ሙስሊሞችን ወደ ክርስትና እንዳይመጡ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድነው? Nabeel Qureshi Amharic
HTML-код
- Опубликовано: 11 окт 2024
- I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.
• What's keeping Muslims...
What the Quran REALLY Says about the Gospel • ቁርአን ስለ ወንጌል ምን ይላል? ከ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
Lebusiness blh zelalemawi hywethn gehanem wst atadrg anbb wshet atastelalf wede ewnetegnaw haymanot ISLAM nu
Kewshet emnet ewnetegna Haymanotn meyaz yawatahal yawatachuhal
በእናንተ ብዙ እየተማርኩ ነው በርቱ ስፉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
እዉነት ያሳርፋል አገላለፅህ ልዩ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
ሞሀመድ ግን ህዝቡን በሀሰት ገሎ ነው የሞተው ኢየሱስ ግን በሞቱ አለምን አድኗል ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏
anta eko satmot yemotka resa nah mutan
አሜን ኢየሱስ ሞቶ የዘላለም ህይወት ሰጠን
@@Alemtsehay777 አሜን አሜን እውነት ነው 🙏
የሞተ ፈጣሪ ህዝቡን ሊያድን አይችልም
@@seyaman- እግዚአብሄር ይርዳህ ኢየሱስ የአለም ሁሉ መዳኒት ነው ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏
የመገርም ትምህርት ነው ለሙሲሊሞች መፀለይ አለበን 🙏🙏🙏
መጀማርየ ለራስህ/ሺ ፀልህ ለሙስልሞች አተስብ ለሙስልሞች አንቴንም ኢየሱስንም እኔንም ሰማይንና ምድርንም የፈጠረው አንድ አምለክ አላህ ብቻ አለቸው
ዛሬ 9:00 ሰአት ላይ የምለቀውን አድምጪ። ለተናገርሽው ነገር መልስ ታገኚያለሽ
@@ewnetyasarfal ሞቶ ተነሰ ለምትለው አምለክ አሰግድለትም
ባሰግጂለት እኔ ምንም አይጎልብኝም። አንቺ ግን ገሃነም ትገቢያለሽ። ምክንያቱም ፈጣሪሽን ንቀሽዋል። እሱ ግን የምትድኚበትን እድል ሰቶሻል። ከእድሎቹ አንዱ እውነቱን የምትረጂበትን መንገዶች ማመቻቸት ነው። ስለዚ ዛሬ 9:00 ሰአት የምለቀውን ቪድዮ ጨርሰሽ በመስማት እድልሽን ተጠቀሚበት። መልካም ቀን!!🥰
@@ewnetyasarfal አይ እኔ በሰው እጅ ለሚገደለው አልሰግድም ደሞ 9፡ሰአት ለምትለው ወደ እስልምነ ለምማጡ አታስተምረቸውም ነበር በነትክ ጎደነ ለይ እየሰበክ ከምዞር
ጌታ ኢየሱስን የማይወድ የተራገማ ይሁን።
May God bless you keep it up my bro,be blessed for ever
ነቢል አምላኩን አምኖ አልፏል ስለሱ ጌታ ይክበር🙏❤️
እናመሰግንሀለን ጌታ ይባርክህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ሙሲልም ዛማዶች አሉኝ እግዚአብሔር እንዲአስባቸዉ ፃሎተም ምኞተም ናው ዎድሜ ጌታ ይባረክ
የሚገርመው ነገር ጌታ ሲፈልገን በሰው ብቻ አይናገርም እራሱን ይገልጣል አቤት የጌታ ምህረት🎉❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤
ሙስሊም ወገኖቻችን ሆይ...
