ሶስቱ ወፎች ድራማ ላይ ጨዋ ሌባ ሆኜ ተውኛለሁ የሰንሰለት ድራማዋ ወ/ሮ ቀለሟ | | Seifu on EBS "አዘንኩላት ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሄ አይገባትም"
HTML-код
- Опубликовано: 4 фев 2025
- ሶስቱ ወፎች ድራማ ላይ ጨዋ ሌባ ሆኜ ተውኛለሁ የ ሰንሰለት ድራማዋ ወ/ሮ ቀለሟ | | Seifu on EBS | ንግሰት ሀዋዝ "አዘንኩላት ለሀገሬ ኢትዮጵያ ይሄ አይገባትም"
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ቀለሟየ በጣምነው የምወዳት የሰሰለት ድምቀት እሷነች እንደኔ የሚወዳት እጆን ያውጣ
እኔም ነኝ እውነት
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻
ሩትና ሙሴ እንባላለን የ12 እና የ8 አመት ታዳጊዎች ነን:: ለሁሉም እድሜ ክልል የሚሆኑ በጣም አዝናኝ ጨዋታዎችን ይዘን መተናል::
የቻናላችን ዋና አላማ የተቸገሩ ወገኖቻችንን ማገዝ ስለሆነ 🔔 በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናናን ተባብረን የተቸገሩ ወገኖቻችንን እናግዝ። ለአዲስ አመት 10 የተቸገሩ ወገኖቻችንን ስንጎበኝ በሰራነው ቪዲዮ ላይ ይጠብቁን። ሰውን ለማገዝ እድሜ አያግደንም። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏 ruclips.net/channel/UCzUjpp1eKBC1z_4GlmzmeIw
ልጆችሽ ታድለው ስታስቂያቸው ነው መቼስ የሚትውይው
ቆንጆ ድምፅ ነው ያለሽ
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
እውይ ቀለምዬ ደስ ስትይ ናፍቀሽኝ ነበር😘😘😘የሀበሻ እናት እንዲህ ነው እንደቀለሟ እማይጠገብ ጨዋታው ቁምነገረኛ ደጉ ግዜ እናንተ ያደጋችሁበት ያዘመን ይናፈቃል የእዉነት !!!አሜን አሜን ያጥፋልን ኮሮናንም ዘረኝነትንም🙏የእዉነት
Amen.ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html
8 i think I
ቅር የማይልሸ ከሆነ መልክሽ ድምፅሸ ቆንጃነው! ነገርግን ፀጉርሸን የተቀባሽው ቀለም መልክሽን አጠፍው።
ኢትዮጵያዊቷ ንግስት ረጅም እድሜ ይስጥሽ
የእኔ እናት ስወድሽ ቀለሞ እርጋታሽ ደስይላል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
ቀለምየ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል
ስውድሽ ትክክል ኢትዮጵያ ሁሉ ነገሮ እኔም ናፍቆኛል
ንግስትዬ በጣም በጣም ነው ምወድሽ ኡፋ በስመአብ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ እናት።
የኔ ማር ማሚዬ ደስስ ትያለሽ ግን ዘፈን ክልክል ነዉ በመፀሀፍ ቅዱስ ዘምሪበት በድምፅሽ
የአሏህ ያረቢ ስደትን በቃ በለን የድሮውን የቤተሰቦቻችንን ዘመን መልስልን
አይ ቀለምዬ ማን ነዉ የሰሰለቷ ፣ እንግሊዘኛ ስታወራ በሳቅ ጦሽ የሚል እኔ እናንተስ
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
እኔም ስውዳት
ትክክል ያጥፋልን ዘረኝነትን::
ዉይ ቀለምዬ ስወድሽኮ ኑሪልኝ የሰሰለት ድምቀት ነሽ የኔ ንግስት 😍😍😍🌹❤
👍🏻👍🏻👍🏻⚘
She is very creative, talented & beautiful!! I love her👍🏾👍🏾🌼🌼🌻🌻🇪🇹🇪🇹😍😍
አሜን የእኔ መልካም የምውድሽ እረዥም እድሜ ይስጥሽ በሰላም ለሀገርሽ ለሀራችን ያብቃሽ ያብቃን
የእናት ንግስት ስውድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሽ ማማዬ እውነት ነው ለኢትዮጵያ አይገባትም ደጉን ዘመን ያምጣልን ፍቅር ይስጥን
እውነትሽን ነው ለኢትዩጽያ ይሄ እይገባትም ሁላችንም አዠናናል !!! እግዜር ፍቅር ይስጠን በእውንፕት ክብር ይገብባሻል ♥♥♥ !!!
