🛎️ኤፍሬም ከብሩክ እና ዊና ተጣሉ ማቀው ነገር የለም አለ 😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@yetenbitube1‬

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @elotube16
    @elotube16 4 месяца назад +274

    እንደፈራሁት😂😂

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 4 месяца назад +2

      ዉደደምሬኚ

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k 4 месяца назад +2

      እኔ ደሞ ሰለቹኝ ሁሌ እየየ ነው ስራቸው

    • @user-zx5ug1rq9c
      @user-zx5ug1rq9c 4 месяца назад +2

      ኤፋዪ አሰቃዪህ እነዚህ ተንኮለኞች ይመቻችሁ😂😂😂🎉🎉❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 4 месяца назад +8

      አረ ሄሉየ አምጡልኚ ሳልሞት💕💓💗😘

    • @rahima1683
      @rahima1683 4 месяца назад +2

      ሄሉ ዉዉዉዉ

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 4 месяца назад +255

    ኤፋዬ በደምብ አርገህ ተበቀልልን 3ቱንም አስለቅሰህ ተበቀልልን የምትሉ በላይክ ኤፋዬ ተበቀልልን

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 4 месяца назад +267

    ጠብቂ ሁልሺም😢😢

    • @YeyyiNana
      @YeyyiNana 4 месяца назад +2

      Edelekachu esh enm agezhlwe

    • @FhDyu
      @FhDyu 4 месяца назад +5

      ብድር ግን መልስ ለሶስቱም😂

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p 4 месяца назад +2

      መልስ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 месяца назад +1

      ወይኔ አስጨለሉህ እኮ ብድር በምድር እንዳለቃቸው

    • @FatimaFatima-hz8wi
      @FatimaFatima-hz8wi 4 месяца назад +2

      አፍጥነዉ ሶስቱንም

  • @Geni810
    @Geni810 4 месяца назад +167

    ኤፋ ግን❤ ሁሌም የማደንቅለት ነገር ትዕግስቱ ለሴት ያለዉ ክብር ልዩ ተሰጥኦ ነዉ😘አሳዘነኝ የምር😢

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад +2

      ደምርኝ ውዴ

    • @BanchFkadi
      @BanchFkadi 4 месяца назад

      በጣም❤❤❤

    • @Nesrya.
      @Nesrya. 4 месяца назад

      የመዳም።ቅመሞች።የኔም።አበረታቱኝ።❤️❤️❤️❤️❤️

  • @oumfuadtube131
    @oumfuadtube131 4 месяца назад +81

    ወላሂ ነው የምላችሁ ከቡታጂራ ይቱበሮች እንደ ኤፋ እምወደው እማከብረው ሰው የለም ኤፍየ በጣም ለሴት ልጅ ክብር ያለው ሀይማኖቱን የሚከብር የሰውን ሀይማኖት የሚከብር ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤❤አታበሳጩት።

  • @zehr4453
    @zehr4453 4 месяца назад +179

    50k መግባት አለበት የምትሉ👍👍

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 4 месяца назад +1

      ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉

    • @oumfuadtube131
      @oumfuadtube131 4 месяца назад +1

      ሰብስክራይብ❤❤❤መልሽ

    • @zehr4453
      @zehr4453 4 месяца назад

      @@oumfuadtube131 ok

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 4 месяца назад +33

    ኤፍሬም ጨዋ መሆኑ አለባበሱ ስርአት ያለው ፀጉር አቆራረጡ ስርአት ያለው ለሴት ያለው ክብር ትዕግስት በጣም ጨዋ መሆኑን ይገልፃል አንድም ቀን ከኤፍሬም መጥፎ ነገር አይቸበት አላውቅም ኤፉ ይሄን ፀባይህን እግዚአብሔር አየይርብህ

    • @user-iq5mj5zw3v
      @user-iq5mj5zw3v 3 месяца назад +1

      ቨጣም ሁሉን ያደለውኖ ኤፍዬ.🙏

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 месяца назад +85

    ብሩኬን የምትወዱ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 4 месяца назад +1

