን በማቅረብ የሚማልድ ነው። "የጌታ ኢየሱስ የፍጹም ሰውነት ባሕሪ በምድር ብቻ በነበረበት ወቅት ብቻ ነው" የሚለው ምልከታ ለመምህር ዘነበና ለመሰሎቻቸው የማደናቀቅፊያ አለት ነው።ኢየሱስ እንደ ሰውነቱ የሚማልድ ሲሆን፣ እንደ አምላክነቱ ደግሞ ፈራጅ ነው። አማላጅነቱና ፈራጅነቱ ተራ በተራ የሚከናወኑ ያይደሉ፣ ባንድ ጊዜ የሚፈጸሙ ናቸው። ይቅርና በመለኮታዊ አሠራር፣ በተፈጥሮም የአንድ ነገር ሁለት ባሕራያቶች ሳይፈራረቁ አንድ ላይ sumelteounessly ሊገለጹ እንደሚቻል በሣይንስ ተረጋግጧል። ለምሳሌ ታላቁ የፊዝክስ ጠበብት አልበርት አይንሽታይን፣ ብርሃን ሁለት ተፈጥረዎች እንዳሉትና ሁለቱም ተፈጥረዎች ባንዴ እንደሚገለጹና እንደሚከናወኑ አሳይቷል። ይሄም The Dual Nature Of Light ተብሎ በሣይንስ በጣም ተቀባይነት ያገኘ ግኝት ነው። የክርስቶስ የሙሉ ሰውነትና ሙሉ አምላክነት አሁንም ባሕሪያት ባንድ ጊዜ የመገለጽ ሂደት ለነ መምህር ዘበነ እንዳልገባቸው ሁሉ፣ ስለ ብርሃን ድርብ ተፈጥሮ በአይንሽታይን ዘመን ለነበሩ ሳይንስቶችም ግራ ያጋባና ተቀባይነት ያጣ ነበር።ስለ ሆነም መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ኢየሱስ "አማላጅ' ነው ሲል፣ ከአውዱ አኳያ "አማላጅ" ብሎ መውሰድና፣ "ፈራጅ" ሲል ደግሞ "ፈራጅ" ብሎ መውሰድ እንጂ፣ አማላጅነቱ በፈራጅነቱ ለመግለጽ የሚደረገው አተረጓጎም፣ ከብርሃን እጥረት የሚፈጠር ችግር ነው።
እባክህ ሮሜፐ8:34 ይማልዳል ይላል እንጂ ያማልዳል አይልም አንተና መሰሎችህ በ500 ዓመት የሉተር የተደናበረ ወንጌል ቤ/ክርስቲያንን አታስተምራትም ዶ/ር ዘበነን ከፈለከው ፊት ለፊት ቀጠሮ ይዘህ እንጂ በስሚ ስሚ አይሆንም እናም ቁጭ ብለህ ተማር አብ አምላክ ነው ወልድ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው አንድ አምላክ በመለኮት ።ወደ ግዕዙ ሂድና ተመልከት እባክህ english አይዳኘውም መጽሐፍ ቅዱስን !!! 9:18
ante sili milja ye mitawukew yelam silezi indante yesetan madera yehonutin asitachew inji Le mhre Zebene melsi yemitisetibet moralim bikatim yelehim
ኢየሱስ ሀዋርያትን አዞ የሔደው እሱ ጌታ እና ፈራጅ እንደሆነ እንዲያስተምሩ ነው ደግሞ ጊዜው ፍርድ እንዳለ ማስተማሪያ ነው ጳውሎስ ለነገስታቱ እንደነገረው . በህያዋን እና በሙታን ላይ እንዲፈርድ ስልጣን የተሰጠው ኢየሱስ ነው. አብ በማን ላይ አይፈርድም ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰቶታል. ለሐዋርያት ኢየሱስ ይፈርድላቸዋል እንጂ አይፈርድባቸውም ነብዩ ኤርምያስ እግዚአብሔር ለእኔ ይፈርድልኛል እንጂ በኔ ላይ አይፈርብኝም ይላል ምን ማለት ነው ይሔ ? የመፍረድ ስልጣን የተሰጠው ኢየሱስ ያፀድቃል ወይም ይኮንናል. መሰበክ ያለበት የኢየሱስ ትእዛዝ ነው ሀዋርያው ጴጥሮስ ኢየሱስ ፈራጅ እንደሆነ እንድንሰብክ አዞን ሄዷል እንዳለ ደግሞም ጌታ ስለምን የማዛችሁ ወይም የምላችሁን አታደርጉም ይላል . ኢየሱስ ፈራጅ ነዉ ፍርዱም ቅን ነው. ኢየሱስ መካከለኛ የሆነዉ አንድ ጌዜ በመስቀል ሞት ሁሉንም ለማስታረቅ ነው መፅሐፉ ሁሉ ሀጥያት ሰርተዋል እንዳለ እንጂ ሀጥያትን የማስተሰረይ ስልጣን የኢየሱስ ነው. የፀደቁ ምልጃ ለሀጢያት ያስፈልጋቸዋል ? የሚያስፈልጋቸው ምንድን ነው? ስለ ኢየሱስ ስለሞቱ የኢየሱስ ለእነርሱ መፍረድ ነው . ኢየሱስ ህያውና ፈራጅ ነው. አሜን!
