የሄቨን ጉዳይ.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ጉድ❗️የፈራነው ደረሰ እስካሁን የተመለከታቹት የሄቨንን አስክሬን ፎቶ አይደለም አሻንጉሊት ነው ይሄን ማን ያምናል.
    #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
    🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
    🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇
    🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanue...
    🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/...
    🔔 INSTAGRAM: / kefasemon_tube
    #gud
    #gud
    #wee
    #have
    #get
    #that
    #when
    #wee
    #wosb
    #fire
    #that
    #when
    #wee
    #see
    #have
    #shock
    #information
    #photo
    #the
    #kill
    #mane
    #brother
    #seysses
    #the
    #information
    #photo
    #wosb
    #iss
    #not
    #corecore
    #its
    #just
    #toy
    #funny
    #answer
    #all
    #ethiopian
    #are
    #angry
    #and
    #heven
    #mother
    #tell
    #us
    #imotional
    #words
    #goooo
    #on
    #justice
    #for
    #haven
    #todays
    #topic
    • ፓስተር ቢኒያም ምን ሆኖ ነው ሚስጥ...
    • እልልልል ፓስተር ዮናታን ይቅርታ ጠ...
    • እግዚኦ ፓስተር ቢኒያም ደገመው ይድ...
    • የአማራ እና የመንግስት ጦርነት ጊሸ...
    • ተጠንቀቁ ይሄንን መዝሙር እንዳታዳም...
    • እንዳልካቸው ዘነበ እረፍ የተዋሕዶ ...
    • ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ተናገሩ ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ
    ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya deweltoday,seifu,on,ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab
    assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,#memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,ale tube,funny ethiopian,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,mezmur orthodox ethiopian,yonatan aklilu,mahtot tube mezmur,nati mitiku,eotc tv,sibket ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur,tizitaw samuel,feta daily,seifu on ebs,orthodox mezmur,orthodox
    sibket,ethiopian orthodox sibket,eyu chufa,ተአምረ ማርያም,መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ,mehreteab asefa,new orthodox mezmur 2022,eyob mekonnen,mahtot,nati,sofia shibabaw interview,ፍኖተ ጽድቅ,anekaki andebet,beteseb youtube,betty tube,eotc mk tv,eotc tv live,eritrean movie,ethiopian movie,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur 2022,eyoha media,eyu chufa 2022,gehad tsom,henok haile sibket,melkam wetat,mezmur orthodox ethiopia,mirtnesh mezmur,አቡነ ናትናኤል,አዉሬዉን ከመርከቧ አወጡ
    SEPRA TUBE ETHIOPIAN ORTHODOX

Комментарии • 241

  • @kefasemeon
    @kefasemeon Месяц назад +15

    አይ ጉድ አሻንጉሊት 😢❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ Месяц назад +11

    በጣም ያሣዝናል እዉነተኛዉ ዳኛ እግዚአብሄር ይፍረድ የሠዉ ገላና እና ያሻጉሊት መለየት የማናቅ ህዝብ አደረገን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane Месяц назад +12

    እግዚኦ ማሐረና ክርስቶስ (3)
    በእንተ ማርያም ማሐረና ክርስቶስ(3)
    አምላኬ ሆይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ አሰጠን
    አምላክ ሆይ ፍርድህን ላክልን አሜን
    የኢትዬጵያ ወጣቶች እንዳታሸገሽጉ ወደ ኋላ እዳትሉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal Месяц назад +25

    አሻጉሊት መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ☝️☝️☝️

  • @AsedeMariam
    @AsedeMariam Месяц назад +15

    በእውነት አጋእዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ፍትህ ለሄቨን እንደሚሰጡ አልጠራጠርም።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад +7

    በጣም ከባድ ቤተሰቦች ናቸው::አረ ፍትህ ወዴት ነሽ!? ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ!!::

