I am Protestant Christian and lived in Germany. When I fell down and alone I opened this Songs. I still believe in Jesus 😊 thanks the Team members…. God bless you
My brother in christ really you r blessed What a song What a lyrics What an harmony More more what a fully of spirit This is a song that what my soul need right now 😢😢😭 Jesus is our refuge! This is a day that historical decision made. Stay blessed Stay in peace Love you and more respect my beloved brother.
😭😭😭I've been this kinda situation since 4/5 years before then today my soul feels like I should back to my jesus and suddenly I found this song [in tears] I love you father Jesus 🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ከአምስት አመት በፊት በሆነ አጋጣሚ ሰምቼው ከውስጤ ሊጠፋ አልቻለም እና ላገኘሁት ፕሮቴስታንት ሁሉ እጠይቅ ነበር ግን መዝሙሩን አንዴ ብቻ ስለሰማሁት conceptuን ብቻ ነበር የማቀው ስለዚህ ሚረዳኝ ሰው አልነበረም ዛሬ ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ በጌታ ስም 😊
@@labatube1 esh
⁰
⁰
Mn
Enem commentishn sanebew endet dess endalegn
ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ውስጤ ይገባል አፅናናለው አምላክ ለሁሉም ነገር መልስ አለው😔🙏🙏
Ayzon, GETA ALE ESHI!
ጌታ ቅርብ ነህ ኣይዞህ/ሽ ሁሉም ያልፋል።😊❤
Awo geta lehulum melis alew yenebsachin atsenagn nw tesafchin begeta lay madreg alebin ❤😭 Ayzon ehite yalifal ke geta gar
Bezi. Sati. Melesi. Ke. Geta. Wode. Bante. Bete. Yigibba. 🙏🌹🙏
😢😢😢😢
i think ይሶ ከ13 አመት በፊት ሊሆን ይችላይ ይህ የህይወትህ ታሪክ ለኔ ግን አሁን ነው ላንተ ሳይሆን ለኔ ነው የዘመርክ የመሰለኝ ምክንያቱም አሁን የደከመኝ ሰዓት ነው ጌታ ይባረክ እወድዳለሁ ወንድሜ
እንዲህ ያለ ሰማይን ለ ትውልድ የሚያስተዋውቅ የሚያነካካ ፀጋ ሰቶህ አጭበርባሪ ነብያት መድረክ ላይ ሳይህ አዝናለሁ አንዳንዶች እንደ ሸንኳራ መጠው ይጥላለ እና እባክህ እንደዘመርከው ስፍራህን አትልቀቅ አንተ የብዙዎች አባት ልትሆን የሚገባህ እንጂ መድረክ አሟቂ አይደለህም እንዴት እንደምወድህ ቃል የለኝም እንደ አባቶች ተስፋዬ ጋቢሶ ታምራት ሃይሌ ሌሎችም እነሱን መስለህ ፍፃሜህ ይለቅ አቤቱ ጌታ ሆይ በ ደምህ ሸፍነው ከ ተናጣቂ ተኩላ ጋርደው ❤❤❤
ልገልፀው የማልችለው ነገር ነው የሚሰማኝ ይሄን መዝሙር ባዳመጥኩት ቁጥር በእምባ ነው። ነፍሴ ዘወትር አምላኳን ትፈልገዋለች!
ይሴ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!
እኔም
me too!!!❤❤❤
Me either😭😭
Efwsbtlw kemiri tabrklge🙌
😊😊
❝ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።❞
-መዝሙር 42: 5
💙💙💙 ብርክክክክክ በል!!!!!!
❤❤❤
Yh
Tebarek❤
በእርጅናህ ወራት እንደነ ተስፋዬ ጋቢሶ ከሚወደሱት መሃል ትመስለኛለህ u're simply amazing
I'm not protestant but i cannot stop listening this rymn. I listened it with tears. May God bless you.
My dear just keep listen
Try to know about protestant
@@bestiFra-xf2pztrue very true
@@bestiFra-xf2pz about protestant?