gil
የዘበነ ኑፋቄ ??? የዘበነ ኑፋቄ ሚባል ነገር የለም ዘበነ የቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዶክትሪን መሰረት ሚያስተምር ሰው ነው ከራሱ አንዳች ነገር አያስተምርም ማስተማርም አይችልም እንደ ጴንጤ ፓስተር ሁሉም እየተነሳ የራሱን መረዳት ዶክትሪን አርጎ ማስተማር በኦርቶዶክስ የተከለከለ ነው የጴንጤ ፓስተሮችን እንደ ግለሰብ ስም ጠርተህ ዶክትሪናቸውን መተቸት ትችላለህ በግላቸው ቤተክርስቲያን ስለሚያቋቁሙ በኦርቶዶክስ ግን እንደዚ አይነት አሰራር የለም ስለዚህ ከተቸህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንጂ ከግለሰብ ጋ ችግር ከሌለብህ በቀር አንድ የኦርቶዶክስ መምህርን በአስተምሮቱ መተቸች አትችልም ግለሰቡን መተቸት ሚችሉት ኦርቶዶክሳውያን ናቸው አንተ እንደ ውጭ አካል በአስተምህሮቱ ላይ ችግር ካየህ ቤተ ክርስቲያኗን ነው መተቸት ምትችለው ግለሰቡን አይደለም ቤተክርስቲያኗ ደሞ ከ2000 አመት በላይ የማይቀያየር እና ያልተቀያየረ የዳበረ ዶክትሪን ስላላት አንተ በ 20 እና በ30 አመት ጭንቅላት ተመራምረህ የጠየከውን ጥያቄ ተገቢ መልስ ትሰጥሀለች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤×1000000
hahaha gudachu seweta medre weshetam
ማለዳ እርምያስ ጋ ያለው ትግርኛም ጥዋት ነው የሚለው
What does Kedusan mean garbage PASTER
Yale sideb lela atawkum malet new? Egziabher yirdachihu ortowoch
ወንድሜ አንተ እኮ የአንተን አመለካከት ነው እያስረዳህ ያለህው እውነቱን ለመናገር ይህ አስተሳሰብ ይዘህ መፅሐፍ ቅዱስን በማርቲን ሉተርን አስተሳሰብ ከተረደህው በኋላ እንዴት ለሐዋርያት ለማስረዳት ትሞክራለህ መጀመሪያ መመርመር ይጠበቅብሀል ።
Luter ewnetun new justification is only by faith !!
@@RomeIma-c6j እውነቱን ከሆነ የህፃናትን ጥምቀት ይቀበላል ተቀበል😳🤔 በዛ ላይ እኔ የሉተርን ተከታይ ነኝ በል የሐዋርያት አትበል🙆
@@RomeIma-c6j 😂😂😂 እውነት ከሆነ በጥምቀት አዳኝነት እና በቅዱስ ቁርባን አማናዊነት ያምናል አንተስ/ቺስ🤔🤔 በዛ ላይ ራዕይ አይቀበልም አንተስ/አንቺስ😂😂😂
ዝምበል ልተች ኖሮል መምህር ዘበነን
አዋ ማነው ዘበነ ደሞ ይሄ ግራየተጋባ ሰውዬ
@@RomeIma-c6j ማንስቢሆን ምንአገባህ
ተባርክ ፖስተር 13:32
ተባረክ ወንድሜ
ተባረክ
እናመሰግናለን ፓሰተር ቴድ ፀጋ ይብዛልህ
Tebarek
እግዚአብሔር አንተ እና ባለቤትህን ፈፅሞ ይባርካችሁ! ዘመንህን ሁሉ ይባርከው!
