ሰው የከፈተልንን Email አካውንት ለመቀየር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 226

  • @ZuzuRaya-r4f
    @ZuzuRaya-r4f 21 день назад +2

    ቪዶህ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አንድምኴን ግራ አያጋባም ደስሲል እናመሰግናለን❤🎉

  • @kedijaHussen-y1k
    @kedijaHussen-y1k Месяц назад +3

    በነገርከኝ መሠረት አስተካከልኩ ወንድሜ አላህ ይምትወደውን ሠው ይጠብቅልህ ያሠብከው ይሳካልህ ወንድም❤❤❤❤

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 3 часа назад

    ብዙ ቪዶ አይቸ አልሰራልኝም የአንተ አስተምሮ በጣም ግልፅ ነው ይመችህ ❤

  • @MeazaHirut
    @MeazaHirut Год назад +7

    በኡወነት ትለያለ ዎንድሜ ፈጣሪ ይባረክህ በአንዴ ቀይርኩት ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @ፋኖ1
    @ፋኖ1 Месяц назад +1

    ተባረክ እንደሚገባን አድርገህ ነው የገለፅከው እርጋታህ ስታስረዳ እናመሰግናለን🙏

  • @የህልሜተዋናይ
    @የህልሜተዋናይ 10 месяцев назад +2

    ዋው በጣም አመሰግናለሁሁ ትለያለህ በጣምምም አደንቃሀለሁ

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Год назад +2

    የተረጋጋህና ምትገርም ነህ ጠቅመሀኛል

  • @JESUSISMYLIFEJesusismylife-l5q
    @JESUSISMYLIFEJesusismylife-l5q 2 дня назад

    Kemem yhonk leji ymer thanks ❤❤❤

  • @MekdesTesfu-j4c
    @MekdesTesfu-j4c 4 месяца назад +1

    የእውነት ወንድሜ አመሰግናለሁ ተሳክቶልኛል 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @yordayouteube
    @yordayouteube Месяц назад

    ተባረክ ወድሜ 🙏💜💜💜💜

  • @አሱየ
    @አሱየ Год назад

    እናመሰግናልን ወድምየ በጣም ጥሩ እውቀትነው ጠክር

  • @MGXAJESUS
    @MGXAJESUS Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @አሞየይ
    @አሞየይ 8 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ነው የማመሰግነው ጠልፈውት ነበር አሰሪወቸ አመሰግናለሁ በርታወንድሜ

  • @SabaAman-y2t
    @SabaAman-y2t 2 месяца назад

    ወላሂ በጣም ነው ማመስግነው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በርታ እኔስ ተቆጣጥርውኝ ነበር በኢሜሌ እፍ

  • @ማሜነኝከሀራ
    @ማሜነኝከሀራ Год назад

    በጣም ነው የምናመሰግነው ብሮየ በርታ በውነት ትለይ አለህ🙏🥰

  • @BelayAdsu
    @BelayAdsu Месяц назад

    Woww ይመችህ ብሮ

  • @aaii2973
    @aaii2973 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቲንሽ ፖስቦዱ አስቸግሮኝ ነበር ቀየርኩት❤❤❤❤❤

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያክብረህ ወድሜዋ ሰራልኝ እድሜ ጤና ይሰጥህ በእውነት

  • @ABRASHABERASH
    @ABRASHABERASH 11 месяцев назад +1

    አሜሠግናለውወንድሜ❤

  • @kidestayele-lj6iy
    @kidestayele-lj6iy 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባንዴ ቀየርኩት በጣም ተጨንቄ ነበር በውነት እናመሠግናለን ❤❤

  • @Romanmohammed-e3u
    @Romanmohammed-e3u 17 часов назад

    Masha allah jeza kellah hayer

  • @IssaAlsheesh
    @IssaAlsheesh 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለው ወድሜ በጣም ተሰቃይቼ ነበር በጣም ነው ማመሰግነው

  • @HudaSlam-f9w
    @HudaSlam-f9w Месяц назад

    አላህ ያሰብከውን ኸይር ነገር ሁሉ የሰከልህ

  • @alemneshasefa2829
    @alemneshasefa2829 Год назад +24

    ሰው የከፈተውን ድሌት ስለውም ድሌት አይሆንም ሌላ ልክፍት ብሞክርም የበፍቱ ፓስዋር ይጠይቀኛል ምን ላርግ እባክህ ወንድሜ

  • @binthussein-v3y
    @binthussein-v3y 6 месяцев назад

    ቃል የለኝም አንደኛ ነህ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @tube8393
    @tube8393 9 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ወድማችን እሄን ሥራህን ለመሥራት ሁለት ሥልክ ያሥፈልጋል ከዛም ባዱ ሥልክ እሥቴብ በእሥቴብ እየተከታተሉህ ያኛዉን ሥልክ ማሥተካከል አሪፍ ነዉ ይቀላል በዛ መልኩ እኔ አሥተካከልኩ አመሠግናለሁ እሺ በላይክ

