ሊቨርፑል ተጨዋች ባያስፈርም ችግር ነው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 33

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Месяц назад +4

    ከመሀል ተከላካይ እና ከአማካኝ ተከላካይ ቦታ በተጨማሪ ለሞ.ሳህላ ጥሩ የግራ እግር ድሪብለር ወጣት ተጫዋች ባክ-አፕ ያስፈልገዋል ብዬ አስብለው!! ሀርቪ ኢሊዮት ከቀኝ ክንፍ ቦታ ይልቅ ከሞ.ሳህላ ጀርባ ወይም ከ10 ቁጥር ሲጫወት ውጤታማ የሚሆነው ስለዚህ ጆ.ባካያኮ እና ኩቦ ከዋጋ አንጻር ውድ ቢሆንም የ20 አመቱ ቺሊያዊው ዳሪዮ ሳሪዮ ቢያመጡ ጥሩ ባይ ነኝ!!

    • @MezmurAyele
      @MezmurAyele Месяц назад

      ትክክል ነህ ሊቬ ያሉት ተጫዎቾች አብዛኞቹ ምርጥና ዋንጫ ለማንሳት የሚችሉ ናቸው ነገርግን የጠቀስካቸው ቦታዎች ባለመሙላቱ ክለቡን እና ተጫዎቾቹን ዋጋ እያስከፈለ ይገኛል ደረጃ መዳቢ እንጂ ወሳኝ ዋንጫዎችን እያነሳ አይደለም ባለቤቱ ግን በጣም ትርፋማ ሆኗል። በታዳጊዎቻችንም ተስፋ ቢኖረንም የተጫዋቾቻችን ክፍተቶቻቸው ላይ ቢሰራ ግን የተሻለ ይሆናል። ለምሳሌ ለኤልዮት ፍጥነትና ጥንካሬ ለ አርኖልድ መከላከል እና ታታሪነት ላይ የዲያዝ የመጨረሻ ኳስ እንዳይበላሽበት የኑኔዝ ጎል መሳት ለሁሉም ተጫዋቾች ደሞ እንዴት እራሳቸውን ከጉዳት መጠበቅ እንዳለባቸውና የመሳሰሉት ላይ ከለቡ ቢሰራ የተሻለ ይሆናል።

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 Месяц назад +2

    Alazar yes as you said all the big six do not sign but Arsenal who trying to sign defense, albeit their strength last season was defense performance. To Liverpool Slow t like Arteta likes three center backs at a time. Yet he lost one of the best defender next season.liverpool to me demands at least two players defending midfielder (may be Atlanta_ Ederson) and center back. (Maybe Marc Gohi).

  • @user-op3ts9zy1x
    @user-op3ts9zy1x Месяц назад +8

    አሌክሶ በዋታሩ ኤንዶ ቦታ ሁነኛ ተጫዋች ግድ ነው

  • @temesgenfikadumolla
    @temesgenfikadumolla Месяц назад +1

    ይህን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም ማስፈረማችን ሙሉ ቡድን ነው ❤❤❤

  • @natiman8444
    @natiman8444 Месяц назад +7

    Slot be strong 💪💪💪💪💪 this is Liverpool

  • @Saba-z9v
    @Saba-z9v Месяц назад +2

    👏🌎🌎🌎👏👏👏👏👏

  • @ela_anfield
    @ela_anfield Месяц назад +2

    ሊቨርፑል ተፈጥሯዊ 6 ቁጥር ተጫዋች በአንገብጋቢነት ያስፈልገዋል። ካለበለዚያ የሚጫወተው እንደተለመደው ለቶፕ 4 ይሆናል

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 Месяц назад +1

    Alexo yes Steven Batecic and Graven Burg are best assets.

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 Месяц назад +1

    The difficulty which I fear is Mosalah and Slot expectations, if he is not as his level he will be seated.

  • @user-ni6zx7wp1h
    @user-ni6zx7wp1h Месяц назад +2

    Ye Livee transfer bexam misxeregna new gazexegoch enkuan misemut ke techawachu ga ke semement kederese behuala new beergexegnet August lay ferami yenorewal

  • @mudesiryassin6210
    @mudesiryassin6210 Месяц назад +2

    Am a liverpool fun❤

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Месяц назад +1

    Aless ye jornalistochu zizu❤❤❤

  • @surafelteshome9624
    @surafelteshome9624 Месяц назад +1

    Aaron sloth la la la la la la

  • @samiberhanepasswordis10
    @samiberhanepasswordis10 Месяц назад

    liverpool have big squad belive in kids

  • @sadamhussen4889
    @sadamhussen4889 Месяц назад

    We Are Liverpool...❤💪💪💪

  • @user-gx3fq1px9r
    @user-gx3fq1px9r Месяц назад +1

    ynwa

  • @user-fj6xn1zd5i
    @user-fj6xn1zd5i Месяц назад

    ❤❤❤❤thanks

  • @user-cj6bu9zb1i
    @user-cj6bu9zb1i Месяц назад +1

    ስለ2003/2004 የአርሰናል invisible team ትንሽ
    ነገር ብትለን

  • @andargiealemayehu6955
    @andargiealemayehu6955 Месяц назад

  • @Senayytube
    @Senayytube Месяц назад

    Liva

  • @user-tg5fi6tr3x
    @user-tg5fi6tr3x Месяц назад

    ምርጥ ትንተና Alexo tnx

  • @DanielMitiku-p6n
    @DanielMitiku-p6n Месяц назад

    1 5ቁጥር

  • @sultansofiya
    @sultansofiya Месяц назад

    alexo liverpool ye Aseltagn lewt bcha neber emiyasfelgew yeneberew keklop ga yemenanak dereja dersew neber

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t Месяц назад

    የዩቱብ ኮሜንቶች ለምን አታነቡም አሌዝ

  • @zerihunmohammed5743
    @zerihunmohammed5743 Месяц назад

    የርገን ክሉፕ ለምን ወጡ? ብትሰራልን

    • @julejemisbah7455
      @julejemisbah7455 Месяц назад

      ማረፍ ፈልጋለው በቃኝ ብሎ ነዋ ደሞ ፔጁ ውስጥ ግባና የተፖሰተ አለ ስለክሎፕ ብዙ የተዘገበ

    • @admachewburga4280
      @admachewburga4280 Месяц назад +1

      እኔ እንደዛ ነው ብዬ አላስብም የርገን የለቀቀው ለክለቡ ቀድሞ እንዳስጠነቀቀው የመልበሻ ክፍል ንግግሮች እና የልምምድ ሂደቶችን Documentary film የምትሰሩ ከሆነ እለቃለሁ ባላቸው መሰረት የ2023/24 እየቀረፁ ስለነበር ነው።

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 Месяц назад

      Lante lebrchah bejoroh new yenegeruh ​@@admachewburga4280

    • @julejemisbah7455
      @julejemisbah7455 Месяц назад

      @@admachewburga4280 ይሄ ብቻውን ለመልቀቅ ምክንያት ካረገ ድክመት ነው ብዬ ነው ማስበው ግን ሌላ ምክንያት አለ በተለይ manager or coach በሚለው መሰለኝ ክለቡ ማናጀርነቱን አውርዶ ኮች ብቻ ማረግ ይፈልጋል ኮች ከሆነ ደሞ ማሰልጠን ብቻ እንጂ ሌላ መብት የለውም በተለይ በሚገዙ እና በሚሸጡ ተጫዋቾች ዙርያ ምንም መብት የለውም ማናጀር ከሆነ ግን በሁሉም ነገር ላይ በሱ ፍላጎት እና ውሳኔ ብቻ ነው ሚሆነው