PART1||SINGER SAMUEL ABEBE|| WITH HIS WIFE ||SELAM TESFAYE|| ዘማሪ ሳሙኤል አበበ በህይወትና በአገልግሎት ምን ገጠመው?||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • DIVENE SHOW LIKE COMMENT SHARE SUBSCRIBE PASTOR SOFANIYAS WITH SINGER SAMUEL ABEBE ON DIVINE SHOW

Комментарии • 500

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 года назад +102

    የእግዚአብሔር ቤት መስራት ማለት እንደ ፓስተር ሶፊ ነው የእግዚአብሔር ቤት ሰው እንጂ በድንጋይ የሚገጣጠም አደራሽ አይደለም የተጎዱትን ከመንገድ የሚያነሳ የአምላኬ መልጅተኛ የሆነ ፓስተር ሶፊዬ ጌታ አገልግሎትህን ይባርክልህ መልካም አገልጋይ ነህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥ በርታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርኪህ ቤትህ በሰላምና በደስታ ይሙላ ዘማሪ ሳሙኤልና ባለቤቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ብሩካን ሁኑ

    • @zinashfelekehabesha2089
      @zinashfelekehabesha2089 4 года назад

      Anch. Liji siwodish le comment hulem andegna nesh tebarekh

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 4 года назад

      እግዚአብሔር የሚያስከብር መስራት ትርፉ ለራስ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ ይባርክህ

    • @samigirma7936
      @samigirma7936 4 года назад

      Tyakew andandohe endege yelalu egale yemtykew negr sewch selmaltachewendet men masrga yezo new lemsale ewrochen ezgabher aytkemem aynet tyake

    • @alem8640
      @alem8640 3 года назад

      Show new paster yemilew yikoilet yegezawun pasterinet yikemetiletina negadew bilo metrat yishalal .

  • @lyidia1002
    @lyidia1002 4 года назад +38

    ፓስተር ሶፍዬ አንተ የተባረክ ስው ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረኩ

  • @tigistabate3718
    @tigistabate3718 4 года назад +20

    እናንተ የተባረካችሁ ጥንዶች ናችሁ ። አሁንም ጌታ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ። ሶፊ እንተም በብዙ ተባረክ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 года назад +40

    Wow, እግዚ/ር አምላኩ የሆነለት ሕዝብ ምንኛ ምስጉን ነው! በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች የእግዚአብሔር ቸርነት የበዛላቸው, በእውነት ከሁለቱም በሰማሁት ነገር በሕይወታቸው የእግዚ/ርን ሐሳብ እያገለገሉ ድመስለኛል በጣምም ደስተኞች ይመስላሉ, ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው, ሶፊ አንተም በብዙ ተባረክ!

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 года назад +13

    ሠላም ባለቤቱን እንዴት እንደወደድኳት የኔ ቆንጆ በጣምምም ነው ያደንኩሽ ልባም ሴት ነሽ የተባረክሽ!!

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 4 года назад +28

    ውይ ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል ጌታኮ ሲሰጥ ያቅበታል ጌታሆይ ለኔም እረዳት እምሆንለትን አዳሜን ስጠኝ😭😭

    • @kuruhabesha9181
      @kuruhabesha9181 2 года назад +1

      yene redat lemehon fkadegna nesh weys aggntehal😒❤❤👏👏

    • @bonnyzed
      @bonnyzed Год назад

      የልብሽን መሻት በዕውነት ይፈጽምልሽ !

