ጃዋር በህወሓት መመለስ የተሰማውን ደስታ ገለፀ!ፍኖተሰላም.! ጉና በጌምድር.! አርማጭሆ.! ቆቦ.!1 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024
  • ጃዋር በህወሓት መመለስ የተሰማውን ደስታ ገለፀ!/ፍኖተሰላም.! ጉና በጌምድር.! አርማጭሆ.! ቆቦ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Комментарии • 201

  • @awel-nw4ip
    @awel-nw4ip 2 дня назад +29

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪ሞትና ውርደት ለብልፅግና

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 День назад +17

    የእባብ ልጅ እባብ ነው አማራ ከጀዋር መልካም ነገር መጠበቅ የለበትም::

  • @user-op7hw1br5q
    @user-op7hw1br5q День назад +9

    ድል ለተገፋው አማራ ድል ለመከረኛው ፋኖ እውነት ያሼንፋል!

  • @AbelAbelgashaye
    @AbelAbelgashaye 2 дня назад +18

    ጃዋር በዋናነት አገር አፍራሽ እና ገዳይ በቀዳሚነት ተጠያቂዉ እሱ ነዉ ስለሱ ባታወራ በጣም ደስ ይለኛል

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 2 дня назад +41

    ስለ ጃዋር ግን ምንም ባታወራ ደስ ይለኛል በልጤ።

  • @Bihonegntesfa400
    @Bihonegntesfa400 2 дня назад +41

    ጃዋር የሚባል አራጅ ድምፁን ባንሰማው

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 2 дня назад +9

    በርታ ወድም አለም አጀንዳ አድርግ የፋኖን አድነት አጠናክረህ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 День назад +8

    ጀዋር የሁሉም ጠላት የሁሉም ወዳጅ ለመሆን ይፈልጋል። የጀዋር ቁማር የትም አያደርሰውም።

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 2 дня назад +5

    ጀግናው ጀረናል ተፈራ ማሞ እግዚእብሔር ይጠብቅህ ከዚህ አረመኔ
    ጭራቅ እጀ ያውጣህ የአማራ ጀግናችነ
    የምታንነው አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን
    በረፈ በለጠ በርተ አማራ ማሸነፉ የማይቀር ነው በተለይ የሸዋ ፋኖወች ይህ
    ከሸዋ አይጠበቅም የረጀም ጊዜ አገር የመ ምራት ትልቅ ሀላፋነት የዳበረ የአሰተዳደር ልምድ ያለበት አካባቢ ነው ሸዋ እባካችሁ
    የአማራን ህዝብ አሰቀድሙ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 День назад +3

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @user-uq4ty2yi1h
    @user-uq4ty2yi1h 2 дня назад +9

    በርታ በጣም ጠንካራ ወድማችን ነህ ፈጣሪ ባለህበት እሱ ይጠብቅህ የተጣሩ ትክክለኛ መርጃዎችን ስለምታደርሰንም በጣም እናመሰግን አለን በርታ

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 2 дня назад +4

    ድል ለአንብስቶቹ ፋኖዎች💚💛❤💪 በርታ በሌ እናመሰግናለን

  • @belaliseid
    @belaliseid 2 дня назад +4

    ድል ለተገፋው ለአማራው ህዝብ

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 День назад

      ኦሮሞ ከበት መጠብቅ እንጂ እንኳን ሀገር መንድር የመምራት አቅም የሌላቸው ዶኖቆሮዎች ናቸው

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 2 дня назад +3

    በርታ በሌ ድል ለፋኖ

  • @HussenBekele
    @HussenBekele День назад +1

    ድል ለሰፊው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @user-mg2ty4cc6w
    @user-mg2ty4cc6w День назад +1

    በርታ ወድሜ ድል ለተጨቆነው ህዝብ

  • @KatemawGetahun
    @KatemawGetahun 2 дня назад +1

    ወንድማችን በርታ አሳማኝ መረጃዎችን ከአንተ ነው የምንጠብቀው በልጤዋ::

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 День назад +4

    በርታ!! እንበርታ!!

