ዘማሪ ሳሙኤል አበበ የተሰበሰበልኝ ገንዘብ አልተሰጠኝምወደ ዘፈኑ አለም ሄጃለሁ 15 December 2022

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 619

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Год назад +70

    የብዙዎችን ዘማሪዎች አገልጋዮች በስውር የሚያደርጉትን እሱ በግልፅ ተናገረ የወደቀ አይነሳም የሳተስ አይመለስም እንፀልሀለን ወንድማችን እግዚአብሔር ሌላ እድል ይሰጥሀል ሀጥያቱን የሚናዘዝና የሚተዋት ይለማል ይላል ፀጋው ያግዝህ አይዞን ።

  • @agegnewmulugeta4733
    @agegnewmulugeta4733 Год назад +40

    የዘመርክለት ጌታ በምህረቱ ያስብህ እንደገና ያቁምህ እንወድሃለን ሳሚ!❤

    • @zeki2122
      @zeki2122 Год назад

      አዎ ወይ ያቁመው ወይ ደግሞ ያጋድመው አጓጉል ከሚሆን አይሻልም እህህህህህ፡፡

  • @pabenio
    @pabenio Год назад +65

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ከዚህ በፊት ያለውን ከባለቤቱ ጋር ያለውን አይቼዋለው በጣም ነው ያሳዘነኝ እባካቹ እንርዳው በጣም ግልጽ ሰው ነው

  • @bemnetabera6389
    @bemnetabera6389 Год назад +49

    አሁንስ በዛ የማይለው እግዚአብሔር ከልጅነት እስከ ሽበት የሚሸከም አምላክ አለልህ ።

    • @tsegayetesfaye
      @tsegayetesfaye Год назад

      አሜን እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ

  • @fitsumendaleofficial4804
    @fitsumendaleofficial4804 Год назад +20

    የወደነቀን ማንሳት የሳተን መመለስ የሚችል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን ሳሚዬ😭 እጅግ ልቤ ተሠብሯል በእምባ ነው ያየሁት እነኛ አብረን ያገለገልንባቸው ጊዜያት ወደኋላ አስቤ ልቤ ደማ!😭😭😭.....አይዞህ እግዚአብሔር ሠውን ይረሳ ዘንድ አመፀኛ አይደለም የምችለው መፀለይ ነው በፀሎት አብሬህ ነኝ

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu Год назад +48

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር “ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።
    ኢሳይያስ 40፥29

  • @Your_channel94
    @Your_channel94 Год назад +24

    ምስኪን ነው ይሄ ልጅ አስመሳይ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳህ ሳሚ !!!! ፀጋው ይብዛልህ የምትቆምበት

    • @yeden5000
      @yeden5000 Год назад

      ልበ ንጹሐን ጌታን ያዩታል ሳሚየ ጌታን ስላየኝ ብለህ ነው የተነሳሃው እና መናዘዙን መተውም ነጻ መውጣቱን ሰጥቶ ትልቅ የጌታ ባርያ እንደሚያደርግህ ኣልጠራጠርም ብቻ ጌታ በፊትህ ይሁን ይሄ ለትምህርታችን ነው
      ኣገልግሎትን የሚሰጡህ ቤተ-ክርስትያንም ለበጎቻቸው ማሳደግና ሐላፊነታቸውን እንዳይረሱ መልእክት ነው
      ፈሪቼ ኣለሁ ትልቅ ደወል ነው ያንተ ህይወት ለሁላችን
      ወድሃለሁ

  • @deeum2162
    @deeum2162 Год назад +96

    Deliverance ያስፈልግሃል ወንድሜ:: ሴይጣ ን ሊያጠፋህ ጥድፊያ ላይ ነው:: ጌታ ይርዳህ 😢

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Год назад

      Food delivery እኮ already እየሰራ ነው በግሉ

    • @DawitEmu
      @DawitEmu Год назад +6

      ልክ ነው ይሄ ሰው እስራት ውስጥ ነው ያለው ፀሎት ያስፈልገዋል።

    • @ermiyefikirsew132
      @ermiyefikirsew132 Год назад

      እግዚአብሔር ይፈውስህ ወንድሜ ሴይጣን ልያጠፋህ ነው ተመለስ

    • @samidenk8866
      @samidenk8866 Год назад

      Lek ne

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 Год назад

      በእየሱስ ስም ምንድነው የምንሰማው?
      ጌታ ያንተን አገልግሎትና ዝና ሳይሆን የሚፈልገው, አንተን
      ነው። ልብህን ለጌታ ስጥ ፣የከበረውን ከተዋረደው ለይ
      ጌታ ስለሚወድህ ሞቶልሀልና ጌታ ይሻልሀል ከአጉል ጓደኞች ተለይ

  • @fesseha1071
    @fesseha1071 Год назад +14

    ይሄ ሰው ጌታ ኣላወቀም፡ እንደገና ጌታ ማወቅ ኣለበት።

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 Год назад +32

    እግዚአብሔር ከነገሮቻችን በላይ ነው በምንም ነገር በማግኝነት በማጣት ከዘላለም ሕይወት እንዳትጎልህ እግዚአብሔር በምህርተ ወደ ቤቱ ይመልስል

  • @ambassadoryohanneskelekey
    @ambassadoryohanneskelekey Год назад +30

    ችግሬ ብለህ ከምታስበው እና እያለፍክበት ካለው ሁኔታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አውጥቶህ ዳግም አቁሞህ የፀጋውን ጉልበት ታያለህ። አይዞህ በርታ በጌታ ልብህ ይጽና መልካም ይሆንልሃል ።የእግዚአብሔር ፍቅር በአንተ ሁኔታ አይለወጥም ።

  • @amenmusic7984
    @amenmusic7984 Год назад +4

    የሶምሶንም ፀጉር እንደገና ይበቅል ጀመረ ተብሎ እንደተፃፈ ወንድሜ ሳሚ እግዚያብሔር የእንደገና ጊዜ ይስጥህ ።

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Год назад +12

    ሶፊየ ተባረክ በጣም ሳሚ ላይ ትኩረትህን በማድረግህ ጌታ ብድራትህን ይክፈልህ።

  • @ydtube7250
    @ydtube7250 Год назад +14

    ወንድማችን ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል ተባረክ እኛ በምንም አይነት ነገር ውስጥ ብንሆን ጌታ መልካም አባት ነው
    ጌታ ይጎብኝህ

  • @enateshetu3791
    @enateshetu3791 Год назад +31

    በዚህ ሰው ላይ ያነጣጠረ የክፋ ሀሳብ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን።

  • @Amanuelsounds
    @Amanuelsounds Год назад +60

    Let’s pray for him kidusan!!!

