ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅበት መንገድና መፍትሄዎቹ ክፍል ሁለት በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Subscribe comment Like share.Deacon Henok Tube.
    UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JA
    contact me & send your message on my facebook page
    Deacon-Henok-page-110782183995434

Комментарии • 652

  • @user-yr6nw5ny8g
    @user-yr6nw5ny8g 3 года назад +197

    ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም በውጭም ያላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ክክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ነኝና በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад +3

      Egzhbher yasebesh🙏

    • @berhanenegede4889
      @berhanenegede4889 3 года назад +2

      Amen amen amen

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 3 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን
      አግዚአብሔር ያስበን ehtachen

    • @nunshamitku2722
      @nunshamitku2722 3 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን እመአምላክ እናታችን በእናትነት ፍቅሯ ታስብልን

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 3 года назад +86

    እናንተን የመሰለ መልካም አስተማሪ እንደምድር አሸዋ ያብዛልን አሜን !!!!!

  • @user-go9iw1zx3v
    @user-go9iw1zx3v 3 года назад +22

    ልቤን እያፈነኝ ተቸግሬአለሁኝ ስፀልይም ሆነ ስዘምር ትንፋሺ ያጥረኛል እባካችሁ እህተ ስላሴ እያላችሁ ሀፅያተኛ እህታችሁን አስቡኝ😭

    • @user-do6zs9lg7q
      @user-do6zs9lg7q Год назад +2

      የእመቤታችን ፀሎት ይርዳሽ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳኛል🙏

    • @elihammohammed2594
      @elihammohammed2594 25 дней назад

      ​@@user-do6zs9lg7q666

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 2 месяца назад +2

    ትክክል መምህር እኔ እንዲህ ሲያረገኝ ቶሎ ፀበል ሔዳለሁ ከዛ ሰላም ነዉ ማገኘዉ የተወጋ ይሁን

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 3 года назад +22

    እናቴን ጨጓራዋን ያማት ነበር በርበሬ አልበላም ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጸበል ተጸብላ ተሻላት ተመስገን አምላኬ እኔን አትርሱኝ በጸሎት አስቡኝ ጡቴን እያመመኝ ነው እህተ መራዊ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ 🤲🤲🤲

    • @sunshinefuture318
      @sunshinefuture318 3 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ መድኃኒዓለም ፈውሱን ይላክልሽ እመብርሃን ትዳብስሽ ተግተሽ ፀልዬ አይዞሽ በርቺ

    • @user-qf9ot6yq2c
      @user-qf9ot6yq2c 3 года назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @selamberhane9420
      @selamberhane9420 3 года назад

      Ezgabiher ymarish ahitye ayzosh

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 Год назад

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 2 месяца назад

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤😢

  • @enoch2425
    @enoch2425 3 года назад +53

    ወንድሜ ሔኖክ በእድሜ የእኔ እኩያ ከአክብሮት ጋር ስለሆንክ በጣም ነው የምታኮራኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን

  • @redeactef
    @redeactef 3 года назад +48

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን በርታ ወንድማችን ዲያቆን
    ሔኖክ።

    • @messif5330
      @messif5330 3 года назад +2

      🙏🙏🙏🙏

    • @messif5330
      @messif5330 3 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏

    • @lordcell3569
      @lordcell3569 3 года назад

      Eneni baxami iyamani Lee cogar aa minni esh lalii😭😭😭🙏🙏🙏💛⛪⛪⛪

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 3 года назад +31

    Yenie geta betam nou tmrth yetekemegn inie Eritrawit negn ibakh beseloth atrsagn Igzabiher le mskr yabkagn 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤔🤔🤔👍👍👍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-vx3fi5iu5f
    @user-vx3fi5iu5f 3 года назад +18

    ወንድማችን ሄኖክ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እኔ ልቤ እና ሆዴ በጣም እያበጠ ተቸገርኩ ጉልበቴ ይዝላል ስዘመር ትንፋሼ ያጥረኛል 😰😰😰 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

