የእንግሊዝ ቡድን በጭንቅ እና በመጨረሻ ደቂቃ የማይዘነጋ ጎል ግን ከሌላ ደካማ ብቃት ጋር ሩብ ፍፃሜ ደርሷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 27

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 2 дня назад +2

    ስሎቫኪያን በመከራ አሸንፎ ቢያልፍም በግራኒት ዣካ ስዊትዘርላንድ ተሸንፎ ከውድድሩ የሚወጣ ነው የሚመስለው በተረፈ አሌክሶ ምርጥ ትንተና ነው በርቱ

  • @arsemasolomon2028
    @arsemasolomon2028 2 дня назад +3

    ከ Switzerland አይተርፉም በዚህ አጨዋወት 🙆🏻‍♀️

  • @abdihakimmohammed3389
    @abdihakimmohammed3389 2 дня назад +3

    I always relax and entertain with Miss's and Alex's sound and analysis. Keep it on Alex

  • @WofekajemalJemal
    @WofekajemalJemal 2 дня назад

    ቤሊጋሃም ለባላንድዋር ደግም ታንደራዳራ❤❤

  • @wendwosengetachew833
    @wendwosengetachew833 День назад

    የቡድኑ ችግር 1 አሰልጣኙ ከስህተቱ የማይማር መሆኑ!!!! ለምሳሌ የማይሰራ አንድ አይነት አሰላለፍ ሁሌም መጠቀም በተለይ ከፊት ላይ
    2, የፎደን እና የቤሊንግሃም የቦታ መደራረብ በተለይ ፎደን ምንም ልክ ያልሆነ የቦታ አያያዝ....... ብዙ ማለት ይቻላል

  • @tobefles7788
    @tobefles7788 2 дня назад +1

    ስለ Darwin nuñez recent form ፕሮግራም ስራ እና ስለ Copa Americam

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 дня назад +1

    በታዕምር ያለፈ ቡድን

  • @abdisani5214
    @abdisani5214 2 дня назад +2

    እንግሊዝ ስህተቷን ለማረም ሌላ ትልቅ እድል አግኝታለች አንዳንዴ በጣም ምርጥ ሆኖ ከማሸነፍ ይልቅ ደካማ አቋም ይዞ ማሸነፍ ትልቅ የቤት ስራ እና 3 ነጥብ ማግኘት ይሻላል

  • @thegloriousmanchurians
    @thegloriousmanchurians 2 дня назад

    Mainoo ግን ትናንትና ይለይ ነበር, ወደፈት ለመሄድ የሚሞክረው እሱ ብቻ ነበር

  • @mayurireddy8196
    @mayurireddy8196 День назад

    Amazing startup

  • @user-jm6yv1qh3y
    @user-jm6yv1qh3y 2 дня назад

    ሰላም አላዛር እንግሊዝ ብታሸንፍም የፕሌይ ሜከር ችግር አለባት ለዛ ነው አጥቂዎቹ የጎል ችግር የገጠማቸው ሳውስጌት ፎደንን እና ጁድን ቦታ ቀያይሮ ማጫወት አለበት ፎደን 10 ሆኖ ወደ ሳካ አጋድሎ ቢጫወት አጥቂዎቹ ጥሩ ይሆኑ ነበር ሳካም ኬንም እንደልብ ይጫወቱ ያስገቡ ነበር

  • @Abduselammahamedberhanberhe
    @Abduselammahamedberhanberhe 2 дня назад

    የኢንግሊዝ ችግር እግርኳሳዊ ምክንያት ኣደለም ምክንያቱ በሚድያዎቻቸው ስማቸው በጣም ስለሚጋነን በኢጎምክንያት ነው

  • @MdKarim-th9go
    @MdKarim-th9go 2 дня назад

    ስረም ፈያን አሌክሶ ድል ለፈረንሳይ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 2 дня назад +3

    England "ኳስ የሚጠልዝ ሀሳብ የሌለው ቡድን" ያለኸው ተገቢ አገለለጽ ይመስለኛል።

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 День назад

    Endet alazar sle Argentina mesrat endalfelek algebagnm sle Portugal , England,France ahun setesera biyans le 3 gize yhonal legna gn sihon
    Mewedhn yahl eyekefagn new