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 2 месяца назад

    በጣም አመስግናለሁ በጣም የምፈልገዉ ቫዶ ነበር

  • @HawaAhmed-b6e
    @HawaAhmed-b6e 2 месяца назад

    ጎበዝበርታ🎉

  • @በዳመና
    @በዳመና Месяц назад

    ወላሂ በጣም አድረጌ አመሠግናለሑ ጨንቆኝነበር እቢብሎኝ አላህ ኽይሩን ነገር ይወፍቅህ

  • @GhayathiNice
    @GhayathiNice 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ወድሜ ❤❤❤❤

  • @EeEe-ne8kx
    @EeEe-ne8kx 5 месяцев назад

    ይመችህ የኔ ወድም🎉 ለመጀመርያ ሲሳካልኝ 😂😂😂

  • @MuhamedAmin-z3m
    @MuhamedAmin-z3m 6 месяцев назад +1

    በጣም እናመሠግናል በጣም አቀለልክልን

  • @Aeynlem
    @Aeynlem Год назад

    እናመሠግናለን ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @mehbubaahmed-r4e
    @mehbubaahmed-r4e 9 дней назад

    በእዉነት ባንዴ አስተካከልኩት እናመሰግናለን

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 6 дней назад

      ሲቀየር በፊተኛው ኢሜል ላይ ያያሉት ነገር አይጠፉም አይደል?

  • @ሀይሚሲሳይ
    @ሀይሚሲሳይ 7 месяцев назад

    ወድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ❤❤

  • @HayatA120-ht6jr
    @HayatA120-ht6jr 3 месяца назад

    ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜናጤና ይስጥህ በጣምአመሰግናለሁ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Месяц назад

    tebark.❤❤❤

  • @MohammedAdem-wm4ju
    @MohammedAdem-wm4ju 8 месяцев назад +2

    በሰው ነበር የኔም ቀየርኩት በጣም አመሰግናለሁ

  • @elfnesh570
    @elfnesh570 9 месяцев назад +1

    Tank you so much bro❤

  • @AsniAsefa-b3j
    @AsniAsefa-b3j 2 месяца назад

    አመሠግናለሁ ወንድም ቀየረልኝ

  • @Hiweqeen
    @Hiweqeen 7 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም አሠሰግናለሁ 4 አመት ሰው ከፍቶልኝ ሀክ አድጎኝ ሀይ ሲሉኝ ተሳቅቄ ልሞት ሰውየውንም ሁሉንም ዛሬ ከሂወቴ ወጡ😂 ኡፍፍፍፍፍ ተባረክ እሰው ሀገር ተቀምጨ ዘና እኔዳልል❤❤❤❤❤❤

  • @KOkebKifle
    @KOkebKifle 29 дней назад

    Edemana tana chemero chemero ystek yna abat endant aynetun yabezalen

  • @MarymeMehammed
    @MarymeMehammed Год назад +1

    እናመሰግናለንይመችህ

  • @ሜላትአሰፋ
    @ሜላትአሰፋ Месяц назад

    ናመሰግናለን

  • @Hawaears
    @Hawaears Год назад

    በጣምነው የማመሰግነው ወድም❤❤❤❤

  • @የኧዣ
    @የኧዣ 9 месяцев назад

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወድማችን

  • @S1234Sddefdr
    @S1234Sddefdr 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ወንድም👌👌👌🙏🙏

  • @lemlemmsele
    @lemlemmsele 28 дней назад

    አመሰገናለው ❤

  • @aasked5578
    @aasked5578 9 месяцев назад

    ወንድሜ ተቸግሬ ነበር ጃዛ ካላህ ኸይር

  • @HikemaWorkuden
    @HikemaWorkuden 4 месяца назад

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ❤❤❤❤

  • @zereelyas
    @zereelyas 5 месяцев назад

    Good job 👍👍👍👍

  • @besufikadbeimnatggg7060
    @besufikadbeimnatggg7060 27 дней назад

    Thanks ❤

  • @ራሂአወል
    @ራሂአወል 9 месяцев назад

    በጣምም አመሰግናዉ ሰራልኝ♥️🙏

  • @HablHabl-s9l
    @HablHabl-s9l 2 месяца назад

    ተባረክ❤❤❤

  • @ፈሪሀ-ቢንት-ሰኢድ-2228
    @ፈሪሀ-ቢንት-ሰኢድ-2228 3 месяца назад

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ

  • @madinahmm5756
    @madinahmm5756 2 месяца назад

    አመሠግናለሁ በጣም ነበር የምፈልገው ሰራልኝ

  • @አባቴሰቀቀኔ
    @አባቴሰቀቀኔ 5 месяцев назад

    ክበርልን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk 7 месяцев назад

    ወድሜ እግዚአብሄር ይስጥህ ተሰቃይቼነበር በጣም አመሰግናለሁ አብዝቷ ይስጥህ🎉🎉🎉

  • @ZesghAgza
    @ZesghAgza 11 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @GenetEbrahim
    @GenetEbrahim 5 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Zehabfikirhabesha
    @Zehabfikirhabesha 3 месяца назад

