Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቡራ ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለዉ እስኪ 100k አስገቡኝ እኔንም
አሰገቡት,,ዊናን🎉🎉አኔንም,ደምረኝ,ምንአለበት,,በቅንነት
@@maryamdawood5052አረ ዊና አደለም በዊና ስም ተጠቅማ እንጂ😂😂😂
@@WiaTube770 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ቡራየ በጣም አሳዘከኝ እሱ ባለው ልትተወኝ ነው ስትለው ወድምሽ ካልፈለገ ምን ማድረግ እችላለሁ ሲል ቅድሚያ ለበተሰብ የምሰጠው ነገር ደስ ሲለኝ የኔ አስተዋይ ወድም
ጀግና፡ትትና፡ያለው፡ልጂ፡ነው፡
ቡራኬ ና ሀይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ 👍👍👍👍
Yes
yes
👍👍
ሀይሚና ቡርኬ ከተለያዩ ሚድያዉ ሁሉ ያሥጠላኛል እደነሡ ሣሥቸ የማየዉ የለኝም👌👌❤❤
Biruken ምትወዱ እስቲ በ like አሳዩኝ
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
😂😂😂😂😂😊
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩክ በጣም አስተዋይ ሰው ነው የሴት ልጅ ክብር አለው 😢😢😢
ይመስላል,,ደምሪኝ,,በቅንኀት
የገመትኩት ስለተሳካ ደስ ብሎኛል ምርጥ ፕራክ ብራ የሀይሚ ጋሻ ነህ ወንድሟ እራሱ እዳይነካ የምታረግ ጀግና💪💪
😳😳😏😏😏
ጅል ሰገጥ😂
👍👍👍👍👍😂
@@TizitaTubeትዝታ6 💃💃🫣
😢HB❤
በጣም የምትለው ቃላት የወረደ ነው ለተመልካች ክብርይኑርህ ኤጭ ሲያስጠላ በጣም ደባሪ ነህ ኤፉረም ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነው
ደምረኛ
ቡራ እና አፊ ሰላም ይፍጠሩ የምትሉ ብቻ እስኪ 100k አስገቡኝ
ገደል ግቢ😂😂😂😂😂😂
🪓🪓🪓🪓🪓@@ToybaT_qv9zo
በራስሽ ሰም ክፋቺ አሽቃበጭ
Ewunetu nw efa
ክክክ የሌባ አይነ ደረቅ አሉ 20 አይሻልሺም
ሀይሚ ይሄልጅ እንዳያመልጥሽ ይቆጭሻል እንኳን አህቱ ሚስቱም ብቶብ መምታት አይችልም ብሩክ ጀግና
@@SeadaSeid-k1g በደምብ ይችለል መምታት ከታለቅ ወንድም የምበልጥ መንም የሌም💪
አግባብ አለው ኣ...መግባባት እያለ መማታት አንችም አብረሽ ብትኖሪ ሲመታት ዝም አትይም እኮ ውዴ
እኮ❤❤❤@@eteneshworikcho8190
@@eteneshworikcho8190ደምረኛ
አረ በስመአብ ኤፍሬም የቃል አጠቃቀምህ ያስጠላል ማርያምን 😭😭😭
በጣም
በጣም እጂ ያለካሜራ ቁጭ አዲርጎ እህቱን መምከር ሲገባዉ😢
Baxami
ኤፍሬም እምባለው ጅል እንዴት እንደ ዘጋኝ
አረሲያስጠላ.ኤፍሪም.እንዲህ.ስገጤነእንዲ😠አንጋገርክ.በጣምያስጠላል😠😠
ኤፋ ወንድም አለም ልክ ብለሓል የሴት ልጅ ሐላፊነት ከባድ ነው። የአመቱ ምርጥ ወንድም ብዮሀለው ❤
🤔🤔
ገልቱ
እደዝህእሚመክርወድምጀግናነህታድለሻልስሚወድምሺን
ይለያዩ ነዉ ምትይዉ😂😂😂😂
ተው ባክህ ጨርስክ
እመቤቴ ማርያም እነዚህን ልጆች ለቁም ነገር በቅተው እንደው አሳይን ቡራ እና ሀይሚ ውድድ ነው የማረጋችሁ
Amen
@@pickalemayou1153ደምረኛ
ብሩኬ ግን እንደስምህ ብሩክ ነክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ወንድማ ነው ብለህ እንካን እጅ አልሰጠህም ❤❤❤❤💪💪💪💪
በጣም አከበርኩት ጀግና አስተዋይ ሰው አክባሪ ነው
@@SeadaAbdu-m4sደምረኛ
በጠምደምትሉት
ይቅርታ መጠየቅአለብክ ሰጠይቅዉም ማየትአለበን የሀይሚ እናየቡራ አደናቂዎች የትናቸሁ
ሣህ ወላ ኧረኤፋ አሥጠላኸኝ ዛሬ ንግግርህ ሁሉ ይደብራል 🎉🎉🎉🎉
በጣም አሥጠላኝ ምንም ወድሟ ቢሆንም ልጅቷ ጠቃሚና ጎጂዋን ጠቅቃ ታቃለች ግን በዚህ ልክ ቡራን ማሥቀየም አልነበረበትም😊
ሣህኦረኤፍ"ለነገገረህገደብይኑነዉ😔ፕራክምቢህንክህቴእራቅየሚለዉበቁነበር
አው ይጠይቅልን
አወይጠይቅ፡አጥፍቶል
ብዙ ጊዜ እኛ ኢትዮጵያኖችን ወደ ሇላ ያስቀረን በጣም የጎዳን ነገር ሌላ ሰው ከፈለገ ገደል ይግባ አያገባኝም የኔ የራስ የሆነ ነገር ምንም እንዲሆንብኝ አልፈልግም የሚሉ ባህሪ የሌላው ሰው ቁስል የኛ የማይመስለን የሌላ ሰው ህመም የኛ ህመም የማይመስለን😢😢😢በጣም ትምህርት ይሰጣል ኤፋ ያወራው ብሩኬ ደግሞ እህቴ ናት አያገባህም ሲለው ሺ ጊዜ እህትህ ትሁን ለምን ትመታታለህ ይመለከተኛል አለ ❤❤❤ጀግና እንዲህ የሚል ሰው ነው እኮ የጠፋው
ደምርኛ🎉❤
እንኳንም ፕራንክ ሆን ከብሩኬ ምን እንከን የማይወጥለት ጀግና ነውለሀይማናቱ ና ለሴት ልጅ ያለው ክብር ለየት የላል❤❤🎉🎉
ቡራኬ ና ሀይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ❤❤❤😢😢
እውነት፡ነው፡አይለያዩም፡
እውነትነው አይለያዩ❤❤
@@medinahasen-c3oደምረኛ
ወንድምም ብትሆን በሁለቱ ልጆች መካከል አትግባ! ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው! ጥሩ ጎደኝነት ነው ያላቸው! አንሰምህም!
