አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ how to create gmail account |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 713

  • @ራምላሹክር
    @ራምላሹክር 3 года назад +42

    ኑርልኝ ወንድሜ ወለሂ ከትለንት ጀምሬ የታለዩ ቪዲዮ ታመልክቼ አዲስ ኢሜልለመክፈት ተቸግሬ ነበር ከልቤ አለህ ይስጥልኝ ቀጥልበት እንዴት ዳሥ እነዳላኝ💓💓💓💓

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +8

      Amen thank you

    • @አላህየሁሉመጠጊያነዉ
      @አላህየሁሉመጠጊያነዉ 2 года назад

      @@natiapp ኸረ ወንድም valid email ይሄን አስገቢ እያለኝ ነዉ ቁጥር ነዉ ስም ነዉ የማስገባዉምን አይነት ኢሜል ነዉ መልስልኝ

    • @ስአዲዬቱብ-ፐ8ጘ
      @ስአዲዬቱብ-ፐ8ጘ 2 года назад

      እዴትነውታዳወደደወናወ ዬቱቢቻናልእማስገባዉወድምተባበረኝበአላህ

    • @helen404
      @helen404 Год назад

      ዋው ወንድም በርታልን

    • @mekiya4632
      @mekiya4632 Год назад

      ያላሲም መክፈት ከተቻለ እባክህን ስራልን እኔ ሲም የለኝም

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Год назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ወደሜ አዲስልክ ገዝቼ የሄዉ እደሜ ላተ በ3 ወሩ ከፈትኩ ተባረክ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад +1

      Amen ይመችሽ

  • @sameris-ic9pw
    @sameris-ic9pw Год назад +5

    የእውነት ትለያለህ በጣም ተቸግሬ ነበር በቀላሉ ከፈተልኛ ተባረክ ጎበዝ ነህ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Amen ይመችሽ

    • @15days-k7r
      @15days-k7r 2 месяца назад

      በስባርድ፣ብዛቱ፣ስት፣ባርገው፣እስክስድስት፣ሞክሪው፣አልከፍት፣አለኛ

  • @Samira-iv4rw
    @Samira-iv4rw 2 месяца назад +3

    ጎበዝ አደኛነህ በረታ ካተጋረ ሁኝ የሠራሁት ኢሜል ተሳክቶል በዝሁ ቀጥል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 10 месяцев назад +1

    የምር ተባረክ እራሴን ሁሉ አመመኝ እኮ በቪድዮል መሰረት ከፈተልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን በታርታ ወንድማችን❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  10 месяцев назад

      ይመችሽ

  • @Ananuru-lw7bl
    @Ananuru-lw7bl 8 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ያለ ስልክ ቁጥር ከፈትኩት አንተን እየተከተልኩ ኑርልኝ ወንድሜ

  • @eerooseros926
    @eerooseros926 2 года назад +3

    በጣም አመስግናለሁ በቀላሉ ጨረስኩ ተባረክ 💜💜

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 года назад +1

    ወላሂ ለአንተ ምንም ቃል የለኝም በርታልኝ በጣም ምርር ብሎኝ ነበር እድሜ ለአንተ አስተካከልኩት ሰብስክራይብ አደረኩህ🥰በርታልኝ

  • @Masara-z8h
    @Masara-z8h 3 месяца назад +2

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ተሳካልኝ ሞክሬው ተባረክ❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  3 месяца назад

      Thank you

  • @AbebewMezgeba-d2i
    @AbebewMezgeba-d2i 22 дня назад

    የምንግዜም አድናቂህ ነኝ ።በርታልኝ

  • @ጀሚሀበሻዊትወሎየዋ

    ዋው ጎበዝ ነህ ስታስረዳ እኔ እራሱ አድስ ኢሜል ከፈትኩ አተን እያየሁ ተባረክ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Amen አመሰግናለው

  • @ashyamohammed6727
    @ashyamohammed6727 2 года назад +1

    በጣሞ አመሰግናለሁኝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ለብዙግዜ ያክል ተቸግሬየነበር ለመክፈት

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 года назад +1

    ምናባቴ ልሸልምህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስልኬ ሲበላሽ አይምሮዬም አብሮ ያቆማል በል ሁን የማዳም ስራ ይሰራላታል ስንት ሰአት ፈጀብኝ መሠለህ የተማረ ይግደልህ ከነ ተረቱ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      Amen thank you

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 10 дней назад

    በጠም ነው መመሰግናዉ የኔ ወንድም በምጋባ መልኩ ነው የምተስራደዉ በጠም ተቻግሪ ነበር በዚህ ቪዲዮ ግን እሜሌን መክፋት ችየለዉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 2 года назад +4