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
አሜን አሜን ቀለሟ በጣምነዉ የምወዳት ግን እትይ ወሰኔስ ደሞ ሲፉ መጨርሻለይ አስተያይት በሳቀ ገደልክኝ
Ohh Nigestye so adorable! Thank you safisha for this show
Omg! amazing voice, 💞💞💞💞💞
የኔ እናት ስወድሽ እኮ አሜን ያጥፋን ሁሉቱን በሽታወች ላንቺም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ
እናመሰግናለን ሰይፍሻ በነካ እጅህ የባቲ ንግስት ማሪቱ ለገሰን ብታቀርብልን ምናለበት ወደ ኢትዪ ሳትመለስ
👍👍👍ሰላም ሰላም ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
እስኪ አዲስ ቻናል አሁን ከፍቻለሁ እና ገባ ገባ በሉባት እና ሞቅ ትበል🙏
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
የበፊት ሰዎች የልባቸው መልካምነት በጣም ያስደስታል:: ለምን ግን የአሁኑ ትውልድ እርካሽ ሆነና ክፋትን ልቡን ሞላ?? እራሳቸውን ጠይቀው ያውቃሉ? እግዚአብሔርም እኮ ይጠይቃቸዋል አታስተውሉም አትማሩም ወይ ብሎ::💚💛❤️
በጣም ተመችታኛለች
እውነት ሴፉየ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
እድሜና ጤና ይስጥልን ኣርቲስታችን
ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ ኑሪልን እረ ሰንሰለትን መላ በሉን
We love you 😍 ❤. You the best actor in Senselet. Love to you from California
ዉይ ቀለምዬ ድምፅሽ በጣም ይመቻል እድሜ ይስጥሽ የእኛ ውድ
ደና ቀን እንዲመጣ ቁረቢ ማነው የቆረበ ይታፈን ያለው እንደውም ነፃነት እና እግዚያብሄርን የምታገኚበት ነው እህትትትት
She's is my favorite 😍, I use too watch senselet Bcz of her.
ኦዉ ንግስት አዋዝ በጣም እምወዳት አብሶ አንግሊዘኛዋ 😅😅😅😅😅😅👌😍😍😍😍😍
*የኔ እናት አቤት ስውድሽ በተልይ ስታውሬ ስንስልት ላይ 😲😲😲😲😲😲!*
thanks to lord ur bless for everything 😘😘😘
በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ
I Love this woman she's strong mom
በጣም የምወድሽ ያገሬ ልጅ በጣም የምታዝናኝኝ ወገኔ እወድሻለሁ:: መልካም አዲስ አመት
ቀለምዋ የኔ እናት ስወድሽ ❤❤❤🥰🥰🥰
አይ ሴፉ በቃ አልተቻለም ቀለሞ በጣም ነው የምንወዳት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያአድልልን እውነቷን ነው መለያየትንንና ኮሮናን ያአጥፋልን አለች
Nigstye betam adinakishe neni berchilin diraman anchi srwe mirt tewanyan ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ዉይ ቀለምየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ጎዳናላይ ያሉትን መርዳትሽ ደግሞ የበለጥ ጥሩነዉ ፈጣር ይስጥሽ
አስለቀሺኝ😢😢😢 ኢትዮጵያ ይሄ አይገባትም ስትይ ዉሃ ሆንኩ😭
Me too 😭😭😭💚💛❤
Tekekel.ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html