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Год назад

      kidusan😄

    • @zenimamo196
      @zenimamo196 Год назад

      Eshi bro
      We will pray.
      1ኛ ቆሮንቶስ 1 (አዲሱ መ.ት)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁸ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትገኙ እርሱ እስከ መጨረሻው ድረስ አጽንቶ ይጠብቃችኋል።
      ⁹ ወደ ልጁ፣ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
      Yeteran yetamen new
      Bless you

    • @marthaworana5008
      @marthaworana5008 Год назад

      Senayt kdusan yetebalebet mkniyat
      “ዳሩ ግን፦ እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።”
      - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥15-16
      “እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።”
      - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥5
      Lanchi new anbbi Bible tebareki

  • @jacold3024
    @jacold3024 Год назад +115

    ሳሚን የጎዳው ነገር እንደ አብዛኛዎቻችን አስመሳይ አለመሆኑ ነው ልቡ ንፁ ነው ማንኛውም አይነት እርዳታ ያስፈልገዋል ከሁሉም በላይ ደግሞ ድብርት ውስጥ ነኝ ብሉዋል ስለዚ ሰው ያሰፈልገዋል አንድ ነገር ሁኖ እንዳንፅፅት

    • @fikrteyayeh7730
      @fikrteyayeh7730 Год назад +5

      የአስተዋይ ሰው ኮመንት

    • @mihretzemenu5152
      @mihretzemenu5152 Год назад +1

      Bemihiretu ena betsegaw bicha enideminor yegebaw sew comment!!
      Tebarek!!
      Yihe Sofi mibal sew gin......😓😓!!!

    • @hagermaletsewnew9980
      @hagermaletsewnew9980 Год назад

      @@mihretzemenu5152 yhen yaderegehu eko sofi new man yakerbew neber mn asre sofi sofi tlalachehu

    • @yitbarektefera4702
      @yitbarektefera4702 Год назад +1

      Yr Christian comment!

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Год назад +2

      ብሎ ነገር የለም።ሰው አይችልም ጌታ እንጂ ስለዚህ እራሱን መግዛት ካልቻለ እየዘሞተ እየጠጣ የድፍረት ሀጢያት እኮ ነው ።ስለዚህ እንደፈለገ ይሁን ችግር በራሱ ትምህርት ቤት ነው ፧

  • @yonathanashenafi6629
    @yonathanashenafi6629 Год назад +14

    ወንድሜ በድካም ውስጥና በውድቀት የማያልፍ የለም ክርስቶስ ይረዳሀል እኛንም ይርዳን ልፈርድብህ አልችልም።

  • @asratmerkeb5486
    @asratmerkeb5486 Год назад +17

    ሳሚዬ በዘላለም ፍቅሩ ወዶናል።
    የወደቀ አይነሳም፤ የሳተ አይመስልም ያለው ማን ነው?

  • @henokayele9798
    @henokayele9798 Год назад +2

    አይዞህ!!!!ወንድሜ ጌታ አሁንም ይወዳሃል!!በአንተ እኛን ያስተማረ እግ/ር ይመስገን!!!!!ቅዱሳን ሆይ ንቃ!!! ፍትህን ብቻ ሳይሆን ጓዳህን አስተካክል!!!!!!

  • @esayaslulu5303
    @esayaslulu5303 Год назад +12

    ሁሉን ቻይ ጌታ በመንፈሱ ያግዝህ፣ መንፈሱን ይላክልህ፣ ያፅናህ።።።።

    • @zeki2122
      @zeki2122 Год назад

      ምሁሩ ድንቅ ብለሀል መሰል እባክህ፡፡እእእእእእእ!!!!

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 Год назад +45

    ሌላ ታሪክ 😭😭😭እና እየዘመረ እርኩሰት ዉስጥ ነበርኩ እያለ ነዉ😭😭አቤቱ ልብና ኩላሊትን የምትመረምር ጌታ በምህረትህ አስበን🙏🙏🙏መረዳት ያለባት ሚስቱ ናት የእሱን ልጅ ተሸክማ በእሱ ምክንያት ዋጋ እየከፈለች ነዉ😭😭

    • @tamratbiru2377
      @tamratbiru2377 Год назад +1

      አይጠቅምህም ወንድሜ አምልጥ ትርትመንት ሳይሆን ትምህርት ነዉ የሚያስፈልግህ ንቃ ጌታ ይርዳህ 🙏🙏🙏

    • @abew8788
      @abew8788 Год назад +5

      አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @merdokeyosgebeyehu7773
      @merdokeyosgebeyehu7773 Год назад +1

      ማት 7:
      1-2 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
      3 በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
      4 ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
      5 አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።

    • @DawitEmu
      @DawitEmu Год назад +4

      እሷ በጥሩ ሁኔታ ነች እሱ ግን በመንፈሳዊም ስጋዊም ጥሩ ነገር ላይ አይደለም እንዴት እንደዚ ትላለህ ? ደስ የሚለውነገር እግዚአብሔር እንደኛ እንደ ሰዎች አይደለም የሚያየው።

