//የቡና ሰአት//"የህሊና ንፅህና የአሻራችንን መሰረት እንደ አለት ያጠነክረዋል !" በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июл 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 268

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 27 дней назад +93

    ማን ነው እንደ እኔ አዩብን አይቶ የመጣ
    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @sbsbvsga48
    @sbsbvsga48 26 дней назад +30

    አያችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን እኛ ሙስሊም ሰዎች ጋር ሲገናኙ ሲለብሱ እኛ ሙስሊሞች አደብ ነው የምናስተምረው መገላለጥ አይፈቀድም ልበሱ ሰውነታችሁን አታራቁቱ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 28 дней назад +73

    ማሻአላህ አዩባችን መልካም ነት ለራስ ነው አላህ ሁላችንንም መልካሞች ያድርገን

  • @leilaassefa9044
    @leilaassefa9044 27 дней назад +42

    ሚንበር ያለሁ መሰላኝ አላህ ይጠብቅህ እዮባ እስከ ቤተሰብህ

    • @taybatube194
      @taybatube194 25 дней назад +1

      አዉ ወንድማችን አዩብ ነዉ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 27 дней назад +37

    ኑ እስኪ እናዳምጥ ጥሩ ነገር ሲኖረ እያዳዳችን ማዳመጥ ይከብደናል ይሄኔ ዘፋኝ እና ተፋቱ ቢሆን ኑኖ ይሄኔ በመቶ ሽ እይታ ይኖረው ነበር እስኪ ልባችንን ጥሩ በማዳመጥ እናርጥብ

  • @NejatsalihKemal
    @NejatsalihKemal 26 дней назад +16

    ማሻአላህ አዩቤ ንግግርህ መሳጭና ቀልብ ይገዛል ጀዛከላሁ ህይር

  • @mohammedadenruffa1200
    @mohammedadenruffa1200 24 дня назад +11

    ኢንጂነር ኡስታዝ አዮብ አሻራን ጥሎ ማለፍ በሚዛናዊ ዕይታዎቹ በሀቀኝነት ገልፀህልናል መርጣችሁታልም የ አክብራሮት ጠሪዎች ኢቢኤስ አመሰግናለሁ
    ተጋባዥ ኡስታዝ ኢ/ር አዮብ ጀዛኸላህ ኸይረን

  • @Hadraqq
    @Hadraqq 25 дней назад +12

    ማሻአሏህ ጀግናው ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c 28 дней назад +24

    አዬባችን እንኳን በሰላም መጣህ

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 25 дней назад +1

      ምሻአላህ ጥሩ ትንታኔ ነው ።ወንድምና እህቶች ያለንን እውቀት ከምናውቀው ሁሉ ማስተማር ማካፈል ደግ ነው።🙏

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 25 дней назад +1

      ምሻአላህ ጥሩ ትንታኔ ነው ።ወንድምና እህቶች ያለንን እውቀት ከምናውቀው ሁሉ ማስተማር ማካፈል ደግ ነው።🙏

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 28 дней назад +18

    ❤አዬብ ማሻአላህ ተባርክ አርህማን❤

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 26 дней назад +9

    የእኛ ዉዲ አህለን ምርጥ እግዳ አቀረባችሁልን

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r 28 дней назад +11

    አዩባችን ስላየንህ ደስ ብሎናል 👍🥰

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 28 дней назад +8

    አዩባ 👌👌ማሻአላህ ወግህ እኮ አይጠገብም እስኪ ልስማህ

  • @SadaMohammed-p2d
    @SadaMohammed-p2d 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ 🎉 ዛሬ አየሰማሁ ነዉ አስቲ አንደኔ ዘግይቶ ያዬ 👍