@@kululenah try to know about Jesus dude
ነፍሴ ለካ በሰላም የምጠብቃት እረኛ እያላት በከባድ ጭንቀት እና በከባድ ሀሳብ ውስጥ ውላ አዳራች 😔😔በዚህ መዝሙር ልቤ እርፍ አለኝ ኢየሱስ የነፍሴ እረኛዬ የነፍሴ አባቴ ስምህ ከዘላለም እስካዘላለም ይባረክ ❤️👏
ብዙ የሚበላ የበሰለ በስርዓት የተሰራ ነገር አለህ ይህን ምንም ሳላንገራገር ነግርሀለው እግዚአብሔር እንኳንም አንተን ሰጠን ዘማሪ አለ ብዬ ሳስብ ቀድመህ ወደ አዕምሮዬ ትመጣለህ ወድሀለው ተባረክልኝ አባቴ እኔም ዝማሬዎችህን በጉጉት ከሚጠብቁቱ አንደኛው ነኝ
ጌታ ይባርክ
Blessed
ዛሬ ነብሴ ተይ አትዛይ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ😭😭ያስጨነቀሽን ባምላክሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለሱ ተይ። ተባረክልን ይሱ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰደብክ🥰😘
Amennn
Edeya የአባቴ ልጆ ግጥሙን አልያዝ ብሎኝ ተቸግሬልሽ ነበር አንቺ ፅፈሽ አገኝሁት ተባረኪልኝ የኔ ውድ ልቤ በዚህ መዝሙር ተያዘ እንባዬ በደስታ ፈሰሰ ዋ ውዴ እየሱስ እንኳን በራህልን ክብር ለስምህ ይሁን
Kk
Amen
ውስጤ ሰላም ሲጠፋ ስረበሽ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ ይሄንን መዝሙር search ማድረግ ይቀናኛል
ተባረክልኝ ❤
እውነት ነው እኔም እንደዛው ❤❤❤
Getan enem negn ko
ኢሱዬ ያባቴ ልጅ ተባረክል ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ለምልምልኝ ውዴ
ያለ ማጋነን ይህን ዝማሬ ለ 1 ሙሉ ወር ያለማቋረጥ ቀንና ማታ ሰምቼዋለሁ ለብዙዎችም ሼር አድርጌዋለሁ በሰማሁት ቁጥር አይኖቼ በእንባ የሚሞሉበት እና ኢየሱስን እንደ አዲስ የሚያስወድደኝ የሚዳሰስ የእግዚአብሔር መገኘት ያለበት እና በመንፈስ የተዘመረ እና የሁል ጊዜ የነብሴ ጩኸት ነው ምንም ማለት አልችልም ይሴ ስንቱ በዚህ ዝማሬ ወደ ጣለው የፀሎት ህይወት እና ወደ ልጅነቱ እግዚአብሔርን መፈለግ እንደተመለሰ አልገባህም ብቻ ተባርከሀል ይሄ ጢም ያለ የእግዚአብሔር መገኘት በዘንመንህ ሁሉ አይለይህ ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
ተባረክበት❤
Am not Ethiopian hence I don't understand anything only know is a song of praise God. 🇿🇦🇿🇦 Cape Town. I just can't stop. Be blessed
U be blessed holy spirit guides u it's All about telling to our soul to trust God in every situation!
ጸጋ ይብዛልህ በመናፈቅ ነው ዝማሬዎችህን ምጠብቀው!
እኔም ይስሃቅ በረከታችን ነህ
አዎዎዎዎዎዎዎዎ
እውነት ነው
PPP p p post 0
@@biniyambirihanu3557፤፤፣
ኦ አምላኬ! እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው!!! በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ይሄን መዝሙር እንደሰማሁት እኔ እና ጌታ ብቻ ነን የምናውቀው!! ተባረክ !!!
መሄዱ ጥሩ ነው። ትንቢትና ሥጋዊ በረከት ፈልገው ወደ እነዚያ ሰፈር ለሚሄዱ የዋህ ወገኖች እውነተኛውን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሰብኮ ይመለሳል። ውስጡ ያለው እውነተኛ መንፈስ ቅዱስ በሐሰተኞቹ ሰፈር ያለውን ዲያብሎስ ድባቅ መትቶ ምርኮ በዝብዞ ይመለሳል። ይሂድ! የሌላ እምነት ተከተዮች ከጋበዙትም ይሂድ!
ዛሬ ይህን መዝሙር እምሰማው በጣም ቤተሠቤ ሙሉ በተጨነቅንበት ሁኔታ ላይ ሆኜ ነው ግን እግዚአብሔር ተስፋማድረግ ላቆም አልቻልኩም ❤
አይዛሽ አትዛዬ ስፍራም አትልቀቂ ጌታ በአድራሻሽ ይመጣል
የሚሸክም የሚወድ የሚምር የሚፈውስ የሚረዳ ጥላ ከለላ አንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለች አሜን አሜን አሜን
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
\
እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ
ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ
ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና
በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና
በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና What a blessing song!! God bless you አንዳንተ አይነት ዘማሪዎችን ያብዛልን
ይመስለኛል ይህ መዝሙር አሁን እኔ ላለሁበት ሁኔታ ያስፈልገኛል። በፊት መዝሙሩ ስለምወደው ነበር በዕምባ ምዘምረው አሁን ግን ህይወቴ ሆኖአል። ጌታ ሲረዳ ነው ከልብም መመለስ ይመልሰኝ!!!
