ቤት ውስጥ ትልቅ ፀብ ተፈጠረ .ጋሽዬ ደግ አደረገችልህ አለኝ 😱🙄

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    😂😂😂 ጋሸ ይመቸወት ጭድ ከመሸከም ቀረብህጂ እረ ጋሸን ያለ ላይክ ❤❤❤❤❤

    • @genatshemsu7196
      @genatshemsu7196 Год назад +1

      😂😂😂😂😂ፈጣሪየን ተመቹኝ😂😂😂

    • @hawahawa792
      @hawahawa792 Год назад +1

      ከክክክክክክ

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 10 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @BorhanBorhan-u9g
      @BorhanBorhan-u9g 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +292

    በህይወቴ ብዙ ነገር ረሳለሁ ባባየ አንተን መቼም አረሳህም አላህ በጀነት አንተንም ኡመተል ሙስሊምን ያኑርልኝ ።በጀነት ያገናኜን። ባባ የምትለው ቃል ትልቅ ትርጉም አለው 😢😢😢😢

    • @aidasaid6604
      @aidasaid6604 Год назад +3

      እኔም አጥቼአለሁ

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 Год назад +6

      በጣም አላህ ይዘንላቸው 😢😢😢አቦ

    • @nasibabitimuzemil6070
      @nasibabitimuzemil6070 Год назад +2

      ኡፍፍፍፍፍ እኔም አጥቼወለሁ

    • @skarebetisane6113
      @skarebetisane6113 Год назад +1

      አብሸሪ አላይ ይራመዉ

    • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ
      @ዜድነኝአባቴንናፋቂ Год назад +3

      አይዞአችሁ ወገኖቸ ሞት ለማንም አይቀርም በእየተራችን ተጠሪ ነነ የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን 🙏🙏

  • @hayatnagusu9445
    @hayatnagusu9445 Год назад +285

    አባት መከታ ሢመጣ እሠይ ደግ አረግሁ አላለችም😂😂😂😂

    • @muluhilu
      @muluhilu Год назад +1

      እውነት ነው ❤❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Год назад +1

      ግን ዲራማ ነውያስታውቃል።

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Год назад +8

      እኔም አባቴ ሲመጣ ወንድሞቼን 😂😂እዲህነበር የማረጋቸዉ

    • @امريانامعبدالرحمن
      @امريانامعبدالرحمن Год назад +4

      @@love-ep6tg እኔም🤣😁😁😁

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ Год назад +1

      😂😂😂 እኔም ነኝ የዛሬ አያድርገው

  • @seralove8471
    @seralove8471 Год назад +171

    ልጂቷ አባቷ ሲመጣ ደስ አላት በፊት አሳዝነኝ ነበር ስታምሩ አይለያችሁ🙏

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    ልጂቷ😂😂😂 ማርያምን በሳቅ ሞትሁ አባቷ ሲመጣላት እሰይ ደግ አረግሁ አላለችም😅😅

    • @zainabme708
      @zainabme708 Год назад +16

      የኔ ፀባይ ነዉ የዬሁባት😅😅😅😂😂😂

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و Год назад +4

      ክክክክክክክክክክክ

    • @saragasa174
      @saragasa174 Год назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @alemmulatu3522
      @alemmulatu3522 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @fatimakssa551
      @fatimakssa551 Год назад +11

      😂😂😂😂ይመታኛል ብላ ፈርታ ነበር አባትዋ መጣላታ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Год назад +59

    በስመአብ እድህ ትልቅ ሰው ነህ አብርሽ ❤❤❤❤በእውነት እህትህንያየህበት መገድ እደት ደስስስስስስእድምትል ውይይይይይ ተባረክ❤❤❤❤

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    ማነው ይህን ቤተሰብ እሚወድ በተለይ ጋሽየን

  • @ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ
    @ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ Год назад +32