    • @bonnyzed
      @bonnyzed Год назад

      እግዚአብሔር ደግ ነው ይህ ይሆንልሻል አትጠራጠሪ

    • @user-it8ut8fj3s
      @user-it8ut8fj3s Год назад +1

      @@bonnyzed አሜን

  • @dreamcitychristchurch8853
    @dreamcitychristchurch8853 4 года назад +13

    ሳም በግሌ አዉከዋለዉ አበረን ብዙ አገልግለና መልካም እና ቂን ሰዉ ነዉ ስለጎበኘሄዉ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሉም ሾው ካንተ ፕሮግራም መማር ብችል መልካም ነው ሶፍ በርታ ጌታ እየረዳህ ነው ደግሞም ይረዳሃል ዎድሃለዉ

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z 4 года назад +76

    ሳም እና ውዱ ባሌቤት ጌታ ይባርካችሁ
    በጣም ደስ ትላላችሁ 😘

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 4 года назад +13

    ቆንጂዬ ጥንዶች ዘመናችሁ ይባረክ ሰንቱ ልቡ ታወሯል ሳሚ መንፈሱ ልቡ የበራለት ሰው ነው እቺን ቆሻሻ ዓለም ማየት ነው የቀረበት ምንም የሚያሰቆጭ ነገር የለም

  • @samueltemesgen8967
    @samueltemesgen8967 4 года назад +10

    ሶፊ የእውነት ዱሮም በጣም ነው የምወድህ አሁንም በጣም እወድሃለሁ ብድራትህን እግዚአብሔር ይክፈለው እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @shola7687
    @shola7687 4 года назад +9

    አይኑ በርቶለት አጠገቡ የተቀመጠችው ሚስቱ እንዴት ቆንጆ እንደሆነች ባየ

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 года назад +5

    ይሄ ነው አስቀድማቹ የእግዚአብሔርን መንግስቱንና ጽድቁን ፈልጉ ሌላው ይጨመርላችዋል እናም ስጡ ይሰጣችዋል
    ስንሰጥ ይሰጠናል ተባረክ ሶፌዬ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад +6

    ሶፊ ተባረክልን አንተን መሳዮችን ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ሳሚ እና ባለቤቱ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ ተባረኩ

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 года назад +40

    ሶፊዬ በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይደግፍህ ይባርክህ!

  • @tigistabate3718
    @tigistabate3718 4 года назад +56

    እንዳንቺ በአስተሳሰብ ያደጉ እህቶችን ያብዛልን 🙏

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 4 года назад +30

    ጌታ ይባርካችሁ ስዎዳችሁ 💖💖❤️🙌🍒

  • @user-kk6vf5oq3x
    @user-kk6vf5oq3x 4 года назад +7

    እኔ በዚህ ሚድር ላይ እንዴ ሶፊ ያለ የእግዚአብሔር አገልጋይ አላየሁም ፓስተር ሶፊ ዘመንህን ጌታዬ ይባረክህ ዘማሪ ሳሚ ጌታ ይባረክህ

    • @alem8640
      @alem8640 3 года назад

      Ene ende ersu tale achberbari alaiehutim .paster yemilew yikoilet. ..yihchi hager ersun bmeselu achiberbari paster nechi baiochi nebiat nechi baiochi hagere alekesechi

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 10 месяцев назад

    ዋዎ!!!ኣሰገራሚ ጉብኝት ያዉም የቸርነት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለዉ ፓስተር ሶፎኒያስ ገታ ዘመንህን ኣምላክ ይባረክ ቸርነትን ስለኣደረክ ዉለታዉን ከላይ ያዘንብልህ።

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 4 года назад +20

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሶፊ የእኔ መልካም ስው ዘመንህ አገልግሎትህ ይስፋ ምድርን ውረስ ጠላቶችህ ከእግር በታች ይገዙልህ ብርክክክክ በል እወድሀለሁ።

  • @lily-qz4mm
    @lily-qz4mm 4 года назад +6

    what a LOVELY and PRECIOUS WIFE he has!! her smile is so bright and she looks so amazing. I'm falling in love with this couple

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 4 года назад +17

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው የተባረኩ ልጆች ጌታ ይስጣችሁ🙏🙏

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 года назад +10

    ብልህ ሴት ከእግዚአብሔር ነው ተባረኪ

  • @lemin100
    @lemin100 4 года назад +8

    Pastor Sofiynias true Christian, God bless you millions times, it just mealt my heart, what a great person you are, God bless you

