ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅበት መንገድና መፍትሄው ክፍል 1 በዲ/ን ሄኖክ ተፈራ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 546

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  3 года назад +266

    ውድ Deacon Henok Tube ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ቅዱስ ሚካኤል በሕይወታችን ያደፈጡ ክፉ መናፍስትን ዘወትር የጠላትን ኃይል በቅዱስ መስቀሉ በነበልባላዊ ሰይፉ ይደምስስልን።
    ይሄንን ትልቅ የሰው ልጅ የሚድንበትን መንፈሳዊ ትምህርት ላይክ ያድርጉ ሌሎች ወዳጅዎ ሼር ያድርጉላቸው።
    አስተያየትዎን በኮመንት ያስቀምጡ።
    መልዕክት ካለዎት ከስር ባለው የፌስቡክ ፔጄ ሊንክ በመግባት ሊያገኙኝ ይችላሉ።
    facebook.com/Deacon-Henok-page-110782183995434
    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና በረከት የወላዲተ አምላክ ምልጃ የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን።

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 3 года назад +5

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ዲያቆን ሄኖክ ከተግባር ትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ :: በቤቱ ያፅናን ::

    • @እግዚአብሔርአዳነኝ
      @እግዚአብሔርአዳነኝ 3 года назад +4

      እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ በርታ ወንድሜ

    • @shameershami1017
      @shameershami1017 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዳቆን ሄኖክ
      እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

    • @አይነግዳየድንግልልጅ
      @አይነግዳየድንግልልጅ 3 года назад +4

      እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረስህ ወንድማችን
      ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።
      ኧረ አውራኝ እባክህ መንፈሱ አሁን ከእኔ ላይ በደንብ እያወራ ነው። ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክርህን ለግሰኝ ። በኢሙ አናግረኝ እባክህ

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 3 года назад +72

    ይህን ትምህርት ለእኔ ብቻ እስኪመስለኝ ድረስ ነው።
    ሕሊናዬን ሰብስቢ የሰማሁት ።
    ህህህህህ እህቶቼንም ፈተሽኩበት ።ወይን ዳቢሎን ከሰው ልጆች ላይ ከፋት ከመስራት አያርፍም።
    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እርዳን ።
    ወንድማችን በርታልን ።
    በትምህምቶችህ እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር ይርዳን ።

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 3 года назад +4

      አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @berehan260
    @berehan260 Год назад +4

    ጌታዬ አምላኬ እንዳንተ ቸርነት ስላምታኖረኝ አመሰግንሀለሁ የኔ አባት አንተ ባትኖርልን ኖሮ አልቀን ነበር ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ለድንግል ማርያም ይሁን ክብር ምስጋና ለቅዱሳን መላእክት ይሁን ክብር ምስጋና ለቅዱሳን ሰማእታት ይሁን ።በዚህ ዘመን እናንተን አባቶች የሰጠን አምላክ ምስጋና ይሁን አባ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደናንተ አይነት አባት ያብዛልን ።ምንም አባት ቢጠፋ ልጆቹን ደሞ የሚሰበስብ እናንተን ሰጠን ተመስጌን እንበል ሌላ ምን ቃላት አለኝ ።

  • @MelakuArsido
    @MelakuArsido 10 месяцев назад +1

    በኢየሱሰ ሥም ይመታ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ፀልይልኝ

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 года назад +49

    እውነት እህት ወንድሞቼ እንደዚህ አይነት ዲያቆናች ብዙም የሉም ለኛ ብለው የሰውን ችግር በመርዳት ይጠቅመናል ብለው ያሰብትን ሁሉ በደንብ አርገው ያስርዱናል ቢያንስ ህዝብ እዲድን ሼር አርጉ ላይክ አርጉ ምንም ክፈያ የለውም እኔ ሁሌም ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ ያንስባቸዋል።