ጌታ ኢየሱስ መንገድና እዉነት፣ ህይወትም ነዉ፥ በጌታ ኢየሱስ ያላመነ ሁሉ ሊድን አይችልም።
@@Jesus_is_Lord_stn25 eyesus neby new enji fetary aydelem atsasat
Allahume ini auzubeke minel kufri welfekr weauzu bike min azabil kebr Allah yedereslh 😔
እግዚአብሄርይመሥገንእኔሥ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይብርክህ ውንድማችን መቸም ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ ከኛ ጋር ነው እና አሸናፊ ነን ።
I love you Jesus 😢❤
Wongel yashenifali
ጌታ ይባርክ ቃጣይ❤❤።
❤❤❤❤❤❤❤
ገራሚ ትምህርትነው
እባካችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን የኃይማኖት ጥብቅና በመቆም ሙግታችሁን ትታችሁ የነፍሳችሁ ቤዛ የሚሆነውን ከሲዖል የሚያስመልጣችሁን ፍቅር የሆነውን ኢየሱስን ፈልጉት ። ና አግኘኝ በሉት። ጌታ ይገለጥላችሁ ። አሜን!
Eyesus nebynetun amneh kalteqebelk yewshet alem wst teret teret stawera moteh gehanem endemtgeba aregagtlhalew
❤❤❤❤❤❤ወንጌል ስለ ኢየሱስ ይናገራል
ኢየሱስ ሰዉ ነዉ
Kkk ante degimo maneh sim ye Christian yimesilal silez bible anibib mahmed kerasu gar janeb liketih new
Bro be blessed
Ena 1 gize tesfaye robelen video cut adregeh meles yesetebeten lekeh nbr where can i get it
በአንዳንድ ምክንያቶች ብዙ ቪድዮዎች አውርጃለው። እንደዛ አይነት ቪድዮዎችን ከታች ያለውን ሊንክ ስትነካ የምታገኘው ቻናል ላይ እለቃለው። በየሁለት ቀኑ እለቃቸዋለው።
youtube.com/@ewnetyasarfal_studio
ጌታ እየሱስ ሆይ ክበር አንተ ብቻ ❤❤❤❤
ታድሎ ሌሎች ሙስሊም ወንድሞች ለመስማትም እራሱ ፍቃደኛ አይሆኑም አይምሮአቸው ውስጥ ስለት ስላለ ሁሉን ተቃዋሚ በፍቅር ሳይሆን በጉልበትና በስለት ነው የሚመክቱት የኛ አምላክ ነፃነት ፍቅሩ ከአይምሮ በላይ ነው
Astesasebhn erash stayew slet enante wst endale tredaleh muslimoch fqrn yemnazem nen lenante ewnetegnawn menged endtagegnu entselylachuhalen eyesus neby new yhenn eweq
እውነት እግዚአብሔር ይርዳቸውው በእግዚአብሔር ክርስትያኖች መሀመድ ብላቹ አትሳደቡ.. በቃ እየተፈተኑ ነው ፈተና ነው እያወቁ በእህልህ ነው ሀይማኖታቸውን የወደዱ የመሰላቸው አንዳንዶችም አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ናቸው... እባካችሁ ፀልዩላቸው ብርሀን መሳይ ጨለማ እንዲወጡ አላህ በመሀመድ ሀሳብ የተፈጠረ ምናብ ነው
Anbb keza ewnet mn endehone tawqaleh staneb ewnetegnaw haymanot ygeletlhal staneb eyesus neby mehonun tredaleh stanebyeewnet godana ISLAM mehonun tredaleh
❤❤❤❤❤❤ wow
❤❤❤❤❤❤
ጥያቄ አለኝ ቁርአን በመጥቀስ ሙስሊምን ወደ ክርስትና መንገድ ማምጣት ይቻላል ወይስ ሐሰት ነው አትከተሉ ማለት ይሻላል?
ቁርአንን በመጥቀስ ወደ ክርስትና ማምጣት አይቻልም። አንድ ሰው ክርስቲያን እንዲሆን ወይም ከእግዚአብሔር ጋር እርቅን እንዲፈጽም ወንጌልን መስማት አለበት። ስለዚ በዚህ ቻናል የሚደረገው ደሞ ሙስሊሞች ምን ውስጥ እንዳሉ በማሳየት እና የምስራቹን በመንገር እንዲድኑ መርዳት ነው። ስለዚ ክርስትና እና እስልምና ይነጻጸራሉ።
ክክክክክ እዉነት የቱ ጋር እንዳለ እኮ በደንብ ታቃላችሁ ሳይረፍድባችሁ እዉነት የሆነዉን እስልምናን ተቀበሉ እያወቃችሁ እራሳችሁን አታሞኙ አሏህ ሂዳያን ይስጣችሁ
እምገርም ነዉ
O my God😢
ከየት ዩቱብ ነው ምትተረግመው?
