Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መቀየር ችያለው ሰርቶልኛል በጣም አመሰግናለው በርታ 🙏🙏🙏🙏
ዋው የሰራሁት ሲገባችሁ ደስ ይለኛል
መታደል
ማማየ እዴት እሲ በወሰጥ አሰርጂኝ ኘሰ ወርድ ርሰቸአለው እኔም በሞቴ
ስስቴ እኔ ብቀይርዉ ስልካቸዉ ላይ የያዙትስ ለምሳሌ የኔቻናል ሌላ ሰዉ በስልኩ ካለስ እዴት እሱ ማስወጣት እቸላለሁ ይህ ቪድዬ የተለቀቀዉ ጉሩቨላይ ለኔነበር ግን ግራገባኝ😭😢
@@amkytube5242 ወንድሜ እደማስቀይምህ ይገባኛል አፈዎን በስልካቸዉ ያለዉን ቻናል እዴት ማድርግ እቸላለሁ
ማሻ አሏህ ሙሉውን አየሁት ቆይቼ አመሰግናለው ብሮዋ በርታ
ok. Thank you sis👏
ጀዛከላሁ ኸይር
እናመሠግናለን በርታ የኔ ወድም።
ማሻአላህ የኔ ወንድም ጀዘአኩመላህ ኸይረን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣህ ወንድሜ እጂግ ደስየሚል ነው እናመሰግናለን አሁን አስተካክየ ስጨርስ ነው ኮሜንት የጻፍኩልህ በርታልን ወንድማችን ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው በጣም አመሰግናለሁ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን አሜን አሜን
I am happy to hear that sister👏የማስተምረው ሲገባችሁ ደስታ ይሰማኛል።
ጥሩ ነው እናመስግናለን ሁለት ስልክ አለኝ ሁለቱም በሁለት ኢሜል ነው በአድ ለመክፈት ፈልጊ ነበር
አመሰግናለሁ ውንድሜ በርታልኝ 🥰
መሻአላህ በርታ ወድሜ በጣም ሀሪፍ ነዉ
ማሻአላህ ተባረክ ወንድሜ ሞክሬ ድጋሜ አመሠግናለሁ
ሰራልሽ?
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት በርታ ማሻአላህ
ሰለም ሰለም ወድመችን በጠም አመሰጊነለዉ ሹክረን በጠም ደስ ቢሎኘል በቴ ነዉ የገኜዉት🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እድሜና ጤና ይስጥህ ተሳክቶልኛል አመስግናለሁ ወንድሜ
ስላም ለዚህ ቤት ሃሪፍ መረጃ ነው
እናምስግንሀለንዋድማችን ክበርልን ሳብላይክአርኩ
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
Thanks marti
አስላሙ አለደኩ ወሬህመቱላሂወበርካቱሁበጣም ነው የማመሰግነው ማሻላህ ገብቶኛል
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ አሪፍ ነው
መጥቻለሁ ወድም በረታልን ብቅበል
Bro kalbe amsgnalhui የመጀመራ ጌዜ ከዩቲበሮች እውነተኛ ትምህርት አገኘሁ እድሁም ቀይራለሁ በጣም ቴኪው🕊💚💛❤ ....😍በዚ አጋጣሚ ከቻልክ ውስጣዊ ማስታወቃ እየርበሸኝ ነው እደት ማስቆም እችላለሁ ?እና አሁን የቀየርነውን ኤሜል የት ነው የምናገኘው ? ከቻልክ ቪዶኦ ስራልኝ😍
ሲገባችሁ ደስታ ይሰማኛል። ማስታወቂያ በኢሜይልሽ የሚደርስሽ ከሆነ unsubscribe የሚለውን መንካት። ወይስ ምን አይነት ማስታወቂያ ነው?
በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያስረዳኸው ዋው ነው
ጎቦዝ በርተ እናማሰግናልን ተበረክ ወንድሜ
አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ቴልግራምህን ስጠኝ
አህሜ ልክ እየፈለኩ ወላሂ የሸረትከው ማሻአላህ የኔወንዲም
አመሰግናለሁ እህቴ
thanks very much my brother.i try and its sucssefull
Interesting Content,Thanks for sharing
በጣም ጥሩ ነው ይመችህ ብሮ
አሪፍነው ግን ሰው እዳያቀው የሚፈለገው የትኛውነው ወሳኙ ፖሥፖርት ወይሥ ኢሜል
Keplaystore or kelela source Download yemideregu appochn or lelochn wede sd card lemadreg endet endehone felge neber bro
በጣም አሪፍነው🎉🎉
እናመሰግናለን ወንድም እኔ ባልከው መሰረት ቀይሬ ሁሉም እንዳልከው ነው የሆነች ተቀይሯል password changed የሚል በጂሜልም መጥቶልኛል ሰስከስ ፉል ፓስወርድ የሚልም መጥቷል ግን መጨረሻ ላይ ግሬት የሚለውን አይደለም የነካሁት ክሎዝ የሚል ነው ቸኩዬ ግን እንደተቀየረ ነው የሚነግረኝ እና ተቀይሯል ?ሌላው ደግሞ ፌስቡክ ፓስወርዴም በዚህ በኢሜል ፓስወርዴ ነው የከፈትኩት እና ተቀይሯል ማለት ነው ወይስ ያንን ደግሞ በፌስቡክ ሲቲንግ ገብቼ መቀየር አለብኝ ? መልስልኝ በናትህ
ማሻ አላህ ወንድም ምርጥ ትምህርት ነው ዋው
I have problem how can l open email about when I finshe process her asked parent email
mashalla camirochmiro exilgn namasginalnbarta wadaima arif naw
ወንድምአይተህ መልሥልኝየዩቱብ ኢመሌ አለኝ ግን ፓሥወርዱን እረሣሁት ኢሜሌ ሣይቀየር እንደትነው ፓሥወርዱን የማገኘው
ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን መርማሪዎች ነው በጣም እጅግ አደገኛው ምስግና ለደም ገፊት ሆኗል ወደፊትም አለ አንተን ክልል እጅግና ትግራይ ዘፈን የልዐል መቅደስ ቀን ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል ግን አለን
ሹክረን ከልብ አመሠግናለው ረስቼው ነበር አተን እያየው አስተካከልኩት ወላሂ ክበርልኝ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ወንድማችን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
ቪሪፋይ ቦታላይ 2ኢሜላሆነብኝ ዋናየእና ትርፍ ችግርአለው?
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አብሽር ወንድሜ
Ws wr wb ok thanks
የኔ ወንድም አቦ አላህ ሃያት ይስጥህ እህ እንዴት ደስ እዳለኝ ሃክ አድርገውኝ ተቸግሬ ነበር
Amin
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ፓስወርድ እሶስት ቦታ ነዉ የጠየቀህ ሁሉም አንድ አይነት መሆን አለበት ወይስ የተለያየ ነዉ ተባበረኝ
ወንድም አንድ ነገር መልስልኝ youtu eስከፍት to manage my businessብየ ነው ሳላቅ ተከፍይ አልሆንም
ችግር የለውም።
አመሰናለሁ ወንድም 😍
Good idea thank you very much
እናመስገናለን በርታ
እኔ ቀየርኩ ግን ዩቱብ ስመጣ አላስገባ አለኝ sign in እያለ ወንድሜ ሌላ አማራጭ አለ ታድያ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰርቶልኛል ግን የዩቱብም ነው አደል ይህ አካውንት ?
welcome to my channel የማንኛውንም አካውንትሽን በዚህ መሰረት መቀየር ትችያለሽ!
ወንድሜ ትምርትህ በጣም ሀሪፍነው ግን ቴሌ ግራም ካለክ ቁጥርህን ፈልጌነበር ትንሽ ያስቸገረኝ ነገር አለ
ሀይ ደህና ይህ? በመጀመርያ እሔን እውቀት የሰጠህ አምላክ እባርካለሁ። በመጀመርያ ኢሜል ከፍቼ ነበርአሁን ግን ጠፍቶብኛል።በአድስ መልክ ከፍቻለሁ።በመጀመሪያ ውስጥ ብዙ ፋይል ነበረኝ ምን ይሻላል?
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን🥰
thank you! welcome to my channel. Ask me if you have any questions?
