ዶ/ር እመቤት ማን ናቸው? @DawitDreams
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- #Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
#ፈረንጅ
contact: +251938252525
ለልጆችሽ ስል ፈጣሪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
ጀግና ነሽ ❤❤
ዳዊት ለእኛ የምታደርገው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ 🙏ማነው ዳዊት እንዴ ምወደው ❤❤❤❤
Amazing. በትክክል መልካምነት ስኬት ነው ጀግና ክብር ለዶ/ር እመቤት ገዘኸኝ
ይች ሴትዬ ስለጣንዋን ተገን አድርጋ የሰውን ንብረት የምትቀማ አስመሳይ ነች ሀገሬ!!!!
ፈጣሪ በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥሽ ዶ/ር እመቤት ( ቤቢ )በጣም አስተማሪና እውነተኛውን የህይወት ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን ክብር ይገባሻል በርቺ አሁንም ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ፣ ልጆችሽንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ!!!
🤲🙏💗💚💛❤️
Ethiopia 🇪🇹🌹⭐💖
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
ዶ/ር እመቤት!! ዛሬ ብዙ ኢትዮጵያን ከአንቺ ተሞክሮ ብዙ እንማራለን ብዬ አስባለሁ!! ለ3 ልጆች የመማር ዕድል እሰጣለሁ ባልሽው መሰረት 4ሴት አንድ ወንድ ቀረቡ በታዳሚው እጅ በማውጣት እንደ እድል ሆኖ ሁለቱ አልተሳካላቸውም !! እንደ ዶ/ር አመቤት እኔም ሁለቱን ለማስተማር እወስዳለሁ እንደምትል ጠብቄአት ነበረ ከድሬዳዋ የመጣችው ሌላኛው እህታችን! አቦ በፈጠረሽ እነኚህ ሀለት እህቶቻችን አንገታቸውን ቀና አድርጊው ቸር ተመኘሁ
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
ዋውውውውው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የ ታላቅእህትሽ እናንዬ ጎሮቤት ነበርኩ ከ15 አመት በፊት አውቃለው ሰላቺ በ ጉጉት እየስማሁሽ አለቀ
ጀግና ሴት ሳይ ደስ ይለኛል😘😘😘😘😘😘
ዘመንሽ ይለምልም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ተባረኩ🙏❤❤🙏
ዳዊት ድርም አቦ ተባረክ የሚደንቁ እመቤቶችን ታታሪ ሰዎችን በተለይ ሰውላይ የሚሰሩት ዉጤታማ መሆን ደግነነት እያቀረባችሁልን ነው።
ከደስታ ብዛት እባ እባ አለኝ ።እግዝሃብሄር እድሜ እና ጤና እደናንተ አይነት ያብዛልን።
በቃ ተደምሜ ተደምሜ አላበቃ አልኩኝ ቁንጅና፣ደርባባነት ፣እውቀት፣ጥበብ ፣ደግነት፣እናትነት፣የንግግር ችሎታ........ምን ብየ ልመርቅሽ ሁሉን ሰጦሻል ...እድሜ ና ጤና ይጨምርልሽ
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
በጣም እናመሰግናለን ሁላችሁንም ❤❤❤ የሚገርም ነው ባላለቀ እያልኩ አለቀ እርጅም እድሜ ይሰጥሸ❤❤😍😍
God bless you! Off course! The real Ethiopians are from Harrar. No drama that pulls down the unity and the peace. No division. For years and years they live with harmony. Harrar Dire Dawa. It has been said, that back in the days it was so so peaceful. The people there taste the civility of living together with peace long time ago,
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ሰው ከህይወቱ ሲያስተምር ሞቲቨት ያደርገኛል እንደዚህ ከኖረው ህይወት God Bless You D/r
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
Wow she is so humble and down to earth. On top she has a positive energy Mashaallah
Ethiopia 🇪🇹🙏🙏🇪🇹✨✨✨🌿☕☕.
1:04:37 1:04:37 hi
Wow she is so humble and down to earth.on top she has a positive energy MASHALLAH.
ጊዜ ቢለያየን ብለይ ካጠገብሽ
ቃልኪዳን አለብኝ ፈጽሞ ላልረሳሽ!