    ወላሂ በሳቅ አይ ጋሼ እዲህም ያምራል አሉ እኮ 😂😂እድሜና ጤና ለጋሽዬ ❤

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +72

    የኔቆንጆ ገናሳይመታት አለቀሰይ እሱም ቅፍሲያረጋት እንምባየ እረገፈ ገዛ አባቷሲመጡእሰይ ስትል በሳቅ😂😂😂 አባባእረጂምእድሜ ከጤናጋ❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Год назад +61

    አባትህ እንደ አባቴ አይነት ባህሪ ነወ ያአላችዉ ደስ ሲሉ አላህ እድሜያቸዉ ያርዝምን❤🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +86

    የህትና ወንድም ፍቅርን ደስስ ሲል እስኪ በፆሎታችሁ አስብልኝ ወንድሜ በብሃር መጥቶብኝ😢😢

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ Год назад +3

    በጣም ተናዶባት ስታለቅስ ዝምበይ ብሎ ያቀፋት ነገር ኦፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ ስታምሩ አባት መከታ ሲመጣላት እሰይ ስትል አስለቅሳ አሳቀችኚ ደስሚል ቤተሰብ

  • @Enuye-d8p
    @Enuye-d8p Год назад +167

    ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ የማያልቅ እጀራ ይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @gfh9633
    @gfh9633 Год назад +8

    ወይኔ ምን አይነት ቤተሰብ ነው በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ውይይ እግ/ር ይባረካቹ ያብዛላቹ ፍቅሩን

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +54

    ደግ አረገች አሉ አባባ አባቶችን ሳይ አባቴ ትዝ ይለኛል😂😂😂

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk Год назад +4

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ አልቅሳ አባታ ሲመጣ እሰይ ደግ አርኩ አለች ማሬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @peaceworld6710
    @peaceworld6710 Год назад +35

    ሁሌም ነው የነቴን ቨድዮ ምጠብቀዉ በጠም ደስ ይለኛል

  • @የክርስቶስባርያ-ቀ1ዀ

    አባት ኩራት መመክያ ነው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ለአባቶች ያድልልን🤲አባቷ ሲመጣላት እበዋ ደረቀ😅እሰይ ደግ አረግሁ አላለችም😂😂😂😂

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 Год назад +37

    ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ ስታለቅስ የኔም እምባ መጣ ደሞ አባቷ ሲመጣ እኳን ደግ አደረኩ አለች ፈገግታዋ በቻ በመጨረሻ አስቀሽኛል

    • @asiay8063
      @asiay8063 Год назад

      የኔማር እህትህ።ስታምር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ​@@asiay8063 በጣም።ያምራልአሎአባታችን

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ Год назад +5

    የኔማር እኔም ትልቅ ወንድሜጋር እንደዚህነበርኩ አባቴ ሲመጣ ወይኔ ጋሽየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Год назад +20

    ስታምሩ ስወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🙏🤣🤣😘😘

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +7

    አባት መከታየ አቤት እና እናት ያለን ያላችሁ ሁሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ይስጥልን

  • @hananmeke4302
    @hananmeke4302 Год назад +58

    ልጅቱ በጣም ነው የምታሳዝነው አባቷን ስታይ ደግ አደረኩህ አለች😂😂

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Год назад +7

    የኔ ቆጆ ስታለቅስ እዳልነበር ጋሸ የመጣላጌዜ እሰይ አላለችም😂😂😂

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Год назад +11

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ጋሽዬ አልተቻለም ሁሌ አምጡልን እኔም አባቴ ስለሚወደኝ በጣም ነው የሚያሞላቅቀኝ ነብሴ እስኪጠፋ ነው አባቴን የምወደው በጣም አሳቃቹኝም አስለቀሳቹኝ 😢😢እህትህ የኔ ምስኪን

  • @fiurjrufurjrj3480
    @fiurjrufurjrj3480 Год назад +21

    ለስራ ፈልጌው ነው አላለም የሚለው ሲያጣ ወይኔ አይዞን ወንድም አለም❤❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Год назад +92

    መጀመሪያ ተጨንቃ ስታበቃ አባቷ ሲመጋ እሰይ አላለችም በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂

    • @MasalisMa
      @MasalisMa Год назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 11 месяцев назад

