ምርጥ ቂቤ ለማንጠር መጠቀም ያለብን ቅመሞች እና ቆንጆ ቂቤ አነጣጠር 🔥🔥/ clarified Ethiopian butter

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ግብአትቶች፡
    7 ኪሎ ቂቤ ለማብሰል፡ ½ ኩባያ ኮሰረት፣ ½ ኩባያ ኮረሪማ፤ ½ ኩባያ ነጭ አዝሙድ (ለ8 ቀናት በ ውጪ ማስቀመጥ)
    የበሰለውን ቂቤ ለማንጠር፡ 1 ኩባያ ኮሰረት፣ 1 ኩባያ ኮረሪማ፤ 1 ኩባያ ነጭ አዝሙድ፤ 1 ኩባያ ጥቁር አዝሙድ፤ 1 ሾርባ ማንኪያ አብሽ፤ 2 ሻይ ማንኪያ ጨው
    kitfo, ayib, defo dabo, dabo, tafach, sweet, biskut, biscuits,
    coffee, ethiopian food, ethiopia, key wot, wet, wat, firfir, fitfit, tibs, gomen, dulet, fetira, niter kibbeh,
    mitmita, kibe, mitten, gomen kitfor, ayib aserar, genfo misir, kinche, shorba, buna, jebena, koseret, teff, awaze, kikil, kekel, yetsom fitfit,

Комментарии • 125

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Год назад +31

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምትይ የተረጋጋሽ በሞያሽ የተማመንሽ አገላለፅሽ ልዩ የተዋጣልሽ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ በጣም ታኮሪያለሽ በእውነት ተባረኪ በርቺ ቤተሰብሽ ሆንኩ።

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад +1

      በጣም አመሰግናለው ውድ !

  • @addisalemabebe9848
    @addisalemabebe9848 Год назад +12

    አንቺን እንደተከታተልኩ ትምህርቴን ተከታትዬ ቢሆን ይሄኔ 😂😂❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Maryg05
    @Maryg05 Год назад +8

    በጣም ጎበዝ በደንብ ነው ያብራራሸው እኔ ልክ እንዳች ነው የማነጥረው እጅሽን ይባርከው ባለሙያ ነሸ ከአሜሪካ

  • @athsaraable
    @athsaraable 5 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ በርጋታ በቅደም ተከተል ማንም ሰው ሊገባው በሚችለው መንድ ነው። የገለጥከው በጥሩ ሰውን በማይበጠብጥ ሙዚቃ
    የናትህን እጅ ይባርከው
    Thank you 🇺🇸

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад +7

    ደስ የምትል ጨዋ ፣ባለሙያ፣ በስርአት ያደገች ውብ ቆንጆ ኢትዮጵያዊት። ❤❤❤❤i like all about u , the way u explained it so stunning God bless you. You got my sub right away after I watched ❤❤❤🎉

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ እሌኒ . I hope to have your support in future too. God bless you my dear

  • @hannahmekuria8400
    @hannahmekuria8400 2 месяца назад +1

    Be blessed. Very detailed explanation. You explained it to anyone who may not know how much and when to add, including myself . Thank you

  • @kiflekelemewerk656
    @kiflekelemewerk656 Год назад +4

    በጣም ጥሩ ነው ከአብሹ በሰተቀር

  • @zenashezenashe404
    @zenashezenashe404 8 месяцев назад +1

    ትክክለኛ ቅቤ አነጣጠር በርቺ እህታችን❤❤❤❤

  • @AlemTariku-bb4dp
    @AlemTariku-bb4dp Год назад +5

    ❤❤❤ጎበዝ ግን አብሹ ሁሉም የምግብ ጣእም ላይ ጥሩ አይሆንም ይመስለኛል እህቴ

  • @kibriemekonnen8904
    @kibriemekonnen8904 Год назад +2

    በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው ያሳየሽን ባለሞያ

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 9 дней назад

    I was not able to cook the type of butter that tested just like my mother. My mom’s butter doesn’t overwhelm you it is so light and special. May be she was doing it the way you are making yours. Few and simple ingredients . The other staff can be added when you cook the “wot”Brilliant

