ጋሽዬ ሀይሚን ተበቀላት. ከባድ ፕራንክ .ሀይሚ የደም እንባ አለቀሰች😱😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @Emusha560
    @Emusha560 Год назад +840

    ጋሽየን የሚወድ ላይክ🥰🥰🥰 ጌታን ጋሽየን ሳይ አባቴ እፊቴ ድቅን ይልብኛል😢 ልክ እደ ጋሽዬ ተጫዋች ነው

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Год назад +9

      ጋሽዬ ፈታ አደረጉን😂😍😍😍😍👍

    • @taybaomar6677
      @taybaomar6677 Год назад +1

      አላህይጠብቅልሽ😢እኔስአሰሩብኝ😢😢😢

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ Год назад +6

      የኔም አባት ተጫዋች ነበረ ተቆጥቶኝ እኳ አያውቅም ግን ሞቶብኛለ😢😢😢😢😢😢 እና አባት የሆኑትን በሞላ ሳያቸው ደስ ነው የሚሉኝ እና ጋሽየ ምርጥ አባት ነህ

    • @taybaomar6677
      @taybaomar6677 Год назад

      @@ትበይንፀጋየ አላህይዘንለትአይዞሽ😢💔❤❤❤❤❤

    • @Emusha560
      @Emusha560 Год назад

      @@ትበይንፀጋየ አይዞሽ ውዴ ሶብሩን ይስጥሽ አባትሽንም ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቼው 😥

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Год назад +103

    ዘና ፈታ ያሉ አባት ጋሽዬን ስታዩት ደስ ደስ የሚላችሁ👍👍👍ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን❤❤❤ የሳቃችን ምንጭ ሆናችሁ እኮ

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx Год назад +484

    ጋሽየ መሆን ያለበት ፊልም ሰሪ ነበር የዉነት ሲችልበት እኮ❤❤❤❤❤

    • @argwaabai8041
      @argwaabai8041 Год назад

      ❤❤

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Год назад

      ክክክክ እውነት ነው አክቱ እራሱ

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад +2

      በጣም ለአባቶች ሽ አመት ይስጣቸዉ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 Год назад

      በጣም❤❤❤❤❤❤

    • @LiboLibo-z7j
      @LiboLibo-z7j Год назад

      😱😱😱😱😱😱😱🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😆😆😆😆🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪

  • @Mom-f2m
    @Mom-f2m 8 месяцев назад +99

    ሀይምን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +421

    ማነው እንደኔ ጋሻዬ የሚመቸው።😂 አይ አባት❤ ወላሂ ደስ ሲሉኝ❤አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለቤተሰቦቻቺን ይስጥልን💗💕

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj Год назад +3

      እኔ ወላሂ 😘😘

    • @zeharajemal7845
      @zeharajemal7845 Год назад +2

      ena betam naw memachange wly lik enda abate naw miwadawu❤❤❤❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Год назад +4

      እኔ ወላሂ በጣም ነው የሥ የሚለኝ

    • @ዜድከታሪ
      @ዜድከታሪ Год назад +2

      😂😂❤

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e Год назад +1

      ወላሂ እኔ

  • @تبوبتبؤتتبتر
    @تبوبتبؤتتبتر 11 месяцев назад +40

    የንዬ አባት ሺ አመት ኑሩ😂😂😂😂😂😂ወሪያቸው ሲያስቅ ወይኔ ሀይሙ😢 አሳዘነችይ ምስኪን

  • @mareysara4968
    @mareysara4968 Год назад +546

    ቢድኦ ስትሰሩ ሁሌም ከጋሽየ ጋ የምትሉ👍

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w Год назад +19

    ጋሸ ትለያለህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤ እኔም አባቴ በጣም ነው የሚሳሳልኝ 😢😢😢😢

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 6 месяцев назад

      እኔም ማርያምን😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +144

    እባካችሁ... የፊልም ፕሮዲዩስሮች.. ጋሼን... አስሩልን... ከምር በጣም ነው እሚያዝናኑኝ... ያውም በ ስደት
    እንዲ ያሉ አባቶችን.. ያብዛላችሁ... አባቶቻችሁን
    በደንብ ያዙ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🤣🤣