  • @kibrommaharena2299
    @kibrommaharena2299 4 года назад +50

    እኔ የሚገርመኝ dis like የማርጉ ሰዎች ናቸው፡ ሂማኒቲ የላቸውም፡ የኣውሬ መንፈስ ያላቸው ናቸው።
    ሶፍያ ጌታ ይባርክህ፡ ውንድሜ ደግሞ ጌታ ብርታትህ ነው።

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 4 года назад +4

      ከአህዛብ ምን ይጠበቃል ብለህ ነው ተዋቸው የሚያደርጉትን አያውቁም ይቅር ይበላቸው

  • @edenwinea
    @edenwinea 4 года назад +5

    Wow I really admire his wife she’s very bright woman may God bless them both 🙏🏼

  • @tigmettumettu3082
    @tigmettumettu3082 4 года назад +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ማከብርይ ሰው ነክ ፓስተር ማለት አንተ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 4 года назад

      ☹️☹️ yemin tega tega newe ?
      Teregaga bakih 🙏

    • @mahimahi-ic2yr
      @mahimahi-ic2yr 3 года назад +1

      Ayebalme.y.geta.bete.lhulum.kefte.naw

  • @adanechtamiru7032
    @adanechtamiru7032 4 года назад +4

    ዘመንህ ይባረክ የተባረክህ ወንድም
    ፓስተር ሶፊ ጸጋ ይብዛልህ

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 года назад +6

    ዜማር ሳሚ ዜመናችው ይለምልም ባለቤትህ ፍቅር የሆነች የገታ ስጦታ ናት ።

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 4 года назад +12

    Blessed wife. May the Almighty God bless you more

    • @mebratumeja5840
      @mebratumeja5840 4 года назад

      Zemenesh yibarki yetebarekish ye egzber set!!! gn 1 neger bitifekijilgn be egzbher sime iteykishalew isunm lijosh simetu indetasitawukign .....

  • @felekechkolaofficial4595
    @felekechkolaofficial4595 2 года назад

    እንዳንቺ አይነት ትውልድ ያብዛልን የተባረክሽ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ትዳርሽም ይባረክ

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +25

    ሶፊዬ አንተ መልካም ሰው ተባረክ በርታ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 года назад +17

    ዘማሪ ሳሙኤልና ባለቤቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 4 года назад +1

    በጣም ደስ ዬሚል ሰው ዬጌታ ልጅ ትትክክልኛ መልስ ነው እያዩ ዬታወሩ ብዙዎች ናቸው አነጋገሩም ብስለት ያለበት ነው he’s wife is beautiful he’s strong bless you all who cares about other people what they say first of all they should not involve in people’s life it’s none of their business

  • @tsehays4079
    @tsehays4079 4 года назад +1

    ፓስተር አንተን ምን የባላል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌል ነህ ሰሚም ልቡ የበራለት ሰው ነው ባለቤቱም ወንጌል ነች ደስ ይላሉ ሌላ አይኑ እያየ ልቡ ከታወረበት ይጠብቀን ነው አይን አይደለም ልብ ነው የሚያየው አንተን ግን ፓሰተር ፀጋህ ነው ስለምትደርስ ህዝብ ተባረክ

  • @user-cj6iq6sl5h
    @user-cj6iq6sl5h 2 года назад +1

    በነገር ሁሉ የረዳቹ ጌታ ስሙ ይባረክ ሳሚ ጌታ ዘመንህ ይባረክ እህቴ አቺ ደሞ ቃላት አጣሁልሽ አደኛ ነሺ በጌታ ፍቅር ውድድድድድድድድድድ ጌታ ከአተ ጋር ነው ገና ከአተ በዙ ነገር እጠብቃለን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 4 года назад +2

    ሶፊዬ ተባረክ ዘማሪ ሳሚን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት ክራይስት አርሚ ቸርች ነው ደስ የሚል ዘማሪ ነው በዝማሬው ተባሪኬበታለሁ ዘመኑ ይባረክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንለት ሳሚዬ ተባረክልኝ