ዕረፍት ከሌለበት ምድር ተመለሽ ግዜው ቀን ሳለ😥😓
አመታት ሲሄዱ ሰዎች አንተን አገልግለው ስትጠራቸው አንተን ተናግረው ለሰዎች አሳይተውክ ሲሄዱ ዛሬም እንደትናትናው ሰዎች አሉ ጌታ ሆይ ተባረክ
ዋው ጸጋውን ያብዛልህ ለምልም
ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሄጂ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ በለመለመው መስክ ሁሌ ያሳደርከኝ በእረፍት ውሃ ዘንድ አንተ የመራኸኝ በትርህ ምርኩዝ ደግፈው አፀናኑኝ ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና
ብሰማው ብሰማው ብቻ እኔ ጃ ማቆም አልቻልኩም ከሰማኡት ጀምሮ
ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ
የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ
በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ
ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ
ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ
ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ 🙏🙏
ዛሬ በዚህ ሰዓት ምሽት ልቤ አዝኖ ሳለ ልጄ ቃልኪዳን ደውላልኝ ፀልያልኝ ይሄንን መዝሙር ስማ ብላኝ ሰማሁት::እጅግ ተፅናናሁበት::ልጄም ምሕረተአብም በተራው ፀለዬልኝ:: ልጆቼን ያስነሳልኝ እግዚአብሔር ይባረክ:: ወንድሜም ዘማሪ ይስሐቅ እጅግ ተባረክ::ፀጋ ይብዛልህ::
ከከባድ ሀዘን የወጣውበት የበረታሁበት ዝማሬ ጌታ ይባረክ
ካለውበት ከዓለም አንስቶ ወደሰማይ የሚወስደኝ መዝሙር ስፍራ ከመለቀቅ የመለሰኝ አሁንም ነገም ሁሌም ስራዬላይ ኦኜ እጠብቅካለው የኔ ዐምላክ እግዚአብሔር ነው ይሴ ተባረክ ሁሉን እድለቅ የረዳኝ መዝሙር ነው
ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ
ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ
መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ
❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሳቅዬ እጅግ እወድሃለሁ ባንተ ዝማሬ እጅግ ተባርኪያለሁ ተባረክልኝ
የኔ አምላክ! የምህረት ቤቴ ነህና አቤቱ ይህንን መዝሙር እየሰማሁ እያለሁ በምን አይነት ሁኔታ እንዳለሁ አንተ ታውቃለህ ! እባክህ የነፍሴን ድካም እይ !! በዚህ በስደት ሀገር ሆኜ በጣም በከፋኝ ቀናቶች አንተ ብቻ ነበርህ እናም ደግሞም በዚያ በበረሃ አንተ ብቻ ነበርህ አሁን አባቴ ነፍሴን መልሳት!!! እባክህ አምላኬ !!! ጠላቴ እልል አይበልብኝ!!
😢😢😢😢
ይህን መዝሙር ስሰማ ከብዙ ነገሬ ነዉ ምፅናናዉ በጣም በብዙ ጭንቀት ሳለዉ በቃ ያፅናናኝ ይሱ ተባረኩልኝ❤❤❤
ምንም የምለዉ የለኝም ግን ወደ ነፍስ ዘልቆ የሚገባን ቅኔን የሰጠህ የቅኔዉ ባለቤት ክብር ይሁንለት ።አንተም ዘመንህ በቅኔ ይለምልም ይሳቅየ ክቡር ስጦታችን።
Thanks!
ለነፍሳችን ምክርን በመስጠት የልቦናችንን አይኖች ጌታ ላይ እንድናደረግ የሚያደርግ የሚባርክ መዝሙር
Yise God bless you ❤️🙌
gobez👍👍👍👏👏
እውነት አንድ ሳምንት ሙሉ ሰምቼዋለው ጊዜው ከ1000 ዶሮ በላይ የሞተብኝ ሰሞን ነበረ ጓደኛዬ በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ነበረ እኔ ግን ይሄንን መዝሙር እየሰማው ዶሮችን ሳክም ነበረ
ተባረክ ይሴ ❤❤
ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ
ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺን ሊረዳ
ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ
ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ
እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም የታመነ ነው
ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው
ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛይ እንጂ
ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ *4
ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት
ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት
ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ
የልቦናሽ አይኖች አይሂዱ ወደ ሌላ
ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማነው ያፈረው
ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው
ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛይ እንጂ
ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ *4
ነፍሴ..........
ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ
ጣል አድርጊ ሁሉን ለሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ
መጣል ተማሪ ሁሉን ለሱ ተይ *2
የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ
በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ
ትቶኛል ረስቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ
ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ
ነፍሴ..........
ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ
ጣል አድርጊ ሁሉን ለሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ
መጣል ተማሪ ሁሉን ለሱ ተይ *2
የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ
በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ
ትቶኛል ረስቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ
ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ
በለመለመው መስክ ሁሌ እያሳደርከኝ
በእረፍት ውሀ ዘንድ አንተ እየመራኸኝ
በትርህ ምርኩዝህ ደግፈው አፀናኑኝ
ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ
እንጀራዬን ውሀው ላይ ይኸው እጥላለሁ
ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሀለሁ
ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና
ዛሬም ደግሞም ተደግፍሀለችና
በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና
በደና ቤቷ ታገባታለህ/ታደርሳታለህ ደጉ አባቷ ነህና *2
በለመለመው መስክ ሁሌ እያሳደርከኝ
በእረፍት ውሀ ዘንድ አንተ እየመራኸኝ
በትርህ ምርኩዝህ ደግፈው አፀናኑኝ
ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ
እንጀራዬን ውሀው ላይ ዛሬም እጥላለሁ
ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሀለሁ
ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና
ዛሬም ደግሞም ተደግፍሀለችና
በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና
በደና ቤቷ ታገባታለህ ደጉ አባቷ ነህና *2
Ejigun tebarekulegn, lyric seletsafulin.
Tebarkew yikru.
Shalom
God bless more!
tibaerhklng
❤❤❤❤
I am Protestant Christian and lived in Germany. When I fell down and alone I opened this Songs. I still believe in Jesus 😊 thanks the Team members…. God bless you
My brother in christ really you r blessed
What a song
What a lyrics
What an harmony
More more what a fully of spirit
This is a song that what my soul need right now 😢😢😭
Jesus is our refuge!
This is a day that historical decision made.
Stay blessed
Stay in peace
Love you and more respect my beloved brother.
Merci amen
እውነትም የዘላለም አባት የነብሴ ጠባቂ ሰው ሁኖ የመጣው ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ነብሴን ከየት እንዳመጣሽ ታውቂያለሽ ነብሴ አትቅበጭ በሱ እጅ ዝም ብለሽ እረፊ
እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለው
ወድጃት እንዳልጠፋ ነብሴን እሰጥሃለው አሜን አሜን አሜን አሜን ። ነብሱን ስለኔ የሚያጠፋ ያገኛታል ነብሱን የሚያገኛት ግን ያጠፋታል።
እግዚአብሔርዬ አባቴ ስለማትተወኝ ስለምትጠነቀቅልኝ አመሰግንሃለሁ፡፡🙏 በዚህ ዝማሬ በጣም ተፅናንቻለሁ፡፡ የምር እድለኞች ነን ልባችንን የሚጠብቅልን አምላክ አለን፡፡❤❤🩹
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጸጋውን ያብዛልህ
እንጀራዬን ዉሃዉ ላይ ይሄው እጥላለሁ
ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ
ነፍሴ በአንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና
በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና
በደህና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና
የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ
በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ
ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ
ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ
This part touches deep
ሁሌም ለነፍሴ የምነግራት ይህንን ነው❤❤❤❤
በጣም ድንቅ መዝሙር ነዉ ህብረታቹ ደስ ይለኛል በጣም ጎበዝ ነህ ጌታ በብዙ ይባርክህ ተባረኩ🙏🏻 ክብር ለጌታ ይሁን
ህያው ጌታ ስለምናመልክ ደስ ይለኛል ሁሌም በሰማሁት ቁጥር በእውነት ነብሴ ጌታን ትፈልጋለች ተባረክ ብርክ በልልኝ !!
