ዮናታን ወንጌላዊያንን ይቅርታ መጠየቅ አለበት/ ሶስቱ ስህተቶቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 45

  • @tesfaeyesusdegife2758
    @tesfaeyesusdegife2758 Год назад +2

    በትክክል ለላኛውን ለመንቀፍ ያልበቃ ሆኖ ሳለ እራሱን እንደ እውነተኛ በማድረግም " ይቅርታ ለሚፈልግ ሁሉ አይጠየቅም!" በማለት ለኢኦተቤክ እምቢተኛነቱን ብያሳይም እንኳን ለወንጌላዊያንን በአስተምህሮው ለሳተበት መተላለፉ ይቅርታ እንድጠይቅ ለተማፀኑትም ወንጌላዊያን እምቢተኝነት ማሳየቱን አይገልፅም።
    እርሱ ቆርጦና አውቆ ላደረገበት ጉዳይ የማንንም ማሳያና ማስተካከያ ልቀበል እንደማይችልም ማሳያ ነው። ቴዲ ተባረክልን።🙏📖🖊🔥🎚

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад +1

    ተባረክልኝ ፓሰተር

  • @degefeabute5951
    @degefeabute5951 Год назад +3

    እራስ ይቅርታ ጠይቅ

  • @ahadutech1519
    @ahadutech1519 Год назад +2

    ገድላትን መተቸቱ ስህተቱ አይታየኝም ችግሩ ግን ገድላቱን እያነበበ ያለው ወንጌልን ለማዳመጥ በተሰበሰቡ ህዝቦች መሀል ነው ገድላቱን የ ኦርቶዶክስ ምእመናንን ጋ ሄዶ ቢተች ጀግና ነው ምክንያቱም እነሱ ገድላቱን ስለሚቀበሉ ገድላትን በማይቀበል ወንጌላውያን መድረክ ላይ ስለ ገድል ማውራት እንደ አሽሙር ነው አንድም ኦርቶዶክስ በሌለበት ቦታ ላይ ስለ ኦርቶዶክስ ማውራት ምንጥቅም አለው።ሁለተኛ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ለኢትዮጵያ ድህነት ተጠያቂ ማድረጉ ፈፅሞ ከመፅሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ የወጣ እና ጥላቻ የተሞላበት ተራ ውንጀላ ና ብሽሽቅ ነው ምክንያቱም ጣኦት ሚያመልኩ ብዙ ሀብታም ሀገራት ስላሉ

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw1281 Год назад +2

    የእኔም ጥያቄ ይኸው ነው። በኃይማኖት ሰበብ ፖለቲካ ነው እየሰራ ያለው።

  • @AmexDend
    @AmexDend Год назад +2

    ትክክል! ቴዲሻ በርታ - ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 Год назад +1

    ድህነት ከእግዚአብሔር ነው ???

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +3

    የዮናታን ሳይሆን የአብያተክርስቲያናት ህብረት ነገር አሳሳቢ ነው

  • @ራህዋመረብ
    @ራህዋመረብ Год назад

    ሁል ጊዜ መተቸት ሥራ ሲሆን ያስጠላል።
    ሰው ሁሉ እኛን ካልመሰለ ይባላል?
    አያያዝህ አያምርም።

  • @mulugetashiferaw4934
    @mulugetashiferaw4934 Год назад +2

    ዮናታን ( ስሙ ስለተጠቀሰ ብቻ ) በዓለማችን ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ያለ አስተምሮ ተከታይ ነው ።እንደ ምሳሌ የሚቆጠሩና የሚጠሩትም ሚሊየነር ሆነዋል ።
    ዮናታን ( ስሙ ስለተጠቀሰ ብቻ ) ስሜትን በሚቀሰቅሱ ውብ ቃላቶች የሚጠቀም በመሆኑ ተቀባይነትን አግኝቶበታል ።
    ስህተትም ሲባል መጽሐፉን ተከተል ብሎ ለመመለስ ነው ።
    በስድብ በዘለፋ በትችትና በማጥላላት ወንጌልን ስበኩ ብሎ ጌታ አላዘዘም ጣቱን ወደ አንድ አቅጣጫ አመልክተዋል ። ይህ ደግሞ ሌሎችን በቁጣ ሊያስነሳ ይችላል ። ወንጌል ፍቅርና ሰላም ነው ።
    የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራም ። ማስተዋል መልካም ነው ።
    ስላቀረበው ትንታኔ አመሰግናለሀ !
    ጌታ ይባርክህ !!