    • @wetetewetete-th8jh
      @wetetewetete-th8jh Год назад

      Egzabeher yisebeshi

    • @jsb6824
      @jsb6824 3 месяца назад

      ፀበል ጠጭ በተቅማጥ ይወጣል

  • @mgbeymeksen5578
    @mgbeymeksen5578 3 года назад +32

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ኣንተ ባስተማርከኝ መሰረት የመቁጠርያ ኣጠቃቀም ኣላውቀውም ነበር በሶስት ቀን ውስጥ በደንብ ስቀጠቅጠው እግሬ ለብቻው ተለይቶ ሃይለኛ መንቀጥቀጥ ፈጠረ ልቤ ውልቅ ብላ ትሄድ ነበር ጆሮየ ደሞ ሽሽሽሽ ኣለ በሃይለኛ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tmrtmr9702
      @tmrtmr9702 3 года назад +2

      አሜን እህቴ እስኪ ቁጥራቸዉን ተባበሪን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 года назад

      Ene lay yalut 70 nachew

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 2 месяца назад

      የት ገዛሽው እማ መቁጠርያውን😢😢

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 2 месяца назад

    ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን ያላችሁት ሁሉም በኔ ላይ አለ ወለተ ኪዳን በፀሎትወ አስቡኝ

  • @lehulumgezealewu7786
    @lehulumgezealewu7786 3 года назад +31

    እኔስ ሳላገባ30አመትሞላኝ ዘመኔንአስጨረሰኝ በፀሎታችሁአስቡኝ !!!!

    • @teejaay585
      @teejaay585 3 года назад

      አይዞሺ ወይም አይዞህ አንድ ቀን ይሆናል

    • @malakmak1937
      @malakmak1937 3 года назад

      Yrdah

    • @hanahanaethopoeia2259
      @hanahanaethopoeia2259 3 года назад +1

      እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
      አይዞ ሆደዋ ታገቢያለሽ
      እመቤቴን ለምኛት

    • @user-dl4yt5tt1r
      @user-dl4yt5tt1r 3 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ በፃለት በርች ትዳር ከላይ ነው

    • @tirsitdebebe5075
      @tirsitdebebe5075 2 года назад +1

      እድሌ ላይ የተቀመጥክ ብለሽ አይነጥላ ነው በመቁጠሪያ ቀጥቅጪ እህቴ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 года назад +6

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ቃለ ሒዎትን ያሰማልን በጣም ይገርማል እኔ በጨጓራና በኩላሊት ህመም በጣም እሰቃይ ነበር ያልሔድኩበት ሀኪቤት የለም በያይነቱ መዳኒት ቤቴን ሞላዉ እኔግን ጨራሽ እየባሰብኝ መጣ ዝም ብዬ ፈጣሪዬን አማርር እናም አለቅስ ነበር በስተመጨረሻም ሌላ ሀኪቤት ሔድኩ ጭራሽ ሆፕራሲዮን ካልተደረግሽ አሰጊ ሒዎቱስጥ እደለዉ ተነገረኝ በጣም በማልቀሰ ኪዳንምህረት ትግደለኝ ደጇ ሔጄ ብዬ ከሆስፕታሉ ወጥቼ ወደ ቤተክርስቲያን ሔጄ የተባልኩትን ሁሉ ለአባቴ ነገርኳቼዉ እሳቼዉም መንፈስ ነዉ ሰገጂ ፀልይ ተጠመቂ ፀበል ጠጭ ኪዳነምህረት ትምርሻለች ለቢላ አዳርግሽም ብለዉኝ ነገሩኝ ከዛ በኋላማ ስባንን ልኬን እዳሳዬኝ ልኩን አሳዬሁት እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለዉ ግን በጣም ብዙ ሰዉ የመናፍስት ሰራ መሆኑን ሳያወቁ የሞቱ በመዳኒት የተጎዱ በዲያልስ ገንዘባቼዉን የጨረሱ ቤት ይቁጠራቼዉ ወድማችን እናመሰግናለን ፀጋዉ ያብዛል

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +9

    እውነት ነው ለካ በዚህ ነው ጭጎራ የሚታመሙት እግዞ ማአረነ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ስም ሸር አድርጉት ወገናችን ይንቁ ለአስተማርከን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 года назад +13

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 года назад +21

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንኳን ዳን መጠህልን ቃላህወት የሰማልን በጉጉት ነው ምጠብቅ 💚 እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ፀገውን የብዛልህ በርከት ይደርብን