      እደኔእኔምእድህነበርኩኝ🤣🤣

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 7 месяцев назад

      ​@@MasalisMaሀ ይሚዬ😂😂😂😂😂❤❤❤😂❤❤❤

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 Год назад +11

    አይ እናት በሁሉም ነገረ እናትን መጥራት እድሜ ጤና ለእናት

  • @saudisaudi6230
    @saudisaudi6230 Год назад +11

    አኔም ከወድሜ ጋር እንደዚህ ነበር ምንም ባስቀይመው ይቅርታ ይለኛል እቤት ውስጥ ምንም ባጠፋ ያለሱ እንድም ሰው አይናገረኝ ከስራ እስከሚማለስ ከስራ ሲመለስ ጠብቀ ይነግሩታል ገና ብቅ ሲል አለቅሳለሁ ከዛ እቅፍ እድርጎ ያባብለኛል ምንም ባደርግ አንድ ቀን እኮን አንደወድም ሳይገላምጠኝ ሳያስከፋኝ ስደት አለያየን እና እናተን ሳይ ወድሜ ትዝ አለኝ ምርጥ ወድም ነህ ቢከፋህም እሷ ስታለቅስ አላስቻለህም እንዳንድ ወድም ቢሆ አጭኋት ነብር ብርጥፊ ፍቅራቹህ ያማርል ❤❤❤

  • @abitefera1585
    @abitefera1585 10 месяцев назад +1

    መታደልዋ የወንድምነት ፍቅር አየች እህቱን እንዴት እድሳሳላት ፈጣር ይጠብቃቹሁ❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 Год назад +15

    አባባ እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድለወት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Год назад +32

    በድግል ማርያም ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Год назад +73

    ይምር ከልቤ የምወዳችሁ ቤተሰብ ናቸዉ ❤❤❤❤

    • @Saleh-et7br
      @Saleh-et7br 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @selina3049
    @selina3049 Год назад +6

    ውይይይይ በድግል እህትና ወንድም ፍቅራችሁ ደስ ሲል😌😌😌😌

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +51

    ጋሺዬ እንወድሀለን 👌👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Год назад +10

    ደሰሰሰሰሰ ሰትሉ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 Год назад +6

    ጭድ መሽከም አሉ አባባ ትክክል ምን የሚሉትነው ሴጣን የመስለከው እንካን ቆረጥኩ አባባ እረጂም እድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-ሀዋ
    @Hawa-ሀዋ 9 месяцев назад +2

    መጀመሪያ ተጨንቃ ነበር አሁን ደስ አላት ሚስኪን ሀይሚ

  • @yemaleda
    @yemaleda Год назад +24

    ወይኔ የእኅትና የወንድም ፍቅር ❤ ስታለቅስ በቃ አታልቅሽ ብሎ እቅፍ የእኔዉ ቢሆን ከዛዉ እርግጥግጥ ነበር የሚያደርገኝ 😢 ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍😊

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Год назад +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ጋሽየ እኮ ምርጥ አባት ነው ዋው እህት እና ወድም መከባበራችሁን ወድጀላችኅለሁ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +9

    ኢየሱስ ጌታ ነው ወይኔ ምን አይነት ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ውዶች ተባረኩ ግን አሳቁኝ❤❤❤❤

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ Год назад +4

    ሀሀሀሀሀሀ አባትህ አሳቅኝ ጨድ መሸክም ምን ያረግልሀል ሀሀሀሀሀ የአመቱ ቀልድ ብዪዋለሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤!