  • @Rubiaseid12
    @Rubiaseid12 День назад +1

    በሌ አንደኛ ነህ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ከከሚሴ ግን የሸዋው ጉዳይ በፍጥነት መቀረፍ ካልቻለ ለጥላት ደስታ በየቦታው ለሚገደለው የአማራ ህዝብ አሳዛኝ ነው ስለዚህ በቻልከው ሁኔታ ማነጋገርም ከተቻለ አነጋግራቸው ባንተ ላይ ከውትድርናው የበለጠ ለአማራ ህዝብ ዋጋ ከፍለሀል እየከፈልክም ነው ያለው በርታ❤❤❤

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e 2 дня назад +3

    በሌ በርታ. የአማራ ሚኒሻ እና አድማ ብተና እባካችሁ. ከፋኖወች ጋር ቁሙ ይህ ስርአት. እናንተንም አያምንም. አያችሁ እርስ በራሳችን እያጨፋጨፈን ነው. ስለዚህ በቻላችሁት አጋጣሚ መውጣት ነው

  • @gebredamitew6277
    @gebredamitew6277 2 дня назад +1

    እንደ ሸዋ ያለውን የፍኖ ሀይል እያተራመሱ ያሉት ያንድነት ሀይል ነን የሚሉ ናቸዉ የሁለቱ አደለም ችግሩ

  • @user-fv1tf2ql8j
    @user-fv1tf2ql8j День назад +1

    አንድ ነገር ግልፅ ነው። ፍኖ አንድ ካልሆነ መቸም ድል የለም።

  • @yeshanehabirham7274
    @yeshanehabirham7274 День назад

    ተመሰገን አማራን ሰደበ ብሎ እረምጃ የሚወሰድ ነፍጠኛ 💪

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j День назад

    #ፍኖ ያሸንፍል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g День назад +2

    ለኔ፡ጃዋር፡ነፍሰ፡በላ፡ነው፡😢😢

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 2 дня назад

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @user-ge3fz8xp2m
    @user-ge3fz8xp2m 2 дня назад +1

    የቆቦው የዛሬ ሶስት ቀን ነው የተፈፀመነው
    የዛሬ የሚለውን አስትተካክል
    በተረፈ እርምጃውን የወደው ጀግና ራያ ዞብል ጀግና ነው ስሙን ግን አናገራም

  • @gebredamitew6277
    @gebredamitew6277 2 дня назад +2

    በሌ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Amhara.A.Mohamed
    @Amhara.A.Mohamed День назад +6

    ለካም ጁሀር ዱሮ ሲቃዎም የነበረው የህውሓትን አስተዳደር ሳይሆን ኢትዮጵያን ነበር!!...
    አሁን ላይ 100% ለሁሉም ግልጽ ሁኗል!

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 День назад +2

      ጃዋር ምኞቱ የኦሮ ሪፐብሊክ አገር መመሥረት ነው

    • @Amhara.A.Mohamed
      @Amhara.A.Mohamed День назад

      @@freekidsafrica5472 እሱማ አወ ሲል የነበረው ነው!.
      ግን እኔ የገረመኝ ለብዙ ዘመን በአሜሪካ ስለ ህውሓትን ሲቃወም የነበረ መስሎኝ ነበረጅ...

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset День назад +9

    ❤እባካችሁ ህዝቡ እያለቀ ነው የሽዋ የፍኖ መሪወች..ተነግረው ካልሰሙ...ሌላ የፍኖ መሪ ባዲስ መልኩ እዲመረጥ እድርጉ እና ትግሉ..ይቀላጠፍ...ሰው ችግር ላይ ነው እባካችሁ..ሁላችሁም ተባበሩ ጉዳዩን አማራወች...ሽር አድርጉ ንገሩ❤

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn День назад +2

    አንድህናችሁ ትገሉ እትጃጃሉብን እማሮች ችግሩም መፍትሄውም ራሣችሁ እጅላይ ነውናችሁ !!!

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 День назад

    በርታ ጄግናው ❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 дня назад +1

    ጀዋር ግን ሰሞኑን ምነው ሜጫ ናፈቀው😂ድል ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke 2 дня назад +3

    የፋኖ አንድነት ጉዳይ ሽዋ እንደምሳሌ ይጠቀስ እንጂ በሁሉም ቦታ ችግሮች አሉ። ስለዚህ ከስልጣን ይልቅ ነፃነት መቅደም እንዳለበት የፋኖ አመራሮች ማወቅ አለባቸው።