ግን እኔ ሞክሬው እምቢ አለኝ
ከፓስወርዱ በታች ኮኔክት ኢንፎ የሚል አልመጣም
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበሰካተሁ ወድም የኔ ጥያቄ ፕስውረድ በምንቀይርበት ጊዜ ዩቱብ ቻናለችን በደገና መክፈትነው እዴ ያለብን ወይስ እደነበር ይቆያል
Bro Lela yenebrunin acountoch endet remove or delete enaregalen
ይመችህ አቦ ምርጥ ሰው
وعليكمسلام ورحمة الله وبركاته ماشا الله ماشا الله ماشا الله ماشا الله ماشا اللهሀሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንድም
Thank you sister
ተባረክ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
እኔ እቢ አለኝ የሰዉ ስልክ ነበር እሱን አጥፍቸ እንደ አዲስ ለመክፈት ምን ላድርግ በጌታ እንዳታልፈኝ
እናመሰግን አለን ወድማችን
ግን ያ ማለት ድሮ የምጠቀመው ሁሉ ይጠፋል ማለት ነው እባክህ ብታስረዳኝ🙏🙏
Gmail endt nw varify mhonw
ተመችቶኛል ብሮ ሰብ አረገኝ ወንድሜዋ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ሞኒታይዝ እንዴት እምንሞላ አሣየን ለቤትክ አዲሥነኝ ሥራክ በጣም አሪፊነው
በርታ ቆጆነው
በጣም አመሰግናለሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በአላህ ታላስቸገርኩህ ይቱብ የከፈኩበት ስልክ ቁጥረሰ ተዘጋብኝ እና እንደትነዉ ስልክ ቁጥር ለመቀየህ ተቸገርኩ አማና ተባበረኝኝኝኝኝኝኝ???????
ኢሜልዲሴብልድ እያለ በምን መገድ ሊስተካከል ይችላል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ ኢሜሌን ለመቀየር ፈልጌ ተበላሽቶብኝ ስንት ቦታ ነዉ ፓስወርድ የሚፃፈዉ መጀመሪያ ላስት ከሚለዉ ጋር አምስቱም ቦታ ነዉ የሚፃፈዉስ አንድ አይነት ነዉ ላስቸግርህ
Ws wr wb ቪድዮውን በደንብ አይተሽዋል?
እዳታልፈኝ መልስልኝ ከመሞከሬ በፊት ቲክቶክ ነበረኝ አካውት ስቀይር ይጠፋል ወይስ??
ቲክቶክ የከፈትሽበት ኢሜል ካለሽ አይጠፋም። ከዛጋ አይገናኝም።
ቆይ ትምህርቱ አሪፍ ነበር የኔ የምጠቀመውን ይቱብ ነው ብቀይረው አያበላሽብኝም ይቱቡ እዳይከስርብኝ ለማድረግ ፓሶርደ እቢ አለ የድሮው
ኢሜሉን የከፈትሽበት ቁጥር ካለሽ ፓስወርድ ብትቀይሪ አይበላሽም።
አወን ቀየርኩት በቀየርኩት ሰራልኝ አመሰግናለሁ ሀቢቢ
ማሻአላህ በል እንዳይጠፋህ ጽፈህ ያዘው። መረጃውን ሸር አድርገው ለብዙ ሰው ይጠቅማል። የፌስቡክ ፓስወር ለመቀየር ደግሞ ይህንን ተመልከተው ruclips.net/video/aOWW6v4k7-c/видео.html
ጎበዝ ያገሬ ልጅ እናመስግናለን ኑረልን
እናንተም በርቱልኝ እህቶቸ
ሁለገብየ ውዴ እኔ ላገኝሽ አልቻልኩም ቴሌግራም ላይ
ቁጥርሺን ፃፊ
ሰላም ወንድሜ እኔ ኢሜል የከፈትኩበት ቁጥር ተቄርጠብኝ መልሸ ማውጣት ደሜ አልችልም እና ምን ላድርግ እስኩ ተባበርኝ
ይህንን መረጃ ተመልከች?ruclips.net/video/6a_1vPQf2_E/видео.html
ወይይይ ጀዛክ አላህ ስፍልግው ነበር
ማሻአላህ በርታ ወዲማችን
ወለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ወንድሜ እኔ ባሶርዱ አለኝ ለመቀር ፈልጌ ነው ሶስት ቦታ ነው የሚገባው ሶስቱም አንዳይነት ነው
በርታ
ሰላም በቴሌግራም መጠየቅ ይቻላል
እኔ ደሞ ኢሜሌ ነው የጠፈብኝ እንዴት መቀየር እችላለው በናትክ ንገረኝ 😔😥
እናመሠግናለን።
አሁን የኔ ይቱብ ፓሰወርድ ጠፍቶብኝ ነበር እና በዚህ መልኩ ማስተካከል እችላለሁ ማለት
ኢሜልዲሴብልድ እያለ በምን መገድይስተካከላል
ማሻአላህበርታወንድሜ
Thank you bro..