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t 3 года назад +21

    ስለማይነገር ስጦታው ለልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ፀጋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @rahelhailemariam494
    @rahelhailemariam494 3 года назад +7

    በጣም ነዉ የሚገርመው ይሄን ትምርት ስሰማ አንድ አይኔን ያበላኛል መድሐኒዐለም ያገልግሎት ዘመንክን ያባርክልህ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 года назад +8

    እግዛቢሄር ይባርክህ ፀጋው ይጨምርልህ ከመናፍስት ስቃይ የድንግል ልጅ የቀራንዮው ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይጋርደን አሜን

  • @Maaza1221
    @Maaza1221 4 месяца назад +1

    መምህር ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏እናቴ እግሯ ከበጣት 5 ኣመት ሁናበታል ሃኪምቤት ሂዳ ነበር ነገር ግን ለውጥ የለውም ኣሁን ፀበል ጀምራለች እባካችሁ እናቴ እንድትፈወስ በ ፀለታችሁ ወለተ እየሱስ እያላችሁ ኣስቡልኝ🙏ስትፈወስ እመሰክራለው🙏

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 10 месяцев назад +3

    #እግዚአብሔር #ሁላችንን #ከዘላለሙ #እስከዘላለሙን #ይፈውሰን #አሜን!!!

  • @user-uk2ps7dx5f
    @user-uk2ps7dx5f 3 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሄኖክ እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ብላቹ ስፀልይና ስሰግድ አይኔን እያቃጠለኝ አይከፈትም

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለመዳንያለም ይሁን ወንድማችን ዘመንክ ይባረክ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 года назад +4

    ሔኖኬ በጣም አመሰግንሀለው የምር እግዚያብሄር በበለጠ የዳቢሎስ ሴራ ይግለፅልህ ጥሩ ግንዛቤ እንድንይዝ ስለምትጥሩ ወድጄ ተጠቅመበታለሁ ።

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 3 года назад +5

    ወይጉድ ጨጉዋራ በቅርብ ነው የጀመረኝ በጣም ነው ሚያመኝ ስፀልይ ያዛጋኛል ብዙም ባይሆን ጉሮሮዬን ስፀልይ እራስ ምታት አልፎ አልፎ... ነቅቼበት እየፀለይኩኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ መቁጠርያውን በቅርብ ይመጣልኛል ከእግዚአብሔር ጋር እንፀልይ ወገኖቼ እኔ ለውጥ አግኝቻለው በርቱ ሀገራቹንም አስቡ... መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 Год назад

      እሺ እህቴ በውስጥ አዉሪኝ

    • @user-nw1wu8is2c
      @user-nw1wu8is2c Год назад +1

      አንቺን የጎበኘው አምላክ እኛንም ይጎብኘን

  • @MezanMm
    @MezanMm Месяц назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እና ዕድሜ ያብዛልን 🙏🙏🙏እኔ ያለሁት በስደት ኣገር ነው ሃጥኣቴን ከበደኝ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባካቹ እንድታግዙኝ እፈልጋለው 😭😭😭ኣፀደ ማርያም ብላችሁ በፀለታችሁ ኣስቡኝ

  • @aynalemtesfaye3312
    @aynalemtesfaye3312 2 месяца назад

    አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад +3

    የተዋሕዶ እንቁ መምህሮች ሁላቹንም እግዚአብሔር አምላክህ ፀጋውን ያብዛላቹ ከ ሁላቹም በቅ ትምህርት በመውሰደ ሙሉ በሙሉ የ እግዚአብሔር ሰው እንዲሆን አድርጎኛልና ተዋሕዶ ለ ዘላለም ትኑር ❤️😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በርታ እየለወጥከን ነው!!!