  • @SameraBanshalim
    @SameraBanshalim Год назад +13

    እህትህ ተመቸችኝ እኔም በፊት እንደሷ ነበርኩኝ ወንድሜ ሲመታኝ ዝም እልና አባቴ ሲመጣ አፌን እከፍታለሁ የዛሬን አያርገውና ዛሬ የመዳም አይን ነው የሚገርፈኝ የወንድሜ ይሻለኝ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 3 месяца назад +1

    ሀይሚ እዴት እዳሣቅሽኝ 😁😁ጋሽዬ ሲመጡ ሀይሚን ያዬ የኒ እናት🌺አባቴ በብዙው ኑርልኝ🥰🥰🥰🌺

  • @eusshhs2668
    @eusshhs2668 Год назад +14

    እድሁ ከፈለክ ሂድ ያምራል አላሉም አባባ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @emukal
    @emukal Год назад +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂ልጅቷን አታሳቃት ጨበሬ እሰይ እንኳን ቆረጠችህ

  • @BelayeBelaye-jz9um
    @BelayeBelaye-jz9um Год назад +9

    ወይኔ ልጅት እሰይ ትላለች አባቷ ሲመጡ እሁሁሁ ፈነዳሁ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂ተመቸችኝ እህትህ

    • @trtr1961
      @trtr1961 Год назад

      😂😂😂😂

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ምስኪን አብርሼ ስታለቅስበት እቅፍ አረጋት አይ ወድም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ❤

  • @Enuye-d8p
    @Enuye-d8p Год назад +9

    የኔ ሚስጊን እህትየዋ አለቀሰች እኮ ኡፍፍፍፍ😢😢

  • @Gunatube
    @Gunatube Год назад +8

    ልጅቱ የኔ ማር 😂ውነሽነው አባት መከታ ነው 😂መከታሽ ሲመጣ ደግ አረኩ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂ስታምሩ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +13

    አይ አባት ደጉ... መከታ እኮ ነው
    ስትለምነው... ቆይታ... ጋሼ ሲመጡ... እስይ ደግ አረኩ አላለችም... ያለ መታደል ሆኖ
    አባቴን በ ተወለድኩኝ በ 4 አመቴ ቢሞትብኝም... በጎረቤትም.. በጎደኞቼም.. በ አጎቶቼም... አባትነትን ስላየሁኝ... ውስጤ ቢደማም
    ያለመታደሌን.. ሳየው.. ግን... ለ አባቶች ልዩ ፍቅርም @ ክብርም አለኝ... ፈጣሪ ሆይ
    እናት @ አባት ላላችው ወገኖች ሁሉ
    እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣችው
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Год назад +2

    የኔማር እናቴ ስትል ሳምርብህ አብርሀም ስታምሩ አባቶን ስታይ ደግ አረኮ አላለችም

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +5

    ጋሽዬ አሳቁኝ እርጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @maregnimani5938
    @maregnimani5938 Год назад +2

    እዲ አይነት ወድም ለሁሉም ይስጠው እዴት እደሳሳላት❤❤❤❤

  • @zainabme708
    @zainabme708 Год назад +19

    ደስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔርን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Год назад +1

    ደስየሚለዉነገር የዋህነህ እሷባጠፋችዉ አተአቅፈህ ዝበይ በቃስትል አስደሠትህኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ❤❤

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ Год назад +3

    ሣር የጫነ አይሱዚ መስለህ ነበር ገላገለችህ😂😂 ደግሞ ሥታምር father ሢመጣ እሰይ አላለችም❤ እኔም የአባቴ ቅምጥል ነበርኩ እህቴና እናቴ እግሩ ሢወጣ ጠብቀዉ ፀጉሬን ይሰሩኛል ማታ ሲመጣ ፍትት😂😂😂 ለምን ሢሉኝ ሤት ሢሠራኝ አልወድም እል ነበር የኔ አባት ተሥፍሽዬ ❤❤❤ ሽ አመት ኑርልኝ ክፉ አይወጣሽዬ

  • @ak-de3ck
    @ak-de3ck 7 месяцев назад +1

    ወላሄ ሚደቆ አስመላች 😂😂😂😂😂ወላሄ በጠም የሚጣለዉ ነገሪ ፀጉሩ መሠደጊ እና እህቴ አላህ ይጨምሪልሺ ተመችሺኛ

  • @teyba9221
    @teyba9221 Год назад +8

    በጣም እንደሚዋደዱ ነው የማስየው የኔ ቆጆወች

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
    @HdhdhBsbdbd-kt6kw 10 месяцев назад +1