    • @user-bs9ux9jq7e
      @user-bs9ux9jq7e 2 дня назад

      በሌላ ብቻ ያሉት ይነጋገራሉ ካልሆነ. በየ አቅጣጫው ይታገላሉ

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 День назад

    ጀዋር ዉዴ ብዙም አትደሳሰት የሚሆነዉ አይታወቅምና

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 2 дня назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 2 дня назад

    Thank.
    You for your great report💚💛❤️

  • @user-jn3bc3xi5i
    @user-jn3bc3xi5i 2 дня назад +3

    የሽዋን ጉዳይ በርታበት, ነገር ግን እንደሌሎች ሚዲያ በማስማማት ረገድ ምንም አስተዋፅኦ ሳያደርጉ አለመስማማታቸዉን ለማዉራት ከሚቸኩሉት እራስህን ጠብቅ...

  • @derbewbirku2095
    @derbewbirku2095 День назад

    በቅድሚያ በሁሉም የሃገሪቷ ክፍል በተለይም የአማራን የህልውና ትግል ትኩረት ሰጥተህ በሁለንተናዊ መልኩ ለምታጋራን እውነተኛ መረጃ እናመሰግናለን
    ስለ ጁዋር መሐመድም የምታጋራን መረጃ ጥሩ ነው
    አጠቃላይ ሁኔታውን ለማወቅ ይጠቅማል
    ጁዋር ዝምብሎ አይደለም ባጭር ጊዜ ውስጥ አራት ጊዜ መፃፍ የተገደደው
    ሌላው ስለ ሽዋው ጉዳይ ጥሪት ያለ የሚያናቁራቸውን ምክንያት አውቆ ማጋለጥና ልክ እንዲይዙ ማድረግ ያስፈልጋል
    ደጋግሜ ነው እሄን ቃል የምናገረው በተለያየ ቦታም ጭምር
    ወደ አንድነት እንኳ መምጣት ቢያቅታቸው ወደ መጠፋፋት መሄድ ግን ትልቅ ድንቁርናና ትግሉን መርተን ለድል እናደርሳለን ከሚሉ ሰዎች አይጠበቅም
    በተለይ እነ አሰግድ ከእነ መከታው ማሞ ጋር የማይግባቡበት ነገር ካለ እውነቱን ይንገሩን እንወቀው
    ነገር ግን የእስክንድርን ስም እየጠሩ የሚቃወሙበት ምክንያት ግን መቆም አለበት
    ነገሩ ከሌላም የሚወረወር ተንኮል መሆኑን የማናውቅ አየምሰላቸው
    በግለሰብ ብቻ ጥንካሬ የሚመጣም ሆነ የማይመጣ ድል ወይም ኪሳራ የለም
    በአንዱ ውድቀት ላይ እኔ ገዝፌ እወጣለው የሚል አስተሳሰብ ካለ ቅዠት ነው
    መጀመሪያ ለዚያውም ገና ነፃነታችን ሳናረጋግጥ እርስ በርስ መጠላለፍና አለመተማመን ካለ
    ሌላው ኢትዮጵያዊስ ነገ እንዴት ነው ተስፋ የሚያደርግ ❓
    ከህወሓትና ኦህዴድ መራሹ የዐብይ አገዛዝ የበለጠ አምባ ገነንነት ነው የሚመጣ ብሎ ነው ከወዲሁ የሚሰጋ
    እኔም እንደ አንድ አማራ የማሳስበው ለወንድሞቸ
    ከቻሉ ተከባብረውና ተማምነው ይታገሉ ካልሆነ ግን በክብር ተራ ተዋጊም ሆኖ እስከ መታገል ነው መወሰን ያለባቸው
    መቸም ትግሉን ትተው የትም ይሄዳሉ አልልም
    ጠላት ቀድሞ ለማጥፋት የሚፈልጋቸውም እነሱን ስለሆነ በመካከላቸው ያለውን አለመግባባት አስወግደው መተማመን ነው መፍጠር ያለባቸው
    እራሳቸውንም ሆነ የአማራን ሕዝብ የሚያድኑበት መንገድ እሄው ስለሆነ አጉል እልህ አይግቡ
    ከውጭ ሆነው ግራ ቀኙን የሚያወዛግቡ ወገኖች ደግሞ አርፈው ቢቀመጡ ነው የሚሻል
    በተለይ አንዱን አጀግኖ ሌላውን ማሳነስ ብልፅጋናዊ ተልኮ እንጅ ከእውነተኛ ተቆርቋሪ አይደምና
    መሪዎችም እንደዚህ አይነቱን ከፋፋይ ሃሳብ የደገፈ መስሎ ቢመጣ መቀበል የለባቸውም በማለት ነው ምክረ ሃሳቤን በተረዳውት ልክ የምቋጭ
    ሻለቃ ውባንተ ቢሞት ትግሉ የቀለጠ ጠነከረ እንጅ አልተዳከመምና
    መሪዎች እኔ ብሰዋ አላማየን የሚያሳኩ እልፍ አዕላፍ ጀግኖች አሉ ብለው ነው ማሰብና ማመንም ያለባቸው
    ያለ እነሱ ትግሉ ለድል የማይበቃ እንዳይመስላቸው ነው በደንብ ማወቅ ያለባቸው

  • @QirubXihhun_
    @QirubXihhun_ День назад +2

    ጅዋር አዉቆም ይሁን ሳያውቅ ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ ነዉ መታመን ያልቻለዉም ለዚህ ነዉ፣ ወጥ አቆም የሌለዉ አቅምም ደጋፊም የለዉም፣

  • @AbejeAbeje-wx4sv
    @AbejeAbeje-wx4sv День назад

    የሽዋን ጉዳይ በርታ

  • @FantasticR
    @FantasticR День назад +1

    የጉና ክምር ድጋይ ወጣት በጣ ጀግና!!

  • @kassa4882
    @kassa4882 2 дня назад +1

    ፋኖ ለአማራ ህዝብ ህልውና አይተኬ ህይዎቱን እየከፈለ ባለበት ፣ወደ አመራርነት መምጣት ያለባቸው ጥቅምና ሥልጣን የማይደልላቸው ፣በእውቀትና ልምድ ፣በፖለቲካና አስተዳደር ፣በእድሜና አመለካከት የበሰሉ ተዎዳጅ ፣ሰዎችን ወደ መሪነት ማምጣትና የህዝባቸውን ጥቃት ለመከላከል በህብረት የመሥራትና ተከባብሮ የዕዝ ሰንለትን ጠብቆ ፣በወታደራዊ ዲስፕሊን የታሸ፣መሆን ለውጤት ያበቃል ።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 дня назад +10

    እውነት ነው ኦሮሞ ሀገር መምራት ይቅርና እድርም መምራት አይችልም!የመጡበት የኋላ ታሪክም ይህንኑ ነው የሚያሳየው ።

  • @hanansaid8346
    @hanansaid8346 2 дня назад

    Thank for you sharing information bro

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +1

    ቪቫ የአምሐራ ልጅ አድማብተናና ሚሊሽያ ወደወገንህ ትግል ተቀላቀል የጠላት መጫወቻ አንሁን

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 День назад

    በርታ

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d 2 дня назад

    Peace.....for Ethiopia

  • @avim4113
    @avim4113 2 дня назад

    በርታልን

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e 2 дня назад +3

    የራያው ወጣት. ጀግና ነው የአማራ ወጣቶች እንድህ ነው መሆን ያለባችሁ የማንም ቅርሻታም. ሲያቀረሽ ጭንቅላቱን ብሎ መድፋት ነው.

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 2 дня назад

    ❤❤በርታ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 2 дня назад +4

    የሸዋ ፋኖዎች በጣም ችግር አለባቸው የሚታገሉበትን አያቁትም ማለት ነው ካልሆነላቸው ትግል ያቁሙ ህዝብ እያለቀ ቢያንስ የጣርማ በሩ ጭፍጨፋ አያስታውሱትም እንዳውም እነሱ ተጠያቂ ናቸው

    • @fergfset4615ሸዋ
      @fergfset4615ሸዋ 2 дня назад

      እስኪ ዝም በሉ

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 2 дня назад +2

      @@fergfset4615ሸዋ ዘመዶቻችን በነሱ ምክነያት እያለቁ ነው እስካሁን ዝም ብለናል ማጋለጥ አለብን እስከመቸ ነው ዝም የሚባሉት

  • @berhanuyetayh
    @berhanuyetayh 2 дня назад

    Our freedom depend on our unity!!! Victory for fano fano fano!!!

  • @FantasticR
    @FantasticR День назад

    ጀግና ነው!!!

