አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል!የኢሳት ጋዜጠኞች መልስ ሰጥተዋል! እነደብረፂዮን እንዴት ነው የሚያስቡት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024

Комментарии • 42

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 34 минуты назад

    አጅግ በጣም ጥሩ መግለጫ ነው የሰማነው።ሚዛናዊ የሆነ።እንዳህ አይነት አስማሚ የሆኑ አስተያየቶች ቢኖሩና ቁጭ ብሐን በግልጽ ብንነጋገርባቸው ለሀገራችን መፍትሔ ያመጣሉና፤፤፤፤

  • @sintayehuabate343
    @sintayehuabate343 Час назад +4

    ወደእንድ ለማምጣት የመንግስት ግዴታ ነወይ ፋኖ አላማው አንድ እና አንድ ስልዝጣን እይደለም ወይ ህዝብን የሚያንገላታው ፋኖ እይደለም ወይ በቅርብ አዛውንቶች ን በንብርክክ ያስኬ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    Thanks!

  • @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
    @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 6 минут назад

    You guys are the most outstanding Amhara people has a lot of issues that has need to be solevd.

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo Час назад +3

    ዶክተር እንኴን ደህና መጡ
    የሚሠጡት ሀሣብ ሁሉ ብዙ እየተማርኩበት ሥለሆነ ደስ ብሎኛል

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 26 минут назад

    ፍኖየ የህዝብ ልጅ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 14 минут назад

      ቅዘናም ፋንድያ! ፋንድያህ ከምድረገጽ ይጠፋል! የማይነካ ነው የነካካው!

  • @HailuBerhe-qg2qi
    @HailuBerhe-qg2qi Час назад +1

    ይሕ ሰውየ መንን ተማምኖ ነው የሚበጠረቀው ?

  • @merawit2074
    @merawit2074 Час назад +2

    ቁማራቸውን ያፈረጡበት አጋጣሚ ነው ኤርሚያስስ ማን ነው እና ጀነራሉ እንዲ ሲል አንተ እንዲ ብለህ አዋርድ ተብሎ የተሰጠውን ገፀባህሪ ተውኗል የተሰጠውን የቤት ስራውን ሰርቷል።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 27 минут назад

    የጀነራሉ መግለጫ ያልተጠና ወይም ሆን ተብሎ አንድን ህዝብ ለማጥፋት መዘጋጃ ነው።

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 29 минут назад

    እኔ በለቅሶ ምክንያት ፋኖ በተቆጣጠረው ቦታ ሄጃለሁ፣ፀባየኞች ናቸው።አልፈራሁም

  • @HailuBerhe-qg2qi
    @HailuBerhe-qg2qi 58 минут назад +1

    እረ በግልፅ አትቀላቀልም እንዴ

  • @dawitfeshakidane2123
    @dawitfeshakidane2123 Час назад +1

    ይህ ምን አባቱ ነው የቀባጥረው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад +1

    አያሳዝኑም፡ ህውሓትን፡ የታገሉ፡ ኢሳቶች፡ ዛሬ፡ የኢትዮጵያ፡ ጠላቶች!!!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 Час назад +1

    አይ ዶፍተር። ባለፈው ስለ ጌታቸው ስታወራ ሰውዬው አሳልፎ እንደሚሰጠው አስተያየት ሰጥቼ ነበር። እውነት ያ የማይሆን ከሆነ ሂሴን እውጣለሁ ስል ነበር። አወ በእርግጥም ያ እየተፈፀመ ያለበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ዛሬስ ምን ይሆን አቋምህ? እኔ ጠንቋይ ሆኜ ሳይሆን ጨቅላው ወደየትኛውም አቅጣጫ ቢሆን በየትኛውም ጊዜ ሊታጠፍ እንደሚችል፣ ኦፖርቹኒስት መሆኑን ባለፉት አመታት ስላየንና ስላረጋገጥን :11 እባክህ የማይነካ ጉዳይ እየነካህ ፋኖ ርስት አስመላሽ እንደሆነ አታውራ። የፋኖ ዓላማ የአማራን ህዝብ ህልውና ማስከበር ነው። እባክህ እባክህ እባክህ ሰላሳውን እየቀባጠርክ 360 ድግሪ በጠላትነት አታስፈርጀው።

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 14 минут назад

    ምርኮኛው ብርሀኑጅሉ እባቡ ኤርሚያስ ለገስ ሁለት የማይረቡ ቀባጣሪዎች!

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 55 минут назад

    Yih yeraya sew new ende ? Lemin AA teqemito werie yaweral yewegenochu mot aysemawum?

  • @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
    @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 24 минуты назад

    Ermias aymerowu be tikem teneketowal dedebowal

  • @KonjitDemissie
    @KonjitDemissie Час назад +1

    A

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 59 минут назад

    ብርሀኑ ጁላ የሰጠው መግለጫ በሙሉ የአብይንና የኦህዴድ ብልጽግናና የአብይ መከላከያን ነውርና ወራዳ ስራ ያጋለጠ መሆኑ ይታወቅ። ፋኖም ምን ማድረግ እንዳለበትና ጥንካሬውን ጭምር አድንቆ ነበር መግለጫ የሰጠው። ይህም ደንቆሮነቱን ያረጋገጠበት ጥሩ ማስረጃ እንደሆነ ይታወቅ።

  • @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
    @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 26 минут назад

    Sele sewu leji mebet sibal yeged Amhara becha mehon yelebekem hulum ga yedersal yehe aykerem selezi beltsegena metifat yalebet derejit newu

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt Час назад

    ቮሊቪያ ነው

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 20 минут назад

    የራሱዋ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ

  • @micabeyene2754
    @micabeyene2754 Час назад

    Mi

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Час назад

    የአብይ ኦህዴድ ብልጽግና ስብስቦች በሙሉ የደናቁርት ስብስቦች ናየው። አንተም ልክ ነህ ደናቁርት ናቸው ማለትህ፣ ከዚህ በላይ ስያሜ ቢሰጣቸው አያንሳቸውም። ቢያንስባቸው እንጂ።

  • @girmaykebede3842
    @girmaykebede3842 36 минут назад

    😂

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Час назад +1

    Asharo ante belo tentagne ante raseh ye fano sanba neh duket sera fet bozene selene ESAT journalist tekerekare man aderegeh yaderegutin gehad seletegelete naw resa medere kisawelake be ager sim yemetenegedu kumartegna hula no more game is over 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😛😛😛😛

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru Час назад

    አድናቂዎ ነኝ፣ ግን የፋኖ ነገር ሲነሳ አንጀትዎ ይንሰፈሰፋል። ለወያኔና ለሸኔ ሲሆነ ርህራሄ የሎትም። እርግጥ ነው ዘር ከልጓም ይስባል።

    • @LeykunAsamere
      @LeykunAsamere Час назад +1

      የዘር ጉዳይ ሳይሆን ይሄ ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ያደባባይ ሚስጢር ነው

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre Час назад

    ለሲሳይ ዶክትሬትን የሰጠው የትምህርት ተቋም ማፈር አለበት። ከእንደዚህ አይነት ተራ ዘረኛ ይጠብቃችሁ። መንደርተኛ እንጂ ይኼ ምሁር አይደለም!!!

  • @mehariwelderufael512
    @mehariwelderufael512 2 часа назад +1

    Ante yetemare denqoro .Tarik atazenba hulun gzie snayeh eyewacheh neh Drachen ytfa yeschormuta lj andqen yezendo Rat thonaleh