  • @TigsetTamera
    @TigsetTamera Месяц назад +2

    እዉነትያማል,እዉነተኛዳኘ,እግዛቤርይፍረዲባቸዉ,ፍትህለሄበን

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ እንዳይና የምታያትን የምትሳሳለትን ለሄቨን እናት ጽናቱን ስጣት ሄቨን የመላው ኢትዮጲያ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda Месяц назад +21

    ሄቨን ልጄ ናት የኔ ትንሽ ብላቴና ስቃይሽን ማንም አላየልሽ የሄቨንን ስቃይ ለማሰብ ከባድ ነው እግዚኦ ቤተሰቦቹ ለፍርድ ይቅረቡ ደፋሪው ይወገር. ይሰቃይ ከዛ ይገደል ደፋሪው ቶሎ እንዳይሞት ይሰቃይ ሞትማ እረፍት ነው መሠቃየት አለበት አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain Месяц назад +21

    በጣም ከባድ ነው የልጃችንን ደም ፈጣሪ ይበቀል ፍት ለህፃን ሄመን 😭😭😭

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 Месяц назад +7

    እውነት ለሁሉም ተደፋሪዎች ፈትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህህህ ለሁሉም

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Месяц назад +8

    እግዚአብሔር አይንህን ያጥፋው ልሣንህን ይዝጋው:: አንተንም ሚስቱንም እህቱንም ጐን ለጐን ሶስታችሁንም አንገታችሁን በገመድ ገበያ መሐል ማንጠልጠል ነው። ፍትህ ለህፃን ሄቨን !!!

  • @AlAl-t3f
    @AlAl-t3f Месяц назад +6

    ፎሊሲቱ ሽልማት ያስፈልጋታል ጀግና እህታችን ናት

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Месяц назад +4

    አረአረ አረ እግዚአብሔር ያያል ፍርድ ይሰጣል ዝም አይልም ፍትህ ለሄቨን ፍሪጁ እግዚአብሔር ሁሉን እያየ ነው አትድፈሩ

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Месяц назад +8

    እረ ይህ የደፋሪ ቤተሠቦች ለሃገርም ለትውልድም ፀር የሆኑ ክፉ ሠዎች ናቸው ትውልድ በካይ ናቸው ህግ ይጠይቃቸው

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by Месяц назад

      ወይ ጉድ ህግም መንግሥትም የለሌው ሀገር ኢትዮጵያ

  • @KokebTefera-hl4fi
    @KokebTefera-hl4fi Месяц назад +13

    አይናች ያያል አንተአረመኔ 😭😭😭ፍህት ለፍቨ ን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou Месяц назад +4

    ጥቅምት 21 እመብረሀን በእለተ ቀኗ ፍርድ ታሰጠን 😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-አ7ጀ

    እውነት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ቢዘገይም የጃችሁን ይሰጣችኋል ፍትህ ለሄቨን

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb Месяц назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ጩከታችንን አላቆምም ፍትህ እስከምናገኝ ድረስ ያገሬ ልጆች ፍትህ ማለታችሁን እዳታቋርጡ አጀንጃ እዳይቀየር

  • @ያዳነኝእየሱስnew
    @ያዳነኝእየሱስnew Месяц назад +2

    የድንግል ማርያም ልጅ እባክህ ፍረድ 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-weletesenbet
    @user-weletesenbet Месяц назад +3

    አቀለልን እያሉ መሥክርነት እየሰጡ ነው ሚስት ተብየዋ ና ወድምዬው ፍትህ ለሄቬንንንንንንንን

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb Месяц назад +3

    እፍፍፍፍፍፍ ኧረ ያረብ ምንድርግ ፍትህ የለ በጣም ያማል ወላሂ 😭😭😭😭😭

  • @SarahSarahSarartuj
    @SarahSarahSarartuj Месяц назад +2

    እረ እኔ ተቃጠልኩ በዚች ልጅ እረ ፍትህ ስጡን ፍትህ ፍትህ ከነግብራበሮቹ እነዚ ሰው አይደሉም አውሬዎች ፍትህ ለዚች ምስኪን ልጅ