  • @HawaSulthan-xf3br
    @HawaSulthan-xf3br 25 дней назад +5

    ማሻአላህ አዩብ በጣም መልካም ስው ነው ልጁቹም በጣም ስርአት አላቸው 👍👍👍👍🥰

  • @firdewsworku8759
    @firdewsworku8759 28 дней назад +7

    Masha Allah ...wendm Ayub...Allah ytebkh!!
    ለ ebs...ልዩ ውበት ሠጠኸው🎉

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7d 28 дней назад +12

    ማሻአላህ ጥሩስራ ለራስነው የውልጅ ተሳስቼ ነው የአንድ ቀን ሰተት ሁሌ ይነሳበታል አላህ ለሁላችንም ቁጥተኝወ መንገድ ይምራን

  • @user-hl1bj4tl7x
    @user-hl1bj4tl7x 27 дней назад +6

    መሻአላህ❤❤❤❤❤አዩቤ ወንዲሜ ትክክል አላህ ይጠበቅህ

  • @mekamumudesir
    @mekamumudesir 26 дней назад +7

    የጎበዝ አለቃ ደስ ይላል

  • @sitinamohamed5069
    @sitinamohamed5069 28 дней назад +7

    ማሻ አላህ አዩቤ አልህ ይጠብቅህ

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 28 дней назад +5

    መሸ አለህ አዪቤ ወድመችን አለህ ይጠብቅህ ጄዘከለህ ከይር ለሁሉም የኘ ጀግኖች እኖደቹወለን ኢቢኤስች እኔ የምወደቹ በሚኪኒየት ነው የኘ ሁለ ገቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ch5si5hq2q
    @user-ch5si5hq2q 28 дней назад +7

    መሻ አሏህ አዩቤዬ ✅✅🌷🌷🌹🌹

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 27 дней назад +23

    ሙስሊሞች ስትጠሩ አለባበስ ስለምታስተካክሉ🎉

    • @soulpeace-pu3jb
      @soulpeace-pu3jb 24 дня назад

      𝑴𝒂𝒕𝒄𝒉 𝒍𝒆𝒎𝒂𝒓𝒆𝒈 𝒏𝒆𝒘𝒂 𝒍𝒊𝒌 𝒏𝒂𝒄𝒉𝒆𝒘

    • @eagle4452
      @eagle4452 23 дня назад

      ወሪኛ ነገር ነሽ 👉🏽 ይ የ ክርስትና የሀይማኖት አባቶችን ስትጠራም እንደዚ ለብሳ ነው ያስተናገደቻቸው።
      ሴቀጥል ከመሸፍፈን የልብ ንፅህና ይበልጣል የገማ ልብ ይዙ ለታይታ መከናነብ በ እግዚአብሔር (አላህ)ዘንድ አፀያፈ ነው

    • @MezidAbuki
      @MezidAbuki 22 дня назад

      ልክ ነሽ ነገር ግን ውስጡ ያማረ እላዩ ያሳምራል

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 21 день назад

      እህህህህ ጀመራችሁ እንግዲህ ብሸሸሸቅእሰኪ ሁላችሁም ፀጥ ብላችሁ አይታችሁ ውጡ

    • @s.as.a.a5797
      @s.as.a.a5797 17 дней назад

      እስቲ ዝም በይ የኢድ ቀን የለበሱትን አይተሻል የኢድ ድባብ እንዳይመስል አንዳች ፕሮግራም እንኳ ሳያቀርቡ የኢዱን ድባብ ያጠፉ አሁን ሽፎን ስለለበሰች አታሽቃብጡ ንቀታቸውን አይተናል

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 28 дней назад +4

    ማሻ አላህኢቢኤሶች ምርጥ እኮ ናችሁ እዮባየ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @SirajHassen-zu8hh
    @SirajHassen-zu8hh 26 дней назад +4

    Thank you our brother

  • @user-xw8pi7gw4v
    @user-xw8pi7gw4v 25 дней назад +2

    ማሻ አላህ ብለናል ደሞ መቅዲ አምሮብሻል አዩብ አላህ ይጨምርልህ ያረብ አገራችን ሠላሙዋ ይመልስልን አላም ሁሉም ሠላም ያርግልን በሀቅ ኖረን በሀቅ የምንሞት አርገን

  • @taybatube194
    @taybatube194 25 дней назад +3

    ማሻ አላህ✅ወንድሜ አዩብ አላህ ይጠብቅህ👍

  • @trueahb7707
    @trueahb7707 24 дня назад +2

    ማሻአላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 26 дней назад +2

    ማሻአላህ ምርጥ ሀሳብ ወቅቱን የጠበቀ

  • @ZulfaTolaZu
    @ZulfaTolaZu 28 дней назад +6

    አህላን አዩቤ❤❤❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 28 дней назад +4

    አህለን ወድማችን ማሻ አላህ እኳን ደና መጣ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 27 дней назад +5