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ ሥልኬ አመት አሥቆጠረ ከተቀመጠ ኢሜል አልቅብየ ያለሁቴ እሠዉቤት ነበር አሁ ያተን ተከታትየ ከፈትኩ በርታ ዉድሜ መልካም ሠዉነህ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 10 месяцев назад

      እስኪ በውስት አውሪኝ እርጂኝ ልክፈት ውዴ😢

  • @askadarkuwait2856
    @askadarkuwait2856 2 года назад +3

    የመጀመርየ ነው ኳሜት ሳደርግ
    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ከፍቶልኛል ኑርልኝ 😘😘

  • @ashenafiayalew9326
    @ashenafiayalew9326 8 месяцев назад

    አመሰግናለው ባባየ ይመችሺ ትልቅ ሰው ማለት የሚያውቀውን የምያሳውቅ ነው በረታ

  • @seadas9341
    @seadas9341 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ስፈልገው የነበረው ❤

  • @fekryoutube2283
    @fekryoutube2283 Год назад

    ቀለል ያለ የኢሜል አከፋፈት ስላስረዳህን እናመሰግናለን❤

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 5 месяцев назад

    ተባረክልኝ እንዴት ተቸግሬ እንደነበር አመሰግናለሁ❤

    • @natiapp
      @natiapp  5 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @awokeasfaw5328
    @awokeasfaw5328 8 месяцев назад

    በሌላ የስልክቀፎ የተከፈተውን email እንዴት ነው ወደሌላ የስልክቀፎ መቀየር ምንችለው። ቪዲዮወችህ ቆንጆ ነቸው እያየሁት ነው። ለቀህም ከሆን በቪዲዮ ቁጥሩን ንገረን እስኪ

    • @natiapp
      @natiapp  8 месяцев назад

      Add የሚለውን ነክተክ ማስገባት ትችላለክ

  • @HayatBintbaba-su4xo
    @HayatBintbaba-su4xo 2 месяца назад

    ዋው ምርጥ ልጂ የጎደኛየን ኢሜል ከፈትኩላት አተን እያየው ኑርልኝ ወዲምዋ

    • @natiapp
      @natiapp  2 месяца назад

      Thank you

  • @ያረቢሀያትአማንጋር

    ወንድሜ ወላሂ በምን ቃል ልግለፅህ እጂግ ከልቤ ነው የማመሰግነው ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ ስንት ቀኔ አላውቅበት ብየ ስደናበር በ1 ጊዜ ገላገልከኝ ቴኪው ወድሜ ቀጥልበት 💝💝🌹🌹🌹👍👍👍

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Amen ይመችሽ

  • @az2256
    @az2256 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን ተባረክ በቀላሉ ነው የጨረስኩት

    • @natiapp
      @natiapp  6 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @rhmarham2838
    @rhmarham2838 2 года назад

    እናመሠግናለን ወዲም ገናዛሬ ገባኚ አላህ ይጠብቅህ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      Amen አመሰግናለሁ

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 5 месяцев назад

    ቅልል ያለ አገላለፅ በጣም አመሰግናለው በርታ❤❤❤❤

  • @SjshSjshhsh
    @SjshSjshhsh 2 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁአዲስ ኢሜል ከፈትኩኝ
    በጣም ተቸግሬ ነበር ወላሂ

    • @natiapp
      @natiapp  2 месяца назад

      አመሰግናለው

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ናትዬ አመሰግናለሁ ወንድምየ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Amen ይመችሽ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 Месяц назад

    ኑሩልኝ ወዴሜ ❤አመሰግናለሁ ተቸግሬ ነበር አሁን ከፈትኩ ቀጥልበት 🎉🎉🎉❤

    • @natiapp
      @natiapp  Месяц назад

      Amen thank you

  • @sweetigirl5527
    @sweetigirl5527 2 года назад +2

    ዎንድሜ በጣም አሪፈ ናዉ በሪታ አመሰግናላሁ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 года назад

    እግዛብሄር ይባርክክ አዲስ ስልክ ገዝቼ ተቸግሬ ነበር ዉዴ

  • @ashyamohammed6727
    @ashyamohammed6727 2 года назад

    በጣሞ አመሰግናለሁኝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ለብዙ ግዜየ ተቸግሬየነበር