በእግዚአብሔር ፀጋ እና መንፈስ ስህተትን በመግለጡ ቀጥል በርታ!
Thank you ,you are righ❤
Tebark wedeme
መጋቢ ቴዎድሮስ (ቴዲ ) ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ
❤❤❤❤
thank you tebarek
ተባረክ ወንድማችን! እዚህ ላይ በርታልን!
Egziabehr yemsegen 🙏
wendime geta ybarkh!! ewnetun sitinager tkawamiwochih linesubh ychilalu negergin geta ke ewnt gar new berta !!!
abate teshewidrshal
በትግርኛም በየነጋታው ይላል ሲተረጎም በአማርኛ Jeremiah 7 (ትግ) - ኤርምያስ
25: ካብታ ኣቦታትኩም ካብ ምድሪ ግብጺ ዝወጹላ መዓልቲ ኽሳዕ ሎሚ ዂላቶም ግዙኣተይ ነብያት ለኣኽኩልኩም፡ ኣብ ጸጽባሕ ኣንጊሄ ለኣኽኩልኩም።Jeremiah 7 (አማ) - ኤርምያስ
25: አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።
ኢየሱስ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር እንጂ አማላጅ አይደለም ከኦርቶዶክስ ላይ መውረድ ያስፈልጋል እሰ
ሱ አንዴ የምልጃውን ሥራ ሰርቶ አሁ በክብር ከአብና ከመንፈስቅዱስ ጋር በክብር አለ ይኖሪል ደግሞ ሊፈርድ ይመጣል እኛ የራሳችን በአማርኛ የተፃፈ መፅሐፍ ቅዱስ አለን እነግሊዘኛው ጋ መሄድ ለምን አሰፈለገ መምህር ዘበነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
ከእስላም ጋር ምንድነው ልዩነታችሁ ኦርቶዶክሶች?
በአብ ቀኝ ያለው ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ 8 ፡ 34 እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙዋች ናቸው እርሱ ግን ዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው ዕብ 7፡23 ክህነቱና አማላጅነቱ እንደቀጠለ ግልጽ ነው አስተውይ እህቴ
ሌላም ቦታ ልጆች ሆይ አጥያትን እንዳታደርጉ ይህን እፅፍላችኃለሁ ማንም አጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።1ኛ ዬሐ 2፡1 ከዚህ ውጪ ግን አንድም ቦታ በግልፅ ቅዱሳን ሰዋች ወይም መላእክት ያማልዳሉ የሚል የለም ።
Denakurt
በአብ ቀኝ ስለ እየሱስ አማላጅነት በግልጽ ተቀምጧል ነገር ግን ስለ ቅዱሳን ሰዋች ወይም ስለ መላእክት ያማልዳሉ የሚል በግልጽ አንድም ቦታ አናገኝም ።
"የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ሮሜ 8፥34)
____________________
.