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 4 года назад +11

    ሶፋዬበጣምነውደስይላልጌታዘመንህሁሉአብዛትይባርክአንትመልክምስውዘራህየለምለምእግ/ርመግልገእንደትመታደልነውሶፍዬበርታጌታፅገውይብዛልህ

  • @abebayehuzelaka5756
    @abebayehuzelaka5756 4 года назад +16

    May God bless you man of God!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ትደረቹን ዘመነቹን
    ይባርከቹ ሳፍ የተባረክ ነህ ጌታ አብዝት ይባረክ

  • @danelgudeta5263
    @danelgudeta5263 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይሄ ድንቅ ስራ ይሄ መልካም አገልግሎት ነው ፓ .ሶፎንያስ

  • @girmachama1364
    @girmachama1364 4 года назад +17

    I wish long live. God bless you.

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q 4 года назад +1

    ወንድሜ አገልግሎትህን ይባርክ ያሰፈ። አንተ ትክክለኛ የጌታ ደቀመዝሙር ነህ።
    ወንድሜ ሳሚ እህቴ ሰላም ተባረኩ በትዳራቹ ጌታ ይክበር።

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 года назад +10

    ሳሚዬ እንወድሀለን ተባረክ

  • @hirutwoldehawariat8521
    @hirutwoldehawariat8521 4 года назад +11

    Beautiful Couples, May God bless you !!!

  • @Ana-kw2bd
    @Ana-kw2bd 2 года назад

    ሶፋዬ ወደ ቀልብህ ስለተመለስክ ለወንጌል የቀና መንገድ ስለተቛረቛርክ ተባረክ ወንድማችን ጌታ ፀጋ ያብዛልክ

  • @user-ym3kw9zd9t
    @user-ym3kw9zd9t 4 года назад +7

    ተባርክ ሶፊ

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 4 года назад +4

    Sofi tabaraki geta zamanhn hulu yebark

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад +2

    Sami ena Selam God bless you both betam new des yemetelut
    Sofi thank for this amazing show.
    Egziabeher antena bethen abzeto yebarekeh.
    You're good example for the society specifically, people should change their mentality regarding blind people. Look how strong and can manage things amazingly.
    Bless him abundantly!!!!

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 4 года назад +1

    God bless you Samuel and your wife. Continue working for the Kingdom of God. God will reward you with his crown. God bless you. Seifu

  • @SaraSara-rr8oc
    @SaraSara-rr8oc Год назад

    Wuuuuuuuuuu Bexami desi yilali Sami wode getaga Sitmelesi kibir Le igzhaberi 🙌🙌🙌🙌🙌 sile hulum Neger geta Melkami Abati New Ahuni igzhaberi Abisto yibareki demo Selami igzhaberi yibarkati 💞💞💞💞💞💞💞💞 fasteri Sopiya Anteni Melkami Sau igzhaberi fesimo yibareki tebarekiiii ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 года назад +28

    ክርስትና ማለት ለሌሎች መኖር መሆኑን ከፓስተር ሶፎንያስ መመልከት ብቻ በቂ ነው!!

  • @elsagoitom9056
    @elsagoitom9056 4 года назад +3

    I bless you in the name of Jesus on the behaf of the Eritrean people 🇪🇷 Goita yibarka

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад +2

    Yegzabeher sew paster sofaniyas Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 года назад +1

    i am happy our country is not quit like most of other countries from where i live we see people may be when they are going for walk or in store most peoples are staying at home since everything is closed peace and health to the world
    ለሁላችንም ኑረውልን የምንኖርላቸው ሰወች ይሰጠን እድለኛ ናቸው እሱም የቀረበት የጨቀየች አለምን ማየት ነው ልቡ ከበራለት ሌላ ምን ቀረበት
    ሶፊ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ትክክለኛ መታገዝ ያለባቸው ሰውች ስላቀረብክ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 года назад +7

    betami yimitigaremuu betisabi nachuu egezabehare yibarekachuu ye sarana ye aberahamii tedare yihunilachuuuu Ayizoshii ehet hulu limalikam new egezabehare ande kanii yifowiisohal