    ሀይሚዬ የኔ ማርር አባቷ ሲመጣ ደግ አደረኩህ እያለች🤪👍😂😂እንደኔ ሀይሚን የሚወድ 😊😊❤❤😊

  • @مباركمجحر
    @مباركمجحر Год назад +17

    ልጂቷ ❤እደት እደደነገጠች❤የኔ ዲመት😢

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ወይኔ ጋሼ ደስ የሚሉ አባት ፈታ ነው የሚረጉት ከተመውን ዙር አላሉም😂

  • @roroed9946
    @roroed9946 Год назад +17

    እህቱ ደግም ስታምር

  • @MohobaWoliu
    @MohobaWoliu 7 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች ትለያላቹ❤❤❤ እኮ አብሽራ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ያቃል ግን ወድምዬው ቅናት ነው በአብርሽ ቧታ ብሆን አይልም

  • @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
    @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ወላሂ አባት መከታ ነዉ ሀይሚ የያዝሺዉ ሥራ የኔ ስራ ነዉ አባቴ ሲመጣ ነዉ አፌ ምከፍተዉ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Год назад +4

    አባትህን ስወዳቸዉ አባቴን ስለምወድነዉ ያረብ በተሰቤጋር በደህና ደብልቀኝ😢❤❤❤

  • @ማሚእወድሺአለሁ
    @ማሚእወድሺአለሁ Год назад +2

    ደግ ቆረጠችህ 😂😂😂ማታት ብየ አሳዝናኝ ነበር አባቶ ሲመጣ ደስ አላት😂😂😂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +1

    አልቅሽለው እህቱን በጣም ይዳሀል ደግሚ ስታምሪ አባቷ ሰመጣ እንኳን አለች አባት ማከታ ጋሻ ና ወንድም መካታ ጋሻ ናቻው❤❤❤

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Год назад +19

    አይ ታሪክ በጣም ያስቃል 😅😅😅😅

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Год назад +2

    አብርሽ ምንያህል የሴት ከብር እንዳአለህ በእህትህ አይሁኝ ከበርልን ወንድሜ👏❤

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Год назад +6

    ማልካም አባት ❤❤❤❤ ዳግ አራጋች አሉት ይታባራክ❤❤❤

  • @ZeynebaNurito-zh5qi
    @ZeynebaNurito-zh5qi 3 месяца назад +1

    haimi የኔ ቆንጆ መጀመሪያ እያለቀሽ ጋሼ ሲመጣ ፀባይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +44

    ልጅቷ ስታሳዝን ጡጦየተቀማ ህፃንልጅመሰለች 😅😅😅😢😢ሚስኪን

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ

    ያለውን ማበጠር ትችላለህ አላሉም አባባ በዚሁ ከተማ ዙር ያምራን አረ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Tube-mh4ey
      @Tube-mh4ey Год назад +1

      ክክክክክክክክ ወላሂ በሰቅ አበቲዩ ደስ ስል 😅

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Год назад

      😂😂😂🤣🤣

  • @zed1964
    @zed1964 Год назад +7

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ልጂቷ አባቷን ስታይ ደግ አረኩ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Год назад +4

    አባቴ መከታዬ ❤
    ሲመጣ ደግ አደረኩ አለች😂😂😂

  • @ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ

    አባት ኩረት ወንድም መካታ ነው ለበቶቻችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ከላህ ይስጣልን

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Год назад +27

    አባት ለዘላለም ይኑር😢😢😢

  • @zde-t6q
    @zde-t6q 6 дней назад

    እኔ የምየስቀኝ አብርሽ ነው የሆና ነጋር ስከሰት ልክ እንደ ሴት ወቀቡን የምይዘው ነገርስ አጀቴን ነው የምበለኝ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ

    የኔ ውድ እህት ስታሳዝን አባቷን ስታገኝ ደግ አረኩህ አላለይም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eወሎለገሂዳ
    @Eወሎለገሂዳ Год назад

    ኡፍፍፍ እኔስ አባቴ ናፈቀኝኝ የማያገኘዉን ሰዉ ይናፈቃልደ አባየየ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ሁሌም በልቤ ነህ የማይጠፋ እሳት😭😭

