ምርጥ የበዓል ቅቤ አነጣጠር በሼፍ ቶንዴ መሪነት | መልካም አዲስ አመት | የክትፎ ቅቤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    www.youtube.co...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene

Комментарии • 597

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 года назад +56

    መልካም በአል ዉዶች ለሜጣ ወንድም 2015 በወንድ ልጅ ፈጣሪ ይባርካችዉ ፀሎቴ ነው

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 2 года назад +60

    አይ ማሚቶ ባለሙያ ነሽ እውነት የቅሞችን ስም እንኳን በትክክል ነው የጠራቻቸው በተለይ ኮረሚማ ደስ ትላለች በአንቺ ስትጠራ ❤️❤️❤️

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ እንደዚህ ያለ የቅቤ አንጣጥር እናመሰግናለን👍👍👍👍👍

    • @hxhx8175
      @hxhx8175 2 года назад +1

      እኔም

    • @marmymar5335
      @marmymar5335 2 года назад

      እኔም

    • @eexx3730
      @eexx3730 2 года назад

      እኔ ደሙ ቅቤ ናጨ ነበር እሆ አረድ የገባበት ነወ የምመሰለው

    • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
      @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 года назад +1

      @@eexx3730 ሲነጠር ቢጫ ይሆናል እህት ቅመም ሰለሚገባብት

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@hxhx8175 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @haymi410
    @haymi410 2 года назад +22

    ዋው ፍርዬ አሪፍ ሞያ አስተማርሽን ከቂቤው ውሃ ሲወጣ ማንጎር ነው ያልሺው ሲገርም ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ እናመሰግናለን👍👍
    2015 ሀገራችን ሰላም ያርግልን
    መልካም በአል 🥰🥰💚💛❤

  • @haydermadoorbabumanjeri812
    @haydermadoorbabumanjeri812 2 года назад +19

    ሴት ልጅ ከሁሉም በላይ ሙያዋ ያኮራታል ተባረኪ እማ 🥰❤️🥰

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 4 месяца назад

      ያረጀ ያፈጀ አባባል የወንዶች ስራነው መሆን ያለበት

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад +1

    አዉነት ከልብሽ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ እኛ የማድም በት እይኮፈርን እየገፋን ነው የምናሳልፈው ግን ፅልይልን ላገራቺን እንድንበቃ የኔ ዉድ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አሜን ለሁላቺንም መልካም በዓል ይሁንልን

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад +8

    እጅሽ ይባረክ ፍሬ ባለሙያ ነሽ አመት በሃል እየተዘጋጀን ነው መልካም አዲስ ዝግጅት

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ። ከተቻለ ለምን ይል ቂቤ ምን ያህል ቅመም እንደሚገባ ልክ ቱን ብታስሩ ለትዋዱ ጥሩ ነው!!! እጅሽ ይባረክ!!!

  • @marthatilahun5385
    @marthatilahun5385 2 года назад +8

    ፍሬ የባለሙያ ልጅ ባለሙያ መሆንሽን የበለጠ አየን፣ ቂቤ ማንጎር ብዙ ሰው የማያውቀው እጅግ ጠቃሚ ሥራ ነው፣ ነፍሷን ይማረውና እናቴ ካወረሰችኝ ሙያዎች አንዱ በመሆኑ ሁሌ ስመርቃት እኖራለሁ።

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 года назад +6

    የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ልጃችሁማ ልዩ ናት ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ፍሬ ቅመም ምርጥ ሚስት በሁሉ ነገር ዳጊ እጅግ ምርጥ ባል በሁሉ ነገር እኔ ብዙም አላያችሁም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼
    ፍርዬ ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን በባለሙያ ቤት ነበር ያደኩት በርበሬ ይታጠባል ስንዴ ይደለዛል ማለት ለየት ያለ እኛ ቤት የነበረ ቂቤ ግን ሲታጠብ አላውቅም እናመሰግናለን ማሚቶ ፍቅር🌺🌺🌺🌼🌼🌼

  • @Xx_N01awitheexe_Xx
    @Xx_N01awitheexe_Xx 2 года назад +6

    ምርጥ ቅመም የሆንሽ ሴት ነሽ ጠንካራ በጣም አደንቅሻለሁ ዛሬ በራሴም በባሌም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 года назад +29

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @Sofia Hussein ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 года назад +9

    ፍረየ ገንፎ ስሪልኝ ስንት አመቴ ከበላሁ የማዳም ቤት አስቀረኝ አስሮ .የሀገሬ ምግብ ናፍቆኛል በጣም .ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ቆንጆ እህት .

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 месяцев назад

    ፍርዬ ምርጥ ባለሙያ ❤ምርጥ ሚስት❤ምርጥእናት ምርጥ ሰው ነሽና እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ሙያሽን ስላጋራሽን thank you so much❤

  • @መሀሉአይነገርምTube
    @መሀሉአይነገርምTube 2 года назад +3

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት አሉ ለመጀመሪያ ግዚዜ ይሄን አነጣጠር ሳይ እናመሰግናለን እንኳን ለአዲስ አመት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 года назад +24

    ፍሬ ባለሙያ ትምህርት ወስጃለው thank you 🙏

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 2 года назад +9

    በከፈትሽው ውስጥ እንደገና ውሀ ጨምረሽ ብታጠሊው ጥሩ ይመስለኛል

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 5 дней назад

      እኔ ወንዱ እንኳን አይቼ ታዝቤአለሁ፡ ግዴታ ነው ድፍድፉን አላወጣችውም!

  • @danadana8291
    @danadana8291 2 года назад +6

    የኔ ልባም ሴት የሴት ቁንጮ የኔ ደርባባ ጎበዝ ነሽ ጌታን ቶንዴ ደሞ እድለኛ ነህ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад +1

      Demerigr yeni wid

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 2 года назад +1

    ፍርዬ የኔ ውድ ባለሞያ ጎበዝ ነሺ በጣም ቀጥይበት እናትሺ ምን ያክል ባለሞያ እንደሆነች አንቺ ልጇ አስመሰከርሺ በእውነት ባንቺ እድሜ ውስጥ ያሉ ወጣት ሴቶች እኮ ምንም ሞያቢስ ናቸው ዶሮ መገነጣል እንኳን አያውቁም ባልሺ እድለኛ ነው ይቺን የመሰለቺ ሚስት ስላገኘ ሚጣየ የኔ ማር እጅግ በይ ።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 месяцев назад

    በጣም ምርጥ የሴት አውራ ነሽ ፍርዬ የኔ እናት እንዳንቺ ናት ሳታነጉር በጭራሽ አታነጥርም ሌላ ደግሞ አላስፈላጊ ቅመም አትጨምርም ኮረሪማና ኮሰረት ነው የምትጨምረው እንዳንቺ ቆሻሻውን ተመልከች ትለኛለች እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን❤

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 года назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎሮቤት ብለዋል በጣም እውነት ነው ጤፍ ሲያጥቡ አይቼ ነበር ዛሬ ደሞ ቅቤ በርበሬ እንደሚታጠብ አውቃለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ቅቤ ማንጎር የሚባል አላውቅም ነበር እውነት ዝም ብዬ እንደ ገዛው ነበር የማነጥረው የምገርም ነው ፍሬ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እውነት ምርጥ እናት ነች ያሳደገችሽ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 2 года назад +30

    አዲሱን አመት የሰላም የፈቅረ ያንድነት ሞትና መፈናቀል ለቅሶ የማንሰማበት አድረግል ፋሬ እናመሰግናለን መልካም ዋዝየማ!!

    • @ዉድነኝለናቴ
      @ዉድነኝለናቴ 2 года назад +2

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እማየ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      Demerign

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 2 года назад

      @@ዉድነኝለናቴ demerign

    • @sarasara5450
      @sarasara5450 2 года назад

      @@ዉድነኝለናቴ አሜን አሜን አሜን

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@ዉድነኝለናቴ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 года назад +23

    From watching your channel; Freiye isn’t only a great mother, wife, daugher, sister, and a friend to her community but also talented in so many ways. God bless you and your family!

    • @rahmatesigle7269
      @rahmatesigle7269 2 года назад

      ዋው ፍርዬ ባለሙያነሽ እማላውቀውን አሳወቅሽኝ በጣም ነው ማመሰግነው መልካም በአል ይሀንላቹሀ

    • @kkb276
      @kkb276 2 года назад +1

      I feel like when I come to Ethiopia ,you will be the first one I want to see.

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 года назад

      @@kkb276 I second that!

    • @mimit-h2418
      @mimit-h2418 2 года назад

      @@adanechtesema9939 Yes! Please don’t assume! Happy New Year!

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@rahmatesigle7269 ማማየ ደምሪኝ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 года назад +4

    እናሠግናለን ዛሬ ለየት ያለ አነጣጠር ነው የተማርኩት

  • @አፀደማሪያም-ገ9ዐ
    @አፀደማሪያም-ገ9ዐ 2 года назад +5

    ጎበዝ ፍርየ የሤትነት ጥግ የዋህ ተባረኪ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ።🙏🙏🙏

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 2 года назад +13

    ምርጥ የቂቤ አነጣጠር ነው 👌እኛጋ /የጉራጌዎች አነጣጠር ነው እኔ ቤተሰቦቼ እንዲህ ነው ያስተማሩኝ እኔም ሳነጥር እንዲህ ነው የማደርገው 😍😍😍

    • @jemilahelil4086
      @jemilahelil4086 2 года назад

      ትክክለኛ የጉራጌ ቅቤ ጉበዝ ናት ፍሬ ባለ ሙያ ነሽ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@jemilahelil4086 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 5 месяцев назад

      የጉራጌ ይመስለኛል እንደዚህ አይነት አነጣጠር አይቼ አላቅም

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 года назад

    ወላሂ ለማመን ይከብዳል እደዛ ሢጠቁር ተበላሸብሺብየ ደግጨነበረ በጣም ያምራል እጂሺ ን አይቆርጥመው የኔ ውድ

  • @bezaassfa3384
    @bezaassfa3384 2 года назад +30

    ፍርዬ ባለሞያ ሼፍ ቶንዴ አፍሰሀል እኮ😁 መልካም አዲስ አመት🙏

  • @eliabeyaes8679
    @eliabeyaes8679 2 года назад +2

    ,ሽንኩርት ዝንጅብል ነጭ ሽንኩርት አይደረግበትም ማለት ነው የኔ ባለሞያ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው መልካም አዲስ አመት ይሁንላችው

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +2

      በርበሬነውዴ ሽኩርተ ዝጂብል የሚደርገው

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 2 года назад

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ kkkkkkk አቤት መልስ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@susu-wf9sn ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 2 года назад +1

    Wey gud ene yehen alwkm neber tebareki Fre yene gobez

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +21

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ ሀገራችን ሰላም ያውድልን ።በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ እማማዬ እንድግ በይልኝ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад +1

    እመብርሃንን ፍሪዬ በጣም ባለሞያ ነሽ ።ነፍስዋን ይማረውና እናቴ ልክ እንደአንቺ ነበረ ቂቤ አንጉራ የምታነጥረው የነበረ ።ነፍስዋስን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ነፍስ ያኑረው ።ፍሪዬ እስከነመላው ቤተሰቦቹሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ይሁንላችሁ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud

  • @sahardabernech5419
    @sahardabernech5419 2 года назад

    Woow frie betam tru balemuya nesh💗💗💗💗🌻🌻🌻melkam adis amet

  • @seblegetachew2477
    @seblegetachew2477 2 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሲነጎር አየሁ። እናመሰግናለን ፍርዬ ❤❤❤

  • @gfhgh397
    @gfhgh397 2 года назад +8

    መሻለህ ባለሙያ መሆን በጣም ያኮራል ባለሙያ ነሸ እንኳን አብሮ አደረሰን ዉዴች

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 года назад +8

    ፍረዬ ባሉ ሙያ ነሽ በተለይ ውሃ ስጨመረ የመጀመሪያ ሳይ ነው እኔም እዳች አነጥራለሁ ሀገሬ ስገባ ኢንሻ አላህ

  • @ሀዬቁረአንየምገዴብርሀን

    ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እኔ የሙስሊም እምነት ተከታይነኝ ግን. ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ የምከታተላችሁ ሀቂቃ. ቢጣየንም በጣም ነው የምወዳት እሷን ሳይ የልጀ ናፍቆት ይቀንስልኛል በእውነት አንድ ጥያቄ አለኝ. ከይቅርታ ጋር. ለበአልየምትስሩ ከሆነ የዶሮ ወጥ አስራር እስከ ቅመሞቹ አዘገጃጀት. አስራር ብታሳይን ባይ ነኝ ፍሬ ውዴ በተረፍ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selamawitalem870
    @selamawitalem870 2 года назад +3

    ኧረ ፍሬ ትለያለሽ በጣም ከሚገባው በላይ የሴት ልክ የሴት ቁንጮ ባለሙያ ነሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ብርክ በሉ🌻🌻🌻👌♥️

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 2 года назад +1

    Thank you for sharing .

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +18

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን አዲሱ አመት የሰላም የመዋደድ ጦርነት የማንሰማበት ያርግልን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 года назад

      አሜን አሜን ከናክናዬ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 года назад

      ዬዳለ ምድያልይ ቅቤ አናጥራል። እዩ። ስንት ዬተገራሌ። ሀገራችን።

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@khalilcell8560 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @abebaberhane6468
    @abebaberhane6468 7 месяцев назад

    Betam balemoya nesh Fereye ejesh yebarek. Mamaye ena Tonde Tebarekulen.

  • @asrat9817
    @asrat9817 2 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ እንድህ አይነት ሙያ ያዬውት ዛሬ ነው እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏😘😘

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni mari

  • @mekoyetwondim1853
    @mekoyetwondim1853 Месяц назад

    ያምራል እህታችን ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw8536 2 года назад

    Thank you so much...I will do the same from now on

  • @menegzemkifle8011
    @menegzemkifle8011 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ አንድ ላይ ስትሰሩ፤ በታላቅ አክብሮት የምለዉ አስተያየት እናቴም እኔም እህቴም አንጉረን ነዉ ለወጥም ለክትፎም የምናነጥረዉ ግን ይህንን ያህል ቅመም አንጨምርም ቅመሙ በጣም በጣም በዛ እስቲ በሚቀጥለዉ ፍሬ አሁን የጨመርሽዉን አሩብ አድርገሽ አንጥረሽ ሞክሪዉ ይህንን አስተያየት የሰጠሁት አስተያየት ስጡን ስላላችሁ ነዉ። መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 года назад

    Thank your 1 neger temarku mecheresha qimemu lay wuha mechemer wow ene zeyt new yemanetrbet

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 2 года назад

    We give you 100% i realy like it i was traying so many times it is not working good know i see needs warm water..oky that is some tip

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 2 месяца назад

    መልካም ሞያ መልካም ፋሚሊ ልጃቹ በቁመትና በጥበብ እግዚአብሄር ያሣድጋት ለባለ ትዳሮች መልካም አርአያ ናቹ ተባረኩ🌹🌹🌹🏆🏆🏆

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 года назад +1

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ በጣም ምርጥ ሙያ ነዉ እኔም በከፊል ተመሳሳይ እንዳንች ነዉ የማነጥረዉ ግን ለምንድነዉ ፍርፍር እንደስኳር የማይለዉ?

  • @freybrhanu3256
    @freybrhanu3256 2 года назад

    wawwwww betami new yamera yene konijo edemena tena yesite yene yhite

  • @fethegebre3500
    @fethegebre3500 2 года назад +4

    እጂሽ ይባረክ ፍሬ የኔ ባለሞያ ስወዳቹ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 года назад +1

    በስማአብ ሁሉም ሴት ሞያ አለኝ ይሉ ይሆናል እጅሽ ይባረክ

  • @سميرهمحمد-خ3ظ
    @سميرهمحمد-خ3ظ 2 года назад +2

    ፍርዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻💚💛❤️🌻🌼🌻🌼🌻🌼💚💛❤️🌻🌼🌻🌼🌻🌼💚💛❤️🌻🌼🌻🌼💚💛❤️🌻🌼🌻🌼💚💛❤️

  • @rozaasrat9673
    @rozaasrat9673 2 года назад +6

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ ፍሬ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው
    ግን ኮረሪማ
    ጥቁር አዝሙድ
    ነጭ አዝሙድ በሳት አምሰሽዋል ወይስ እንዲሁ ነው የቸመርሽው
    በተረፈ እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ ዓመት

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 года назад

    ዋው በጣም ጎዝ ባለ ሙያ ነሽ ፍሬ ቅቤ ማንጠር ባውቅም ከአንቺ ደግሞ የጨማሪ ሙያ ተምሬበታለሁ በርቺ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад

    Enkuwan abro aderesen firye tebareki lemejemeriya gize say tekami negere new yasayeshin mamito edig bey

  • @ፍቅርተክርስቶስ
    @ፍቅርተክርስቶስ 2 года назад

    ጎበዝ በጣም ደስ አሰራርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ለማናቀው አያሳወቅሽን

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 2 года назад

    እንኳን አደረሳቹ ስሙን ካልተሳሳትኩኝ በጉራጌ ዋጅ በሚባል እንጨት ነው የሚታጠነው ወይራ የሚመስል ነው በጣም እወዳችሁኋለሁ ማርዬም እያየናት አደገች ሺ ትሁንላቹ።

  • @ninahabtamu290
    @ninahabtamu290 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ ፍሬ ጎበዝ እኔም ቂቤ ሳላነጉር መጠቀም አልወድም ማንጎር ብዙ ቆሻሻ ነው የሚወጣውያ
    መልካም በዐል

  • @werkineshasmare6467
    @werkineshasmare6467 2 года назад +6

    እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ዋው ሞያ ወስጀብሻለው ከይቅርታ ጋር ባለሞያ ነሽ

  • @adeyyadeyy2064
    @adeyyadeyy2064 2 года назад +1

    የኔ ባለሙያ ሀገሬን አስታአስታወሽኝ ፐ ቶንዴ በሁሉም ታድለሀል ሚጣዬ እድግ በይልኝ መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 2 года назад +13

    Your daughter will be very proud when she watch this videos in the future 🥰

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 года назад

    ባለሙያ ነሺ ውደ ደሞ ቆዳሺ ውበቱ የኔቆንጆ እውነትነው የዘመኑ ሴት ሰነፍ ሁኖ በረበሬ እራሱ ሳይለቅሙ ሳይቀምሙ ሳያምሱ እያሰፈጩ ቅጠል ቅጠል ይላል ሲበላ ጠቅሙ በተለይ የግዠ ቅቤ መነኮረ አለበት👍👍

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 2 года назад +4

    እናቴም ሳታነጉር አትጠቀምም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ መልካም በአል እከ መላዉ ቤተሰብ

  • @bezaamare7604
    @bezaamare7604 Год назад

    Yene balemuya betam temesche new yayehut betam wedjewalehu enamesegnalen Mamaye edig bey

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +2

    ግን ምን ጨምረሽበት ነው ቢጫ የሆነው??????