ከዚህ በፊት Memeher Dr Zebene Lemma የላይኛውን ክፍል ያስተማሩበትን ቪዲዮ በድንገት አግኝቼ ሰማሁት። እንደተለመደው ኢየሱስ ክርስቶስ "የሚማልደው" የሚለውን ቃል በትክክል ኣልተተረጎመም (ኣልተረዳችሁትም) በማለት አራት የመከራከሪያ ነጥቦችን አቅርበዋል።
እነርሱም፦
- ፩ኛ/ ትርጒም በዐውድ ነው ካሉ በኋላ - አንድ ቊጥር ወደኋላ ከፍ ብለው "እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?" (ቊ• 33) የሚለውን አንብበው - ይህ ምነው ተረሳ? ብለው ጠይቀዋል። ከዚያም፣ "የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው" ብሎ፣ "የሚኰንንስ ማነው?" የሚለው ማንን አመልካች ነው? ብለው በመጠየቅ - መልሱን በሚቀጥለው ቊጥር ላይ ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን "የሚኰንን" ወይም ፈራጅና አምላክነቱን ሊያሳዩ ሞክረዋል።
/ እኔ እንደተረዳሁት ልክ ኣይደሉም። ለምን? የሚኰንንስ ማነው? ሲል፤ እግዚአብሔር ያጸቃቸውን ሊኰንናቸው የሚችል ኃይል የለም ማለቱ ነው። ከሳሹ ሰይጣንን ጨምሮ - ማንም ሊኰንነን ኣይችል ማለቱ ነው። /
//
- ፪ኛ/ ከዚያም አሁንም ወደ ላይ ከፍ ብለው፣ "እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።" የሚለውን ካነበቡ በኋላ፤ በዚህ አይነት መንፈስ ቅዱስም ይማልዳል ሊባል ነው ማለት ነዋ! ብለው የመከራከሪያ ነጥብ አቅርበዋል።
/መልሱ አዎን ነው። ምክንያቱን፣ መንፈስ ቅዱስ በሌላ ስሙ አጽናኝ (ጰራቅሊጦስ) ስለሆነ፣ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል - Comforter: An intercessor consoler: - advocate comforter (ዮሐ• 14፥16)/.
//
- ፫ኛ/ በሦስተኛነት የጠቀሱት ጥቅስ እንኳን በጣም ከይቅርታ ጋር በረጅሙ ተሳስተዋል። - ኤርምያስ 7፥25: "አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር።" - ይህንን ካነበቡ በኋላ፣ በዚህ አይነት እግዚአብሔር (አብ) አማላጅ ነው ማለት ነዋ! ብለዋል። ስሕተቱ እዚህ ጋር "እየማለድሁ" የሚለው ቃል ትርጉሙ፣ ሁሌም፥ ዕለት ተዕለት፣ ማለዳ ማለዳ ... ነው (በእንግሊዘኛው በጣም ግልጽ ነው። Jeremiah 7:25: Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily #rising_up_early and sending them:)
//
- ፬ኛ/ በመጨረሻ ያስቀመጡት እግዚአብሔር "ተጸጸተ" እና "በልቡም አዘነ" (ዘፍ• ም-፮ አካባቢ) ካነበቡ በኋላ፤ እግዚአብሔር ኣይጸጸትም፤ ኣያዝንም! ስለዚህ ማለደ የሚለውን ቃልም ልክ ኣልተረጎማችሁትም ብለዋል። በከፊል ልክ ናቸው። ....
ante ahun m/her Zebenen lemastemar felige kehone lig inatin mit astemarech indemibal new
እውነትን የምሸሸውን ልባቸውን እግዚአብሔር በፍቅሩ ይመልስ። እግዝአብሔር አንተንና ምስሎችህን ይባርክ። አሜን
Aganint
ዕብ 10 :12 እርሱ ግን ስለ ሀጢያት አንድ መስዋት ለዘለዓለም አቅርቦ በግዚአብሔር ቀኚ ተቀመጠ እጅ ቆመ የሚል የለም መጀመርያ እርስ በራሳችሁ ትምርታችሁ ተግባቡ መምህር ዘበነ ለቀቅ እኛ እንበቃሀለን ጌታ ኢየሱስ አምላክ ነው ፈራጅ ነው በስጋው ዝቅ አናደርገውም አልፈርድ ባችሁም የሥላሴ ትምርት አታውቁም ዝብላችሁ መዝለል መጮሁ ሌላ ምንም አታውቁም ቅዱስ ጳውሎስ እኮ በ ሮሜ መልክቶ ስለጮሁ የሰበኩ ይመስላቸዋል ይላል አተ መጀመርያ ተማር ይቀርሀል
ኢየሱስ አማላጃችን ነው
1ኛ, በአብ ቀኝ ያለው ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሮሜ 8 ፡34
2ኛ, እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ስለከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙዋች ናቸው እርሱ ግን ዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው ዕብ 7፡ 23
3ኛ, ልጆች ሆይ አጥያትን እንዳታደርጉ ይህን እፅፍላችኃለሁ ማንም አጥያትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነ እየሱስ ክርስቶስ ነው 1ኛ ዬሐ 2፡1 ከዚህ በላይ ፍፁም ተቀባይነት ያለው አማላጅ ከየት ልናገኝ እንችላለን ? ሌላው ቅዱሳን ሰዋች ወይም መላእክት ያማልዳሉ የሚል በግልጽ የተፃፈ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ አናገኝም።
ዮሐ5-23 እና ዮሐ16-25ን ከካዳችሁ ከትንሳኤ
በኋላ ያማልዳል በሉ ያውም ቅድሞ ሞት እንኳን የተገብኦ ብሎ ማመን ክርስቶስን በልመና የሚያድን እንጅ አምላክ አይደለም ማለት ነው።
Adis lemagn
Min maleteh neew?
