የፔፕ ጓርዲዮላ ሌላኛው ገፅታ! የካታሉንያ ብሄረተኝነት እና ፖለቲካዊ አቋሙ፣ በቅሬታ ያለቀ ጓደኝነት ፣ የአበረታች መድሃኒቶች ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2023
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 44

  • @helios12645
    @helios12645 10 месяцев назад +18

    አልአዛር ከሌሎች አብልጠን የምንወድህ እይታህ ከእስፖርታዊ ግንዛቤ የበለጠ ስለሆነ ነው respect brother 🙏

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 10 месяцев назад +15

    "አድናቆትህን በልክ አድርገው" ብሎኛል አንድ ሰው። አሌክስን ባደመጥሁት ቁጥር ሁሌ አዲስ ስለሚሆንብኝ እና በሰማሁት ቁጥር ሁሌም ስለምደመም በየቀኑ አስተያየት እሰጣለሁ። even ለአድናቆቴ'ኳ በቂ ቃላትን አግኝቼ አላውቅም። በነገራችን ላይ ማድነቅ መሰልጠን ነው ብየ ስለማምን ነው ይችን ማስታወሻ መጻፌ።
    ለነገሩ ሚዲያ ላይ መሰዳደብ ለምደን.... አድናቆት እና ምስጋና ስናይ የሚያመን ነገርስ?!.. የምር ታመናል!!

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 10 месяцев назад +1

      ልክ ንህ ብሮ የኔ ግን የከፋ ነው ሱስ ነው የሆነብኝ ጥዋት የሰማሁትን ከሰአት ስራ ላይ ሁኝ ደሞ እሱን እየሰማሁ ነው ምሰራው

  • @adiljemal9295
    @adiljemal9295 10 месяцев назад +4

    ምን አይነት ታሪክ ነው የነገርከን አሌክስ በእውነት ትለያለህ እንዴት ልግለፀው ይሄን ሰው ❤❤👏👏

  • @henokbrown8991
    @henokbrown8991 10 месяцев назад +5

    ኣላኣዛር እኔ ኤርትራዊ ወንድምህ የፕሮግራምህ ሱሰኛም አድናቂህም ነኝ። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን... በርታልኝ።

  • @zola_man
    @zola_man 10 месяцев назад +13

    የዛሬው ፕሮግራም ደግሞ 5 ወይ 6 ጊዜ Subscribe ማድረግ ቢቻል አደርገው ነበር፤ ታሪክ ስለመውድ ይሁን አላውቅም 1ኛ ፕሮግራም 🔥

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 10 месяцев назад +5

    አሌ አሌ አሌ ያንተ አድማጮች እኮ ሚለዩት ሁሉም ማለት ይቻላል ኮስ የሜአቁ በቲፎዞ ሳይሆን ገብቶቸው ነው ሜአደምጥሁ ኢንሻአላህ ይሄ ዩቱብ አድጎ የሆነ ቀን ያሌሽ አድማጮች ተባብለን ምንገናኝበት ቀን ይመጣል በተረፈ ሁሌም አሌሽን የምታደምጡ በሙሉ እንኮን አደረሳችሁ ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ሃገሬ ስገባ አንድ ቀን ምሳ እና አንተን ማግኝት እፈልጋለሁ

  • @sselasewoldu1354
    @sselasewoldu1354 10 месяцев назад +12

    በህይወቴ ኢትዮጵያ ውስጥ ካየኋቸው የስፖርት ጋዜጠኞች ምርጡ አንተ ነህ። አሌክሶን Like :

  • @berhansebhat578
    @berhansebhat578 10 месяцев назад +2

    The Best coach Ever there is !