  • @رشاكامل-و7ي
    @رشاكامل-و7ي 2 года назад +1

    Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen

  • @etubete7825
    @etubete7825 3 года назад +139

    በጣም ነው የገረመኝ እንዳለ ምልክቱ እኔ ላይ አለ ጌታ ሆይ ከአጋንት እስራት ነጸ አውጣኝ ወንድሞች እህቶቼ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስን የክርስትና ስሜ😭😭😭

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 3 года назад +18

    ወንድማችን ልቀማለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእድሜ በጤና ያጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 года назад +12

    አዎ እኔ እራሴን ከፍሎ እየወጋኝ በጣም ነው የሚያመኝ ፀሎት ስጀምር ግን ትቶታኛል ፀጋውን ያብዛላች መምህር ተስፍዬ ዲያቆን ሀይለ መለኮት እንዲሁም ዲያቆን ሄኖክ አመሠግናለሁ

    • @jzjjduhhff348
      @jzjjduhhff348 3 года назад

      ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ችን

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bambettingtips8791
    @bambettingtips8791 2 года назад +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጦት።በእውነት ምእመናንን የሚያነቃ ትምህርት ነው።

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 года назад +3

    በጣም የገርማል እናመስገናለን ፀጎርን ነጭ የሚደርክስ መምህር

    • @WaddiRayya
      @WaddiRayya Месяц назад

      አይንጣላነዉ,እህቴ

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Год назад +1

    ለአባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን የሠማሁት ትምህረት ሁሉም ምልክት እኔ ላይ አለብኝ እባክዋት አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ወ አማኑኤል ብ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ከነዚህ ክፉ መንፈሶች ይሰውረን🙏

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልችሁ መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ😭😭

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች
    ቅዱስ ገብርኤል በመስቀል ጠርቆ በሰይፉ ቆራርጦ በመብረቅ ቀጥቅጦ ጠላታችን ሰይጣንን ከነፍስ እና ከስጋችን ያርቅልን ወደ ሲኦል ይወርውርልን ።

  • @HananAagh
    @HananAagh Год назад +1

    ኑርልን መምህራችን

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 3 года назад +20

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج Год назад +1

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @lidyall449
    @lidyall449 3 года назад +8

    እግዚኣብሔር ይመስገን ላምህን ይብዛ ወንድማችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ. ኣሜን ፫እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ለመላኩ ቅድስ ሚካኤል. መላኩ ቅድስ ሚካኤል በያላችሁ ቦታ ከናንተ ጋር ይሁን. ርኩስ መንፈሰ ያሰወግድናል ኣሜን

  • @mobilezone7158
    @mobilezone7158 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ዳቆን እቅርት አለብኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል እኛ ጠፈተናል በምደረላይ የሚመጣው እደፈሻን እየተጠቀምን እረኩሰ መንፈስ እያሰባን እንደሆነ አለወቀንም ወንድማቸን መምህር እግዚአብሔር ይሰጠልኝ ብዙ ትምረት ነዉ ያገኝውር ፀጋውን ያብዛልክ እኔ በጣም እረሰን እየከፈለ ያመኝ ነበር ዛረ ምን እንደሆነ አዎቀለሁ እግዚአብሔር አመሰገኑ

  • @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ
    @ማራናታቲዩብ-ሐ6ፈ 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል እኔ ግንባሬ ላይ በጣም ይበላኛል ይስለከለክብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያ🙏🏻

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ ዘሚካኤል ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን የተስጠዎት ፀጋ ክብር በውስጣችን ይደር አሜን።

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 3 года назад +5

    ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እናመሰግናለን አሜን፫

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 года назад +4

    እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንኸን ያርዝምልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @ufjfgkkg9854
    @ufjfgkkg9854 3 года назад +7

    ቃለህወት ያሰማልን ሊቀመላእክት በምልጃ በፀሎቱ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    ዳቆን በጣም እናመሰግናለን የአልካቸው የአጋንት ምልክቶች አሉ በጣም ይገርማል ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድሀንያአለም

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!!!