  • @Genetbale
    @Genetbale Месяц назад

    እዉነትም አጅየት ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @AfordAble-no5nd
    @AfordAble-no5nd Год назад +1

    ሞያሽ በጣም ይገርማል ኣሰራርሽ ወድጄዋለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @tastewithyora
    @tastewithyora 2 года назад +6

    Wonderful steps for making butter, clear steps which contains clear descriptions and makes butter easy to make just by seeing this video.Thank you so much 😃

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  2 года назад

      I am glad it is helpful thank you so much 😊❤️

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 4 месяца назад

    በእውነት ያአንችን የቅቤ አነጣጠሪ በጣም ተመችቶኛል 🙏🙏

  • @lemlemdemissie2835
    @lemlemdemissie2835 4 месяца назад

    በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው፣ ተባረኪልን

  • @selamselam65
    @selamselam65 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ።

  • @keftam
    @keftam Год назад +1

    ይህች ልጅ በጣም ጎበዝ ናት። በተለይ የቅቤውንና የቅመም መጠኖቹን በትክክል አሳውቃለች። በምን ዓይነት እሳት ለምን ያህል ደቂቃ መንተክተክ እንዳለበት ገልፃለች። እኔ የተነገረኝን አንድ ቅመም "ጦስኝን" ግን አልተጠቀመችም። እንግዲህ ለወንዶችም ጥሩ የሚያስተምሩ ፈልጌ ካገኘኋቸው ይህንን ቀላል ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አሁን ተነስቼ እኔም ምግቤን በቅቤ ማጣፍጥ ብቻ ነው።

  • @user-vu7mb1qv3w
    @user-vu7mb1qv3w 11 месяцев назад +1

    Betam werk yehonsh Lit with clear and reasonable description. I highly appreciate it. I thank you, Sister, and happy Meskel

  • @wendyebelachew9445
    @wendyebelachew9445 Год назад +2

    ተባረኪልን

  • @elenilemma8203
    @elenilemma8203 10 месяцев назад

    Thank you so much. The best Ethiopian food recipe I ever watched. The measurements and your explanation. God bless you and wish success yenekojo.

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Год назад +5

    ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብልማ ምርጥ ነው 😊

    • @eses143
      @eses143 Год назад +1

      እዉነት እንዴት እደሚጣፈጥ

    • @bubatuta8448
      @bubatuta8448 11 месяцев назад +1

      ትክክል.ነገር ግን ለክትፎ አይሆንም

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc Год назад +4

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ::
    ማብራርያሽ የብዙ ሰው ጥያቄን የሚመልስ ነው
    እኔን ጨምሮ: : ግሩም ድንቅ ብዬሻለሁ::
    ጥያቄ አለኝ:: ውጪ ለምንኖረው ያልተነጎረውን ቅቤ በቅመም አሽተን ፍሪጅ ለ3 ቀንና ከዚያም በላይ ቆይቶ ቢነጠር አንቺ ቆንጆ ይሆናል ትያለሽ? እንጉሬው በ3 ቀን ከፍሪጅ ውጭ አቆይቼው ሳነጥረው በስሎብኝ ያውቃል ያውም 2 ግዜ:: የቅመም አጨማመሬም ሊሆን ይችላል:; አሁን ካንቺ እንደተማርኩት:: እባክሽ እስቲ ምከሪኝ🙏🏻

  • @mekonnenyirgu1078
    @mekonnenyirgu1078 3 месяца назад

    በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ የቅመም አገላለጥሽ በእውቀት ነው

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 Год назад

    በጣም ደስ ይላል የሌላለውንሰው ቅቤ አንጣጠር ሳትዘልፊ በ ቆንጆ አስተያየት ታስረጃለሽ በጣም እርግት ያልሽ ነሽ ያነጠርኩት ቅቤ ሲያልቅ ባንቺ መንገድ አነጥራለሁ የጨውና የ ቅቤው ዝቃጭ በውሀ አፍልቶ ሽሮ መስራቱ ተመችቶኛል በርቺ አምላክ አገራችንን ሰላምያድርግልን አሜን