      አሚንዉደ ደምሬኚ

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 4 месяца назад +30

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል አባቴ ደውሎ ተሰናበተኝ ልጄ ደህና ሁኚ ከዚህ አለም ድካም ልሄድ ነው ግን ጥዋትም ማታም ደውይ እስከምሄድ ድረስ ብሎኛል ፀልዩለት ለ አባቴ 💔💔😭😭😭

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 4 месяца назад +4

      የኔናት አሞብሽነዉ አላህ ያሽራቸዉ አይዞሽ እማ ዱአ አድርጊ

    • @user-cz7gx9hc2e
      @user-cz7gx9hc2e 4 месяца назад +1

      😢😢😢

    • @BirukTube-
      @BirukTube-  4 месяца назад +19

      እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን😢🙏🙏🙏

    • @zaidtewele9089
      @zaidtewele9089 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አመሰግናለው 😭🙏

    • @user-qk4zk5yx6z
      @user-qk4zk5yx6z 4 месяца назад

      ፈጣር ይማራቸዉ

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z 4 месяца назад +116

    ሔሉና ማርክ የናፈቋቸው እንደኔ በላይክ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 4 месяца назад +1

      እረ እኔ በናፍቆት ልሞት ነው🥺😢😢

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 4 месяца назад

      እኔ😢😢

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 4 месяца назад

      የኤሉ ፈገግታ የማርክ ኩራት የት ናቸዉ ናፈቁኝ❤❤❤ኤልይ ቆንጆ ማርክ የታሉ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 месяца назад

      በጣም ንፍቅ ብለውኛል የኔ ውዶች በላችሁበት ሰላማቹሁ ይብዛ

    • @user-ud3uv3bu7h
      @user-ud3uv3bu7h 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 4 месяца назад +12

    ኤፍዬ እነዚህን 3 ተበቀላቸው አይዞህ ለሴት ያለው ክበር እውነት አሰለቅሳቸው እምትሉ በላይክ❤❤❤❤

  • @hayatseid227
    @hayatseid227 4 месяца назад +51

    አደሱ የመዳም ቅመሞችን ፈታ አድርጉን እኛን ፈታ ያለ ኑሮ ይስጠን ስደት😭😭😭😭👈

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 4 месяца назад

      አሚንንኔኔኔ😢😢😢

    • @user-lo9hv9we9k
      @user-lo9hv9we9k 4 месяца назад

      🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez 4 месяца назад +6

    ወይኔ ኤፋ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ትግስቱ ደስ ሲል 😊❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 4 месяца назад +134

    ኤፋን አታናዱት የምተሉ በላይክ❤❤

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 4 месяца назад +1

      ዉደደምሬኚ

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r 4 месяца назад +1

      ቲያሳዝንኡፍፍፍ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 4 месяца назад +1

      አወ ኤፉ የዋህ ነዉ ነዉ ወላሂ

    • @BbHbh-h8f
      @BbHbh-h8f Месяц назад

      አታናዱት እሱ ደግጦ ይሆናል ስጠሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k 4 месяца назад +15

    ኤፋዬ ወላሂ ምርጥ ጓደኛ ነው አቦ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 4 месяца назад +60

    ብርኬን በፍቅር የሚወደው ማነው እደኔ የኔ ቢሆን ብላችሁ እምትመኙ ላይክ😂😂😂❤

    • @user-bo7wx9wu6t
      @user-bo7wx9wu6t 4 месяца назад

      አለህ ያሰከልሺ

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 4 месяца назад

      እኔ😢

    • @love39347
      @love39347 4 месяца назад +2

      እኔም ችየው ነው ማርያምን ባይሆን ወንድሜ ይሁን ንገሩት❤❤❤❤

    • @user-rl2cf3fe3t
      @user-rl2cf3fe3t 4 месяца назад

      እማታገኙትን አትመኙ ማሪያምን እውነቴን ነው ባይሆን በወድምነት ተመኙት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 4 месяца назад

