ፋብሪዚዮ ሮማኖ - የዝውውሮች ዜናዎች ንጉስ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 64

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 месяца назад +20

    የፋብሪዚዎን ሚዲያዎች በየደቂቃው ነው Refresh የማደርገው😜 የአለማችን አለማቀፍ ምርጡ የዝውውር ንጉሥ!! በጣም የማደንቀው ሰው ነው አላዛር በቅርቡ ነው ያወኩህ አንተም ኢትዮጵያ ውስጥ ኳስን በመተንተን እየነገስክ ነው የመረጃ አቀራረብህ የትንተናህ ጥልቅ አጀንዳህን አትስትም ገራሚ ነህ እኔ ተራ ጋዜጠኛ ነን ባዮችን አልሰማም አላዛር አንተ ግን በጣም ነው የምታስደምመኝ Awesome keep it up bro thank you so much አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ

  • @KidmalemLankirew
    @KidmalemLankirew 2 месяца назад +4

    በትክክል በጣም የምወደው ጋዜጠኛ

  • @netsanetzema6341
    @netsanetzema6341 2 месяца назад +2

    Fabrizio Alex Romano 💯🙌

  • @AshuAsefw
    @AshuAsefw 2 месяца назад +3

    fabrizio Romano is anointed guy by journalist Alex you also like fabirzo Romano because of that I love you so much

  • @Eyobkassa-tx9mu
    @Eyobkassa-tx9mu 2 месяца назад +2

    Alexo ምርጥ አንተንም በ ኢንተርናሽናል ደረጃ ብዙ እን ጠብታበቃለን 👍👍

  • @soloTrrex
    @soloTrrex 2 месяца назад +8

    when it comes to English transfers, Ornstein is way ahead.

  • @alidawud4434
    @alidawud4434 2 месяца назад +12

    David orinstien betam gobz nww

  • @zewdulake3969
    @zewdulake3969 2 месяца назад +2

    Amazing story

  • @Hailay572
    @Hailay572 2 месяца назад +4

    ስለ David ornstien ብትስራልን ደስ ይላል

  • @MehzemMehzem
    @MehzemMehzem 2 месяца назад +3

    Here we go Fabrizio Romano 👏

  • @ጀሪአይናፋሯ
    @ጀሪአይናፋሯ 2 месяца назад +3

    አየ አሌክሶ ካላጣኸዉ ክለብ አርሰናልን ምሳሌ ታደርግ የሻሼ ደጋፊዎች አያስቀምጡንም😂😂😂

  • @tarikuylkal8481
    @tarikuylkal8481 2 месяца назад +3

    King of Here we go 👑

  • @jimmaboy
    @jimmaboy 2 месяца назад +4

    david ornstein አጨብጫቢ ስለሌለው እኝጂ ይበልጠዋል

  • @Babishofficial
    @Babishofficial 2 месяца назад +2

    በትክክል..ፋብሪዚዮ ካልዘገበው ምንም አይነት ዝውውር አላምንም!

    • @samuel94alemnew3
      @samuel94alemnew3 2 месяца назад +3

      Gobez nw lelam journalist al david ornstian

  • @habtomwoldeab21
    @habtomwoldeab21 2 месяца назад

    አሊዝ❤❤❤

  • @MulukaneGano
    @MulukaneGano 2 месяца назад +3

    Ale ድምፅ ያምራል አድናቆትን ስገልፅ ነው

  • @AdimasuHaile-e8k
    @AdimasuHaile-e8k 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 2 месяца назад

    Selam Aliz endet neh yerejem gize admach ena adnakih negn ❤❤❤

  • @AbuSadat-zb1yl
    @AbuSadat-zb1yl 2 месяца назад

    Tintena beiwket malet ante neh bro keep it up

  • @fasilmessi
    @fasilmessi 2 месяца назад +1

    David ornstien ለእኔ ይበልጥብኛል

  • @dawitbiru2912
    @dawitbiru2912 2 месяца назад

    Betam naw yamamsgenw alazer dawit biru ebalalw ba harar naw yamenrow info kaflk alw freelance eseralw

  • @samuel94alemnew3
    @samuel94alemnew3 2 месяца назад +1

    For me David then romano

  • @amanuelberhane9876
    @amanuelberhane9876 2 месяца назад

    ከሱ በላይ ግን ያንተ አዘጋገብ ነው የገረመኝ በርታ

  • @AdimasuHaile-e8k
    @AdimasuHaile-e8k 2 месяца назад

    እውነት እውነት አ ላዛረ ፈቡረዞ ዊሉዱ ጥረ ጥረ ነው ሰው

  • @sirajtahir7921
    @sirajtahir7921 2 месяца назад +1

    አኔ ከሚስቴ በላይ አምነዋለዉ ha😂😂😂

  • @RasmusRonald
    @RasmusRonald 2 месяца назад +1

    Deep down we all know that David orinstein is the goat ali

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s 2 месяца назад +2

    ይለያል

  • @yidnekachewwondemneh3433
    @yidnekachewwondemneh3433 2 месяца назад

    He is tap in merchant

  • @wasihunseyoum7324
    @wasihunseyoum7324 2 месяца назад

    አ ሊ ታ !!!!!!