  • @Ffjjg-og2jm
    @Ffjjg-og2jm 7 месяцев назад +9

    በለው አብርሽ እጠብ ስራህ ነው የኔ ውዶች ደስስስስስስ የምትሉ😅😅😅😅😅

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Год назад +106

    እንደ እኔ ጋሽዬ የሚመቸው ማነው 😂😂😂😂ጋሽዬ የአራድዬ ልጅ ይመቾት 😂😂😂 ወይኔ ይሄ ቤተሰብ ይለያል❤❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Год назад +31

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube Год назад

      😅😅😅😅

    • @sabo8756
      @sabo8756 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Zed_426
      @Zed_426 10 месяцев назад

      የኔ እህት እስኪ ደምሪኝ በቅብነት

    • @YeEhr
      @YeEhr 9 месяцев назад +1

      ሡለላህ አለይ ወሠለም

    • @user-hl2gq6pr2z
      @user-hl2gq6pr2z 4 месяца назад

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i Год назад +75

    ባሉ ጋሽዬን ከወዳዳቹ አብርሽን 100 ሺ አስገቡት ዬት ነቹ በሉ የዙት❤❤❤❤❤ ቅማሞችዬ ❤❤❤

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy Год назад +16

    ዘና ፈታ ያሉ አባት ጋሸዬን ሰታዬን ደሰ ደሰየሚላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋርኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ Год назад +380

    ለጋሸዬ ሰልክ ይገዛለት እምትሉ ላይክ

    • @Kimem12
      @Kimem12 Год назад +1

      Indasebshu eski beylet

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Год назад +7

      ስማርት ስልክ አይወድም ይሆናል የኔም አባት እሺ አይለኝም ለምኜው ለምኜው ደክሞኝ ትቼዋለው የሚመቸኝ እርገንዶው ስልክ ነው ይላል😂

    • @aliMama-kv3no
      @aliMama-kv3no Год назад

      ​@@semiraabdo7080የኔስየፈልጉነበርብርየለኚምእንጂበጣምየፈልጉልአባቴ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ Год назад +1

      ይበቀዎል የያዘዉ የፈለገ በቁጥሩ ይደዉሉለት

    • @sameraha772
      @sameraha772 Год назад

      አተዉ ነዉ እዴ አልፈለጉም ይሆነል እጅ እነ አብርሽ አደለም ለለገሼ ለመኑም ይገኛሉ የምር❤❤❤❤❤❤

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ Год назад +10

    ወይኔ በሣቅ ሞትኩኝ ኤፍሬም መርፌ አይደለም አላለም 😂😂😂 ጋሽዬ ደሞ ባጣምነው እሚችለው የምር እውነት ነው እሚመሥለው የምር ያሥደነግጣል😅😅

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba Год назад +104

    ፋዘርንም ወደ እዚህ ሕይወት ልታስገቧቸው ነው ምርጥዬ አባት 😃😃

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +3

      ከዘመነቹ ወጣት ፕራንክ የሡ ይበልጣል

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +15

    ማነው እንደኔ ጋሸዬን የሚወድ ማርያምን አብርሸ ተንከባከቧቸው አባት ብቻ ሳይሆኖ ጓደኛም ናቸው ጋሸዬ እረጅም አድሜ ከጤና ጋር ተመኘንልዎት እኛ የማዳም ቅመሞች

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Год назад +91

    አብርሽይ የኔ ማር በናታቹ ስሞትላቹ መቶ ሰብስክራይብ እናስገባዉ አብርሽን ጋሼን የሞትዉዶቸዉ እስ እናሳያቸዉ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +9

    አብርሽኮ እራሱ ያቀናብርና ግርም ብሎ እሚያያቸው ነገር እኮ ነው😅😅❤❤❤

  • @tube896
    @tube896 Год назад +42

    አብርሽ ያቺ ሕፃን ልጅ ቤተሰቧ እንዴት ናቸው ሕፃኗ ደሞ በጣም ናፍቃኛለች በእውነት ስሟ ማሩ ነዉ አይደል ማር የሆነች ልጅ

  • @AsterAbate-m8s
    @AsterAbate-m8s 8 месяцев назад +2

    ዎኔ አብርሽ አይዞ እንግድ ግን ዴስ የምል ፍራንክ ነዉ ያዴሬጋቹት ሀይምየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ብድርሽን እንዳትሬሽ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +132