  • @frieyoutube
    @frieyoutube Год назад

    ዋው እናመሰግናለን በሚገባ መልኩ ሰርቷል በርታ ሰብ ላይክ😍👌👍👍

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      አመሰግናለው

  • @SaraSara-om5be
    @SaraSara-om5be 4 месяца назад

    እውነት እጅክ ይበራክ ግልጽ በሆነ መንገድ ነው የስተመሪካን❤❤❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  4 месяца назад

      አመሰግናለው

  • @GugGu-yy6us
    @GugGu-yy6us 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የእውቀት ባለቤት ቸሩ አምላክ ከዚኽም በላይ አብዝቶ ይስጥልን

  • @ashyamohammed6727
    @ashyamohammed6727 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁኝ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ አካውቴየ የጋራ ሁኖብኝ በጣሞ ተቸግሬየነበር

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      Amen thank you

  • @LebanonSisay-qk1yt
    @LebanonSisay-qk1yt Год назад +1

    ❤❤❤ betam amesgenalew egzabeher ysetilegni des yemile kemal keltafa new amesgenalew betam🎉

  • @seidgato8708
    @seidgato8708 Год назад

    ወንድም በጣም አመሠግናለሁ በርታ በጣም ምርጥ አገላለፅ ነው አብሽር

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      አመሰግናለው

  • @samrawetyemerymelege7437
    @samrawetyemerymelege7437 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜችን በርታልን😍

  • @sahidasahida2503
    @sahidasahida2503 11 месяцев назад

    ናቴየ በምን ቃል ልግለጥህ እድሜና ጤና እስከለተሞትህ ይስጥህ ❤

    • @natiapp
      @natiapp  11 месяцев назад

      አሜን ይመችሽ

  • @HiwotBelete-t9k
    @HiwotBelete-t9k Месяц назад

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏ሰራልኝ 🥰🥰🥰

  • @fozyafozya4403
    @fozyafozya4403 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ሰው

  • @getubaye542
    @getubaye542 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ😊

  • @HayyatMohammed-v4s
    @HayyatMohammed-v4s 11 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን በርታ ወንድሜ በጣምምምምም ሠርቶልኛል ❤❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  11 месяцев назад +1

      ይመችሽ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ

    የእውነት ጠፍቶብኝ ጨንቆኝ ነበር ተባረክ

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Месяц назад

    ከልብ አመሰግንለሁ ወንድም ስልችት ብሎኝ ነበር❤❤❤ ስብስክራይብ አደረኩህ

  • @mudienSiergechio-k6d
    @mudienSiergechio-k6d 11 месяцев назад

    ጎበዝ በርተ ወንድሜ ተቸግሬ ነበር ወለይ በጠምነው መደንቅክ አለህ ይጨምርልክ👍👍👍👍👍

  • @qatarqtr-cl8xp
    @qatarqtr-cl8xp 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ የእውነት ስንትቀን እሞከርኩ እምቢ አለኝ በርታ😍😍😍

    • @natiapp
      @natiapp  10 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @harfebrhanu8632
    @harfebrhanu8632 2 года назад

    ፈጣሪ ኩሉ አለም የልብህን ሓሳብ ያሞላልህ ወንድም አለም እኔ አንድ አመት ሙሉ ፈልጌ ፈልጌ ኣጥቸ ያንተ ግን እውነት መግለጭ የለኝም ክፉም ኣይንካህ ተመስገን አምላኬ ብርክቲ ሰንበት🙏🙏🙏

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      Amen thank u

  • @rrllmmyybb
    @rrllmmyybb Год назад

    ወላሂ አላህ ይጠምርልህ ኢሜሌን ከፈትኩ አድስ 👌👌👌🥰🥰🥰

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      Amen ይመችሽ

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዲም
    እናመሰግናለን ጡሩ ትምርት ነዉ በቀላሉ የሚገባነዉ
    ነገር ግን የኔ ስልክ ክሎዲ አካዉት ወይም አካዉት የሚል የለዉም እስቲ እደት አርጌ ላስታክል ነገረኝ የኔ ስልክ ለምን አካዉት የለዉም እደትስ ማስታከል ይቻላል

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 4 месяца назад

    ስልኬን ልሰብር ነበር ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ቃል የለኝም ጋሸ😘😁

  • @ADSaet
    @ADSaet 3 года назад +1

    ዋዉ ቀለል ያለ ነዉ አይከብድም በርታልኝ

  • @etuethiopia4186
    @etuethiopia4186 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን ቅልብጭ ያለች ቪድዮ
    እሲኪ የዩቱ አከፋፈትም ስራልን

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 11 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ !!