የእግዚአብሔር ሀልዎት ያረፈበት መዝሙር😭
እሰከ ሺበት ሊሸከምሸ ደግሞሚ የተመነ ነው ለች ያሌው አሰቢ ፈፀሜና ተሰፈ አሌዉ አሜን❤️
ነፍሴ በአንተ ላይ ተምናሃለችና ዛሬም ደግሞ ትደግፋለች 🤲🤲ይሱዬ ተሰምተው አይጠገቡም ዝማሬዎችህ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏
በአንተ ላይ ስላለው ስለክርስቶስ መዐዛ ሽታ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ
Yise በቀረው ዘመንህ ኢየሱስ ብቻውን ልቆ ይታይብህ❤🎉❤🎉❤🎉🙏🙏
አንተ ድንቅ የጌታ ልጅ ተባረክልኝ ለዝማሬህ ቃላት የለኝም ድኜበታለሁና ዘመንህ ይለምልም ።
ምን እይነት ልዩ መንፈስ ነው? እጅግ የሚያፅናና የሚደግፍ የሚያንነሳ መንፈስ ቅዱስ እያዳንዱ ቃል ውስጥ አለ!! ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ heaven is calling
ዛሬም ነፍሴ ተይ አትዛዪ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ። መዝሙሮችህ ሁሌም ወደ ፀሎት ይመሩኛል, የላዩን ያስናፍቁኛል, ከመሬት ያላቅቁኛል። ተባረክ
Geta eyesus yebarekek wendeme endet endasenanagne betawek endaberetagne😍
ኦ ጌታ ሆይ ነብስም አልቀረልኝ ድንቅ ዝማሬ ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተ በረከታችን ነህ
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
የሰማይ አሙላክ ከዝ በበለጠ ክብርና ጸጋ ዘመናችሁን ይለመልም
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ ነፍሴ ስለ እግ/ር ታስባለች
በጣም ማከብርህ ዘማሪ ነህ
ዘማሪ ይሳቅ ፀጋ ይብዛልህ
ነፍሴ ከእግዚአብሔር በራቀችበት ሰአት የተባረኩበት መዝሙር በብዙ ተባረክ
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው በጌታ
ነፍሴ ባንቴ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፈሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና🙏🎧🥰
የኔ አምላክ የምህረት ቤቴ ነህና አቤቱ ይህንን መዝሙር እየስምሁ በምን አይነት 😢😢😢👍👍
ሁሌም ሊዘመር እና ሊናፈቅ የሚችል የፀሎትም ሀሳብ ያለው መዝሙር ነው፡፡ጌታችን እስኪመጣ እና እስኪወስደን እንዘምረዋለን፡ተባረክ
የእግዝአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ብሰማ ብሰማ የማይሰለቼኝ
መንፈስ የምያድስ
A singer with the full package:lyrics,melody,music and above all spirit filled.ታድለናል መቼም ጌታ አንተን ስለሠጠን
ነፍሴን አሰማኋት.....ከአባትዋ ልትሸፍት ባለችበት ይልቅ ወደሱ እንድትሸፈት ምክንያት አገኘሁላት
እሺታዋንም በእንባ ነገረችኝ....የኛ ብቸኛ አምላክ በ አንዱ የባረከህ አሁንም ፀጋን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ
ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ
ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና
በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና❤❤
ጌታ ይባርክ በረከቱን በልጅ እይ
በእዉነት በስማሁት ቁጥር ማመስገንም መልቀስም አላቆምኩም ተባረኩ አንተም አብረው ያገለገሉትም ይሄን የመሰለ ድንቅ ዝማሬ ስለሰጠኸን እናመስግናለን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ነፍሳችንን በእሱ መደገፍ ላስተማራት🙏🙏🙏❤❤
👉❤️
👉❤️
በሕይወት አገጠም ውስጥ ሆኜ አምለኬንና ጌታዬን በማሳዛን እሱን በገጠማኝ ነገር እይወቀስኩት እራሴን በዝምታ ተቃምጬ ሳለሁ ድንገት ስልኬን ከፍቼ ይህ መዝሙር ነብራ የናከሁትና ወደ ጌታ እንድማለስ ልቤን መለስ ይሳቅዬ እግዚአብሔር ለብዙዎች መፅናኛ ሰው አድርጎሃል እኔ ምስክር ነኝ በጌታ ፍቅር ወድሃለሁ ትውልድህ ይባርክ ❤❤
Exactly በትክክለኛው ሰአት ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ መዝሙር አሁን ላለውበት የህይወት ውጥረት ውስጥ ነፍሴ እየተፅናናችበት ያለውበት ዝማሬ i can't stop መስማት ማቆሜን 😢😢😢