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene Месяц назад +1

    የሚገርም ቤተሰብ ነዉ ለመሆኑ እነኝህ ቢተሰቦች ሐይማኖት አለቸዉ አሳዘኝ ነዉ የህጻኗ አምላክ ይፋረዳቸዉ

  • @astair1568
    @astair1568 Месяц назад +2

    መታሰር አለባቸው

  • @saraeth77
    @saraeth77 Месяц назад +1

    እድሜ ጤና ለጀግና ፓሊሶች

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Месяц назад +1

    በጣም ከልቤ አዝኛለሁ የሰው ልጅ በዚህ ልክ ጨካኝ መሆኑ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ በግፍ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን አወት ፡ሄቨን የኔም ልጅ ነች በግፍ ለተደፈሩ ሴችና ህፃናትም ፍትህ

  • @BelaynesheAbera
    @BelaynesheAbera Месяц назад +1

    እጅግ ያሳዝናል. አፈር. ያሰበላህ ወንድምየዉ. መሰቀል. አለበት መንግሰት. ለምን. አሰቸኳይ. ፍትህ. አይሰጥም.

  • @amyamenbiruh173
    @amyamenbiruh173 Месяц назад +1

    ወይ አምላኬ ምን አይነት ጉደኛ ቤተሰቦች ናቸው በውሸት ሰውን ለማሳመን የሚጥሩ ፍትህ ለሄቨን...

  • @NicIvym
    @NicIvym Месяц назад +1

    አለኝ አላለም አለው ነው ያለው እባካችቹ አዳምጡ ፍትህ ለሔቨን እግዚያብሔር ይስጥ እናንተ ንግድ ነግድ

  • @SisayMekonen-c9l
    @SisayMekonen-c9l Месяц назад +2

    ዐሑን።ዕኛ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ነው ዕንፈልጋልን

  • @TaraKosha-ir9cp
    @TaraKosha-ir9cp Месяц назад +2

    ፍትህ ለሀቨን ፍትህ ፍትህ እውነት በጣም ምየሳን ነው ግን አንድ ቀን መውጣት አቀርም 😢😢😢

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Месяц назад

    እግዚአብሔር ይፈረድ ቱቱቱቱ እግዚዮ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢

  • @edenjesus7367
    @edenjesus7367 Месяц назад +1

    ፓሊስ የሆነችው ታማኝ ለሀገሯ ለስራዋ ጌታ ይባርክሽ ለነፍስሽ ሳትፈሪ ለእውነት ቆመሻል

  • @ngsti277
    @ngsti277 Месяц назад +1

    ሰዎችው ምስጥራቸው ስበረበር ህፃኖች ለሴጣን መስዋኣት ያቅርባሉ እየተባለ ነው ከሴጣን ጋር ነው ጨወታቸው፡ እነዚ ሰዎች የኣጋንንት ማሀበር ናችው፡፡ የህፃኖች ደም እየጮህ ነው እግዚአብሔር ይፍርዳቸው

  • @JsheJwh
    @JsheJwh Месяц назад +5

    ፈጣሪ ጉዶም የዉፃኣዮም 😭😭😭😭😭💔

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda Месяц назад +5

    ወንድምየውን አብሮ መስቀል ነው መግደል ነው ደግሞ ያዎራል እንዴ አፈር ብላ

  • @solomonzenebe
    @solomonzenebe Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልኝ,
    እነርሱም የዘሩትን ያጭዳሉ!!!
    በተለይ ትእቢተኛው የመንግሥት ቀለብተኛውና በሙስና ናላው የዞረበት አጋንንትና ደም መጣጭ... አውሬው እግዚአብሔር ለሁላቸውም ፍርዱን ይስጣቸው ::