ሃገሬ በጭራሽ !! ❤️ 😍 💖
ዳዊት ላንተ ቃል ያጥረናል እናመሰግናለን ለምታቀርብልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው more tnx 😍😍😍👏👏👏👏👍👍
ዋውው በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር ጠንካራ ሴት❤❤ ስለ መልካም ትምህርትሽ አመሰግናለሁ 🙏
ዳዊት እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊያንን እየፈለክ መጋበዝህ ድንቅ ነህ ።
በጣም ደስ ትያለሽ ጀግናዬ💖💥🥇በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ: ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ💓🫶🏼💥👍
በጣም የምትገርሚ ነሽ ፈጣሪ ርጂም እድሜ ይስጥሽ የበለጠ መልካምነትሽን ለፈጣሪ ለመስራት ያብቃሽ❤❤ ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ
በጣም የማደንቃት ውበቱንም ጥበቡንም ሞገሱንም የሰጣት ጀግና ሴት ዶ/ር እመቤት ናት እወዳታለሁ ❤️🥰🙏👍
I’m Speach less. Guys ☝️☝️☝️እኔ ምስክር ነኝ
Doctor Emebet ስላዩሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።
I’m one of the people who’s Dr Emebet still treating me like her own child.
This is my Story 😊.
She’s not helping only Ethiopian’s I’m Eritrean😊, it was 10 years ago I used to live in Addis and I was suffering with Epilepsy and had seizures at the time and then I lost my front upper teeth.
However I went to the clinic and met Doctor Emebet for the first time. She’s such a polite and Kind person. I remember she asked me why I lost my teeth and then I told her all about me.
At that very young age 😞😞 She felt bad for me 😮. I was only 20 years old.
Immediately she started to give me the treatment for free with in short period of time. Just to make it short now.
Still now I’m one of the people who’s getting free teeth treatment with Doctor when Ever I need.
Anyways I can say lot’s and lot’s but I’m shortage of words.
She’s such an amazing,kind, nice, a very lovely set.
May God bless her and her lovely family. Love you Doctor to the moon and back ❤❤❤❤❤.
Thanks again Dawit dreams for inviting such a lovely person. Keep it up 👍
Owwww 🥺 Glad to hear this thank you dear 🙏 appreciate you 😘
Waaaw ይማርካል!!ስኬታማዋ እህታቸን Dr. አመቤት ባደረግሽው ትምህርታዊ, ስኬታማው እና ታሪካዊ ኮንፈረንስ እጅግ ተማርኬለሁ እኔም የኩባ ተማሪ እንደመሆኔ መጠን ወደ ኃላ ታሪክ ወስደሽኝ በትዝታ እንድመሰጥ አደረግሽኝ::Thank you Dr አምቤት!!!
Thank you Dr. Emebet to help others to be successful. God be with you to help those inned. Thank you Dr.
ዶ/ር እመቤት በጣም ጠንካራ ብልህ ጎበዝ እናት ለኛ ለሴቶች አርአያ ።ብዙ የስኬት ትምህርቶችን አስተምረሽኛል አመሰግናለሁ ዶክተረዬ ።
ዶተር እመቤት :አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም ምትስጭው አትጭ በጣ ፍቅር ነሽ 🌷😘❤
Eritrea 😡😡
እኔ ጠንካራ ሴት ባየዉ ቁጥር የስራ ፍላጎቴ እና ጥንካሬዬ እጅግ ይጨምራል የኔ እናት እንዳንች አይነቱን ያብዛልን👏🙏😊😊
የኔ ልዩ የዛሬ 6 አመት አንቺ ጋር ጥርሴን አሰርቼ ነበር ትህትናሽ ልዩ ነበር ።ያለሽን ስለምትሰጪ ነውኮ በረከቱን ያበዛልሽ።አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እኛም ያንችን ፈለግ ተከትለን መልካምና ስኬታማ ለመሆን ያብቃን ።እናመሰግናለን።
A true motivational speaker. Speaking from life experience!! Well received from my end 🙏🏾
በጣም ኣስተማሪ ህይወት ነው ያለሽ ዶር እመቤት በጣም ኣደንቅሻለሁ ኣርኣያዬ ነሽ❤❤❤
Wow Amusing Testimony, God bless you Dr Emebet!
