Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዳዶክተር ክብረት ይስጥልኝ ትክክለኛ ሳይድሳይዝ ሚተነትንምምሁር ከጥቂቶች አንዱ ነህ ጀግና እንዳተለሆዱ ያላደረ እመብርሀን ታብዛልን"
መፅናናትን የመሰለ ነገር የለም!!!" አሉ እማዬ ::
"መፅናናትን የመሰለ ነገር የለም!!!" አሉ እማዬ ::
እግዝአብሔር አምላክ ሆይ ይህ መጠፋፋት በቃ በለን እርቅ ሠላም ፍቅር ለአገራችን ለህዝባችን ሥጠን።
ዶክተር እድሜ እና ጤና አምኝልሃሎህ የራያ አለማጣ ልጅ ነኝ የኣንተን ምድያ ለማዳመጥ እጋጋሎህ በርታልኝ
ዶክተር ብዙ ጊዜ የምሰጣቸው አስተሳሰቦች ጥሩ ናቸው በርታ ግን ፋኖ አንደራደርም አለ ብለህ የተቸህው በጣም በዛ መቼ እንደራደር አለ ?ሁሌ ለድርድር ዝግጁ ነን ሲል ነው የሚሰማው መንግስተ ት ተብየው እና ለድርድር በሩ ስላልተከፈተ ነው እንጅ እስኪ እየው አሁንም በአማራነቱ በአዲስ አበባ በሌሎች አካባቢ አርትስቶች .......ታስረው
YOU are the best fano leader and counselor
ዶ/ር የራያ አስመላሽ ኮሚቴ አባል ፣ የከሰረ ነባር የብአዴን ታጋይ የአሁኑ በልፅግና !
ድርድ የረፈደ ሓሳብ ነው ድል ለፋኖ
የአማራ ኢሊት ሊቅ ነኝ ባይ ባይ እያንዳንድህ እየዋረድህ ልጆች ቤተሠብክን አዋርደህ ተዋርደህ ከመቅረት እና ከመባከን ከታሪካዊውርደት ተዋረሰደህ ከምጠፋ እባክህ ታግለህ ነፃነትክን አውጂ ምን እየጠበቅን ነው
እንዲህ ነው ማሰብ.10Q
❤❤❤❤
የህግ ምሁር ሆይ በሁለት አገሮች መካከል የለው ግኑኝነተ በክልሉ ሊደረግ ይችላል?
Welcome Dr sis
Well said
ፋኖ የነጻነት ታጋይ ስለሆነ ዲፕሎማሲ የሚለው ነገር ምንም አይጠቅመውም አያስፈልገውም የታጠቀው የሚዋጋው እና የሚደገፈው በራሱ ህዝብ ነው
ወንድም ከወንድም ጋር እያጨፉጨፉችሁ ካገዳደላችሁ በሀላ ልትዋጡ ግዜው ሲቀርብ ለመነጋገር ለመደራደር ዝግጁ ነን ስትል ምንያህል ሆዳሞች እደሆናችው የሚያሳይ ነው::በተለይ የአማራው ብልፅግና ህግ ፊት ማቅረቡ አይቀሬ ነው::ግዜው ቅርብ ነው::
ፋኖ ያለው ምርጫ ማሸነፍ ብቻ ነው ፡ድርድር ፋኖን ያጠፋዋል
What is urgent now is the unity of Fano.
የመደራደሪያ ነጥብ ያላቸው አይመስለኝም በመጀመሪያ እራሳቸው በድርድር አንድ ለመሆን መደራደር አለባቸው በዚህ ላይ እርዳታ የሚያደርጉት አገርም ሆነ ድርጅቶች እንዲደራደሩ አይፈቅዱም ድርድር ካለ ሰላም ይወርዳል ችግር እየፈጠሩ እንዲቀጥሉ
Wow Leba 🎥
መሳርያህን አዉርደህ ተደራደር ማለት ድርድር ነዉ
ዶ/ር ስሳይ በመጀመሪያ ስለ ድፍረቴ ይቅርታ እየጠቅኩ የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ተስፋዬ ከበደ ምናልባት ሳያውቁት አይቀርም ብዬ ነው እና ከሚዲያ ጠፉሳ በደህና ነው?