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 2 дня назад

    ከ360ዎች የበለጠ መርጃ እያደርስከን ነው በርታ እርዳት ፈልግ እርፍትም ያስፈልግሀል ስትኖር ነው መርጃ እያደርስከን ያለህው

  • @abebeabebaw-hz8by
    @abebeabebaw-hz8by День назад

    በሌ ግን የፋኖን ጉዳይ ስንመለከት በጣም የሚያናድድ ስለአማሐራ ህዝብ ህልውና ነፃነት እንጅ ለግለሠቦች ኢጎ እና ክብር እና የነሡን ሥልጣን ጥም ለማርካት አልነበርም አሁን ይህ ሁሉ ዋጋ እዬተከፈለ ያለው ሥለ 60ሚሊወን አማሐራ ነው ግን ይንን ሁሉ መሠዋትነት መና ለማሥቀረት እዬሰሩ ያሉ አመራሮች በመኖራቸው ነው እስካሁን ፋኖ ወዴ አንድ መምጣት ያልቻሉት እና በጣም የሚያናድድ የሚያበሣጭ ነው

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b День назад +2

    ጃዋር ሱሪው ላይ እየሸና ነው የአማራ አመጣጥ ክፋኛ አስፈርቶታል።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke День назад

    ብልጥ አላንድ ጊዜ አይበልጥ የነጁሀር convince and confuse ለጊዜው ህዝባችንን በጅምላ ቢጨፈጨፍም ዕድሜ ልኩን የአማራ ህዝብ እዬተገደለ ይቀጥላል ማለት አይደለም የአማራ ህዝብ ሆይ ነፃነትህን ከፈለክ አንድ ሆነህ ቁም በዬተራ እዬተፈራረቁ ዘረኞች እንድገሉህ አትፍቀድላቸው እንቢ በል አማራ ያመረረ ንፃ ይወጣል እንቢ በል እራያ ሸፍት ተዋጋ ነፃነት ይመጣል የዋህነት በቃ !!!

  • @tazebewayalew7288
    @tazebewayalew7288 День назад

    መቀላቀላቸው ጥሩ ነው ነገር ግን እነዚህ ከዳን ብለው የሚመጡት ሰዎች ላይ ፋኖዎች ጥንቃቄ ቢያደርጉ ጥሩ ነው።

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 День назад

    ጀዋር ሕውኃት በመመለሷ ተደሰተ የሚጠበቅ ነው አዲሰ ነገር አይደለም። ኦነግ ኦህዴድ ብልጽግና መራሾች የሕውኃት ልጆች ተባብረው አማራን አጠፋለሁ ማለት ዘበት ነው ጀዋር ቁማሩ ተበልተአል። ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 2 дня назад +2

    ጀዋር በህዋት ባይደሰት ነዉ የሚገርመው

  • @ermi2037
    @ermi2037 2 дня назад +3

    የሰሞነኛዉ የ ጃዋር እና በርካታ ኦሮሞ ፓለቲከኛወች አስተያየት ፣የፒፒ ጊዜ ማብቃቱን ፣ የፋኖን ድል አይቀሬነት ጠቋሚ ነዉ። አማራየ በርታ

  • @GetasewMasre
    @GetasewMasre 2 дня назад

    እኛ የሰለቸን የመሪወች ለስልጣን ተገብግበው ህዝቡ ሲያልቅ እና ጦርነቱን ወደ ኋላ መጎተታቸው😢😢😢😢

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs День назад +1

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤donot give attention for Jawwar

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 День назад +1

    The poll.the ethiopian people deserve respect and justice !!! Many say the generals, must say to each other, " anchimm techee, lenemm amchiii ", game will be over !!!

  • @kirubeltesfaye6717
    @kirubeltesfaye6717 День назад

    የጀነራሉ መቀላቀል ደስ ይላል ነገር ግን ከመንግስት ጋር ለመደራደር ከቀረበ ነገሩ በጣም ግልፅ ይሆናል እናም ትልቅ ስህተት ይሆናል።