ከአንድ ቻናል አይደለም። በብዛት ግን እስከ አሁን apologetics roadshow ከሚለው ቻናል ነው
ሙስሊም ወንድም እህቶች እንደዚህ ሰው አይናችሁ ይከፈት
Aynh ykefetlh brhann slalayeh yalehbet chelema chelema mehonun atawqm
@Unique_Remzi የጨለማና የብርሃን ትርጉም እዚህ ሰፈር ተምታቷል መሰለኝ። የት እንዳለሽ እንድትረጂ ስለሚያደርግሽ ልተርጉምልሽ። በጨለማ የሚጓዝ ሰው፣ የት እንዳለ፣ ከፊቱ ምን እንደሚጠብቀው ማወቅ አይችልም። ምክንያቱም በጨለማ ውስጥ ስላለ። በብርሃን የሚጓዝ ግን የት እንዳለ እና ወዴት እንደሚሄድ ጠንቅቆ ያውቃል፣ ለሚጠይቁትም አቅጣጫ መጠቆም ይችላል። ይህንን ወደ እምነቱ እናምጣው።
ነቢዬ የምትዪው መሐመድ ማለት የእስልምና ግንባር ቀደም ሰው ነው። መሐመድ የማያውቀውን መለኮታዊ ነገር የትኛውም ሙስሊም አውቃለው የማለት ድፍረት ሊኖረው አይችልም። ስለዚ መሐመድ ደሞ ከሞት በኋላ ስላለው ተስፋ ተጠይቆ አላውቅም (ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም) በማለት ነበረ የመለሰው። ለምን ከተባለ በጨለማ ውስጥ ያለና ግራ በመጋባት፣ የምድራዊውን፣ ደስታ የሚባለውን ሁሉ ከወሲብ ጀምሮ ለማጣጣም ሲጥር የነበረ ሰው ስለነበረ። አምላክ ተናገረኝ እያለ የግል ምኞቱን ሲፈጽም የነበረ ሰው ነው። ታድያ በጨለማ ውስጥ ያለን እና ወዴት እንደሚሄድ የማያውቅን ሰው የሚከተል ማንኛውም ሰው ደሞ የት እንደሚሄድ እርግጠኛ ሆኖ መናገር እንደማይችል አይምሮ ላለው ሰው ሁሉ ግልጽ ነው።
ታድያ ክርስቲያኖች የምንከተለው ኢየሱስ ማነው ካልሽ፣ እራሱ ብርሃን ነው። ብርሃን ስለሆነ የሚከተሉት የት እንደሚሄዱ መናገር ይችላል። የሚከተሉትም ደሞ የት እንዳሉና የት እንደሚሄዱ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ኢየሱስ እንዲህ በማለት ተናግሯል፦
“ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
- ዮሐንስ 8፥12
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።”
- ዮሐንስ 5፥24
ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁴ እናንተ እርስ በርሳችሁ ክብር የምትቀባበሉ ከአንዱም ከእግዚአብሔር ያለውን ክብር የማትፈልጉ፥ እንዴት ልታምኑ ትችላላችሁ?
⁴⁵ እኔ በአብ ዘንድ የምከሳችሁ አይምሰላችሁ፤ የሚከሳችሁ አለ፤ እርሱም ተስፋ የምታደርጉት ሙሴ ነው።
⁴⁶ ሙሴንስ ብታምኑት እኔን ባመናችሁ ነበር፤ እርሱ ስለ እኔ ጽፎአልና።
⁴⁷ መጻሕፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?