      😂😂

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 4 месяца назад +39

    ሄሉዬ ናፍቃናለች የምትሉ❤️👍👍

  • @zuzuFamily-tf1fq
    @zuzuFamily-tf1fq 4 месяца назад +42

    ኤፋ በጣም አሳዝኖኛል የኔአባት ለሴትልጅ ያለው ክብር ለየትይላል የኤፋ

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 4 месяца назад +7

    መሸ አለህ ወለሂ እዴት ደስ እደ ሚትሉ የኔ ውዶች የኢቱብ ድምቀቶች የፍቅር ተምሰሌቶች ነቹ ለሰው የለቹ ክብር ልዩ ነው በተለይም ለሴቶች የለቹ ክብር በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 4 месяца назад +45

    እኒአብርሽ እየጠበኩ እናተመጣችሁ 😢 ቡታጅራ ልጆች የጓደኝነት ጥግ❤

  • @user-ou5cf6ku6c
    @user-ou5cf6ku6c 4 месяца назад +4

    ኤፍዬ ከሄሉ ጋር ተበቀላቸው የቤኪ አድናቄወች እስኪ መቶ አያስገባው ቤካዬን❤❤❤❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 4 месяца назад +49

    ኤፈዬ የኔ ምስክን አይዞህ ወይኔ አስዳነገጣቹት😥😥 ሄሉና መርክ ነፍቆነል አምጥሉን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 4 месяца назад

      ዉደደምሬኚ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 4 месяца назад +2

      እረ ሄሉዬ አምጡልኝ ሳልሞት😢😢😢

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 4 месяца назад

      ደምርኝ ውዴ

  • @user-hg2ik7mn5f
    @user-hg2ik7mn5f 4 месяца назад +8

    የኔአባት ምራጥ ወንዲም የተመቻችሁ በላይክ🎉🎉🎉🎉

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 4 месяца назад +4

    ኤፋ ወላሂ ምርጥ ሰዉ ለሴት ያለዉ ክብር ያስደስተኛል አይዞን ተበቀላቸዉ😂

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 4 месяца назад +23

    ግን ኤፋ ሀኒን እደት እንደሚያምናት ኤፋየ ❤❤❤❤ ጀግና ማሻአላህ ወላሂ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 4 месяца назад +6

    አይዞህ ኤፍሬም ያገጥማል. እና በንተ እንተመመናለን መቼም በመንም ብሆን አተራገውም ለሴት ልጅ ከለህ ክብር አንጻር መልከም ሰው ናክ🎉 እና ሀናን ከወንዶቹ ራቅ ብለሽ ቁሚ አትናከኪ ድናችን አይፋቅድም

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r 4 месяца назад +71

    ሀንዬኮ ትለያለሽ😂😂😂😂

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h 4 месяца назад +3

    አይዞህ አይዞህ ኤፋ መልከም ሰዉ ለሴት ልጅ የለክ ክብር በጠም ደስስስ ይለል ቡታጀሮች ፍቅር ነቹ አለህ ይጨምርለቹ ብድር መልስ ኤፈ

  • @user-up2wx2tb6k
    @user-up2wx2tb6k 4 месяца назад +53

    50እናሥገባው ቅሞችየ ብሩኬ ቅዠ ቅዠአይል እናቱን እሚያከብር የሁሉንም እናት ያከብራል ለናትህክብርሥላለህ በጣምነውእምወድህ

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba 4 месяца назад +3

    ኧረ ግፍነዉ ኤፋ መልካም ሠዉ ለሴት ያለሕ ክብር ይለያል ትግስትሕ ማሻአላሕ ተበቀላቸዉ የበለጠአድርገሕ

  • @infinix600
    @infinix600 4 месяца назад +13

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ብራየ ውና የዋህነቱን በጣም ነው እምወደው እርጋታው አስተዋይ ነው ምርጥ ጓደኛሞች ማነው እደኔ እሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 4 месяца назад +5