ዶ/ር እመቤት እኔ ምስክር ነኝ አንቺ ያልሽውን እንደዛው ነሽ❤!! የማርያም ወርቅ ሆስፒታል ባለቤት ግን ብዙ ነገር ከዶ/ር እመቤት መማር አለብሽ በተለይ ያንቺን አገልግሎት ፈልገው ሆስፒታልሽ ለሚመጡ ሰዎች ክብር ቢኖርሽ...
What a motivational life experience...be blessed dawit dreams and his colleague's.
በጣም ምርጥ ሞዴል የሆነችውን የኢትዮጵያ ህዝብ ምርጥ ልጅ ናት እንዲህ ነው የዛን ግዜው ትዉልድ እናመሰግናለን።
ዶ/ር እመቤት እንደዚህ አይነት ስኬት በኢትዮጲያ ውስጥ አይደለም ባደጉት አገራት እንኳን እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ ፣ ፈጣሪ የሠጠሽን ትዕግስትና እውቀት በደንብ ሰርተሽበት ለሠወችና ለሀገርሽ እየኖርሽ ያለሽ የቁርጥ ቀን ዜጋ በመሆንሽ ኮራሁብሽ።
Te deseo muchos exitos y salud a mi querida hermana bebi
እህታችን ቅንነትሽ በእውነት አሰተማሪ ነው ደሰ ይላል ከምንም በላይ ዝቅታሸ !!!!❤❤❤
ፈጣሪ እድሜ ይሥጥሸ በጣም አሪፍ ትምርትነዉ
wow ዶክተር እመቤት በጣም ነበር ስላንች ጎብዝና የምሰማው ከእቴ suze አሁን ደግሞ ባንቼ አንደበት የስኬትሽን መንገድ ስሰማ በጣም የምታኮሬ የኤትዬጵያ ጀግና እውነት የወታደር ልጅ ነሽ ኮራሁብሽ ተባረኬ ለምታደርጌው መልካም ነገር ሁሉ
ዳዊት በጣም አመሰግንሀለሁ። ትልቅ የስኬት መምህር ነው ያቀረብክልን ብዙ ነገር ነው ከዶ/ር እመቤት የተማርኩት። እና ለኔ ስኬት ማለት ለሰው መልካም መሆን የሚል አቋም ነበር አረጋግጣልኛለች ረጅም እድሜና ጤና ከስኬታማ ሕይወት ጋር እመኝላታለሁ። በጣም እወድሻለሁ አገርሽን ወገንሽን ስለምትወጂ አከብርሻለሁ ለኛ ለሴቶች ደሞ ጥንካሬአችን ነሽ በርቺ አመሰግንሻለሁ። ❤
እሙ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቃ ያኮራሽን ያገሬ ጀግና ነሽ።
እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽ የኔ ውድ እናት
Asefa
I love people who loves their country ❤
Waw this is not a lesson but a wakeup call to success!!! What a great person . Amazing humanbeing long life .All the love .
I am a living witness for Dr.Emebet with her generosity, positivity and gracious support of me and the community. Long, blessed and abundant life to you and all yours/families .....kisssess and hugssss..
ትምህርት መማር ከትልልቅ ስወች ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገር ስለምታሳዩን 🎉
RUclipszenatubeamhricnews
ዶ/ር እመቤት ዘመንሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተማርሁ አንቺን የፈጠረ ጌታ ይባረክ !!!የጋበዘሽ ዴቭ ይባረክልኝ
Charismatic entrepreneur and medical doctor. Authentic and attractive speech and personality.