ስለዚ ሙሴ ስለ እሱ የጻፈለትን በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በብርሃን እንዲመላለሱ የወደደውን የአለም ብርሃን የሆነውን ኢየሱስን ስለምንከተል ፍጻሜያችንን እናውቃለን። የመሐመድ ተከታዮች ስላልሆንን ብቻ አይደለም በብርሃን ውስጥ ነን የምንለው፣ ምክንያቱም ብዙ ተከታይ ያላቸው፣ ነገር ግን የሚከተሏቸውን አይደለም የራሳቸውን ፍጻሜ እንኳን የማያውቁ ብዙዎች ስላሉ። እኛ የምንከተለው ብርሃን ስለሆነ በብርሃን የሚያኖረንን ብቻ ሳይሆን እኛንም የምስራቹን በጨለማ ላሉት በመናገር ከተቀበሉት ብርሃን እንዲሆንላቸው እንድንሰራ ብርሃን አድርጎ የላከንን ነው። ታድያ አይኑ የተከፈተው ማን ነው? አንቺ ስለ መጨረሻሽ እንደዚህ መናገር ትችያለሽ? አትችዪም። ለምን ከተባለ አይንሽ አልተከፈተም፣ ያለሽበት ቦታም ጨለማ ነው። ስለዚ እግዚአብሔር አይንሽን ከፍቶ ጨለማ ውስጥ እንደሆንሽ እንድታዪና ወደ ብርሃን እንድትሸሺ ይርዳሽ። እወድሻለው!!
Jesus is lord !!!!!
❤❤❤❤❤
Yees that
እረ ተው የቃላት ጨዋታ እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት ቦታ ከማትዮስ እስከ ዮሀንስ አንድ ጥቅስ አምጥተህ አስተምር እኛንም እንመን እኛ ግን የየሱስ ክርስቶስ አባት እና አምላክ ነው ምናመልከው የላከው ሁሉንም የሰጠው
ተመልሷልኮ። አላየከውም ማለት ነው። ይህንን ሊንክ ንካውና ገብተህ ጨርሰህ ስማው።
ruclips.net/video/WSVwHk9DYAg/видео.html
@@ewnetyasarfal እረ ተው እንጂ ወሃ ውቅጦወቅጦ የሆነ ንግግራቹ ሰልችቶኛል የውነት አዝናለው
@@ewnetyasarfallbonahn yealemat fetary yehonew ALLAH ykfetlh qettegnawn menged ymrah chelema wst mehonhn awqeh tereda
Ere temlesu uesus medhane alem new lela yesus altfelegu ke hawaryat temhrri pawlos endetangerew ena kastemarnachu weshi yetwgeze
ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል ማለት ኢየሱስ ነዉ
ኢየሱስ፡ብቸኛው፡አምላክ፡እና፡አዳኝ፡ነው፡፡
እየሡሥ ሰዉ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይገርማል አይሁዶች የፈጠራቸውን አምላክ አሰረወ ገረፉት ገደሉት 😂 ለአፍ እንካን ይሰቀጥጣል ።
ፈጣሪ ከይሞትም ማንም አያሸነፈውም ሀዪልም ።
Ayizo bible anibib ye mahmed wushet kesu gar janen yasigebahal
እኛ ከአዳላህ በስተቀር አምላክ የለም እመኑ ይሄኔ
በኢየሱስ ካልሆነ በስተቀር ወደ አብ ወደ ዘላለም ህይወት የሚደርስ ማንም የለም። ኢየሱስ ይወድሃል። ጊዜ ሰተህ አስብበት በደፈና ሳይሆን ጠይቅ ለማወቅ እግዚአብሔር ያበራልሃል። የዘላለም ህይወት ቀልድ አይደለም።
@@Kiyayeeeyealemat fetary kehatyat metsetsethn ayto yemimr enji sew amtto kalasgedele mhret yemayaderg aydelem
YeEyesusn nebynet alemeseqelun kalawek chelema wst mehonhn ltawq atchlm
ኣልሓምዱሊላህ ሙስሊም ኣርጎ ለፈጠርኝ ኢስላም እኮ የሁሉም ነቢዮች(ዐ.ሰ) እምነት ነው የኢየሱስ (ዐ.ሰ)ጨምሮ ምክኒያቱም ኢስላም ማለት ለኣንድ ብቸኛ ፈጣሪ እና ተቆጣጣሪ ኣምላክ ኣላህ (ሱ.ወ)በብቸኝነት መገዛት ስለሆነ እና ኣትድከሙ ይልቅ እናንተ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ኑ።