    ሀኒ አሁን ከአሁን ከከሪም ጋ ተገናየሸ እያልኩ😂😂😂😂😂የውነት ምሰኪን ኤፋ እራሰን አሳመማቹት የኔ ጌታ❤❤❤❤

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 4 месяца назад

      እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 4 месяца назад +97

    የኔ ተናፋቂዎች የሀናን እና የኤፍሬም ነገር ግራ ያጋባችሁ እስኪ በላይክ ሰብሰብ እንበል 😂😂😂😂😂😂

  • @user-gw9nh6do2q
    @user-gw9nh6do2q 4 месяца назад +4

    ዊይ የተመታችሁ😂 ኤፍየ ቻለው እንግዲህ በተረፈ ኤፍ እና ሀናን ማሻ አላህ ጎደኚነታችሁ ደስ ይላል

  • @user-ud2ic9to1l
    @user-ud2ic9to1l 4 месяца назад +33

    ሄሉና ማርክ የት ጠፉብን አምጣልን ብሩኬ

  • @heyat3635
    @heyat3635 4 месяца назад +23

    ሀናንየ አለባበስዋን ሰወድላት የኢሰላሟ እህቴ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 4 месяца назад +4

      ከወድ ጋር እየተሻሽች ምንድነው አለባበሳስ የሙስሊም አለባበስ ይሄ አይደለም

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 4 месяца назад

      ወደሚዲያ ከመጣች በኋላ በጣም ተቀይራለቹ ለወደፊት በጣም እንደምትቀየር ተሥፋ አለኝ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 4 месяца назад

      ​@@user-vl6ck5ko6kአላሕ ያሥተካክለን

    • @NasriyaNasriya-ow1dh
      @NasriyaNasriya-ow1dh 3 месяца назад

      ​@@user-vl6ck5ko6kክክክክክክክክ

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 4 месяца назад +41

    ሀኒ ቆጆ ጎበዝ ብየሻለሁ ሀጅ ነብይ ውንድ ባለመጨበጥሽ አሁንም ትነሽ እምት ቀርሽ አለች እሷም ጎንበስ አትበየ እኛ ጎነበስ እምን ለው ለአላህ ብቻነው ሰላም ስትይ ጎንበስ ባትይ እላለሁ እጅሽን ወደ ደረትሽ መለት በቂነው ቅር ካለሽ አፎን።

    • @DiyanaDiyana1
      @DiyanaDiyana1 4 месяца назад

      አባት የሌለው ልጅ አላት ማለቴ ዲቃላ እና ስለዚህ አታስመስይ በያት sister😅😅

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 4 месяца назад

      በትክክል በሰው አይባልም አስተካክሊ ሀኒዬ

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 4 месяца назад +8

      አይ የኔዉድ ሠላም ባትልምኮ ያቅፏታል ይነኳታል ሢቀጥል ሚድያላይ መዉጣቷራሡ መቸ ተፈቀደላት ይልቅ ለሑላችንም አላሕ ሒድያ ይስጠን በዲናችን አላሕ ያጠንክረን

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 месяца назад

      ​@@DiyanaDiyana1አይባልም

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p 4 месяца назад

      እንዴት አወቀሽ መኑርን​@@DiyanaDiyana1

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 4 месяца назад +5

    ኡኡኡኡ😂😂ኤፊ አሳዘነኝ😢😢😢ምስኪንንንን😂😂😂😂😂ስጦታ ስጡት😢😢እና ደሞ የከሪም ነገር የት ደረሠ 😢ሒኒ ንገሩን ከጀመራቹት አይቀር😢😢😮😮