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +2

    ወጣት ነሽ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ"👏👍

  • @frehiwotgetachew2665
    @frehiwotgetachew2665 2 месяца назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @user-ii2ff7de1y
    @user-ii2ff7de1y 10 месяцев назад

    You did it absolutely wonderfully 💖, I will definitely try your way. Thanks for your explanation for the all spices,

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 9 месяцев назад

    I have learned so much,🙏 I'm adventuring guy and I will make this; በጣም ጎበዝ እትዮጵያዊት እህት ነሽ። ፅድት ያልሽ ቁንጅና ከትህትናና ከ ሙያ ጋር አለሽ። በርቺ following you from LA😊

  • @user-ct5xs3ke1l
    @user-ct5xs3ke1l Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ በርች❤❤❤

  • @user-lz8me2rh1t
    @user-lz8me2rh1t 2 года назад +2

    እናመሰግናለህ የኔውድ እህት

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  2 года назад

      እኔም አመሰግናለው ቲቲ

  • @TR-vh1fi
    @TR-vh1fi Год назад

    Clean kitchen and beautiful background music. Thank you for sharing this video.

  • @samiyetsamiyet9542
    @samiyetsamiyet9542 7 месяцев назад

    በጣም የተዋጣልሽ ጎበዝ ነሽ አሊህ እጅሽን ይባርክ ❤ እርጋታሽን አድንቄዋለሁ🥰

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Год назад +2

    I try it it is the best work!

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад

      Thank you lulit I am so glad you liked it

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Год назад +1

    በተለይ የጉራጌ ቅቤ ለክትፎ ከሆነ ኮረሪማ እና ኮስረት ብቻ ቢሆን ጣእሙ ቆንጆ ነው ግን ሙያ እንደቤቱ ነው አንቺ ግን በጣም ባለሙያ እናት ናት ያሳደገችሽ እጅ ይባረክ🙏🏾❤️👍

    • @user-vn7xj2qf5h
      @user-vn7xj2qf5h 9 месяцев назад

      አያቴ ግራዋ እና ባህርዛፍ ቅጠል ሊወጣ ሲል ትጨምርበታለች

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 7 месяцев назад

      ​@@user-vn7xj2qf5hእርግጠኞ ናቹ ግራዋ ለቅቤ ባህርዛፍ

  • @hannayilma7541
    @hannayilma7541 11 месяцев назад

    ጎበዝ! ባለሙያ ነሽ

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp 8 месяцев назад

    I love the onion in the kebe 😊

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 4 месяца назад

    just subscribed to ur channel. gobez lij! i just started to do my own kibe and i am learning a lot from you.
    So far i add much more stuff to my kibe. like thyme, rosemary, a lot of Korerima and nowadays some mesobila. No abish, a good amount of tikur azmud and a little nech azmud, (because it is very strong and i don't like it) i add rosemary and lots of tikur azmud for their medicinal qualities. The korerima rules and none of the other spices stand out when tasted.

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z Год назад

    ሙያ ቢስ ነኝ አስተያዩት እንዳልሰጥሽ ግን አነጋገርሽ ኮንፊደንስሽ ዋው

  • @hananpfister5708
    @hananpfister5708 3 месяца назад

    Thank you very much sister

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад +2

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ እናቱ!

  • @tsegawbelay4569
    @tsegawbelay4569 Год назад +4

    እኔ በነጭ ሽንኩርትና በዝንጅብል እጠቀም ነበር አረፋውን ቶሎ እንዲከት ይረዳል ሽታው ጠንካራ ነው።

  • @fityaabdlia3365
    @fityaabdlia3365 Год назад +1

    ጎበዝ በርች ተለይ አገለለፂሽ

  • @nejat9137
    @nejat9137 2 года назад +1

    👌 Masha Allah balemuya

  • @haniab4216
    @haniab4216 8 месяцев назад

    ደስ ስትይ በርቺ❤

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 11 месяцев назад +1

    ጎበዝ!ኧጀና አፈር!በደንብ ሼር አደርግልሻለሁ::አገር ቤት ቅመሙ ብራብራት(የቡላ ፍርፍር) ነው የሚሰራበት

  • @tsigedeme9744
    @tsigedeme9744 Год назад +2

    እጂሽን ይባርከው ትክክለኛ የጉራጌ ቄቤ እናቴን መሰልሽኝ ልጅ ከመሆንሽ በስተቀር እጄ ይሰበር 🙏

  • @sesuabate7693
    @sesuabate7693 Год назад +1

    Wooow gobez berche

  • @ruthtadesse101
    @ruthtadesse101 11 месяцев назад +2

    You made me a subscriber, i couldn't do it as my mom, she has passed away, I tried your recepie today and it tasted like how my mom used to do it💜 thank you

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  11 месяцев назад

      Omg this really brought tears to my eyes. I’m beyond happy it was also your mom’s recipe! Thank you for letting me know and also for being a part of my small community 😊

  • @fityaabdlia3365
    @fityaabdlia3365 Год назад +2

    ጎበዝ ትክክል ብለሸል ነጭ ሽንኩርት መግበት ዬለበትም

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 11 месяцев назад +1

      ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የሚገባው የበሰለ ቅቤ ለወጥ ሲሆን ነው ለጋ ቅቤ ከሆነ አያስፈልግም እንዳልሽው 🤗

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 9 месяцев назад

    Wow jegena

  • @sofiaahmed4582
    @sofiaahmed4582 Год назад

    ደስ ስትይ ስታስረጅ

  • @elisaayele6647
    @elisaayele6647 Год назад +1

    Betam gobez belemuyanesh benatish hulem bik bey

  • @rahmasado9305
    @rahmasado9305 Год назад +1

    Gobaza wude❤❤❤

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Год назад

    Gobez adrigeshalhu 😊

  • @blenTube
    @blenTube 4 месяца назад

    ሁሌ ማይሳካልኝ ነገር ቅቤ ማንጠር ነዉ በዚ መልክ ሞክረዋለሁ ❤❤

  • @user-dg9yx8cp7y
    @user-dg9yx8cp7y Год назад

    Betame amesegenalew konjo

  • @HiwotHewot
    @HiwotHewot Месяц назад +1

    ጨውን ለምንይገባል

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 15 дней назад

    እናቱ የናቶቻችንን ሙያ ለማን ተዉሽዉ ለወጥ የሚነጠረዉ ቅቤ ነጭ ሽኩርት ዝንጅብል በሰብላ ጨዉ ያስፈልጋል በመጠኑ አሁን ሙያ አለን ብላቹሁ ታወራላቹሁ

  • @richoyonas3932
    @richoyonas3932 8 месяцев назад

    wooow 10Q

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Год назад +4

    ቆንጂት ተሳስተሻል በጣም የቅቤ ጣዕም የሚያጣፍጥ ቅም ነዉ ምሳሌ ለ Oliver oil ማንጠሪያ ከ ሮዝመሪ ጋር the bestአብሽ በዙ ጥቅም ቢኖረዉም የተለያዩ ምግብ ሲስራገና ነዉ የሚወጣዉ ።ለማንኛዉም the Best የቅቤ ቅመም in and America ኮሰረት ኮሪማ ጥቁር አዝሙድ ጦስኝ ሰርተሽ ሞክሪዉ ለማንኛዉም ምግብ ነጭ አዝሙድ በስሱ it's delicious and perfect test believe me እኔምለዉ ቅቤ ለወጥ ብቻነዉ እንዴ የተለያዩ ምግቦች እኮበጣም በቅቤ ነዉ እሚጣፍጡት ለምሣሌ ገን፣ ቅንጨ፣ ጨጨብሳ፣ አይ፣ብ የጎመንክትፎ ፣ዱለት፣ ክትፎ ሌሎችም ቅቤዉ ቆንጆ ጣዕም ከሌለዉ የሁሉም ጣዕም አይመጣም ይሄ በመቅመስ ማስመስከር ይቻላል።አብሽ?ቴስት እይይይ