    መቅዲሻ ቡና ቅጂልኝ

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p 20 дней назад

    ማሻአላህ አዩቤ እንኳን መጣህልን አሪፍ ትምርት ነው ጀዛከላህ ኢቢ ኤሶች ብዙ ግዜ የሻይ ሰአት ፓስተሮችንና ታዋቂ ሰዎችን ስታቀርቡ ይገርመኝ ነበረ ለለምን ኡስታዞችን አያቀርቡም እል ነበረ ምክኒያቱም ብዙ እውቀት አለ እነሱጋ አየ ስለመጣ ጡሩ ጅምር ነው እናመሠግናለን ❤

  • @YouTube-vj2sg
    @YouTube-vj2sg 28 дней назад +4

    ጀዛክሏህከይር አዩብ

  • @TaybaJemal
    @TaybaJemal 25 дней назад +1

    አለህ.ይጠብቅህ.እውቀትህን.ይጨምርሌህ

  • @sddxvhh5339
    @sddxvhh5339 27 дней назад +3

    ወው ትልቅ ሰው አርህቡ ደስ ሲሉትሉ

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 28 дней назад +4

    ማሻአላህ ተባረክአላህ

  • @user-gk7sy6qh6v
    @user-gk7sy6qh6v 27 дней назад +2

    ሀቢቢ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ❤❤❤

  • @user-ny2hi2jw2k
    @user-ny2hi2jw2k 20 дней назад

    ማሻላሀ አላህ ይጠብቅሀ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 22 дня назад

    ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይተ ነበር ጀግናው ወንድማችን አላህ ይጠብቃቹው

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 17 дней назад +1

    አዩብ ማሻሃላህ ከራስህ ሚዲያ ውጭ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @hananahmed1434
    @hananahmed1434 25 дней назад +2

    Its a pleasure to see u Ayub so true 👏👍

  • @user-qw4hz9gh1m
    @user-qw4hz9gh1m 26 дней назад +2

    ማሻአላህ አዩባችን አላህ ይጠብቅህ

  • @busyline1119
    @busyline1119 28 дней назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ መቅዲዬ አልባ በስሺ ጎበዝ❤❤❤

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s 26 дней назад +2

    አዩቤ ምርጥዬ ከነ ቤተሰቦችህ የሰፈሬ ልጅ ❤❤

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 27 дней назад +3

    አዪባችን ጀዛኸሏህ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 25 дней назад +1

    ማሻ አላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅልን

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 26 дней назад +2

    አዩቤ እኮን ደህነ መጣህ መሸአላህ እንወዲሀለን ሀቢቢይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-pc7pb5zn7f
    @user-pc7pb5zn7f 26 дней назад +2

    ማሽ አላህ ወንድማችን

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 26 дней назад +3

    Like Like Like 👍 guys
    Mash Allah 😎 brother thank you for sharing this brilliant Idea 💡🙏🏾

  • @HabshiEthio-wb9jw
    @HabshiEthio-wb9jw 28 дней назад +4

    መሻ አላህ

  • @SukoSilo-ce8gb
    @SukoSilo-ce8gb 26 дней назад +2

    ማሻ አላህ አዩብ ውድ ወድሜ

  • @ifhjdgjchj9007
    @ifhjdgjchj9007 28 дней назад +4

    ማሻ አላህ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 27 дней назад +1

    ወንድሜ አዮብ ጀዛከላህ ኸይር አሂ

  • @zebibamohammed7912
    @zebibamohammed7912 28 дней назад +3

    Ayub Mashallha brother.

  • @umuaymen9786
    @umuaymen9786 23 дня назад

    ጀዛከላህኸይር

  • @meryemmiftah3155
    @meryemmiftah3155 25 дней назад +2

    ማሻ አላህ አዩባችን አህለን ወሳለን

  • @zurettube638
    @zurettube638 25 дней назад

    ዋው ማሻአላህ ለአሪፍ ጥያቄ ተአሪፍ ማብራሪያ ጋር በርቲልኝ ይመቻችሁ 👏👏👍👍👍

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 24 дня назад

    ማሻአሏህ ምርጥ ተንታኝ ውስታዛችን አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 26 дней назад +2

    እዮባችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SifanKumsa-lp8yp
    @SifanKumsa-lp8yp 28 дней назад +3

    Mashaa Allah

  • @user-tu4mz2zh3r
    @user-tu4mz2zh3r 28 дней назад +4

    Masha Allah❤❤❤❤❤❤❤

  • @zubaydazubayda7649
    @zubaydazubayda7649 25 дней назад +2

    መሸአለህ

  • @ummuimman5022
    @ummuimman5022 28 дней назад +3

    አዩ ማሻአላህ ❤❤

  • @emebetmohammed
    @emebetmohammed 23 дня назад

    I listened and understand🎉 Thank you !