ዛሬ ምን መጣ ነገ ምጣ እየለን በስቀቀን አለቅን በስደት
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
እኔም 😭
ዋዉ ንግስትዬ ድምፅሽ ልዩ ነው::👏👏👏👏👏👏👏👏
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ እካን አብሮ አደረሰን ሰላም ምና እድምኔጤና ይስጥሽ ንግዬ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Kiyli you are the Queen of Senselt 👍
We Love you and Respect.🌻
Long Life🙏
My favorite person I like her 💕
እንዴት እንደምወድሽ ምርጥ ቀለሙዋ
እንግሊዘኛሽ ናፈቀኝ ማር እኮ ነሽ
Kelemuwa mrtu sew
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Melekame adese amete lemela etuopane ereterane yeselame yetenayefekere yeselame zemene yareqelene 💒⛪💒🗼🗼🗼🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌹🌺🌱🌵🍂🍁💟🌼💐🌻🌴🌲🌿🌳🍃🍀🌸
My Favorit artist 😘😘😘
ኡኡኡኡ ስትዘፍኚ እንባዬ ነዉ የመጣዉ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት ዋዉዉዉዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍👌
አሜን እናቴ አረ ይውሰድልን ከጎርፉ ጋር የኔ ቀለምዬ ድምቀቴ ❤❤❤😘😘😘
ንግስትየ የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮነው እብሶ በግቢው ድራማ የሰንሰለቶ ድምቀት ንግስትየየምወድሽከልጅነቴጀምሮነውእብሶበግቢውድራማየሰንሰለቶድምቀትኑሪልን
ንግስትዬ ሶስቱ ወፎች ድራማ ላይ እኮ የማትረሺ አርቲስት ነሽ የሰንሰለት እንቁ ፈርጥ እንዴት እንደምወድሽ❤❤
ቹቹ እና ሌንሲ
Woow Qalamiye Bexam new Miwedish Sanselet Lay Engilizenyash Yasiqenyal
ቀለምዬን ማነው እንደኔ ሚወዳት እሚያደንቃት ላይክ ግጩ
True Ethiopian, Amen Amen Amen
እውነት ነው አልታየኝ አለ ያገሬ ሰማይ እውነት ሆዴ ቆርጦ መጥቻለሁ ወይ እውነትሽን ነው ኢትዮጵያ ምን የማይናፍቅ ነገር አለ ካገሬ ውጭ የኖርኩትን አመታት እንደባከነ ግዜ ነው እምቆጥረው ሀገሬ ናፍቆቴ
ስወድሽ ቀላምዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ.
Amen amen amen
2 yatefalene
Amen god bless you
2013 የሰላም የፍቅር ይሁንልን ዘረኝነት ከሀገራችን ይጥፋልን ኢትዮጵያ ኣንድ ናት ።
I love this Lady
እንዳንች አይነቱን ያብዛላት ሀገራችን
ሰንሰለትን በጣም የምታሳምሪዉ አንቺ ነሽ።
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
I love her!
በጣም እወድሻለሁ።
እናቶች እኮ አቤት ያላቸው የሀገር ፍቅር አንድነት እባክሽ ሀገርሽ ግቢ ይሄን የመሰለ ሙያ ይዘሽ.
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
I love this woman 👩 so funny!!!