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 3 года назад +14

    እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዓል አማላጃችን ሃያሉ መላኩ ከሁላችን ጋር ይሁን በስጣችን ያለው እርኩስ መንፈስ በቅዱስ ሰይፉ ቆራርጦ ያስውግድልን

  • @yalmesholaw9674
    @yalmesholaw9674 3 года назад +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mekdlawetabkamuhia7274
    @mekdlawetabkamuhia7274 3 года назад +4

    ሁሉም ምልክቶች እኔ ላይ አሉ ዉድማችን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 года назад +2

    እናመሰግናለን እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን አሜን ስንት አይነት ነገር አለ በጌታ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 года назад +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዳቆን ሔኖክ እኔም ፀሎት በማረግበት ጊዜ አይምሮዬ ብትትን ነው የሚለው የሚገርምነው ደሞ ያዛጋኛል ልክ ዐሎት ስጀምር

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 года назад +2

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ይህ ትምህርት ሁሉ እኔጋ ያለ ችግር ነው እርሱም የጥርስ ሕመም የጥርስ ማገጫገጭ ነው ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ

  • @berhanegeberemedehen3032
    @berhanegeberemedehen3032 2 года назад +1

    ወንድማችን ጡሩ ትምህርት ነዉ በፆሎት አስቡን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 года назад +3

    እናመሰግናለን እዉነት ወንድማች የእራስ ምታት የሀሳብ መሰረቅ በፀሎት ወቅት የብዙ ሰዉ ችግርነዉ

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን አጋይስት አለም ስላሴ የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @EmebetAgnito
    @EmebetAgnito 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ታባረክ ትክክል ነው 😭

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡ፈጣሪ፡ፀጋ መንግስተሰማያትን፡ይስጥልን፡አሜን

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት አገኝቻለሁ እግዚአብሔር ይማርን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 года назад +7

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ሆይ ተምረን የምንተገብር አድርገን ልቦናችንን ክፈትልን ህሌናችን እና መላው አካላችንን ለጸሎት የምንነሳ አድርገን ለሌላውም የምንተርፍ አድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
    ይህ ሁሉ በእኔ ላይ አለ ከ 4 አመት በፍት ቤሩት እያለሁ አይኔ ን ጋርዶኝ ማያት አልችልም ንበር ጆሮዩም አይሰማ ንበር ግራ እጀ ጥፍሮቸም ይወልቁ ንበር ብዙ አኪም ቤት ሄጀ አትድኝም ብለውኝ በጣም ትሰፍ አሰቆርጠውኝ ንበር መድሀኔት ሰትውኝ ፍቴን የትገጠበች አህያ አሰመሰሉኝ መድሀኔት ሰቀባ አብድ ንበር እራሴን አለቅም በዚህ ውሰጥ እያለሁ እግዜአቢሄር አምላክ ይመሰገን ያልትወኝ አምላክ እናቱ ወላዲት አምላክ አዳንችኝ እህት ወንድሞቸ ለኔ እንደደርሰችልኝ ለናተም ትድርሰላችሁ

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን። ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ወንድማችን በርታ።

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 года назад +2

    ወንድማችንን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን...

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 года назад +5

    ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +3

    ወንድማችን መምሕራችን ዳቆን ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ተዓምር ነው በተለይ ግንባሬ ይቆጣል ቤተሰቦቼንም ፈተሽኩ የተናገረካቸው አብዛኞቹ ከእኔም ላይ ከቤተሰቦቼ አለ ግን በወደደን በእርሱ በልዑል እግዚአብሔር ከአሸናፊወች እንበልጣለን ✝️

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እሚገርም ነው ጌታ ፈውሱን ይላክልን እንጅ ተይዘናል

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 года назад +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከታሰርንበት ክፉ መናፍስት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰን👏👏👏👏👏

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 3 года назад +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን በፆለት አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ ከእጅ በቀር ሁሉም ምልክት አለብኝ ሚካኤል ያብንልን በሉ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእውነት አሁን የተዘረዘረው ምልክቶች እኔ ላይ በሙ አለ የእውነት ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 года назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋለን መልክቱ ሁሉም አሉ አንዴት ቆሜ ሄድኩ እያልኩ ነው ይገርማል የፈጣሪ ቸርነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን ተባረክ

  • @Maaza1221
    @Maaza1221 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኣሁን ገና ጀማሪ ነኝ ሁሉም የተናገሩትን እኔ ጋር ኣለው

  • @mesibeka4763
    @mesibeka4763 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉም ምልክቶች እኔ ላይ አሉ በተለይ ስሰግድ ግንባሬ ይጠቁራል ፈጣሪ ከስራት ይፍታኝ ሰው ያድርገኝ

  • @nagatabarra598
    @nagatabarra598 3 года назад +2

    ወድሜ በውነት ጥሩ መረጃና ትመርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 года назад +4

    በጣም ትክክል በእኔ ላይ ያለዉ ወንድማችን እናመሰግናለን አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ✟✟👏👏🙏🙏🙇

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 3 года назад +3

    እግዚኣብሔር እድሜ ይስጥህ ሁልም እኔ ጋር አለ እየቀጠቀጥኩት ነው እግዚኣብሄር ከእስራት አጋንንት ይፍታን ወለላይቱ ድንግል ወላዲት አምላክ ትድረስለን!

  • @alemdesalegn4464
    @alemdesalegn4464 3 года назад +2

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    ወድማችን እናመሰግናለን እኔ ፆለት ሳደርግ ከትካሻየ እሚፈራፈር ነገር አለ ደግሞ በተደጋጋሚ ክፍ ሀሳብ ይመጣብኛን ፀልዩልኝ እህት ወድሞቸ እህተ ገወርጊስ ብላችሁ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 3 года назад +7

    በውነት ውንድማችን እግዛብሔር ይሥጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ አምላክ መድሃኒያለም

  • @ወይኑዋገዛኸኝየማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቀደመውን ጠላታችንን የወደቀውን የተዋረደውን በታላቅ ስልጣኑ ወደ ጥልቁ ይጣልልን

  • @dgu7rtu825
    @dgu7rtu825 Год назад

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu enmsegin egabhier yekbruni memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 года назад

    ይገርማል መበርታት አለብን ያንሳልን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +16

    የፈጣሪ ያለህ ያስተማርክ ሁሉ እኔ ጋ የማያቸው ምልክቶች ናቸው
    እህት ፣ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 года назад +16

    ✝️በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ዘመናችን ያስፈራል :: መድኃኒ አለም ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ወንድማችን

  • @mekedesmaki6312
    @mekedesmaki6312 3 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን የምፈልገው መረጃ ነው በመቁጠራ አጠቃቀም ያሰተማርከው በጣም ነው የጠቀመኝ ምክንያቱም ሰግጄ ና ፀልዬ ሰወጣ ከሰው ጋር በጣም ነው የሚያጣላኝ አሁን በመቀጠሪያ ቀጥቅጬ ግንባር ላይ ሳስረው መጣላት አቆምኩ ያሰተማርካቸው ሁሉም ትምህርትቶች ሁሉም በጣም ነው የጠቀመን እግዝአብሔር አድሜ አና ጤና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክል

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 года назад +2

    እግጅ በጣም የሚገርም ነው እሄንን ሁሉ እኔጋ አለ እማምላክ ትፈውሰን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ ዲያቆን ያልከው ሁሉ ከእኔ አለ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay668 3 года назад +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ

  • @tirhasberhe4809
    @tirhasberhe4809 3 года назад +1

    መምህር በጣም እናመሰግነዋለን ቓለ ሕይወት ያሰማልን

  • @አዚቲ-ዸ5ኀ
    @አዚቲ-ዸ5ኀ 3 года назад +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 года назад +1

    በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ።

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fekradsiyoutube1422
    @fekradsiyoutube1422 3 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @habshihhabshi1795
    @habshihhabshi1795 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሠላምህ ይብዛ ወንማችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 8 месяцев назад

    በጣም ነው የሚገርም ትምህርት ነው

  • @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ዲያቆን ሄኖክ እናመሠግናለን ሁሉም የተናከርከው በኔ ውሥጥ አለ ለምሤሌ በግራ ትካሼዬ ከመጋጠሚያው አውሬ የሚመሥል ተቀምጦ እያሠቃየኝነው ሁለተኛደግሞ የእራሥ ምታት ከፍሎ የማመም የአይምሮ መቃወሥ ሶስተኛ የጥርሥ ህመም ድዴ የመድማት የመሽተት ጥርሤ በቃ ሁሉንም ሊያዳርሠውነው አራተኛ ጸጉሬ በጣም ብዙ ነበር ግን በጣም እረገፈ በግንባሬ በኩል ቅቤ እንዴተቀባ በአንዴየው ሸበተ ጸጉሬ በጣምጥቁር ነው ግን ገና 25አመቴ ነው እናቴ ሣትሸብት እኔ ሸበትኩ በቃ እንዳለጠቁረው ሀጺያትነው በግባሬ በኩል ሸብቶ ቀረ አይነጥላ እንዴዚያ ያረጋል ሢል ሠምቼው ነበር መምህር ተሥፈየን በቃ ከኔ ሙሉ ለሙሉ እንዳለ አወኩት ማግባት እፈልጋለሁ ግን የተዋወኩት ሢያወራኝ ሥልቺት ይለኝ እና ድንገት ደውየ በቃ ትቼው አለሁ ብዬ የሠውን ልብ እሠብራለሁ ጭራሥ አንድ ሚሥኪነ ሠው ብዙነገር ጨርሠን ቤተሠብ አሥተዋውቀን ሁሉንም ነገር ካለበ ቧህላ በጋጣሚ ሠርግ ለማረግ እየተዘጋጀን አንድ ቺግር ገጠመው ከትንሽ ወራት ቧህላ ምንም ሣያረገኝ ነገር አጣምሜ አልፈልግህም አልኩት ቤተሠብ አፈረ እኔም ድርቅ አልኩ ግን ለምን ይህን እንዴማረግ አላውቅም

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @kesismulugetatubezetsirats
    @kesismulugetatubezetsirats 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @sameera2169
    @sameera2169 2 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Год назад +1

    #እግዚአብሔር በውስጣችንአድፍጠው ጤናችንን ሰላማችንን በረከታችን እየነጠቁን መራራ ህይወት እንድንገፋ ጠላት የሆኑብንን ከላያችን ላይ ከዘላለሙን እስከ ዘላለሙን እንደ ጢስ አብኖ እንደ ጉም አትንኖ ያጥፋልን አሜን ይሁን ይደረግልን!!!

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 года назад

    በእወነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-የ7ዠ

    መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mestemeste7741
    @mestemeste7741 3 года назад

    መምህራችን erejm edmie tana yistln 👍👍

  • @filmonalemshet1843
    @filmonalemshet1843 3 месяца назад

    ንምስግናለህ መምህር🙏🙏🙏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @seblekebebew514
    @seblekebebew514 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ። እያንዳንዱን በዝርዝር ነው ያስረዳኸን። ፈጣሪ ይባርክህ። ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 года назад +1

    ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @ተአብዮነፍስየለእግዚአብሔ

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

    • @gnatrahma4862
      @gnatrahma4862 3 года назад

      እሜን 👏 እሜን 👏 እሜን ወንድሞችን ቃለህይ ውት ያስ ማልን እሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ 3 года назад +1

    ዲያቆን ሃይለ መለኮት እኔ ፀሎት ሳደርግ ክፉ ሀሳብ እየመጣ እቸገራለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም የክርስትና ስሜ

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    እኔ ጋርም ይህ ነገር አለ እግዚአብሄር ከዚህ መንፍስ ያላቀን ሁላችንም

  • @MintesnotTegegn
    @MintesnotTegegn Год назад +1

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እሚደንቅ ትምህርት ነው