ሠላም ወንድሜ እኔ ይቲውብ የምጠቀምበትን ፓሥወርዴን መቀየር ፈልጋለሑ እና ብቀይረው አድሠሥ ሞሎቸ እየጠበኩ ነው ፓሥወርዱን ብቀይረው የሚያመጣው ችግር አለደ
ኢሜይሉን የከፈትሽበት ስልክ ቁጥር በጅሽ ላይ ከሆነ ምንም ቾግር የለውም።
@@amkytube5242 እሽ አመሠግሠግናለሑ
Thanks bro 🇪🇷❤
እናመሰግናለን ግን ማንኛው ነው ዋናው ፖስወርድ ማለት ሶስት ጋ ነው ያስገባከው የቱ ነው ታዲያ አስፈላጊውና ዋናው
ደጋግመሽ እይው በግልጽ ነው ያስቀመጥኩት?
አይቸዋለሁ ግን አልገባኝም እኔ ቀይሬለሁ ግን የቱ እንደሁ ዋናው አልገባኝም ስለዚህ ንገረኝ
ኒው ፓስወርድ የሚለው ላይ ያስገባሁት ነው አድሱ ፓስወርድ የሚሆነው
እሽ
ላስት ፓስወርድ ክሬት ፓስወርድኒዉ ፓስወርድ እነዚህ ላይ የምፅፈዉ አንድ አይነት መሆን አለበት ወይስ የተለያየ ለማለት ነዉ የፈለኩት መልስልኝ
ላስት ፓስወርድ ላይ በፊት የተጠቀምሽውን ፓስወርድ፣ ኒው ፓስወርድ ላይ አድስ ማስገባት የፈለግሽውን ፓስወርድ ነው።
እናመስግናለን ባባዬ
እኔ ግን ድንጋ እራስ ሆንኩ ውዶቸ መላበሉኝ
ከከከ ኧረ እንደሱ አይባልም። እንድህ እያልሽ ጭንቅላትሽን አታሳምኝው። በደንብ እይው ጠይቂኝ?
ሠላም ሠላም አሪፍነው በርታ ወንድም የኔ ኮዱ እቢ አለኝ ወደ ሌላ ስልክ ለማስተላለፍ እፓስዋርድ ስገባኒው ፓስዋርድ & ኮንፊምኒው ፓስዋርድ ጠየቀኝ መልስልኝ ከቻልክ ወንድሜ
እኔ ቻናሌን ወደሌላ ላዞርው ፈልጌነበር እንደት እንደሆነ ብታሣየኝ
ወድሜ አረ create password melaw lay seme naw wayes kuter litasdragy techelalik
የማትረሽውን ፓስወርድ አድርጊ? ስምሽንም ማድረግ ትችያለሽ። ግን የስምሽ ቃላትች ብዛት 8 መሆን አለባቸው። ቪድዮውን እይው በደንብ?
ወድሜ እባክህ እርዳኝ ያለሁባቸው ሰወች ነው ከፍተው የሰጡኝ እና እንደት ልቀይር
ዋለይኩምአሠላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሽኩረን ጀዛከላህይ ያልገባኝነገርአለ ፓስፓረድ መቀይር ነዉ ይህ ግን ኢሜል መቀየርስ እዴትነዉ ደግሞም ሌላሰዎቸ በስልካቸዉ ኤሜሌን ፓስፓርዴን ካላቸዉ በኔ በቀየርኩት እነሱም ላይ ይቀየርባቸዎል ወይሰ እደዉ በፈጠረህመልሱልኝ ኤሜሌም ኮዴ የሚያቁት አሉ እና ምላድረግ አልገባኝም😢
አህመድዬ አልጨረስኩም ጣት አየዋለሁ ወንድማለም ሽኩራን
ይቅርታ ወድሜ አድ ጥያቄ አለኝ እኔ ኢሜሌ ሌላ ሰው ነበር የከፈፈተልኝ ስልክ ቁጥሩም የነሱ ነው እኔ ልቀይር ብል ሚሴጁ ወደማነው ሚሄደው
ወንድም እዳየህ መልስልኝ ኤሜሌን ሠው ያቀዋል እና ሁሉንም መቀየር እፈልጋለሁ you tube ታልተበላሸብኝ እና ኢሜል ስትቀይር አልገባኝም
ፓስወርዱን አሁኑ ከቀየርሽበት በአንች ኢሜል መግባት አይችልም።
ይመችህ
Waw masallah batam arefe temhert nawe enamsgnaln
ወንድም እኔ ሁለቱንም ሠቀየረ እፈልጋለሁ ኢሜልም ፖስዋርድም ግን You tube አይጠፍም
ኢሜይሉን የከፈትሽበት ስልክሽ እና ቁጥሩ ካለሽ ፓስወርድሽን የምትቀይሪ ከሆነ አይጠፋም። በትክክል ቪድዮውን ተመልከቺ ብዙዎች ሰርቶላቸዋል።