በዚህ ሰአት ተስፋ ቆርጬ በተቀመጥኩበት በዚህ ጊዜ ላይ ተስፋ እንደገና በእግዚአብሔር እንዳርግ ያደረገኝ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክ #ኢሱ
Yise blessed more .ነፍስን ዘልቆ የሚያረሰርስ መዝሙርርርርርር ገና በብዙ ትሰፋለህ።
ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ ነብስም አልቀረልኝም ተባረክልኝ
እንዲህ በፍቅር ነብሴን የሚቀዝፋት ጌታ ነው ያለኝ😭
ጌታ እየሱስ ይባርክ
ነፍሳችን ወደ ጌታዋ በበለጠ እንድትጠጋ አደረጋት
እውነተኛ ዝማሬ ስብከት ነው
ተባረክ ውይ
ወንድሜ ባንተ ዝማሬ ሁልግዜ ገታዬን አባቴን አከብረዋለሁ እቀኝለታለሁ ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ተባረክ
ኢሳቅዮ በረከታችን እኮ ነህ! የታመንከው ጌታ ከፍ ያድርግህ ያልቅህ ውድ ወንድሜ ❤️❤️
ይሱዬ ይህን መዝሙር በየቀኑ ስሰማው ሁሌም ለኔ አድስ በጣም ነው ምወደው
I'm crying listening to this wonderful song.....I know my God will lift me up from the mess I'm going through. May God bless you!
Me too my brother we can be strong because of our Lord Jesus the one and the only who’s fix our problem no matter what just praise his name
ምን አይነት መባረክ ነው በረከታችን ነህ ስፋ ድመቅ ትውልድ ታልፎ ይሰጥህ
ብሰማው: ብሰማው ያልጠገብኩት ዝማሬ ይሴ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
እኔም በእየለቱ እንደ መዳኒት ነው የምሰማው
😢ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ 🥰🙏ፀጋው አሁንም ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ለምልምልኝ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ መስማት ማቆም አልቻልኩም
ለነፍሳችን እንዲህ ያለ ምክር እንድንመክራት ስላደረክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው።ተባረኩ
እንድህ በመንፈስ የምዘማሩትን ያብዛልን 🤲
ይህን መዝሙር ያለፈው ዓመት አዳምጨው ነበር ዛሬ ደግሞ ወደ አዲስ ምዕራፍ ገባሁበት ትናት ሌሊት መንፈስ እንደገና አንድሰማው አመልክቶኝ ነበረና
Beyesusm mn aynet menfes yalew mezmur enedehon alakm eyesemaw adiss adiss yehonebgn nw wow zemenk ybarek lemlim!!!!!!!!!!
ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና
ዛሬም ደግሞ ተደግፋሀለችና
በሰላምህ ትጠብቃታለህ
መልካም እረኛዋ ነህ
ይህ መዝሙር የኔን ህይወት ይዳስሳል እጅግ ጥልቅ በሆነ ስሜት ነው የማደምጠው 😢 ሁሌም ደጋግሜ ነው የምሰማው የማይሰለች ነው ዳግም ህወቴ አንዲመለስ አድርጎኛል እግዛብሔር ይርዳኝ
😢😢😢
ይስሀቅ እግዚአብሔር ዘመንህን ጨርሶ ይባርክ እኔ በመዝሙር ተባርከለሁ
ቃል አጣችሁ ታውቃላችሁ ይሄን መዝሙር ለመግለፅ ቃል የለኝም ግን አድነገር ማለት የምችለው በመንፈስ ቅዱስ የተዘመረ ዝማሬ ነው ተባረክልኝ ወንድሜ
በጣም ውስጥን የሚያምስ መዝሙር ነው ሁሌም በእንባ ታጅቤ ነው የማዳመምጠው እናም በጣም ያፅናናኛል 😢😢
ተባረክ ይስዬ ባንተ አገልግሎት ከተባረኩ ሰዎች መሀል አንዷ ነኝ ... አባቴ ዛሬም ትውልድ አለው 🙌
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሳቅዬ እጅግ እወድሃለሁ ባንተ ዝማሬ እጅግ ተባርኪያለሁ ተባረክልኝ
በቃ ዝም ብዬ መስማት አልችልም ።ያስጮሄኛል።
ምን ዓይነት መዝሙር ነው ብቻ ምን ልበልህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ።
😭😭😭I've been this kinda situation since 4/5 years before then today my soul feels like I should back to my jesus and suddenly I found this song [in tears] I love you father Jesus 🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