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 День назад

    ሜኑ መሀል ላይ የተሻለ ነበር ከእስካሁኑ የራይስ ተጣማሪ ከነበሩት አሌክሳንደርና ጋላጋር ተሽሏል።

  • @worqusima1598
    @worqusima1598 День назад

    saka hhhhh

  • @WegahtaAbdat
    @WegahtaAbdat День назад

    እኔ የሚገርመኝ ትልቅ ድል ለኣፍሪቃ በቱር ዲፍራንስ ተመዝግቦ እያለ እናንተ ግን ኣልዘገባቹሁትም ችግራቹ የኤርትራወያን ድል ስለ ምያስጠላቹ ነው

  • @MulunehAlebachew-qv7xs
    @MulunehAlebachew-qv7xs День назад

    በእኔ እምነት Belgium or phil foden ወደ ተጠባባቂ መውረድ አለባቸው 10ቁጥር ቦታ ላይ መደራረብ ይታያል የ saka ነገር ግራ ያጋባል ብቻ እንኩን አለፉ ሌላኛው እይታዬ ደግማ ተጫዋቾች መድከም ይታይባቸዋል አብሶ Belgium እና saka ላይ

  • @user-dj4ov8ho7k
    @user-dj4ov8ho7k 2 дня назад

    ለምርጦቹ ሰብስክራብ እናርግለቸው እኔ ባለኝ ሁለት ኣካውንት ኣርጌለሁኝ ግን ኣላዛር ብዙ ግዜ ኣንድ ስህተት ብቻ ትሰራለህ ብዙ ግዜ "አንዱ" ማለት ሲገባህ "ኣንደኛው" ትላለህ ብዙ ግዜ በተረፈ Perfect

    • @user-hr1gw8uq8s
      @user-hr1gw8uq8s 2 дня назад +2

      ስራ ያጣች መነኩሴ ቆቧን ቀዳ ትሰፋለች አሉ፤አሁን ይሄ ትችት መሆኑ ነው፡፡

    • @jamilaa9961
      @jamilaa9961 2 дня назад +1

      አመት ያስቃን ትችቱ

    • @user-dj4ov8ho7k
      @user-dj4ov8ho7k День назад

      @@user-hr1gw8uq8s ለምን መሰለህ "ኣንደኛው ነው the best "የሚባለው ከሁሉም ምርጥ ለሆነ ነው "አንዱ ነው one of the best" የሚባለው ደግሞ ከምርጦች ጎራ ለሆነ ነው ግን ኣሌክስ ብዙ ግዜ "አንዱ" ማለት ሲገባው "ኣንደኛው" ይላል ወይም ኣማርኛ ሁለተኛ ተናጋሪ ስለሆንኩኝ ኣልችልም ማለት ነው

    • @user-dj4ov8ho7k
      @user-dj4ov8ho7k День назад

      @@user-hr1gw8uq8s ለምን መሰለህ "ኣንደኛው ነው the best "የሚባለው ከሁሉም ምርጥ ለሆነ ነው "አንዱ ነው one of the best" የሚባለው ደግሞ ከምርጦች ጎራ ለሆነ ነው ግን ኣሌክስ ብዙ ግዜ "አንዱ" ማለት ሲገባው "ኣንደኛው" ይላል ወይም ኣማርኛ ሁለተኛ ተናጋሪ ስለሆንኩኝ ኣልችልም ማለት ነው

    • @user-hr1gw8uq8s
      @user-hr1gw8uq8s День назад

      @@user-dj4ov8ho7k ወንድሜ በጣም ይቅርታ አኔ ነኝ ጥፋተኛው፤አሁን ስታስረዳኝ በደብ ገብቶኛል፤ይሄማ ትልቅ ልዩነት አለው ልክ ነህ፤እኔ ነኝ የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ሆኖብኝ ሀሳብክን በደብ ሳልረዳ ለትችት የተሯሯጡኩት፤ተቀብያለሁ፡፡

  • @prokal9470
    @prokal9470 День назад

    It was a boring match .No tactical solutions introduced.
    The mediocre performance of England didn't reflect on the scoreline!
    Mainoo was progressive and the only player who performed well.