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 25 дней назад +1

    ማሻ አላህ አዩቤ አላህ ይጨምርልህ ጀግና❤❤❤❤

  • @user-fg6ut7nr9q
    @user-fg6ut7nr9q 26 дней назад +2

    አዩብየ ጀግና

  • @user-ot2oy7dp8j
    @user-ot2oy7dp8j 25 дней назад +2

    Masha Allah ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hananbeshir3143
    @hananbeshir3143 28 дней назад +2

    Mashallah Aye....Allah Yichemreleh...

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 24 дня назад

    ጥሩ ርእስ ጥሩ ገለፃ🎉

  • @ghufhj2857
    @ghufhj2857 28 дней назад +3

    መሻአላ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 25 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችው ምርጥ ፕሮግራም ነው ሰምተን የምንተገብር አላህ ያድርገን

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 25 дней назад +1

    አይነችን።❤

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 27 дней назад +3

    Masha allah

  • @EnuEnuveenu
    @EnuEnuveenu 16 дней назад

    ማሻዓላህ አዩቤ

  • @HayatAhmed-uo7wu
    @HayatAhmed-uo7wu 26 дней назад +3

    ማሻ አላህ አቢቾ ❤❤

    • @HayatAhmed-uo7wu
      @HayatAhmed-uo7wu 26 дней назад

      አዬባችን እዚህ ሥላየንህ በጠም ደሥ ብሎናል

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 25 дней назад +2

    ማሻአላህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 21 день назад

    ማሻአላህህህህ ብያለሁ ቡናው ሳምርርር በአላህ ያሰታውቃል ቆጂዬ ቡናነው

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 24 дня назад

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @DreemDubai-zr2cs
    @DreemDubai-zr2cs 25 дней назад +1

    አዩባዬአላህ.ይጠብቅህ

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 25 дней назад +2

    Mashaallah 🥰👍👍

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 25 дней назад

    ማሻ አላህ አህለን አዩባችን

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 20 дней назад

    ማሻአላህ አዩባችን ስራእየሰራውነበር ያዳመኩትማታ ጀዛኪላሃይር ወድምዬ

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye7014 28 дней назад +3

    ማሻአላህህህህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 20 дней назад

    ወንድም አዩብ ሰላምህን ይብዛልን የመወዳ መዝናኛው ጀግናችን ተወዳጃችን

  • @user-ei9ty1ep3c
    @user-ei9ty1ep3c 22 дня назад

    Mashaallah tebarekellah

  • @alamalam262
    @alamalam262 26 дней назад +3

    እውነት ብለሀል

  • @assajod5093
    @assajod5093 25 дней назад

    ማሽ አላሀ ወድሜ እዮብ አደም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h 28 дней назад +14

    ለምድነዉ ግን ተመልካች የለምእሳ

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 28 дней назад +2

    አዩባችን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ኡስታዝ አዩብን አይቼ በ6ቀን መጣው በመጨረሻም ቢሆንም 😂😂ኮምታታሮች ምቼ ስራ የለቹም የስልካቹ በር ላይ ናቸው😂😂😂😂 መቅዲ የእውቀት ጥግ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e 24 дня назад

    አየ ምርጡ ወንድማችን🥰🥰

  • @Fcf-rt1fy
    @Fcf-rt1fy 26 дней назад +2

    ማሻአላህ የኛ ግርማ ሞገስ መቅዲ

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 24 дня назад

    አዩብ አላህ በተናገርከው የምትጠቀም ያድርግ

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 26 дней назад +2

    ማሻአላህ❤

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 21 день назад

    መቅዲዬ አለባበሰሸ ማሻአላህ ሳምር ውበቱን ዴፋብሸ ሁለዬም እንዲህ ልበሸ መልካም ሰው

  • @tumampos9090
    @tumampos9090 27 дней назад +3

    Mashallaah ❤❤❤❤

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 23 дня назад

    ❤🎉❤🎉ማሽአላህ

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 23 дня назад

    መሸ አለሀ. መሸ አለሀ

  • @user-rh4fu7sz6n
    @user-rh4fu7sz6n 17 дней назад

    አዩብየአላህይጠብቅህ
    አይመቅድምናለሻርብ
    ብለብሺቱቱቱቱቱ