    • @mafianatube6344
      @mafianatube6344 Год назад +1

      @@merdokeyosgebeyehu7773 እኔ አልፈረድኩም በምህረትህ አስበን ነዉ ያልኩት 🙏🙏

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 8 месяцев назад

    ፓሰተር ሶፎኒያሰ ጌታ ይባረክ ሚዛናዊ የሆነ ምክር እየሰጠ ስለሆነ ሰሚ ከሁሉ ኣገልግሎትን እንዲቀጥል ከሚስቱጋር እነዲታረቅ ቢሆን የተሻለ ይሆና ል ንሰሃ ግባ ዘፈን ኣይጠቅምህም ልጅህነ እና ሚስት በመከራ ጊዜ አካለ ጎዶሎ ነው ሳትል አንተን ወዳ ኣግብታህ ልጅ እሰከ መውለድ ደርሰህ ወዴት ትሄዳለህ ንሰሓ ግባ ተመለስ ጌታ ይሻለሃል እፀልህለልሃለሁ።እንወድሃለን ❤❤🎉

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 Год назад +9

    He is the most honest person. God bless you Sami!

  • @jojolove791
    @jojolove791 Год назад +5

    በጣም የሚደነቅ ግልፅነት ማነው ፃድቅ እግዚአብሔር እንሚያየን ሰው ቢያየን ማንም ባልቆምን ይሄ ልጅ ሰው ነው የሚያሰፈልገው ጥቅስ እየጠቀሱ የሚረግጠው ሳይሆን በጣም የሚረዳው ውሰጡን የሚሰማውን የሚያዳምጠው ሰው ነው የሚያሰፈልገው ሳይካትሪስት ቢያገኝ መልካም ነው የኛ ሰው ሲወድቅ መጠቆቀም እንጂ የወደቀን ማንሳት መረዳት አልፈጠረብንም መርዳት በገንዘብ ብቻ አይደለም ገንዘብ ሰላም አይገዛም ሰናጣው ደሞ አጀብ ነው ጥሩ ሰሜት ላይ አይደለም❤🙏

  • @zufan1wubu724
    @zufan1wubu724 Год назад +4

    በጣም ያሳዝናል ወንድሜ አይዞህ ጌታ ይርዳህ ቅዱሳን የአቅማችንን እናግዘው እባካችሁ የሰው እርዳታ ምንም ቢሆንም በተቻለ መጠን ከጎኑ እንቁም

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Год назад +11

    ፓስተር ሶፎንያስ ስለምትከፍለው ዋጋ፣ ድካምና ጥረትህ ጌታ ይባርክህ እያልኩኝ ነገር ግን ልጁን ባታዋክበው፣ በጥያቄ ባታጣድፈው፣ ግራ ባታጋባውና ባታፋጥጠው ጥሩ ነው፡፡ ልጁ ድካም አለብኝ፣ ወድቄአለሁ ብሎ በግልጽ ተናዟል፡፡ እኔ ትዳሬ ፈርሶአል፣ ችግር ውስጥ ነኝ፣ ሰው ሊረዳኝ አልቻለም፣ ብቻዬን ነኝ እያለ ነው ስለዚህ በዚህ ልጅ ፀጋ ስትጠቀሙ የነበራችሁ ቅዱሣን ሁሉና አብያተ ክርስቲያናት በሙሉ እባካችሁ ይህን ልጅ አድኑት፣ ድረሱለት፣ ከጎኑ ቁሙ፣ ነገ አንድ ነገር ሆኖ ራሱን ቢያጠፋና ቢሞት ቀብሩ ላይ ከመሯሯጥ፣ ወይኔ ወንድሜ እያሉ ከማልቀስና ከመጮህ፣ ሲያለቅሱና ሐዘን ሲገልጹ በዩ ቲዩብና በፌስ ቡክ ላይ ለመታየት ከመሽቀዳደም ዛሬ ይህን ልጅ ታደጉት፣ አማክሩት፣ ጸልዩለት፡፡
    እንደ ሸንኮራ አገዳ አኝካችሁና መጥጣችሁ አትጣሉት!!

    • @biniyamdesta8531
      @biniyamdesta8531 Год назад

      ክብረት ይስጥልኝ
      የኔም ሃሳብ ይህ ነው እሱን ማትረፍ ይቀድማል

    • @tizitaabate5880
      @tizitaabate5880 Год назад

      Bmgemerya SoFi geta yibarkik wendima Sami egzabar yendgna amilak new

  • @tesfayedemse1861
    @tesfayedemse1861 Год назад +1

    ዋው ይህ ሰው ትክክለኛው ክርስቲያን ነው
    የመውደቁ ምክንያት ገንዘብ አይደለም ከሐጢያት አለመለያየቴ ነው ማለቱ ለሁላችንም ምሳሌ ነው። ከዚህ ሰው በሚበልጥ ችግር ውስጥ ያለን ብዙ ነን

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Год назад

      ንፁህ ልብ ግልፅ ነው ጌታ ይርዳዉ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Год назад +2

    ከኛ ድካም በላይ ብዙ ቢወራለት የማያሳፍር የእግዛብሄር ፍቅር ስላለ እዘምራሁ❤😢 we love singer sami

  • @makimaki5824
    @makimaki5824 Год назад +2

    ማንም ሰው ቢሆን እራሱን አሳልፎ አይሰጥም ጌታ ይርዳህ ፈጣሪ የልብ አምላክ ነው ዋናው ሰው ስተቱን እና ሀጢያቱን ካመነ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይረዳዋል ዳግም ወደ አምላክህ ፊት ተበረከክ ዝቅ በል ለሱ ተናዘዝ እሱ ይቅር ባይ ነው ሰው ድካሙን ካመነ ይድናል ጌታ ይረዳሀል በንሰሀ ተመለስ ጌታ እንደሰው አይደለም ይቅር ይልል ወደ ጌታ ተመለስ እሱ ፊቱን አያዞርብህም ሶፊ እባክህ ተረዳው እኔም በዚውስጥ አልፊለሁ ጌታን እያወኩ ብዙ ሀጥያትን ሰርቻለሁ መንፈስ ቅዱስን አሳዝኛለሁ ግን ስህተቴን ሳምን ፈጣሪን መንፈስ ቅዱስን እንደበደልኩ ሳምን እጄን ወደ አምላኬ ዘርግቼ ከዛ ሁሉ ነገር ተላቅቃያለሁ እናም ፈጣሪ ይረዳሀለሁ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +16