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv Месяц назад +1

    ፖሊሱ እነሱ የገዙት ነው አንተም ታገኛለህ ፍትይ ለሄቫን 😢😢😢😢 የዛሬዋ ማርያም ልሳንን ትዝጋዉ

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 Месяц назад

    አረ በተሰቀለው ምን አይነት ዘመን አቤት መዳንያለም አተ እየን እስኪ 😭😭😭☝️☝️

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Месяц назад

    በጣም መፍርየነህ ዩገደይ ወንድም ለምን አይታሰርም መንግስት ዬት ነው የለው😢😢😢😢😢😢😢

  • @Serkalem-dv8vf
    @Serkalem-dv8vf Месяц назад +1

    በስማም በወልድ ወመንፈስ ክዱስ ያንተ ልጆች የሷ አድል ይግተአማቸው

  • @Serkalem-dv8vf
    @Serkalem-dv8vf Месяц назад +2

    ሄቨን የኔ ልጅ ናት ፍትህ ለሐቨን

  • @tsionrakeb
    @tsionrakeb Месяц назад

    የሄቨን ብቻ አይደለችም ተደፈረች ሁላችንም ኢትዮጵ ልጆችና እናቶችን ነው ይህ ቤተሰብ የደፈረው

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Месяц назад +1

    የህግ አካል ነው ኢትዮጵያውያን በደም የሚበጠብጣታት ወገን ምን እናመጣለን!

  • @temimaseman4193
    @temimaseman4193 Месяц назад +1

    ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ፍትህ

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 Месяц назад

    Fete le vebhen vebhen lije nate❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekleweldemariam89
    @tekleweldemariam89 Месяц назад +2

    እነኝህ አረመኔ ዘር ፍርድላይም መድረስ አልነበረውም በድንጋይ ተወግሮ መገደል ነበር ከዘራቸው ሙሉ ጥሩ ሰው የላቸውም አጋንንት ናቸው የትአለ የሀይማኖት ሀገር የምንለው

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf Месяц назад

    ፍትሕ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭😠😭😭😪😪😪😪

  • @YasinzeynaYasin
    @YasinzeynaYasin Месяц назад

    ሁሉም ቤተሰብ ይቀጡ ከነ ጠበቃቸዉ

  • @elanetsegaye4997
    @elanetsegaye4997 Месяц назад

    ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለሆኸን

  • @fekaduyoseph379
    @fekaduyoseph379 Месяц назад

    ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir Месяц назад

    እረውኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ዬሰው ያለህ ዬፍትህ ያለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Месяц назад

    እረ ተው ተው ሕፆንን ይከባከቡታልጅ ይገሉታልደ ምንአይነት አጀትነው ያለንከቶ 😢😢😢😢😢

  • @MihretSeyoum-t2l
    @MihretSeyoum-t2l Месяц назад

    እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ 😢😢😢😢😢😢

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Месяц назад +2

    Fetih fetih fetih le heven 😢😢😢😢😢😢

  • @KwrfyKkkk
    @KwrfyKkkk Месяц назад

    Egziabher yefirde

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus Месяц назад +2

    Minaa yiiinati sewuu nachewu

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Месяц назад

    ሄቨን የኔ ልጅ ናት ፍትህ ለሄቨን

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv Месяц назад

    ኤር. ምን ይሻላል ጨራሽ አሻንጉሊት ጎንደር ነቁዋት ላናዝ ሰዎች ልካቸዉን መስጠት አቃታችሁ አይ ሃጋሬ 😭😭😭😭

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለፃህናት

  • @አለምናት
    @አለምናት Месяц назад

    ያረብ😢😢😢😢

  • @اسيا-و8ه
    @اسيا-و8ه Месяц назад

    Awesome. Enat. Balgawce. Yserachne. Ahnem. Feth. Lahvan.

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 Месяц назад

    ፍትህፍትህ ምንምለማያቁ ማሽኖች ይሠቀል

  • @meserettelila8137
    @meserettelila8137 Месяц назад

    የኔ ወንድም የ 4 ዓመት ልጅ በቂ ኡኡአይደለችም ለምስክርነት ምን ዓይነት አስተሳሰብ ያለው ስው ነው እሷን ለምስክርነት የሚያቀርብው ምግብ አስተካክል የማትጎርስ ልጅ ናት ስለዚህ ብቁ አይደለችም ወንድሜ ይህንን ለአልሰማ ንገርልኝ