ፕራንክ ነው ቪዲዮ ጨርሳችሁ ሳታዩ ለመኮመት አትሩጡጡጡ
Betam
ኖ ቤተሰብ ምንጊዜም ቤተሰብ ነው ስላንቺ አብዝተው ይጨነቃሉ❤
@@amalali9768 ለምን አይገበም ከወንድሟዋ መንም አይበልጥም
ቡርኬን ከወድሟ አስበልጣ እንደምትወደው ያሳያል❤❤❤
ውይ ኤፍ የዉስጥክ አወጣክ ቡርክ በጣም ታጋሽ ነህ ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉
ኤፍሬም እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም በጣም በጣም ከባድ እና አደገኛ ነው ። ስሜትን የሚነካ ነው ። ብሩኬ በጣም በጣም በጣም ገራሚ ÷አስተዋይ ÷ ብልህ ÷ ከሚባለው በላይ ትግስተኛ ብቻ ምን ልበል እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ይህንን ጸባይህን አይቀይርብህ ተባረክ ሌላ ለምለው ቃላት ያጥረኛል ። ከሚባለው በላይ እኔ ተናድጄና እራሴን መቆጣጠር ና አሞኝ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ ። ኦኦኦኦኦ........... ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። በአዲስ አመት አዲስ አሰተሳሰብ አዲስ ህይወት ። ❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ትግስቱ እኔኳ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ በጣም በጣም ነው የከፋኝ እግዚአብሔርን ላለመሳደብ እራሴን ተቆጣጠርኩ
ሀይሚና ብርኬ የኔ ውበታሞች ኤፍዬ❤እኔኮ ብርኬን እምወደው በምክኔት ነው ትግስቱ አሥተዎይነቱ የኔ ምርጥ የምር ትለያለህ ወንድሜ💌🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤
😢😢😢ዉስጤ ተቃጠለ ኡፍፍ የኔ የዋህ ቡራ❤❤❤❤❤ እንዳንተ አይነት ሺ ይወለድ❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ሲስቁ ስላላየሁ ተረበሽኩኝ
@@Alemaztube_21 አልሚዬ ቃላት አጠረኝ ለቡራ በምን ቃል ልግለፀው የምር
አንተ አይደረግም ቡራና ሀይምዬ አትንኩት ቡራ ደሞ የሴት ልጆ ክብር ያለው ጥሩ ልጆ ነው 👍
ደምረኝ,
ፕራንክ ነዉ በቡራ ቤት ነዉ የገባዉ ቪዲዮ ስላለቀ እንጂ አብረዉ ናቸዉ አታስቡ
Ehitu eko nat demo prank nw
@@astergeberemichael7237ደምረኛ
@@sariyefikrsewደምረኛ
ቡሩኬለሴትልጅያለውክብርይለያል❤❤❤❤❤
ልጆቹ ይዋደዳሉ ጣልቃ አትግባ የምትሉ😅😅😅
😂😂😂😂😂
እሚጠቅማትን እና እሚጎዳትን በከፊል በተሰብም ሊያውቅ ይገባቸዋልኮ🤔🤔
በትክክል@@NajatAsafa
✅✅✅✅✅✅✅✅@@NajatAsafa
ቤተሰብ ምንጊዜም ቤተሰብ ነው ለሷ አዝነው ነው❤❤❤
ፕራንክ በመሆኑ ተደስቻለሑ ኤፍሬም አንዳንድ የምትጠቀማቸዉ ቃላቶች አስተካክል ብሩክ አንተን ሳላደቅ አላልፍም በጣም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደግም ታጋሽነትህ በዚዉ ቀጥል ሐይሚ አንችንም እንደዛዉ አደቅሻለሑ ከአፍሽ መጥፎ ቃል አይወጣም በዚዉ ቀጥይ ቡራና ሐይሚ ሑሌም አንድ ላይ ሑኑልን በጣም የምታምሩ ናቹ B&H❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኤፍሬም የምትናገራቸው ቃላት እራሱ ያስጠላል ስነስርዓት ይኑርህ
በትክክል በጣምነዉ ያናደደኝ
ገገማ ነገር ነው ፋራ😏😤✊
Mn akatelesh kemnsh derese
@@sariyefikrsew ፕራክ ቢሆንም አነጋገሩ ያስጠላል
Mejimrya angagirh astikakle aytimim setanadi
እፊረም ለቃላቶችህ ክብር ይኑርህ ስያስጠላ ምን ይመስላል ብሩክ ምርጥ ሴት አክባር ነው እንዳተ ጋጦውጥ አደለም
እፍፍፍ ከላይ እርዕሱን አይቶ እንደኔ የደነገጠ😭😭😭😭ሀይምዬ እና ብራዬ መቸም አይለያዩም ሁለቱም በሰላም በደስታ በፍቅር አንድላይ ሆነዉ ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ እናያለን እግዚአብሔር አምላክ ያደርጋቸዋል❤
ብሩክ የስት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስት ደምረኝ😢😢😢❤❤❤
@@KhanKhan-xw1hn እሽ
Betam ❤❤❤❤
ብሩ ለሴትክብርደስየሚልልጅነው❤❤❤
ቡራ እና ሀይሚ መቸም አይለያዩም የምትሉ እስኪ100k አስገቡኝ
100k ክክክክክክክ😂😂
አች ለምን ተለየሸ😅
ሄሉዬ የኔምር ከሺ በላይ ሚሰጥ ቢሆን በአንድ ቀን እሞላው ነበር ግን አንዴት ብቻ ነው ሚፉቀደው አይይይይ
ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ
@@user-xr1yk9no6tተመሰገን ተመቼኝ
ማርያምን ሀይሚና ቡራ በጣጣጣጣም ነዉ ያሳዘኑኝ ኣፋ ግን ይቅርታበላቸዉ ምን ጠፋት የለባቸዉም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀይሚና ቡራ መቼም እዲለያዩ አንፈልግም የምትሉ😢
ኤፉ የምትባለው ግን ንግግር ጣአም የሌለው ምን ማለት ፈልገህ ነው የተጠቀክው ቃላት በጣም ደሰ የማይል ነው አውቀት ከሌለህ በአስቸኳይ ት/ቤት ፈለገህ ደብተር ይዘህ ጉዙ ት/ቤት በዚህ ያህል የወረደ ንግግር በጣም ያስጠላል ኤፋ አህት ከብር ይኑር እንዲህም ለብሩከ እሺ በዚህ ልክ አትውረድ የዛሬው ፕራክ እንጨት እንጨት ያለ ነወ በጣም ያሳዝናል አንተ ግን የጋሼ ልጅ ነሀ አብርሀም ወንድም ነህ ሁሉም ኦዴንስ ያዘነው ወጥተህ ይቅርታ ጠይቅ እንዲሁም ብሩክና ሀይሚን በከባድ ይቅረታ ጠይቅ ግን ሁሉ ነገር እንደራስ ነው ማየት ይህ ስነምግባር አይደለም አሁን ደግሜ የምነግር ሁለቱን ከባድ ይቅርታ ጠይቅ
እኛ ምን አገባን😂😂😂😂😂😂
ይሄ ፕራንክ ሳይሆን እኔ የመሰለኝ መስጠንቀቅያ ነዉ የመሰለኝ በፕራንክ አይነት ገለፀዉ እጅ የተጠቀመዉ ቃላት በጣም ከባድነዉ ፕራንክ ብሆንም ከልክ ያለፈ ያስጠላን ቡርኬ ግን ትእግስትህን ሳላደቅ አለልፍም ወንድሜ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በፍቅር ያንራችሁ ❤❤❤
ቪዲዮ የተጫነው ኤፋ ቤት አይደለም ብሩኬ ቤት ነው ኤፋ ና ብሩክ ተነጋግረው ይመስለኛል ቪዲዮ ገና እያየሁኝ ነው
እኮ ውድተነጋግረው ነው @@haniLove-sw4ey
@@haniLove-sw4eyደምረኛ
በጭራሽ የኤፍሬምን ፒራንክ በጣም ያስጠላኛል የምጠቀማቸው ቃላቶች ይደብራል 💔ቡሩክን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ኤፍሬም ❤ቡሩኬ ሁሌም የሀይም መከታ ነው 💪💪💪💪
በጣም ምንም ፕራክ ቢሆን ያበዛዋል እውነት😢😢ብሩኬ የኔ ምስኪን ዝም አለኮ አንድ መጥፎ ቃል አልወጣውም
Awo sew yemi asakef qalatoch.yi xeqamal
በጣም ንግግሩ ሲስጠላ