  • @abebechdesalegn8320
    @abebechdesalegn8320 4 года назад

    ፐስተር ሶፊዬ በጣም ነው እምወድህ አንተ በጣም መልካም ሠው ነህ በእውነት ሁሉንም ፕሮግራምችህን እያየሁ ነው በጣም የተፅናናሁበት ነው በቃ በብዙ ነገር ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ቤተሠቦችህን ይባርክ አንተ ለብዙዋች ምሣሌ ነህ

  • @maryamzeail118
    @maryamzeail118 4 года назад +5

    Tabaraki

  • @tesfayeashango7187
    @tesfayeashango7187 4 года назад +6

    መልካም አገልግሎት ማለት ልዕሰን መነገር አይደለም እርሱም አገልግሎት ማለት ሰይን ተስፋ ዬሌም ለምላውን ሰው ጠገ ብሎ
    ተስፋ በመስጠት አይዞ ማለት አይዴሌም
    ኢየሱስ የገለገለ አገለግሎት አንዱ ቀሪቦ መጣያቅ ነው።
    ፓስታር ሶፍያ እግዚአብሔር ይባርክል።

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 года назад

    ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር በነገር ሁሉ ጌታ የሱስ ትዳራችሁን ይባርክ ወንድሜ አንተንም ጌታ ይባርክህ

  • @yoditnegusse4950
    @yoditnegusse4950 4 года назад +2

    Wawww Amazing God bless guys
    Pastor Sofy you have good ❤
    Keep doing it 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sararameh547
    @sararameh547 4 года назад +2

    ሶፊዬ ዬምል ቀለት ዬለኒም ጌታ እየሱስ አብዚቶ ይባርኪ ዘመን ዬተበረከ ይሁን በጠም እዎድሀሎ

  • @abrashuae2199
    @abrashuae2199 Год назад

    ፓስቴሬሶፌዬጌታአብዝቶይበራክታበረክ👍👍💕💕

  • @deresedesta5740
    @deresedesta5740 2 года назад

    God bless u brother u are not blind u have 0pen eyes God bless u forever brother

  • @btt9411
    @btt9411 4 года назад +3

    ይሄ የተባረከ ሰው ያልገባው ሰይጣን ለሰው ሁሉ እንደየቁመቱ ክፋት ደግሶ ነው ሚንቀሳቀሰው ተግተን መቃወም ነው
    ምንም ስለሆንን ሳይሆን እሚጠላን ጌታን በኛ ሲያይ ነው ። ሳሚ ተባርከንብሀል ተፅናንተናል በርታ እስከመጨረሻው ፅና ።

  • @esraelsamuelsadamo6469
    @esraelsamuelsadamo6469 4 года назад +1

    Sofiye ma lovely brother keep going God bless you abundantly.

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 2 года назад

    ሶፌ እኔ ሁሌነው በአንተ የምናደደው በምታቀርባቸው ሰውች ዛሬ ግን ትልቅ ስራ ነው የሰራከው ተባረክ 🙏🙏

  • @jesusislordjesusislord5865
    @jesusislordjesusislord5865 4 года назад +6

    Yene 1ኛ egezabehare yibareki Teberekilign

  • @user-um8xr1xd5j
    @user-um8xr1xd5j 4 года назад +3

    ፓሥቴር ሶፎ ንያሥ ጌተ ዛማንህን ይቨርክህ አጋሊጋ ይ ሠምጌተ አብሥቶ ይበርከችሁ

  • @user-rf4vn1dw5g
    @user-rf4vn1dw5g 2 месяца назад

    yeserawit amlak yebarkhe sofy

  • @alemtesema1057
    @alemtesema1057 4 года назад +4

    ጌታ ካለ ሁሉ አለ ። ተባረኩልኝ

  • @sebletakele9466
    @sebletakele9466 4 года назад

    ሶፍ ዛሬ በትክክል ሊቀርቡ ሊጠየቁ የሚገባቸዉን ሰዎች አቅርበሀል ተባረክ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад +3