    ኢየሱስን ማመን ከጥቅም ጋር የምታያይዝ ከሁነ መቸም ቢሁን ልታምነው አትችልም ከዜህ አለም ችግር ጋር አታያይዘው ኢየሱስ ብቻውን ህይወት ነው በኢየሱስ ስም ይግባን የእውነት ጌታ ሁይ አንተን ብቻ እንድንችል እርዳን 🙏🙏🙏

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 Год назад +1

      እንዳነተ አይን የለዉም ተሩዋሩጦ አንዳይሰራ ይሔንን ከግመት መክተት ነበረብህ

    • @mililemisore8828
      @mililemisore8828 Год назад

      You are right

    • @mercibahiru113
      @mercibahiru113 10 месяцев назад

      ትክክል ብለሀል የድሮ አባቶቻችን ምን ይበሉ እኔ እደግፍሀለሁ ጥቅም ሌላ ነው ኢየሱስ ሌላ ነው ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው

  • @unitedtv.2483
    @unitedtv.2483 Год назад +27

    ሶፊ ተረጋጋ ልጁ መንፈሳዊ እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Год назад +7

    Have mercy up on us oh dear God! May the power of Holy Spirit strengthen all of us. God will help you and will never leave you alone Samiye. Keep up and don’t let yourself down!

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Год назад +8

    ለተቸገረና በጠላት ምርኮ ውስጥ ለወደቀ የሚራራ በላይ በዙፋኑ ያለው የሁሉ ኣባት እግዚአብሔር ይድረስልህና ግራ ከመጋባት ያውጣህ ወንድሜ።

  • @kremmesfin9744
    @kremmesfin9744 Год назад +2

    ወዳጆቼ ሰላማችሁ ይብዛ ወንድማችሁ ዮናታን በንቲ ነኝ ከ ሀዋሳ ሳሚዬን አቀዋለው እጅግ ሲበዛ ቅን ሰው ነው ግን ሰው የለውም በጣም ሚገርመው ያለፈበትን ምዕራፍ እንኳን አይደብቅ እንደዚ አይነት ሰው ለእግዚአብሄር በጣም ቅርብ ነው ብዬ አስባባለው ብዙ ሰዎች ከእግዚአብሄር የተደበቁ እየመሰላቸው በተለያየ ልምምዶች ውስጥ ይኖራሉ የሳሚ ትልቅነት የገረመኝ ግልፅ ነው ውስጡ ያለውን ሳይደብቅ ያወራል ወዳጆቼ ለሳሚ እንፀልይ ለሳሚ በአሁን ሰዓት ሚያስፈልገው የእኛ ፀሎት ነው !!

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Год назад +2

    እግዚአብሔር ቤቱን ያጥራ ሚናቃል ይነቃል
    ምታካል ይታካል እግዚአብሔር አልታጎዳም ጉዳቱ ላንተ ነው እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ወዴ ቤቱ ይማልስህ ሳም

  • @merdokeyosgebeyehu7773
    @merdokeyosgebeyehu7773 Год назад +8

    1ኛ ቆሮ 10:
    12 ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
    13 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።
    ማት7:
    1-2 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
    3 በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    4 ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    5 አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
    እግዚአብሔር ካለህበት ነገር ሁሉ እጅህን ይዞ ያውጣክ!!!

  • @Wengeltube1
    @Wengeltube1 Год назад +6

    ምን ማለት እንዳለብኝ አለወቅሁም
    እና "ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው"

  • @tamiratsenbeto6352
    @tamiratsenbeto6352 Год назад +15

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይደግፍህ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад +20

    ወይ ሳሚ ሞኝ ነህን ወንድሜ ብታገለግል ለጥቅምህ ባታገለግል ጌታ መች ሰው ያጣና

    • @user-vl7uu1sw3w
      @user-vl7uu1sw3w Год назад +2

      አይባልም አይባልም።

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Год назад +1

      @@user-vl7uu1sw3w አይባልም አይባልም እግዛብሔር የኛን የተለቃቀመና ግብስብስ ቅራቅቦ አምልኮ አይፈልግም እሱ የጌታፍቅር አልገባውም እዴ እሱ ዘፈን ጫት ሴቶችጋ መሄድ ደህንነት እና ጥምቀት ያስፈልገዋል በሁለት ሆኖ አምልኮ እረረ ዘሙት አጭስ ብዬ በከና አልሰጥም

    • @user-vl7uu1sw3w
      @user-vl7uu1sw3w Год назад +1

      @@merontaye8723 እግዛብሔር ጠበቃ አይፈልግም -ሌላው ህዝቤን አፆናኑ ነው የሚለው ቃሉ ሳሚን ጌታ ዛሬም ትላንት በሚወደው ፍቅር ይወደዋል።

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Год назад +1

      @@user-vl7uu1sw3w ትሽ እደናተ አይነቱነው የእግዛብሔርን ክብር የከለከለ እደዝህ የድፍረት ሀፂያትና ልምምድ ውስጥ ተዘፍቆ ማበረታቻ ገዘብ ይለምናል ደፋር

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Год назад +1

      ስው ይወድቃል እግዚአብሔር ያነሳል ሮጠህ ስላልጨርስክ እንዲህ ባትል መልካም ነው ።

  • @mafishiferaw5887
    @mafishiferaw5887 Год назад +20

    ሳሚዬ አይዞህ ጌታ ይረዳሀል። አመምላካችን የእደገና አምላክ ነው።Don't give up ምንም ቢጨላልም መንጋቱ አይቀርም። ጌታም የልብህን ነው የሚያየው። በርታ እሄም አልፎ ጌታ በክብር እንደገና ያቆምሀል።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Год назад +2

    ሶፊዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክህ ተባረክ ስንቶች ችግራቸዉን የሚረዳላቸዉ ስላጡ ተስፉበመቁረጥ የትም ተጥለዋል ጌታ እንደሚደርስለት አምናለሁ !!!