ውብ ተፈጥሮ ቅን ሴት ነሽ ሐረርነትም አለ ደስ ይላል ቀና አሰተሳሰብ የእውነት ደግ አሁን ከፍታሽ ይብዛ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ ኢትዮጵያዊያን ማለት እንደዚህ ነን እድሜ ከጤና ይስጥሽ ዶ/ር እናመሰግናለን
በጣም የሚገርም ታሪክነው አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጣችሁ ሁላችሁንም
ያላችሁ የሀገር እና የህዝብ ፍቅር በእውነት ሣልጠግባችሁ ነው ያለቀብኝ
በድጋሜ እድትቀርቡልን እንፈልጋል የምትሉ ብቻ ላይክ አድርጉኝ
Hidun lemn abarishw ehtan bashtegna edaderegshat yemanak meselesh
Thanks B/Dawit &D./Embet I'm proud of you
Ethiopia. ☦️👐🇧🇯🎖️🎖️
Ma sha Allah
Memar malet endanchi humble lesew maseb malet new i appreciate your kininet
ዶ/ር እመቤት የተኖረ ጀግንነትሽንና ደግነትሽን እንዲሁም እጅግ በጣም የሚለዉጥ ትምህርትሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ።ዳዊት ድሪምስ ለሀገርህና ለወገንህ ስለምታደርገው አስተዋጶ እጅግ እናመሠግናለን።
Thank you for the great practical teaching, and life change every day life school. I have great appreciation for all your understanding and wisdom full humbled practices. Thanks 🙏
ውይ እንዴት ደስ ይላል ዋው Thank you Dawit D.r Emebet Waw ብዙ ነገርን ተምሪያለሁ ድንቅ ሴት ናት Thank you
Amazing thank you for sharing Dr Emebet
THANK YOU SO MUCH .GOD BLESS YOU. I saw God blessed Ethiopia because of Dawit dreams. keep it Dave, your are great person. And also I would like to thanks Dr. Emebet
ናልቺ መግለጥ በኡነት ቃል የለኝም ብዙ ነገር ካቺ ተምሬ ኣለሁ ኢትዮፒያ ከመጣሁ ይጎብኛለኩ ብዬ ተስፋ ኣረጋለው ባለ እምስት ኮኮብ ነሽ ምርጥ የምርጥ የስኬታማ ኢትዮፒያዊት ሴት።👌🤛👍❤💙💚💛💘🇪🇷
ዶክተር እመቤት ሙሉ ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የአሁኑ ማንነትሽን ጠብቆ ይስጥሽ
This is one of the most motivational speech. Had Ethiopians worked half as much as she has done and is doing, we could have become one of the prosperous nations. "Work performed in the spirit of service [for any human being] is a form of worship. " May the doctor be immersed in the ocean of God's blessings and eternally happy. My grateful appreciation and thanks to the organizer.
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ፣
00000p0000000000000000000000000p00lllll0
David, I have learned a lot from you and I will continue with you. Thank you so much ❤
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
እኔማ ሁሌም ትትናሽ እና በጎነትሽ እና የስራሽ ጥራት ነው ታካሚሽ እንድሆን ያደረገኝ ስላንቺ የማልነግረው ሰው የለም ብቻ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ።
እናመሰግናለን ዶክተር
በጣም ቆንጆ ትምሀርት ሰጪ መልዕክት ነው ። ተባረኪ።
ዶ/ር እመቤት እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብሽ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ሀገር ወዳዷ እናት ኑሪልን አንቺ የድሮ የአያቶቻችን አይነት ሰው ነሽ እንደተነገረን ቤታቸው የእንግዳ ማረፊያ እንደ አንቺ ሰው አስተምረው ሥራ አስይዘው የቱን አውርቼ የቱን ልንገርሽ እንግዳ አብልተው ፆም የሚያድሩ የት ሄዱ የድሮ ሰዎች ያልሽው አስለቅሶኛል እግዚአብሄር እንደ አንቺ ያለውን ደግ ሰው ያብዛልን ትልቅ ትምህርት ለትውልዱ የምትሰጭ ነሽ ኑሪልን እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝምልን፡፡ ዳዊትን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ለእሱ እና ለመላው ቤተሰቡ ይስጥልን እንደ እናንተ አይነት ሰው ከየት እንደሚያገኛቸው ይገርመኛል ዳዊት ጋ የመጣ መልካም ሕዝብ መልካም ትውልድ ይሆናል፡፡
በጣም የሚገርመኝ ሁል ጊዜ ከናንተ በመማሬ ለሁሉም ነገር መላሽ ነኝ። አንድ እርምጃ ወደፊት መሆኔን እወደዋለሁ። ለሁሉም ምስጋና አለኝ (ዳዊትየ) ከልቤ ነው የገባሀው ፣እድሜህን ያርዝምልን ፣አመሰግናለሁ፣ እንደዚህኳ ጥሩ እንድናገር እንዳስብ ስላረከኝ
Dr. You're such an amazing person that I ever heard of it ❤️.
bless you!