  • @merimaHbbd
    @merimaHbbd Месяц назад

    አለህ የስራህን ይስጥህ

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane Месяц назад

    ሆስቢታሉ እንዳይለቀዉ ይክሰሰዉ እንዴት የሆስቢታሉን ስም ያጠፍል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠዉ

  • @sabawelday2213
    @sabawelday2213 Месяц назад

    እኔ የሚገርመኝ የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ኣሉ ምን ጉዶች ናቸው በመድሃኒአለም አኔ እንደነዚህ አይነት ኣይናውጣ ኣይቼ ኣላውቅም እውነት በልጆቻችሁ ይድረስ እንዳልል ምን አጠፉ ልጆቹ የሚስትም የወንድም ተብዬዎቹ ምስክርነት በጣም ይገርማል የህጻናት እቃቃ ጨዋታ አደረጉት እኮ የዓይጥ ምስክር ድንቢጥ ኣሉ ወንድምዬውና ሚስቱ ተይዘው ውስጥ እግራቸውን መግረፍ እሱን ደሞ አሰቃይቶ መግደል

  • @user-en4zd4jr7y
    @user-en4zd4jr7y Месяц назад

    ኣሕሕሕ. 😢😢😢 ያሳዝናል. , ሎው. ያንተ
    ልጅ. ብትሆን. እንደዚ. ዘና ብለህ. ታወራ. ነበር??? አግዚኣብሔር. ይፍረደው.
    የዚች. ህፃን. ደም እና. የእናት. እምባ😢😢😢

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Месяц назад

    አረአረ አረ እግዚአብሔር ያያል ፍርድ ይሰጣል ዝም አይልም

  • @sophiahussen4634
    @sophiahussen4634 Месяц назад

    Justice for hevean!!!

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Месяц назад

    አሻጉሊት አላለም ቅጥል እዳረጋቺሁን ከላይኛዉ ጌታ መላዉ ቤተሠቡ ቅጥል በሉ ቤተሠቦቹም እርሜ ይፍታህ ይታሠሩ 😭😭😭😭😭አጭበርባሪ ናቸዉ ንቀዉናል😢😢😢😢😢

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r Месяц назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @NegstMeseret
    @NegstMeseret Месяц назад

    Behmachen endegena lila hmem amlaki ante fred
    Heaven lji nat "feth feth feth

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Месяц назад

    የሰው ፡ አውራ ፡ ፍትህ ፡ ለሔቬን ፡ ፍትህ ፡ ፍትህ ፡ ፍትህ ፡

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Месяц назад

    ጌታሆይፉርድህንስጣቸውመአትያውርድባችኅልጌታአረምኑጉደኛውነውየእጅንአግኝእኛእደተቃጠልንአተምትቃጠላለህየቀንጉዳይነው

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Месяц назад

    ሁላችንም፡ተመናል፡

  • @dngleyadefikiri1062
    @dngleyadefikiri1062 Месяц назад

    Fitihi le heaven 😢😢😢😢 egziabiher amlak fired beka

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ Месяц назад

    Justice for heaven😢😢😢😢

  • @danyakadir5131
    @danyakadir5131 Месяц назад

    Heaven Leje neche
    Lejachn neche

  • @ኑማ
    @ኑማ Месяц назад

    Yehben askren aydelm enda enem eswa mehonwan aycale men yehonco naw lijoc yelbcom min aynet sew naco enam gorbtaco beljew mot tamnal btam tesamtonal feth la heven feth la leloc lejoc💔💔💔💔😭😭😭

  • @naharuish212
    @naharuish212 Месяц назад

    ere mdnew yemsemaw ahuns beza weyew fth wedet new yalew yaalah beka belen yareb fth fth fth😢😢😢😢😢😢😢