በጣም አመሠግናለሁ ፖስዋረዱን ቀየረኩት ግን ኢሜሌንምብቀይር ደስ ይለኛል
የኔ ፌስቡኬ ጠፋ የከፈትኩት ኢመል ነበር እሱም የለም ጠፋ ፖስወርዱን ጠፋ ኣሁን በምን ልክፈተው በናትህ ንገርኝ😭
መቀየር ችያለው ሰርቶልኛል በጣም አመሰግናለው በርታ 🙏🙏🙏🙏
ዋው የሰራሁት ሲገባችሁ ደስ ይለኛል
መታደል
ማማየ እዴት እሲ በወሰጥ አሰርጂኝ ኘሰ ወርድ ርሰቸአለው እኔም በሞቴ
ስስቴ እኔ ብቀይርዉ ስልካቸዉ ላይ የያዙትስ ለምሳሌ የኔቻናል ሌላ ሰዉ በስልኩ ካለስ እዴት እሱ ማስወጣት እቸላለሁ ይህ ቪድዬ የተለቀቀዉ ጉሩቨላይ ለኔነበር ግን ግራገባኝ😭😢
@@amkytube5242 ወንድሜ እደማስቀይምህ ይገባኛል አፈዎን በስልካቸዉ ያለዉን ቻናል እዴት ማድርግ እቸላለሁ
ማሻ አሏህ ሙሉውን አየሁት ቆይቼ አመሰግናለው ብሮዋ በርታ
ok. Thank you sis👏
ጀዛከላሁ ኸይር
እናመሠግናለን በርታ የኔ ወድም።
ማሻአላህ የኔ ወንድም ጀዘአኩመላህ ኸይረን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣህ ወንድሜ እጂግ ደስየሚል ነው እናመሰግናለን አሁን አስተካክየ ስጨርስ ነው ኮሜንት የጻፍኩልህ በርታልን ወንድማችን ያወቁትን ማሣወቅ እጂግ መልካምእነት ነው በጣም አመሰግናለሁ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን አሜን አሜን
I am happy to hear that sister👏
የማስተምረው ሲገባችሁ ደስታ ይሰማኛል።
ጥሩ ነው እናመስግናለን ሁለት ስልክ አለኝ ሁለቱም በሁለት ኢሜል ነው በአድ ለመክፈት ፈልጊ ነበር
አመሰግናለሁ ውንድሜ በርታልኝ 🥰
መሻአላህ በርታ ወድሜ በጣም ሀሪፍ ነዉ
ማሻአላህ ተባረክ ወንድሜ ሞክሬ ድጋሜ አመሠግናለሁ
ሰራልሽ?
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት በርታ ማሻአላህ
ሰለም ሰለም ወድመችን በጠም አመሰጊነለዉ ሹክረን በጠም ደስ ቢሎኘል በቴ ነዉ የገኜዉት🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
እድሜና ጤና ይስጥህ ተሳክቶልኛል አመስግናለሁ ወንድሜ
ስላም ለዚህ ቤት ሃሪፍ መረጃ ነው
እናምስግንሀለንዋድማችን ክበርልን ሳብላይክአርኩ
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
Thanks marti
አስላሙ አለደኩ ወሬህመቱላሂወበርካቱሁ
በጣም ነው የማመሰግነው ማሻላህ ገብቶኛል
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ አሪፍ ነው
መጥቻለሁ ወድም በረታልን ብቅበል
Bro kalbe amsgnalhui የመጀመራ ጌዜ ከዩቲበሮች እውነተኛ ትምህርት አገኘሁ እድሁም ቀይራለሁ በጣም ቴኪው🕊💚💛❤ ....😍
በዚ አጋጣሚ ከቻልክ ውስጣዊ ማስታወቃ እየርበሸኝ ነው እደት ማስቆም እችላለሁ ?
እና አሁን የቀየርነውን ኤሜል የት ነው የምናገኘው ? ከቻልክ ቪዶኦ ስራልኝ😍
ሲገባችሁ ደስታ ይሰማኛል። ማስታወቂያ በኢሜይልሽ የሚደርስሽ ከሆነ unsubscribe የሚለውን መንካት። ወይስ ምን አይነት ማስታወቂያ ነው?
በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያስረዳኸው ዋው ነው
ጎቦዝ በርተ እናማሰግናልን ተበረክ ወንድሜ
አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ቴልግራምህን ስጠኝ
አህሜ ልክ እየፈለኩ ወላሂ የሸረትከው ማሻአላህ የኔወንዲም
አመሰግናለሁ እህቴ
thanks very much my brother.i try and its sucssefull
Interesting Content,Thanks for sharing
በጣም ጥሩ ነው ይመችህ ብሮ
አሪፍነው ግን ሰው እዳያቀው የሚፈለገው የትኛውነው ወሳኙ ፖሥፖርት ወይሥ ኢሜል
Keplaystore or kelela source Download yemideregu appochn or lelochn wede sd card lemadreg endet endehone felge neber bro
በጣም አሪፍነው🎉🎉
እናመሰግናለን ወንድም እኔ ባልከው መሰረት ቀይሬ ሁሉም እንዳልከው ነው የሆነች ተቀይሯል password changed የሚል በጂሜልም መጥቶልኛል ሰስከስ ፉል ፓስወርድ የሚልም መጥቷል ግን መጨረሻ ላይ ግሬት የሚለውን አይደለም የነካሁት ክሎዝ የሚል ነው ቸኩዬ ግን እንደተቀየረ ነው የሚነግረኝ እና ተቀይሯል ?
ሌላው ደግሞ ፌስቡክ ፓስወርዴም በዚህ በኢሜል ፓስወርዴ ነው የከፈትኩት እና ተቀይሯል ማለት ነው ወይስ ያንን ደግሞ በፌስቡክ ሲቲንግ ገብቼ መቀየር አለብኝ ? መልስልኝ በናትህ
ማሻ አላህ ወንድም ምርጥ ትምህርት ነው ዋው
I have problem how can l open email about when I finshe process her asked parent email
mashalla camirochmiro exilgn namasginalnbarta wadaima arif naw
ወንድምአይተህ መልሥልኝየዩቱብ ኢመሌ አለኝ ግን ፓሥወርዱን እረሣሁት ኢሜሌ ሣይቀየር እንደትነው ፓሥወርዱን የማገኘው
ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን መርማሪዎች ነው በጣም እጅግ አደገኛው ምስግና ለደም ገፊት ሆኗል ወደፊትም አለ አንተን ክልል እጅግና ትግራይ ዘፈን የልዐል መቅደስ ቀን ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል ግን አለን
ሹክረን ከልብ አመሠግናለው ረስቼው ነበር አተን እያየው አስተካከልኩት ወላሂ ክበርልኝ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ወንድማችን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
ቪሪፋይ ቦታላይ 2ኢሜላሆነብኝ ዋናየእና ትርፍ ችግርአለው?
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አብሽር ወንድሜ
Ws wr wb ok thanks
የኔ ወንድም አቦ አላህ ሃያት ይስጥህ እህ እንዴት ደስ እዳለኝ ሃክ አድርገውኝ ተቸግሬ ነበር
Amin
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ፓስወርድ እሶስት ቦታ ነዉ የጠየቀህ ሁሉም አንድ አይነት መሆን አለበት ወይስ የተለያየ ነዉ ተባበረኝ
ወንድም አንድ ነገር መልስልኝ youtu eስከፍት to manage my businessብየ ነው ሳላቅ ተከፍይ አልሆንም
ችግር የለውም።
አመሰናለሁ ወንድም 😍
Good idea thank you very much
እናመስገናለን በርታ
እኔ ቀየርኩ ግን ዩቱብ ስመጣ አላስገባ አለኝ sign in እያለ ወንድሜ ሌላ አማራጭ አለ ታድያ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰርቶልኛል ግን የዩቱብም ነው አደል ይህ አካውንት ?
welcome to my channel የማንኛውንም አካውንትሽን በዚህ መሰረት መቀየር ትችያለሽ!
ወንድሜ ትምርትህ በጣም ሀሪፍነው ግን ቴሌ ግራም ካለክ ቁጥርህን ፈልጌነበር ትንሽ ያስቸገረኝ ነገር አለ
ሀይ ደህና ይህ? በመጀመርያ እሔን እውቀት የሰጠህ አምላክ እባርካለሁ።
በመጀመርያ ኢሜል ከፍቼ ነበር
አሁን ግን ጠፍቶብኛል።
በአድስ መልክ ከፍቻለሁ።በመጀመሪያ ውስጥ ብዙ ፋይል ነበረኝ ምን ይሻላል?