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 месяца назад

    ❤❤😊❤❤

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 2 месяца назад

    Sele albagdadi yeserakewun bezu gize dagageme semechawalew ke sportu wuchi selaleh ewketem betam adenkalew

  • @Muke-jv1vf
    @Muke-jv1vf 2 месяца назад

    He is such an amazing authentic influential mostly in transfer news

  • @ezedingragnnuri4276
    @ezedingragnnuri4276 2 месяца назад

    አሌክስ ምን አለ አንዳንዴ በ audio telegram ላይ ብትለቅልን

  • @Freeworld-k8r
    @Freeworld-k8r 2 месяца назад

    David Ornstien was once one year at chelsea academy and can't able to proceed.

  • @abbaakimilaa8395
    @abbaakimilaa8395 2 месяца назад

    transfer guru

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 2 месяца назад

    በጣም የማምነው ጋዜጠኛ ነው በቀን ስንት ግዜ ቲውተር እንደምጎበኝ😂

  • @Senayytube
    @Senayytube 2 месяца назад

    😊😊😊

  • @MubareksultanSultan
    @MubareksultanSultan 2 месяца назад +1

    የሚገርም ገዜጣኛ ነው የን ሁሉ መራጂ እዴት እደሚደርሰው

  • @AshuAsefw
    @AshuAsefw 2 месяца назад

    good morning guys welcome

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 2 месяца назад

    Gn David ytshale ymeslegnal

  • @eyoeleyob6310
    @eyoeleyob6310 2 месяца назад

    Sle david ornestein zegeb

  • @kaluasefa8082
    @kaluasefa8082 2 месяца назад

    ከአርሰናል ለምን ማውራት ፈለክ

  • @7kilo853
    @7kilo853 2 месяца назад

    Here is a comment:ታይትሉ "የዝዉዉሮች ዜናዎች" ከሚባል የዝዉዉር ዜናዎች ቢባል የተሻለ ነዉ።

  • @zabyssinian4803
    @zabyssinian4803 2 месяца назад +4

    Alex ለኔ David Ornstein በጣም ይበልጠዋል ሌላውን ትተን የዚህን አመት ዝውውሮች ብናይ የ Joshua Zirkzee , Leny Yoro , የ Amadou Onana , Michael Oliseን ዝውውር ቀድሞ የዘገበው David Ornstein ነው

    • @ethiomalcomx7416
      @ethiomalcomx7416 2 месяца назад +1

      ፋብሪዚዎ የአለማቀፍ ዝውውሮች ንጉሥ ነው

    • @HenokTsegaye-fd2gf
      @HenokTsegaye-fd2gf 2 месяца назад +1

      ትክክል። በዘንድሮው ዝውውር ዴቭድ ኦርኔስቴይን የ ዘ-አትሌትክ ጋዜጠኛው credible የሆኑ መረጃዎችን ቀድሞ በመዘገብ ከ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተሽሎ ተገኝቷል። even if ፋብሪዝዮ ሲዘግብ david ornesteinን mention አድርጎ ነው።

    • @AdemAbdu-tj6rc
      @AdemAbdu-tj6rc 2 месяца назад

      ኦርስቴን እንግሊዝ ላይ ብቻ ነው ትኩረቱ ፋብሪዚዎ ግን ዓለም አቀፍ የዝውውርን መረጃ በማድረስ የሚደርስበት የለም

  • @NatenaelTesfayeCarlos
    @NatenaelTesfayeCarlos 2 месяца назад

    Ale ante gen sent amatak naw kuye

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 2 месяца назад

    intsa tetekami selhonku bekn 3 /4 ayewalew

  • @flame9729
    @flame9729 2 месяца назад

    Change the intro

  • @Mule_Roots12
    @Mule_Roots12 2 месяца назад

    arsenal

  • @adiljemal9295
    @adiljemal9295 2 месяца назад +1

    አሌክስ አንተ በስፖርት ጋዜጠኝነት ብቻ መገደብ የለብህም ፋና ላይ ምሰራቸው የፖለቲካ ትንታኔዎች አልረሳ ለምን በአዲስ youtube chanal ከፍተ አጀምርም please 🙏

  • @AshuViva
    @AshuViva 2 месяца назад

    Arsenal😂😂

  • @Amani216-r3h
    @Amani216-r3h 2 месяца назад

    ለምን አንተ በ 🇪🇹 ወስጥ አሰራም 😮

  • @SINARES
    @SINARES 2 месяца назад

    አይ አሊዝ የምታነሳውን ርዕስ ብታጣ ስለ Fabrizio ሰራህ ህመችህ እኛ እንዴሆነ ስለ VOLLEY BALLም ብትሰራ መስማታችን አይቀርም😁😘😘

    • @BAMiGunner
      @BAMiGunner 2 месяца назад

      የምትሰራው ነገር ካለ ኣንተ መስማትህን ኣቁም። ግለሰብ ሆነ ሳለ እንደ ሕዝብ ወይንም እንደ ትልቅ ተቋም እራስህን ኣትመልከት።
      ኣሊዝ የሚሰጠን እርእስ ጠፍቶበት ወይንም ቸግሮት ኣያውቅም!

    • @ketematsegaye7289
      @ketematsegaye7289 2 месяца назад

      ርዕስ አቶ ነው ትላለክ እንዴ ከዚህ በላይ ምን ርዕስ ይገኛል ግድ አርሰናል ማንችስተር ማለት አለበት ሁልጊዜ

    • @Muke-jv1vf
      @Muke-jv1vf 2 месяца назад

      አንቸተ ኩታራ

  • @AdimasuHaile-e8k
    @AdimasuHaile-e8k 2 месяца назад

    እውነት እውነት አ ላዛረ ፈቡረዞ ዊሉዱ ጥረ ጥረ ነው ሰው

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisuasale2126
    @adisuasale2126 2 месяца назад

    ይለያል