ሩታ እና ሙቢ ለመጀመሪያ ጊዜ አብርሽን ፕራንክ አደረጉት.አብርሽ ደነገጠ😱🙈

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

Комментарии • 3,8 тыс.

  • @user-oi9of5is3l
    @user-oi9of5is3l 7 месяцев назад +311

    ሙቤ 50k ስለገባ ይሄንን እሱ ጋር ብትለቂው ሩታ ጥሩ ነበር😂😂😂 በጣም ደስ ትላላቹ❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @user-ek6ro4nt2g
      @user-ek6ro4nt2g 7 месяцев назад

      Demrign wde

    • @user-rk4nv9fd8l
      @user-rk4nv9fd8l 7 месяцев назад

      ሳህ

    • @user-xl5pg3dp9m
      @user-xl5pg3dp9m 7 месяцев назад

      የትነውየሱቤጅ በአሏህ ሰብስክራይብ እዳረገው ሙቤ😢

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤ በሰድ የላቹሁ እህት ወንዴሞቼ በሰላም ለሀገር ያብቃቹሁ❤

  • @user-lm8wf6pp1e
    @user-lm8wf6pp1e 7 месяцев назад +558

    ሙቤ መልካም ሰዉ የዚህ ቤተሰብ ድምቀት ነዉ የታላችሁ የሙቤ አድናቄወች🎉🎉❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 7 месяцев назад +26

    አብርሽ ታላቅ እህትህን ሁሌ አመስግናት እሩታን የመሰለ ምርጥ ልጅ ስለ አስተዋወቀችህ❤❤❤🙏

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 7 месяцев назад +1731

    አብሽር ሩታ ካገኘ በኅላ አምሮበታል እምር ብሎበታል የምትሉ እጅ ወደላይ ላይክ ላይክ ☝👍👍👈

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +9

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @FatiHordoful
      @FatiHordoful 7 месяцев назад +5

      ደምርኝ ዉዴ

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv 7 месяцев назад +5

      አረ በጠም

    • @tigist9632
      @tigist9632 7 месяцев назад +10

      እሷ ግን አንገቷ አስፋልት መስሏል ማህተብ የለታም ፎርጅጅ ናት

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 7 месяцев назад +25

      ​@@tigist9632ከመተቸትሽ በፊት በደንብ እይ የብር መስቀል አላት የግድ የክር መሆን አለበት ወይ??

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 7 месяцев назад +1393

    ይቺን የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @Tube-eg9qx
    @Tube-eg9qx 7 месяцев назад +79

    እደኔ. ማነው. የሠው. ቤት. ምርር. ያለው አሏሕ. የሥደትን ንሮ. በቃ ይበለን አገሯችንን ሠላም. ያርግልን. ይችን. ኮመት የምታነቡ ሁሉ. የአሏሕ. እዝነት. አይለያችሁ. ❤❤🎉🎉

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 7 месяцев назад

      አሚንንንን ያረብብብብብብ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s 7 месяцев назад

      አሚንንንንን ያርብ ሁላችንም ነን ማማየ አብሽሪ ያልፍል

    • @MnMn-my1xo
      @MnMn-my1xo 6 месяцев назад

      Amin yarabi

    • @user-ki3qq3vo6u
      @user-ki3qq3vo6u 6 месяцев назад

      አላህያሣርፈንየኒውድየሠውቤትእማ፣ለማም፣ንምአይጥምምየኒውድ

    • @SAMSAM-vj7lh
      @SAMSAM-vj7lh 6 месяцев назад

      Amen amen amen

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +547

    ሙቤ መቶሺ ይግባ የምትሉ በላይክ 👍ደምሩኝ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 7 месяцев назад +297

    ሙቤዬ ሥወድህ አቦ ይመቻችሁ ሩታ አብርሽ በርቱልን ሙቤን 100k እናስገበው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 7 месяцев назад

      እሽ

    • @user-pf9yq1cb9b
      @user-pf9yq1cb9b 7 месяцев назад

      Bdesta

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp 7 месяцев назад +3

      እኔብቻ ማስገባት ብችል አስገባው ነበር😢

    • @fggfcg-7776
      @fggfcg-7776 7 месяцев назад +1

      አወ በእውነት❤ስጦታ ይሰጠው❤❤

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤ በሰድ የላቹሁ እህት ወንዴሞቼ በሰላም ለሀገር ያብቃቹሁ❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 7 месяцев назад +42

    ፕራንክ እንደዚህ የሚያዝናና ሲሆን ደስይላል ለነዛም አስተምሯቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 7 месяцев назад +119

    *_አይ ሙቢ ሳየው ዝም ብሎ ይሳዝነኛልም ያስቀኛልም የእውነት ስወደው ድምቀታቸው ነው 😂🥰_*

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 7 месяцев назад +2

      እኔስ ወላሂ ሲያሳዝነኝ የዋህ ይደምቃል ደሞ እሱ ሲኖር😂😂

    • @user-xg1ir5zg8w
      @user-xg1ir5zg8w 7 месяцев назад

      በጣም❤❤❤❤❤❤​@@محمدمحد-ف2م

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 7 месяцев назад +167

    ዛሬ የተለየ ነዉ አቤት ሙቤ ሲጨምርበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @user-vr7sb3uw6b
      @user-vr7sb3uw6b 7 месяцев назад

      @@HtymiTuba5335 ደምረሺአለሁ ደምረኝ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 7 месяцев назад +32

    አብሪሽን ያች እድለሞኝ ወደኋላ ጎትታዉ ነዉ😂 አሁን እሩቲን የመሰለች ቆጆ ወደፊት ሳበችዉ ለዛነዉ ያመረበት ❤❤

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut 7 месяцев назад

      😊😊

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 месяцев назад +1

      በጣም እሩታዬ ለሱም ብቻ ሳኮን ለሁሉም ድምቀት ናት ስወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 7 месяцев назад +258

    ፕራንክ እንደዝህ ነው ዘና ፈታ እያረጋችሁ ይመቻችሁ ደስስስስስስስ ይላል እሚወዱትን ማሳቅ ነው እንጂ ማስለቀስ አይገባም ምርጥ ፕራክ ነበር

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ልዩ

    • @user-oc6tm5lf2m
      @user-oc6tm5lf2m 7 месяцев назад +2

      አዎ ይህ ደስ ይላል

    • @bituu126
      @bituu126 7 месяцев назад

      እኮኮ😂😂😂

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 месяцев назад +2

      ደምሪኝ ውድ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 месяцев назад +2

      ​@@bituu126እንደማመር

  • @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
    @ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 7 месяцев назад +149

    ወይኔ ዛሬ ሞኩኝ በሳቅ እሩታና ሙቢ የተመታችሁ😂😂😂አብርሽ ላወጣው ነው አላለም😂😂😂 የኔ ፍቅሮች የኔ ተናፋቂወች ሁልግዜም ሳቁልን❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ልዩየ

    • @aw56609
      @aw56609 7 месяцев назад +1

      😂😂እናወላሂእደዛሬስቃአላቅም ላወጣውነውሲልነው😅😅😅AMR

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 7 месяцев назад +2

      ይቀጥልእደዛሬሰቄአላቅም😂😂😂

    • @user-tt3ew3kt3g
      @user-tt3ew3kt3g 7 месяцев назад +1

      ከበላ ብኋላ ላወጣው ነው አላለም

    • @user-tt3ew3kt3g
      @user-tt3ew3kt3g 7 месяцев назад +1

      ይቺን ንግግር የወሰዱት ከአፍላ ፍቅር ነው ኪኪኪኪ ሩታና ሙቤ

  • @muntahahussen7932
    @muntahahussen7932 7 месяцев назад +22

    ሩታ ና ሙቤ ታሳክቶላችውል አብርሽ ሩታን አጊተሀል ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w 7 месяцев назад +49

    ሩታዬና ሙቤዬ እኮ እነሡ ያሉበት ነገር ሁሉ ድምቅ ይላል 😁 የኔ ድምቀቶች

    • @user-eg1zt4ou4p
      @user-eg1zt4ou4p 7 месяцев назад +2

      A &R ❤ አሳምርህ ያዝ ሩታን እዶይቀሙህ ሙቤ ምርጥ ጓደኛ ነው ሰወን አትመኑ በፋቅር መሀከል ሰው አታስገቡ ❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 7 месяцев назад +239

    ዛሬ ደክሞናል ስራ በዝቶብናል እግዚአብሔር ጉልበት ይስጣቹ በሉን

    • @user-xn5kr9oh1z
      @user-xn5kr9oh1z 7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታለም አይዞሽ ጠንክሪ

    • @user-mv1ti2xb6e
      @user-mv1ti2xb6e 7 месяцев назад +2

      አይዞሺ ዉደ አላህ ይገዝሺ🎉🎉🎉❤❤

    • @zenebeh
      @zenebeh 7 месяцев назад +2

      የኔእህቶች እኔይድከመኝእህቶቼ የማዳምቅመሞች ፈጣሪአምላክ አቅምጉልበትብሪታትይሁናቹዉ አይዞንያልፍል እደመሸአይቀሪምይነጋል ፈጣሪበቃቹይበለን ላገራችንምያብቃበሠላምበጤና❤❤❤

    • @user-yp5oj2ju1c
      @user-yp5oj2ju1c 7 месяцев назад +2

      እኔን ሀቢብቲ የልፈል ብርተቱን ይስጠቹሁ

    • @user-mv1ti2xb6e
      @user-mv1ti2xb6e 7 месяцев назад +2

      @@zenebeh አሚን ያረበል አለሚን አችንም አላህ ይጠብቅሺ የኔ መልካም😍😍😍

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 7 месяцев назад +18

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂 የዛሬው ይለያል። የምር በጣም ነው ደስ የሚለው ቀጥሉበት። ፕራንክ ማለት እንዲህ ነው። ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 7 месяцев назад +360

    ሯ 🙆‍♀️እሩቲ አራዳናት😅😅እስኪ ለኛ ለስዴተኞችም ቀን አላህ ያውጣልን የረፍት እጀራ ይስጠን የነፆነት ኑሮ ይስጠን ደምሩኝ❤️🌹👍👍

  • @user-tt3ew3kt3g
    @user-tt3ew3kt3g 7 месяцев назад +64

    ፕራክ ማለት እነደዚህ ነው እናተም ዘና
    ብላችሁ እኛንም አዝናንታችሁ ደስ ይላል
    የሚያሰለቅስ ፕራክ ያሰጠላል ሙቤ እና ሩታ ያራዳ ልጅ ይመቻችሁ

  • @fifigti9051
    @fifigti9051 7 месяцев назад +3

    ሩታ ፍልቅለቅ ልባም ሴት.በጣም ነዉ እምወዲሽ አብርሽ በጣም ትግስትህን በጣም ነዉ የምወደው አስታዋይ ነህ. ሙቢ ወንድም የኔ የዋህ. በጣም ነዉ የምታምሩት 🎉🎉🎉

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 7 месяцев назад +64

    ዋውውውውው አዳስ አበባዎች አልተቻሉም ሩታ ተመችተሽኛል ላይክ ላይክ ለሩቲና ለሙቢ ❤❤❤😂😂

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 7 месяцев назад +1

      ቀጣይእጠብቃለን❤❤❤

  • @SusoJemal
    @SusoJemal 7 месяцев назад +218

    ሩታ ፍቅር የሆነች ልጅ❤ ሁሉም ነገር ያምርባታል😂😂

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 7 месяцев назад +17

    ማረያምን እንደዛሬዉ ሰቄ አላቅም እሩታ እና ሙቤ ተወናቹህታን ያራደየ ልጆች አብረሽ እንደኔ ገረሞተ ያያቼዋን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq 7 месяцев назад +175

    ዛሬ ማሻ አላህ አምሮበችሃል ስታምሩ እስክ የሙቤ እና የና አብርሽ አድናቂዎች የት ናችሁ❤👍👍👍👍ወላሂ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @user-tt3ew3kt3g
      @user-tt3ew3kt3g 7 месяцев назад

      እኔ እራሱ በሳቅ ነው የጨረስኩት

    • @Gei-qy9si
      @Gei-qy9si 7 месяцев назад +4

      ምናለማሻአላህ የሚባልበትን ብታውቁ

    • @fekiha7486
      @fekiha7486 7 месяцев назад

      ​@@Gei-qy9siሰሀ

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 7 месяцев назад +1

      አረ ለሽ ማሻ አላህ ለምኑ

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w 7 месяцев назад +112

    ፕራክማለት እኔእስከማቀው ድረስእደዚህ ሰውንየሚያዝናና ነው😂😂😂😂😂😂የሩታፍቅር በዚህያስታውቃል❤❤❤❤❤❤

  • @zeinabhassan5726
    @zeinabhassan5726 7 месяцев назад +28

    ሁሉ ሲምርባችሁ ፕራንክ ማለት እንደዚህ ነው ሰው ሳያስደነግጡ በቃ ልዩ ናችሁ ውውውውውድድድድድ A❤R❤

  • @user-ir8pc3xg7v
    @user-ir8pc3xg7v 7 месяцев назад +39

    ወይኔ የዛሬው ይለኛል ሆደ ቀሰለ በሳቅ ለማንኛውም ሙቢ ና እሩታ የቤቱ ደምቀት ናቸህ ❤❤

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 7 месяцев назад +197

    የመዳም ቅምሞቺ አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን ያረብ❤❤❤❤

  • @user-pp5ic4tr4e
    @user-pp5ic4tr4e 6 месяцев назад +3

    ሙቤ እና ሩታ አልተቻላቹም አቦ ይመቻቹ በእውነት በጣም ነው ፈታ ምታደርጉኝ እኛ ፈታ እደምታደጉ እናተም ፈታ በሉሉን በተረፈ የአብርሽ ቤተሰብ ሁላቹም እወዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 7 месяцев назад +404

    ⛪️✝️✅ዛራ እኮ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች🥰🥰🥰🙏ሰላም 💚💛❤

    • @user-uq5zl6ze8r
      @user-uq5zl6ze8r 7 месяцев назад +1

      አሜን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 7 месяцев назад +1

      አሜን

    • @birhan694
      @birhan694 7 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen

    • @Amarech-y5i
      @Amarech-y5i 7 месяцев назад +2

      እንኩዋን አብሮ አድረሰን የኔ እናት 🙏እመቤታችን ትጠብቀን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 7 месяцев назад +78

    ሙቤን የምትወዱት የት ናቹ ምኑም የማይጠላ ፍፁር ተሰጦዉ እራሡ ቱቱ ካይን ያውጣቹ❤

  • @user-ny9gp5so4q
    @user-ny9gp5so4q 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ሙቤ ቀልዱ ደስ ሲል በጣም የዋህ ወንድምአላህ ይጠብቅህ ሩታዬ ልዩ ሴት❤ ደስ ትላላቺሁ አብርሽዬ ጉድህ ደግሰዉ ጠበኩክ😂😂 ሙቤን 100k በአጭር ግዜ መግባት አለበት በጣም የተለዬ ታይለት አለዉ👍

  • @user-jg2up9oc2j
    @user-jg2up9oc2j 7 месяцев назад +76

    ስጠብቃችሁ ነበር ፈታ አርጋችሁኝ 😂😂😂😂😂 ሙቤዋ ይመችህ ይለያል ያንተ እሩታየ የእኔ ቆንጆ ሁሌት አንደኛነሽ እምለው በምክነያት ነው ትችያለሽ ሁሉን ያደለሽ ምርጥ ብራክ እስኪ እንዴ እኔ እሩታን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 7 месяцев назад

      እንደማመር

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 7 месяцев назад

      ማይወዳት አለ ግን❤❤

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️😂😂😂

    • @user-jg2up9oc2j
      @user-jg2up9oc2j 7 месяцев назад

      @@NafeesaNafeesa-hv2kj አንዳንድ ቲክቶክ ላይ አሉ ዝምብሉው እሚዘባርቁው ማማየ እንዴት እደሚያናድዱኝ ሶስት ልጆች አሉ አትመቸኝም እሚሉ ምኑዋ እደማይመቻቸው አላውቅም እሱዋ ሁሉን ያደላት

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE 7 месяцев назад

      @@user-jg2up9oc2j ቅናት ይሆናል እሷ ምርጥ ናት ፋድሻ ደስ የምትል ከምር

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 7 месяцев назад +64

    ሙቤ ሩታ በጣም ነው ያሳቃቹን እግዚአብሔር አይለያቹ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 7 месяцев назад +3

    ሙቢ በቅድሚያ እንኩወን ደስ አለህ ለ50K በመቀጠል የእውነት በጣም ነው ያዝናናህኝ ሩታዬ አብርሽ ሱስ ነው የሆነብኝ የታንተ ዩቲዩብ ሙቢ ሲጨመር ደሞ ድምቀቱ ዘፈንህ ያዝናናል አይዞን ቀንዋ ሲደርስ ትመጣለች

  • @birtukana354
    @birtukana354 7 месяцев назад +39

    የሙቤ ሙዚቃ ያበደ ነዉ 😂😂😂😂😂
    ወይኔ ደስ ስትሉ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
    የመዳም ቅመሞችም እንዴህ ሁሌ ዘና ያለ ያማራ የሰመራ ህይወት ይስጠን❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      የኔ ቆንጆ እህት ደምሪኝ

    • @sofi8983
      @sofi8983 7 месяцев назад +1

      የኔውድ የኔእህት ደምሪኝ

    • @user-qv1of5hu8l
      @user-qv1of5hu8l 7 месяцев назад +2

      አሚን እማ😢😢😢

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 7 месяцев назад +1

      Amen yena konjo❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 7 месяцев назад +50

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂 ሙቢ & ሩቲዬ ያበደ ኘራንክ ነው ያራዲዬ ልጅ ይመቻችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 7 месяцев назад +8

    ሙብየ አንተ ያለህበት ሁሉ ድምቀቱ በጣም ደስ ትላላችሁ የአመቱ ምርጥ ጥዶች ❤❤❤ በረቱልን ❤❤❤😂😂😂😂

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 7 месяцев назад +66

    😂😂😂😂❤❤❤የዛሬዉ ይለያል የገባችሁ የራድዬ ልጆች ስወዳችሁ በምክንያት ነዉ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ ሩትዬ የኔ ሴት❤❤❤ሙባችን አብሬ ሁላችሁም ዉድድ ደግሞ ሀይሜ ኤፉ ተናፍቀዋል ❤❤❤

  • @haymi16h
    @haymi16h 7 месяцев назад +493

    ሩታን ማነው እንደኒ የሚወዳት በላይክ❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 7 месяцев назад

      ጪሶቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 7 месяцев назад +1

      እኔሞቸነዉየምወዳት❤❤

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 7 месяцев назад +1

      እኔም ውድውድድ❤❤❤

    • @samriberhan
      @samriberhan 7 месяцев назад +1

      ማርያምን እኔ በጣም ነዉ ምወዳት❤❤❤

  • @saddsgsfg-ql9fi
    @saddsgsfg-ql9fi 7 месяцев назад +11

    አረ ወይኔ እደዛሬ ሰቄ አላቅም ከምር አቦ ይመቻቹሁ ምንሼነው ፕራክ እደዚህ ነው ፈታ እማረግ በተረፈው A&R ፍቅራቹሁን እስከመጨረሻ ይሁንላቹሁ❤❤

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 7 месяцев назад +109

    እስኪ የሙቤ የሩታ እና የአብ ወዳጆች😜

  • @promobile9759
    @promobile9759 7 месяцев назад +65

    ወይኔ አብሪሺተገኝተሀል ሩታየ የኔፍልቅል ሙቤ ምሩጥ ሰው የዋህ ፈጣሪይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 7 месяцев назад +6

    ዛሬ ሩታ በጣም ነው ያሳቅሽኝ😂😂😂 ያብርሽ ማር❤❤ከሙቤጋ በጣም ዘና ነው ያረጋቹን ምንሼ ነው ምንሼ ነው ተመቸኝ😂😂😂አይ ሩታይ ይመችሽ ቀሽት❤❤

  • @user-nr5cd6el7d
    @user-nr5cd6el7d 7 месяцев назад +66

    😂😂😂 ይመቻችሁ ደሴ የሚል የፈገግታ ፕራንክ ነው ሩታ በዚህ ቀጥይበት

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 7 месяцев назад +1

      አወይቀጥሉበትደሰሲሉ😂😂😂

  • @semiraali470
    @semiraali470 7 месяцев назад +40

    እረ በሳቅ ሞትኩ😅😅😅😅😅😅 ሩታየ የኔ ቆጆ ትለያለሽ ሙቤ ሩታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr9ug3kv4y
    @user-dr9ug3kv4y 7 месяцев назад +4

    የሚያዝናና ፕራክ😅በጣም ደስ ትላላችሁ❤ሙቤ ምርጥ ሰዉ🥰

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 7 месяцев назад +28

    የሣቄ ምንጮች እናንተ ባትኖር ደክሞኝ ሥመጣ ድብርቴን በምን አሥለቅቅ ነበር እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 7 месяцев назад +30

    ውይይ እናተ ሁለት ልጆች እውነት ፈታ ነው ያልኩት ይመቻቹህ ሩታየ የኔ ቅመም ሀሉም የሟምርብሽ ነገርስ ❤❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 7 месяцев назад +10

    የኔ ማሮች እንደዛሬ በሳቅ እንበየ ነው የመጠው አብርሽን ግራ አጋቡት አቦ ይመቻችሁ የሚያዝናና ፕራክ ይደገም ሩታየ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 7 месяцев назад +401

    ፈጣሪ አይለያችሁ የኔ ሱሶች💚

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +3

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @elyakamefiker1820
      @elyakamefiker1820 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤

    • @ababaabdallah3773
      @ababaabdallah3773 7 месяцев назад +1

      እኔም❤❤

    • @user-ju1yi4ld6v
      @user-ju1yi4ld6v 7 месяцев назад +1

      እኔ አለው አይደለ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 7 месяцев назад +114

    የመዳም ቅመሞች ለኛም ቀን ዬውጣልን እሩታ እና አብርሽም ፍቅራችሁን አሏህ ይጨምርላችሁ❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 7 месяцев назад

      @@HtymiTuba5335 እሽ ውዴ❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 7 месяцев назад +1

      አሚን እኛንም ይሹፈን😢😢😂😂❤❤❤

    • @user-oc6tm5lf2m
      @user-oc6tm5lf2m 7 месяцев назад

      ድራማ ነው እየተባለ ነው እህቴ የተቢ ድራማ ነው አለች

    • @madina3828
      @madina3828 7 месяцев назад

      አወ የምር ይሹፍን

  • @user-uz2fp2bw8f
    @user-uz2fp2bw8f 7 месяцев назад +5

    የዛሪው ደሞ ለየት ያለነው ሳቃችሁ እስከዘላለም ያደረግላችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 месяцев назад +54

    ይቺን የምታነቡ በሚሉ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይሰጣን አሜን አሜን አሜን በሉ ሙቤ እና ሩታ አቻሉሙ ❤❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @umufewzan-eu8dd
      @umufewzan-eu8dd 7 месяцев назад

      አሚንንንንን🎉🎉😢😢

    • @user-yp5oj2ju1c
      @user-yp5oj2ju1c 7 месяцев назад

      አሚንንንንንን ነፀነት ነፈቀን

    • @user-kr7jd3tm6g
      @user-kr7jd3tm6g 7 месяцев назад

      አሚንንንን❤❤❤❤

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 7 месяцев назад

      አሚንንን ይኔ እህት ❤❤❤❤❤

  • @user-sz1zl5bk1m
    @user-sz1zl5bk1m 7 месяцев назад +44

    አሏህ ሆይ አንተ ነህና የነገን የምታውቀው መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @nomore8101
    @nomore8101 7 месяцев назад +3

    የገባሽ የአዱ ገነት ልጅ ነሽ "ሀሎ አዲስአበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት........" ይመችሽ ሩታዬ❤ ሙባዬ❤ 1ኛ😍😍😍😍

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 7 месяцев назад +11

    አረ የዛሬ ይለያል ዛሬ ሩታ ሙባ አምሮባችዋል አረ እስክርፕፓ ኡቭ ነው ተመቻቹ አቦ ሙቤ የቤቱ አድማቂ ❤❤ሩታዬ የፍቅር ተመስሌት❤❤❤ አብርሽ መልካም ሰው❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @user-pf7uq6po1m
    @user-pf7uq6po1m 7 месяцев назад +54

    አብርሽዬ እሩታዬ ሀገር ስገባ እናተን ማግኛት እፈልጋለሁ ❤ በጣም ነው የምውዳችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      ደምሪኝ ቆንጆ

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 7 месяцев назад

      Me too❤

    • @user-pf7uq6po1m
      @user-pf7uq6po1m 7 месяцев назад

      @@HtymiTuba5335 ደመርኩሽ ውዴ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 7 месяцев назад

      እኔም❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 7 месяцев назад

      ኑ ሶስታቹም ቤተሠው እንሁን❤

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 7 месяцев назад +1

    ሙሔ በጣም ነው ደስ የምትለው የሰው ፍቅር የሚያስደስትህ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን ለአተም ጥሩ ፍቅረኛ እዲሰጥህ እመኝልሀለሁ ከልቤ የፍቅር ሰው ነህ እውነት ለአብርሽ ድምቀቱ ነህ

  • @EmebtTube
    @EmebtTube 7 месяцев назад +27

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ እሩታዬ እማ ምርጥ አራዳ ነሽ😂እግዚከብሔር ይጠብቃችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @EmebtTube
      @EmebtTube 7 месяцев назад

      @@HtymiTuba5335 ደምሪሻለሁ ደምሪኝ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 7 месяцев назад

      😂😂😂የዛሬዉይለያል

    • @madina3828
      @madina3828 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 7 месяцев назад +43

    እብደታችሁ ጀመረ እነዚህን 3 የተመቱ ስወዳቸው የዛሬው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እስክርፖፕ ኡቭ ግራ አጋባን እኮ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @FatiHordoful
      @FatiHordoful 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 7 месяцев назад +1

      የዛሬዉያበደነዉ😂😂😂😂😂

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 7 месяцев назад +3

    ምርጥ ቤተስቦች ፈጣሪ አይለያችሁ እሩታ የቤቱ ድባብ ሙቢ አደኛ መልካም ልብ ያለህ ንፁሁ ህሊና ያለህ ማሻላህ ❤❤❤❤❤

  • @user-er9wf6lh2p
    @user-er9wf6lh2p 7 месяцев назад +22

    ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ሙቤ ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ🥀🥰✌️

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 7 месяцев назад +53

    እደኔ እነዚህን ልጆች የሚወዲህ በላይክ አሳዩኝ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 7 месяцев назад +5

    ወላሂ እኔምኞቴ ሁላችሁም ሳትለያዩ ጡሩቦታ ደርሳችሁ ያሳየን አብሪሽ ሩቲ ወልዳችሁ ሙቤ አግብቶ ወልዶ ሀይሚ ታጭታ ኢፍሪም ፍቅር ጀምሮ ያሳየን❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 7 месяцев назад +96

    ሙቢ እና ሩቲ የዝህ ቤት ድምቀት እኮናቹሁ

  • @user-kv9xu7is6e
    @user-kv9xu7is6e 7 месяцев назад +91

    እረ በሳቅ 😂ለሩታ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ👍👍🌹

    • @mazenmaged3819
      @mazenmaged3819 7 месяцев назад +4

      ኧረ ይሄው ይበቃላል በሁለት ቻልናል እማ የማዳም ስራ ቀረ በይው ሆ😂

    • @user-kv9xu7is6e
      @user-kv9xu7is6e 7 месяцев назад

      ​@@mazenmaged3819😂

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 7 месяцев назад +3

      😅😅😅አትቀባጥሩ ታሞሸልካለች ዋይ እማገቡበት የለላችሁ

    • @HASNAAHMED-km1kr
      @HASNAAHMED-km1kr 7 месяцев назад +1

      የመዳም ሰራ ማን ይስራው ሆ ጎድ እኮ ነው 😂😂😂

    • @user-kv9xu7is6e
      @user-kv9xu7is6e 7 месяцев назад +1

      የመዳም ስረ ከተዘነጋ ቆየኮ😂😂

  • @user-jw7zo8es4b
    @user-jw7zo8es4b 7 месяцев назад +5

    የዛሬ ደሞ ይለያል ሩታየ የኔ ውድ የዚቤት ድምቀት እኮ ነሽ❤

  • @user-zl4ek3yv5q
    @user-zl4ek3yv5q 7 месяцев назад +18

    ሙቢ. እና. አብርሽ እና እሩታየ. እንኳን. በሰላም. መጣችሁ እሩታየ ይቅርታና. እስከዛሬ. ሳያችሁ. ምግብ. ስትበሉ. አብርሽ ሲያጎርስሽ. አንችም. ስታጎርሽዉ. አይቼሽ. አላዉቅም ነበር ዛሬ ግን ስታጎርሽዉ. ስላየሁሽ ደስ. ብሎኛል. እንደሱ. ስትጎራረሱ ደስ. ብሎኛል በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ. ሁላችሁንም. እወዳችሇለሁ❤❤❤

  • @user-ms2yc7fh2e
    @user-ms2yc7fh2e 7 месяцев назад +23

    ስደተኛ እህቶቸ ስውዳችው🤗🥰 ሩት& አብርሽ ፍቅራችሁንያዝልቅላችሁ መብየ😂አምሮባችዃል

  • @rokiyamohamed-bk7ri
    @rokiyamohamed-bk7ri 7 месяцев назад +2

    እንደዛሬ ተዝናንቸ አላቅም ሩታ እና ሙቤ ዋዉ በጣም አዝናንችሁኝ ሥታምሩ ሁል ግዜ ብራክ እንዲህ አዝናኑን እንጂ ደክሞኝ ነበር ፏ አረጋቺሁን

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 7 месяцев назад +14

    የኔ እንቆዎች እንኩዋን ደህና መጣችሁ የ መዳም ቂመሞች ያልታሰበ እንጀራ ተመኛው ለ ሁላቺንም ድክም ብሎኛል ልጆቸም ናፍቆውኛል እስት ፀልዩልኝ የ ዛሬ ዓመት እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ከ ልጆቼ ጋር ሆኘ እግዚአብሔር እዳመስግን 🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥰🥰🥰🥰

    • @toybaoumer6080
      @toybaoumer6080 7 месяцев назад

      ❤❤❤አሚንንን❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 7 месяцев назад +25

    ሙቤና ሩታ ያራዳ ልጅ ሆናችኋል ዛሬ😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂 አብርሽ ከበላህ ብኋላ ላውጣው አይነፋም ሳበላ ነበር መጠየቅ😂😂😂😂😂

  • @AfranArmolo
    @AfranArmolo 11 дней назад +1

    ሙቤ መልካም ሰዉ የዚህ ቤተሰብ ድምቀት ናዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm741 7 месяцев назад +24

    የመዳም ቅመሞች እኔ ድክም ብሎኛል እናተሥ የእረፍት እጀራ ይስጠን ❤

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 7 месяцев назад +22

    አበረሽና ሩታ ፍቅራቹ እስከ መጨረሻው ያዝልቀው እኛም አበረታቱን ኮሜተሮች ሰወድቹ♥️♥️♥️♥️🤙

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts 5 месяцев назад +5

    ሙቤ ብቻ የተመቸው ላይክ

  • @user-xw8pi7gw4v
    @user-xw8pi7gw4v 7 месяцев назад +7

    ወላሂ አሣቃቹን ማሻ አላህ አምሮብሀል ሙቤ ሩታ ሁላ ፍኪ ልክ ነህ ሁሉም በትግሥት ያሠብንበት እንደርሳለን አይለያቹ የማዳም ቅመሞች አላህ ጥላ ከለላ ይሁናቹ በሠላም ላገራችን ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenebeh
    @zenebeh 7 месяцев назад +11

    ማነዉበሣቅየሞተዉ ይመቻቹዉ ደብሮኝነበሪ እሩታየኔቆጁ ሙቢየኔየዋህ ፈጣሪአይለያቹተባረኩዉ❤❤❤❤

  • @user-uw5dr3fh2p
    @user-uw5dr3fh2p 7 месяцев назад +1

    እንደዚህ ሰለዬዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ ሩተ ና አብርሽ አላህ አይለያቹ ደስተቹን የሰይን ሁለቹም በጣም ነው ሚትማቹኝ ወለሂ ማሻአላህ ብያለው ሙሉ ቤተሰብ ይማቻቹ🤙🤙🤙

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 7 месяцев назад +54

    ሥወዳችሁ የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-by6vs7eb4c
    @user-by6vs7eb4c 7 месяцев назад +27

    ላወጣዉ ነዉ ኣላለም❤❤❤❤❤❤ኣብርሽ የኔ የዋህ እባካቹ በትግራይ ሙዝቃ በቅ በልሉኝ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤የምር የሰው ደስታ ያስደስታል ሩታዬና ሙቤዬ ጨዋታ ጨምራችሀል 😂😂😂ውቦች የአሰባችሁ ቦታ እግዚአብሔር ያደርሳችሁ ❤❤❤🤲🤲❤️

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 7 месяцев назад +13

    ፋት አረጋቹሁን እኮ በጣም ደስ ትለላችሁ ልታውጠ ነው ወይ አብርሽ በሰቅ ገዳለቹሁኝ 😂😂😂😂

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 месяцев назад +17

    ሩታዬ ሁሌም ያለ ሜካብ ነይ ❤❤❤❤ዉበትሽ ይበቃሻል

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 7 месяцев назад +2

    ደሰ የሚል ፈገግ ያሰባለኝ ነገር ነዉ ጎበዝ እሩታዬ አብርሽ ግራ አጋቡት

  • @ndn9008
    @ndn9008 7 месяцев назад +11

    እኮ ፕራክ እንጀዚህ ነው እሩታ አብርሽ ሙቢ መቸ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 7 месяцев назад +14

    Wow ጌታን አሁን በዩብ ገብቼ እና አብርሸ ዛሬ አይመጣም እንዴ እያልኩ ነበረ የምር ነው👌😃😃😃❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

  • @RabiyAsk-rf6sx
    @RabiyAsk-rf6sx 7 месяцев назад +3

    የኔውድ እሩታዬ የሸገሯ ቆንጆ ማነውእንዴኔ እሄንን ቤተሠብ የሚወደው

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f 7 месяцев назад +14

    ክክክክክክክክክ ወይ እናተ መቼም አያልቅባችሁ ይመቻችሁ ሩታ እና ሙቤ ይመቻችሁ አይ አብርሺ አስደነገጣችሁት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሁሌም ፈገግ በሉልን

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 7 месяцев назад +5

    ሩታዬ እና ሙቢ ቀጥሉበት ፈታ ያሚያድሪጊ ነገር ግን ሩታዬ የኔ ቆንጆ አሰቅሽኝ

  • @AddisBalager
    @AddisBalager 7 месяцев назад +5

    Mube አምሮብሃል ሩታዬም አምሮባችሀል😂

  • @SaadaAlemu
    @SaadaAlemu 7 месяцев назад +18

    እረ ሙቤ ይመችክ ድምፅህ ደሞ የሌለ ነዉ😂😂🎉🎉❤

  • @seadatefera3489
    @seadatefera3489 7 месяцев назад +22

    የአመቱ ምርጥ ጥንዶች በጣም ታምራላችሁ አሁንማ እንደተከታታይ ድራማ ሱስ ሆናችሁብናል ለኛም ለስደተኞች ዱአ ደድርጉልን አገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ያብቃን

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 3 месяца назад

    ሩታዬ ና አብርሽ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ የኔ የፍቅር አስተማሪዎች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn 7 месяцев назад +21

    ለኛም ለመዳም ቅማሞችም ዱዓ አድርጉልን በሰላም ወደ ሃገረችን ይመልሰን እኛ በመዳም ስራ ደክመን ምርር ስለን በናንተ ነው የምንዘናናው እውነት በጣም ነው የምንወዳችህ❤😢

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 7 месяцев назад +2

      የኔ እናት እግዚአብሔር ቦርቸሌ አለነ 🎉🎉🎉🎉🎉ያልፋል ሁለም ነገር

    • @NafeesaNafeesa-hv2kj
      @NafeesaNafeesa-hv2kj 7 месяцев назад

      እንደማመር

    • @M-eb4rn
      @M-eb4rn 7 месяцев назад

      @@mimiayele2936 ❤

  • @MekiyaKedir-te3sd
    @MekiyaKedir-te3sd 7 месяцев назад +16

    የኔ ዉዶች በጣም ነዉ ዉድድድድድድድድድድድድየማረጋችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እሩታ እና ሙቢ የለለነዉ ያማረባችሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 7 месяцев назад +2

    ሩታ ፍቅር የሆንሽ ልጅ በጣም ነዉ የምወድሽ ሙቤ ሲመጣ ቤቱ ይደምቃል ይመቻቹ

  • @user-mm3nw4db3p
    @user-mm3nw4db3p 7 месяцев назад +32

    እንደኔ ሙቤን የሚወደዉ ላይክ❤