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን🥰
thank you! welcome to my channel. Ask me if you have any questions?
ግን እኔ ሞክሬው እምቢ አለኝ
ከፓስወርዱ በታች ኮኔክት ኢንፎ የሚል አልመጣም
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበሰካተሁ ወድም የኔ ጥያቄ ፕስውረድ በምንቀይርበት ጊዜ ዩቱብ ቻናለችን በደገና መክፈትነው እዴ ያለብን ወይስ እደነበር ይቆያል
Bro Lela yenebrunin acountoch endet remove or delete enaregalen
ይመችህ አቦ ምርጥ ሰው
وعليكمسلام ورحمة الله وبركاته ماشا الله ماشا الله ماشا الله ماشا الله ماشا اللهሀሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት ወንድም
Thank you sister
ተባረክ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
እኔ እቢ አለኝ የሰዉ ስልክ ነበር እሱን አጥፍቸ እንደ አዲስ ለመክፈት ምን ላድርግ በጌታ እንዳታልፈኝ
እናመሰግን አለን ወድማችን
ግን ያ ማለት ድሮ የምጠቀመው ሁሉ ይጠፋል ማለት ነው እባክህ
ብታስረዳኝ🙏🙏
Gmail endt nw varify mhonw
ተመችቶኛል ብሮ ሰብ አረገኝ ወንድሜዋ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ሞኒታይዝ እንዴት እምንሞላ አሣየን ለቤትክ አዲሥነኝ ሥራክ በጣም አሪፊነው
በርታ ቆጆነው
በጣም አመሰግናለሁ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በአላህ ታላስቸገርኩህ ይቱብ የከፈኩበት ስልክ ቁጥረሰ ተዘጋብኝ እና እንደትነዉ ስልክ ቁጥር ለመቀየህ ተቸገርኩ አማና ተባበረኝኝኝኝኝኝኝ???????
ኢሜልዲሴብልድ እያለ በምን መገድ ሊስተካከል ይችላል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ ኢሜሌን ለመቀየር ፈልጌ ተበላሽቶብኝ ስንት ቦታ ነዉ ፓስወርድ የሚፃፈዉ መጀመሪያ ላስት ከሚለዉ ጋር አምስቱም ቦታ ነዉ የሚፃፈዉስ አንድ አይነት ነዉ ላስቸግርህ
Ws wr wb ቪድዮውን በደንብ አይተሽዋል?
እዳታልፈኝ መልስልኝ ከመሞከሬ በፊት ቲክቶክ ነበረኝ አካውት ስቀይር ይጠፋል ወይስ??
ቲክቶክ የከፈትሽበት ኢሜል ካለሽ አይጠፋም። ከዛጋ አይገናኝም።
ቆይ ትምህርቱ አሪፍ ነበር የኔ የምጠቀመውን ይቱብ ነው ብቀይረው አያበላሽብኝም ይቱቡ እዳይከስርብኝ ለማድረግ ፓሶርደ እቢ አለ የድሮው
ኢሜሉን የከፈትሽበት ቁጥር ካለሽ ፓስወርድ ብትቀይሪ አይበላሽም።
አወን ቀየርኩት በቀየርኩት ሰራልኝ አመሰግናለሁ ሀቢቢ
ማሻአላህ በል እንዳይጠፋህ ጽፈህ ያዘው። መረጃውን ሸር አድርገው ለብዙ ሰው ይጠቅማል። የፌስቡክ ፓስወር ለመቀየር ደግሞ ይህንን ተመልከተው ruclips.net/video/aOWW6v4k7-c/видео.html
ጎበዝ ያገሬ ልጅ እናመስግናለን ኑረልን
እናንተም በርቱልኝ እህቶቸ
ሁለገብየ ውዴ እኔ ላገኝሽ አልቻልኩም ቴሌግራም ላይ
ሁለገብየ ውዴ እኔ ላገኝሽ አልቻልኩም ቴሌግራም ላይ
ቁጥርሺን ፃፊ
ሰላም ወንድሜ እኔ ኢሜል የከፈትኩበት ቁጥር ተቄርጠብኝ መልሸ ማውጣት ደሜ አልችልም እና ምን ላድርግ እስኩ ተባበርኝ
ይህንን መረጃ ተመልከች?