@@kopreesa8674 እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ማርያምን በሱ ንግግር በጣም ነው እራሴን ያመመኝ ብያንስ ብያሳጥረው እና ሳይሄድ በፍት ፒራንክ መሆኑ ብነግራቸው ።በጣም ብዙ ፒራንክ አይቻለሁ የውጭም የእኛም እንደ ዛሬ ግን ተናድጄ አላዉቅም ።ቃላት አጠቃቀም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።።
ሳገጤ ነዉ
ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አደንቃለሁ ተባርክ የብዞች የሂወት የሚነካ ትምህርት ነው ይማሩበታል ብየ አምናለሁ አንዶ ተጠቂ እኔ ስለሆንኩ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አላስፈላጊነው እወዳችሆለሁ ተባርኩ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ብሩኬን ለማግኘት ሞክሪያለሁ ላገኝው አልቻልኩም ለልጄ ወንድም እንዲሆን ነው ነው ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል የነሙቤ የሁላችሁ ጎደኝነት ስላስቀናኝ ነው ምናለ ከናንተ መካከል ልጄ ቢኖር ብየ ተመኝሁ ከቻላችሁ ወንድም ሁኑት እኔ ስደት ነው ያለሁት እነሱ እ' አ ያሉት ብቸኛ ነው ጎደኛው አባቱ ነበር በቅርብ በሞት አቶል ከቻላችኩ ወንድም ሁኑት በጌታ ፍቅር ልለምናችሁ ሙቤ፣ብሩክ ሁላችሁ
ሀይማኖት ጥሩ ሰው ናት
ትግስትክን ሳላደንቅ አላልፍም ብሩኬ ምርጥ የዐመቱ ድንቅ ወጣት❤❤❤❤❤❤ ኤፍሬም ምላስክ
ኤፍሬም ምላስክ የቆረጥ
ምንአገባቺሁ እነሱይተዋወቃሉ ቆይየሱምላሠይቆረጥ ማለት ለሀይሚ ደስታይመሠላቺኋል🤨🤨ተረጋጉ
ብሩኬኮ የምር በጣም ነዉ ጀግና ልጅ ነዉ ለሴት ልጅ በጣም ነዉ ክብር ያለዉ የኔ ሸበላህ ሀይሚና ብሩኬ ደስስስስስ ነዉ የምትሉኝ ❤❤❤
ቡሩክዬ ሀይሚዬ ፈጣር ጣልቃ ይግባላችው መጨረሻችውን ያሳምርላችው🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
እነሱን ሁለቱንም የሚያስከፋ ፍራንክ ማየት እኛ አንፈልግም በጣም ነው የከፋኝ ዛሬ😢😢😢
ያበደ ፕራክ ነው ቡራየ በሀይሚ ድርድር አያቅም እፋየ ልክ እደናተ ነው የሚወዳት ሀይሚን እዳውም ከቻልክ እድጣመሩ አድርግ ኤፋየ ሁለቱ ምርጥ ልብ ነው ያላቸው እህትህን ከወደድካት ከብሬኬ ጋር ይጣመሩ
ተይ,ደምሪኝ,,ስትቀን,ለመኩሽ🎉🎉በቅንነት
ሀይሚዬ አሳዘነቺኝ ከምር እንባ ተናነቀኝ ለቡራ ያለሽ ክብር የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ቡራም በጣም ነው የሚያከብርሽ
በጣም❤❤❤
የኔ ጣፋጭ ያለፈ ታሪክ ያለፈ ነዉ አለች ቅመም እኮነች አነጋገር ❤❤ አሉ አደለ አብርሽ ያለፈ ታሪክ ይዞ ሩትን ወደዉጭ የወረወራት ያለፈ ታሪክ ተነገረም አልተነገረ ያለፈ ነዉ😊
እስኪ ዱዓ አርጉልኝ ሀያቴ ዛሬ አራፋች አሉኝ 😢😢😢ካበድ ነው ስዳት ለይ ሀዛን 😢😢😢😢
አሏህ ይዘንላት 😢
😢😢😢😢😢
እልህ ይረሀማት እህቴ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት😢😢😢😢እናተንም አሏህ ይሶብራችሁ
አላህ። ይዘልላት
😢😢😢😢😢😢
ስርአት ይኑርክ ለምትጠቀማቸው ቃላቶች😏😤😤 ቡራ ለሀይሚ አንተ ከምታስብላት በላይነው የሚያስብላትእና የሚከባከባት❤❤
በጣም❤❤❤❤
በጣም ያሁነት
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላሁ አክበር
❤❤❤❤
ስበሀንአላህ አልሀምዱላ አለህአከበር
ሱምድሊላ አላህአክብር❤በሀን አላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💕💕💕
ሃይምይ ግን ለቡራ ያላት ክብር በጣ ም ደስ ይላል ❤️❤️❤️
የራሥህን ፍቅር እያጣጣምህ በሰው ፍቅር ጣልቃ አትግባ እራሷ መወሰን ትችላለኝ 😢
Eko❤❤😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሳህ
እኮ😂😂😂😂😂😂
Mn agebash ehitu eko nat
በጣም መጥፎ ንግግር ነዉ የተናገርከዉ ኤፍሬም ካሜራ ደቅነህ የሰዉ ልጅ እደዚህ አይባልም ይቅርታ እድጠይቅ 😏😠 ቤተሰብ አሳዩኝ👍👍👍👍😥😥😱
ሳህ፡❤❤❤❤❤❤❤❤
ስግጥናዉ ሲያስጠላ ፈራ
@@saadasadada505ደምረኛ
@@HfgRsfደምረኛ
የብሩኬና የሀይሚ አስተዋይነት ይለያል ወላሂ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የኔውቦች በርቱ ገና ከናተ ብዙእጠብቃለን የምትሉ ደምሩኝ B❤H🥰💋🥰💋🥰💋
በጣም ሁለት የዋህ❤❤❤
አሜንንንን🤲🤲🤲🤲🤲
መገን ቡራ ትግሥትህን ሣላደቅ አልችልም ሀይሚም የኔ ምርጥ ክንዶን ወጥራ ተከራከረይለት❤❤❤❤❤❤
አስቀያሚ ኘራንክ ለኛም አስቡ እረ ቡራ ትግስትህ እና ለሴት ልጂ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነዉ ጀግና
ፕራንክ ይሁን የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ
እኳንመቶሽአድሽአለሽደዶማበሰውስምመሸቀልአይደብርም😂😂😂😂😂😂😂
መቶሽአላለችም፣ቀፎ
አይተን እንፈርዳለን
ድንግልሽን ሠተሽ 100kብለሽ መለመን ለዳይፐር መግዣ ነው 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር😢😢😢ሺ ያርግህ በእውነት❤❤
ያበደ ኘራክ ነዉ ቡራየ በሀይሚ ድርድር ከቻልክ እቻልክ እድጣመሩ አድርጌ ኣፋየ ሁለቱ ምርጥ ልብ ነዉ ያላቸው እህተህኔ ከኸደድካት ከብሬኬ ጋር ይጣመሩ❤❤🥰🥰🥰💝💝💝💝
ብሩክ ሲያሳዝን ይወዳታል የምትሉ❤❤
አወ❤❤❤❤❤
በስመአቤ እንደ ቡራ ሴትንልጅ የሚያክበር የለም ኤፍ ተዉ የእዉነት ይቅርታ ጠይቅ ብሩክ በጣም ክብር ያለዉ ልጅ ነዉ በእዉነት ጤሩ ስራ አልሰራሕም ኤፋ
ሀይሚየ ና ቡርኬ መቸም እንዲለያዩ አንፈልግም የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤
ብቻለሴት ያለህ ክብር ልዩነው ቡራየ የኔ ጀግና❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ማነዉ አይሚና ብሩኬን አደኔ የሚወዳቸዉ ላይክ አረጉኝ አደኛ ነኝ
@@China-vl3ol እኔ ማረያምን በጣም
እኔበጣምነዉየምወደዉ❤❤የማከብረዉ❤ነግግሩለሴትልጅየለዉክብረ❤ለጎደኞቹ❤❤
Enia 🤞💪
ልጆቹ ፈቅሪ እዞቸዋል የምትሉ እስኪ👍👍👍👍👍👍😭
😅😅😅😅
ግድ አይደል ከዚህ በላፍቅር😂😂😂😂
ፍቅረኛየ ናት እኮ አለ ለተመልካች ብቻ ነው ጓድኛ ነን የሚሉት
ከምርሽ ነው
ጀግና እናት ወልዳለይ ብሩክ ወድ ነህ ላመክበት ነገር ወደኋላ የለው አንበሳ ምነው ሽ ሁነህ ቢሆን የምር ወንድ ልጂ በርስቱና እና በሚስቱ ሲሞት ነው በዛ ላይ ትግስትህ የምር ሳሳሁልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አተ ለራስህ ገደል ግባ ቡሩኬና ሀይሚ አይለያዩም ብሩክ ማለት ለማንም ክብር ያለዉ ሰዉ ነዉ 🤗
ቃላት ምረጥ የወረደ ፍራክ ነው ለተመልካች ክብር የኑርህ