ወንድሜ አንተ አስረግጠህ ቃሉን መሠረት አድርገህ እንደገለጽኹው፣ ኢየሱስ በሥጋ ከተገለጠበት ጀምሮና አሁንም ጭምር በፍጹም ሰውነቱና በፍጹም አምላክነቱ ይኖራል በሊቀ ካህንነቱም ለዘላለም ይኖራል። ሊቀ ካህንነት ደግሞ በሰውና በአምላክ መካከል ቀርቦ ስለ ሰው በደል መስዋእትን በማቅረብ የሚማልድ ነው። "የጌታ ኢየሱስ የፍጹም ሰውነት ባሕሪ በምድር ብቻ በነበረበት ወቅት ብቻ ነው" የሚለው ምልከታ ለመምህር ዘነበና ለመሰሎቻቸው የማደናቀቅፊያ አለት ነው።
ኢየሱስ እንደ ሰውነቱ የሚማልድ ሲሆን፣ እንደ አምላክነቱ ደግሞ ፈራጅ ነው። አማላጅነቱና ፈራጅነቱ ተራ በተራ የሚከናወኑ ያይደሉ፣ ባንድ ጊዜ የሚፈጸሙ ናቸው። ይቅርና በመለኮታዊ አሠራር፣ በተፈጥሮም የአንድ ነገር ሁለት ባሕራያቶች ሳይፈራረቁ አንድ ላይ sumelteounessly ሊገለጹ እንደሚቻል በሣይንስ ተረጋግጧል። ለምሳሌ ታላቁ የፊዝክስ ጠበብት አልበርት አይንሽታይን፣ ብርሃን ሁለት ተፈጥረዎች እንዳሉትና ሁለቱም ተፈጥረዎች ባንዴ እንደሚገለጹና እንደሚከናወኑ አሳይቷል። ይሄም The Dual Nature Of Light ተብሎ በሣይንስ በጣም ተቀባይነት ያገኘ ግኝት ነው።
የክርስቶስ የሙሉ ሰውነትና ሙሉ አምላክነት አሁንም ባሕሪያት ባንድ ጊዜ የመገለጽ ሂደት ለነ መምህር ዘበነ እንዳልገባቸው ሁሉ፣ ስለ ብርሃን ድርብ ተፈጥሮ በአይንሽታይን ዘመን ለነበሩ ሳይንስቶችም ግራ ያጋባና ተቀባይነት ያጣ ነበር።
ስለ ሆነም መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ኢየሱስ "አማላጅ' ነው ሲል፣ ከአውዱ አኳያ "አማላጅ" ብሎ መውሰድና፣ "ፈራጅ" ሲል ደግሞ "ፈራጅ" ብሎ መውሰድ እንጂ፣ አማላጅነቱ በፈራጅነቱ ለመግለጽ የሚደረገው አተረጓጎም፣ ከብርሃን እጥረት የሚፈጠር ችግር ነው።
እባክህ ሮሜፐ8:34 ይማልዳል ይላል እንጂ ያማልዳል አይልም አንተና መሰሎችህ በ500 ዓመት የሉተር የተደናበረ ወንጌል ቤ/ክርስቲያንን አታስተምራትም ዶ/ር ዘበነን ከፈለከው ፊት ለፊት ቀጠሮ ይዘህ እንጂ በስሚ ስሚ አይሆንም እናም ቁጭ ብለህ ተማር አብ አምላክ ነው ወልድ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው አንድ አምላክ በመለኮት ።
ወደ ግዕዙ ሂድና ተመልከት እባክህ english አይዳኘውም መጽሐፍ ቅዱስን !!! 9:18