ruclips.net/video/6a_1vPQf2_E/видео.html
ወይይይ ጀዛክ አላህ ስፍልግው ነበር
ማሻአላህ በርታ ወዲማችን
ወለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ወንድሜ እኔ ባሶርዱ አለኝ ለመቀር ፈልጌ ነው ሶስት ቦታ ነው የሚገባው ሶስቱም አንዳይነት ነው
በርታ
ሰላም በቴሌግራም መጠየቅ ይቻላል
እኔ ደሞ ኢሜሌ ነው የጠፈብኝ እንዴት መቀየር እችላለው በናትክ ንገረኝ 😔😥
እናመሠግናለን።
አሁን የኔ ይቱብ ፓሰወርድ ጠፍቶብኝ ነበር እና በዚህ መልኩ ማስተካከል እችላለሁ ማለት
ኢሜልዲሴብልድ እያለ በምን መገድይስተካከላል
ማሻአላህበርታወንድሜ
Thank you bro..
ሠላም ወንድሜ እኔ ይቲውብ የምጠቀምበትን ፓሥወርዴን መቀየር ፈልጋለሑ እና ብቀይረው አድሠሥ ሞሎቸ እየጠበኩ ነው ፓሥወርዱን ብቀይረው የሚያመጣው ችግር አለደ
ኢሜይሉን የከፈትሽበት ስልክ ቁጥር በጅሽ ላይ ከሆነ ምንም ቾግር የለውም።
@@amkytube5242 እሽ አመሠግሠግናለሑ
Thanks bro 🇪🇷❤
እናመሰግናለን ግን ማንኛው ነው ዋናው ፖስወርድ ማለት ሶስት ጋ ነው ያስገባከው የቱ ነው ታዲያ አስፈላጊውና ዋናው
ደጋግመሽ እይው በግልጽ ነው ያስቀመጥኩት?
አይቸዋለሁ ግን አልገባኝም እኔ ቀይሬለሁ ግን የቱ እንደሁ ዋናው አልገባኝም ስለዚህ ንገረኝ
ኒው ፓስወርድ የሚለው ላይ ያስገባሁት ነው አድሱ ፓስወርድ የሚሆነው
እሽ
ላስት ፓስወርድ
ክሬት ፓስወርድ
ኒዉ ፓስወርድ
እነዚህ ላይ የምፅፈዉ አንድ አይነት መሆን አለበት ወይስ የተለያየ ለማለት ነዉ የፈለኩት መልስልኝ
ላስት ፓስወርድ ላይ በፊት የተጠቀምሽውን ፓስወርድ፣ ኒው ፓስወርድ ላይ አድስ ማስገባት የፈለግሽውን ፓስወርድ ነው።
እናመስግናለን ባባዬ
እኔ ግን ድንጋ እራስ ሆንኩ ውዶቸ መላበሉኝ
ከከከ ኧረ እንደሱ አይባልም። እንድህ እያልሽ ጭንቅላትሽን አታሳምኝው። በደንብ እይው ጠይቂኝ?
ሠላም ሠላም አሪፍነው በርታ ወንድም የኔ ኮዱ እቢ አለኝ ወደ ሌላ ስልክ ለማስተላለፍ እፓስዋርድ ስገባኒው ፓስዋርድ & ኮንፊምኒው ፓስዋርድ ጠየቀኝ መልስልኝ ከቻልክ ወንድሜ
እኔ ቻናሌን ወደሌላ ላዞርው ፈልጌነበር እንደት እንደሆነ ብታሣየኝ
ወድሜ አረ create password melaw lay seme naw wayes kuter litasdragy techelalik
የማትረሽውን ፓስወርድ አድርጊ? ስምሽንም ማድረግ ትችያለሽ። ግን የስምሽ ቃላትች ብዛት 8 መሆን አለባቸው። ቪድዮውን እይው በደንብ?
ወድሜ እባክህ እርዳኝ ያለሁባቸው ሰወች ነው ከፍተው የሰጡኝ እና እንደት ልቀይር
ዋለይኩምአሠላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሽኩረን ጀዛከላህይ
ያልገባኝነገርአለ ፓስፓረድ መቀይር ነዉ ይህ ግን ኢሜል መቀየርስ እዴትነዉ ደግሞም ሌላሰዎቸ በስልካቸዉ ኤሜሌን ፓስፓርዴን ካላቸዉ በኔ በቀየርኩት እነሱም ላይ ይቀየርባቸዎል ወይሰ እደዉ በፈጠረህመልሱልኝ ኤሜሌም ኮዴ የሚያቁት አሉ እና ምላድረግ አልገባኝም😢