    ጎበዝ በርታ

  • @habasihirma-bl8wt
    @habasihirma-bl8wt Год назад

    በርታ ጎበዝ ማሻአላህ ።❤

  • @TinaTina-z7z
    @TinaTina-z7z 6 месяцев назад

    አመሠግናለሁ ወድሜ😊

  • @BineamFikade
    @BineamFikade 8 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን

  • @MikiHiwet-e6c
    @MikiHiwet-e6c 11 дней назад

    የፌስቡክ ኣካውት ከስልክ ወደ ኢመል መቀየር ስራልን ብሮየ❤🎉

  • @MasteAyu
    @MasteAyu 3 месяца назад

    tebarek kiyirewalew

  • @shemimaHamza
    @shemimaHamza 4 месяца назад

    ጀዘከለሁ ከይረን

  • @fikrtetesfye
    @fikrtetesfye 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 10 месяцев назад

    ማሻአላህ ብሮ ትለያለህ 👏👏👏👏❤❤❤❤❤🙏

  • @amaamm-u5g
    @amaamm-u5g 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ8የ

    እናመሰግናለን በእውነት

  • @zuzufamily1310
    @zuzufamily1310 4 месяца назад

    ጀግናብየሀለሁ ሽኩረን

  • @FatumaYesuf-dk4es
    @FatumaYesuf-dk4es 4 месяца назад

    ቆይ ልሞክረዉ ነዉ 💃💃

  • @SeadaAli-z1h
    @SeadaAli-z1h 7 месяцев назад

    አመሠግናለሁ ወዲም ቃልየለኝም

  • @TiTiTiTi-l5o
    @TiTiTiTi-l5o 2 месяца назад

    Thank you

  • @mekedeshailu-v8o
    @mekedeshailu-v8o 2 месяца назад

    በጣም አመሠግናለሁ አንተ ጣሩ ሰው ነክ!!!

  • @ጦይባ-ዩቱብ
    @ጦይባ-ዩቱብ Месяц назад

    በርታበጣም አደንቅሀለሁ

  • @ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ
    @ፍቅርእውነትነው-ዐ2በ 8 месяцев назад

    እግዚ አብሔርአ ብዝቶ ይስጥህ🙏

  • @rahwaTekeste-x1g
    @rahwaTekeste-x1g 2 месяца назад

    አመሰግናአለው

  • @ABRASHABERASH
    @ABRASHABERASH 11 месяцев назад

    አመሠግናለው❤🎉

  • @AbuMasud-c9n
    @AbuMasud-c9n 2 месяца назад

    Good bro

  • @ToibaAli-z2p
    @ToibaAli-z2p Год назад

    እድሜ ይስጥክ ወንድሜ አመሠግናለሁ

  • @Yeabxega
    @Yeabxega 7 месяцев назад

    ተባረክ

  • @SelamGr-q4n
    @SelamGr-q4n 5 месяцев назад

    tanks Bro

  • @SofiyaAbdu-bb1th
    @SofiyaAbdu-bb1th 9 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናል

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam 4 месяца назад

    በርታልን

  • @Yeabxega
    @Yeabxega 7 месяцев назад

    እድሜህ ይርዘም❤❤

  • @kedijamohamed6791
    @kedijamohamed6791 4 месяца назад

    ልሞክርና ላመሰግንህ እመለሳለሁ😂

  • @FreeFireaction474
    @FreeFireaction474 2 месяца назад

    ሰዎች ጋር ያልው አሮገው የቀየረነው በአድሱ በራሱ email adress በራሱ ይቀይራል ፡ ነው ወይንስ እንደ አዲስ እናስተዋውቃለን፡፡ Thank you

  • @BdHs-b8j
    @BdHs-b8j 11 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @RabiaHassen-i1x
    @RabiaHassen-i1x 3 месяца назад

    Betam New Mamesegnew Wendme

  • @SoliyanaDesta-j2j
    @SoliyanaDesta-j2j Месяц назад

    Wow thanks

  • @Selam-jk1qr
    @Selam-jk1qr 8 месяцев назад

    ጀዛክአላህ ገላገልከኝ

  • @burgalasma8066
    @burgalasma8066 Год назад

    ትብርክ ❤💟

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Год назад

    እናመስግን አለን

  • @thehayYalew
    @thehayYalew 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @የህልሜተዋናይ
    @የህልሜተዋናይ 10 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝ-ቸ2ቈ
    @ወሎየዋነኝ-ቸ2ቈ 8 месяцев назад

    አመሠግናለሁ ❤❤🎉🎉

  • @ميار-ذ4ض
    @ميار-ذ4ض 4 месяца назад

    ትለያለህ ብሮየ

  • @TegaKidanemaryam
    @TegaKidanemaryam 5 месяцев назад

    Wuuuf tebarek