አፍዝዝው በቅጽበት ውስጥ ነው የሰረቁኝ || የቤተክርስትያን ገንዘብ መሆኑ ያስለቅሰኛል || ፍቅር አፍቅሬ ጨርሻልሁ || ከዛ ተኣምር ተከሰተ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 87

  • @rohemedia
    @rohemedia  2 года назад +18

    1000160263664
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    15454571
    አቢሲኒያ
    ቅዱስ ታደሰ ንጉሴ
    0960262399
    (Imo,WhatsApp,Telegram)

  • @louatlouat2245
    @louatlouat2245 2 года назад +16

    ወንድማችን. አይዞክ. በረታ. የምትወዳት. ቅድስት ማርያም. ጸጋውን ታብዛልክ

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +4

    አሜንንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስዬ 😭😭😭እመቤቴ ማርያም እመብርሃን ለ እኔም ትልቅ ስጦታዬ ናት አይዞህ ወንድማችን ለበጎ ነዉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 года назад +6

    ቅዱሴ አይዞህ ወንድሜ ለኛ አላለዉም ለበጎ ነው ምናልባትም እኛም የበረከቱ ተካፋይ ልንሆን ይሆናል መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለህ ገብተህ ስማው ለነዚህ ክፉዎች የቤተክርስቲያን መፍትሔ ታገኛለህ አይዞህ ወንድሜ እንሞላዋለን የራሴን ሀላፊነት እወጣለሁ

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +2

    አይዞክ ወድሜ ማመስገን ነዉ ያለብህ ምክንያት አለዉ እግዚአብሔር የአድስ አበባ ሌባች ግን ፍቃድ የያዙ እስኪመስል በጣም በዛ ልብ ይስጣቸዉ እዛ እያለሁ ሳልሰረቅ ገብቸ አላዉቅም ነበር ሁሌ እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ እመ ብርሀን ለኔ ዛሬ በህይወት እድኖር የረዳችኝ እናቴ አመስግኑልኝ አሜን✝️💒♥️🙏🙏🙏

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 2 года назад +5

    የኔጌታ እዉነት አሳዛንከኝ አይዞህ ለበጎነዉ በርታል ይን የሰይጣን ተግባር ለፈፀሙ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @ጎሳልብየቃለሰናይ
    @ጎሳልብየቃለሰናይ 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን እመብርሐን ትጠብቅልን ትጠብቀን አሜን 🙏😍🙏

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 года назад +5

    ኪዲ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብር የምታስተላልፋቸው መልዕክቶችህ በጣም ነው የምወዳቸው በርታልን ወንድማችን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 года назад +7

    ኪዳ በጣም ነው ማደንቅህ በምትፅፍቸው ነገሮች በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
    ገንዘቡን የሰረቁት ፈጣሪ አያበርክትላቸው ያዋርዳቸው

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +10

    መፍትሔው የተባረከ ስዕል አድኖ ይዞ መንቀሳቀስ ነው እግዚኦ ሀገራችን እንዴት ልንገባ ነው በጣም ከባድ ነው ኧረ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው ሰው ግን ለምን ሰርቶ አይበላም

  • @Tube-wz3on
    @Tube-wz3on 2 года назад +2

    እውነት ነው ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ የኔ ጠንካራ በርታ 🙏🙏🙏 እምትናገራቸው ነገሮች በስማም

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 года назад +3

    ኪድዬ የአዛኝቷ ልጅ ሆነህ ስታለቅስ እውነት እመብረሀንን እልሀለው አስለቅሠከኛል ወንድሜ ሁለተኛ የእንባ ዘለላህን ማየት አንሻም

  • @ዜድነኝየድንግልልጅ
    @ዜድነኝየድንግልልጅ 2 года назад +4

    አይዞህ ወንድሜ ምንም አይደል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለክ እለፈው ፈጣሪ ምን ያክል ጠንካራ እንደሆንክ እየፈተነክነው