  • @user-um8um2xh2r
    @user-um8um2xh2r 6 месяцев назад +2

    ምዓይነት ትናታኔ ነው ይመች በርታ

  • @hailetube8084
    @hailetube8084 10 месяцев назад +5

    መግቢያ ላይ ያለውን ሙዚቃ ሙሉሁን ብትጋብዘን ስሜት አለው

  • @nigusesibhat8183
    @nigusesibhat8183 10 месяцев назад +2

    ቃላት የለኝም አሊዞ❤❤❤

  • @MohammedMu-lm4yb
    @MohammedMu-lm4yb 10 месяцев назад +4

    bro lante telk kebr alen
    telk sew yemr
    እውነተኛ እግር ኳስ ተንታኝ
    ለሀለት ክለብ ያልቆመ
    rispct ❤❤❤❤❤

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 10 месяцев назад +1

    Hulem yant program sesama frist like aregalew keza yaw wedfit wedehal yerku msemat nw

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 10 месяцев назад

    ድንቅ እይታ እና ትንታኔ!!
    እንደ ባህር ውቅያኖስ የሰፋው እውቀትህ ሁሌም ያስደምመኛል። የምታውቀውንን ነገር የምታቀርብበት መንገድ ደግሞ ገራሚ ነው።
    ሰላምህ ይብዛ አባቴ!!

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 10 месяцев назад

      አንተ ግን በጤናህ ነው ምንም ነገር ልክ አለው ከዛ ሲያልፍ ይዘገንናል

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 10 месяцев назад +2

      ካልተመቸህ እለፈው; ምን በወጣህ እስኪዘገንንህ ትጠብቃለህ። እኔ ግን አድሜ ልኬን ሳደንቀው እኖራለሁ።

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 10 месяцев назад +1

    ምርጥ ትንተና ነው ትችላለህ አቦ አሌክሶ ይመችህ

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 8 месяцев назад

    ባላደምጠው ምቆጭበት ታሪክ በጣም ነው ያዘንኩት ፔፕ ላይ ያለኝ አመለካከት ምን እንደሚሆን አሁን አላውቅም ግን በጣም ልብ የሚሠብር ከህሊና የማይወጣ ክህደት ነው የሠማሁት 😢

  • @user-kk1rw3xe6s
    @user-kk1rw3xe6s 10 месяцев назад +2

    ewinet dink gazetgna amlak sirahn abzito yibark ye hizbn joro abzito yisth

  • @user-nj7fe3pq3q
    @user-nj7fe3pq3q 10 месяцев назад +3

    ፔፕ እኮ ፅንፈኛ ካታሎናዊ አንዲሆን ያደረገው የማእከላዊ ስፔን መንግስት ፍራንኮ ገደብ የለሽ ግፍ ነው ስለዚህ ፔፕ ፍትህ ፈላጊ የካታሎናውያን ታማኝ የነፃነት ታጋይ ነው ለኔ።

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 10 месяцев назад +5

    እንዴት አረገክ ነው ግን ምትተነትነው ዕውቀት ብስለት እርጋታክ በጣም ይደንቀኛል ነገ በyou tube እንጠብቃለን ኢትዮጵያ ላይ በጋዜጠኝነት ጫፍክ የሚደርስ የለም የጋዜጠኛው ሜሲ

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 10 месяцев назад +1

    Yemanin tarik beminim aynet menged yilef ayu bante yetintena zeyibe siteneten gin lela tarik new ergitegna negn pep bezih dereja metsihaf enkwan tsifo bihon liyasredagn ayichilim bante zemen tefetire bante miwedew fottball siteneten bemadmete really edilegna negn ❤❤❤❤!!

  • @abduselammuze1499
    @abduselammuze1499 10 месяцев назад +1

    Yemir betam ba temetsito nw misima mikinatu tichilale ...hulem tasgerimegnale bertalin❤

  • @danielgebru1117
    @danielgebru1117 10 месяцев назад +1

    አቤት Alexo ከአይን ያውጣህ 💖💖💖🙏🙏🙏

  • @MenuhabibElu
    @MenuhabibElu 10 месяцев назад

    ጀርመን ላይ የምንግዜዉ ምርጡ ሙኒክ ያልከዉ ግን ? የተቀበለዉ የ3ዋንጫ አሸናፋ እና በስታይል እጅግ አስደናቂ የነበረዉ የዩፕ ሂኒክሱ ባየር ነዉ ።በጣም ብዙ በጀት ተበጅሎተለት ከቡዲሲሊጋ ያለፈ ስኬት የለዉም።