ለአማራው እስክንድር ለትግራይ እነ ጌታቸው ደብረፅዩን ለኦሮሞ ጃል መሮ ለኦሮሞ ሙስሊም ጁአር ወጣቱን እንዳይማር አዛውንቶች እንዳይጦሩ ገበሬዎች እንዳያርሱ ዘር እንዳይቀጥል ተደረገ
ትግሬ እንደ ደሀ ልጅ የተመኘውን ካልሰጡት ማልቀሱን ይቀጥላል።
በአማራ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ከፈፀመ መንግስት ነኝ ከሚል ፅፈኛ ጋር እንዴት ነው ውይይቱ ብልፅግና ስልጣኑን ይልቀቅ እንጂ እዲህማ ህዝብ ጨፍጭፎ መደራደር ካለ ምኑን ፍትህ መጣ ዶር ሲሳይ በደንብ አጢነህ ብታስብበት ይገባን
Sisay mengiste. Boquakua. Yemara poletica mechereshaw Meglecha new. Hard fact!
የራያ፥ወልቃይት፥ጠለምትን የያዙትን ከሻብያ ጭምር ከትግራይ ክልል ውስጥ አስወጣለሁ ያለው መንግስት ብቻ ነው።
አፈር ያብላህ አገኞህ የሜባለው ሠውየ ውርደት ክቡሩ
አንደኛው ፋኖ ይቀበላል ሌላው አይቀበልም ማለት፣ የሚቀበሉ ይመጣሉም የሚለው አነጋገር በመካከላቸው ልዩነት የመጋበዝ ሃሳብ ሆኖ ይታየኛል። አልደራደርም ለእኔም ተገቢ መልስ ሆኖ ባይታየኝም፣ ድርድሩን ላለመቀበል የተዘረዘሩ ምክንያቶች፣ በግልባጩ ድርድሩን ለመቀበል የሚቀርቡ ቅድመ ሁኔታዎች ሆነው የሚታዩ ናቸው፤ ለምሳሌ የንጹሐን በመከላከያ መገደል።
ሲሳይ መንጎስቴ የገዱ ከንዴርጋቸው ምስት ነው 😅😅😅😅😅
ድርድር ፋኖን በስሙ መጥራት ምንም ለውጥ አያመጣም : ሰላም ማምጣት ከከተፈለገ መከላከያ ተብዬው ከአማራ ግዛት ተጠራርጎ መውጣት አለበት :: አብይ ሲሽነፍ ለህትግራይ የጥሞና ጊዜ ልስጥ እንዳለው ከጊዜ በሗላ ማለቱ አይቀርም::
ፋኖ የሚታገለው ለድርድር አይደለም ኢትዮጵያን ለማዳን ነው ኢትዮጲያን ለማዳን ድርድር ሳይሆን ማሸነፍ ብቻ ነው ይህ ደሞ ይሆናል
በህልምህ ሊሆን ይችላል ። እረኛ ሁላ እራሳችሁንም ባዳናችሁ።
አማራ ሲሞት የት ነበረክ ሆዳም
እንደ እስስት ከሚቀያየር መንግስት ጋር እንዴት ልትደራደር ትችላለህ? እንደራደር ቢሉስ ትጥቅ ማን መንግስትን አምኖ ሊፈታ ይችላል? መንግስት አንተ እንደምትለው ጠንካራ አይደለም። መውደቁ አይቀርም።
ዶ/ር የሚገኝበት መስፈርት በትምርት ጣራ መድረስና በደደብነት ጣራ መንካት ጭምር መሆኑ ይህ አህያ ምስክር ነው
አንተ ጋዜጠኛ መቶ ጊዜ ዶክተር ,የኣ አ ዩኒቨርሰት መ ምህር,,ጠበቃ እያልክ አቲጃ ጃል። ከዶክተር ሲሳይ በቂ ነውአዲሰ እንግዳ ባለመሆኑ!!