  • @tgistasmare7569
    @tgistasmare7569 2 года назад +1

    የኔ መልካም ወንድም ትምህርት ነው ለሁሉም ሰው አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ሁልጊዜም ፈጣሪ የተደገፈ አይወድቅም

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 года назад +1

    ብዙ ገንዘብ ይዘን መውጣት የለብንም የአገራችን ነገር እጅግ በጣም ያሳዝናል ብሩን የወሰደው ልጅ ግን እሳት ይሁንበት ቅዱስ በርታ እመብርሃን❤ ትጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @melatdesta9825
    @melatdesta9825 2 года назад +3

    ወንድሜ አይዞህ አትዘን እግዚአብሔር የስራዉን ይሰጠዋል የምንችለዉን እናዋጣለን🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад +16

    በስመአብ አቤት የሰዎች ክፋት እየገባችሁ መምህር ተስፋዬ አብራ ብላቹ ይቱብ ሰርች አርጉና ስለ አፍዝዝ አደግዝ ያስተማረው ትምርት እንዲሁም ስለመናፍስት አሰራር አዳምጡ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 года назад

    ኪዲ ያጋጥማል እግዚአብሔር ይገስጣችው በርታ ወንድማችን አወድሀለን

  • @melkamtube16
    @melkamtube16 2 года назад +2

    እውነት ነው ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን እናቱን እናት አድርጎ የሰጠን! እኔማ ያለሷ ባዶ ነኝ.

  • @tigstethiopian6040
    @tigstethiopian6040 2 года назад +2

    እኔ እደዚህ ነወ የገጠመኝ በሚገረም ሁኔታ ሰላም አለኝ ከዛ ተከትየወ ሄድሁ የአገቴን ወረቅ የጣቴን ወረቅ ከዛ እራሴን ያገኝሁት ወሎ ሰፈር ነወ መፍትሄወ መፀለይ ጥዋት ከቤት ሲወጡ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +2

    እውነት ብለካል ስለ ድንግል ማርያም ከአፌላይ የማትጠፋ ጣፋጭ ስም ማርያም ነው እሱንማ ይዘን መቼም አንወድቅም

  • @genetkidane7130
    @genetkidane7130 2 года назад +4

    ወንድሜ እመብርሃን ፍቅራ ታብዛልክ
    ምን ስለ ጎደለን ነው ብላ ጠይቃክ ነበር, መልሱ ሰለማፍዘዝ መደንዘዝ መምህር ተስፋይ ኣበራ ብለክ ሰርች ኣድርግ

  • @hollhooll1713
    @hollhooll1713 2 года назад

    አይዞህ ውንድሜ ለሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን እሱ ይሙላበታል

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 года назад +3

    ወንድሜ ኬዱ አይዞህ ለበጎ ነው

  • @romi2171
    @romi2171 2 года назад +1

    አይዞ ወንድሜ እነዚህን ሿሿ ሰሪዎች ፈጣሪ ያጋልጣቸው ስንቱን ጉድ ሰርቷል

  • @hanahananhanahanan3120
    @hanahananhanahanan3120 2 года назад +1

    አይዞክ ኪዱዬ እኔም ደርሶብኛል

  • @wubnshemelkie1077
    @wubnshemelkie1077 2 года назад +2

    አይዞህ ወንድማችን ለበጎ ነው አሆንም እመቤቴ ታበርታህ

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 года назад +4

    Des yemil emnet kberna mesgana le dingil lej medhanialem amen

  • @ብሌን-ቐ5ሠ
    @ብሌን-ቐ5ሠ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ነው ሚባለው ብዙ ጉድ ነው ምንሰማው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 года назад +2

    ኪዳዬ የኔ ውድ ወንድም የክርስትናው ጣእሙ የገባህ የኔ አባት

  • @bateabereham3621
    @bateabereham3621 2 года назад +4

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ወን

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад

    ለበጎዎ ነው ወንድሜ እመቤቴ ማርያም ሁላችንንም ሰላማችንን ትመልስልን

  • @martahabta5003
    @martahabta5003 2 года назад

    ኪድዬ አይዞን ሰው ካልደረሰበት አይረዳህም እኔ ስለደረሰብኝ እረዳሀለሁ አይዞክ ድንግል ማርያም ራሷ ትሞላልሀለች እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ግን ድንግል ማርያም ልባቸውን ትመልስ እኔ ቢያንስ 10 ወይ 15 ደቂቃ ይሆናል የደነዘዝኩት ከዛ ራሴን ሳቅ ነው ወይኔ ያልኩት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ነው ራሴን ያገኘሁት ብቻ እመብርሀን ልባቸውን ትመልስ ሌላ ምን ይባላል😭

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад +4

    እ🙆🙆ወይኔ የኢትዮጵያ ሌቦች ግን ምን ይሻላቸዋል

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 года назад +1

    Ewunet newu wendemachin Ayezohe Yagatemal Ayete kmachewum yteye kubetal Ye Egziabhern yebela ykefelale 😍😍😍😍

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Год назад

    ያልተፃፈ አታውራ ጨርሶ ታውረሀል መጽሐፍ ቅዱስ. አንብብ ከቅዠት ዓለም ትወጣና ህይወት ይሆንልሀል። ማርያም ከነ መፈጠርህ አታውቅህም።

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 года назад +1

    አይዞህ ወንድሜም ደርሶበታል በመተት ነው

  • @zed8788
    @zed8788 2 года назад +3

    በእግዚአብሔር መነገድ መሄድ ይቻላል እኮ ለምን የከብድሃል ቅዲስ የሚለው ስምህ 🙏🙏🙏🙏
    ተቀዴሶ መኖር የማይቻል ቢመስልሞ ይቻላል🙏🙏🙏

    • @terunashagegnahu5038
      @terunashagegnahu5038 2 года назад +1

      ምክርና ቡጢ ለሰጪዉ ቀላል ነዉ

    • @zed8788
      @zed8788 2 года назад +1

      @@terunashagegnahu5038 ምክር ብቻ ሳይሆን በሂወቴ እየሆነ ያለውን ነው የተናገርኩት:: መቀደስ ሌላ ነገር የለውም እኮ ለነበረው ሀፂያት ንሰሃ መግባት :መልሶ አለማድረግ መፀለይ መፃም መፅሀፍቄዱስ ማንብብ ::አለማዊይ ነገሮችን መተው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @kokitube2172
      @kokitube2172 2 года назад +2

      ቅድስ ለእግዚአብሄር እንጂ በፍፁም ለሰው ልጅ ስም አይሆንም ቤተሰቦች ባለማወቅ ነው የሚወጡት

    • @zed8788
      @zed8788 2 года назад +2

      @@kokitube2172 well ደምሰው ;ደም መላሽ የሚል ስም የተሰጣቸው አንዳነድ ሰወች ተግባራቸው እንደስማቸው ሲሆን ይታያል። ብዙ ግዜ ትርጉም አልባ የስም አመወጣጥ እየበዛ ነው። አሁን አሁንማ ለማንኛውም ጥሩ ስም ጥሩ ሰው ያደርጋል:: መጥፎ ትርጉም ያለው ሲሆንም በዛው ልክ ከፍተኛ ተፅእኖ የመጣል:: 🙏🙏🙏🙏ካልወለድሽ /ካልወለድክ ለወደፊቱ አስቡበት
      ተባረኩ 🙏🙏🙏

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 года назад

      እውነትህ ነው ወንድማችን ቅዱስ የእግዚአብሔር ነው በጣም ምያናድደኝ ብኖር ቅዱስ
      አማኑኤል
      የምሉ እና የኔ አስተዋይ በርታ አይዞህ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Год назад

    እንደው ዘግይቼ ብስማውም አንድ ነገር ግን ልበል ይህ በምተሀት የተወስደብህ ገንዘብ ነው ነፍስህ ብትሆን የተወስደችው ምን ትሆን ነበር ገንዘቡስ እንዳልከው ተረባርበው ተኩልህ ነፍስ አንዴ ከሄደች አትመለስም እና ምን አስተዋልኩኝ መስለህ አንድ ነገር. ስትል እምነት እያለኝ እንዴትስ በኔ ላይ ያውም ለስንበት ት/ቤት ስራ የተስበስበ ገንዘብ በምትሀት ተዘረፍኩኝ ብለህ ዘራፍ ያልክ ትመስላለህ በበቦታው ባልኖርም አየህ ይህ ትልቅ ምልክት ይሁንህ አሁን የምፅፍልህ ስለ ሀይማኖት ጉዳይ ይህን ተከተል ያን ተከተል ልልህ አይደለም ። አንድ ነገር. በእርግጠኝነት ልነግርህ እፈልጋለሁ ይኸውም አንተ ሃይማኖተኛ እንጂ አማኝ አይደለህም ወደ እውነት ሁሉ የሚመራህ እፆናኝ ነገሮች በተለይ ከክፉ ሊመጣ ያለ እኛ ሰዎች በአእምሮአችን ልንደርስበት ልንረዳው የማንችለውን የመንፈሳዊ አለም አስራር የምንረዳበት እንዱና አንዱ ዋንኛው መንገድ "መንፈስ ቅዱስ" ይባላል። ይኼ ደግሞ እንተ የለህም ። ይህ" መንፈስ ቅዱስ ደግሞ እንዲኖር ባንተ ውስጥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝህ በህይወትህ ላይ ያለ ተቀናቃኝ ብቻውን ጌታም ንጉስም እንዲሆን በልብህ ዙፋን ላይ ልታነግስው ይገባል ። ያኔ ስለ እምነት ማውራት የጌታን ጥበቃ መመስክር ትችላለህ ። አለዚይ እንዲሁ. የስሜት ስው ትሆናለህ ምናልባትም ከነ ነፍስህ ልትስረቅ ትችላለህ እና ንቃ ።😢

  • @Janiy_official
    @Janiy_official 2 года назад +3

    የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 года назад +1

    Tekekel wendeme Esuwa Batenor menme yelenem Emebrehan Tetebkehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🧡❤❤🧡👍👐👍👍👍👌👌👌👌👌👌💚💛❤

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 2 года назад +2

    አይዞን

  • @eyosiasgetachew7276
    @eyosiasgetachew7276 2 года назад +2

    Amene amene amene

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад +2

    Wayinee Egaziber sata yidaragabat betekirisinan gazib balaato man yixaqamawal😭😭

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 2 года назад +2

    ኪድ አይዞህ😍😍

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ ያልፋል ሁሉም የዘራውንያጭዳል

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 2 года назад +1

    ወይኔ ጉዴ ሌባ አልፈራም ነበር አሁን ግን አገቴ ለይ የብር ሀብል አስሮ መውጣትም ፈረው 😔

  • @GANITUBE318
    @GANITUBE318 2 года назад

    ሮሔ ሚዲያ ፈልገናችሁ ነቀር በምን እናግኛችሁ?

  • @samerawt
    @samerawt 2 года назад

    ከቤት ስትወጡ ፀሎት እና እጃችሁን ቅባ ቅዱሥ ተቀቡ ዲያቢሎስ ይችላል አይችልም አይባልም ግን አፍዝ አደዝዝ ነው ገጠመኝ አዳምጡ

  • @ማህደሪያራያዋ
    @ማህደሪያራያዋ 2 года назад +1

    አየዝህ፡ማራየ፡እልነ፡ውነድም

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 года назад +2

    እንም እንዳንተ ስልኬን እና መቶ ሼ ብርር ሰጥቻቸው ተመልሻለሁ ምንም ማድረግ አልቻልኩም

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 2 года назад

      እረ እኔም የሰው ብር አልይዝም አትስጡኝ እያልኩኝ ምቀኝነት መስሎአቸው ሰተውኝ በማለውቀው ሰዓት ለሰው ስጪልኝ እሰጥሻለው ጥድፊያ ተቀባዩን ማነህ, ምንድነሕ, አድራሻሕ የት ነው?? ሳልል የሰው ብር አንስቼ መስጠት ከ 3 ቀን በሁዋላ ባለብሩ ተጋጭቶ ብሩ ተፈለገ ብደውል የተቀበለኝ ወዲያው ደውሎ ማናገር ዓልቻልኩም ነበር ሊሰድበኝ እንጂ አዝኖ ላይሆን ይቻላል መልሼ ስደውል ስልኩ እንደማይሰራ ተደርጎዓል ዓንዳንዴ እራሱ ባለብሩ ይሆን ያሰረቀኝ?? ሳይጋጭ ተጋጨሁ ብሎ ይሆን ?? ጎዳና የምወጣ መስሎት?? እላለሁ በዛ ንዴት የባሰ ጥፋት, የማያልፍ ቀን የለም አለፈ አሁን መስከረም መጨረሻ 4 ዓመት ሊሆነው ሲል ጥሩ ስሜት ውስጥ ገባሁ ውዬ የምገባበት ስራ አገኘሁ እራሳችን ጋር ሲደርስ ቀልድ ዓይሆንም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሮጌውን እቃ በአዲስ ከመቀየር የሰው ሲሳይ መሆን ምን ይባላል??

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 2 года назад

      የኔ ወንድም በእውነት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ ካንተ ብዙ ነገር ተማርኩ ልጅታ ግን ትገርማለች ማለቴ ጋዜጠኛዋ ስለተደረገልሽ ብቻነው የምታምኚው እንደዛ መሆን የለበትም ከዚህ የበለጠ እንድሰራ ይርዳህ እመቤትዬ ከፊት ትቅደም ከሓላህ ትከተልህ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 года назад +1

    እኔስ ወደ ሀገሬ መግባት ፈራሁ በስመ አብ ምን ይሻለናል።

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +1

      በስመአብ በጣም ነዉ የሚያስፈራዉ ሌብነትኮ በአሁን ሰአትማ ሌብነት በሀገራችን ህጋዊ ስራ እስኪመስል ነዉ ያሳዝናል

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 2 года назад

      @@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ አወ በጣም በ ሰው ሀገር በሰላም በነጻነት እየኖረ እኛ ሀገር ግን ወገን በወገኑ ይዘረፋል ይገደላል ብቻ አምላክ ሰላሙን ያምጣልን።

  • @genetdemsse7945
    @genetdemsse7945 2 года назад

    Ewunet Mariyam libawun teserwu

  • @genethabeshawit371
    @genethabeshawit371 2 года назад +1

    ደሙርኝ በናታቸው የምር እውዳቸውልሁን ደመርኝ

  • @voiceofbetel4082
    @voiceofbetel4082 2 года назад +2

    ሲጀመር በማህበር ከተሰበሰበ ብቻህን ለመግዛት ለምን ሄድክ?
    ሲቀጥል የቤተክርስቲያን ከሆነ በቤተክርስቲያን አካውንት እንዲገባ ባደረክ?

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 года назад +4

      መጀመሪያ አዳምጪ ሁለተኛ መልካም መናገር ማንን ገደለ ከጠፋ እንተካዋለን

    • @ameenaameena2794
      @ameenaameena2794 2 года назад +1

      ምን ጉድ ነሽ

    • @sociacell9164
      @sociacell9164 2 года назад

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ይኸ ይገጥመኛል ብሎ ማን ያስባል

  • @askal03bazezew3
    @askal03bazezew3 2 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰 mariam enaty

  • @natnaelteklemichael214
    @natnaelteklemichael214 2 года назад +2

    ስምህ ማነው

  • @BeBe-mi9ue
    @BeBe-mi9ue 2 года назад

    ኪዳ
    የማቴዎስ ወንጌል 11
    28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
    ያለን ጌታ የታመነ ነው እግዚአብሄር አብ በክርስቶስ እየሱስ የሚሰራውን ወይንም የሚሰጠንን ህይወት በመተማመን መደገፍም ወይንም መጣበቅም ያለብን ከእየሱስ ጋር ብቻ ነው::
    የዮሐንስ ወንጌል 15
    5፤ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።
    የዮሐንስ ወንጌል 10
    10፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
    የዮሐንስ ወንጌል 5
    40፤ ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም።
    የዮሐንስ ወንጌል 2
    5፤ እናቱም ለአገልጋዮቹ፦ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ፡ አለቻቸው።
    እየሱስ በሁሉም ነገርህ ላይ ጣልቃ ይግባ!!!
    አሜን

  • @loomiloomi7190
    @loomiloomi7190 2 года назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mrsjamila8019
    @mrsjamila8019 2 года назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ግን አደነዘዘህ በመተት በእነት

  • @natnaelteklemichael214
    @natnaelteklemichael214 2 года назад +1

    ስምህ ማን ነው

  • @tube-ly3zz
    @tube-ly3zz 2 года назад +1

    አንደኛነኝ

    • @emafikir21tube
      @emafikir21tube 2 года назад

      እኔ ሁለተኛ😅

    • @atsedebizuneh4818
      @atsedebizuneh4818 2 года назад

      ወንድሜ ለጥሩ ነገር ነው እኔ አስተያየት ገንዘብ ያህል ነገር ይዘህረጅም መንገድ መሄድህ ባንክ ማስገባት ነበረብህ የእግዚአብሔር ገንዘብ መብላት እግዚአብሔር እደመካድ ማለት ነው አይዞህ በርታ ትምህርት ይሁንህ

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 года назад +3

    እንዴት 2ሞቶ ሺ ብር በእጅህ ይዘህ ትቀሳቀሳለህ ለዚያም በማርካቶ🤔🤔🤔

    • @nanakalu5536
      @nanakalu5536 2 года назад

      141 ሺ ብር ነው።እቃ ሊገዛ እኮ ነው የሄደው

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 2 года назад

      @@nanakalu5536 ለቤተክርስቲያን የተሰበሰበ ገንዘብ እኮ ነው ያለው🤔

    • @nanakalu5536
      @nanakalu5536 2 года назад

      @@ሰፊናስ እኮ ለቤተ ክርስቲያን እቃዎችን ለመግዛት ሄዶ ነው

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 2 года назад

    የምታደርገውን መልካም ነገር እያበረታታው ነገር ግን ስለ ስምህ ያለህ እውቀት ልክ አይደለም:: እኛ በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ በመስቀል በቀከፈለልን ዋጋ ፀድቀናል :: ዋጋችን ተከፍሏል ደግመን የምንከፍለው ነገር የለም:: ሌላው ደግሞ መፅሀፍ ቅዱሳችውን አንብቡ ሰኔ ጎልጎታ ምናምን በማንም ደጋሚ የተፃፈ ቅዠት ነው:: ሌላው ማርያም የጌታችን እናት ናት እናከብራታለን ግን አምልኮ የሚገባው ሰማይና ምድርን የፈጠረን እግዚአብሔርን ብቻ ነው:: ማርያም እራሱ እሱ የሚላችውን ስሙ ብላለች ስለዚህ ኦርቶዶክሳውያን እውነትን ሸፍናችው በተረት ተረት ትውልዱን አታደንዝዙት:: እውነት አርነት ያወጣል እውነት ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!!የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ሮሜ 8:34

    • @helentiru61
      @helentiru61 2 года назад

      Sela orthodox eminate enate atengrunem bea wesht alem wiset selhoneshi ewntawe siygebashi temlshaleshi

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 года назад +1

    Des yemil emnet kberna mesgana le dingil lej medhanialem amen