ጆሮህን አስጠግተህ በደንብ ስማ አንተ አልሃምድሪላህ ሞስሊም ስለሆንክ የምትለው መጸሃፍህን አንብበህ ፈጣሪህን አውቀህ ሳይሆን እንዲሁ ኣቡ ሃይደር ወይም ዛኪር ናይክ ተከትለህ ነው ወይ ደሞ ቢበዛ መሓመድን ተከትልውህ ነው አባቴ እኛ ክርስቲያኖችን ግን የያዝነው እውነት ማንም ላይ ተመርኩሰን ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ አረጋግጦልን ነው እየሱስ ያለ እና የነበረ ደሞ በቅርቡ ለፍርድ የሚመጣው ጌታ
@@semharabraham9817ante pastor ena qes tketelalehna muslimm endih new blh maseb aqum biblen berash anbbew ewnet bemanbeb enji yesewn qal bemastegabat aygegnm chelema wst mehonhn awqeh wedebrhan flega guzo jemr
Eyesus ejg yemwedew nebye new nebyen amlak eyalachu atsadebu Amlak andu ena yehulu fetary hulun asgegn yehonew zelalemawiw ALLAH bcha new
Pastorochachu ena qesochachu yemiluachun teret teret satsemu anbbu stanebu ewnetegna menged ygeletlachuhal mot saymetabachu anbbu
Wede ewnetegnaw menged wede hywet menged ISLAM nu
Jesus is God. Read your kuran about jesus
Even QURAN blo metsaf erasu atchlm endebeqeqen yemtbalewn atastegaba anbbeh ewnetn aggn
ehe yewushat tirikt yikrbachu rasachun bemayitakm tirikt gizeyechun atgdalu egna eyesusenm enodawaln gin amlak new bilan anamnem ye alah yetekabara nabiyi new yih sawu yemir miskin new gizehn atgdal kom bilah aseb yemtzagbahu hulu hushat endahona takalh weda ewunat mengad na ene limkarh enda wandm be eslimna hushat yetetela new anta bemetamenahu emnat belakm muslim biton kazih hulu hushat tikotabalh fetari weda hak mengad yimrah dua adarglhalehu
ኢየሱስ አምላክና የጌቶች ጌታ ነዉ። ከኢየሱስ ዉጭ ለላ መንገድ የለም ። ሙሰልም ወንድሞችና እህቶች ወደዝህ አዳኝ ቅረቡ መዳን ይሆንላችሁአል። ኢየሱስ ያድናል!
እራሱን ማዳን የማይችል ጌታ እኔን ማዳን አይችልም እየሱስ ሰላም በሱ ላይ ይሁን ይበላል ይጠጣል ይፀዳዳል ይተኛል አንድ ፈጣሪን እንድንገዛ ይሰብካል አይደል እንዴ እናንተ ግን ይሄ አልበቃ ብሏቹ ከአንድ ፈጣሪ ውጪ መላክት ትለምናላቹ ፃድቃንን ትለምናላቹ ሰማእትን ትለምናላቹ እኛ ደግሞ በማይወልደው በማይወለድው ብቸኛ በሆነው ጌታ እናምናለን በነብያት መላክተኛነት እናምናለን ከነብኡላህ አደም እስከ ነብዩ ሙሃምመድ /ሰላም በነሱ ላይ ይሁን/ ድረሰ እናምናለን አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠኸን ጌታ
አንድ ፈጣሪ ትላላቹ ነገር ግን እግዝአብሄር ወልድ እየሱስ እና መንፈስቅዱስ እያላቹ ሶስት አምላክ ታመልካላቹ መጀመሪያ ከራሳቹጋ ተግባቡ ። አንድ አምላክ ካላቹ እግዝአብሄር እየሱስ መንፈስቅዱስ አንድ ከሆኑ ለምን አንዱን እግዝአብሄር አታመልኩም ?
ምንድነው ምትቀባጥረው? የተጠየከውን ሳትመልስ ለምን እዚህ መጣህ!? የተጠየከውን መልስ። ጥያቄው ይሄ ነው፦
ቁርአን ክርስቲያኖች የሚያመልኩት ሶስት አማልክትን ነው እነሱም አላህ፣ ኢሳ እና መርየም ናቸው ይላል፣ አንተ ደሞ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ናቸው ትላለህ፣ ማነው የተሳሳተው? አንተ ወይስ ቁርአኑ? የቱን እንመን?