    • @user-ui9ky4xr6h
      @user-ui9ky4xr6h Год назад +3

      ተሳሳትሽ አይባልም ሀሳብ መስጠት በጨዋ ደንብ ጥሩ ነው

    • @azalechkebede251
      @azalechkebede251 Год назад

      @@user-ui9ky4xr6h ዉይ የኔ ቆንጆ ይቅርታ አን የምታዉቂዉን ነዉ የነገሮሽን ግን ቅቤን በሁሉም ምግብ ዉስጥ ቢጨመር የሚያጣፍጥና ጥሩ ቃና ያለዉ እኔ ባስቀመጥኩልሽ ዓይነት ነዉ ሰርተሽ እይውና ዉቀሽኝ አይመስልሽም ደጎሞ የሰዉ አስተያየት ጥሩ ነዉ ትማሪበታለሽ እናቱ መልካሚሙ ሁሉ እመኝልሻለሁ

    • @elsabetshume4775
      @elsabetshume4775 7 месяцев назад

      ​@@azalechkebede251አንቻ እራስሽ ተሳሰተሻል አንቻ የምትው ወጥ ቅመም ትክክለኞ አነጣጠር ነው ያሳየችው ጎበዝ ናት ቅቤ የሚነጠረው እደዚ ነው

    • @user-bt7kz9gx8f
      @user-bt7kz9gx8f 2 месяца назад +1

      ​ስሕተት ስሕተት ነው ይሔን ማለት ምን ነውር አለው? ይልቅ ነውሩ ቀላሉን ነገር ማራገብ እና ማረብረብ ነው​@@user-ui9ky4xr6h

  • @fkirasknachew5195
    @fkirasknachew5195 Год назад +5

    ቅቤውን ሳታነጥሪ ስንት ቀን ነው ነዉ በቅመሙ ያቆየሽው አብሹንስ እንዴት ቆላሽው

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад +1

      ከ3 ቀን እስከ 6 ቀን ከፍሪጅ ውጪ እና አብሹን በስሱ ታምሶ የተፈጨ ነው

    • @user-lr1xg9vj4f
      @user-lr1xg9vj4f 3 месяца назад

      ​@@AjyetsKitchen እህቴ በጣም ጎበዝ ነሺ ግን ቅቤውን ምን ምን ቅመም አድርገሺ ነው ያሰቀመጥሺው ከማንጠረሺ በፊት?

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 Год назад

    Inde hasab gin arefawin bitigefiw yemikel yimeslegal what do you think 🤔

  • @birukgebrekirstos6246
    @birukgebrekirstos6246 2 месяца назад

    ነጭ ሸንኩርት እና ቀይ እንዲሁም ዝንጅብል የሚገባው በትንሹ ሆኖ ግን ጥቅሙ ቂቤ ውሰጥ የማያሰፈልጉ ኮሌሰትሮል ያስወግዳል ሰለሚባል ነወ

  • @eldanatilahun9450
    @eldanatilahun9450 2 месяца назад

    Abeshi 😮hell no

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 7 месяцев назад

    ጎበዝ ሴት ትክክለኞ አነጣጠር አዲስ ፍሽን ይሁን ባህል ባላውቅም ጅንጅብል ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽኩርት ምን ይቀራቸዋል ትንሽ ቆይተው ምን ጨምሩ እደሚሉ እንጠብቃላን

  • @user-bp6tz9zc1y
    @user-bp6tz9zc1y 11 месяцев назад

    እኔ ማቀው ኩረ ሪማ ነጭ አዝሙድ ጥቁር አዝሙድ
    ሲጨመርነው ማቀው

  • @mimi4866
    @mimi4866 10 месяцев назад

    እጅ ይባርክ የት ከተማ ነው የምትኖሪው

  • @azebgebru4661
    @azebgebru4661 10 месяцев назад

    Balemuya nesh tekekel yeguragea kebe

  • @bubatuta8448
    @bubatuta8448 5 месяцев назад

    ፉጥር!

  • @user-ws9qb9lj5x
    @user-ws9qb9lj5x 24 дня назад

    አረፍው አልከተተሞ

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt3pf1kh8t
    @user-rt3pf1kh8t 6 месяцев назад

  • @kassahunabate9558
    @kassahunabate9558 9 месяцев назад

    ለ2ኪሎ ምን ያህል ቅመም ልጠቀም እንዳይበዛብኝ

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 9 дней назад

    How long do you boil it?

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  8 дней назад

      @@borasilman2926 it depends on the amount of the butter. In the video I boiled it for an hour and half for a butter that is more than 7 kilos. I might boil a 2 kilo butter for 30-40 minutes.

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  8 дней назад

      @@borasilman2926 instead of timing how long you should boil it, see how clean the butter looks. The butter will separate from the spices and gradually clarify the cloudy look it has. And when you stir you will find the spices sinking (careful to don’t burn the spices, so stir well). The last stage of your clarified butter will look very golden and clean. That way instead of timing you know what to expect when the butter is all ready. I hope I helped!

  • @elisaayele6647
    @elisaayele6647 Год назад +1

    Le 5 kilo tsafilign wude kibe sila mangoris min tiyalesh kanchi gena bizu emaralawu

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад +2

      (1/2 cup ኮረሪማ, 1/2 cup ነጭ አዝሙድ, 1/2 cup ኮሰረት) ማብስያ. 1 cup ኮረሪማ, 1 cup ነጭ አዝሙድ, 1/2 ኮሰረት, 1/2 cup ጥቁር አዝሙድ እና 1 ማንኪያ አብሽ.
      ቂቤ ማንጎር ኢትዮጵያ ላይ ከሆነ በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ቂቤው ከብዙ ቦታ ተሰብስቦ ስለሚሸጥ ቆሻሻ ሊኖረው ይችላል . በተጨማሪ ግን የኢትዮጵያ ቂቤ ከሆነ በቅመም ማብሰል አስፈላጊ አይደለም ስለዚ የቅመሞቹ መጠን እንዳለ ሆኖ ሲነጠር ብቻ ነው ምንጠቀመው . ስለዚ ለ 5 ኪሎ ቂቤ 1 ከ ግማሽ ኩባያ ኮረሪማ , 1 ከ ግማሽ ኩባያ ነጭ አዝሙድ እና 1 ከ ግማሽ ኩባያ ኮሰረት ከ 1/2 ኩባያ ጥቁር አዝሙድ እና 1 ማንኪያ አብሽ ስናነጥር እንከታለን ማለት ነው

    • @elisaayele6647
      @elisaayele6647 Год назад +1

      Sila melsish betam ameseginalawu gin lela tiyake alegn kibe ketenetere buhala firiji wust maskemet tiru newu nigerign

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад +1

      @@elisaayele6647 it’s my pleasure! ውጪ አገር አየሩ በጣም ሙቀት ስለሆነ ቂቤ ውጭ ሲቀመጥ ይበስላል ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ ግን ፍሪጅ ማስቀመጥ አስፈላጊ አይደለም

    • @yeshitassew-ri1tq
      @yeshitassew-ri1tq 27 дней назад

      ​@@AjyetsKitchen16:10

  • @woine123
    @woine123 4 месяца назад +1

    ሳምንት የተነጎረ ቅቤ ይሄ ሁሉ ቅመም ገብቶበት መቸም ለክትፎና ቅንጨ ጨጨብሳ ገንፎ አይበላበትም !!!! ያው ወጥ ተሰርቶበት ሲይቀረሽ መዋል ነው::

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  4 месяца назад

      I understand ye Ethiopian kibe bihone bekemem mebselm hone mekoyete yabelashewal. Lega mehonu ged new. Gin yehe ye America kibe new slezi teamun lemamtat bezu proses yeteykal. Demo yeh kibe 7 killo new. Kibewn aaytesh kemem endalbezabet mawek yechalal ke distu!

  • @selamabebeAbera
    @selamabebeAbera 7 месяцев назад

    weyra yehonal

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  7 месяцев назад

      Weyra ayhonm teamum shitawm yeleyal

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Год назад

    የየት አገር ቂቤ ነው ማሉቴ የካርቶን ነው ወይስ ከአገር ቤት ነዉ ????????እባክሽ

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад +1

      የካርቶኑ ነው pure Irish butter ነው ሚለው ስሙ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 8 месяцев назад

    ቅቤውን አኑጉረሽው ነው በቅመም ያሸሽው?

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  8 месяцев назад +1

      እኔ ዐላነጐርኩትም. ዉጪ ሀገር ቂቤዉ በጣም ንፁህ ነዉ ምንም ቆሻሻ አይወጣዉም. ኢትዮጵያ ከሆነ ግድ ማንጐር ያሰፈልጋል.
      Thank you for your view 😊

  • @Naomi6455-t2h
    @Naomi6455-t2h Год назад

    tolo emiregaw mn sihon new

  • @lidyalidya2954
    @lidyalidya2954 2 года назад +1

    Le 1 kilo Kibe tasfilgn ebakesh🙏

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  2 года назад +2

      1 kilo kibe
      (ማብሰያ: 1 ሾርባ ማንኪያ ኮሰረት ,1 ሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ, 1 ሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ)
      (ማንጠርያ: 1ሾርባ ማንኪያ ከግማሽ ኮሰረት, 1ሾርባ ማንኪያ ከግማሽ ኮረሪማ, 1ሾርባ ማንኪያ ከግማሽ ነጭ አዝሙድ , 3/4 ሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ, 1/2 የሻይ ማንኪያ አብሽ, 1/4 ሻይ ማንኪያ ጨው )

    • @birzineshhiyle7230
      @birzineshhiyle7230 Год назад

      @@AjyetsKitchen gobez nesh tbark

    • @birzineshhiyle7230
      @birzineshhiyle7230 Год назад

      Ygraga kebe new asraru

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 Год назад

    Ere asarerishiw tikur kibe...

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 8 месяцев назад

    መፍጫው ትኩሱን ቅመሞች ስትፈጪበት ምንም አይልም

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    ጨው ለምን ይጠቅማል?

    • @AjyetsKitchen
      @AjyetsKitchen  Год назад +2

      ጨው ቂቤው ቶሎ ውሀውን እንዲውጥ ያግዘዋል

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Год назад

    I hate bessal kibe.
    Moya yelelate set now days, youtube min yaregal bilesh new.....
    Please don't give this to your guests.
    People don't know it's so hard to eat, please do not make kitfo, chikko, genfo, kinche with bessal kibe, taste so heavy and it's not good.... justcook wet with it.
    Only for cooking. Nothing else.
    Please don't waste the food. And if you like it that way, don't give it to guests.
    Bessal kibe ayibellam indiw because it's so heavy, it's not about the taste, it's about it being lighter taste and edible. Maybe you grew up eating that, but it's not easy to eat.

    • @hannayilma7541
      @hannayilma7541 11 месяцев назад

      በሳል ቂቤ አልመሰለኝም ። እንደገባኝ ከሆነ ለክትፎና ለወጥ ለይቼ አላነጥርም ነው ያለችው። እንደገና ብታዳምጫት መልካም ነው እህቴ! ለወጥም ለቡላም (ለክትፎ፣ ለቂንጬም;) ከዚሁ እንደምትጠቀም ነው የገባኝ። ከተሳሳትኩ እታረማለሁ

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Год назад

    Weyiram yitekkemubbetal ika lematen ikko ihitachin.
    Yaw new watu/weyra....same shit
    Cherku lay yekerewun kibe min aregshiw gin?
    So unnecessary waste. Yikirta gin, it was not needed.

  • @AdemAdem-mw3cb
    @AdemAdem-mw3cb Год назад +1

    ጎበዝ በርቺ