Amen amen amen egzhber yakbrleig 🌻🌻🌻🌻💞💞💞💞🙏🙏🙏
Amen amen qalmiye
Yena enat sewedat gad bless you you are amazing
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ቀለምዬ ።
enqwen abro adersen seifu enmsgnalen betam yemwdatn lila degm kerswa gar yemitsera nubrch bedma yemitanse edma ke tina yestachu hulchmhum
She is soo adorable🙏🙏😂
ቀሌ ውይ እናተ ኖራችሁ ኑሮ በናተ ጊዜ ነበር ግን እንደናተ ባይሆ እደው ሰላም እዲመለስ ጸሎት አድርጊ ቀሌ
" ለእኛ ማለት ትተን ለራስ እየሮጥን አንዱንም ሳንይዘው ሁሉም አመለጠን"
ፐ ሰይፉዬ ዛሬ ጣፋጭ አንተርቪው❤!!! አንድነትን የሚሰብክ
የእኔ እናት ሰፈሬ ትመጪ ነበረ ሙናዬ መንበሩ (ጭራቀረሽ) ጋ እርጋታሽ ደስ ይላል አዎ ዘረኝነትን ና ኮሮናን እግዚአብሔር ያጥፋልን
ዋው ድምፅ እግዚአቢሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
ሰይፍሻ ንግስትዬ የካሜራ ቀራጮች መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን🙏🏾💚💛♥️
ይመችሽ!
የኔ እናት ስውድሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ
እውነት ኢትዮጵያ ታሳዝናለች
ruclips.net/video/fGien-nCe7Q/видео.html
ሶስቱ ወፎች ድራማ ስተውኚ ነው የማቅሽ ድንቅ ትውና ስለማየብሽ አድንቅሽ ነበር ሳይሽ ወደ ዋላ ልጅነቴን አስተወሺኝ እሁድ ቀን ኢቲቪ በ120 መዝናኛ ላይ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነበር
በጣም የሚወደድ እኔ እራሱ በሀሳብ ወደልጅነቴ ተመለስኩ
የኔ ጨዋ ሌባ ንግስትዬ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ቀለምየ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እኔ የማውቃት ሰንሰለት ብቻ ነው ዘፋኝ እንደሆንሽ ዛሬ ነው ያወኩት
Wow.....❤
የ90ዎቹ አድማቂ ደስ የምትዪ ነሽ... 3ቱ ወፎች ተገናኝታችሁ ማየት እንፈልጋለን
Wey Ando motalech eko
Really I enjoy it rejim edme ena tena yistish
ቀለምዬ በጣም ነው የምወድሽ ሰንሰለት ድራማ ማዬዉ ለአንቺ ስል ነው አሁን ግን ጠፋሽብኝ
በጣም ነው እምወድሽ እድሜ ይስጥሽ
ትክክል ቀለምዬ መረቱም አፈሩም አረ ምኑ ምን የማይናፍቅ ነገር አለ።
ሰንሰለት ወሮ ቀለሟ በጣም ነው የምወድሸ የድራማው ድምቀት
Amen lehagerachen Lethiopia ena lemenachen letewahedo Egziabher Amlak lelijewechu selam meregagaten yredan lehulachen mastewalen enkuan aderesen leaddisu amet enkutatashe enkuan dena metashe🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻🍀
ቀለሟ ስወድሽ❤️😘
ስወዳት ቀልዶቻን
ወይኔ አሜሪካ እንደው ወጣት እኮ ነው ምታደርጊው ተጀድዳለች እኮ she is like queen kikikiki
ቀለምየ እንዴት እንደምወድሽ ሰንሰለት ላይ የሳቄ ምንጭ ነበርሽ
ruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg
ኧረ የሚገርም ነው በ 8 አመት አማረኛ ጠፋብሽ ?? እኔ 11 አመት ሁኖኛል ሀገሬን ከለቀቅኩ ግን ቅንጣት ታክል አትጠፋብኝም ቋንቋየ አለባበስ ዋውውውው ያምራል ኢትዮጵያን ኢትዮጵያን ያሰኛል
አልጠፋባትም እኮ እየቀለደች ነው
Ay lekeld new yene ehet
She just jocking 😊
አይ ከሆነ መልካም ይቅርታ
አሽሙር መሆኑን አላወቅሽም እንደ 8 አመት እግሊዘኛ አትችይማ እያላት መሰለኝ
እናቴ ውድድድድድድድድ
እደናተ ያሉ እናቶች መልካም ነበራችሁ
እናቴ ኑሪልኝ
Think you wonderful video
waoooooo siwedet habitiiii yneee konjooo