    ጋሽየ እንደት እንደሚያዝናኑኝ ስራቸዉ ሁላ ❤❤❤ እረጅም እድሜ አባት ላላችሁ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Год назад +2

      አሚንንንንን ያረብላለሜን ♥️🙏

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад +2

      አሚንንንን❤❤❤❤

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ Год назад +1

      አሚንንንንን ያርብ ❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 месяцев назад

      amenamenamen😢😢❤❤❤❤

    • @misskanamisskana9718
      @misskanamisskana9718 10 месяцев назад +1

      አሜን ❤️❤️❤️

  • @MesaPawlesi
    @MesaPawlesi Год назад +7

    የኔ አባት ስታምሩ አባት ከልጆጁ ጋረ ስችው ት ደስ ይላል ❤❤❤❤ሰላማቹን ያብዛልቹ ❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 Год назад +49

    የምር የዛሬው ይለያል ቤተሰቦቻችን እኔምነኝ ዛሬ ፕራንክ የተደረግሁት 😂😊ይገርማል ጋሽዬ አንደኛነው ፕራንክ ለመስራት ኤፍሬም እንደፈራው 😂😂😂5ብር አልፈልግም ሲልየባሰ መጣለት የእውነነት ይመቻችሁ ሀይሚ ተሰራላት ዛሬ😢 ምርጥ ፋሚሊ❤❤❤❤❤❤

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Год назад +10

    ደስስስ የመትሉ በተሰብ ሁሌም በደስታ አላህ ያኑራችሁ ❤

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ

    ወላሂ እናተን ያለማድነቅ አይቻልም ምርጥ በተሰብነችሁ ጋሽየ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ Год назад +5

    የኔ አባት ስወዳቸው እኮ እንደኔ አባት ተጫዋች😂😂🥺 እስኪ አብርሽዬ ሰርፕራይዝ አድርጋቸው እባክህን በስጦታ አምጡልን የምትሉ በላይክ🥰🥰🥰

  • @RabiMedia-l3s
    @RabiMedia-l3s Год назад +66

    ጋሽይን ሺ አመት ኖርልን❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Год назад +4

    አቦ ይመችሽ ሀይሚ አንሶላዉን ደገምሽለት😂😂😂

  • @rahamauae2283
    @rahamauae2283 Год назад +62

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ጋሸዬም እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tirngogetnet2985
    @tirngogetnet2985 Год назад +6

    ስታስቀኑ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፍቅሩን ጨምሮ ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ

    ወላሂ እናተን ያለማድ ነቅ አይቻልም ምርጥ በተሰብ ናችሁ ጋሽየ 👍

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 11 месяцев назад +1

    ጋሸዬ ተመቸህኝ ድቅ የሆነ አባት የገባው ያራዳ ልጅ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ጋሽዬን ሳይ አባቴ ይናፍቀኛል 😢😢😢😢 አብርሽ ምርጥ አባት አላቹ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቹ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад +3

    አይ ፋዘርኮ ውስጤ ነው❤❤
    ፈታ ያለ አባት መታደል ነው እድሜና ጤና❤

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Год назад +24

    ታድላቹ ምርጥ አባት እግዚአብሔርን በቃ ያቀርባችዋል እንደፈለጋቹ ነው ምታወሩት አደለም እንዲ ልሳፈጥ ደምፄም አይሰማ ሳወራ ለአባት አልታደልኩም😢😢

    • @AlAin-no9il
      @AlAin-no9il 8 месяцев назад

      አብሺር እኔም እደዘዉ ነኝ

    • @AlAin-no9il
      @AlAin-no9il 8 месяцев назад

      😢😢

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Год назад +4

    የኔውዶች ሀይሚ አሣዘንሽኝ 😂😂😂😂አብርሽ በል ልብስህን እጠብ ባመጣሀው ጣጣ በራስህላይ መጣ ❤❤❤ረጅም እድሜና ጤና ይሥጣችሁሁሁሁሁ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +24

    ይህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብን እንደኔ የሚወዳቸው

  • @aminahassen6521
    @aminahassen6521 Год назад +1

    ተጋሽዬ የሚበልጥ ደስ የሚል አባት አለኝ
    አልሀምዱሊላ ጋሽዬማ ምዲነው
    ጫዋታ አይችልም የኔን አባት ብታዬ
    ምንልትሉ ነው ወላሂ በጣም ነው የሚጫውተን ክልጆቹ አልፌ የሰፍሩልጅ
    ነው የሚጫውታችው ወላሂ የኔልዬ አባት

  • @ፋፊነኝወለየዋ-ቀ6ጀ
    @ፋፊነኝወለየዋ-ቀ6ጀ Год назад +38

    ጋሺየንእምትወዱ በላይክአሳዩኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Год назад +2

    ገሽዬ መሸአለ ደስ ስል አጨወች ነዉ አለህ ይጠብቃዉ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke Год назад +31

    እዳው ይሄን ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ስወዳቸው ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Год назад +3

    እኔኮ ጋሽየ ያለበትን. ቪዶዎ በጉጉት ነው የምጠብቀው. የኔ ታዛዥ ጋሽየ አብረሼ የሥራህን 😂❤❤❤❤

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Год назад +43

    የጋሽዬን ፕራንክ ለማዬት የሮጡኩት እሩጫ😂😂😂😂

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 8 месяцев назад +1

    የምር ካሽዬ ተመቹኝ ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹህ ፈጣር ይጨምርላቹህ ፍቅራቹህን

  • @masart9631
    @masart9631 Год назад +10

    ዋውውው ገሽዬ ምርጥ አባት አይገልፀቸውም😂😂ፈጠረ ራጅም ዕድሜ ይስጦት🙏❤

  • @MadinaMustafa-en7li
    @MadinaMustafa-en7li Год назад +4

    ውይ አብርሽ ፕራንክ አዳርጋለው ብሎ እራሱ ፕራንክ ተዳራጋ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +33

    አብርሽ በጠነስስከው.. ፕራንክ
    ጉድ ተስራህ 🤣🤣🤣 በል እጠብ እንደፈረደብህ 🤣 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Год назад +2

      ወላሂ የሳኩት ሳቅ እጠብ እጠብ

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Год назад +2

      እኮ ብድር በምድር ሀሀሀሀሀ

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 Год назад +2

      @@toybamohammed497 ... እኮ 🤣 አያቴ ነፍስዋን ይማረው እና... ወንድ ልጅ ሲልፈስፈስ.. አቦ ብድር እማይመልስ ሀሞት.. የሌለውን ልጅ አትስጠኝ... ትል ነበር 🤣

    • @Hghy-o5b
      @Hghy-o5b 11 месяцев назад +2

      እኮ😂😂😂

  • @jijiayele5777
    @jijiayele5777 6 месяцев назад +2

    ጋሽዬ ግን ሁሌም አብረው ይስሩ ስታምሩ ቤተሰብ

  • @rohimaup4666
    @rohimaup4666 Год назад +18

    በጣም ነው የምወዳችው ጋሽየ አባታችን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q Месяц назад

    ይሀን ቤተሰብ ስወዳቸዉ ሁልዬ ሳቅ ጭዋታ ቀልድ ሲያምሩ እደዚህ ምርጥ መዝናናት እኛለ የኛሰዉ ታዳ ሲነጋ ሲመሽ ምቀኝነት ቅናት ሸር ሲፈረፍር ይገኛል አምላኪ እደዚህ አይነትን ሰዉ አርቅልኝና እደናብርሀም ያሉትን ቤተሰብ የመሰሉትን መልካም ሰወች አቅርብልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ አታቋርጡ ቢዲወ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ምርጦቼ 😘😘😘😘😘

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад +32

    ጋሽዬን ባየው ቁጥር ምነው እንዲ አይነት አባት በኖረኝ እላለው ሲቆጡም ሲጫወቱም ያምርባቸዋል ፈጣሪ እዬንን ቤተሰብ ይጠብቀው ❤❤❤❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 2 месяца назад

    ደስ ሰትሉ ምርጥ ወድም እና አባት አሉሽ ጋሽዬ 😂😂😂የእውነት አስመሰሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤ አይ አብርሽ ሀይሚ አሰለከስካት❤❤❤❤

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ Год назад +12

    ብድር በምዱር ማነዉ ጋሺየ ብድሩን በመመለሱ ደስ ያለዉ ደሞ ሀይሚ ስታለቅስ እምታሳዝነዉ

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 8 месяцев назад +1

    ሁሌም ከጋሽዬ ጋር ሥሩ አብር ያባቱን ንግግር ነው የያዘው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +13

    ትክክለኛ አባት ናቸዉ መልሰዉ ልብስ አሳጠቡት እራሱ prank ተደረገ 👍👏

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Год назад +1

    ጋሽዬ የኔ አባት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Год назад +7

    አብርኮ ወላሂ ጋሽየን በጣም ነው እምወደወት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት የኔ አባት በጣም ነው እምወደወት የኔ አባት መላውን ቤተሰ ባችሁን አላህ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አያጉድላችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @y9gh956
    @y9gh956 Год назад +1

    ወይኔ አባታችሁ የሃህ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ Год назад +12

    እኔ ግርም የሚሉኝ ፕራክ አድራጊዎች ወጣ ያለ ፕራክ ሀሳቡ እደት እደሚመጣላቸዉ የምር😂😂

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 10 месяцев назад

    አይይይይ አብራሃም በል እጠብ ባታቅጅ ከባዱ ፍራክ ያተነዉ ይምር ክክክክክክ ጋሽየ ይመቸኩ

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад +11

    ጌታምሥክሬ ጋሼሣየዉ ያባቴናፍቆትይቀንሥልኛል አባቴበጣምሥለምወደዉ ጋሼማየትያሥደሥተኛል እረጅምእድሜ ይሥጥልጅእኖድሃለንሻሽዬ የኔታዛዥ❤❤❤❤❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 11 месяцев назад +1

    ገሼ ያሉበት ቭዶ ዱሮ ከያሞ ድራማ እንድ ነዉ ምያየዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ፊልም ጀምሩ❤❤❤❤😂😂😂

  • @መዳምየራሴምታት
    @መዳምየራሴምታት Год назад +27

    😂😂😂😂 ፓራክ አረጋዊ ብለህ አሳጠቡክ የምር በጣም ነዉ የሳኩኝ አይ አባት ሺ አመት ይኑር

  • @rcftcg3667
    @rcftcg3667 Год назад

    ወየውው ኣብርሽ በሳቅ ገደላቹሁኝ 😂😂😂😂😂ኣላህ ይጠብቃቹሁ ጋሽየ ስወዱት እጠብ እጠብ ኣርሽ 👍👍👍👍😂😂😂💘🙏

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ

    ጋሽይን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +4

    ሄሉና ማር የናፈቃቹ ላይክ ግጩኝ❤

  • @seada6041
    @seada6041 Год назад +18

    አባቴበጣም ይናፍቀኛል ጋሽየን ሳይ 😢❤❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 10 месяцев назад +1

      እኔ በሞት ያጠሁት አለሁ አባቴ ጓደኛየም ወንድሜም ነበር አባቴ ለኔ ልዩ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MihretLemma-du2hh
    @MihretLemma-du2hh 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው አብርሽ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Год назад +8

    በረሮ የስራሽን ነው ያገኘሽው ጋሽየ ይመችህ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ😂😂😂😂😂

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 8 месяцев назад +1

    ሀይሚ ስታለቅስ ኤፍሬም እንደት ተመለከታት እዝነቱ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Год назад +9

    ደስ ሲሉ የቤተሰቅ ክብር ዋው ናቸው ኸድሞቿ ደሞ እህታቸውን ይወዳሉ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +2

    ኢየሱስ እረጅም እድሜ ከጤና ጭምር ይሰጥህ
    ❤አብርሽ ውዶች እውነት ሰወዳቹ❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +10

    😂😂😂ጋሽዬ ሲኖ ሮ ጬ ነው ምገባስወዶት አባቴ ሺ አመት ያኑሮት 😘👍😘😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Astu-s5u
    @Astu-s5u Месяц назад

    አብርሽ ከቤተሠቦችህ ስቱል ደስተኛ ነው የምትሆን❤❤😊😊

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 Год назад +7

    የኔ ምርጥ አባት ኑርልኝ ጋሻዬ ስያይ አባተን ነው የምመስለው እኔ ስድት ላይ ነኝ እሳቸውን ስያይ አባቴን እዳየው ነው የምቆርጥርው የኔ አባት