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 года назад +5

    wow ፍረየ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @kamelaaenatewannafke9299
    @kamelaaenatewannafke9299 2 года назад

    ማሻ አላህ እጂሽ ይባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +4

    ዋው!👌👌👌
    እጅሽ ይባረክ

  • @aminasultan1268
    @aminasultan1268 2 года назад

    ምርጥ ነው ግን ከወይራ ይልቅ ዋች የሚባል አለ በጉራጌ ባህል መአዛው ምርጥ ነው። መልካም በአል

  • @selamethiopia2043
    @selamethiopia2043 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ፍርየ ሼፍ ቶንዴ ማማየ የኔ ጣፋጭ እንኳን አደረሳችሁ ፍርየ ከጉድ አወጣሽኝ።

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 года назад +2

    ለመጀመሪያ ቀን ነው ዛሬ መነጎር የሚባል የሰማሁት ፍርዬ የእኔ ባለሙያ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 2 года назад +1

    ፍሬ በጣም አስደሰትሽኝ ባለሞያ ነሽ እኔ ሳነጥር አንጉሬ ነዉ ቅቤዉ ዉስጥ ያለዉ ቆሻሻ መዉጣት አለበት አለበለዚያ ቅቤዉ ዉስጥ አሬራ ስለሚኖረዉ ከቅመሙ ጋር ይቀላቀልና ቅቤዉን በምናጠልበት ጊዜ ተሳስቶ ዉሀዉ ቅቤ ዉስጥ ከገባ ቅቤዉን ያበላሻል።ባለሞያ ሴት በጣም ነዉ የምወደው ።ከ100 101 ሰጥቼሻለሁ ።

  • @dunidagi668
    @dunidagi668 2 года назад +3

    ታጥቦ ደርቆ እንደልብስ መተኮስ ሲቀረው ቅቤ ሲነጠር ዛሬ ገና ነው ያየሁት አሪፍ ይመስላል እሞክረዋለሁ

  • @vi21t42
    @vi21t42 2 года назад

    Waw mashe alahi betam balemuya set andeya yetbarke yihun yene nat leJishim alahi yasadiglesh

  • @betelhemajijo976
    @betelhemajijo976 2 года назад +1

    Yenakonjo …. ❤ Tekekleyawe and perfect Keba Anetatere. U r really talented. I admire you ❤️❤️❤️ Ewedachehualehu…… beteleye beteleye mamaye. Melkame Addis Amete. Hagerachenen Egziabhere Selam Yaregelen!

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 2 года назад

    እደውም መሸረሻ ላይ ሙቁሀ የደፈሽበት ቅመሙ ሁሉ ያለበት ነው ያለዘይት ፍርፍረ ወጥ ያሰራል ጎበዝ ብዙሰው ከያቅም ይደፊል

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 года назад +1

    ኧረ ሙያ በጣም ጎበዝ ደስ ይላል አነጣጠርሽ ዋው ወይኔ የኔንም ቅቤ ላምጣና እናጥረው አብረን ከአንች ጋር

  • @asniabebe2300
    @asniabebe2300 2 года назад +2

    Really Firye Ethiopia 🇪🇹simeta lagegnish feligalehu yene balemoya love you guys ❤❤❤👌

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ግን የቤት ቅቤ ከሆን ምንም እንደዚህ ጣጣ ማብዛት አያሰፈልግም ግን ሙያሸን ሰላከፍልሸን እናመሰግናለን ፍሬ 👍👍👍👍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud

    • @እሙገላ
      @እሙገላ 2 года назад

      በተለይ የበሰለ ቅቤ ከሆነ ችግር የለውም ለንጥር ደግሞ በሰል ያለ ይመረጣል

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 года назад

      @@እሙገላ ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @zhila7514
    @zhila7514 Год назад +1

    hello, please write the ingredients in English. Thank you.

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 года назад +2

    መልካም በአል ዉዶች ማማዬ ሁላችሁንም እንኳን አብሮ አደረሰን ዋዉ ሙያ ሁሉንም አሟልቶ ነዉ የሰጠሽ ፍርዬ ማማዬ ጎበዝ በርቱ ዉብ😘 ቤተሰብ

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 2 года назад +2

    ከሰል ቤት ውስጥ አትጠቀሙ ለጥንቃቄ
    ኪችን ውስጥ ሲሊንደር ካለ ከደጋ ሊያደርስ ይችላል

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 9 месяцев назад

    በጣም ባለሙያ ደሞ ንጽህናሽ ደስ ስሲል 😊 ለኔ ግን ቅመም በጣም በዛ

  • @tube3808
    @tube3808 2 года назад +5

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎራ በሉ ወደ ቤቴ ✍️🇪🇹

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 года назад

    Wow le mejemiriya gize sayi qene endi sinexer 😍😍 melkam ba'al 🌻🌻🌻 yihunelachu 💝💝💝

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 2 года назад +2

    የእኔ እህት ባለሞያ ነሽ 👍ነገር ግን የክትፎ ቂቤ ውስጥ አብሽ ባትጨምሪበት ጥሩ ነበር ኮረሪማ ፣ ነጭ ቅመም ፣ ጥቁር ቅመም በቂ ነው

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni konjo

  • @ajibtube2131
    @ajibtube2131 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም በጣም ጎበዝ አድንቄሻለሁ። አነጣጠርሽ ደስ ይላል በተለይ ስታነጉሪው የጨመቅሽው ለኔ አዲስ ነው። እኔ ግን ለክትፎ አብሽ አላደርግም ዕርድ ያለማድረግሽ ተመችቶኛል👌 አድናቂሽ ነኝ። አንድ ነገር ልበልሽ ከይቅርታ ጋር የለበሽው ልብስ ቀለሙ የሌዝቢያኖች ነው ሁለተኛ ባትጠቀሚው ደስ ይለኛል። ሳናስተውል እንድንጠቀም እያደረጉን ነው በጣም በተለያየ መልኩ። እና ጥንቃቄ ብናደርግ ጥሩ ነው። አላህ ይጠብቀን🙏😔

  • @betelhamtadesse5968
    @betelhamtadesse5968 2 года назад

    ፍርዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መልካም ቤተሰብ ናችሁ ግን የኔ አስተያየት መጨረሻ ላይ የቀረዉን በሙቅ ዉሃ ካረግሽ በኃላ በማጥለያ አጥልለሽ ብታስቀምጭዉ ለማንሳት ይቀልሻል

  • @rabeyoutube2318
    @rabeyoutube2318 Год назад

    ዋው በጣም ነው የወደድነው እማ ግን ነጭ ሽኩርት አላደረግሽም አያስፈልግም እንዴ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 года назад

    በጣም ጥሩ ሙያ ነው ያሳያችሁን ጎበዝ

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z 10 месяцев назад +1

    እእጅሽ ይባረክ

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 2 года назад

    ጎበዝ ባለሙያ እኔም እንዲህ ነው የማውቀው ሼፍ ቶንዴ በዚህ ቂቤ ነጣራ ላይ የእርሶ አስተዎጽኦ የለበትም ይቅር ይበሉኝ 😀ክትፎ ክትፎ አብዝተሻል ፍርዬ ጉራጌ ነሽ እንዴ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 года назад

    ዋው ምርጥ የጉራጌ ቂቤ አነጣጠር💐

  • @samiraahmed9687
    @samiraahmed9687 2 года назад

    Le majemariyaa gize sayi endi Ayinet ye kibe Anatater. ejish yibarek ehite doro serillen bemiketelew

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 2 года назад +1

    የነጠላ ጨርቅ ከማጥለያው ሥር ብታደርጊ ጥሩ ነው

  • @سليمهعلي-ش5ه
    @سليمهعلي-ش5ه 2 года назад

    ማሻአሏህ የኔ ሴት ልክ ነሽ ለማያቁት ቆጆ ው ትምርት ነው እህት አለምዬ

  • @senaitteferra7712
    @senaitteferra7712 11 месяцев назад

    Bitelel betam arif yehonal