  • @DelightsDelights
    @DelightsDelights 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤ጋሽየ ስሙጣ ደስ አላት ሃይሚ 😂😂😂

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ Год назад +1

    ልጂቱ ግን ለወንድሟ ያላት ፍቅር ❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    አባየ አተን በሂወት እያለሁ አረሳህም በየ ሰከዱ ሳላሥብክ አልውልም 😢😢😢😢😢አላህ የጀነት ይበልህ አባየ የሚለውቃ ትርጉም አለው 😢😢😢 አባት መከታ ነው

  • @Hawa-ሀዋ
    @Hawa-ሀዋ 9 месяцев назад

    አባትኮ ክብር ነው መከታነው ማን እዳባት እሰይ አለችው አብርሽን

  • @zeynebawasihun2056
    @zeynebawasihun2056 Год назад +9

    ኧረ ጋሸ ከተማውን ዙር አላሉም ደስ ስትሉ

  • @ኡሙረያንዋነፍሴፈራሁልሽ

    አይ ሀይሙ አባትዋ ሲመጣላት እሰይ አላለችም😂😂😂ስትነፋረቅ ቆይታ😂😂😂

  • @fatema6593
    @fatema6593 Год назад +2

    አባትህ ደስ የምልሰው ነው እድሜ ከጣና ጋር ይስጣቸው

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ Год назад +2

    ወይኔ በሳቅ ልጅቷ ስታሳዝን አባትዬው ሲመጣ እሰይ ደግ አደረኩ የኔ ማር😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ Год назад +5

    አባቴ ናፈቀኝ የን ልዮ ዘላለም ኑርልኝ 😢😢

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube Год назад +2

    ወየው ልጅቷ አሳዝናኝ ነበር አባቷን ስታገኝ ጀግና ሆነች😂😂😂😂

  • @AaAa-m5y9f
    @AaAa-m5y9f Год назад

    እረ አብሪሽ ደሞ የዚህን ያክል የሰው ስሜት አትንካ አይዞሽ ብለክ አቀፍ አድርገህ እንኩአን አትይዛትም እሱአ ስታቅፍክ እንደቆመ እንጨት ዠም እምትላት የምር አዠኘብካለሁ አብርሽ ደሞ ምርጥ አፍቃሪ ናት እንዴት እንዳለቀሰች

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Год назад +5

    ትክክል አባባዬ እውነት ነው ያስጠላል❤❤❤❤❤

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ Год назад

    ኧረ ወይኔ ጋሽዬ የእውነት እንዴት እደምወዳቸው ዬኔ አባት ደብሮኝ ነበር ግን እንዴት እዴሣኩ

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Год назад +5

    😂😂😂አብትየ ያምራልልልልል ሂድ እንደዚህ አላሉምምምምም😂😂😂😂

  • @gvsvsvzb1598
    @gvsvsvzb1598 Год назад

    ወላሂልጂቷ አልቅሣ አሣዝናኝ ነበር አባቷሥመጣ እሠይ አላለይም 😂😂😂😂😂አባት እረጂም እዲሜናጤና

  • @RahmatMohammad-q1i
    @RahmatMohammad-q1i Год назад +12

    አይ ሴቶች አባትዋ ሲመጣ ትሞታሞታለች 😂😂😂😂 እኔም ወድሜ ቀጥቅጦ አስለቅሶ ይለቀኝና ማታዉ ፊዘር ሲመጣ ምታደበዉ ነገር አረሳም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BintAli-sv5ju
    @BintAli-sv5ju 9 месяцев назад +1

    አረ ልጅቱ በሳቅ ወላ ክክክክክ እሠይ ደግ አረኩ አላለችም ኪኪኪኪኪኪ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Год назад +27

    ወይ ጋሽዬ ስወደው ሁሌ አምጡልን

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Год назад

    ምን እደምል ቃል አጠረኝ እግዛብሄረ አምላክ ከክፋሁሉ ይጠብቃችሁ. አየ ገጋሽየ በግማሹ ዙረ አላለም❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