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад

    አይዞሽ ሀይሚዬ የኔ ቅመም ተገኝተሻል
    ጋሽዬ ግን ሲችልበት ፊልም ቢስራ ይችልበታል። ክክክክክ አብርሽ አንተም ጌም ተሰራህ በል እጠብ😂😜

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +13

    ጋሽየን ስያየው የአባተ ናፍቆት ያልፍኛል ❤❤❤❤

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o Год назад +2

    አይ ጋሸየ ታድላቹህ አባት ጌጥ ነው ዘላለም ይኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @djgdurhgd948
    @djgdurhgd948 Год назад +6

    ወላሂ ለአዚም ማር የሆነ አባት ነው ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliYimam-v9g
    @AliYimam-v9g 8 месяцев назад +2

    ወላሂ ጨዋታችሁኮ አይጠገብም ጨዋ ናችሁ

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 Год назад +14

    አባትና እናቴ ናፍቀውኛል ደሥ ሥትሉ 😚😚😚😚😚😚😚

  • @OmumuazFatiya
    @OmumuazFatiya Год назад

    ወይ አብሪሽ ማታመጣው ዬለህ ለጋሺዬ እርጀም እድሜ ከጤና ይስጥልን ምርጥ አባት

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Год назад +7

    ምርጥ ተዋናይ ጋሸዋየ እረጅም እርሜ ይስጠወት ስወደወት

  • @NghGv-s1f
    @NghGv-s1f 8 дней назад

    ዘና ያለ ሰዉየ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ😂😂😂 በጣም ነዉ ያሳቁኝ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Год назад +12

    በጉጉት የምጠብቃችሁ የምወዳችሁ ነበራችሁ ግን ምን ዋጋ አለዉ አገሬ ወገኔ አማራየ ታፍኖ እየተሠቃየ ነዉ ቤተሠቦቸ እደት ብየ በደሥታና በጉጉት ልያችሁ ወሥጤ ቆሠለ ሥልኪም አሥጠላኝ ተዉ 😢😭😭😭😭

  • @ዜድየአላህባርያ-የ7ከ

    ዋው የኛ ቤተሰብ ስወዳቹሁ አብርሽ የኔ ሳቅታ

  • @hayath8505
    @hayath8505 Год назад +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁን ያብዛው

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m Год назад +1

    ይመቻችሁ ወይ ፍቅር ሀይሚ ቡናብታፈይለት ደስይልነበር ሰናይግዜ ይሁንላችሁ

  • @temramuhamed
    @temramuhamed Год назад +8

    ውይ ጋሸ አቤት ደስ ሲሉ ❤❤❤ ምንም አይካወት

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 10 месяцев назад

    አይ አብርሽ አተ ዘብሉ አታሺ ቅብጠ አላለም እረ ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ 😂😂😂😂😂ጋሺዬ ዴሞ ምርጥ አባቴ ነህ❤

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Год назад +6

    ጋሽዬ አራዳ 🥰🥰ሀይሚ አሪፍ የመልስ ምት እንጠብቃለን 😅🥰🥰

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Год назад +1

    ጋሽዬ፡አብዬ፡አብርሽ፡ኤፍሬም ዬ ተጨነኩላችሁ 2 ልጆች አሉኝ ዮያለሁት እስራኤል ነው በጦርነት መሞቴ ነው ፆለት አድርጉልኝ እባካችሁ እወዳችሁለሁ

  • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ

    አብርሹ ተገተሀን ጋሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalanAbara
    @HalanAbara 10 месяцев назад

    ክክክ 😂😂😂😂ጥሩ ቅጣት ነው ጋሺዬ እንድህ እንዳስደነገጣት 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰

  • @בתיהאלמייהו
    @בתיהאלמייהו Год назад +8

    በጣም ነው የመውዳችሁ❤❤❤❤ለምንው
    ጋሽየነ የምታናድት😂😂😂

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Год назад +10

    ኤፍሬም እህቱ ስታለቅስ😢❤እደት እዳያት ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @YukFhn-tf9dg
    @YukFhn-tf9dg Год назад +11

    አብርሽ ብረክ አረገለው ብሎ ተደረገ እደኔ በመጨረሸ የሰቀ ሆሆሆሆ😂😂😂😂😂

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ

    አብራሽይ በእውነት እዲት እደምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️