  • @Misr_
    @Misr_ Год назад +3

    ሰፋ ምስኪን አሁን ገባኝ ባህሪህ ጌታ ይባርክህ ዝም ብለህ መልካም አርግ ። ሳሚ ግን እምዘምረው ተነክተክ ሳይሆን ድምፀህ ስላለህ ነው ጌታ ይወድሀል አለምን እምቢ በል ጨክንባት ሁሉ ከንቱ ነው😭😭😭😭

  • @ergibaberham640
    @ergibaberham640 Год назад +35

    አይዞህ የወደቀን የሚያነሳ ጌታ አለ

  • @sintayehugetnet4883
    @sintayehugetnet4883 Год назад +1

    በነገራችን ከሀጢያት ነፃ መውጣት የሁላችንም ጥያቄ ነው። መልሱ ግን ሐጢያትን ለማቆም በራሳችን የምናደርገውን ጥረት ለዘላለም አቁመን በፀጋው ዙፋን መቅረብ አዋጭ ነው።

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Год назад +1

    ሳሚየ ከአሥመሣይዋ ይሁዳ ከዳተኘዋ ፂኦን ፀደቀች።ይላል መፅሃፍ ቅዱሥ እና ሥለ እዉነተኛ ማንነትህ በግልጽ ሥለነገርከን ጌታ መንፈሥ ቅዱሥ እንዲረዳህ እፀልይልሃለሁ።

  • @prophetrobelkiya8053
    @prophetrobelkiya8053 Год назад +4

    ሰዉን በናትህ አገልግል ብሌን የምናስቀጥለዉ ወንጌል የለም። ወንጌል ለመጠቀም የምንኖሪቤት ህይወት አይደለም ሰዉን ለመጥቀም እንጅ ።
    እናንቴስ መሄድ ትፈልጋላቹሁ አለ ኢየሱስ? እኔ ጰጥሮስም ከአንተ ወደ ማን እንሄዳለን አንቴ የዘላለም የህይወት ቃል አለክ ብለዉ ከእርሱ ጋሪ ቀሩ SO
    ደማስም ይሄንን አለም ወዶ ሄዱዋል ካለ ጳዉሎስ so የዝህ አለም ነገሪ ጣፍጦታል ይህድ ተዉት እያገለገለ እራሱ እንደምዞሙት አሁን በአፉ አወራ የንሰሐ እድል ነበረው አልተጠቀመበትም እግዚአብሔር እንደዉም ቤቱን እያጠራ ነዉ እየተዞሞቴ የምኖሪ ክሪስትና የለም። ለአንድ ምስቱ ያልታመነ አገልጋይ ለእግዚአብሔርም አይታመንም።
    300,000 bir ተሰጠው ማድረግ ያለቤትን አደረገ እና ከዝህ በላይ ምን ፈለገ ቆይ so አሁን ላይ መርዳት ካለብንም መርዳት ያለብን ምስቱን ነዉ ልጆቹዋን ይዛ የምትንከራተተዉን ለምስቱም እዉነት አላት ከለላ ሴት ጋሪ እያደረ እንዴት ከእርሱ ጋሪ ትቀጥል በቃ አትለማመጡት እንደዚህ አይነቱ ለላዉም ፀሪ ነዉ ብዙ ነገሪ ተደርጎ የማይለወጥ ሰዉ ምን ይጠቅማል ልቡ ቀድሞ ወጥቷል ተዉት እግዚአብሔር ብዙ ትዉልድ አለዉ በእውነት በጣም ስላናደደኝ ነዉ ይሄን ሁሉ የፃፍኩት እንዴት ሰዉ እንደዚህ አላደረጉልኝም በምል ኢየሱስን በቁስ ይለውጠዋል ኤሬ በኢየሱስ ስም😠😭

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Год назад +2

      እኔም ያንተ አሳብ እጋራለው ሁሌ ተለማመጡኝ ይላል እርዱኝ ችግር ላይ ነኝ ማለት ሲችል አሁንስ አበዛው

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Год назад +2

      Eko

  • @nebyumussie1154
    @nebyumussie1154 Год назад

    የእግዚአብሔር ፀጋ ሰዎችን የመቀየር ሀይል አለው፣ የእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ ነው ነጻ የምያወጣው ፣ስለዚህ በፀጋ እውነት ላይ ተመስርተው የምያስተምሩ ቤተክርትያኖች ብሄድ እንደምቀየር እርግጠኛ ነኝ ። ሶፍ ግሎርዬስ ላይፍ ፣ኒዊ ክርኤሽን ቸርች ብሄድ መልካም እንደምሆንለት አምናለሁ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Год назад +2

    እኔምለው ይህ ሰው በደብ ደህንነት ተምሮ የተጠመቀ አይመሴለኝም ለምን ለመሆኑ ቅዳስን ገዘብ ካረዳኝ አልዘምርም ሌላው ጫት መጠጥ ከሚስቱ ውጪ ሌላሴት ፈጣሪ ለኔ ምህረት ይብዛ እድህ ተኮኖም የጥፍት ብዛት ሚስቱ ምታድርግ ።እረረረ ገዘብ ተሰቶ ወይጉድ የጌታ ፍቅር ሳይሆን ከዛም ከዚም እያለ ለራሱ መሻት ለሃፂያት አቤት አቤት