በህትም አትፈልገውን ታዲያ ያኔ ሩታ አብረሽን ወድጃለሁ ብላ ስትከተለ ተቀበል ብለህ ስትገፋ አልነበረም ለዚህ ነው የእግዚአብሔርን ቃል በራስ ላይ ማትፈልገውን በሌላው አታደርግ የሚለው
ሩታአላየሻትምደ እያለቀሰይ አልፈልግሲላት እሰብበት ግዜልስጥህእያለይ ስትስትልቆይ አልሰማአለይ ከፈለገይ ምንያርግ ተይቢሏትአሰማ
ሩታ እና አብርሽ ለዲራማ ብለው ነው የጀመሩት
ተረጋጉ መጨረሻዉን ሳታዩ አትኮምቱ ፕራንክ ነዉ
ምን ታሽቃብጫለሽ ብራንክ ነው
እውነት ነው እህቴ
አይይይይ ኤፋ ለራስህ የፈለከዉን ይዘህ እሷን መከልከል ይደብራል ሀይሚ አስተዋይ ድንቅ ልጅ ናት ትማር ትምርቷን ስራቸዉን ይስሩ ሁሉም በጊዜዉ ይደርሳል ።❤❤❤
በሇላ ትጎዳለች
ፕራንክ ነው እስከመጨራሻው እይይ
አዉቂያለሁ@@Semufika45
ቡሩክ ጡሩ ልጅኖው ጌታ የምፋር ሁለት ዳስይላሉ አስተዋይ ዮች ንች 👍❤️❤️❤️አብሮ ዎደፍት እንዎዳቻለን 🙏
ለምድነዉ ኤፊን የምሰድቡት መብቱ እኮ ነዉ እደ ፈለገ መናገር እህቱን ❤❤😊❤😊❤
የስ ፍቅር ፍቅር እያጫወታቸውነው እሷ ተማሪ ናት ልጅ ናት ወንድሟ ደሟ ደሞ ስርአቷን ያስይዛት
እኮ ነገ ብትወድቅ ሚያነሣት ወንድሟ ነው
እና እህቱ ብትሆን ከመጀመርያው እጂ አሁን ነውዴ ቡራ ደሞ ምን አጠፋ
በጣም እየተላላጡ ነው አይሚ በወድምሽ ማንንም አትቀይሬ ኤጭ 😂😂😂😂
በትክክል ብለሻል ገና ልጅ ነች ተማሪ ነች ደግሞ ወንድሟ ነው ታላቋ ነው ልመክራት ይገባል
ቡሩኬ ስማኝማ አንድ እዉነት ልንገረህ እኔ እምወደዉን ያጣሁ በወንድሜ ምክነያት እንዳአሁኑ ግግም አለ ጥየዉ ስደት መጣዉ በአጭሩ እንደማያችሁ ትዋደዳላችሀ ግዴታ ካሜራ አደለም ንገራት ፍቅረህን እንደትለያዩ አልፈልግም ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ማየት ነዉ እምፈልገዉ ከእናትህ ቀጥሎ እሷናት እና ቡሩኬ በቃ ተፍቅራችሁ ማየት ነዉ እምፈልገዉ ምቀኛችሁም ይረፉ ቡሩኬ ሃይሜ ልዩ ሴትነች ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ምንም የለነም እሚባል ንግግረ አይሰራም ይልቁንስ አጥብቅ ገንዘብ ከሆነ ቀስ እያለ ነዉ የሚመጣዉ አበዛሁት አደል ቅመሞቸ ከተመቻችሁ ላይክ እወዳችዋለሁ ስንቴ ከድባይ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ትክክል
ትክክል❤❤❤
የኔ ቢጤ💔 ትክክል ነሽ ወላሂሲጀመርኮ ይዋደዳሉ❤
ትክክል የኔ እህት❤❤
ትክክል
በቡራ ና በሀይሚ ቀልድ የለም ኤፉ 😢😢ተፋታቸዉ❤❤
ቡሩኬ. እና አይም. መቼም. አይለያዬም. አተ ስጀመሪ በእህትእ አትቅና ደነዚ አተገደል ግባ ቡሩኬ ስጀመሪ ለሴት ልጂ ክብሪ አለው እሽ ደነዚ ነህ አተ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥዬ ልጅ ብሩኬ ለሴት ያለው ግን ክብር ደስ ሲል እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ብራ ❤❤❤
ኤፍሬም አስደነገጥከን ብሬኬ ለሀይሚ ያለው ክብር ከውንድም በላይ ነው አመስግነው እንዳውም ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
ተው የራስህን ህይወት አሳምረህ ያዝ ኤፍሬኤምዬ በነሱ ህይወት ጣልቃ አትግባ ደሞ ቡራዬ ሀይሚን አይጎዳትም አደል ኮሜቶች እስኪ አይጎዳትም የምትሉ በላይክ አሳዬኝ👍👍👍
ወላሒ አናዶኝ አነሳሁበት ቃላቶቹ በጣም ነው የሚያስከፉት ብራክም ቢሆን 😊😊😊
ኤፋ ተው ሁለቱም ይዋደዳሉ በፍቅር እንጂ በግድ አይሆንም እልህ አትዱላቸው ቡራም በጣም ጥሩ ልጂ ሴት ልጂ አክባሪ ነው የምትሉ ላይክ
ታላቅ ወድሞች ግን ትገርማላችሁ አተ ቤዚን እያጃጃልክ ሀይሚን እደት ከብሩኬ ታለያያታለህ በህትህ ላይ እድሆን እማፈልገውን ነገር ለምን በቤዚ ላይ ታረጋለህ
ትክክል🎉🎉🎉
ትክክል ጌታን
እኔም ልኮምተው የነበረውነው የተኮመተው በትክክል❤😢
ይገርማል ጉድ ኮነዉ😃😄
ለፕራክ ነው ደቆሮ🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧
ጌታን ደሜን ነው ያፈላከው ኤፍ ቀልድ ብሆንም ቃላት ሰትጠቀም ምርጥ የምር ያሰጠላል ቶሎ ይቅርታ በላቸው ብራን በትልቁ በላው ይቅርታ የእናቱ ጨዋ ልጅ❤❤❤
betam wousha new endastelagn
እስይ የልቤን ነው ያልሽው በእውነት በስዓቱ በጣም ነው ያናደደኝ እንዴ ምን ሚሉት ቀልድ ነው የልብን ተናግሮ ፕራክ አለ እንድ በፈጣሪ ሼም ነው እሺ ኤፍሪም ቀልድ እኮ አለው ለዛ ያንተ በዛ በጣም 😮😮
ኤፋ እደወድምነትህ መቶጣጠርህ በጣም ደሢ ይላል 😮ግን ሀይሚ ልባም ሰዉናት ብሩኬም ልባም ሰዉነዉ ሁለታቸዉም ሰዉ አያሥፈልጋቸዉም ግን ዉነት መሥሎኝ ደነገጥኩ 😮H/B እዛዉ ድረሥ ያዝልቅላቺሁ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚና ቡራ ይጣመሩልን የምትሉ😢
አትበሉ እነሱ ያቃሉ
አትሰሙም እንዴ እንደዛ አትበሉ
ከግርግዳ ጋር ተጣመሪ ራስሽ ስታስጠላ
ጅል ደደብ😂
😅😅😅😮
ብሩኪ ለሴት ልጂ ትልቅ ክብር አለዉ ሀይሚን ይወዳታ እሧም ትወዳዋለች ካላማዋ መቸም አያሰናክላትም ብይ አመናለሁ ስለዚ በማህላቸዉ ባገቡ ጥሩ ነዉ በምክር መድርስ ያለባት ትደርሳለች ኤፍ❤❤❤❤ እነሱ ህፃኖች አይደሉም
ትክክል ምርጥ ወድም ምርጥባል አላት😘😟🤣😋
ወገኖቼ በሰደት አሞኛል ከናተ ምፈልገዉ ፀሎት ብቻ ነዉ አመሰገናለዉ❤
Egizihabiher yimarish ❤❤❤❤
አይዞሽ አላሕ ያሽርሽ እሕቴዎ❤❤
Allah afiashen yemeleselesh
Ayzosh ema😢😢😢
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
ኧረ በጣም አናደከኝ ነበር የእውነትህን መሥሎኝ
ብሩኬ ለሴት ልጂ ክብር አለዉ የምርጥ ሠዉ ነዉ የምር ለማለያያት ብለህ ብሩኬን አትሳ ደብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራ ለሴት ልጂ ክብር አለው ምርጥ አይገልፀውም ወሏሂ ቡራና ሀይሚ መቸም አይለያዩም ደግሞ በጣምምምምም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤
ወላሂ አብርሺ የዋህነዉ አብርሺየ የኔልዪ❤❤❤❤❤❤❤ አተደሞ ሥታሥጠላ🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
ፕራንክ ነዉ ዉይ
😢😢👎👎👎👎
@@EeEe-km5dt አይባልም ሀይሚ ይከፋታል ወድሞቻንሢሠድቡባት ፕራክነዉ ደሞ ነገሥቀዉይመጣሉ
እነሱ እየተማከሩ በሚሰሩት ፕራንክ😅😅😅
ጀዝበነክ ለሰዉ ልጅ ክብር ዬለሀሚ😏😏😏
የገመትኩት ስለተሳካ ደስብሎኛልምርጥ ኘራክ ብራ የሀይሚ ጋሻ ነህወንድሟ እራሱ እዳይነካ የምታረግ ጀግና❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
ብሩኬ ለሴት ያለው ክብር ይመችክ ወላሂ ይኔየዋህ ሲያሳዝን 😰😰😰