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እኔአስም አለብኝ በጣምያሰጨንቀኛል. በፀሎትአሰቡኝ ወለተማሪምብላችሁ

  • @hanitube2519
    @hanitube2519 3 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በጣም አመሰግናሎህ የኔማ ከማህፀኔ ከወገቤ ነው የነበረው አሁን ግን አንዲት ኢጋማ ነበረች ከዚህ አገር ሁነሽ ለምን አንዲህ ተበላሽ አለችኝ አኔም ሁሉም ነገሩካት ከዛም የመዲሃን አለም ፀበል የሀን ጥዋት ባዶ ሆድሽ ጠጪ አለችኝ አኔም ጣሁኝ አሁን አመቴ ነው ልኡል አግዚአቢሔር ይመስገን አሁን የሀን ለመናገር የፈለጉት በዋትሳብ አየተማርኩኝ ፈተና መሆኑ አወኩት አሁንም አንደዚህ ትምርት አየተማርኩኝ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ የሀ ግን ለምስክርነት አናገራለህ በፆሎታችሁ አስቡኝ 💒

    • @mamitmamit4137
      @mamitmamit4137 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ተመስገን ነዉ

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ethioTimihirt
    @ethioTimihirt 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @sarahailu2018
    @sarahailu2018 3 года назад +1

    Amen amen amen

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን በፀሎታችሁን አስቡኝ አመተ ማርያም

  • @makisoerstu7945
    @makisoerstu7945 3 года назад +3

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በያለቹበት ቦታ ሁሉ የቸሩ መደንአሌም ጥበቃዉ አይለያቹ አይለየን በስግደት አገር ስድስት አመቴን በጮገራ በሽታ እየተጨነኩኝ አለዉ ትለልቅ ምርመራ ስደረግ ምንም አይተይም ለዝ በሽታ መፍቴሁ የነቴ ፀሎት ነዉ በፀሎታሁ አስቡኝ ከዚህ ከአገንት ስራ እንድፋታ

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የጥቀስካቸው ህመሞች አሉብኝ
    መፍትሄዎቹን ለመማር እጠብቃለሁ

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 года назад +12

    ዲያቆን ሄናክ እንደው ትዛዝ ላርገው መምጣት ፈልጌ ነበር አልቻልኩም ወለተ ገብሬል እባላለሁ መምህር ግርማ በፀሎት እንዲያስብኝ አድርስልኝ።

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ።

  • @user-gz4hh6us7x
    @user-gz4hh6us7x 3 года назад +3

    ይገርማል አይን ችግር ሙሉ ቤተሰባችን አለብን በአል ሲደርስ የአባቴ እና እናቴ አይን ጭልም ይላል ድንገት ይጨንቀናል ዙሮ ይለቃል የአባቴ አይን ጠፍቶ ግን በ 3, ቀኑ ደና ይሆናል 8 ቤተሰብ ነን አጠቃላይ ግን ሁላችንም አይናችን እያሰቃየን ነው እስኪ እኔስ ነቀውበት እነሱን ማን ያቃቸው እባካችው ወደ ክፍለ ሀገር አንዳንዴ አስተምሩ

  • @user-gk7sb1yn9c
    @user-gk7sb1yn9c 3 года назад +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ውድ ወንድም።
    እግዚኣብሔር ይባርክህ ።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 года назад +10

    ግን መናፍስ ነገሮችን እንዳንገነዝብ ግጥም አርገው ይይዙናል እዚላይ ለመንቃት መጣር ያስፈልገናል

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 Год назад +1

    በእውነት መምህራችንን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያዝምልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @inpowerlife9368
    @inpowerlife9368 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-or2ej7zr6w
    @user-or2ej7zr6w 3 года назад +1

    ፈጣሪ ያጉልህሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዳቆን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 8 месяцев назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @user-ur6oj4qj4y
    @user-ur6oj4qj4y 5 месяцев назад

    እግዛአብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @user-vg9eg3jf6h
    @user-vg9eg3jf6h 5 месяцев назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @astrkebedea6474
    @astrkebedea6474 2 года назад +1

    ከብር መስጋና የገባው ለፈጣሪይ አሜንንን ውንድማችን እግዚአብሔር ፆጋውን ያበዛልክ

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Год назад

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይ
    የድግል ልጅ ቸሩ መዳኒአለም ይባርከልህ እኔ ስግደት 21ስሰግድ ትፍሽ ነው የሚቆራረጠው ፈጣሪ ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 года назад +8