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l День назад

    በለጠ፣ የአማራ ጠላቶች እንዳህ እንደዚያ አሉ የሚል ዜና ከማቅረብህ በፊት ይህ ዜና ለአማራ ሕዝብና ለትግሉ ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም ብለህ አመዛዝነህ አቅርብልን። የአማራ ጠላቶች የሚናገሩትና የሚጽፉት በቀጥታም ወይም በተዘዋዋሪ አማራን የሚጎዳ እንደሚሆን አያጠራጥርም። ስለዚህ እነሱ የሚናገሩትን ወይም የሚጽፉትን የምታቀርብልን ከሆነ አብረህ አጸፋውን/ማፍረሻውን አጣምረህ አቅርብልን። አለበለዚያ የነሱ አፈ ቀላጤ ያስመስልሀል። ለምሳሌ ለተንኮል፣ ለሸር፣ ለሽፋን ካልሆነ ጃዋር መሀመድ ለአማራ ሕዝብ በጎ ነገር ይናገራል ወይሞ ይጽፋል ተብሎ አይጠበቅም። ይህን እያንዳንዱ አማራ ማወቅ አለበት። በመሆኑም ጃዋር እንዲህ ጻፈ ወይም ተናገረ ብለህ የምትነግረን ከሆነ አጸፋ መልሱንም አብረህ አቅርብልን። ስሌላ ጉዳይ የሚቃዥ ከሆነ እርሳው። ለሌሎቹም እንዲሁ። አመሰግናለሁ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 День назад +16

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 2 дня назад +2

    አድማ ብተናና ሚሊሻዎች ግን መንግስት ተብየው ፈጽሞ እንደማያምናቸውና ለማገዶነት ብቻ እንደሚጠቀምባቸው እስካሁን ሳያውቁ የሚኖሩ ዘገምተኞቾ ናቸው ማለት ነው።

  • @Mekaw021
    @Mekaw021 2 дня назад

    ጥንቃቄ ከሆዳም ሚኒሻዎች ፋኖ ጠንቀቅ!!!

  • @FjggChhh
    @FjggChhh 2 дня назад +1

    ነገ ዋጋ የማስከፍላቹህን ነገር ባታደርጉ ጡሩነው የፋኖ አመራሮች

  • @bgr3366
    @bgr3366 День назад +1

    "ጃዋር ለህውሃት ድጋፍ ሰጠ" የሚል ትርጉም ያለው ርዕሱ እንዴት ይቀፋል?ከአንድ የአማራ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ዘግናኝ ወሬ ላንተ አፈርኩ። ከቻልክ አጥፋው እኛ የጃዋር ወሬ መች ቸገረን ነው ከፍሎሃል

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 День назад

    ከዚህ በኋላ ሀገራችን ለዐፄዎች ተላልፋ አትሰጥም!

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l День назад

      አይ ጽጌ መዝገቡ መላ የአማራን ሕዝብ "አፄዎች" እያሉ ለማጣጣል መሞከር ድሮ ቀረ። አሁን አይሠራም። ከሸፏል። አትድከም። የአጼዎችን ነገር ካነሳህ የመጨረሻው አፄ በአባቱ በኩል የኦቦ ጋዲሳ የልጅ ልጅ፣በእናቱ በኩል የወ/ሮ የሺእመቤት ጋምጮ ልጅ ነው። ስለዚህ አጎትህ ነው። እርግጥ በአባቱ እናት በኩል የወ/ተነኘ ወረቅ ሳህለ ሥላሴ የልጅ ልጅ ስለሆነ የእኔም አጎት ነው። ስለዚህ ሁለታችንም ከአጼዎች ጋር ግንኙነት አለን። አንተ ታፍርበት እንደሁ እንጅ እኛ አናፍርበት። በዘሩ የሚያፍር ሌባና ባንዳ ብቻ ነው።
      አንተን አስፈራህ እንጅ፣ የአማራ ሕዝብ( በአንተ አባባል የአፄዎች) ትግል የሕልውና፣ የእኩልነት፣ የፍትሕ ... ትግል ነው። ይኸ ትግል ደግሞ ግቡን ይመታል። አትጠራጠር። አንተን ምንም የሚያሰጋህ ነገር የለም
      በነገራችን ላይ የአፄዎችን ሥርአት ፍታሐዊ አይደለም ብሎ ታግሎ የጣለው በእጅግ በአመዛኙ በእጅግ በአመዛኙ አንተ "አፄዎች" የምትላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው። ገቢቶ?

