Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰው የሚያውቀውን ማከፈሉ ጥሩ ነው ።ሆኖም ግን በቅቤ አነጣጠር ታሪክ ውስጥ ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል አይገባም፡፡ ማንጎሩ ጥሩ ነው ቆሻሻውን ለማውጣት። ቅቤ ለማንጠር ትልቁ ቅመም ኮረሪማ እና ኮሠረት እንዲሁም ነጭ አዝሙድ እና ጥቁር አዝሙድ በጣም ሣይደቅ ቅቤ የራሱ ከለላ ስላለው እርድ አያሰፈልገውም።
በትክክል ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ :: ከዚህ ቀደም ሞክሬው የጣፈጠኝና የተመቸኝን የቅቤ አነጣጠር ላካፍል ብዬ ነው :: ከጥቁር አዝሙድ ውጭ ሁሉንም ቅመማ ቅመሞች በመጠቀም ነበር የማነጥረው ግን የዛሬው ደግሞ ቅቤው ተነጥሮ ቢቆይ እራሱ እየጣፈጠ ስለሚቆይ ለዚህ ነው የሰራሁት :: አመሰግናለሁ
እኔም ሽኩረት የመጀመረያነው
እኔም ሽንኩርት እጨምራለሁ ይጣፍጣል
Muya byebetu yeleyayal migbabetm buta ale
እኔ ሺንኩርት አርጌ ጠአሙ ቋቅ አለኝ አንድ ኪሎ ሙሉ ደፍሁት በጭራሺ ደሥ አይልም
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤
ቀይ ሽንኩር ሲገባ አልቅም ነበር ግን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ቅቤ በብዙ እይነት ይነጠራል ብዙዋቻችን ኮሰረት ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ሌሎች አይነት ቅመሞችን እንጠቀማለን ሰው የሚያቀውን ሲያካፍልን ሳንሞክር በደፈናው መጥፎ አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ እናመሰናለን
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ::
ኮሠነት አይደገፍምሢቆይ. ቃናይቀይራል
ትክክል
እህትየ በጣም ጥሩ ነው እኔም እንዳንቺ ነው የማነጥረው ብ ግን እኔ ነጭ ሽንኩር ኣደርጋለሁ በትረፈ ጣእሙና ልርረጅም ጊዜ። ይቆያል እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ቀጥይብት።
ለክትፎ አይሆንም ለወጥ ብቻ ነው ለክትፎ ከሆነ ኮሪማ ጥቁርና ነጭ አዝሙድ ኮሠረት ነው የሚነጠረው
Gobez yene ehet betam des yilal. Yene aynet aserar silehone betam des alegn shitaw eko yawdal yasghomejal. Berchi ejesh yibarek.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮሰረት ኮርርማ በጣም ሳይደቅ ቀሽንኩ አንድ።እራስ ይበቃል ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ጤና አዳም አብሽ በትንሹ በጣም ሳይደቅ እርድ ቢኖረዉ ባይኖረዉ ችግርየለዉ ለከርነዉዝንጅብሉ የደረቀ ቢኖን ጥሩ ነዉሰዉ እንደቤቱ እማ በርች
keye chenkurtena zengebll befesum ayegebam betam sehetet new
እናመሰግናለን የቂቢው ጣዕም ምን እንደሚሆን ለማወቅ ያጓጓል ። ነገር ግን ባለሙያዎች ሲናገሩ እንደሰማውት ኮሰረት ቂቤው ሳይበላሽ እንዲቆይ ይረዳል ብለዋል ኮሰረት የሌለው ቅቤ ጣዕሙ ምን ሊሆን እንደሚችል እንጃ
K10k betach lehone kibe metekem anchilim? Yetetekemishachewun kimemoch.
በላስቲክ ነው የምታማስይው?
ጎበዝ ነሽ እናቴ ያስተማረችኝ ቅቤ አነጣጠር ነው
Befrge ykmtal?
ለገንፎ ለወጥ በጣም ምርጥ ነው
ዝንጅብል፣ቀይ ሽንኩርት፣አብሽ? Hope ain't use it for ክትፎ
Wey zemn kebe ,zenjbl key shenkwrt endt yehunal ?
Minim bey minim kibe ke kororima nech azmud tikur azmud koseret wich aynefam sistu
ለወጥ ነው ወይስ ለክትፎም ይሆናል❤
ዋው እት ደስ ይላል
በጣም አሪፍ ነዉ ቀይ ሽንኩረት ግን ምን ይጠቅመዋል ማማዬ
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ያው እንደ ሌላው ቅመም ቆንጆ ጣዕም ነው ያለው በተለይ እኔ በርከት አድርጌ ቅቤ ሳነጥር በነዚህ ቅመሞች ነው የማነጥረው እና እንደፍላጐት ሌሎች ቅመማ ቅመም መጠቀም ይቻላል ::
Anetatershe. Aymerem
Erguz negn ena legnfom yehonal weys lewt becha new?