    Egezabeher ybarekachew tebareku tedarachew zemenehenachew yebarek

  • @user-rq8gw3bd2f
    @user-rq8gw3bd2f 3 года назад

    አበት ስወድህ ዘማሪ አጌኘው ይደግ እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ይባርክህ ሶፊ እወዳቼዋለሁ

  • @aresaheylu3312
    @aresaheylu3312 2 года назад +1

    ሶፊ ጌታ ይባርክ ሳምም ከኔ ባለቤቱ ጌታ ይባርካቹ ❤🙏

  • @matthiyasbirhanuofficial5544
    @matthiyasbirhanuofficial5544 4 года назад +4

    #YOU ARE BLESSED SOFIYE!!!

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 года назад

    ትክክል ነህ ወንድማችን ሳሚ አካል ጉዳተኛ ነት ምንም ከማድረክ የሚከለክለው የለም የእኛ ሰው አመለካከት በብዙ መለወጥ አለበት ለ አካል ጉዳተኛነት ከማዘን መጀመር የለብንም እንደማንያውም ሰው ብቃትን በእነሱ ውስጥም አለ እና እሱን በማየት ልናበረታቸው ይገባናል
    እግዚአብሔር ኑሮህን ትዳርህን ይባርክ
    ፓስተር ሳፎንያስ ተባረክ::

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад

    ጀግና ሴት ዘመንሸ ይለመልም ሳምዬ ጌታ ይባርክህ በዝማሬዎችህም ተባርክአለሁ

  • @mirtenesht8528
    @mirtenesht8528 2 года назад

    ታበረክ ሶፍዬ ሰው ሁን
    እንወደሌን
    እነ እንቴረቭዎች በጠም እንድንመረ እያደረገ ነው ያለው
    እንደተቆም በመንፈስ ወዴፍት ወደ ፍት
    ለድሃ ያበደረ ለጌታ አበደረ ይለል
    ወንጌል በጠም ደስ ብሎነል ተበረክ
    ተወደጅ ዘመረነ በለቤቱን እንወደሌን
    የጌታ ብረሃን ይመረቸው

  • @tsionbantewalu9424
    @tsionbantewalu9424 4 года назад +4

    ጌታ በብዙ ይባረክ

  • @merontube8885
    @merontube8885 2 года назад

    Wowww tebarekuu yee abate burukanochi 💗💗💗💗💗💗💗

  • @wondimukeficho1495
    @wondimukeficho1495 4 года назад +1

    Wow amazing God bless you my lovely sister you are member one

  • @edenwinea
    @edenwinea 4 года назад +1

    May God bless you pastor Sofaniyas thank you 🙏🏼 for your generosity ...

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b 4 года назад +3

    የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ።እየሱስ
    የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ።እየሱስ

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 4 года назад

    aman aman aman keber leget this is one is Gospel helping each other showing love of Jesus God bless you go ahead sing sing God bless you Bro samey

  • @tsegahaile6127
    @tsegahaile6127 4 года назад

    ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንክን አገልግሎትክን ቤተስቦችህን አብዝቶ እንደ ምድር አሽዋ ይባርክህ ተባርክ

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 4 года назад +1

    መልካም ስራ ነው ለደሀ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ተባረክ።

  • @sarahnonr4554
    @sarahnonr4554 4 года назад +1

    Gate abzeto yibarkachu 🙌🙌❣❣

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 4 года назад

    Wow wow Amazing sofi tebareki geta yebareki wow tebarekuuuu

  • @firewottubu6937
    @firewottubu6937 2 года назад

    Getaa yebarikikk wadimachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 4 года назад +7

    አይነ ሥውር መሆን ከቤተ ክርስቲያን አያስገልእልእም አግላይ ካለ ግን እውሩና ህሊና ቢሱ ያ ሰው ነው በታላቅ እስራት አየዋለሁ ፈጥኖ ንስሀ ይግባ።

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 года назад +2

      በትክክል ከልብ ስውር አይና ስውር ይሽላል ልብ የባራለት ስው ነዉ

  • @nadewnura1171
    @nadewnura1171 4 года назад +2

    SOFIYE YOU ARE BLESSED.