የዚህ ልጅ ፓራክ ሁሌም ይደብረኛል ያስጠላኛል ንግግር አይችልም 😤😤😤😤😤😤 ቡራየ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ለተመልካች ያለህ ክብር እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምር ኤጭ
yemir inm mexam yasxela😏😏
Bexam💔😢😢
በጣምቆሻሻ😢
አረ ኤፍሬም የምርህን ነዉ ብሩኬ በጣም ክብር ያለዉነዉ ለሠዉልጂ ሁሉ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤
ወዮው የዛሬው ፖራንክ የተለየ ነው ቡራዮ መከታ የሆንክ ልጅ ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አድናቂ ነኝ ወንድሜ❤❤ ቻለው እንግድህ ያጋጥማል 😥🙄
መቶ ሺk ቤተሰብ ስለ አፈራክ congratulations በፕራንኩ እኔም ተናድጃለው ቡራና ኃይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ 👍👍👍
ስነስርአት አቶ ኤፍሬም ምን አደረጉ እነዚህ ልጆች በጣም ተወዳጆች ናቸው ይስሩበት በቶሎ ይቅርታ ጠይቃቸው ሁለቱንም❤❤❤❤❤❤❤❤
ብራኬ ና ሀይሚ መቼም ኣይለያይም ❤❤የኔ ማሮች ምን ኣገባህ እነሱ ከተዋደዱ ❤❤
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው ብቻ በላይክ እንያቹ 👍👈💖💖
ተዉ ኤፋ ጣልቃ አትግባ በሀይሚና በቡሩኬ በፍቅር አቀልድ ያማል ተለያዩ ማለት ጥሩ አይደለምብሩኬ በፍቅር ዉስጥ ብዙ ፈተና አለዉ ጠንካራ ሁኑ❤❤❤❤
ኪኪኪ ጣልቃ አትግባ
የኔ ማር ቡራዬ ትለያለህ ለሰው ያለህ ክብር እጅህን ሲልህ ድንግጥ ብሎ አወረዴ የኔ ሸበላ ልዬ ነህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Obbolewwaan Afaan kana dubbatin matii nafii ta.aa ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
❤
ቡራ ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለዉ እስኪ 100k አስገቡኝ እኔንም
አሰገቡት,,ዊናን🎉🎉
አኔንም,ደምረኝ,ምንአለበት,,በቅንነት
@@maryamdawood5052አረ ዊና አደለም በዊና ስም ተጠቅማ እንጂ😂😂😂
@@WiaTube770 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን ቡራየ በጣም አሳዘከኝ እሱ ባለው ልትተወኝ ነው ስትለው ወድምሽ ካልፈለገ ምን ማድረግ እችላለሁ ሲል ቅድሚያ ለበተሰብ የምሰጠው ነገር ደስ ሲለኝ የኔ አስተዋይ ወድም
ጀግና፡ትትና፡ያለው፡ልጂ፡ነው፡
ቡራኬ ና ሀይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ 👍👍👍👍
Yes
yes
👍👍
Yes
Yes
ሀይሚና ቡርኬ ከተለያዩ ሚድያዉ ሁሉ ያሥጠላኛል እደነሡ ሣሥቸ የማየዉ የለኝም👌👌❤❤
Biruken ምትወዱ እስቲ በ like አሳዩኝ
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
😂😂😂😂😂😊
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩክ በጣም አስተዋይ ሰው ነው የሴት ልጅ ክብር አለው 😢😢😢
ይመስላል,,ደምሪኝ,,በቅንኀት
የገመትኩት ስለተሳካ ደስ ብሎኛል ምርጥ ፕራክ ብራ የሀይሚ ጋሻ ነህ ወንድሟ እራሱ እዳይነካ የምታረግ ጀግና💪💪
😳😳😏😏😏
ጅል ሰገጥ😂
👍👍👍👍👍😂
@@TizitaTubeትዝታ6 💃💃🫣
😢HB❤
በጣም የምትለው ቃላት የወረደ ነው ለተመልካች ክብርይኑርህ ኤጭ ሲያስጠላ በጣም ደባሪ ነህ ኤፉረም ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነው
ደምረኛ
ቡራ እና አፊ ሰላም ይፍጠሩ የምትሉ ብቻ እስኪ 100k አስገቡኝ
ገደል ግቢ😂😂😂😂😂😂
🪓🪓🪓🪓🪓@@ToybaT_qv9zo
በራስሽ ሰም ክፋቺ አሽቃበጭ
Ewunetu nw efa
ክክክ የሌባ አይነ ደረቅ አሉ 20 አይሻልሺም
ሀይሚ ይሄልጅ እንዳያመልጥሽ ይቆጭሻል እንኳን አህቱ ሚስቱም ብቶብ መምታት አይችልም ብሩክ ጀግና
@@SeadaSeid-k1g በደምብ ይችለል መምታት ከታለቅ ወንድም የምበልጥ መንም የሌም💪
አግባብ አለው ኣ...መግባባት እያለ መማታት አንችም አብረሽ ብትኖሪ ሲመታት ዝም አትይም እኮ ውዴ
እኮ❤❤❤@@eteneshworikcho8190
ደምረኛ
@@eteneshworikcho8190ደምረኛ
አረ በስመአብ ኤፍሬም የቃል አጠቃቀምህ ያስጠላል ማርያምን 😭😭😭
በጣም
በጣም እጂ ያለካሜራ ቁጭ አዲርጎ እህቱን መምከር ሲገባዉ😢
Baxami
ኤፍሬም እምባለው ጅል እንዴት እንደ ዘጋኝ
አረሲያስጠላ.ኤፍሪም.እንዲህ.ስገጤነእንዲ😠አንጋገርክ.በጣምያስጠላል😠😠
ኤፋ ወንድም አለም ልክ ብለሓል የሴት ልጅ ሐላፊነት ከባድ ነው።
የአመቱ ምርጥ ወንድም ብዮሀለው ❤
🤔🤔
ገልቱ
እደዝህእሚመክርወድምጀግናነህታድለሻልስሚወድምሺን
ይለያዩ ነዉ ምትይዉ😂😂😂😂
ተው ባክህ ጨርስክ
እመቤቴ ማርያም እነዚህን ልጆች ለቁም ነገር በቅተው እንደው አሳይን ቡራ እና ሀይሚ ውድድ ነው የማረጋችሁ
Amen
@@pickalemayou1153ደምረኛ
ብሩኬ ግን እንደስምህ ብሩክ ነክ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ወንድማ ነው ብለህ እንካን እጅ አልሰጠህም ❤❤❤❤💪💪💪💪
በጣም አከበርኩት ጀግና አስተዋይ ሰው አክባሪ ነው
@@SeadaAbdu-m4sደምረኛ
በጠምደምትሉት
ይቅርታ መጠየቅአለብክ ሰጠይቅዉም ማየትአለበን የሀይሚ እናየቡራ አደናቂዎች የትናቸሁ
ሣህ ወላ ኧረኤፋ አሥጠላኸኝ ዛሬ ንግግርህ ሁሉ ይደብራል 🎉🎉🎉🎉
በጣም አሥጠላኝ ምንም ወድሟ ቢሆንም ልጅቷ ጠቃሚና ጎጂዋን ጠቅቃ ታቃለች ግን በዚህ ልክ ቡራን ማሥቀየም አልነበረበትም😊
ሣህኦረኤፍ"ለነገገረህገደብይኑነዉ😔ፕራክምቢህንክህቴእራቅየሚለዉበቁነበር
አው ይጠይቅልን
አወይጠይቅ፡አጥፍቶል
ብዙ ጊዜ እኛ ኢትዮጵያኖችን ወደ ሇላ ያስቀረን በጣም የጎዳን ነገር ሌላ ሰው ከፈለገ ገደል ይግባ አያገባኝም የኔ የራስ የሆነ ነገር ምንም እንዲሆንብኝ አልፈልግም የሚሉ ባህሪ የሌላው ሰው ቁስል የኛ የማይመስለን የሌላ ሰው ህመም የኛ ህመም የማይመስለን😢😢😢በጣም ትምህርት ይሰጣል ኤፋ ያወራው ብሩኬ ደግሞ እህቴ ናት አያገባህም ሲለው ሺ ጊዜ እህትህ ትሁን ለምን ትመታታለህ ይመለከተኛል አለ ❤❤❤ጀግና እንዲህ የሚል ሰው ነው እኮ የጠፋው
ደምርኛ🎉❤
እንኳንም ፕራንክ ሆን ከብሩኬ ምን እንከን የማይወጥለት ጀግና ነው
ለሀይማናቱ ና ለሴት ልጅ ያለው ክብር ለየት የላል❤❤🎉🎉
ቡራኬ ና ሀይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ❤❤❤😢😢
እውነት፡ነው፡አይለያዩም፡
እውነትነው አይለያዩ❤❤
@@medinahasen-c3oደምረኛ
ወንድምም ብትሆን በሁለቱ ልጆች መካከል አትግባ! ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ ነው! ጥሩ ጎደኝነት ነው ያላቸው! አንሰምህም!
ፕራንክ ነው ቪዲዮ ጨርሳችሁ ሳታዩ ለመኮመት አትሩጡጡጡ
Betam
ኖ ቤተሰብ ምንጊዜም ቤተሰብ ነው ስላንቺ አብዝተው ይጨነቃሉ❤
@@amalali9768 ለምን አይገበም ከወንድሟዋ መንም አይበልጥም
ቡርኬን ከወድሟ አስበልጣ እንደምትወደው ያሳያል❤❤❤
ውይ ኤፍ የዉስጥክ አወጣክ ቡርክ በጣም ታጋሽ ነህ ቀጥልበት🎉🎉🎉🎉
ኤፍሬም እንደዚህ አይነት ፕራንክ በጣም በጣም በጣም ከባድ እና አደገኛ ነው ። ስሜትን የሚነካ ነው ። ብሩኬ በጣም በጣም በጣም ገራሚ ÷አስተዋይ ÷ ብልህ ÷ ከሚባለው በላይ ትግስተኛ ብቻ ምን ልበል እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ይህንን ጸባይህን አይቀይርብህ ተባረክ ሌላ ለምለው ቃላት ያጥረኛል ። ከሚባለው በላይ እኔ ተናድጄና እራሴን መቆጣጠር ና አሞኝ ነበር እንኳን ፕራንክ ሆነ ። ኦኦኦኦኦ........... ሰላማችሁ ይብዛልኝ ። በአዲስ አመት አዲስ አሰተሳሰብ አዲስ ህይወት ። ❤❤❤❤
እግዚአብሔርን ትግስቱ እኔኳ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ በጣም በጣም ነው የከፋኝ እግዚአብሔርን ላለመሳደብ እራሴን ተቆጣጠርኩ
ሀይሚና ብርኬ የኔ ውበታሞች ኤፍዬ❤እኔኮ ብርኬን እምወደው በምክኔት ነው ትግስቱ አሥተዎይነቱ የኔ ምርጥ የምር ትለያለህ ወንድሜ💌🙏
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤
😢😢😢ዉስጤ ተቃጠለ ኡፍፍ የኔ የዋህ ቡራ❤❤❤❤❤ እንዳንተ አይነት ሺ ይወለድ❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ሲስቁ ስላላየሁ ተረበሽኩኝ
@@Alemaztube_21 አልሚዬ ቃላት አጠረኝ ለቡራ በምን ቃል ልግለፀው የምር
አንተ አይደረግም ቡራና ሀይምዬ አትንኩት ቡራ ደሞ የሴት ልጆ ክብር ያለው ጥሩ ልጆ ነው 👍
ደምረኝ,
ፕራንክ ነዉ በቡራ ቤት ነዉ የገባዉ ቪዲዮ ስላለቀ እንጂ አብረዉ ናቸዉ አታስቡ
Ehitu eko nat demo prank nw
@@astergeberemichael7237ደምረኛ
@@sariyefikrsewደምረኛ
ቡሩኬለሴትልጅያለውክብርይለያል❤❤❤❤❤
ልጆቹ ይዋደዳሉ ጣልቃ አትግባ የምትሉ😅😅😅
😂😂😂😂😂
እሚጠቅማትን እና እሚጎዳትን በከፊል በተሰብም ሊያውቅ ይገባቸዋልኮ🤔🤔
በትክክል@@NajatAsafa
✅✅✅✅✅✅✅✅@@NajatAsafa
ቤተሰብ ምንጊዜም ቤተሰብ ነው ለሷ አዝነው ነው❤❤❤
ፕራንክ በመሆኑ ተደስቻለሑ ኤፍሬም አንዳንድ የምትጠቀማቸዉ ቃላቶች አስተካክል ብሩክ አንተን ሳላደቅ አላልፍም በጣም ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደግም ታጋሽነትህ በዚዉ ቀጥል ሐይሚ አንችንም እንደዛዉ አደቅሻለሑ ከአፍሽ መጥፎ ቃል አይወጣም በዚዉ ቀጥይ ቡራና ሐይሚ ሑሌም አንድ ላይ ሑኑልን በጣም የምታምሩ ናቹ B&H❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኤፍሬም የምትናገራቸው ቃላት እራሱ ያስጠላል ስነስርዓት ይኑርህ
በትክክል በጣምነዉ ያናደደኝ
ገገማ ነገር ነው ፋራ😏😤✊
Mn akatelesh kemnsh derese
@@sariyefikrsew ፕራክ ቢሆንም አነጋገሩ ያስጠላል
Mejimrya angagirh astikakle aytimim setanadi
እፊረም ለቃላቶችህ ክብር ይኑርህ ስያስጠላ ምን ይመስላል ብሩክ ምርጥ ሴት አክባር ነው እንዳተ ጋጦውጥ አደለም
እፍፍፍ ከላይ እርዕሱን አይቶ እንደኔ የደነገጠ😭😭😭😭ሀይምዬ እና ብራዬ መቸም አይለያዩም ሁለቱም በሰላም በደስታ በፍቅር አንድላይ ሆነዉ ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ እናያለን እግዚአብሔር አምላክ ያደርጋቸዋል❤
ብሩክ የስት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ እስት ደምረኝ😢😢😢❤❤❤
@@KhanKhan-xw1hn እሽ
Betam ❤❤❤❤
ብሩ ለሴትክብርደስየሚልልጅነው❤❤❤
ቡራ እና ሀይሚ መቸም አይለያዩም የምትሉ እስኪ100k አስገቡኝ
100k ክክክክክክክ😂😂
አች ለምን ተለየሸ😅
ሄሉዬ የኔምር ከሺ በላይ ሚሰጥ ቢሆን በአንድ ቀን እሞላው ነበር ግን አንዴት ብቻ ነው ሚፉቀደው አይይይይ
ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ
@@user-xr1yk9no6tተመሰገን ተመቼኝ
ማርያምን ሀይሚና ቡራ በጣጣጣጣም ነዉ ያሳዘኑኝ ኣፋ ግን ይቅርታበላቸዉ ምን ጠፋት የለባቸዉም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀይሚና ቡራ መቼም እዲለያዩ አንፈልግም የምትሉ😢
ኤፉ የምትባለው ግን ንግግር ጣአም የሌለው ምን ማለት ፈልገህ ነው የተጠቀክው ቃላት በጣም ደሰ የማይል ነው አውቀት ከሌለህ በአስቸኳይ ት/ቤት ፈለገህ ደብተር ይዘህ ጉዙ ት/ቤት በዚህ ያህል የወረደ ንግግር በጣም ያስጠላል ኤፋ አህት ከብር ይኑር እንዲህም ለብሩከ እሺ በዚህ ልክ አትውረድ የዛሬው ፕራክ እንጨት እንጨት ያለ ነወ በጣም ያሳዝናል አንተ ግን የጋሼ ልጅ ነሀ አብርሀም ወንድም ነህ ሁሉም ኦዴንስ ያዘነው ወጥተህ ይቅርታ ጠይቅ እንዲሁም ብሩክና ሀይሚን በከባድ ይቅረታ ጠይቅ ግን ሁሉ ነገር እንደራስ ነው ማየት ይህ ስነምግባር አይደለም አሁን ደግሜ የምነግር ሁለቱን ከባድ ይቅርታ ጠይቅ
እኛ ምን አገባን😂😂😂😂😂😂
ይሄ ፕራንክ ሳይሆን እኔ የመሰለኝ መስጠንቀቅያ ነዉ የመሰለኝ በፕራንክ አይነት ገለፀዉ እጅ የተጠቀመዉ ቃላት በጣም ከባድነዉ ፕራንክ ብሆንም ከልክ ያለፈ ያስጠላን ቡርኬ ግን ትእግስትህን ሳላደቅ አለልፍም ወንድሜ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በፍቅር ያንራችሁ ❤❤❤
ቪዲዮ የተጫነው ኤፋ ቤት አይደለም ብሩኬ ቤት ነው ኤፋ ና ብሩክ ተነጋግረው ይመስለኛል ቪዲዮ ገና እያየሁኝ ነው
እኮ ውድተነጋግረው ነው @@haniLove-sw4ey
@@haniLove-sw4eyደምረኛ
በጭራሽ የኤፍሬምን ፒራንክ በጣም ያስጠላኛል የምጠቀማቸው ቃላቶች ይደብራል 💔ቡሩክን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ኤፍሬም ❤ቡሩኬ ሁሌም የሀይም መከታ ነው 💪💪💪💪
በጣም ምንም ፕራክ ቢሆን ያበዛዋል እውነት😢😢ብሩኬ የኔ ምስኪን ዝም አለኮ አንድ መጥፎ ቃል አልወጣውም
Awo sew yemi asakef qalatoch.yi xeqamal
በጣም ንግግሩ ሲስጠላ
@@kopreesa8674 እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ማርያምን በሱ ንግግር በጣም ነው እራሴን ያመመኝ ብያንስ ብያሳጥረው እና ሳይሄድ በፍት ፒራንክ መሆኑ ብነግራቸው ።በጣም ብዙ ፒራንክ አይቻለሁ የውጭም የእኛም እንደ ዛሬ ግን ተናድጄ አላዉቅም ።ቃላት አጠቃቀም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።።
ሳገጤ ነዉ
ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አደንቃለሁ ተባርክ የብዞች የሂወት የሚነካ ትምህርት ነው ይማሩበታል ብየ አምናለሁ አንዶ ተጠቂ እኔ ስለሆንኩ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አላስፈላጊነው እወዳችሆለሁ ተባርኩ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
ብዙ ጊዜ ብሩኬን ለማግኘት ሞክሪያለሁ ላገኝው አልቻልኩም ለልጄ ወንድም እንዲሆን ነው ነው ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል የነሙቤ የሁላችሁ ጎደኝነት ስላስቀናኝ ነው ምናለ ከናንተ መካከል ልጄ ቢኖር ብየ ተመኝሁ ከቻላችሁ ወንድም ሁኑት እኔ ስደት ነው ያለሁት እነሱ እ' አ ያሉት ብቸኛ ነው ጎደኛው አባቱ ነበር በቅርብ በሞት አቶል ከቻላችኩ ወንድም ሁኑት በጌታ ፍቅር ልለምናችሁ ሙቤ፣ብሩክ ሁላችሁ
ሀይማኖት ጥሩ ሰው ናት
ትግስትክን ሳላደንቅ አላልፍም ብሩኬ ምርጥ የዐመቱ ድንቅ ወጣት❤❤❤❤❤❤ ኤፍሬም ምላስክ
ኤፍሬም ምላስክ የቆረጥ
ምንአገባቺሁ እነሱይተዋወቃሉ ቆይየሱምላሠይቆረጥ ማለት ለሀይሚ ደስታይመሠላቺኋል🤨🤨ተረጋጉ
ብሩኬኮ የምር በጣም ነዉ ጀግና ልጅ ነዉ ለሴት ልጅ በጣም ነዉ ክብር ያለዉ የኔ ሸበላህ ሀይሚና ብሩኬ ደስስስስስ ነዉ የምትሉኝ ❤❤❤
ቡሩክዬ ሀይሚዬ ፈጣር ጣልቃ ይግባላችው መጨረሻችውን ያሳምርላችው🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
እነሱን ሁለቱንም የሚያስከፋ ፍራንክ ማየት እኛ አንፈልግም በጣም ነው የከፋኝ ዛሬ😢😢😢
ያበደ ፕራክ ነው ቡራየ በሀይሚ ድርድር አያቅም እፋየ ልክ እደናተ ነው የሚወዳት ሀይሚን እዳውም ከቻልክ እድጣመሩ አድርግ ኤፋየ ሁለቱ ምርጥ ልብ ነው ያላቸው እህትህን ከወደድካት ከብሬኬ ጋር ይጣመሩ
ተይ,ደምሪኝ,,ስትቀን,ለመኩሽ🎉🎉በቅንነት
ሀይሚዬ አሳዘነቺኝ ከምር እንባ ተናነቀኝ ለቡራ ያለሽ ክብር የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ቡራም በጣም ነው የሚያከብርሽ
በጣም❤❤❤
የኔ ጣፋጭ ያለፈ ታሪክ ያለፈ ነዉ አለች ቅመም እኮነች አነጋገር ❤❤ አሉ አደለ አብርሽ ያለፈ ታሪክ ይዞ ሩትን ወደዉጭ የወረወራት ያለፈ ታሪክ ተነገረም አልተነገረ ያለፈ ነዉ😊
እስኪ ዱዓ አርጉልኝ ሀያቴ ዛሬ አራፋች አሉኝ 😢😢😢ካበድ ነው ስዳት ለይ ሀዛን 😢😢😢😢
አሏህ ይዘንላት 😢
😢😢😢😢😢
እልህ ይረሀማት እህቴ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት😢😢😢😢እናተንም አሏህ ይሶብራችሁ
አላህ። ይዘልላት
😢😢😢😢😢😢
ስርአት ይኑርክ ለምትጠቀማቸው ቃላቶች😏😤😤 ቡራ ለሀይሚ አንተ ከምታስብላት በላይነው የሚያስብላትእና የሚከባከባት❤❤
በጣም❤❤❤❤
በጣም ያሁነት
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላሁ አክበር
❤❤❤❤
ስበሀንአላህ አልሀምዱላ አለህአከበር
ሱምድሊላ አላህአክብር❤በሀን አላህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💕💕💕
ሃይምይ ግን ለቡራ ያላት ክብር በጣ ም ደስ ይላል ❤️❤️❤️
የራሥህን ፍቅር እያጣጣምህ በሰው ፍቅር ጣልቃ አትግባ እራሷ መወሰን ትችላለኝ 😢
Eko❤❤😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሳህ
እኮ😂😂😂😂😂😂
Mn agebash ehitu eko nat
በጣም መጥፎ ንግግር ነዉ የተናገርከዉ ኤፍሬም ካሜራ ደቅነህ የሰዉ ልጅ እደዚህ አይባልም ይቅርታ እድጠይቅ 😏😠 ቤተሰብ አሳዩኝ👍👍👍👍😥😥😱
ሳህ፡❤❤❤❤❤❤❤❤
ስግጥናዉ ሲያስጠላ ፈራ
ደምረኛ
@@saadasadada505ደምረኛ
@@HfgRsfደምረኛ
የብሩኬና የሀይሚ አስተዋይነት ይለያል ወላሂ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ የኔውቦች በርቱ ገና ከናተ ብዙእጠብቃለን የምትሉ ደምሩኝ B❤H🥰💋🥰💋🥰💋
በጣም ሁለት የዋህ❤❤❤
አሜንንንን🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤
መገን ቡራ ትግሥትህን ሣላደቅ አልችልም ሀይሚም የኔ ምርጥ ክንዶን ወጥራ ተከራከረይለት❤❤❤❤❤❤
አስቀያሚ ኘራንክ ለኛም አስቡ እረ ቡራ ትግስትህ እና ለሴት ልጂ ያለህ ክብር የሚደነቅ ነዉ ጀግና
ሳህ
ፕራንክ ይሁን የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ
እኳንመቶሽአድሽአለሽደዶማበሰውስምመሸቀልአይደብርም😂😂😂😂😂😂😂
መቶሽአላለችም፣ቀፎ
አይተን እንፈርዳለን
ድንግልሽን ሠተሽ 100kብለሽ መለመን ለዳይፐር መግዣ ነው 😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ብሩኬ ለሴት ልጅ ያለው ክብር😢😢😢ሺ ያርግህ በእውነት❤❤
ያበደ ኘራክ ነዉ ቡራየ በሀይሚ ድርድር ከቻልክ እቻልክ እድጣመሩ አድርጌ ኣፋየ ሁለቱ ምርጥ ልብ ነዉ ያላቸው እህተህኔ ከኸደድካት ከብሬኬ ጋር ይጣመሩ❤❤🥰🥰🥰💝💝💝💝
ብሩክ ሲያሳዝን ይወዳታል የምትሉ❤❤
አወ❤❤❤❤❤
በስመአቤ እንደ ቡራ ሴትንልጅ የሚያክበር የለም ኤፍ ተዉ የእዉነት ይቅርታ ጠይቅ ብሩክ በጣም ክብር ያለዉ ልጅ ነዉ በእዉነት ጤሩ ስራ አልሰራሕም ኤፋ
ሀይሚየ ና ቡርኬ መቸም እንዲለያዩ አንፈልግም የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤
ብቻለሴት ያለህ ክብር ልዩነው ቡራየ የኔ ጀግና❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ማነዉ አይሚና ብሩኬን አደኔ የሚወዳቸዉ ላይክ አረጉኝ አደኛ ነኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@China-vl3ol እኔ ማረያምን በጣም
እኔበጣምነዉየምወደዉ❤❤የማከብረዉ❤ነግግሩለሴትልጅየለዉክብረ❤ለጎደኞቹ❤❤
Enia 🤞💪
@@saadasadada505ደምረኛ
ልጆቹ ፈቅሪ እዞቸዋል የምትሉ እስኪ👍👍👍👍👍👍😭
😅😅😅😅
በጣም
ግድ አይደል ከዚህ በላፍቅር😂😂😂😂
ፍቅረኛየ ናት እኮ አለ ለተመልካች ብቻ ነው ጓድኛ ነን የሚሉት
ከምርሽ ነው
ጀግና እናት ወልዳለይ ብሩክ ወድ ነህ ላመክበት ነገር ወደኋላ የለው አንበሳ ምነው ሽ ሁነህ ቢሆን የምር ወንድ ልጂ በርስቱና እና በሚስቱ ሲሞት ነው በዛ ላይ ትግስትህ የምር ሳሳሁልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አተ ለራስህ ገደል ግባ ቡሩኬና ሀይሚ አይለያዩም ብሩክ ማለት ለማንም ክብር ያለዉ ሰዉ ነዉ 🤗
ቃላት ምረጥ የወረደ ፍራክ ነው ለተመልካች ክብር የኑርህ
በህትም አትፈልገውን ታዲያ ያኔ ሩታ አብረሽን ወድጃለሁ ብላ ስትከተለ ተቀበል ብለህ ስትገፋ አልነበረም ለዚህ ነው የእግዚአብሔርን ቃል በራስ ላይ ማትፈልገውን በሌላው አታደርግ የሚለው
ሩታአላየሻትምደ እያለቀሰይ አልፈልግሲላት እሰብበት ግዜልስጥህእያለይ ስትስትልቆይ አልሰማአለይ ከፈለገይ ምንያርግ ተይቢሏትአሰማ
ሩታ እና አብርሽ ለዲራማ ብለው ነው የጀመሩት
ተረጋጉ መጨረሻዉን ሳታዩ አትኮምቱ ፕራንክ ነዉ
ምን ታሽቃብጫለሽ ብራንክ ነው
እውነት ነው እህቴ
አይይይይ ኤፋ ለራስህ የፈለከዉን ይዘህ እሷን መከልከል ይደብራል ሀይሚ አስተዋይ ድንቅ ልጅ ናት ትማር ትምርቷን ስራቸዉን ይስሩ ሁሉም በጊዜዉ ይደርሳል ።❤❤❤
በሇላ ትጎዳለች
ፕራንክ ነው እስከመጨራሻው እይይ
አዉቂያለሁ@@Semufika45
ቡሩክ ጡሩ ልጅኖው ጌታ የምፋር ሁለት ዳስይላሉ አስተዋይ ዮች ንች 👍❤️❤️❤️አብሮ ዎደፍት እንዎዳቻለን 🙏
ለምድነዉ ኤፊን የምሰድቡት መብቱ እኮ ነዉ እደ ፈለገ መናገር እህቱን ❤❤😊❤😊❤
የስ ፍቅር ፍቅር እያጫወታቸውነው እሷ ተማሪ ናት ልጅ ናት ወንድሟ ደሟ ደሞ ስርአቷን ያስይዛት
እኮ ነገ ብትወድቅ ሚያነሣት ወንድሟ ነው
እና እህቱ ብትሆን ከመጀመርያው እጂ አሁን ነውዴ ቡራ ደሞ ምን አጠፋ
በጣም እየተላላጡ ነው አይሚ በወድምሽ ማንንም አትቀይሬ ኤጭ 😂😂😂😂
በትክክል ብለሻል ገና ልጅ ነች ተማሪ ነች ደግሞ ወንድሟ ነው ታላቋ ነው ልመክራት ይገባል
ቡሩኬ ስማኝማ አንድ እዉነት ልንገረህ እኔ እምወደዉን ያጣሁ በወንድሜ ምክነያት እንዳአሁኑ ግግም አለ ጥየዉ ስደት መጣዉ በአጭሩ እንደማያችሁ ትዋደዳላችሀ ግዴታ ካሜራ አደለም ንገራት ፍቅረህን እንደትለያዩ አልፈልግም ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ማየት ነዉ እምፈልገዉ ከእናትህ ቀጥሎ እሷናት እና ቡሩኬ በቃ ተፍቅራችሁ ማየት ነዉ እምፈልገዉ ምቀኛችሁም ይረፉ ቡሩኬ ሃይሜ ልዩ ሴትነች ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ምንም የለነም እሚባል ንግግረ አይሰራም ይልቁንስ አጥብቅ ገንዘብ ከሆነ ቀስ እያለ ነዉ የሚመጣዉ አበዛሁት አደል ቅመሞቸ ከተመቻችሁ ላይክ እወዳችዋለሁ ስንቴ ከድባይ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ትክክል
ትክክል❤❤❤
የኔ ቢጤ💔 ትክክል ነሽ ወላሂሲጀመርኮ ይዋደዳሉ❤
ትክክል የኔ እህት❤❤
ትክክል
በቡራ ና በሀይሚ ቀልድ የለም ኤፉ 😢😢ተፋታቸዉ❤❤
ቡሩኬ. እና አይም. መቼም. አይለያዬም. አተ ስጀመሪ በእህትእ አትቅና ደነዚ አተገደል ግባ ቡሩኬ ስጀመሪ ለሴት ልጂ ክብሪ አለው እሽ ደነዚ ነህ አተ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥዬ ልጅ ብሩኬ ለሴት ያለው ግን ክብር ደስ ሲል እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ብራ ❤❤❤
ኤፍሬም አስደነገጥከን ብሬኬ ለሀይሚ ያለው ክብር ከውንድም በላይ ነው አመስግነው እንዳውም ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
ተው የራስህን ህይወት አሳምረህ ያዝ ኤፍሬኤምዬ በነሱ ህይወት ጣልቃ አትግባ ደሞ ቡራዬ ሀይሚን አይጎዳትም አደል ኮሜቶች እስኪ አይጎዳትም የምትሉ በላይክ አሳዬኝ👍👍👍
ወላሒ አናዶኝ አነሳሁበት ቃላቶቹ በጣም ነው የሚያስከፉት ብራክም ቢሆን 😊😊😊
ኤፋ ተው ሁለቱም ይዋደዳሉ በፍቅር እንጂ በግድ አይሆንም እልህ አትዱላቸው ቡራም በጣም ጥሩ ልጂ ሴት ልጂ አክባሪ ነው የምትሉ ላይክ
ታላቅ ወድሞች ግን ትገርማላችሁ አተ ቤዚን እያጃጃልክ ሀይሚን እደት ከብሩኬ ታለያያታለህ በህትህ ላይ እድሆን እማፈልገውን ነገር ለምን በቤዚ ላይ ታረጋለህ
ትክክል🎉🎉🎉
ትክክል ጌታን
እኔም ልኮምተው የነበረውነው የተኮመተው በትክክል❤😢
ይገርማል ጉድ ኮነዉ😃😄
ለፕራክ ነው ደቆሮ🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧
ጌታን ደሜን ነው ያፈላከው ኤፍ ቀልድ ብሆንም ቃላት ሰትጠቀም ምርጥ የምር ያሰጠላል ቶሎ ይቅርታ በላቸው ብራን በትልቁ በላው ይቅርታ የእናቱ ጨዋ ልጅ❤❤❤
betam wousha new endastelagn
እስይ የልቤን ነው ያልሽው በእውነት በስዓቱ በጣም ነው ያናደደኝ እንዴ ምን ሚሉት ቀልድ ነው የልብን ተናግሮ ፕራክ አለ እንድ በፈጣሪ ሼም ነው እሺ ኤፍሪም ቀልድ እኮ አለው ለዛ ያንተ በዛ በጣም 😮😮
ኤፋ እደወድምነትህ መቶጣጠርህ በጣም ደሢ ይላል 😮ግን ሀይሚ ልባም ሰዉናት ብሩኬም ልባም ሰዉነዉ ሁለታቸዉም ሰዉ አያሥፈልጋቸዉም ግን ዉነት መሥሎኝ ደነገጥኩ 😮H/B እዛዉ ድረሥ ያዝልቅላቺሁ እመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚና ቡራ ይጣመሩልን የምትሉ😢
አትበሉ እነሱ ያቃሉ
አትሰሙም እንዴ እንደዛ አትበሉ
ከግርግዳ ጋር ተጣመሪ ራስሽ ስታስጠላ
ጅል ደደብ😂
😅😅😅😮
ብሩኪ ለሴት ልጂ ትልቅ ክብር አለዉ ሀይሚን ይወዳታ እሧም ትወዳዋለች ካላማዋ መቸም አያሰናክላትም ብይ አመናለሁ ስለዚ በማህላቸዉ ባገቡ ጥሩ ነዉ በምክር መድርስ ያለባት ትደርሳለች ኤፍ❤❤❤❤ እነሱ ህፃኖች አይደሉም
ትክክል ምርጥ ወድም ምርጥባል አላት😘😟🤣😋
ወገኖቼ በሰደት አሞኛል ከናተ ምፈልገዉ ፀሎት ብቻ ነዉ አመሰገናለዉ❤
Egizihabiher yimarish ❤❤❤❤
አይዞሽ አላሕ ያሽርሽ እሕቴዎ❤❤
Allah afiashen yemeleselesh
Ayzosh ema😢😢😢
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
ኧረ በጣም አናደከኝ ነበር የእውነትህን መሥሎኝ
ብሩኬ ለሴት ልጂ ክብር አለዉ የምርጥ ሠዉ ነዉ የምር ለማለያያት ብለህ ብሩኬን አትሳ ደብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራ ለሴት ልጂ ክብር አለው ምርጥ አይገልፀውም ወሏሂ ቡራና ሀይሚ መቸም አይለያዩም ደግሞ በጣምምምምም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤
ወላሂ አብርሺ የዋህነዉ አብርሺየ የኔልዪ❤❤❤❤❤❤❤ አተደሞ ሥታሥጠላ🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
ፕራንክ ነዉ ዉይ
😢😢👎👎👎👎
@@EeEe-km5dt አይባልም ሀይሚ ይከፋታል ወድሞቻንሢሠድቡባት ፕራክነዉ ደሞ ነገሥቀዉይመጣሉ
እነሱ እየተማከሩ በሚሰሩት ፕራንክ😅😅😅
ጀዝበነክ ለሰዉ ልጅ ክብር ዬለሀሚ😏😏😏
የገመትኩት ስለተሳካ ደስብሎኛልምርጥ ኘራክ ብራ የሀይሚ ጋሻ ነህወንድሟ እራሱ እዳይነካ የምታረግ ጀግና❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
ብሩኬ ለሴት ያለው ክብር ይመችክ ወላሂ ይኔየዋህ ሲያሳዝን 😰😰😰
የዚህ ልጅ ፓራክ ሁሌም ይደብረኛል ያስጠላኛል ንግግር አይችልም 😤😤😤😤😤😤 ቡራየ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ለተመልካች ያለህ ክብር እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምር ኤጭ
yemir inm mexam yasxela😏😏
Bexam💔😢😢
😅😅😅😅
በጣምቆሻሻ😢
አረ ኤፍሬም የምርህን ነዉ ብሩኬ በጣም ክብር ያለዉነዉ ለሠዉልጂ ሁሉ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤
ወዮው የዛሬው ፖራንክ የተለየ ነው ቡራዮ መከታ የሆንክ ልጅ ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አድናቂ ነኝ ወንድሜ❤❤ ቻለው እንግድህ ያጋጥማል 😥🙄
መቶ ሺk ቤተሰብ ስለ አፈራክ congratulations በፕራንኩ እኔም ተናድጃለው ቡራና ኃይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ 👍👍👍
ስነስርአት አቶ ኤፍሬም ምን አደረጉ እነዚህ ልጆች በጣም ተወዳጆች ናቸው ይስሩበት በቶሎ ይቅርታ ጠይቃቸው ሁለቱንም❤❤❤❤❤❤❤❤
ብራኬ ና ሀይሚ መቼም ኣይለያይም ❤❤የኔ ማሮች ምን ኣገባህ እነሱ ከተዋደዱ ❤❤
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው ብቻ በላይክ እንያቹ 👍👈💖💖
ተዉ ኤፋ ጣልቃ አትግባ በሀይሚና በቡሩኬ
በፍቅር አቀልድ ያማል ተለያዩ ማለት ጥሩ አይደለም
ብሩኬ በፍቅር ዉስጥ ብዙ ፈተና አለዉ ጠንካራ ሁኑ❤❤❤❤