    • @natiapp
      @natiapp  11 месяцев назад

      ይመችክ

  • @RoseR-c5y
    @RoseR-c5y День назад

    አመሰግናለሁ ወንድምዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 6 месяцев назад

    እናመሠግናል ወድም በጣም ሥፈልገውነበር😍😍😍

  • @Tazatitube5322
    @Tazatitube5322 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 2 года назад

    በእውነት ተበርክ እኔ ከፍትኩ እግዚአብሔር ጥበብ ይጩምርብህ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      Amen thank you

  • @siadi4531
    @siadi4531 2 года назад

    አልሀምዱሊላ ወላሂ አተን አይቸ አስተካከልኩ ማሻአላህ በርታ ወድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      አመሰግናለው

  • @GenetTesfa-qq9lg
    @GenetTesfa-qq9lg Год назад

    እናመሰግናለን🎉 በጣም ቀላል

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዘ3ፐ 13 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 года назад +1

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወንድሜ ፤ አንድሮይድ ስልክ ጋላክሲ 7 ኤጅን ባክግራውንዱን ዳርክ ሞድ ለማድረግ ይቻላል ? ከተቻለ መረጃ ንገረን ፕሊስ ።

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      በራሱ በ ሴቲንጉ

  • @አላህየሁሉመጠጊያነዉ

    ወድም በጣምምም ነዉ የማመሰግነዉ በትክክል ከፍቶልኛል በርታ

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 7 месяцев назад

    ወድም ተባረክ ፓስወረድ ሳስገባ እቢለኝ ጠከር ያልከው ምን ለማለት ፈልገህ ነው እዛ ስደርስ እቢ አለኝ

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      ቁጥር ብቻ ሳይሆን ፊደልም ሌሎችንም አይነት ነገሮችን ቀላቅይ

    • @kzra-xt7dk
      @kzra-xt7dk 7 месяцев назад

      ኡቱብህን ገና ዛሬ እያየሁት ነው ላይክ ብቻ አድርጌ ነበር ስመለከት የለበረው ወላሒ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ይገበሀል የደግነት ጥግ እናም በስሜ ነው ያደረኩት እግህ ወዳ እሱነው ኢሜሌ ማለትነው

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Месяц назад

    እውይዋ ምችት ይበልህ ተባረክ ወንድምዬ

    • @natiapp
      @natiapp  Месяц назад

      Amen thank you

  • @Karema-v1x
    @Karema-v1x 11 месяцев назад

    አመለሰግናለዉ ወድሜ ቀለል ባለ መንገድ ስለምታስረዳ አመሰግንካለዉ እኔም ተቸግሬነበር በራሴ ከፈትኩኝ በዚሁ ቀጥልበት

    • @natiapp
      @natiapp  11 месяцев назад +1

      አመሰግናለው ይመችሽ

  • @almazbanite9659
    @almazbanite9659 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ዓለም 🕊

  • @لاشيءيدومعلىحال
    @لاشيءيدومعلىحال 3 года назад

    አቦ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እዳጋጣሚ አሰሪየ ነበረችና የከፈተችልኝ ኢሚልሺ ሜሲጂ እየመጣብኝ ነው ስትለኝ ለራሴ ልቀይረ ብየ ስፈልግ አገኝሁህ ወላሂ በአደየ ነው የገባኝ አስተካከልኩት

  • @medinadawoud6078
    @medinadawoud6078 6 месяцев назад

    I have no words thanks brother ❤

    • @natiapp
      @natiapp  6 месяцев назад

      Thank you

  • @DesamAbdulaziz
    @DesamAbdulaziz 7 месяцев назад

    በጣም ኣመሰግናለን ወንድሜ ናሺድ ኣመት ኑር❤❤❤❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  7 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @ሡሡወሎየዋ-አ9ጐ
    @ሡሡወሎየዋ-አ9ጐ Год назад

    ጀዘአላህ ኸይረን ወንድማችን

  • @seniseni4218
    @seniseni4218 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ብሮ

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Год назад

    በጣም እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiSega
    @NatiSega 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ❤❤❤ወድሜ

  • @ወሎየዋ-ፀ4አ
    @ወሎየዋ-ፀ4አ Год назад

    አመሰግናለሁ ገና ከፈተልኝ ወድሜ በርታ ግን እኔ ቁጥር አልጠየቀኝም

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      ማስገባት ትችያለሽ

  • @sosinadesalegn9162
    @sosinadesalegn9162 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ክበርልኝ🙏

