ከማልዲኒ፣ካብሪኒ፣ካናቫሮ እና ኔስታ ጋር የሚነፃፀረው፤በሞሪንሆ ከሮማ የተሸኘው፤በማንቸስተር ሲቲ እና ዩቬንቱስ የሚፈለገው የጣልያን "ግኝት - ሪካርዶ ካላፊዮሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 июн 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 14

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 10 дней назад +11

    አሊዝ አይደክሜው!! አሊዝ ብርቱው!! ደሞም ጎበዙ አሊዝ!! ዛሬ አንበሸበሽኸን!!
    ከማመስገን በቀር ሌላ ምን ይባላል?!.... ምንም!!.....
    እያደመጡ ዘና ማለት ብቻ …
    እየሰሙ መደመም ብቻ….
    እየኮመኮሙ ማመስገን ብቻ!!....
    እናመሰግናለን ሰር አሊዝ!!

    • @HanaEsubalewAyele
      @HanaEsubalewAyele 10 дней назад +4

      አሊዝ ከምንለው በላይ የሚገባው ገራሚ ሰው ቢሆንም ያንተን አይታክቴነት እና ቅንነት ማድነቅ እፈልጋለሁ፡፡ጥሩ ልም ያለህ በጣም መልካም ሰው ነህ፡፡

  • @habtomwoldeab21
    @habtomwoldeab21 10 дней назад +11

    ማርያምን አንተን መስማት እንዴት እንደሚያስደስተኝ (ያንተን ፕሮግራም ሰሰማ ልጅ ሆኜ ይሰማኝ የነበረውን አይነት ስሜት ነው የሚሰማኝ) calafiori ሊቨርፑል እንዲገባ ምኞቴ ነው።

  • @kamikaze_Granny
    @kamikaze_Granny 10 дней назад

    Riccardo Calafiori!! Alexo what a program. Detailed and well-researched as always. I see him as a huge asset for any elite club. Can easily cover both the LB and LCB positions effortlessly and will fit in like a glove in the John Stones role.

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 10 дней назад

    Thank you. I am fan Italy their defense, commitment, patriotism. wow it is blood and sweat and that is soccer. Talk more about 🇮🇹 and united. 💗 your program

  • @RasStif-kb3hz
    @RasStif-kb3hz 10 дней назад +3

    ወደፊት ጥሩ ተከላካይ ለመሆን ሚያስፈልገውን ሁሉንምelementochin ያሟላ ልጅ ነው።

  • @FilmonTeklay-sf3ix
    @FilmonTeklay-sf3ix 10 дней назад +2

    Frist like frist comment

  • @DawitFikadu-us9ur
    @DawitFikadu-us9ur 10 дней назад +2

    አሊዝ ኮፓን እረሳነው

  • @ethiochelsea
    @ethiochelsea 10 дней назад +3

    ዴንትሮ ላቴስታ😂

  • @Berekethaile-oo9ex
    @Berekethaile-oo9ex 10 дней назад +1

    አዲሱ ኔስታ❤

  • @Johnblack-lt8kj
    @Johnblack-lt8kj 8 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari 10 дней назад

    own goal

  • @HaMe-cu7gj
    @HaMe-cu7gj 10 дней назад

    Chelsea

  • @DawitFikadu-us9ur
    @DawitFikadu-us9ur 10 дней назад +2

    አሊዝ ኮፓን እረሳነው