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 Год назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔር ዝም ሲል ያላየ የሚመስላቸው ሰዎች ግን ያያል

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y Год назад +12

    ምንን ታስፈራራለህ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነዉ ወንድሜ ጌታ አልገባህም ።

    • @deginetdejene5524
      @deginetdejene5524 Год назад +1

      ሰምቶ መጨረስ ጥሩ ነው

    • @user-el9we8ef9y
      @user-el9we8ef9y Год назад +2

      @@deginetdejene5524 ባልሰማው ይሻላል ምን ትምህርት አለው::

    • @ESRAEL_TEFFERA
      @ESRAEL_TEFFERA Год назад

      ወይ ፔንጤ በቃ ሰይጣን ዕባቡ ይጫወትባቹሃል

  • @yosefdeguofficial7803
    @yosefdeguofficial7803 Год назад +53

    እባካችሁ ቅዱሳን ለወንድማችን የምንችለውን ሁሉ እናድርግ እግዚአብሔርም እንዲረዳው እንፀልይ 🙏

    • @fikird.
      @fikird. Год назад +1

      le genzeb nw ende yememetaw yemihedew?

    • @hallelujah1383
      @hallelujah1383 Год назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ብለሃል እምዴንተ ያለ ያንዛልን

    • @eyobsamuel7294
      @eyobsamuel7294 Год назад

      እግዚያብሄር ይርዳክ

    • @user-dv7tc8oc7l
      @user-dv7tc8oc7l Год назад

      መፀለይ አለብን ጌታ እንዲረዳው💔

    • @zeki2122
      @zeki2122 Год назад

      ጎበዝ አንቺ ቦጠጤ ጥሩ አስበሻል የምትችለውን ከአንተ ከእራስህ ጀምረህ አድርግለት
      አዎ! ፀልይለት ዘምርለት ከቻልክ በልሳን ተናገርለት አሁንም ከቻልክ ተንብይለት እንደ ነብይት ሜሮን አይሻልም አይመስልህም ብለህ ነው ወጣቱ!!!

  • @erkataabebe1727
    @erkataabebe1727 Год назад

    Samiye egziabher yirdah, tsegawun yabzaleh...wendm sofonias gn mihretun endihum mastewalun yabzaleh!!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад +6

    አይዞህ የወደቀ ይነሳል::🙏🙏🙏🙏
    ለሌሎቻችን ግን ምንም ነገር ሊቀር ይችላል """"🙏🙏🙏ጌታ እየሱስን ""🙏🙏🙏
    "ግን አደራ ከምንም ነገር ጋር እንዳናነፃፅረው :
    ሳሚ :ትክክለኛ ትርትሚንት የሚሰጠው ሰው ሳይሆን """" እግዚአብሔር ነው """"::🙏🙏🙏

  • @SamuelTake-yk3ke
    @SamuelTake-yk3ke 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው ይህንን ሰው ማስጨነቅ ስለማልችል በተቻለ መጠን እንጸልይለት እና ከጎኑ ልንቆም ይገባል።

  • @tsegazeabzemichael3784
    @tsegazeabzemichael3784 Год назад

    ይድረስ ለዘማሪ ሳሙኤል፡ ሌላ ምልህ የለኝ ግን ይህችን ቃል ልስጥኽ (ዘፍጥረት16፥9)። ጌታ ይወድሃል።

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Год назад +5

    አይዛህ ወንድማችን አንተ በአደባባይ የእራስህን ድካም ስትገልጥ መውጣት መፈለግህን ነው ሚያሳሳየው ሁላችን ስንት ድካም አለብን ሁላችን የቆምነው ምህረቱ በዝቶልን ነው
    አይዛህ አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 Год назад +5

    ሶፊ ይሄንን ሁሉ ስድብ ችለህ ስለምታደርገው በጎነት እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ተባረክ አንተ የትውልድ አባት።

    • @chuyeetube5182
      @chuyeetube5182 Год назад

      😂😂😂😂

    • @nemastube44
      @nemastube44 Год назад

      😂😂😂😂ድስት ግጣሙን አያጣም ማለት እዚህ ነው

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад +2

    አይዞህ ወድማችን ጌታ መልካም ነው የደገናም አምላክ ነው ቸባረኮ ሶፊ ተባረክ ቅዱሳን ሁላቹም ተባረኩ እወዳቹዋለሁ ኮሜታቹ ያበረታል ጌታ ክፉ አያሳያቹ ጌታ ይባረክ ተበረኩ

  • @user-wk2yh8ks8p
    @user-wk2yh8ks8p Год назад +7

    ግልፅ ሰው ነህ ጌታ ይርዳህ።

  • @natitariku
    @natitariku Год назад +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ነው የምልህክ በኢየሱስ ስም

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el Год назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ሆደ ሰፍነት! ሰው እንዴት ነው እግ/ርን እያገለገለ የስጋ ፍላጎቱን ለሟሟላት ሀጥያት ውስጥ የምገባው?

  • @user-iy1dn8di1b
    @user-iy1dn8di1b Год назад

    ምንድነው ጌታን ለገንዘብ ነበር የያዝከው ስታጣ ወደ አለም አለምን ወደድክ ጌታን ጠላክ ስጋክ ከኢየሱስ አይበልጥም ጌታ ይርዳህ

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 Год назад +6

    1ኛ ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷ ማንም ሀብት እያለው፣ ወንድሙ ሲቸገር አይቶ ባይራራለት፣ የእግዚአብሔር ፍቅር እንዴት በእርሱ ይኖራል?
    ¹⁸ ልጆች ሆይ፤ በተግባርና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት ብቻ አንዋደድ።

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 Год назад

    Sofi you are the true brother of Pastor Dawit God bless you.

  • @fikremariamgebregiorgis60
    @fikremariamgebregiorgis60 Год назад +1

    Be strong Man ! No one is unsin which is we all sin but we need to repent in Jesus Christ name.... good luck & God bless you!!!

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 Год назад +1

    እግዚአብሄር አለ !!!
    አይዞህ ሳሚዬ ጌታ የእንደገና አምላክ ነው !!
    ሶፊ እንደኔ ይሄን ልጅ ቢሾፕ ዴቭ ሜንተር ቢያደርገው ጥሩ ነገር የሚፈጠር ይመስለኛል ቢሾፕ ለዘማሪዎች ጥሩ ልብ አለው
    ጌታ ይርዳህ ወንድሜ !!!

  • @mengesha2222
    @mengesha2222 Год назад +2

    ወንድሜ ፀልይላለው ጌታ ይረዳሃል ...የወደቀም ይነሳል የሳተም ይመለሳል አዞህ!!

  • @yonigirma8695
    @yonigirma8695 Год назад +2

    እግዚአብሔር በሁሉም ነገር አዋቂ እና ሉአላዊ አምላክ ነው 🙏
    ዘማሪ ሳሚ ልፈርድብህ አልፈለግም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ እንደገና ያቁምህ እኔ በግሌ እግዚአብሔር በአንተ መዝሙር በብዙ ባርኮኛል 🙏 ነገር ግን አሁን ቆም ብለህ ማሰብ አለብህ እሺ ስይጣን እንዳያታልልህ እሺ እኛ ክርስቶስን የተቀበልነው ለማገልገል ሀብታም ለመሆን ለመብላት እና ምድራዊ ነገሮችን ለማደራጀት አይደለም ክርስቶስ እርሱ ህይወት ነው እሺ ከህይወት አትጉደልብን ሳሚዬ 🙏🙏🙏😍
    ሌላው ደግሞ ሶፊ እንደ ጋዜጠኛም ሆነ እንደ ፓሰተር የምታደርገውን ነገር በደንብ ማየት አለብህ እሺ head line ህ እራሱ ልክ አይደለም የምትናገርበት መንገድም አያንጽም እሺ ሶፊ ለዛ ተጠንቀቅ እሺ 🙏🙏
    እባካችሁ ለሁለቱም ፀልዪላቸው ✅

  • @tewabechtamirat2836
    @tewabechtamirat2836 Год назад

    የስነልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል። ምክንያቱም በተለያየ ጊዜ የተለያየ ነገር ስለሚያወራ። እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @negussulegesse2391
    @negussulegesse2391 Год назад +12

    Let us pray for him Guys

  • @senaittselehin3773
    @senaittselehin3773 Год назад +5

    ምን አለበት ምግብ በልቶ ሲጨርስ ብታቀርበውና ብጠይቀው

  • @haymihaymi8997
    @haymihaymi8997 Год назад +4

    ሣሚዬ እዉነትን ነዉ የተናገርከዉ በአጢያት የሚመጣ ዉጤት ይሄነዉ እናም በዚሕ ኢወት እያለፋች ያላችዉ አገልጋዬች ቆም ብላችዉ እራሣችዉን እዩ በድፍረት የጌታን መድረክ አታቆሽሹ ሣሚዬ ጌታ እደሣምሦም ያሥብኻል አይዞሕ በርታ

  • @wogeneyesuswolde
    @wogeneyesuswolde Год назад +4

    ጌታ አቅምን ይስጥህ ፤ወንድሜ አይዞህ!

  • @ermiyasabiy3341
    @ermiyasabiy3341 Год назад

    የአብዛኛው አገልጋይ ህይወት በሱስ የተጠመደ ነው ሳሚ ቅን ሰው ነው ጌታ ነገርህን ያቅናልህ

  • @etsegenethailemichael3751
    @etsegenethailemichael3751 Год назад +1

    Need deliverance first my brother! Be free from devil's plan in mighty name of Jesus.

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Год назад +8

    የእኔ ወንድም አይዞህ ጌታ ይረደሃል በፍጹም አትዘፍንም ትዘምራለህ

  • @yirgalemsolonon
    @yirgalemsolonon Год назад +1

    ሶፊ እንደዝ አይነት ፕሮግራም ብዙ ብትሰራ መልካም ነዉ ብዙ ተምረንበታል

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад +14

    አንተ በዚህ ሰአት ገንዘብ ቢሰጥህ በዝሙትና በሱስህ ትጨርሳለህ

  • @user-lo4xc4tn3k
    @user-lo4xc4tn3k Год назад +3

    መረዳት የሚገቃው ወንድም ነው ቅዱሳን 300 ሰው ኮሜንት ላይ አለ 1000ብር እናዋጣ በጌታ እጠይቃችዋለን ለገና አመትባል እናስደስተው

  • @user-be8lo5lb8n
    @user-be8lo5lb8n Год назад +1

    Egzehabher weda rasu yemelesik Sami gin eyesus yewedeal

  • @netsanetrufael8258
    @netsanetrufael8258 Год назад +1

    ከዚህ ወንድማችን ለብሶ ማማር እንኳን ከጌታ ብቻ እንደሆነ ሁላችንም ልንገነዘብ እና ይልቁን እግዚአብሄር እንድናገለግለው እድል የተሠጠን ሰዎች ባልተገባ ቦታ እየተገኘን በተለያየ ሱስ ውስጥ ሆነን የእግዚአብሔርን የምህረት ትዕግስት እየገፋን እግዚአብሄርን እንደሰው ቆጥረን በየመጠጥ ቤቱ የተከፈተ ስፕራይት የምንገለብጥ የጌታ ትዕግስት ሲያበቃ ግን መጣል እንዳለ እንገንዘብ

  • @alewyaphonetastic5710
    @alewyaphonetastic5710 Год назад +3

    ህሊናው የደበደበው ይበቃዋል በቃላት አትደብድቡት በስሙ የተሰበሰበለት ገንዘብ ደግሞ ስጡት በዚህ ልክ ተቸግሮ ከሰውነት ተራ ወጥቶ ማየት በጣም ያሳፍራል ያሳዝናልም።😭😭😭

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 Год назад +7

    ሚስትን ያገኘ ሞገስ አገኘ! እግዚያብሄር ሲወድ ሰዉ ነዉ ሚሰጠዉ ሚስት ተሰቶሀል ልጅ ተሰቶሀል በይቅርታ ተመለስ

  • @ytkteck7313
    @ytkteck7313 Год назад +2

    ለልብህ ጩሀት መፍትሄን ማግኘት ይሁንልህ ፣ሳሚዬ

  • @yafetenu7818
    @yafetenu7818 Год назад +3

    አቤትትትት ሶፊ የጠያቂ ስነምግባር የለህም

  • @abynch4626
    @abynch4626 Год назад +1

    ጌታ እደገና እድል ይሰጣል ተባሬክ ፓሰተር ሶፊ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Год назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይረዳሐል ጌታ አይጥልህም የወደቀን የሚያነሳ ጌታ ብቻነዉ አይዞህ ትነሳለህ

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Год назад +3

    ሶፊዬ ዘርህ ይባረክ

  • @user-fg5dd4ho2y
    @user-fg5dd4ho2y 7 месяцев назад +1

    እመነኝ ኢሄ ሰው
    1 ጌታ ከሱ ጋር ባይኖር እዚ ቀርቦ በዚ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ደከመኝ አይልም
    2 አይነስውር ባይሆን ኖሮ አይለምንም
    so please.... ፀሎትም ገንዘብም ይረዳ
    በቃ በጌታም በሰውም ፊት ድካሙን አወራ። ወንድሜ ወድሀለው

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 Год назад

    ሁሉም አጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏቸዋል። ሁሉም። ምንም አዲስ ነገር አላደረገም ንስሃ መግባቱ ትልቅነቱን ያሳያል የጌታ አይኖች ይመለከቱታል።ይህንን ሰው ልናጣው አይገባም።

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Год назад +1

    ቅዱሳን ጌታ ይባርካቹ ለሳሚ ላደረጋችሁለት የገንዘብ ድጋፍ። የእውነት የሱን እድል ሳያገኙ በጠላት ሽንገላ ተጠልፈው የተጎዱ ብዙዋች ነበሩ። አሁን ለሳሚ የሚያስፈልገው ፀሎት እና ምክር ነው ከዚህ እስራት እንዲፈታ ። ሱስ ውስጥ ላለ ሰው ገንዘብ እንደ ቤንዚን ነው እሳቱን ያባብሰዋል ። ከምንረዳው ሰዎች ይልቅ የሚረዳው ጌታ ያስፈልገዋል።

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Год назад +9

    ሶፊዬ ይንን ወንድም ከሀዋርያው ዳንኤል ጌታቸው ጋር ብታገናኘው እቅጩን ይረዳዋል God Bless you and your family

    • @btafe
      @btafe Год назад +1

      ሌላ የአጋንንት መጠቀሚያ የሆነ ሰዉ ጋር ነው የሚያገናኘው

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Год назад

      ሀዋርያነት ግን ማጭበርበር ነው እንዴ???

  • @markonsamuel9081
    @markonsamuel9081 Год назад +1

    ምንድነው የምታወሩት ጥርግ በል በሉት ማነው የሚጎዳው ከዓለም ጮማ በእግዚአብሔር ቤት መጣል መረጥኩ

  • @zeki2122
    @zeki2122 Год назад

    pastor ሶፌነኒያስ ቀልደኛ ቆስጣና ወጣት ትመስላለህ፡፡ ግን ደህና ነህ አ፡፡ መቼም ቢያንስ አንተ ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንደምትል አልጠራጠርም፡፡ ለማንኛውም ቆስጣና ነትህ ተጫዋች መምሰልህ የተወሰነ ተመችቶኛል pastor sofenias

  • @adugenet70
    @adugenet70 Год назад

    ሰፊ አጠያየቅ ደስ አይልም። በርግጥ አታሻሽለውም። መጮኽ ማፋጠጥ አይደለም ሰው እያከበርክ አውራ። የክርስቶስ ልብ ይኑር!! ለነገሩ አታሻሽልም!

  • @fanayesahlemariam5061
    @fanayesahlemariam5061 Год назад

    ያስቃል ድሮም የጌታ ፍቅር አልገባህም ነበር ለገንዘብ ስትል ነው እንዴ ጌታን የተከተልከው የአለም ፍቅር በውስጥህ አለ ሰበብ አታብዛ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 Год назад +6

    እኔ ዝም ብያለሁ እግዚአብሔር ይናገር ይርዳክም ወንድሜ

  • @hiyawkebede1469
    @hiyawkebede1469 Год назад +3

    ሳሚዬ ሐጢአቱን የሚናዘዝ የሚተዋትም ይለማል ልላልና እግዚአብሔር ኑዛዜህን ለመልካም ውሳኔና ለመልማት ያድርግልህ

  • @mekdelawitfantay8449
    @mekdelawitfantay8449 Год назад +1

    ወንድሜ ሳሚ አይዞህ ፃድቅ ሰባቴ ቢወድቅም ሰባቴም ይነሳልና ዋናው ድካማችንን በእግዚአብሔር ፊት መናዘዝ ደክሞኛል አቅቶኛል ብለን የሚረዳዉንና የሚያግዘዉን ፀጋ መጠየቅ ነውና ሳሚዬ ጌታ እንደገና እድል ይሰጥሃል እንደገና ትዳርህን ይፈዉሳል እንደገና ሁለንተናዊ ተሃድሶ ያደርግልሃል ደሞ የክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር በልብህ እንዳለ በግልጽ ይታያል እንወድሃለን እንጸልይልሃለን ወንድሜ🙏