Yihe dikala ye Oromo ashiker bado af or mouth ahun Agegnew Teshager sinager wunet aymeslim. FANO titk ayfetam manew yalew .Oromo Ethiopian aygezam .min chinklat alew dedeb gala.
አይ ሰው መሳይ በሸንጎ!!በካቲካላ የደነዘዘ ፣ሁሉ ትልልቅ የስልጣን ቦታን ይዞ ፣የአገርና ህዝብን ህልውና ለማፍረስ ሲባትት ማዬት ምን ያህል ያበሳጫል???
ሲሳይ መንግስቴ የኃንስ ቧያለውም ልክ እንዳንተ ሲቀደድ ነበር። ያንተም እጣ ፈንታ ከሱ የተለየ አይሆንም። አንተ ጠበቃ እንጂ ፖለቲከኛ መሆን አትችልም
ሚዛናዊ ለማድረግ በአንተዉ ቋንቋ መጋጋጥ ነዉ። አማራ ህዝቡ ነዉ የተዋጋዉ። መንግስትን ከፋኖ ጋር ብቻ የተዋጋ መሆኑን ወደፊትም እንደሚዋጋ መግለፅህና የአገም ጠቀም ሀሳብህን አደንቅልሀለሁ። ይህ የእናንተ የብአዴኖችና የመራሹ ኦሮሞ ብልጥግና ህልም ነዉ። ይህ መንግስት የተጠላዉ አማራ ባልሆነዉ ዘር ብቻ ያለመሆኑን ልትገነዘበዉ ይገባል። መከላከያዉ አልቆ ህፃናት መሳተፋቸዉን አትካድ። መንግስት የራሱን ክልል ማለትም የኦሮሚያን ሀይል ያሳትፉል የምናየዉ ነዉ። ግን ማወቅ ያለብህ ከሀዲና ብልግና ድርጅት የምታሞካሹትን ህገ መንግስት ወይም ህገ አራዊት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፋኖ ይቀድልሀል።
ይህ ሙጢ እፍ መሪ ነውኝ ብሎ እክብሩኝ ይላል ይህ አሽከር ምን ስብዕና አለውና ነው የሚከበረው መጀመርያ የመሪነት ብቃት ያስፈልጋል መሪ ደረጃ ለመድረስ ይህ ግን እንደ ይመራዋል ለሚባለው ተቆም ዘበኝነትም ይበዛበታል !
ሰገጤው ሰቆጤ የደርግ ግልገል ሲሳይ መንግስቴ ! እንኳን ደስ አለህ የምትወደው ትህነግ ጸለምት ጸገዴ ማይ ጸብሪ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት እንዲሁም ዋጃ ጥሙጋ ነፃ ወጥተው አላማጣ ትምህርት ሳይቀር መደበኛ ስራውን እየተከናወነ ነው እንደዚሁም አላማጣ ውስጥ ከፊደራል ፖሊስና መከላከያ ውስጥ ተሸሽገው ቅጥረኛ ጽንፈኛ ሃይሎች ያባጣብጡ የነበሩ ተጠራርገው ወጥተው ከምትወደው ትህነግ ጋር ተስማምተው በሚሰሩ ተተክተው አላማጣ ሰላም ነግሷል ደግሚ እንኳን ደስ አለህ ሰገጤው የሻዕብያ አምላኪ
ሲሳይ መንግስቴ እውነትም ምሁር እንዲያውም የህግ አዋቂ ትመስለኝ ነበር ፣ እንዴት ትህነግ የአማራውን መሬት ትቶ ኤርትራ የወረረችውን መሬት አያስመልስም ብለሃል ኤርትራ በወረራ የያዘው መሬት እኮ የኢትዮጵያ ላእላዊ ግዛት ነው የሚመለከተው የፊደራል መንግስት ነው ትግራይ እኮ አንድ ኢትዮጵያዊት ክልል ናት ሃገር አይደለችም እስከዚህ መውረድህ ያሳዝናል ያስተዛዝባል