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 4 года назад +1

    She is wonderful wife!! I am proud of her. Thanks Sofi!

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 4 года назад

    essy aman enamnalen samey Geta yeberkeh
    pastor you doing great Job amazing !! pastor sofaniyas God is not fair .He wont forget what you 've done or the love you v'e shown fore him you helped his holy people,and you continue to help them.

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 года назад

    እኔ በጣም የማስደነቁኝ እህቶች አካል ጉዳተኛ የሆነውን ሰው የሚያገቡ ናቸው አምላኬ ፀጋውን አብዝቶላችዋልና አሁንም ይጨምርላቹ በጣም ነው የማከብራቹ😘

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 4 года назад

      ayne kalew kelb ena ke aemro gudategna yeseweresh,,

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 года назад

    ውድ ወንድሜ ኣበበ ሚስትህም ወ/ሮ ሰላም ተባረኩ። በጣም ወደድኳችሁ።በጣም ደስ ትላላችሁ። ኣበበ ድምጽህ መረዋ ነው።ባለቤትህም ሰላም የተቀደሰች እህትህም ባለቤትህም ናት።ሁሉም ተዋጦላችኃል።ስትናገር ራስህን ኣትነቅንቅ። ደስ ኣይልም። ይኸንን ካቆምክ የበለጠ ባለግርማ ነህ ።ኣንቺም ሰላም ኣደራ እባክሽን በተከታታይ
    ኣርሚው።የእጁም እንቅስቃሴ ኣይብዛ።ኣንቺ ኣስቁሚው። የተባረከ ጥሩ ባል እግኝተሻልና ቤትሽ ደስታ ይሙላበት። መንፈስ ቅዱስ ብቅርብ ሆኖ ይዳሳችሁ።የሳ ተምሳሌት ነሽ። ሳራ ኣብርሃምን ታከብረውና ጌታየ ትለው ነበር።ውብ ልብ ኣለሽ። ኣስተዋይና ቅን ልብ ኣለሽ። ለብዙዎች ኣብነትና መርኣያ ነሽና ቤታችሁን ላየ ሁሉ መሳጭና ዩኒክ ጥንድዮች ናችሁ ። በረከቱን ሰላሙንና ፍቅሩን ያብዛላችሁ።
    ሰፎንያስም ይህንን በማድረግህ በጣም ደስ ይላል። ቀጥልበት ጌታ ይርዳህ። ከዚህበፊት ስላንተ ጽፌ ነበር ።ቅር ብሎህ ከሆነ ይቅርታ ኣድርግልኝ። መጽሓፍን በሽፋኑ ሳይሆን በውስጡ ያመቀው ቁምነገር ነውና በድንቅ ስራህና ተግባርህ ጃጅ መደረግህ ይህ ፍቅራዊ ትብብር ማንነትህን ይገልጻል።ዘማሪውን ራስህን ኣትነቅንቅ ብለህ እንተም ምከረው። በሚቀጥለው የነኚህ ቅዱሳን ቤተሰቦች እንዴት ይኖራሉ # ኮንዲምንየሙ ክራይ ወይስ የራሳቸው ኮሌጁን ኣቋርጦኣል? ካላቋረጠ መምህር መሆን ይችላልና።ኣዘምርልን።ድምጼ ደስ ይላልና እናጣጥመው። ለዝህ ሁሉ ጠለብ በሁለተኛው መደብህ ኣቅርብልን።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 года назад +2

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING TESTIMONY, ENCOUNTER AND EXPLANATION PRAISE THE LORD::

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 4 года назад

    Sofiye geta egzabiher yiberki taberki laberkti huni ameeen intenmi Eyesus Carso Yiberki Ameeen

  • @matewosmisgana8578
    @matewosmisgana8578 4 года назад +1

    God bless you pastor, I encourage you for this kind

  • @edenbiruk407
    @edenbiruk407 3 года назад

    Yen konjo setamr fegegtawa seratewa tebarki geta yebarkacheu samiy and sofi !!