  • @adan1376
    @adan1376 4 месяца назад +47

    ወላሂ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ እንዴየ 😢😢😢የኔ ወንድም አይዞህ

  • @neimak2207
    @neimak2207 4 месяца назад +3

    እኔም እንድህ ኩርት ብሎ እህቴ እሚለኝ ወንድ አላህ ቢሰጠኝስ የምወዳቸው ወንድሜ የምላቸው ሁሉ የሆነጊዜ ላይ በሌላ ይቀየሩብኛል😢

    • @user-re1jz1yy3r
      @user-re1jz1yy3r 4 месяца назад

      Inem inde anchiw demo wendm yelagnin😢😢😢😢

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 4 месяца назад +30

    😱😱 ጉድ ፈላ ዘንድሮ እንደፈራንው..😱😱🤣

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 4 месяца назад

      ateni qene xebiqi😂😂😂😂

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 4 месяца назад

      😂😂😂

  • @Mubetube-ud5xh
    @Mubetube-ud5xh 4 месяца назад +4

    ኤፋ የመልስ ምት ያበደ እጠብቃለን
    ምርጥ ፖራክ ካልመለስክ በቃ 😂
    ትግስትህን ግን ሳላደቅ አላልፍም ወድሜ 👌

  • @user-cq8rg3fw4q
    @user-cq8rg3fw4q 4 месяца назад +73

    ሀይሚ እና ቡራ ይጣመሩ የምትሉ❤❤

    • @user-ij5br8dq5r
      @user-ij5br8dq5r 4 месяца назад

      😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @Uhigoh
      @Uhigoh 4 месяца назад +2

      አወ ይጣመሩ❤❤❤❤❤❤

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 4 месяца назад +7

      በእንጨትም አይነካትም እሱ ባለማህተብ እሷ ቤጤ

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 4 месяца назад +4

      በሠዉ ሕይወት አትግቡሢ እራሡ መርጦ ያግባ ሕይወት በቲፎዞ አይሖንም

    • @user-cq8rg3fw4q
      @user-cq8rg3fw4q 4 месяца назад +3

      @@nunubintbaba ሁለቱም ቆጆ ናቸዉ

  • @user-cc5cw4bj6v
    @user-cc5cw4bj6v 4 месяца назад +6

    ብረኬን 50kእናስገባው የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 4 месяца назад +32

    እስቲ ኤፋዬ ቡራዬ እና ዊናዬን የምትወዱ በላይክ ብቻ አሳዩን 🎉🎉🎉

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh 4 месяца назад +2

    ኤፍ የማደቀዉ ነገር ትግስቱ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ባአላህ❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 месяца назад +34

    እውነተኛ ሰው ኤፍ😢😢😢😢❤❤❤❤❤ሀኒየ ታድለሻል ኢፍን ወንድም ስላገኘሽ❤❤❤❤❤

  • @sneg2959
    @sneg2959 4 месяца назад +7

    ዊና ግን ሸረኛ አትሁን ሆ በሰላምነው የፈለግንህ አላለም

  • @SebleSeble-hm6pe
    @SebleSeble-hm6pe 4 месяца назад +12

    የኔ ውዶች ከናተ ብዙ ነገር ተምሪአለሁ እሱም ብቻ ሳይሆን የጕደኝነት ጥግን በናተአይቻለሁ አይለያችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ardco3618
      @ardco3618 4 месяца назад

      ወይኔ በአላህ ምስኪን እንዴት እንዳሳዘነኝ ኤፋዬ የኔ የዋህ እናንተ ደሞ በማይቀለደው አትቀልዱ በጣም ሚያስጠላ ፕራክ ነው ኤፍሬም ስነምግባሩ ትህትናው በአጠቃላይ የሰው ልጅ ያለው ክብር በጣም የተለየ ነው ይሄ ፕራክ ለሱ ጭራሽ ማሰብ አነበረባችሁም እናንተም ሶስታቹም በጣም ስለምወጃቹ ነው እንጂ እኔም በጣም ነው የተናደድኩባቹ እኛ ተመልካቾቻችሁም ኤፍሬምንም ይቅርታ ጠይቁት በተለይ ሀናን ለንቺ በጣም ከመውደዱ የተነሳ ቀና ብሎ የማያይሽ ወንድምሽ እንዴት እንደዚ አይነት አስነዋሪ ንግግር ትናገሪዋለሽ ላንቺ ፍንታ እኔ ተሸማቀቅኩኝ😂😂😂