  • @andualmtesfaye6075
    @andualmtesfaye6075 10 месяцев назад +1

    well come

  • @footballmenu
    @footballmenu 10 месяцев назад +1

    Alazar teleyalek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wowww nek ewnt

  • @sengemitiku5609
    @sengemitiku5609 10 месяцев назад

    Vilanova bedemb astawesewalew best coach

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 10 месяцев назад +1

    አሌ እና ምሳ እንዴት አደራችሁ ምርጦቸ

  • @biniyambizuwork
    @biniyambizuwork 10 месяцев назад +1

    ታውቃለህ ግን ስለ football ያለህ እውቀት ትልቅ እንደሆነ ስላንተ ለመናገር ቃላት የለኝም

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 10 месяцев назад +2

    አሌክሶ በዕውነት አንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል የዛሬው ትንታኔ ደግሞ የተለየ ነው አቦ ይመቻቹ ምሳም

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 10 месяцев назад

    👍🙌👏👌

  • @abenezerjr329
    @abenezerjr329 10 месяцев назад +1

    አተራረክ በቦታዉ የነበርክ ነዉ የሚመስለዉ አፍ ያስከፍታል ትችላለህ 🙌🙌🙌

  • @tewodrosderesse3864
    @tewodrosderesse3864 10 месяцев назад +2

    leka jeles kuterter yalteseraw JAL MERO nech 😄

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 10 месяцев назад

    ፖለቲካ እግር ኳስ ውስጥ እንደማይገባ አየን እኮ በአውሮፓ እግርኳስ በተለይ በፒርምየር ሊጉ በራሽያና ዩክሬን ጦርነት

  • @yoftahezewdu219
    @yoftahezewdu219 10 месяцев назад +1

    ትለያለህ አላዛር( GOAT)

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 10 месяцев назад +1

    Ale betam yemewdew manger nw ena yaw yant kal demo le pep tensh teker telebtalh be negative melku

  • @kinfefantu4652
    @kinfefantu4652 10 месяцев назад

    ይሄ እርጉም ነው ለካ ተገንጣይ ወንበዴ ነው።

  • @kt.2770
    @kt.2770 10 месяцев назад

    ጋርዲዮላ ፡ ባለጌ ፡ ሰው ፡ ነው ፡ ፔሌግሪኒ ፡ የሲቲ ፡ አሰልጣኝ ፡ እያለ ፡ እሱ ፡ በጀርባ ፡ ከሲቲ ፡ ሃላፊዎች ፡ ይነጋገር ፡ ነበር።

    • @footballmenu
      @footballmenu 10 месяцев назад

      Hahah yhe tadia hemn belgena new bro Pellegrini eko endemebarer yawek yenbrew ye seasonu Gemashe lay new

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 7 месяцев назад

    ይሄ አሰልጣኝ "ቁሻሻ እና የቡዳ" ሰው ስብዕና ስላለው አልወደውም እንዲህ አይነት ሰዎች ወይ የአስተዳደግ የቤተሰብ በደል ወይም በስህተት በ "ዘራቸው" መነሻ የበታችነት ስሜት የተጠናወታቸው ናቸው በአጭሩ የራሳቸው አስታማሚ ነው የምላቸው...በእርግጥ የስራውም አድናቂ አይደለሁም፡፡ በቀላሉ እሱ ሙኒክን ይዞ በነበረበት ወቅት አውሮፓ ላይ በጣም የተሻለው ቡድን እና በግልም ምርጥ ብቃት ላይ የነበሩ ተጫዋቾችን የያዘውን ቡድን ይዞ የአውሮፓ ቻምፒዮን መሆን አልቻለም፡፡ ነገር ግን ከርሱ በሗላ የመጡት አዛውንቱ ፍሊክስ ያንኑ ቡድን የአውሮፓ ቻምፒዮን አድርገውታል፡፡

  • @berhansebhat578
    @berhansebhat578 10 месяцев назад +2

    The Best coach Ever there is !