ለገንፎ ና ለቅንጬ ሲሆን . ኮረሪማ፣አብሽ፣ ነጭ አዝሙድና ትንሽ ኮሰረት በማድረግ ነው የማዘጋጀው :: ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ለወጥ በጣም ቆንጆ ነው ::
ሰላም እማ ሰላም እግዚአብሔር ያብዛልሽ አሜን ፈጣሪ ባለንበት አገራችን አለም ሁሉም ሰላም ያውርድልን እግዚአብሔር በያይማኖታችን ያፅናን ሰላም እና ጤናን እመኛለሁ 🇪🇹❤ ዋው እማ ምርጥ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
seni ዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ እማ
Nache shenkurt enge keye shenkurt segeba ayche alawekem
ስላምሽ ይብዛልኝ ቅኔየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እህቴ በርችልኝ #Share
ሸኩርት፣ቱም፣ለክቶፎ፣አይገባም፣አበሽ፣ደሞ፣ለለጋአ?፣ቅቤ፣ነው፣ሚገባው፣የሁሉም፣ምያ፣ይለየአል፣
@@zemzem5178 😂😂እንደ መልካችን ሞያችንም ይለያያል ለዛነው😂
እሺ፣ውድ
ለስንት ኪሎ
ጥሩ ነው ሙያው ለወጥ ጥሩ ነው ግን ነጭ ሽንኩርትና ቀይ ሽንኩር ያለበት ለክትፎ አይሆንም
ሠላም እህት የት ሀገር ነሺ ቅቤው ምን አይነት ነው ካርቶቱን አሣይን ወይም ጳፊልኝ ያው በየሀገሩ ይለያያል
ኢትዮጰያ ነው ያለሁት ከክፍለሀገር ነው ያስመጣሁት
@@kinemedia4844 ❤🌹
ለሁለት ኪሎ ቅቤምንያህል ቅመም እንደሚያስፈል ብትገልጪ ጥሩ ነው
Hi endet neshe lemendenew abeshune yemetezefezefi ebakeshe aserejegne
አብሹ ሲዘፈዘፍና ሲበቅል በጣም የሚመረው ነገር ይጠፋል ፡፡ ቆንጆ ጣዕም እና ሽታ እንዲኖረው ማለት ነው። መጀመሪያ መልቀምና በውሀ ዘፍዝፎ ለእንድ ቀን ማሳደር ከዚያ አጠንፍፎ ለስዋስት ቀን ማስቀመጥ በደንብ እንዲበቅል ::ከዚያ በእጅ ሳይነኩ እስኪደርቅ ድረስ ማስጣት ከደረቀ ቡሀላ ለተለያዩ ነገሮች ማዋል ይቻላል :: ለምሳሌ ፣ለቅቤ ማንጠሪያ፣ ለእንጀራ ማቡኪያ እና ለተhያዩ መስሪያነት ይውላል። አመሰግናለሁ.
""እንትን ""የሚለውን ቃል አትጠቀሚ ሀሳብሽን አይገልፅም ቀይ ሽንኩርት ግን እ እ ! ለለጋ ቅቤ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት በተለይ ለአጥሚት ይሆናል??
አሰራራሽን ወድጄዋለዉ ግን ለምን ጥቁር አዝሙድ አትጨመረም ምክነያቱን
Tru temerialew gen kebewlay besobla ayasefelegem wey
Nice one!! Dear Kine, Are you "Gondere"? if you are From Gonder, It is the best "baltena" I have ever seen on my early life. If you are I have a wonderful story to tell you about the place called "Azezo".
የት አገር ንሽ የወርቀቱን ቅቤ ንው ከሆን አሳይን ወይስ ኢትዬ ንሽ በጣም ቆንጆ ንው
ኢትዮ ነው ያለሁት አመሰግናለሁ
የሁሉም ሞያ የተለያየ ቢሆንም ቅቤ ለማንጠር ዋናው ቅመም ኮረሪማና ኮሰረት ነው ቀይ ሽንኩርት ሲጨመር የመጀመሪያ ጊዜ አየሁ በተረፈ የማይቆይ ቅቤ ከሆነ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ይገባል ነጭ አዝሙድና አብሽ መጠኑ ሳይበዛ ቢጨመር ችግር የለውም አብሹን ስላጎነቆልሽው ምሬቱ ስለሚጠፋ ችግር የለውም ለጤናም ጥሩ ነው የቀይ ሽንኩርቱ ነገር ግን ጣእሙን ማሰብ አልችልም በዛ ላይ እርግጠኛ ነኝ ቅቤው መቆየት አይችልም እንደኔ ግን ቅቤው ለገንፎ ለቂንጬ ለክትፎ እና ለመሳሰሉተት ግን በኮረሪማና ኮሰረት ብቻ በቂ ነው
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝእውነት ነው የሁሉም ሞያ የተለያየ ነው እኔ ደግሞ ቅቤ ሳነጥር በተላይ በርከት አድርጌ ከሆነ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው :: እና እየቆየ ሲሄድ ይጣፍጣል እንጂ አይበላሽም ::
@@kinemedia4844 gin kibe frige ke hone yibelashal ende
እኔ ዝንጅብልና ሽንኩርት ጨምሬ አላዉቅም ግን ሞክራለዉ
ፕላስቲክ ባልዲ ነገሮች የተነጠረ ቅቤ ፍርጅ ውጥ ካልተቀመጠ በጣም ያበላሻል ምናልባት ፍርጅ ለሌለው
በትክክል እኔ ጠርሙስ ወይም ፕላስቲክ ያልሆነ ቅቤውን ሁሉንም የሚይዝ እቃ ስለሌለኝ በባልዲ አድርጌ ፍሪጅ ውስጥ ለማስቀመጥ ነው :: ካልሆነ እውነት ነው ይበላሻል :: ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ኸረ ከዚ ሁሉ መጥ አሠሪም የቂቤ ለዛው አጠፋሽው በተወደደ ቂቤ
ሽንኩርት ያለው ለክትፎ ይሆናል ወይ?
አረ አይሆንም😂
Kibe sint kilo newu malishiyi
አስር ኪሎ ቅቤ ነው አመሰግናለሁ
ደስሚልሞያ እጅ ይባርክ💘💘💅💅👏👏💔💖💖💗💘💘💘💋💋💋💖💕💕💖💙❤❤💘💗💖💔💓💓👌👍👍👍👍👍👍👍👍
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ .
👍👍
ምን አይነት ቅቤ ነው የምትጠቀሚው እባክሽ ፎቶውን አሳይን
እኔ ያለሁት ኢትዮጰያ ነው :: እናም ያስመጣሁት ከክፍለሀገር ነው :: አመሰግናለሁ
ሰላም ሁሉን አየን ጥሩ ነው ግን የቅቤው አይነት ብትነግሪን ጥሩ ነበር
እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት እና ከክፍለ ሀገር ነው ያመጣሁት ። የኢትዮጰያ ቅቤ ነው። አመሰግናለሁ
ለኢትዬጵያኖች ነው?
ለምን ያህል ቂቤ ምን ያክል ቅመም እንደሚያስፈልግም ብትፅፊ ጥሩ ነበር
Anchi rasu konjo new anetatershe gn nechi shinkurtna koseret gd new
Wawwww good jope
Woyi gud nachi shunkurtim yichemral
አብሹን በቆልት እንዲሁን ማድረግ ለምን ይጠቅማል? ቁይ ሽንኩርት ለምን እንደገባ አልገባኝም ሲቀመጥ እንዲበስል አያደርገውም?
አብሹን ያበቀልኩት ማራራው እንዲቀንስና ጣዕም ና ሽታው ልዩ እንዲሆን ያደርጋል :: ሌላው ቀይ ሽንኩርት ልክ እንደሌላው ቅመማ ቅመም ምርጥ ጣዕም እንዲኖረው ነው ::ሌላ ነገር የለውም ሌላ የሁላችሁም ጥያቄ አይበላሽም ወይ እያላችሁኝ ነው ፡፡ ቀይ ሽንኩርት አያበላሽም ያጣፍጣል እንጂ :: አመሰግናለሁ
ወጥ ነው 😄😂
Lamen uha ticamera
Ere bheg mne amtew kye schenkurtna zenjeblBfesum aydergem
በላስቲክ ማስቀመጥ ግን እኔ አልወድም😊
መኢርጢብ መሶቢለ ነጭሽነኩርት የጨሚረል
ወጥ ነው ቅቤ?
አልገባኝም ? ሁለቱንም ነው የኔ መልስ :: ወጥ የሰራሁ አልመሰለኝም
@@kinemedia4844 😂
የማታውቂ ከሆነ ዝም ብለሽ ተማሩ "ገልቱ"
@@asterisayas8522 ገልቱማ ማን እንደሆነ በቪዲዮው አየነውኮ ድንቄም ሙያ 😂😂😂😂
👍
የዚህ አይነቱ አነጣጠር ማለት ቅመሞቹ ለክትፎ ለአይብ ለጎመን ለገንፎ አይሆንም
👌 👌
ወጥ የሰራሽ ነው የመሰለኝ ምክንያቱም የወጥ ግብዓት የቀረ ነገር ብዙም አይደል በርቺ
😂😂😂😂
የኔዉድ በርች ማር ስሚማ ለ5ኪሎ መጢሊኝ
Kebaw keyet new super market new weys kEthioipa new
ኢትዮጲያ ነው።
ሁሉ አሰራርሽ ጥሩ ሆኖ ቀይሸኩርት ኮሰረት ኮሮሪማ ትንሸ ነጭ አዝሙድ እና አብሸ ቢሆን ጥሩነበር
ለማንኛውም ሞክሬአየዋለሁ. ለወጥ ሊሆንይችላል. ለክትፎ. ለአይቤ. አይሆንም.
ዛሬ አይተሽ ዛሬ ሞከርሽው ??
Thanks
Yam hi Kibe anteater yileyal keyi shinkurt lemindinewu yemigebawi
መቼም ሁሉም የራሱየሆነ አሰራር አለው ግንቀይሽንኩርት እማይሞከር ነው ለቅቤ
ላስቲኩ ግን ያበላሸውም ለማስቀመጥ። አመሰግናለሁ እህት የምግብ አሰራርሽን ወደድኩት።
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እውነት ነው ኘላስቲክ ሊያበላሽ ይችላል ጠርሙስ ካለ በጠርሙስ ቢቀመጥ ተመራጭ ነው በተለይ በርከት ያለ ከሆነ :: እኔ ግን ለጊዜው ሁሉንም ቅቤ የሚይዝልኝ ጠርሙስ ስለሌለኝ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጬ ነው የምጠቀመው ::
ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ አገራችን ሠላም ይርግልን ወቶ ከመቅርት ይሠውርን ውድ የሀገር ልጆች ፈጣር በይላችኩበት ይጠብቃችኩ ካልታሠበ አደጋ ይሠውራችኩ ዋው ጎበዝ አኔ አላቅም ቅቤ ማንጠር በርችልኝ
ሣርዬ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ
♥️♥️♥️👍👌
menalbt lerash becha btetekmew lesaw ymayegeba moya ergtnang ygogam moya newe beyt agernew ende ylmoya ytayw
አመሰግናለሁ ስለምክርሽ ከተመቸሽ መጠቀም ካልተመቸሽ ደግሞ በምታውቂው መስራት እንጂ ሌላ ነገር ያለ አይመስለኝም ::
Mashallah
ሞክሬ አየዋለሁ እንጂ ዝንጂብልና ቀይ ሺንኩርት ሲገበ አይቼም ሰምቼም አላውቅም አዲስ ግኝት ነው ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል ብየ ገምታለሁ።
ከልብ አመሰግናለሁ . ሞክሪው ቆንጆ ጣዕም ነው ያለው
ይህ በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች ነው በጉራጌ ግን አይደለም ሽንኩርት ሊገባበት ሽንኩርት በተከተፈበት ቢላ ስጋ አይከተፍም ማለት ነጭና ቀይ ሽንኩርት የገባበት ቅቤ ለአይብ ለክትፎ ለጎመን ክትፎ በፍጹም አይሆንም የጉራጌ አነጣጠር ለክትፎም ለወጥ ይሆናል ኮሰረት ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙት አብሽ በትንሹ እርድ በፍጹም አይገባም ብዙ ጊዜ ክትፎ ሌሎች የማይጣፍጥላቸው የማይገባ ቅመም ስለሚያስገባ ነው ሚጥሚጣ አዘገጃጀትም ኮሰረት ጨው ጥቁር አዝሙድ ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ሌላ አይጨመርም እንደ ቂቤው ለክትፎ ቅቤና ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ወሳኝ ነው
Jesus bless you sis ❤❤❤
ከእርጥብ ቅመሞች ነጭ ሽንኩርትና ጤና አዳም ለምን አልጨመርሽም
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
ይቅቤውን አይነት አሳይን
ሸ
Waw
ዋውውውው የኔ ባለሞያ በርች
sara ዬ ሰላም ላንች ይሁን እንዴት ነሽ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
ቅቤዉን ከአቀለጥሸዉ በሀላ ዉሀ ከማሰገባትሸ በፊት አጥሊይወ ።
ከልብ አመሰግናለሁ
QEBEW MENE AYENET NEW SELESU NEGERIN❤🎉
እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት ከክፍለ ሀገር ነው ያመጣሁት ::
ትክክል አይደለም ዝም ብላችሁ ነው
ዝም ብለህ/ሽ /ብይ/ላ ሆዳም
@@asterisayas8522 🙃ገልቱ.እኔ ትክክል አይደለምነው ያልኩት .ማንም ሲንበጫርቅ.የለመቀበል መብቴ ነው.ወጥ.ነው.ቅቤ???ወሬኛ ነሽ አንቺ
@@ኢትዮጵያ-ረ2መ ገልቱዬ አይዞኝ
ጥረት ❤
የማይሰማ የለም ወጥነውእንዴ ከሚነጠር ቅቤላይ ወሃ 😂😂😂😂😂
መጀመሪያ በደንብ ለመስማት ሞክሪ ውሃ ጨምርሺ ማሳደርና በማግስቱ ውሃውንና ቅቤውን መለየት ይኖርብሻል
ሁሉም የራሱ ሙያ አለዉ አዲስ ነገር ምንም አላየሁም አብሹን ጨምረሽ ማደሩ ይሆናል እንጂ
በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሸ ይባረክ
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
ለነገሩ ሁሉም እደሞያውነውበመጀመርያ አብሽ በደብ መቆላትነውያለበት ለምንብትይ አብሽ እሳትገባካላለ ይመራል ቀጥሎም ቅቤውን ረጅምግዜ አይቆይም ይበስልና ቅቤውቃናው ይቀይራልበተረፈ ዝጅብልና ሽንኩርት ባትጠቀሚ ምናልባት በበአልሽ ይሆናልቅቤያጥር ጉራጌ ያሰላምሽንኩርት ምናምን ለወጥነው😮
የኔ ዉድ ሠላምሸ ይብዛ
ላንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ..
😂😂ወጥ ነው ይህ
ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ የሌለው የቅቤ አነጣጠር ግን አይከብድም?ለህዝብ ሸር የሚደረግ ነገር ግን የተለያዩ ባለሙያዎችን አማክረሽ ቢሆን ጥሩ ነው።
ነጭ ሽንኩርትስ ይሄ አነጣጠር ለክትፎም ይሆናል
እዴት ነው ሽንኩርት ቅቤ ላይ የሚገባው ጅንጅብልስ አረ አሁንስ
ከልብ እናመሠግናለን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
ትክክለኛ ኣነጣጠር ነው ሁሉንም ቅመም ነው የተጠቀምሽው፡፡
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
የሌለ ሙያ አብሽና ቀይሽንኩርት በታሪክ አይገባም ኧረ ስኳር ጨምሩ አለማለትሽ ኧረ እፈሪ !
ምንም የሚያሳፍር ሙያ አላሳየሁሽም አንች ከፈለግሽ ግን ስኳርም መጨመር ትችያለሽ ምን አይነት ኮሜንት ነው ? 😅
Nice sharing
Thank you so much
Wodijewalehu
በጣም ካልቀዘቀዘ መግጠም ዉሀ ያመጣል ዉሀ ደሞዝ ያሻግታል
ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉነገር ግን ዝንጅብልም ቀይ ሽንኩርትም አይገባምቂቤ እኔ በራሴ ሳነጥር በዚህ መልኩ ነዉ ከጠቀማችሁ ።ኮረሪማ ጥቂት ነጭ አዝሙድ & ጥቁር አዝሙድድንብላል & ኮሰሰት እንዲህ ነዉ የማነጥረዉ እህታለም
እባክሽ ቀይ ሽንኩርት እና ዝንጅብል አይጨምርም
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ግን ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጨምራችሁ የተበላሸባችሁ ካላችሁ ንገሩኝ :: ምክንያቱም እኔ በጣም ስለወደድኩት :: ሌሌላው ይስማማል ማለት አይደለም :: እኔ በርከት አድርጌ ሳዘጋጅ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው ::
ቅቤ ሲነጠር በጭራሽ ቀይ ሽንኩርት መጨመር አያስፈልግም
Q
ሰው የሚያውቀውን ማከፈሉ ጥሩ ነው ።ሆኖም ግን በቅቤ አነጣጠር ታሪክ ውስጥ ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል አይገባም፡፡ ማንጎሩ ጥሩ ነው ቆሻሻውን ለማውጣት። ቅቤ ለማንጠር ትልቁ ቅመም ኮረሪማ እና ኮሠረት እንዲሁም ነጭ አዝሙድ እና ጥቁር አዝሙድ በጣም ሣይደቅ ቅቤ የራሱ ከለላ ስላለው እርድ አያሰፈልገውም።
በትክክል ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ :: ከዚህ ቀደም ሞክሬው የጣፈጠኝና የተመቸኝን የቅቤ አነጣጠር ላካፍል ብዬ ነው :: ከጥቁር አዝሙድ ውጭ ሁሉንም ቅመማ ቅመሞች በመጠቀም ነበር የማነጥረው ግን የዛሬው ደግሞ ቅቤው ተነጥሮ ቢቆይ እራሱ እየጣፈጠ ስለሚቆይ ለዚህ ነው የሰራሁት :: አመሰግናለሁ
እኔም ሽኩረት የመጀመረያነው
እኔም ሽንኩርት እጨምራለሁ ይጣፍጣል
Muya byebetu yeleyayal migbabetm buta ale
እኔ ሺንኩርት አርጌ ጠአሙ ቋቅ አለኝ አንድ ኪሎ ሙሉ ደፍሁት በጭራሺ ደሥ አይልም
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤
ቀይ ሽንኩር ሲገባ አልቅም ነበር ግን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ቅቤ በብዙ እይነት ይነጠራል ብዙዋቻችን ኮሰረት ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ሌሎች አይነት ቅመሞችን እንጠቀማለን ሰው የሚያቀውን ሲያካፍልን ሳንሞክር በደፈናው መጥፎ አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ እናመሰናለን
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ::
ኮሠነት አይደገፍምሢቆይ. ቃናይቀይራል
ትክክል
እህትየ በጣም ጥሩ ነው እኔም እንዳንቺ ነው የማነጥረው ብ ግን እኔ ነጭ ሽንኩር ኣደርጋለሁ በትረፈ ጣእሙና ልርረጅም ጊዜ። ይቆያል እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ ቀጥይብት።
ለክትፎ አይሆንም ለወጥ ብቻ ነው
ለክትፎ ከሆነ ኮሪማ ጥቁርና ነጭ አዝሙድ ኮሠረት ነው የሚነጠረው
Gobez yene ehet betam des yilal. Yene aynet aserar silehone betam des alegn shitaw eko yawdal yasghomejal. Berchi ejesh yibarek.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮሰረት ኮርርማ በጣም ሳይደቅ ቀሽንኩ አንድ።እራስ ይበቃል ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ ጤና አዳም አብሽ በትንሹ በጣም ሳይደቅ እርድ ቢኖረዉ ባይኖረዉ ችግርየለዉ ለከርነዉ
ዝንጅብሉ የደረቀ ቢኖን ጥሩ ነዉ
ሰዉ እንደቤቱ እማ በርች
keye chenkurtena zengebll befesum ayegebam betam sehetet new
እናመሰግናለን የቂቢው ጣዕም ምን እንደሚሆን ለማወቅ ያጓጓል ። ነገር ግን ባለሙያዎች ሲናገሩ እንደሰማውት ኮሰረት ቂቤው ሳይበላሽ እንዲቆይ ይረዳል ብለዋል ኮሰረት የሌለው ቅቤ ጣዕሙ ምን ሊሆን እንደሚችል እንጃ
K10k betach lehone kibe metekem anchilim? Yetetekemishachewun kimemoch.
በላስቲክ ነው የምታማስይው?
ጎበዝ ነሽ እናቴ ያስተማረችኝ ቅቤ አነጣጠር ነው
Befrge ykmtal?
ለገንፎ ለወጥ በጣም ምርጥ ነው
ዝንጅብል፣ቀይ ሽንኩርት፣አብሽ? Hope ain't use it for ክትፎ
Wey zemn kebe ,zenjbl key shenkwrt endt yehunal ?
Minim bey minim kibe ke kororima nech azmud tikur azmud koseret wich aynefam sistu
ለወጥ ነው ወይስ ለክትፎም ይሆናል❤
ዋው እት ደስ ይላል
በጣም አሪፍ ነዉ ቀይ ሽንኩረት ግን ምን ይጠቅመዋል ማማዬ
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ያው እንደ ሌላው ቅመም ቆንጆ ጣዕም ነው ያለው በተለይ እኔ በርከት አድርጌ ቅቤ ሳነጥር በነዚህ ቅመሞች ነው የማነጥረው እና እንደፍላጐት ሌሎች ቅመማ ቅመም መጠቀም ይቻላል ::
Anetatershe. Aymerem
Erguz negn ena legnfom yehonal weys lewt becha new?
ለገንፎ ና ለቅንጬ ሲሆን . ኮረሪማ፣አብሽ፣ ነጭ አዝሙድና ትንሽ ኮሰረት በማድረግ ነው የማዘጋጀው :: ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ለወጥ በጣም ቆንጆ ነው ::
ሰላም እማ ሰላም እግዚአብሔር ያብዛልሽ አሜን ፈጣሪ ባለንበት አገራችን አለም ሁሉም ሰላም ያውርድልን እግዚአብሔር በያይማኖታችን ያፅናን ሰላም እና ጤናን እመኛለሁ 🇪🇹❤ ዋው እማ ምርጥ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን
seni ዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ እማ
Nache shenkurt enge keye shenkurt segeba ayche alawekem
ስላምሽ ይብዛልኝ ቅኔየ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እህቴ በርችልኝ #Share
ሸኩርት፣ቱም፣ለክቶፎ፣አይገባም፣አበሽ፣ደሞ፣ለለጋአ?፣ቅቤ፣ነው፣ሚገባው፣የሁሉም፣ምያ፣ይለየአል፣
@@zemzem5178 😂😂እንደ መልካችን ሞያችንም ይለያያል ለዛነው😂
እሺ፣ውድ
ለስንት ኪሎ
ጥሩ ነው ሙያው ለወጥ ጥሩ ነው ግን ነጭ ሽንኩርትና ቀይ ሽንኩር ያለበት ለክትፎ አይሆንም
ሠላም እህት የት ሀገር ነሺ ቅቤው ምን አይነት ነው ካርቶቱን አሣይን ወይም ጳፊልኝ ያው በየሀገሩ ይለያያል
ኢትዮጰያ ነው ያለሁት ከክፍለሀገር ነው ያስመጣሁት
@@kinemedia4844 ❤🌹
ለሁለት ኪሎ ቅቤምንያህል ቅመም እንደሚያስፈል ብትገልጪ ጥሩ ነው
Hi endet neshe lemendenew abeshune yemetezefezefi ebakeshe aserejegne
አብሹ ሲዘፈዘፍና ሲበቅል በጣም የሚመረው ነገር ይጠፋል ፡፡ ቆንጆ ጣዕም እና ሽታ እንዲኖረው ማለት ነው። መጀመሪያ መልቀምና በውሀ ዘፍዝፎ ለእንድ ቀን ማሳደር ከዚያ አጠንፍፎ ለስዋስት ቀን ማስቀመጥ በደንብ እንዲበቅል ::ከዚያ በእጅ ሳይነኩ እስኪደርቅ ድረስ ማስጣት ከደረቀ ቡሀላ ለተለያዩ ነገሮች ማዋል ይቻላል :: ለምሳሌ ፣ለቅቤ ማንጠሪያ፣ ለእንጀራ ማቡኪያ እና ለተhያዩ መስሪያነት ይውላል። አመሰግናለሁ
.
""እንትን ""የሚለውን ቃል አትጠቀሚ ሀሳብሽን አይገልፅም ቀይ ሽንኩርት ግን እ እ ! ለለጋ ቅቤ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት በተለይ ለአጥሚት ይሆናል??
አሰራራሽን ወድጄዋለዉ ግን ለምን ጥቁር አዝሙድ አትጨመረም ምክነያቱን
Tru temerialew gen kebewlay besobla ayasefelegem wey
Nice one!! Dear Kine, Are you "Gondere"? if you are From Gonder, It is the best "baltena" I have ever seen on my early life. If you are I have a wonderful story to tell you about the place called "Azezo".
የት አገር ንሽ የወርቀቱን ቅቤ ንው ከሆን አሳይን ወይስ ኢትዬ ንሽ በጣም ቆንጆ ንው
ኢትዮ ነው ያለሁት አመሰግናለሁ
የሁሉም ሞያ የተለያየ ቢሆንም ቅቤ ለማንጠር ዋናው ቅመም ኮረሪማና ኮሰረት ነው ቀይ ሽንኩርት ሲጨመር የመጀመሪያ ጊዜ አየሁ በተረፈ የማይቆይ ቅቤ ከሆነ ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ይገባል ነጭ አዝሙድና አብሽ መጠኑ ሳይበዛ ቢጨመር ችግር የለውም አብሹን ስላጎነቆልሽው ምሬቱ ስለሚጠፋ ችግር የለውም ለጤናም ጥሩ ነው የቀይ ሽንኩርቱ ነገር ግን ጣእሙን ማሰብ አልችልም በዛ ላይ እርግጠኛ ነኝ ቅቤው መቆየት አይችልም እንደኔ ግን ቅቤው ለገንፎ ለቂንጬ ለክትፎ እና ለመሳሰሉተት ግን በኮረሪማና ኮሰረት ብቻ በቂ ነው
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
እውነት ነው የሁሉም ሞያ የተለያየ ነው እኔ ደግሞ ቅቤ ሳነጥር በተላይ በርከት አድርጌ ከሆነ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው :: እና እየቆየ ሲሄድ ይጣፍጣል እንጂ አይበላሽም ::
@@kinemedia4844 gin kibe frige ke hone yibelashal ende
እኔ ዝንጅብልና ሽንኩርት ጨምሬ አላዉቅም ግን ሞክራለዉ
ፕላስቲክ ባልዲ ነገሮች የተነጠረ ቅቤ ፍርጅ ውጥ ካልተቀመጠ በጣም ያበላሻል ምናልባት ፍርጅ ለሌለው
በትክክል እኔ ጠርሙስ ወይም ፕላስቲክ ያልሆነ ቅቤውን ሁሉንም የሚይዝ እቃ ስለሌለኝ በባልዲ አድርጌ ፍሪጅ ውስጥ ለማስቀመጥ ነው :: ካልሆነ እውነት ነው ይበላሻል :: ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ኸረ ከዚ ሁሉ መጥ አሠሪም የቂቤ ለዛው አጠፋሽው በተወደደ ቂቤ
ሽንኩርት ያለው ለክትፎ ይሆናል ወይ?
አረ አይሆንም😂
Kibe sint kilo newu malishiyi
አስር ኪሎ ቅቤ ነው አመሰግናለሁ
ደስሚልሞያ እጅ ይባርክ💘💘💅💅👏👏💔💖💖💗💘💘💘💋💋💋💖💕💕💖💙❤❤💘💗💖💔💓💓👌👍👍👍👍👍👍👍👍
ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ .
👍👍
ምን አይነት ቅቤ ነው የምትጠቀሚው እባክሽ ፎቶውን አሳይን
እኔ ያለሁት ኢትዮጰያ ነው :: እናም ያስመጣሁት ከክፍለሀገር ነው :: አመሰግናለሁ
ሰላም
ሁሉን አየን ጥሩ ነው ግን የቅቤው አይነት ብትነግሪን ጥሩ ነበር
እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት እና ከክፍለ ሀገር ነው ያመጣሁት ። የኢትዮጰያ ቅቤ ነው። አመሰግናለሁ
ለኢትዬጵያኖች ነው?
ለምን ያህል ቂቤ ምን ያክል ቅመም እንደሚያስፈልግም ብትፅፊ ጥሩ ነበር
Anchi rasu konjo new anetatershe gn nechi shinkurtna koseret gd new
Wawwww good jope
Woyi gud nachi shunkurtim yichemral
አብሹን በቆልት እንዲሁን ማድረግ ለምን ይጠቅማል? ቁይ ሽንኩርት ለምን እንደገባ አልገባኝም ሲቀመጥ እንዲበስል አያደርገውም?
አብሹን ያበቀልኩት ማራራው እንዲቀንስና ጣዕም ና ሽታው ልዩ እንዲሆን ያደርጋል :: ሌላው ቀይ ሽንኩርት ልክ እንደሌላው ቅመማ ቅመም ምርጥ ጣዕም እንዲኖረው ነው ::ሌላ ነገር የለውም ሌላ የሁላችሁም ጥያቄ አይበላሽም ወይ እያላችሁኝ ነው ፡፡ ቀይ ሽንኩርት አያበላሽም ያጣፍጣል እንጂ :: አመሰግናለሁ
ወጥ ነው 😄😂
Lamen uha ticamera
Ere bheg mne amtew kye schenkurtna zenjeblBfesum aydergem
በላስቲክ ማስቀመጥ ግን እኔ አልወድም😊
መኢርጢብ መሶቢለ ነጭሽነኩርት የጨሚረል
ወጥ ነው ቅቤ?
አልገባኝም ? ሁለቱንም ነው የኔ መልስ :: ወጥ የሰራሁ አልመሰለኝም
@@kinemedia4844 😂
የማታውቂ ከሆነ ዝም ብለሽ ተማሩ "ገልቱ"
@@asterisayas8522 ገልቱማ ማን እንደሆነ በቪዲዮው አየነውኮ ድንቄም ሙያ 😂😂😂😂
👍
የዚህ አይነቱ አነጣጠር ማለት ቅመሞቹ ለክትፎ ለአይብ ለጎመን ለገንፎ አይሆንም
👌 👌
ወጥ የሰራሽ ነው የመሰለኝ ምክንያቱም የወጥ ግብዓት የቀረ ነገር ብዙም አይደል በርቺ
😂😂😂😂
የኔዉድ በርች ማር ስሚማ ለ5ኪሎ መጢሊኝ
Kebaw keyet new super market new weys kEthioipa new
ኢትዮጲያ ነው።
ሁሉ አሰራርሽ ጥሩ ሆኖ ቀይሸኩርት ኮሰረት ኮሮሪማ ትንሸ ነጭ አዝሙድ እና አብሸ ቢሆን ጥሩነበር
ለማንኛውም ሞክሬአየዋለሁ. ለወጥ ሊሆንይችላል. ለክትፎ. ለአይቤ. አይሆንም.
ዛሬ አይተሽ ዛሬ ሞከርሽው ??
Thanks
Yam hi Kibe anteater yileyal keyi shinkurt lemindinewu yemigebawi
መቼም ሁሉም የራሱየሆነ አሰራር አለው ግንቀይሽንኩርት እማይሞከር ነው ለቅቤ
ላስቲኩ ግን ያበላሸውም ለማስቀመጥ። አመሰግናለሁ እህት የምግብ አሰራርሽን ወደድኩት።
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ እውነት ነው ኘላስቲክ ሊያበላሽ ይችላል ጠርሙስ ካለ በጠርሙስ ቢቀመጥ ተመራጭ ነው በተለይ በርከት ያለ ከሆነ :: እኔ ግን ለጊዜው ሁሉንም ቅቤ የሚይዝልኝ ጠርሙስ ስለሌለኝ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጬ ነው የምጠቀመው ::
ሠላም ሠላም አንኳን ደህና መጣሽ አገራችን ሠላም ይርግልን ወቶ ከመቅርት ይሠውርን ውድ የሀገር ልጆች ፈጣር በይላችኩበት ይጠብቃችኩ ካልታሠበ አደጋ ይሠውራችኩ ዋው ጎበዝ አኔ አላቅም ቅቤ ማንጠር በርችልኝ
ሣርዬ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ
♥️♥️♥️👍👌
menalbt lerash becha btetekmew lesaw ymayegeba moya ergtnang ygogam moya newe beyt agernew ende ylmoya ytayw
አመሰግናለሁ ስለምክርሽ
ከተመቸሽ መጠቀም ካልተመቸሽ ደግሞ በምታውቂው መስራት እንጂ ሌላ ነገር ያለ አይመስለኝም ::
Mashallah
ሞክሬ አየዋለሁ እንጂ ዝንጂብልና ቀይ ሺንኩርት ሲገበ አይቼም ሰምቼም አላውቅም አዲስ ግኝት ነው ጥሩ ጣዕም ይኖረዋል ብየ ገምታለሁ።
ከልብ አመሰግናለሁ . ሞክሪው ቆንጆ ጣዕም ነው ያለው
ይህ በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች ነው በጉራጌ ግን አይደለም ሽንኩርት ሊገባበት ሽንኩርት በተከተፈበት ቢላ ስጋ አይከተፍም ማለት ነጭና ቀይ ሽንኩርት የገባበት ቅቤ ለአይብ ለክትፎ ለጎመን ክትፎ በፍጹም አይሆንም የጉራጌ አነጣጠር ለክትፎም ለወጥ ይሆናል ኮሰረት ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙት አብሽ በትንሹ እርድ በፍጹም አይገባም ብዙ ጊዜ ክትፎ ሌሎች የማይጣፍጥላቸው የማይገባ ቅመም ስለሚያስገባ ነው ሚጥሚጣ አዘገጃጀትም ኮሰረት ጨው ጥቁር አዝሙድ ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ሌላ አይጨመርም እንደ ቂቤው ለክትፎ ቅቤና ሚጥሚጣ አዘገጃጀት ወሳኝ ነው
Jesus bless you sis ❤❤❤
ከእርጥብ ቅመሞች ነጭ ሽንኩርትና ጤና አዳም ለምን አልጨመርሽም
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
ይቅቤውን አይነት አሳይን
ሸ
Waw
ዋውውውው የኔ ባለሞያ በርች
sara ዬ ሰላም ላንች ይሁን እንዴት ነሽ ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ
ቅቤዉን ከአቀለጥሸዉ በሀላ ዉሀ ከማሰገባትሸ በፊት አጥሊይወ ።
ከልብ አመሰግናለሁ
QEBEW MENE AYENET NEW SELESU NEGERIN❤🎉
እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት ከክፍለ ሀገር ነው ያመጣሁት ::
ትክክል አይደለም ዝም ብላችሁ ነው
ዝም ብለህ/ሽ /ብይ/ላ ሆዳም
@@asterisayas8522 🙃ገልቱ.እኔ ትክክል አይደለምነው ያልኩት .ማንም ሲንበጫርቅ.የለመቀበል መብቴ ነው.ወጥ.ነው.ቅቤ???ወሬኛ ነሽ አንቺ
@@ኢትዮጵያ-ረ2መ ገልቱዬ አይዞኝ
ጥረት ❤
የማይሰማ የለም ወጥነውእንዴ ከሚነጠር ቅቤላይ ወሃ 😂😂😂😂😂
መጀመሪያ በደንብ ለመስማት ሞክሪ ውሃ ጨምርሺ ማሳደርና በማግስቱ ውሃውንና ቅቤውን መለየት ይኖርብሻል
ሁሉም የራሱ ሙያ አለዉ አዲስ ነገር ምንም አላየሁም አብሹን ጨምረሽ ማደሩ ይሆናል እንጂ
በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሸ ይባረክ
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
ለነገሩ ሁሉም እደሞያውነው
በመጀመርያ አብሽ በደብ መቆላትነውያለበት ለምንብትይ አብሽ እሳትገባካላለ ይመራል ቀጥሎም ቅቤውን ረጅምግዜ አይቆይም ይበስልና ቅቤውቃናው ይቀይራል
በተረፈ ዝጅብልና ሽንኩርት ባትጠቀሚ ምናልባት በበአልሽ ይሆናል
ቅቤያጥር ጉራጌ ያሰላም
ሽንኩርት ምናምን ለወጥነው😮
የኔ ዉድ ሠላምሸ ይብዛ
ላንችም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ኑሪልኝ ..
😂😂ወጥ ነው ይህ
ጥቁር አዝሙድ እና ነጭ አዝሙድ የሌለው የቅቤ አነጣጠር ግን አይከብድም?
ለህዝብ ሸር የሚደረግ ነገር ግን የተለያዩ ባለሙያዎችን አማክረሽ ቢሆን ጥሩ ነው።
ነጭ ሽንኩርትስ ይሄ አነጣጠር ለክትፎም ይሆናል
እዴት ነው ሽንኩርት ቅቤ ላይ የሚገባው ጅንጅብልስ አረ አሁንስ
ከልብ እናመሠግናለን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
ትክክለኛ ኣነጣጠር ነው ሁሉንም ቅመም ነው የተጠቀምሽው፡፡
ከልብ አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ
የሌለ ሙያ አብሽና ቀይሽንኩርት በታሪክ አይገባም ኧረ ስኳር ጨምሩ አለማለትሽ ኧረ እፈሪ !
ምንም የሚያሳፍር ሙያ አላሳየሁሽም አንች ከፈለግሽ ግን ስኳርም መጨመር ትችያለሽ ምን አይነት ኮሜንት ነው ? 😅
Nice sharing
Thank you so much
Wodijewalehu
ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም ካልቀዘቀዘ መግጠም ዉሀ ያመጣል ዉሀ ደሞዝ ያሻግታል
ከልብ አመሰግናለሁ
ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ
ነገር ግን ዝንጅብልም ቀይ ሽንኩርትም አይገባም
ቂቤ እኔ በራሴ ሳነጥር በዚህ መልኩ ነዉ ከጠቀማችሁ ።
ኮረሪማ ጥቂት ነጭ አዝሙድ & ጥቁር አዝሙድ
ድንብላል & ኮሰሰት እንዲህ ነዉ የማነጥረዉ እህታለም
እባክሽ ቀይ ሽንኩርት እና ዝንጅብል አይጨምርም
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ
ግን ቀይ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጨምራችሁ የተበላሸባችሁ ካላችሁ ንገሩኝ :: ምክንያቱም እኔ በጣም ስለወደድኩት :: ሌሌላው ይስማማል ማለት አይደለም :: እኔ በርከት አድርጌ ሳዘጋጅ እንደዚህ ነው የማዘጋጀው ::
ቅቤ ሲነጠር በጭራሽ ቀይ ሽንኩርት መጨመር አያስፈልግም
Q