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 4 месяца назад +2

    ኤፍ የኔ መልካም ስወድህ እኮ ማርያምን ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር 😘😘😘❤❤❤❤

  • @Buchekatube-kb6oj
    @Buchekatube-kb6oj 4 месяца назад +12

    ዛሬ ኤፍ ተገኝቷል ተመችቶኛል የዛሬው ትለያላቹ ዊና እና ብሩኬ ይሜ❤❤❤❤❤❤

  • @neimak2207
    @neimak2207 4 месяца назад +2

    የኔ አባት ኤፍዬ ወላሂ እንዴት እንዳሳዘነኝ❤❤❤ለሴት ልጂ ያለህ ክብር❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 месяца назад +13

    የቡትዬ ደምቀቶች በርቱልኝ ግን ኤፌሬምን አሰጨነቃችሁት የሰራችሁን ይሰጣችሁ 😂😂😂 ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 месяца назад +2

    ልታግቱኝ ነው እዚህ የጠራችሁኝ አላለም ወይ ኤፊ በል የመልስ ምት እንጠብቃለን😂😂😂😂😂😂😂

    • @silasila926
      @silasila926 4 месяца назад +1

      ትክክል😂😂

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 4 месяца назад +12

    ስወዳቹ የኔ ምርጦች❤ እንኳን የቡታጅራ ልጆች ሆናቹ❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 месяца назад +3

    ክክክክ ሠራቹሁለት ብሩኬ ጎበዝ ጉዞ ወደ 50k በርታ

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 4 месяца назад +8

    ቡራ ና ዊናዬ ዛሬ ኤፋን ስላመታችው በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔን ጥያቄ የመለሳችው ነው የመሰለን ስታምሩ አድላይ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 4 месяца назад +2

    ወይኔ ምን ላርጋችሁ ስትከባበሩ እናንተ ሁላችሁም በሙሉ ማርክን ሄሉን ግሩፑ በሙሉ ጓደኛሞች ሳትሆኑ ከወንድማች ከዚያም በላይ ናችሁ ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አደራውን ምክንያቱም የትም አይቼ አላውቅም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። ኤፊና ሀናን ደግሞ ስወዳችሁ የምትከባበሩት ነገር አንጀት ይበል እግዚአብሔር ይጠበቅልኝ ተባረኩልኝ አይለያችሁ ። ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝትትትት!!!!!!!! ይበልልኝ ውዶቼ ። 💚💛❤️ 👏 👏 👏

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n 4 месяца назад +17

    ቡራየ 50kእናስገባው🎉🎉🎉🎉

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 4 месяца назад +4

    አረ ዊና ለምንድ ነው አስሬ ለውሸት እግዚአብሔርን የምትለው🙆🙆

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 4 месяца назад +4

    የኔ ምስኪን ጌታን የናተን ጓደኝነት ጥግ እውነት ነው ሚካኤል በጣም ነው ደስ የሚለው እንዴት እድምቀና ሰላማቹ ይብዛ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 месяца назад

    የሄሉ ወንድም በጣም መልካም ልጅ ነው ምክሩ ለሴት ልጅ ያለው ትልቅ ክብር አንደኛ አድናቂህ ነኝ በሁለት ቢዶ ላይ አይቸ ነው ቀጥልበት