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 Месяц назад

    ፍትህ ለሂቨን

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Месяц назад

    እሻጉሊት እል የሰማይ የምድር ፈጣሪ እሳትን እውርድባቸው የነዚን ጨቋኝ እረመኔ ውሾች

  • @eteneseiuie8839
    @eteneseiuie8839 Месяц назад

    ይሔ አወናባጅ የለመደ ነው አሁንም ዝም ከተባለ ይቀጥላል እሱ በገንዘብ እንዲሸፈን ሲያደርግ ተባባሪው ራሱ ወንጀለኛ ነው

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq Месяц назад

    Hmmmmmmm

  • @gengalo417
    @gengalo417 Месяц назад

    Ewunet ebakachuun ehen chekan seweyye gedalut

  • @cholot317
    @cholot317 Месяц назад

    እባካችሁ ተረጋጉ በኋላ ይጸጽታችኋል አናንተም እኮን እርግጠኛ አይደላችሁምና በማታውቁት ነገር አትፍረዱ፣ ቆይ ግን ሁኔታወቹንና የእናትየዋን ንግግር እንኳን አታዩም

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Месяц назад

    ፌቨን የሄ ልጅ ነች
    በመጀመሪያ ወንድምየዉ የፌቨን እናት
    አጥቧት በምልጭ ተቆራርጣለች የት አየች እሷዋ አልነበረች ብሏል ሌላዉ
    ሕፃኗ ከወደቀችበት አንስተዉ ወደ ቡዳ ቤት እንዴት ወሰዷት ምን ሊያደርጎት ወሰዷት በሌላም ደም ልብሷ የረጠበዉ
    ሰዉነቷ የረጠበዉ ፀበል ረጨዋት ነዉ
    ይላሉ
    የ3ዓመት እንዴትሕፃን ልጅ ምን ታቃለች
    ምስክርነት የምትጠየአዉ? ያሳዝናል

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah Месяц назад

    ምን፣ነይነት፣፣ዘሮች፣፣ናቸው፣ደረቅ፣፣ዘሮች፣፣አላሕ፣፣ሐቅሽን፣፣ያውጣው

  • @MimiAntosa
    @MimiAntosa Месяц назад

    ሐበን የኔ ልጀናቴ ፈት ል ሐበነ ❤❤❤

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn Месяц назад +1

    ኧረ ምን አይነቶቹ የሰው ሰይጣናት አታቅርቧቸው በሚዲያ ከተግባራቸው ንግግራቸው ያቃጥላል ኧረ ከባድ

  • @tigistgebreyes2201
    @tigistgebreyes2201 Месяц назад

    በጉቦ የደለበ ድልብ እሱም ደፋሪ ነው ፍትህ ለሂበን ፌበን ልጄ ናት

  • @edenjesus7367
    @edenjesus7367 Месяц назад

    ፍትለ ሄፈን ሄፈን ልጄ ናት ፍትህ

  • @amyamenbiruh173
    @amyamenbiruh173 Месяц назад +1

    የደፋሪው ቤተሰቦች ታንቃ የሞተች ለማስመሰል ድራማ እየሠራችሁ በውሸት የኢትዬጵያን ህዝብ ልታታልሉት አትችሉም እግዚአብሄር አምላክ ፍርድን ይስጥ ፍትህ ለሄቨን!!!

  • @edenjesus7367
    @edenjesus7367 Месяц назад

    ገዳዪ ዘመዶቹም በቁማቸው አሻንጉሉት የወፍናእና የውሻ መጫወቻ ያርጋቸው ፈጠሪ

  • @HelenBerta-ci8qc
    @HelenBerta-ci8qc Месяц назад

    Please I need to see heven photos

  • @TadeleAsfaw-rb9po
    @TadeleAsfaw-rb9po Месяц назад

    ለመሆኑ ከዥዋዥዌ ላይ ወድቃ ነው ካሉ ህፃኗም ተናግራለችም ብለዋል ታዲያ 25 ዓመት ለምንድነው የተፈረደው ሰዎቹ ታማሚዎች ናቸው

  • @EMUQueen-xv3hr
    @EMUQueen-xv3hr Месяц назад

    Fetari yejachune yesetachu

  • @KwrfyKkkk
    @KwrfyKkkk Месяц назад

    Fete fete yegdele yesekle