Ethiopia | ክፍል 1-ራስ አበበ አረጋይ (አባገስጥ) Ras Abebe Aregay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2018
  • Ethiopia | ስለስመጥሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ አባገስጥ ክፍል 1 Ras Abebe Aregay
    Subscribe for more videos

Комментарии • 24

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 11 месяцев назад

    እበበ እረጋይ የልተዘፈነለት ያልተነገረለት ግን ድንቅ የሆነ አርበኞች ውስጥ አንዱ

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa6026 2 года назад +1

    No person in this planet is as Great as Kibur Ras Abebe Aragay

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 9 месяцев назад

    አበበ አረጋይ የተሻለ ነገር ከ በላይ ዘለቀ ይልቅ አግኝቷል።ይኹንና ያለፈበት ሁኒታ ያማል።ወላጆቼ ከሰሜን ሽዋ ስለነበሩ እቤት ውስጥ የምሰማውም ነገር ነበርና እይ ኢትዮጵያ እላለሁ።

  • @DanielKefyalew-uf3uj
    @DanielKefyalew-uf3uj 9 месяцев назад

    የመረ ጀግና ነው

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 5 лет назад +9

    አሁን ላለው ትውልድ የሞራል ውድቀት ምክንያት ከሆነው አንዱ እና ዋናው ይህ ነው ። ምክንያቱም ኢትዮጲያ ጅግኖቿን በክብር ሸኝታ አታውቅም አዋርዳ አሰቃይታ ነው የምትቀብረው ገዳዮቿ ደግሞ እንደ ሰሞራው ያሉ የወገን ገዳይን ደግሞ ሸልማ ትሸኛለች ። በጣም ያሳዝናል ... ወይ አገሬ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ...

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y 2 года назад +1

    አየ ኢትዮጵያ ምነው ለጀግኖችሽ አትመች አልሽ ይሄው በኛ ዘበንም እየተመረጡ እየተገደሉ ነው ምነው ኢትዮጵያየ😭😭

  • @mayaethiopian7253
    @mayaethiopian7253 5 лет назад +1

    እውነት ያልተዘመረለት ጀግና ቆራጥ አማራ ከቤተሰብ ሀገርን አስበልጠው ይገርማል ይህው እኛ የዚ ዘመን ትውልድ ኢትዬጵያዬን ልንበታትናት እየተሯሯጥን ነው

  • @keditube7321
    @keditube7321 4 месяца назад

    አማራ ምን ያልህነው አለ ለዚች አገር

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 лет назад +4

    Koratu Amhara yetegulet Jena new

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 3 года назад

    አበበ አረጋይ የጭቁኖች ልጆች አባቴ ናችው

  • @tsegayejalideti8342
    @tsegayejalideti8342 2 года назад

    አበበ አረጋይ ባቻሬ ጀግና ነበሩ።

  • @madieditxs9529
    @madieditxs9529 5 лет назад +1

    I like this song

  • @ayelebelachew2822
    @ayelebelachew2822 3 года назад

    What a hero !

  • @gebasoethiopia9226
    @gebasoethiopia9226 4 года назад

    Aye habesha Teru sew aybereketem 😭😭😭

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 лет назад +3

    Yetegulet ena bulga jegna new

  • @genet9780
    @genet9780 2 года назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ayshaaahh9776
    @ayshaaahh9776 6 лет назад +6

    Jiru tegulet bulga minjar menzi yejegnochi amarichi hagir new

    • @mayaethiopian7253
      @mayaethiopian7253 5 лет назад

      Aysha Aahh በጣም

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 3 года назад

      Merzoch nachu enji. Be'nant mikniat lelaw ye- gonder gojam wello amara Hulu kifu yideregal. Kifu nachu. Shewana shinfila biTateb ayTeram

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 5 лет назад

    Fashist zeru yetefa; Habesha zeru yelemelem.