በጣም ልብን የሚነካ ታሪክ ነው ::የተነሳሽበትን ያልረሳሽ ለዛሬ ማነትሽ ስኬት ነው ::እግዚአብሄር ብርክ ያድርግሽ የምታስቢው ሁሉ ይሳካልሽ !!🌹🌹🌹
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
እጅግ የሚገርም እውነተኛ አስተማሪ የስኬት ተሞክሮ ነበር ለሁላችን አስተማሪ ነው። በሚጣፍጥ መልኩ በልዩ አቀራረብ
Thanks for sharing your life journey, it was pleasure watching your motivation, been inspiration and success as well as your kindness. God continuity Bless your strengths. Much love and Respect Dr Emebet ❤
ዋዉ ዶክተር እመቤት እናመሰግናለን ስለ ህይወት ተምክሮሽ ሰፊ ማብራራያ ስለሰጠሽን 💓
WOW Dr. Emebete you are awesome, and amazing Ethiopian woman, I'm proud of you. Now I'm now in Canada when I came to my Country Ethiopia I promise to come and visit you. God blesse you much.
I am so proud of you Doctor. It is amusing life lesson and motivation to hear your success. May God give you much more age to spread your love and knowledge.
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
Dr Emebet, you are amazing human being. God bless you.
ይህች ሴት ሩኅሩኅና መልካም እናት ናት።
እሷ የጠንካራ ሴት ተምሳሌት፣ የአዳዲስ ሐሳብ ባለቤት ናት።
ዶ/ር እመቤት ማለት ሀገር ወዳድ፣ ሕዝብ አክባሪና የልማት አርበኛ ናት።
Dearst Dr Embet, The Sky the limit!
Keep up going!
Amusing Dr Emebet I’m proud of you God bless you and your family thank you Dawit
ዶ/ር እመቤት በጣም ውብ መልካም ስኬታማ እህት ነሽ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏
እውነትም ድንቅ፣ ጀግና ሴት ባለሙያ ነሽ!
በጣም እናመሰግናለን ባለንበት ተምረናል
ደስ የሚል ትምርት
Excellent! Love your speech Dr Emebet!
መልካም ሴት፡፡ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ!!! ምን አለ ሁሉም እንዳንች የሚያስብ ቢሆን? አንች ትልቅ ሴት ነሽ፡፡ ከቅናት፣ ከምቀኝነት ነፃ የሆነ ህይወት፡፡
Thank you for sharing your story Dr. Emebet,
I learn more from you, thank you so much for sharing the best experience.
you are amazing my dear. ቤት ከሰው ጋር ነው የሚያምረው፣ የትም ተወለድ ሀረር እደግ ነው፤
You So wonderful women God blessed.🙏🏽💕🤙🙏🏽🇪🇷
Wow harer tewelji adesaba madege edelegha negh liyunet alaweqem hulum sew l ene andenew doctor live long life
she is like this in person ! SHE is sharing with us her daily routine . I was amazed by your personality long time ago . Thank you for the advice you gave me.
ruclips.net/video/M1qBBPTWO_A/видео.html. ይሄንን ተመልከቱና ይቺ ሴት ስኬት ብላ የምታወራው ምን ያሕል በግፍ ያገኘችው እንደሆነ ታውቃላቹሕ
በጣምደግ ደሃበነጻየምታክም ጥሩሰው እድሜይጥልኝ ከጢናጋ
Insha Allah ☝️❤️ yaa rabbii yaa Allah♥️
በጣም ውብ የሆነ ትምህርት እናመሰግናለን
በኢቲዢ ማስታዋቂ ነበር የማቀሽ ዛሬ ስላየሁት የሂወት አመጣጥሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ አችን የምገልፅበት ቃላት የለኝ አላህ ቀሪውን ሂወትሽን ያሳምርልሽ
ከአስር አመት በፊት ሀገሬ እያለው ስሙዋን በቴሌቭዥን ሲያስተዋውቁት ሰምቻለው ( ዶክተር እመቤት የጥርስ ህክምና)
ስላየዋት ደስ ብሎኛል ከምር😍😍
Beautifull !!
Thx!
This is a good lesson for us
ዋዉዉ የጀግናልጅ ዶር እንዴት እንደምታኮሪ እድሜይስጥሽ ውቢት❤
Amen! Dr. you described very well what does mean success .❤ may Gid bless you more