  • @anteseru1697
    @anteseru1697 Год назад +1

    ለራስክ ስለ ምትጠላዉ ሰዎችም እንድጠሉት የገፋፋህ ነዉ ግን መቸም አንጠላውም። ዮናታን ገድላትን ስላነበበ ሐሰተኛ ካልከዉ የምሸፋፍን አንተ ማን ነህ????????????????

  • @abrahammergia1227
    @abrahammergia1227 Год назад

    ገድላትን መተቸት ራሱ ወንጌል ነው ወይ? ወንጌልስ ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት መናገር አይደለም ወይ?

  • @gamachiskinfu9772
    @gamachiskinfu9772 Год назад

    Tsega yibzalik Tedisha😍

  • @mamushteklu1544
    @mamushteklu1544 Год назад +1

    ምንም አይነት ስህተት የለባትም የምናመልከውን እናውቃለን። አንተ እንደገባክ ነው የምታወራው ጠይቅ ተረዳ ስጀመር መማር አትፈልጉም ተረጋጉ

    • @workaferahubekelemunto3147
      @workaferahubekelemunto3147 Год назад

      አታውቀውም...ተዎድሮስ ነጋዴ አይደለምደ
      የእውነት ተሟጋች እንጅ
      የወንጌል አደራ ግድ ብሎት ነው እንጅ

  • @mathewosamerga6614
    @mathewosamerga6614 Год назад +1

    ተባረክ ቴዲ። እውነቱ ይኼ ነው።

  • @tarikuabbadima7036
    @tarikuabbadima7036 Год назад +1

    wondime ante yalikew andi nufake hono yemisebikow lelan eyesusin new esum sew yalihone siga kelay yizo yemeta iyale yikirta keteyekem behuala eyesus yesun siga aliyazem yilal kirb gize

  • @yetigirma6156
    @yetigirma6156 Год назад +2

    እኔ በማምነው እምነት አንተም ሆንክ እሱ ምን አገባችሁ መርምሩልንኝ አልኩ ገድል አንብቡልኝ አልኩ ሀላችሁም አያገባችሁም እዛው አዳራሻችሁ ቁጭ በሉ አያገባህም አያገባችሁም አንተም መሳዮችህም መገምገም አትችሉም ቤትህን ከቻልከ ገምግም ዮናታን እዛው የናተ ተወካይ ነው

    • @የእግዚአብሔርፍቅርአይለየ
      @የእግዚአብሔርፍቅርአይለየ Год назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @yetigirma6156
      @yetigirma6156 Год назад +1

      ይህን ቪድዮ ያዘጋጀኸው መልእክቴ ላንት ነው የመለስኩልህ ሌላስው እንዳያየው ማድርግህ ለኔ አይጎዳኝም አይጠቅመኝም ያልኩህ በደንብ ገብቶሀል ምንም Hilghlighted comment ማድረገ አያስፈልግም አንትም ያው ጥልቁ ጋር ነህ አሁንም ላንተ ነው

  • @tsdekafetbo1501
    @tsdekafetbo1501 Год назад

    Yeabiy gibbi xabaki wisha areleminde yonatani miniyakali

  • @abenezerabebe7053
    @abenezerabebe7053 Год назад +3

    ቴዲዬ በርታልን!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Год назад +2

    በትክክል።

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Год назад +1

    አንተ ማነህ?
    እቤትህ ቁጭ ብለህ ደሙን የሚየፈሰውን ወንድም የምትተች
    ቀናተኛ ሌባ ነህ

    • @chalachewyisihak6663
      @chalachewyisihak6663 Год назад

      ስለ ሌብነቱ ምን ማስረጃ አለህ? ለመሳደብስ አንተ ማነህ?