  • @hailemicaelzewdu2495
    @hailemicaelzewdu2495 День назад

    Bele,yarega kebede wodim slemeyazu ewunetnewey

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 2 дня назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmareKassa-ee2qb
    @AmareKassa-ee2qb 2 дня назад +1

    ትክክለኛ መረጃ ስለምታቀርብ ከልብ እናመሰግንሃለን !!
    👉የብልጽግና መዋቅር በመላው የአማራ ክልል ፈርሷል።

  • @FantasticR
    @FantasticR День назад

    የሰው ልጅ ለመብላት ብቻ አይደለም የተፈጠረው ! እኳን መሳሪያ ይዥ እነቀው እነቀው ይለኛል!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ojo787
    @Ojo787 День назад

    በለጠ ፡ከየትኛው ቡድን እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም ብሎ አንዱ እንደነገረኝ፡በሸዋ የአንዱ ቡድን ምክትል በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከመንግሥት ተቀብሎል አሉ

  • @danielyeyi9152
    @danielyeyi9152 День назад +1

    ሰለ ጅዋር ምንም ባታወራ ደስ ይለናል ይህ አራጅ

  • @engedaworkwubeshet8578
    @engedaworkwubeshet8578 День назад

    ወጊያ ያለበት አካባቢ ውጤት እኪመጣ ባይነገር ምክንያቱን .....

  • @nyo1026
    @nyo1026 День назад +1

    In the future, the Amhara militia and special forces should have their brain and behaviour studied. The world has never seen so many traitors.

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru День назад

    ብልፅግናገምቶልየበስበሰነዉጥብነዉ

  • @WEGAGIRAMEDIA
    @WEGAGIRAMEDIA День назад

    Berta!

  • @senaytzewdu4540
    @senaytzewdu4540 День назад +1

    ሁለተኛ ስለጀዋር እዳታወራ ምንም ቢያወራ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru День назад

    ብልፅግናስጀመርየሞተነዉየገማየወደቀነዉ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад

    ድቄት ሆነ የተባለውን ሽብርተኛ የተባለውን ወያኔን ብልፅግና ወዶት ሳይሆን የአማራና የትግሬን አንድነት በጣም ስለሚፈሩ ነው

  • @amsale1188
    @amsale1188 2 дня назад

    የሸዋው ነገር ፣ስሬስ ነው።መስተካከል አለበት።

  • @user-ql7ch5bh1u
    @user-ql7ch5bh1u 2 дня назад

    ሁሉም ግጨዉ , ሳንኪም ጠገዴ ነዉ ወንድሜ::

  • @yantesirayitayew7920
    @yantesirayitayew7920 2 дня назад

    Welcome Belete❤‍🩹❤❤‍🩹💘💝💖💗💓

  • @yosephlikey7229
    @yosephlikey7229 День назад

    ድል ለፋኖ ውርደት ለዘረኛው ብልፅግና

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 День назад

    አየ አማራ መከራው በጨፍጫፊው መንግስትም በእራሱ ልጆችም ጭካኔው በዛብን ኧረ እባካቹህ ይህን ህዝብ እዘኑለት የእራሱ ልጆች እንኳ እባካቹህ

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 2 дня назад

    Plse ..Welcome back again??

  • @user-jq1xb6xc8m
    @user-jq1xb6xc8m День назад

    የዛሬው ማለትም ሰኞ24/10/2016 የሚፀድቀው እንደት ሆነ

  • @yosephlikey7229
    @yosephlikey7229 День назад

    ጀዋር ጥምብ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 День назад

    ሠላም በለጠ። ጁሀር ግራ የገባው ፖለተከኛ ሆኖአል አንደየ በፍኖ ላይ የእርቅ አሥተያየት ይሠጣል አሁን ደግሞ ሥለ ህውሀት ይናገራል ህውሀት ጃ ከመንግሥት ጋር እየሠራ ነው ለውጥ የለውም

  • @user-uw2qm6dg7u
    @user-uw2qm6dg7u 2 дня назад +1

    የጅዋርን ስም አታሳብን እባክህ የአማራ አራጅ ነው

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 День назад

    ጅሗርበንፁሀን ደም የተጨማለቀው ወንጀለኛው የሰውሩ መንግሰት መሪ መሆኑነን ነው የሚነግረን🙄ነገር በደንብ ይገባናል

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs День назад

    Jawwar be Ethiopia politica ahun mnm akim yelewum

  • @diamondabriham4669
    @diamondabriham4669 2 дня назад

    ጃዋረን አጀንዳ ባታደርገው ጥሩ ነው። he is not ower business.