ዳዶክተር ክብረት ይስጥልኝ ትክክለኛ ሳይድሳይዝ ሚተነትንምምሁር ከጥቂቶች አንዱ ነህ ጀግና እንዳተለሆዱ ያላደረ እመብርሀን ታብዛልን"
መፅናናትን የመሰለ ነገር የለም!!!" አሉ እማዬ ::
"መፅናናትን የመሰለ ነገር የለም!!!" አሉ እማዬ ::
እግዝአብሔር አምላክ ሆይ ይህ መጠፋፋት በቃ በለን እርቅ ሠላም ፍቅር ለአገራችን ለህዝባችን ሥጠን።
ዶክተር እድሜ እና ጤና አምኝልሃሎህ የራያ አለማጣ ልጅ ነኝ የኣንተን ምድያ ለማዳመጥ እጋጋሎህ በርታልኝ
ዶክተር ብዙ ጊዜ የምሰጣቸው አስተሳሰቦች ጥሩ ናቸው በርታ ግን ፋኖ አንደራደርም አለ ብለህ የተቸህው በጣም በዛ መቼ እንደራደር አለ ?ሁሌ ለድርድር ዝግጁ ነን ሲል ነው የሚሰማው መንግስተ ት ተብየው እና ለድርድር በሩ ስላልተከፈተ ነው እንጅ እስኪ እየው አሁንም በአማራነቱ በአዲስ አበባ በሌሎች አካባቢ አርትስቶች .......ታስረው
YOU are the best fano leader and counselor
ዶ/ር የራያ አስመላሽ ኮሚቴ አባል ፣ የከሰረ ነባር የብአዴን ታጋይ የአሁኑ በልፅግና !
ድርድ የረፈደ ሓሳብ ነው ድል ለፋኖ
የአማራ ኢሊት ሊቅ ነኝ ባይ ባይ እያንዳንድህ እየዋረድህ ልጆች ቤተሠብክን አዋርደህ ተዋርደህ ከመቅረት እና ከመባከን ከታሪካዊ
ውርደት ተዋረሰደህ ከምጠፋ እባክህ ታግለህ ነፃነትክን አውጂ ምን እየጠበቅን ነው
እንዲህ ነው ማሰብ.10Q
❤❤❤❤
የህግ ምሁር ሆይ በሁለት አገሮች መካከል የለው ግኑኝነተ በክልሉ ሊደረግ ይችላል?
Welcome Dr sis
Well said
ፋኖ የነጻነት ታጋይ ስለሆነ ዲፕሎማሲ የሚለው ነገር ምንም አይጠቅመውም አያስፈልገውም የታጠቀው የሚዋጋው እና የሚደገፈው በራሱ ህዝብ ነው
ወንድም ከወንድም ጋር እያጨፉጨፉችሁ ካገዳደላችሁ በሀላ ልትዋጡ ግዜው ሲቀርብ ለመነጋገር ለመደራደር ዝግጁ ነን ስትል ምንያህል ሆዳሞች እደሆናችው የሚያሳይ ነው::በተለይ የአማራው ብልፅግና ህግ ፊት ማቅረቡ አይቀሬ ነው::ግዜው ቅርብ ነው::
ፋኖ ያለው ምርጫ ማሸነፍ ብቻ ነው ፡ድርድር ፋኖን ያጠፋዋል
What is urgent now is the unity of Fano.
የመደራደሪያ ነጥብ ያላቸው አይመስለኝም በመጀመሪያ እራሳቸው በድርድር አንድ ለመሆን መደራደር አለባቸው በዚህ ላይ እርዳታ የሚያደርጉት አገርም ሆነ ድርጅቶች እንዲደራደሩ አይፈቅዱም ድርድር ካለ ሰላም ይወርዳል ችግር እየፈጠሩ እንዲቀጥሉ
Wow Leba 🎥
መሳርያህን አዉርደህ ተደራደር ማለት ድርድር ነዉ
ዶ/ር ስሳይ በመጀመሪያ ስለ ድፍረቴ ይቅርታ እየጠቅኩ የፖለቲካ ተንታኝ አቶ ተስፋዬ ከበደ ምናልባት ሳያውቁት አይቀርም ብዬ ነው እና ከሚዲያ ጠፉሳ በደህና ነው?
ለአማራው እስክንድር ለትግራይ እነ ጌታቸው ደብረፅዩን ለኦሮሞ ጃል መሮ ለኦሮሞ ሙስሊም ጁአር ወጣቱን እንዳይማር አዛውንቶች እንዳይጦሩ ገበሬዎች እንዳያርሱ ዘር እንዳይቀጥል ተደረገ
ትግሬ እንደ ደሀ ልጅ የተመኘውን ካልሰጡት ማልቀሱን ይቀጥላል።
በአማራ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ከፈፀመ መንግስት ነኝ ከሚል ፅፈኛ ጋር እንዴት ነው ውይይቱ ብልፅግና ስልጣኑን ይልቀቅ እንጂ እዲህማ ህዝብ ጨፍጭፎ መደራደር ካለ ምኑን ፍትህ መጣ ዶር ሲሳይ በደንብ አጢነህ ብታስብበት ይገባን
Sisay mengiste. Boquakua. Yemara poletica mechereshaw Meglecha new. Hard fact!
የራያ፥ወልቃይት፥ጠለምትን የያዙትን ከሻብያ ጭምር ከትግራይ ክልል ውስጥ አስወጣለሁ ያለው መንግስት ብቻ ነው።
አፈር ያብላህ አገኞህ የሜባለው ሠውየ ውርደት ክቡሩ
አንደኛው ፋኖ ይቀበላል ሌላው አይቀበልም ማለት፣ የሚቀበሉ ይመጣሉም የሚለው አነጋገር በመካከላቸው ልዩነት የመጋበዝ ሃሳብ ሆኖ ይታየኛል። አልደራደርም ለእኔም ተገቢ መልስ ሆኖ ባይታየኝም፣ ድርድሩን ላለመቀበል የተዘረዘሩ ምክንያቶች፣ በግልባጩ ድርድሩን ለመቀበል የሚቀርቡ ቅድመ ሁኔታዎች ሆነው የሚታዩ ናቸው፤ ለምሳሌ የንጹሐን በመከላከያ መገደል።
ሲሳይ መንጎስቴ የገዱ ከንዴርጋቸው ምስት ነው 😅😅😅😅😅
ድርድር ፋኖን በስሙ መጥራት ምንም ለውጥ አያመጣም : ሰላም ማምጣት ከከተፈለገ መከላከያ ተብዬው ከአማራ ግዛት ተጠራርጎ መውጣት አለበት :: አብይ ሲሽነፍ ለህትግራይ የጥሞና ጊዜ ልስጥ እንዳለው ከጊዜ በሗላ ማለቱ አይቀርም::
ፋኖ የሚታገለው ለድርድር አይደለም ኢትዮጵያን ለማዳን ነው ኢትዮጲያን ለማዳን ድርድር ሳይሆን ማሸነፍ ብቻ ነው ይህ ደሞ ይሆናል
በህልምህ ሊሆን ይችላል ። እረኛ ሁላ እራሳችሁንም ባዳናችሁ።
አማራ ሲሞት የት ነበረክ ሆዳም
እንደ እስስት ከሚቀያየር መንግስት ጋር እንዴት ልትደራደር ትችላለህ? እንደራደር ቢሉስ ትጥቅ ማን መንግስትን አምኖ ሊፈታ ይችላል? መንግስት አንተ እንደምትለው ጠንካራ አይደለም። መውደቁ አይቀርም።
ዶ/ር የሚገኝበት መስፈርት በትምርት ጣራ መድረስና በደደብነት ጣራ መንካት ጭምር መሆኑ ይህ አህያ ምስክር ነው
አንተ ጋዜጠኛ መቶ ጊዜ ዶክተር ,የኣ አ ዩኒቨርሰት መ ምህር,,ጠበቃ እያልክ አቲጃ ጃል።
ከዶክተር ሲሳይ በቂ ነው
አዲሰ እንግዳ ባለመሆኑ!!