  • @mulugetagabure7724
    @mulugetagabure7724 Год назад

    ዮናታን ከስህተት እና ከሐሰት ንስሐ እንደይጋበ አብይና ደመቀ ሰቅለውታል መቼ ወደ ህሊና ይመለስ ይሁን ?

  • @genetmengistiebelete8528
    @genetmengistiebelete8528 9 месяцев назад

    Temels wondeme

  • @mengedmedia-6252
    @mengedmedia-6252 Год назад

    እንደአንተ አይነት ከቅናት ይሁን ከምን እንደሆነ የማይታወቅ እንቶ ፈንቶ ለማውራት እንዲሁም ለአናንተ እራሱ ያልገባህንና ልትናገረው እንኳን ያልደፈርከውን ወንጌል ለምን በዚህ ልክ ተናገረ ----አቤት የዲያብሎስ ን ቀናት ቀናህ

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Год назад +1

    አንተ ክፋ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @mulusewgetachew6076
    @mulusewgetachew6076 Год назад +3

    ዮናታንን ሰው አያውቀውም ሲጀምር ይሄንን ፕሮግራም ሳያውቅ አይደለም ያቀረበው አውቆ ሆን ብሎ የሰውን ትኩረት ለመሳብ የሳሳበትን ቲፎዞ ለማሟላት ምናልባት " የፖለቲካ " አጀንዳም ሊኖረው ይችላል እግዚአብሔርን መፍራት በውስጡ የሌለሰው ይህን ማድረግ አይችልም ማለት አይቻልም ፡፡ ያለበት ህይወት አደገኛ ስለሆነ !

  • @abenezerdana6695
    @abenezerdana6695 Год назад +1

    ቲሽ.. ወሬ! አርፈህ ቡና እየጠጣህ የሰው ስም አጥፋ እሱ ለአክሊል ይሰራል.

    • @geneasafa1224
      @geneasafa1224 Год назад

      ልክ ነው ኤሄ ውረኛ ምን ያቀል ስለ ውንጌል

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад

      አክሊሉን የሚቀበለው ከማን እጅ ነው?

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 Год назад +2

    የማይሰራ የሚሰራን ይተቻል ቅናት ይመስላል

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Год назад

    እስቲ ዝም ማለት ልመዱ. ከሳሽ!

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 Год назад

    Anten esu kegone teselefe bilogale Enda ? Shame on You ..

  • @lijiyasu3
    @lijiyasu3 Год назад +1

    ብሩክ ነህ

  • @danielwame6699
    @danielwame6699 Год назад

    አንተ ግን ማነህ ? እግ/ር ሐሰተኛ ነብይ ናቸው ብሎሀል በምን እንመንህ ? የሐሰተኛ ነብይ መገለጫ ምንድነው ? አንተ ከሳሽ አንተው ፈራጅ አንተው ዳኛ ነህ የምሰማኝ በዓለም ከአንተ ወጭ ወንጌል ሰባኪ ያለ አይመስልህም ፡፡ አንተ ሐሰተኛ ነብይ ትመስለኛለህ እርግጠኛ ባልሆንም፡፡

    • @AmexDend
      @AmexDend Год назад +1

      መለኪያው የእግዚአብሔር ቃል ነው።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +2

    ዮናታን አክሊሉ ፈፅሞ የእግዚአብሔር ወንጌል ሰባኪ አይደለም በየትኛውም ድራማው አያታልለንም በፍጹም

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Год назад

    አንተ የበግ ለምድ የለበሰክ ተኩላ ነህ

  • @namastetadesse6628
    @namastetadesse6628 Год назад +3

    በትክክል

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Год назад

    አንተ የበግ ለምድ የለበሰክ ተኩላ ነህ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад

      ተኩላ ምን አይነት ባህሪ አለው??? ካላችሁ ቁርጥ ዮናታን አክሊሉን እላለሁ