  • @rahmamohams4741
    @rahmamohams4741 4 месяца назад +94

    እነአብርሽንእየጠበኩእናተመጣችሁ

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 4 месяца назад

      እኔም እየጠበኩነበር ተጨካከኑመሠል ቀሩ

    • @user-uz7kh9rn4t
      @user-uz7kh9rn4t 4 месяца назад

      እኔራሱ😢

    • @Eነኝየሩታጠበቃ
      @Eነኝየሩታጠበቃ 4 месяца назад +1

      ቀሩብን ምን ይሻለናን😢😢

    • @user-wu4vy5xk1j
      @user-wu4vy5xk1j 4 месяца назад +3

      እኔ በጭንቀት ልፈነዳነው በነሱ ምክንያት😭

    • @HdgYws
      @HdgYws 4 месяца назад +1

      እኔም😢😢😢😢😢

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 4 месяца назад +2

    😂😂😂 ወይይ ኤፊዬ ሲያሳዝን አሁን እኔ ካከሪም ጋር ላገናኛችሁ ኤያልኩ አላለም ሚሲኪን😂😂

  • @user-hu8vk8zp7n
    @user-hu8vk8zp7n 4 месяца назад +10

    ኤፍሬም ነበረ የቀራችሁ🤣🤣🤣ወዮ አረተው እናንተልጆች

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 4 месяца назад +2

    አይዞክ ኤፍሬም በጣም ከበድ ፕራክ ነው የኔ ወንድሜ ለሰው የሌ ክብር በጣም ደስ ይላል በርታ❤❤😂

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 4 месяца назад +15

    ኡፍ ዛሬም ሄሉ የለችም ናፍቃኛለች ኡኡኡ አምጡልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 4 месяца назад +2

      ሄሉዬ ናፈቀችኝ😢😢

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 4 месяца назад +1

      አዎ ተናፍቃለች😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 месяца назад +1

      በጣም ተናፍቃለይ አምጡልን

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 4 месяца назад +2

    እረይ እናተ ልጁች ይህን ስሞን በየተራ ስው ታናዳላችሁ ኢፈሬም ሜስኪን ወላ አይዞህ ወድሜ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 месяца назад +11

    ኤፍ ሚስኪን ያሳዝነኛል ለምን እደሆነ አላቅም

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r 4 месяца назад +1

    የእናንተስ ከፋ 😂😂😂ኤፌን አታስቀይሙብን ምስኪን ልጅ ነው እግዚአብሔር መልካምነትህን ያብዛው ኤፌዬ ትለያለህ 👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fatimamohammed7637
    @fatimamohammed7637 4 месяца назад +6

    ወይኔ ሀናንእና ኤፋ ይለያሉ የጓደኛ ጥግናቸው

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 4 месяца назад +1

    የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ የዋህ ለሠው ያለው ክብር

  • @user-us5lf4gb8m
    @user-us5lf4gb8m 4 месяца назад +8

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ከሚቃኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 4 месяца назад +1

    ኤፍዬን አታስከፉብን በጣም የዋህ አስተወይ ታታሪ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 4 месяца назад +8

    የኔ ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ 💖💖❤❤ ማርክ ሄሉዬ ናፍቀውናል አምጡልን🥺🥺🥺🥺

  • @user-wb6wq6lz1u
    @user-wb6wq6lz1u 4 месяца назад +4

    ኤፋየ የኔሚስኪን 😢😢ሄሉና ማርክ ናፍቀውናል አምጡልን😢❤❤❤❤

  • @Meaza-lo4is
    @Meaza-lo4is 4 месяца назад +12

    የኔ ወዶች ስወዳችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤የሚወዳቸው

  • @zinet4736
    @zinet4736 4 месяца назад +2

    😂😂😂አይ ኤፊ ልታግቱኝ ነዉ እወይ አለ ከማገት አይተናነስም ያዉ በለው የሰሩህ ሥራ ❤❤❤

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 4 месяца назад +7

    ምነው ሄሉ እና ማርክ ጠፉ ተናፍቀዋል❤❤❤❤

  • @user-ip4mr5rf2m
    @user-ip4mr5rf2m 4 месяца назад +1

    ኤፌ መልካም ሠዎ ነው አታበሣጩት ማርያምን እሡ ሠው አክባሪ ሃይማኖቱ የሚጠብቅ የሠው ሃይማኖት የሚያከብር ሠው ነው ቡራ ዊና አልተቻላችሁም የእውነት😂😂😂🎉🎉🎉 ኤፋዬ እነኝህን 3ቱንም አስለቅስልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 месяца назад +8

    በቃ ዊና እና ብሩኬ አልተቻሉም በፕራንክ❤❤❤❤❤❤

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 4 месяца назад +1

    የዚክፋሚሊወዳጆቺየትናቺሁ👍👍👍አሳዩኝ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 4 месяца назад +8

    _እንኳዕ ብስላም መጸእኹም ሙቁራተይ የምወዳቹ🎉❤_

  • @user-mh8mi5km8o
    @user-mh8mi5km8o 4 месяца назад +1

    ኧረ ሀናን አላህን ፍሪ በዚህ አይነት ነገር እደት ትስማሚአለሺ

  • @user-yq9po1sy5v
    @user-yq9po1sy5v 4 месяца назад +9

    የኔ አባት አሳዘነኝ 😢😢😢

  • @hayah2326
    @hayah2326 4 месяца назад +1

    የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ብቻ👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 4 месяца назад +7

    የኔ አባት ኤፍዬ ሲያሳዝን

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
    @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 4 месяца назад +9

    የአረብሀገር ሴት ያልተነገረላት ጀግናናትየሚልብቻላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 4 месяца назад

      ❤❤❤

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w 4 месяца назад +8

    የዛሬው ያበደ ነው አይዞህ ኤፋዬ የኔ ምስኪን😭😂😂ቡራ ዊና ግን የስራችሁን ይስጣችሁ😂😂

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 4 месяца назад +1

    ተበቀልልን ኢፍዋ የኔ ሚሥኪን አባቴ

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 4 месяца назад +3

    ሀኒየ ታድለሽ ምርጥ ጓደኛ አለሽ😍😘

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t 4 месяца назад +1

    50kመግባት አለበት የምተትሉ ቡርኬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vw2fm2fn6u
    @user-vw2fm2fn6u 4 месяца назад +4

    የኔ ውዶች ስታምሩ ስላማችሁ ብዝት ይበል🌷🌷🌷

  • @jemila602
    @jemila602 4 месяца назад +1

    ሚስኪን እረ አታስጨንቁት ኤፍሬም እኮ ልዩ ሠው ነው ወላሂ ሀኒ በጣም ነው የሚያከብራት በዛላይ ለዴስታዋ ዴፋ ቀና የሚል በዚህ ነገር ድጋሜ ፕራክ እንዳታዴርጉት ዋ

  • @seni7092
    @seni7092 4 месяца назад +15

    ብሩኬዬ አትኩብኝ እስቲ እንዴ ቡሩኬዬ ልዩ ነዉ የምትሉ እስቲ ላይክ አርጉ

  • @sabo8756
    @sabo8756 4 месяца назад +1

    ኤፋየ የኔ ምርጥ ሰው ማርያምን ደሞ ያባቴን ትንሽ ወንድም ነው እሚመስለው ሳየው እደነግጣለሁ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb8qe2cs1q
    @user-jb8qe2cs1q 4 месяца назад +4

    ተመስገን እኔ ነን መጀመራያይቱ😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 месяца назад

    ኤፋዬ ምርጥ ሰው በእውነት ትለያለክ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር ደስ ይላል አሏህ ይጨምርልክ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 4 месяца назад +4

    ከነ አብርሽና ከነ ሩታ ቤት ስጨርስ ወደ ብሩኬ ቤት የመጣ ማነው

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq 4 месяца назад +1

    ፅፌ.አላውቅምነበር.ኮሜትግን.ጭንቀትአልችልም