  • @worknehkebede
    @worknehkebede Год назад

    አመሰግናለሁ ናቲ

  • @hikma4987
    @hikma4987 2 года назад

    አመሰግናለሁ😍😍😍😍ከፉቶልኛል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም❤❤

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 10 месяцев назад

    የኔ አሰሪየ ነበረ የከፈተልኝ እና አሑን ፎርጌት አድርጌዉ ነበረ እምቢ አለኝ ምን ማድረግ እችላለሉ በአላሕ ካየሐዉ መልስልኝ 🎉🎉

    • @natiapp
      @natiapp  10 месяцев назад

      የከፈትሽበት ቁጥር አለ ያንቺ ነው

  • @manmohamed8268
    @manmohamed8268 Год назад

    በኢሜልና አድሬስና በጓግል አካውንት መካከል ልዩነት አለው ወይ መንድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      ተመሳሳይ ነው

  • @OscarPhone-p1t
    @OscarPhone-p1t 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዛሬ ከጭንቅ ነው ያወጣኸኝ❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  11 месяцев назад

      ይመችክ

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm 5 месяцев назад

    ሰላም ናቲየ እዴትነህ በመደሀኒአለም እዳታልፈኝ መልስልኝ እባክህ አዲስ አካውት ለመክፈት ፕላይስቶር for my self የመመለው የለም በፈጠረህ ምንውስጥ ነው ላገኜው ምችለው እባክህ አሳውቀኝ

    • @natiapp
      @natiapp  5 месяцев назад

      የስልክሽ setting ገብተሽ google account የሚለው ውስጥ ገብተሽ መክፈትም ትችያለሽ ወይም በውስጥ አናግሪኝ

  • @S.J.N-f8m
    @S.J.N-f8m 2 года назад +1

    ወንድሜ አመሰግናለው ግን በአንድ ኢሜል ሁለቱም ስልኬ ላይ ይሰራን አንዱን ለማጥፋት ፈልገ ነበር እንዴት ነው ማጥፋት ምፈልገው

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @MnaMnaa
    @MnaMnaa 8 месяцев назад

    እረ ብሮ ሰላም ነው እኔ ምልህ አዲስ ቲክቱክ አክፋፈት አቢ አለኝ እና ሁለት ሺ ሀያ ሶሰት ነው ሚመጣም አሁን ሁለት ሺ ሀያ አሪት ነው ተባበረኝ

  • @sofya-nf1ss
    @sofya-nf1ss 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @susuymama
    @susuymama Месяц назад

    ተበላሽቶብኝ ነበረ አመሰግናለሁ መድሜ

  • @BelayneshMuluken-o7w
    @BelayneshMuluken-o7w 18 дней назад

    ውይ እግዚሐብሄር ይስጥክ ወድም❤

  • @Aweleeeeelk
    @Aweleeeeelk 4 месяца назад

    ወድሜፓሥወርድጠየቀኚ ባሥወርዱን ደግሞ አላዉቀዉም ሠዉነዉየከፈተልኚ ለመቀየርነበር ነገርግንአልቻልኩም እንደትነዉየማሥተካክለዉ

  • @አለምየነኝየሚዳዋ
    @አለምየነኝየሚዳዋ 2 года назад

    በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ToyebaShikure
    @ToyebaShikure 6 месяцев назад

    አሏህኽይር፣ጀዛህን፣ይክፈልህ፣ወዲማችን

  • @sarafairos4877
    @sarafairos4877 2 года назад

    ምላስህ ቀና ነው ብሮ ባልከኝ መሰረት ከፈትኩ እራሴ ዞሮ ነበር እቤ ብሎኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      አመሰግናለው

  • @BelayneshMuluken-o7w
    @BelayneshMuluken-o7w 18 дней назад

    ውይ እግዚሐብሄር ይስጥክ ወድም❤ 1:48

  • @መቅደስ-መ4ለ
    @መቅደስ-መ4ለ Год назад

    እናመሰግናለን ❤

  • @afyuuhh6043
    @afyuuhh6043 2 года назад

    የኔ ምርጥ ወድም በጣም ነው የማመሰግነው

  • @DyjhShhgg
    @DyjhShhgg 10 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ቀጥልበት የምር❤❤❤

    • @natiapp
      @natiapp  10 месяцев назад

      አመሰግናለው

  • @HdsaHdsa-gu9kf
    @HdsaHdsa-gu9kf Месяц назад

    አመሰግናለሁ❤

  • @AlamAlam-eb4tw
    @AlamAlam-eb4tw Год назад

    nurlign wandme kesint asab meslek yeglaglkegn betam naw mamsginew

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      አመሰግናለው

  • @Almaz-jy2tc
    @Almaz-jy2tc 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለው