ሮናልዶ እና ሜሲ ቢያጭበረብሩ፣ማንችስተር ሲቲ ህግ ሲተላለፍ ያጋለጠው ፒንቶ ጀግና/ ወንጀለኛ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 36

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад +13

    Welcome!!
    "ስለ እግርኳስ ግድ የሌሌቸው እንኳ አንተን ቢያደምጡ የሚሰለቹ አይመስለኝም።"
    ያለህ ልጅ ትክክል ነው, እኛ ቤት ኳስ የሚወደውም, ለኳሰሰ ግድ የሌለውም ሁሉም እንተን በፍቅር ነው የሚያደምጥ!!
    ይመችህ አሌክሶ!!

  • @fanumie772
    @fanumie772 Год назад +8

    አሌክሶ አንተ የኔ "Role Model" ነህ። እግር ኳስን እጅግ ከመውደዴ በተጨማሪ አንተ የምታብራራበት እና የምትተነትንበት መንገድ ፍቅሬን እጥፍ አድርጎታል። እግር ኳስንም ሆነ ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን ስታወራ በእውቀት እንደሆነ ከድምፅህ ውስጥ ፍንትው ብሎ ይታያል....በእውነት ልዩ ሰው ነህ!! ትልቅ ክብር እና ፍቅር🙏🙏

  • @1453-y9h
    @1453-y9h Год назад +3

    አሊዝ ያንተ ጋዜጠኝነት በኳስ ብቻ መገደብ የለበትም ፋና ላይ በፊት እንደሰማንክ የፖለቲካውን የኢኮኖሚውም ትንታኔ ላይ መስራት አለብህ ።

    • @tadegeanagaw8103
      @tadegeanagaw8103 Год назад +2

      አዎ የሰው ስሜት መጋፋት ካልሆነ በቀር በተለይ አለም አቀፍ ዜናዎችን 🙏

  • @PepEthi3
    @PepEthi3 Год назад +2

    ስለ Ruben Dias program ስራልን Alexo ግድ ነው
    ሌላ team ሆኖ ቢሆን ስንት ነገር በተባለለት ነበር

    • @robelbelay4136
      @robelbelay4136 6 дней назад

      አረ ፋራ ተከላካይ ነውኮ አንድውም ሌላ ቲም ቢሆን አይጫወትም ባይ ነኝ

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 12 дней назад

    አሌክሦ ኬፍ ትንተናው ቀኑ ቢያልፍም ሣየው ይሄን ፕሮግራም ትንሽ ልበል ብዬ ነው።አሌክሦ እንደፒንቶ ያሉት ሠዎች በአውሮፓ ምድር ያለጥርጥር ይከበራሉ ይሸለማሉ ብሎም አገራቸውን እንዳዳኑ ተቆጥሮም ይታወሣሉ እንደሚታወቀው በአውሮፓ መንግሥታቶቻቸው ለዜጎች 95 ፐርሠንት ኑሮአቸውን በአግባቡ እንዲመሩ ሚያሥችል ስለሆነ ሌብነት ይወገዛል በአፍሪካ በላቲን በታዳጊ አገሮች ግን ፋራ ዶክመንቶችን ይዞ አይደራደርም ነበር ከባዱ ልዩነት ይሄ ሢሆን ይሄ እንዴትሆነ ለምን ይሄ አሥተሣሠብ መጣ ሌላ አርእሥትና ሠፊ portion ነው

  • @robelbelay4136
    @robelbelay4136 6 дней назад

    ሚገርመኝ ነገር በ አካል አዲስ አበባ ነህ እንጂ ምትኖረው ውጪ ለዛውም እየዞርክ ነው ሚመስልኝ ማርያምን 😮 እንዴት ነው እንደዚህ አምሮህን ያሰለጠንከው 👏👏👏

  • @ethiopiantimes4795
    @ethiopiantimes4795 Год назад +3

    Big up alazar for lot of knowledge of football

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 Год назад +1

    You're just like amazing journalism I like you

  • @ahmedyirad889
    @ahmedyirad889 Год назад +3

    ጀግና ነው እኛ ኳስ ሲጫወቱ ሌላ ነገር የሚሰሩ አይመስለንም እኮ

    • @zelalemdebebe5018
      @zelalemdebebe5018 Год назад

      it non football thing out said foot ball nw selze mnem yargalu

  • @tewodrosadugna302
    @tewodrosadugna302 Год назад +2

    አሊዝ እና ምሳ እንዴት ናችሁ ..... አንተ በጣም ትለያለህ

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 Год назад +1

    አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ አሌ

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 Год назад +1

    አሊዝ እኮ ትለያለክ

  • @kirubelendalkachew-m7b
    @kirubelendalkachew-m7b 3 месяца назад

    crazy story wow

  • @yeabtsegaadeladaye1010
    @yeabtsegaadeladaye1010 Год назад +1

    for Me He Is a Hero

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 Год назад +1

    Rui pinto is my HERO💪💪💪🙏🙏🙏

  • @rafiaman2369
    @rafiaman2369 Год назад +1

    Alexo is the best one

  • @suleymanmuhammed4936
    @suleymanmuhammed4936 Год назад +1

    Are yemigerm sew new😭😭😭

  • @thomastoti7900
    @thomastoti7900 Год назад +1

    Rui pinto 💪💪💪

  • @mebratuhaile3059
    @mebratuhaile3059 Год назад +1

    he is a hero 🙌 🔥 😎

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Год назад +1

    አሌ አሌ አሌ

  • @AmaneAmaha
    @AmaneAmaha 8 месяцев назад

    You are first

  • @NafiyadTesfaye-lt9oh
    @NafiyadTesfaye-lt9oh Год назад

  • @zerihunyelma
    @zerihunyelma Год назад

  • @HishamYasin-k5x
    @HishamYasin-k5x Год назад

    ተነተንከዉ አቤቤቤቤትትት

  • @samuelsharew
    @samuelsharew Год назад

    🖤

  • @alizakaria5118
    @alizakaria5118 Год назад

    Mensur vs Alazar !Who is no 1?

    • @kalaebhailu6232
      @kalaebhailu6232 Год назад +1

      Alazar my favorite ❤

    • @AntenehTadesse-gs5gi
      @AntenehTadesse-gs5gi Год назад +1

      አላዛር 🎉

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 Год назад

      Alazar is greater by far many distances. He is a special, no one can compete with him!!
      አላዛርን ከሰማሁ በኋላ ሌላ "ተንታኝ" ዘጋኝ ዘጋኝ!!! አሊዝ ይለያል!!!!!

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 Год назад

      ለማወዳደር የሚከብዱ ነገሮች አሉ ለምሳሌ ሜሲ እና ሮናልዶን ማወዳደር ከባድ ነው, ሁለቱም የምንግዜም ምርጦች ናቸው, ባንዱ መስፈርት ሜሲ ቢበልጥ በሌላው ሮናልዶ ሊበልጥ ይችላል, እናም እነሱን ማወዳደር ይከብዳል። አልአዛር ግን በየትኛውም መለኪያ አገር ውስጥ ካሉት በብዙ ርቀት ከሁሉም ይበልጣል ብዬ አስባለሁ; የእሱ ደረጃ ሌላ ነው ሌላ ሩቅ!!

    • @abduyusuf7729
      @abduyusuf7729 Год назад +1

      alazar