Aeab...wed..menfes..kidus...yihan..yemayamin...mengeste.semayi...ayigebam..fetenu..wegn...
@@ewnetyasarfal
መቶ ግዜ ተመልሶልሃል አይገባህም
@@vijvjccuu2842 መጀመሪያ ጥያቄውን ተረዳ ።አንድ ፈጣሪ ትላላቹ ከዛ ደግሞ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሶስቱን በተለያየ እየጠራቹ ታመልካላቹ እና አንድ ፈጣሪ ከሆነ ሶስት ለምን ታመልካላቹ ?
እሺ ስንት አምለክ ነው የለችሁ 😂
ኦርቶና ሙስሊም ምን ልዩነት አላቸዉና ነዉ ወደ ኦርቶዶክስ የሚመጣዉ?ሁለቱም የክርስቶስ ጠላቶች ናቸዉ ሁለቱም ከፈጣሪ ይልቅ በሰዉና በሞቱት ሰዎች ተስፋ የሚያደርጉ ህይወት የሆነዉን ክርስቶስን ሸምጥጠዉ የሚክዱ ናቸዉ ሰለዚህ ወደኦርቶ ከሚመጣ እዛዉ ብቀመጥ ይሻለዋል
ክክክክክክክክክክ
اللهم اني أعوذبك منل کفرين وظالمن
እየሱስ ጌታ ነው!!
@@tsialex7222eyesus neby new
አስቢችሁታል የፈጠርሽን ተይና የተፈጠረውን ልጅ ፈጡር መለከል ሞት ያሸነፈውን ሰው አምልኩ እረ ሸህም ነው 😂
ኢትዮጵያ ውስጥ Muslim evangelism ስልጠና በስፋት ሊሰጥ ይገባል!
ልክ ነህ። አሁንም እግዚአብሔር እየረዳን ነው እየሰፋ ነው። ግን አገለግሎቱን የሚደግፉ ክርስቲያኖች በጣም ጥቂት በመሆናቸው በሚገባ ማደግ አልቻለው። እግዚአብሔር ይረዳናል ጸልይልን!! ተባረክ!! comment ደሞ ሁሌም ይልመድብህ🥰
@@ewnetyasarfal geta yebarkh endet new magez yemnchlew
ቴሌግራም ላይ ይህንን ሊንክ ጽፈሽ በመንካት ታገኚኛለሽ። @BibleAndMe
የሙስሊም ሐይማኖት የቁም እስር ቤት ሕይወት አልባ መሆኑን ለማወቅ እሩቅ መሄድ አያስፈልግም ልክ ከቁም እስር ነቅቶ የሚወጣ ይገደላል እየገደለ ሙስሊም ሰላም ነው ማለት ያሳፍራል ።😢😢
Teret teret yemiweralachun teyna anbbi
እየሱስ አምላክ ሳይሆን ነብይነው መልክተኛነው
ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው። እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው። እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ።
ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም አምላክ ነው አልፋና ኦመጋ ለፍርድ የሚመጣ ለሁሉም እንደሥራው ዋጋውን የምከፍል።
ተሳስተሀል አስተውል ኢየሱስ አምላክ ነው ያድናል
awo wude anchi tikikli nash iyesus krstos awo lik nash nabiy now taliko now yematwu awo taliko now yematwu abatu now yelakawu bamanfas qidus tamolito taqabito now yematwu gin 1 nagr mawoq alabish iyesus kalamanori wodee manori alimatam kemanori wode matayet now yematwu ishiy wude injy isu wode midir simata kalamanori yematawu kamanori wodee matayet now yematawu isu irasu silachu alayachum inena abi 1 nani yilal uko
ውሸት ሰለሆነ
ኢየሱስ እዉነት እና ህይወት ነዉ።
Minu nw wishat yehonawu nigar yaligabashn inradadalen hasabi inlawawotalen
የመዳን መንገድ እየሱስብቻ ነው ::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