    ወይ ኔ እውነት ነው መምህር

  • @user-or8dq9zm6z
    @user-or8dq9zm6z 3 года назад +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ ባንተ ትምህርት ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የሰማነዉ የተማርነዉ በልባችሁ ያሳድርብን አባ ይፍቱኝ በጸሎትዎም አስቡኝ

  • @girmazewde640
    @girmazewde640 Год назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
    እኔም አንዱ የመናፍስቱ ተጠቂ ነኝ። ከ25 አመት በላይ ይሆነኛል በዚህ መንፈስ ከተጠቃሁ።የክርስቶስ ቤተሰቦች ይህ መንፈስ ህይወቴን ባለማወቅ አበላሽቶታል። እስካሁንም ድረስ አለ። ግን እንዴት እንደሚለቀኝ ፈጣሪዬን በመለመን ላይ እገኛለሁኝ።እጅግ በጣም ከባድ ነዉ። የትምህርት ዕድሌን ያበላሸ ጠላት ነዉ።

  • @tamriii3327
    @tamriii3327 3 года назад +2

    እናቴ መትተውባታል ውንድሜንም ያማዋል እቤተስብ ጋር ስላም የላቸውም እኔ እራሱ ከቤተስብ ጋር እያለሁ ስላም የለኝም እኔ ያለሁት ዱባይ አይነ ጥላ በጣም ያስቀየኛል ወገኖቸ በፆለታችሁ አስቡኝ አስቡልኝ ቤተስቦቸንም

  • @mahlettasfey4619
    @mahlettasfey4619 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 3 года назад +3

    እጅግ እናመሰግናለን. ድያቆን ሄኖክ

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +2

    መምሕራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @mahalmahlaa7527
    @mahalmahlaa7527 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እኔ በስዴት ነው ያለሁት ግን አልፆምም አልሰግድም ፀሎት አላዴርግም ያለሁበት ቦታ ለመፆም አያመችም ትምህርቱን መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው ግን ሰዴት ከመጣሁ ጀምሬ ሆዴን ይነፋኛል ስበላም ሳልበላም ይነፋኛል አሁን ስግዴት ጀምሬ ነበር ሰግጄ ፀሎት አድርጌ ስተኛ በጭራሽ እቅልፍ አይወስዴኝም ምክር ሰጡኝ በፀሎት አስቡኝ ቅድስተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በጣም ጥሩ ትምህርት እራሳችንን እንፈትሻለን በርታልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-qw8ot6zs9r
    @user-qw8ot6zs9r 2 года назад +1

    በውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኔ በጣም ነው የተጎዳሁት መናፍት መሆኑን አላቅም ነበር ከእዚአቤሄር ጋር በፆለት እደበረታ ያግዘኝ እናተም አስብኝ በፆለታቹሁ ወለተ መዲን እያላቸሁ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @turngogetu9012
    @turngogetu9012 3 года назад +2

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 года назад +1

    #እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ☝️🙏

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 года назад +1

    እግዚኦ፣መሀረነክርስቶስ፣መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ

  • @senayittsegaey8281
    @senayittsegaey8281 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q Год назад

    አሜን አሜን አሜን እኔም የኩላሊት ጠጠር ተብዬ በባእድ እገር እየተሰቃየሁ ነው ራጅ ስነሳ የለብሽም እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል መዳህኒአለም ለእኝም እሱ ይድረሥል ከአጋንንት እሥራት ይፍታን አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርስቶስ እያላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አምላክ ቅዱሳን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ በላቸዉ በሰዉ አገር ነኝ

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ዲያቆን ሄኖክ ሁሉም ያልከዉ ህመም እኔጋ አለ በተለይ ሆድ እመም አብሮኝ አደገ ጨጓራም ተደገመ እግዚቤር ጥላቴን እርኩሥ መንፈሥ ይገሥፅልኝ

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 3 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏ዳቆን ሄኖክ
    ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-uq5vs5di8e
    @user-uq5vs5di8e 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hageretadese8203
    @hageretadese8203 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን. ያብዛልህ።

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኮሜንቴን አይተህ ዝም እዳትለኝ እኔ የአባ ግርማን የፈውስ ቪዲዮ ካየሁ እና ያንተን ትምርት ስሰማ መቁጠሪያ ይዤ ከኮምኩ ግንባሬ ላይ ያቃጥለኛል ያዛጋኛል ይጨንቀኛል በቃ ጩኺ ጩኺ የሚል ስሜት ይሰማኛል እግባሬ ላይ ሸክም የተሸከምኩ ያክል ይከብደኛል በፀሎት አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ

  • @user-vi3tv4nt5t
    @user-vi3tv4nt5t 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔስ ከእግር እስከ እታሴ ያቃጥለኛል ምን ልሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ ወገኖቸ አግዙኝ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +1

    ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ ፈጣሪ በቤቱ እንዳገለገልክ ዘመንክ ይለፍ በርታ የድንግል ጥበቃ አይለይክ እኛ በስደት ያለነዉን ለፀሎት የተነሳ ልብ ይስጠን ፈጣሪያችን ፉፉፉፉፉ አቤቱ ፈጣሪያችን እርዳን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 6 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ሁሉን ቻይ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ጠላታችንን እንድናውቅ ስላደረጋቹን ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ በርቱ 30 60 100 ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬያቹም የለመለመ ይሁን አማ ፍቅር ትጠብቃቹ

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 года назад +2

    ስላምህ ይብዛልን ወንድማችን ዲ/ሄኖክ ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛልህ እረ እኔም እዚ ዱባይ ከምጠው ጀምሮ ጨጓረዬን በጣም ነው ያሚምኝ

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማለን ውንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ እናመስግናለን

  • @ypyb4871
    @ypyb4871 Год назад

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад

    አግዛብሄር ይምስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏👏👏

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆ ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 года назад +2

    እንካን በስላም መrጣህልን ወንድማችን

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 3 года назад +1

    ውድ ውንድማችን አግዚአብሔር ፀጋወን አብዝቶ ይስጥልን

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 Год назад

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r 3 года назад +2

    አሜን ወድማችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 9 месяцев назад

    ❤መምህር እናመሰግናለን እኔም አሁን እዳልህው አይኔ ይጋርደኛል ፊደሎችም አያሳየኝም መምህር ፀልይልኝ ትምህረትም እዳልማር አድረጎኛል😢 ወለተ ገብረኤል እባክህ በተሰጠህ ፀሎትህ አስበኝ❤❤❤

  • @tsigemariyam6061
    @tsigemariyam6061 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ወድማችን እናመሰግናለን ዲያቆን ሄኖክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ

  • @appaappapa881
    @appaappapa881 3 года назад +1

    ወንድሜ ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-xb7ly8jk9y
    @user-xb7ly8jk9y 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የ አገልግሎት ፀጋህን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው. የእግዚአብሔር ቤተስቦች ወለተ ኪዳን ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 3 года назад

    እድሜና.ጤና.ይስጥህ.ክርስቶስ.ከቤቱ.ያቆይልን.በዚህ.ጠንክርልን.እግዚያቤር.ይጠብቅልን.ተባረክልን.

  • @mojanigus7388
    @mojanigus7388 3 года назад +2

    በመሃል በመሃል መፍትሄዎቹንም ብትነግረን ደግሞ በጣም ደስ ይለናል።

    • @fasilwolde8269
      @fasilwolde8269 3 года назад +2

      Mefthew tsom, tselot, tsebel metemek, niseha megbat, asrat bekurat mawrat, sigdet, be mekuteria meketket, ebet wust kerbe etan maten, buna metetat makom nachew yene ehit

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ዳያቆን ኤኖክ አራ የችግሩ ብዛት ስትዘረዝረው ሁሉም በእኔና ሁለችንም እህይወት ሁስጥ ያሌ ነው

  • @mekedesmekedes679
    @mekedesmekedes679 3 года назад

    የድንግል ማረያም ልጅ አድሜ እና ጤና የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አናመሰግናለን ትምህርቱ አሰተማሪ ነው በዚ ቀጥልበት

  • @user-dh3eq1dk5q
    @user-dh3eq1dk5q 11 месяцев назад

    Amen amen amen amen mee bilbila kee naaf keeni

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 3 года назад

    ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን በእውነት
    የአግሎጋልታ ዝማነህ እግዝአብሔር ይበረክልህ

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 3 года назад +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @leena2439
    @leena2439 3 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን