Arada daily news:የኢትዮጵያ ጦር ድምጹን አጥፍቶ ታሪክ ሰራ! አስፈሪ የሩሲያና ቻይና ጦር ወደ ጃፓን አገሳ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 22

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 Месяц назад +5

    ሰላም ለምዬ አፍሪካ አንድነት እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

    • @رحيمهعبدالشكور
      @رحيمهعبدالشكور Месяц назад +1

      አሚን ትቀጥላለች ኢትዮጵያ ትቅደም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fff-wx1jn
    @fff-wx1jn Месяц назад

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ከዉስጥ የናት ጡት ነካሾች ከዉጭ ስግብግቦች ሊበታትኑዋት ተነስተዋል ግን አይሳካላቸዉም 💪💪💪💪💪💪💪💪⚔️⚔️⚔️⚔️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Месяц назад

    Good job! Ethiopian Defense Force(EDF)

  • @AnduamlakWeldemikael
    @AnduamlakWeldemikael Месяц назад

    Ethiopia be Aratum Akitacha Gena Tisefalech

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Месяц назад

    ጂግና ናቸው።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Месяц назад

    እግዚአብሔር ከኢትዮጽያ ጋር ነው ግብጽን ፈንታ አርጎ እጃችን ያስገባታል ይቻላል።

  • @besumind9545
    @besumind9545 Месяц назад +1

    ድግግሞሸ ነው ይሄ ዜና ሣምንት አልፎታል።

  • @TamiratMesato
    @TamiratMesato Месяц назад +1

    አሜሪካ የራሷ ዘጎች መብት ጠበቃ እንጂ የሌሎች ሀገራት ዘጎችን መብት የት ስትጠብቅ አያችሁ ? ስትገድል፣ ስታስገድልና ስታጠፋ እንጂ።

  • @frewinikifle4894
    @frewinikifle4894 Месяц назад

    በናትህ ሀገሬ ላይ ያለበስከውን ቀይ ከለር ቀይርው

  • @عبدالملكبنادم
    @عبدالملكبنادم Месяц назад +1

    ከአንድ አይሉ ከ2 በላይ ሀገራትን ለመግጠም የተዘጋጁ ጀግኖች እደት የሬሳቸውን ቅማል አለማራገፍ አቸው ያሳዝናል በየጓሮው ክላሽ እየተኮሱ ገበሬውን የሚያሸብሩ በጎች ቀድመው ካልጠፉ መላ ቢስ ነው ቅማላም(ቅማጫም) ጥጃ መቸም አታርግም ቅማጯ ካልተወገደላት

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k Месяц назад

    አዎን ሞት ለአሜሪካ ሠላም የማትፈልግ አላህ ያጥፋት

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d Месяц назад

    እባካችሁ ስድብ መሠልጠን አይደለም ገንቢና አሥተማሪ አስተያየት መስጠት ይሻላል ።

  • @meseretworku9389
    @meseretworku9389 Месяц назад

    ጤና! ይስጥልኝ!ወንድም! ስለውጭ ሀገራት የምትዘግባቸው ዘገባዎች መልካም ስለነበሩ እንዳሁም ኢትዮጵያዊ የሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ እውነት የሚዘግብ ጋዜጠኛ በችግር ምክንያት ስለጠፋ ዜና ማዳመጥ እየተውኩ ነው። ስለኢትዮጵያ ብዙም አትዘግብም ነበር። አሁን አሁን ግን በኢትዮ-ሶማልያ-ግብጽ ጉዳይ ዘጋባዎች ጀምረኻል። ነገር ግን በማጋነን ታወራለህ። ለወደፊት የጋዜጠኝነት ህይወትህ አግባብ አይመስለኝም። መጠን አድርገው ራስክን ካልሆንክ የነገ ነገ ትቸገራለህ። ሀገርክን ውደድ ግን ገዜጠኛ ስለሆንክ ማመዛዘን ላይ አተኩር!

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Месяц назад +1

    ሶማሊየ ሃጋር ሰቶን ሊዩ ክልላችን ነት😅😅😅😅😅

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r Месяц назад

    God belss🇮🇱🇪🇹🇱🇧🇱🇷🙏❤️... 🐀🇵🇸🇮🇷🐁😤😤😤

  • @sibhatgetachew1105
    @sibhatgetachew1105 Месяц назад +3

    መቀደዱን ባታበዛው።ሚዛናዊ መረጃ አቅርብ።አታካብድ።ደማ........።

    • @hamudihamu25
      @hamudihamu25 Месяц назад

      ደደብ ቪዲዬው ላይ አይታይህም ነው ማንበብ አትችልም ዝብለህ አፍህን ትከፍታለህ ክፍታፍ

    • @elyasteklu5830
      @elyasteklu5830 Месяц назад

      እውነት ነው ምርጥ የዘመናችን ምርጥ ሚዲያ አራዳ ድል ❤

  • @gizawerwaro7165
    @gizawerwaro7165 Месяц назад

    Lol old news😢